ካህን//Kahin//Hanna Tekle 2020

  Рет қаралды 224,077

Hanna Tekle Official

Hanna Tekle Official

Күн бұрын

Пікірлер: 104
@HannaTekleOfficial
@HannaTekleOfficial 4 жыл бұрын
ካህን በገዛ ደምህ አዳንከኝ ካህን በገዛ ቁስልህ አተረፍከኝ ከፍለህ አቋደስከኝ ህይወትህን ቆርሰህ አካፈልከኝ ነፍስህን ከዚህ የጨመረ ምን ፍቅር ይኖራል ከዚህ ደርዝ ያለፈ ምን መውደድ ይገኛል መስዋዕት ከመሆን ከመሞት የባሰ ለነፍስ ነፍስ ከማጣት ከማለፍ ያለፈ ብልህ የመውደድ ጥልቅ የፍቅር ዳርቻ ህይወቴ ተገኝቶ ባንተ ፍቅር ብቻ በክርስቶስ ብቻ ህይወቴ ተገኝቶ ባንተ ፍቅር ብቻ ጨለማዬ በርቶ ባንተ ፍቅር ብቻ ባንተ ፍቅር ብቻ በቃል ብቻ በአንደበትህ መች ወደድከኝ በግብር እንጂ በእውነት ትርጉም ያፈቀርከኝ ፍቅርን አሳየኸኝ ራስህን ለቅቀህ ሆነህ ከነፍስ ውጪ በፍቃድህ ተገድለህ ቅን ደጉ ታመምህ የዋህ ስቃይ ገባህ ፍቅር ተገድልህ ህይወቴ እንዲገባ ብልህ የመውደድ ጥግ የፍቅር ዳርቻ ህይወቴ ተገኝቶ ባንተ ፍቅር ብቻ በክርስቶስ ብቻ ህይወቴ ተርፎልኝ ባንተ ፍቅር ብቻ ጨለማዬ በርቶ ባንተ ፍቅር ብቻ ብልህ የመውደድ ጥልቅ የፍቅር ዳርቻ ህይወቴ ተገኝቶ ባንተ ፍቅር ብቻ ባንተ ፍቅር ብቻ ልታድነኝ ልታተርፈኝ ወደህ የሄድክበት የሞትህ ነው ያልተገባህ በደም ያለፍክበት ከሞትም የስቃይ በእንጨት ተንጠልጥለህ ጻድቅ ያለኀጥያትህ ከአባይ መሃል ውለህ ቅን ደጉ ታመምህ የዋህ ስቃይ ገባህ ፍቅር ተገደልህ ህይወቴ እንዲገባ ብልህ የመውደድ ጥግ የፍቅር ዳርቻ ህይወቴ ተገኝቶ ባንተ ስቃይ ብቻ በህማምህ ብቻ ብልህ የመውደድ ጥልቅ የፍቅር ዳርቻ ህይወቴ ተገኝቶ ባንተ ፍቅር ብቻ ምልህ አይገልጽህም ዘመኔም ያንስሃል ለፈሰሰው ደምህ ምኔስ ይክስሀል እንዲያው ዝም ብዬ ቤዛዬ እልሀለሁ በቀረልኝ እድሜ ሳመልክህ ኖራለው አዜምልሃለሁ ቤዛዬ እልሀለሁ ቤዛዬ እልሀለሁ ቤዝወት ባንተ ያየሁ አዳኜ እልሀለሁ አዳኜ እልሀለሁ ድነት ባንተ ያገኘሁ
@iyasusgetanawouae8124
@iyasusgetanawouae8124 4 жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeeeeeeeen Hanicho Fisameshi Yamara Yihuni Ba Zimarewochishi Hulemi ibarahakahalo Geta Cariso Yibarikishi Tabarakigin
@birukabera5895
@birukabera5895 4 жыл бұрын
when I was in quarantine I was listening your mezmur day and night you received the message at the right time from God. I will never forget it. Thank you haniye and I confess that you are blessed
@mebrihitgebre9561
@mebrihitgebre9561 4 жыл бұрын
Amen god bless you sis hani
@jantestesfayr5309
@jantestesfayr5309 4 жыл бұрын
God bless you
@martadani7620
@martadani7620 4 жыл бұрын
No word can compare
@danaitdanait9973
@danaitdanait9973 Жыл бұрын
❤❤❤ የየኢሱስን ስቃይ ጉስቁልና ለእኛ የከፈለውን የህይወት ዋጋ ያቀረበውን የደም መስዋዕት ለእኛ የገለጠውን የፍቅር ጥግ በዜማ ወደ ልባችን ወደ ውስጥ ገብቶ እንድናሰላስለው እንድናዜመው ኢየሱስን እድናስበው እድንወደው እንድንፈልገው እድንጠጋው ይህ ባንቺ ውስጥ ስለፈለቀው የዜማና የግጥም ፀጋ ብዙዎቻችንን እየጠቀመ ስለለ ሃኒዬ በብዙ እጥፍ ተባረኪ የፀጋው ባለቤት ይክበር እስካሁን
