KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የእማማ ቤት ክፍል 44 | ሚጡ ፍቅር ያዛት |Yeemama bet Ethiopian comedy films 2019
25:51
New Ethiopian Movie 2021 - ያላገባው 2 ሙሉ ፊልም - Yalagebaw 2 Full Amharic Movie 2022
1:44:53
БРАТТАР ИЛИ БРАКТАР | bayGUYS | 28 шығарылым
25:59
СПОРИМ ТЫ НЕ ЗНАЕШЬ ТРИ ЖИВОТНЫХ НА БУКВУ С #shortsvideo
0:37
НОВЫЙ ХИТ ХАБИБА #тнт #shorts #юмор #казахи #казахстан #астана
0:41
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
ከክልሌ ዉጣ | በድፍረት አሁን ያለዉን የሀገራችንን ችግር ፍንትዉ አድርጎ የሚያሳይ | Amharic Film Full Length 2020
Рет қаралды 42,593
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 113 М.
ሰባት 7 Seven Tv
Күн бұрын
Пікірлер: 83
@አዳማናዝሬትአዳማ
4 жыл бұрын
ተፋፍረናል እንጂ ሁላችንም አብደናል ትክክል
@kedirtech6228
4 жыл бұрын
ተፋፍረናል እንጂ ሁላችንም አብደናል 👍 እንደእኔ እስኪ ይህ sitcom በጉጉት የሚጠብቀው 👍
@Helihelenerkan
4 жыл бұрын
😂😂 ዋው በጣም ደስ እምል ነው አስተማሪም ነው
@7seventv21
4 жыл бұрын
wodajachen hile betam enamesegenalen
@eleniengedasew2076
4 жыл бұрын
wow sura በርቱ ያምራል አስተማሪ ነው
@7seventv21
4 жыл бұрын
ende elu beyet tegegnsh eluwachen asetemari new thank you
@ዝናሽመዘነ
4 жыл бұрын
😂 😂 😂 😂 😂 😂wayii Gude 🙈🥰
@abrakadabra611
4 жыл бұрын
Wow major improvement from the last episodes, carry on entertaining us guys and keep up the good work 😂😂 👏👏,
@እማመኖርሽነውእሚያኖረኘ
4 жыл бұрын
ጋላወቹ የሚኒሊክ ይፍረድ ነፍጠኞቹ አይወርድም አላሎም ኡኡኡቴ እምዬ ሚኒሊክ ሞተው እንኳን እሚመሩ ምርጥ ጥቁር ሀበሻናቸው::
@mekdesnegash970
4 жыл бұрын
መቸም እምየ ሚኒሊክ ሙቶ እንዲህ ያስርገርጉ በህይመት ቢኖሩው እንደው ምን ሊሆኑ ነው ጎበዝ
@kadirahmed8839
4 жыл бұрын
ቆማጣ ደግሞ በምን እጁ ልዋጋ ምድረ ቆማጦች ህዱና እራሳቹን ጠግኑ ጣት የላት ቀለበት አማራት
@እማመኖርሽነውእሚያኖረኘ
4 жыл бұрын
@@kadirahmed8839 ግም የጥብልጅ የአማራን ያህል ማሰብ ብችሎ የትበደረሳችሁ ቁምጥናው የናንተነው እናንተ እኮናችሁ ለአማራ ያስተላለፋችሁት ጥባታሞች እኮናችሁቱ ስገሙ
@kadirahmed8839
4 жыл бұрын
@@እማመኖርሽነውእሚያኖረኘ ግም ስለ ሆናችሁ እኮ ነው ሰውን ግም የምትሉት አካለ ጎዶሎ ሁላ መዶሻ ጭንቅላት ሁሉም ነገር ሚስማር ይመስለዋል ስም ሽንት ቤት ስትገቡ ማነው ባዶ እጁን ሽንት ቤት የምገባው ቆማጦች አይደሉ እንዴ?? ምክንያቱም በምን እጃቸው ውሃ ልይዙ በዱሽ እጃቸው ካልጠረጉ እንጂ ይሄኔ አያቶችህ ቆማጣ ናቸው መሰለኝ ትክክል ነኝ አይደለ አፈሩን ገለባ ያድርግላቸው እምዬ ቆምጬ
@እማመኖርሽነውእሚያኖረኘ
4 жыл бұрын
@@kadirahmed8839 እናንተ እንድታፀዳድን እኮነው የተፈጠራችሁት ሌላምንትሰራላችሁ ሃሃሃሃሃሃሃሃ የአማራን ያህልጭቅላት ቢኖራችሁ የትበደረሳችሁነበር እነ ጥቦ ካሁንበኃላ አልመልስልህም ከነቸክ አላደርግህም::
@molomolo5250
3 жыл бұрын
ደስየሚልድራማነው
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
4 жыл бұрын
ዘመናችንን በተግባር አይተናል የምመጣውን ቀድማችው መናገር ብትችሉ ነበር እንጅ ትወና ያለፈውን እኛም በእውን አይተንዋል
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
4 жыл бұрын
ዋውውውውውው 👌👌👌👌👍👍👍👍
@becka_a_
4 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ለናንተ ይሁንላችሁ በዚህ ስዓት የሚያስጨንቃችሁን ነገር ካለ እንደ ጉም ይትነን እግዚአብሔር ያጠብቃችሁ ሀሳባቸው ይሳካላቸው 1 ላይክ አሜን ሰብስክራይብ በፍቅር 100 ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ እባካችሁ
@Rtube-bi8ok
4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው የኛ ህዝብ ያለፈውን ታርኪ እያነሱ ህዝብ የሚያጫርሱት ቆይ የሞተን ሰው መውቀስ ምንድ ነው ጥቅሙ ቢያስ የሞቱት ሰዎች እውነቱ አለም ናቸው እኛ እውሸቱ አለም ሁነን ሙታንን ከስንት አመታት በፊት የሞቱትን እደ አድስ እያናሳን የምናወራው ጅል ሞኝነት እጅ አራዳነት አደለም ሙታንን መውቀስ 🙃🙃🙃🙃🙁🙁🙁🙁
@tigist1669
4 жыл бұрын
ይህ ምርጥ ትምህርት ነው
@የሻረግካሳየ
4 жыл бұрын
ስወዳችሁ በርቱልን
@Tube-gv4cj
4 жыл бұрын
አስተማሪ ድራማ ነው ግን ምን አድ ንግግር አለች. እሶን. ግን አስተካክሎት. ማለቴ በጥፊ ሲመታው. ያንተ ጥፊ. ሰው. ቀርቶ. መንግስት አይገልም. ያለቻትን ቡቻ. አስተካክሉ መንግስት እራሱ መሪያችን. ስው