@Peak.570
@Peak.570 4 жыл бұрын
አሜን ቤዛዬ አዳኜ! መዝሙሮችሽ እጅግ ጥልቅና ግጥሞችን የሚደንቁ ናቸው! ልዩ የሆነም ድምፅ ነው ያለሽ! ጨምሮ ጨማምሮ በመንፈሱ ጥልቀት ውስጥ ያስገባሽ! ተባረኪ!!
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 4 жыл бұрын
ወደ ዕብራውያን 2 17፤ ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው። 18፤ እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና። ወደ ዕብራውያን 3 1፤ ስለዚህ፥ ከሰማያዊው ጥሪ ተካፋዮች የሆናችሁ ቅዱሳን ወንድሞች ሆይ፥ የሃይማኖታችንን ሐዋርያና ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስን ተመልከቱ፤
@eyerusalamyitbarek2203
@eyerusalamyitbarek2203 3 жыл бұрын
Hanco, Thank you for this amazing inspirational song. It shows how Jesus loves me❤❤❤❤
@belayyile3021
@belayyile3021 4 жыл бұрын
ሀኒቾ የተወደድሽ የወንጌል ዘማሪ ነሽ ተባረኪ የእኛ ውድ ስጦታ
@derartudendena2658
@derartudendena2658 4 жыл бұрын
I listen to this song at list 20x a day and I am not exaggerating.
@Enat-fz1cw
@Enat-fz1cw Жыл бұрын
እጅግ መዝሙሮችሽ ውስጥን ጠልቀው የምገቡ ናቸው ተባረኪልኝ ከዚ የበለጠ ፀጋን ይስጥሽ
@hopemelody5898
@hopemelody5898 4 жыл бұрын
How awesome is our Jesus! Thank you Hani for always delivering what the Holy Spirit puts in your heart with an amazing talent of yours , we are so blessed 💙
@fritajesus5569
@fritajesus5569 3 жыл бұрын
የተባረክሽ ሀንዬ ተሰምቶ አይጠገብም ተባረኪ ዘመንሽ ሁሉ የአንቺ የተባለ ሁሉ ይባረክ🥰❤
@hermelawula6138
@hermelawula6138 3 жыл бұрын
I was reading Isaiah 53 as i was listening to this song, its just heavenly and i can feel the holy spirit through your song. May God bless you more🙏
@berhanugezu1084
@berhanugezu1084 3 жыл бұрын
እህቴ ጌታ ይባርክሽ! ይህ መዝሙርሽ እጅግ ባርኮኛል።
@tollam.hallengo7907
@tollam.hallengo7907 3 жыл бұрын
Glory, Honor, Power and Praise be to Lord God Almighty for His Mighty Love for Us. God bless bless you dear sister Hannish.
@tollam.hallengo7907
@tollam.hallengo7907 3 жыл бұрын
Amen and amen. Praise and glory and honour and bless to Mighty and Majesty my LORD GOD Jesus For Every and Ever. Amen !!! Amazing and blessing song. May God keep blessing on you dear sister Hannish.
@finotegebremichael8600
@finotegebremichael8600 Жыл бұрын
Hallelujah 🙌 🙌 amen amen በሰማያት ያለፈከው ታላቅ ሊቀ ካህኔ! ቤዛዬ! አዳኜ! እልሃለሁ:: Hanna may the Lord bless you abundantly!! Your songs are pure gospel! Continue to declare Christ Crucified for the glory of God!
@fatitugebre9455
@fatitugebre9455 3 жыл бұрын
Hanna, beautiful song, When you hear God's silence and feel his absence, trust his presence. ... God is with us and God is active even when God is silent. More blessings to you all.❤️🙌🏾
@hermellatezera2850
@hermellatezera2850 4 жыл бұрын
You are a big blessing for this generation tebareki ema
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 3 жыл бұрын
This song is extra extra special on this day, Easter! Thank you beloved Jesus!
@dagmawitesfaw4125
@dagmawitesfaw4125 4 жыл бұрын
መንፈስን ያድሳል፡፡ ካህኑ ይባርከን !!
@jodtad6608
@jodtad6608 3 жыл бұрын
ሀኒቾ ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ !
@tiztarustu8702
@tiztarustu8702 3 жыл бұрын
Truly Divine and spiritual song. Hana you truely received this from the Lord. All your songs are heavenly. Keep up the good work of God . God loves you
@mengistuayele2707
@mengistuayele2707 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን በደሙ ላደንን
@Ray-nr6jf
@Ray-nr6jf 4 жыл бұрын
Love this song so much, it’s so deep. Hanicho blessed one. Love you and remain blessed.
@devidtedebo8597
@devidtedebo8597 4 жыл бұрын
Hanniye, stay blessed. Ur song is a huge encouragement at difficult time. I don't have enough words that express my point to you. I wanna say, Lord grant special grace to you again and again. Batem wodishalehu!! Keep singing and shining the truth of Gospel for this generation.
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 Жыл бұрын
መገኛዬ ካህኔ ኢየሱስ የነፍሴ ቤዛ እወድሃለሁ! ሀኒቾ ብሩክ ነሽ ፀጋ ይብዛልሽ💚
@የእየሱስምርኮኛ
@የእየሱስምርኮኛ 4 жыл бұрын
ameeen Ameen Ameeen Ameen Amen Amen Bezayee Keri Zemennan Humu Amelkihalew Eseyyy Heluyaaaa
@haleluyagruga7185
@haleluyagruga7185 4 жыл бұрын
ካህን በገዛ ደምህ አዳንከኝ ካህን በገዛ ቁስልህ አተረፍከኝ ከፍለህ አቋደስከኝ ህይወትህን ቆርሰህ አካፈልከኝ ነፍስህን ከዚህ የጨመረ ምን ፍቅር ይኖራል ከዚህ ደርዝ ያለፈ ምን መውደድ ይገኛል መስዋዕት ከመሆን ከመሞት የባሰ ለነፍስ ነፍስ ከማጣት ከማለፍ ያለፈ ብልህ የመውደድ ልክ የፍቅር ዳርቻ ህይወቴ ተገኝቶ ባንተ ፍቅር ብቻ በክርስቶስ ብቻ ህይወቴ ተርፎልኝ ባንተ ፍቅር ብቻ ጨለማዬ በርቶ ባንተ ፍቅር ብቻ በክርስቶስ ብቻ በስቃይህ ብቻ በህማምህ ብቻ በቃል ብቻ ባንደበትህ መች ወደድከኝ በግብር እንጂ በእውነት ትርጉም ያፈቀርከኝ ፍቅርህን አሳየኸኝ እራስህን ለቅቀህ ሆነህ ከነፍስ ውጪ በፍቃድህ ተገለህ ቅን ደጉ ታመምህ የዋህ ስቃይ ገባህ ፍቅር ተገደለህ ህይወቴ እንዲገባ ልታድነኝ ልታተርፈኝ ወደህ የሄድክበት የሞትህ ነው ያልተገባህ በደም ያለፍክበት ከሞትም የስቃይ በእንጨት ተንጠልጥለህ ጻድቅ ያለሃጥያትህ ከአባይ መሃል ውለህ ቅን ደጉ ታመምህ የዋህ ስቃይ ገባህ ፍቅር ተገደልህ ህይወቴ እንዲገባ ብልህ የመውደድ ጥልቅ የፍቅር ዳርቻ ህይወቴ ተርፎልኝ ባንተ ፍቅር ብቻ ጨለማዬ በርቶ ባንተ ፍቅር ብቻ በክርስቶስ ብቻ በስቃይህ ብቻ በህማምህ ብቻም ውስጥ ሰላም አለ ምልህ አይገልፅህም ዘመኔም ያንስሃል ለፈሰሰው ደምህ ምኔስ ይክስሃል እንዲያው ዝም ብዬ ቤዛዬ እልሃለሁ ቤዛዬ እልሃለሁ X 4 ምህረት ባንተ አገኘሁ
@nateman4694
@nateman4694 4 жыл бұрын
ጌታ አዳኝ ነው ሀና ተባረኪ
@etsegenethailu2662
@etsegenethailu2662 3 жыл бұрын
ብርክ በይ ተባርኪ አሁንም ጸጋውን ያብዛልሽ
@ashenafiharkiso8454
@ashenafiharkiso8454 Ай бұрын
JESUS MY SAVIOR...
@seblebelihu2785
@seblebelihu2785 4 жыл бұрын
Wiyyyyyy haniye. ...what a blessed song ...may God bless you
@onewierdman2253
@onewierdman2253 4 жыл бұрын
Hana. ....you're a blessing for us❤️🙏🏽
@abebabeyin170
@abebabeyin170 4 жыл бұрын
Hanye! You are a blessing for me and to z nation!
@johnesku8772
@johnesku8772 2 жыл бұрын
Listening in Spirit ....wooooow!!!
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN, TEACHABLE, ICON AND ANOINITED SONG PRAISE THE LORD::
@sarondershaye6166
@sarondershaye6166 4 жыл бұрын
tebareki ahunim yibzalish
@marthamule9997
@marthamule9997 4 жыл бұрын
ተባረክ ዘመንሽ ይባረክ
@livelife8283
@livelife8283 3 жыл бұрын
This one always hits different. Be blessed beloved.
@tollam.hallengo7907
@tollam.hallengo7907 3 жыл бұрын
Hallelujah and Praise God and Lord Jesus our Prist
@ukubagebremariam5160
@ukubagebremariam5160 4 жыл бұрын
Amen God bless you more and Hanna,
@selamdinku3305
@selamdinku3305 4 жыл бұрын
Haniye nebs aykerilegnm ehen mezmur sisema tebarekilegn yne wed !!
@mulekasss4097
@mulekasss4097 3 жыл бұрын
God Bless you and your family hanncho🙌🙌
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 2 жыл бұрын
Zemenishe yetebateke yhun betam new yemwedsh betam tebarkealew yatreferefesh amlak ybarek menfesu sefero yemayse brkkkkk blelegn k🇪🇷❤️🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@wudemekuereya6745
@wudemekuereya6745 4 жыл бұрын
Bzaye bezaye Adagne Adagne Amennnnnnnnnn🙏🙏🙏
@gelilabiresaw7308
@gelilabiresaw7308 2 жыл бұрын
Amen! Remain blessed 😇
@masikerhmibirhanu1287
@masikerhmibirhanu1287 4 жыл бұрын
አሜን
@bezasyum9533
@bezasyum9533 4 жыл бұрын
May God bless you!!
@beamlakuale1556
@beamlakuale1556 4 жыл бұрын
Amen Tebarek
@ukubagebremariam5160
@ukubagebremariam5160 4 жыл бұрын
God bless you more and more Hanna :)
@tarikufikadu560
@tarikufikadu560 4 жыл бұрын
God bless u hanicho!
@messimessita8245
@messimessita8245 3 жыл бұрын
Amen amen tebark wude 🙌 🙇 ❤ 📖
@fitsumtaye3262
@fitsumtaye3262 Ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤
@ethiosolomon3315
@ethiosolomon3315 3 жыл бұрын
Love yomy dear sister!!!🌹❤😘
@tigisttennatigist3895
@tigisttennatigist3895 2 жыл бұрын
ትጂዬ የሁለታችን ምራጫ ነው
@girum2688
@girum2688 4 жыл бұрын
God bless you!!!
@Salam-xg8zs
@Salam-xg8zs Жыл бұрын
አሜንንንአሜንንንአሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@Salvationmezmur2
@Salvationmezmur2 4 жыл бұрын
Haniye blessed
@realistic5356
@realistic5356 4 ай бұрын
Hanichye ere yanchis yileyal ere besmeab tebareki lela mn yibalal
@SisDesta-u8e
@SisDesta-u8e 2 ай бұрын
Tebarkilngn hani ❤❤❤
@fekaduambaw1964
@fekaduambaw1964 3 жыл бұрын
It is the blesses of God.
@belachewtamrat3625
@belachewtamrat3625 2 жыл бұрын
geta ybrkshe chemribat
@genetyegetalijigetaliji8599
@genetyegetalijigetaliji8599 3 жыл бұрын
አሜን ተባረኪ
@GraceMitiku
@GraceMitiku 10 ай бұрын
Tebareke🥰
@mehireteablomencho8761
@mehireteablomencho8761 4 жыл бұрын
Perfect song
@tamerat8690
@tamerat8690 4 жыл бұрын
Amennnn!!!
@FikirteGeremew-v8c
@FikirteGeremew-v8c Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤
@godisgood3224
@godisgood3224 4 жыл бұрын
You so blessed
@fekaduambaw1964
@fekaduambaw1964 3 жыл бұрын
God blesses you.
@alexbiyaa5978
@alexbiyaa5978 4 жыл бұрын
bezayeeeeeeeeeeeeeeeeeee ilihalew Iyesus
@Andualem-c1e
@Andualem-c1e Жыл бұрын
ያብዛልሽ እንጂ ምን ይባላል ክፉ አይንካሽ
@መልካምወሬ
@መልካምወሬ 3 жыл бұрын
kahin It comes to my heart
@esayyasahmed9979
@esayyasahmed9979 3 жыл бұрын
Hanna may my God bless u
@alemmouhamd1086
@alemmouhamd1086 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@tollam.hallengo7907
@tollam.hallengo7907 3 жыл бұрын
Hannish Geta abzito yibarikish.
@ፍቅርመሲአሜን
@ፍቅርመሲአሜን 4 жыл бұрын
ፈጣራአሜንውድድድድድ😘😘😘😍😭😭😭
@eyobabera4934
@eyobabera4934 3 жыл бұрын
Amen
@Wudeeee
@Wudeeee Жыл бұрын
የተበረክሽ ነሽ እኮ
@abigyagetye2416
@abigyagetye2416 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@besifattekabe2544
@besifattekabe2544 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@madanemasore7749
@madanemasore7749 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@zelalemlimenih8599
@zelalemlimenih8599 Жыл бұрын
❤❤❤
@AyinalemSehedin
@AyinalemSehedin 3 ай бұрын
❤❤❤
@AyinalemSehedin
@AyinalemSehedin 3 ай бұрын
Wedaj //ወዳጅ//Hanna Tekle//Jan 2025
7:11
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 385 М.
1.በማለዳ//Bemaleda//Hanna Tekle//Nov'2024
5:58
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 948 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
እውነትና እውነት//Ewinetna Ewinet// Hanna Tekle 2020
5:19
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 218 М.
ብቻ ልቤን//Bicha Liben//Hanna Tekle 2020
4:59
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 298 М.
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,9 МЛН
HANNA TEKLE|| Amazing worship
4:01
Bikila Mekonen official
Рет қаралды 517
9.አልተረሳሁም//Alteresahum//Hanna Tekle//Nov'2024
7:42
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 343 М.
WEDAJ||HANNA TEKLE
6:15
Bikila Mekonen official
Рет қаралды 214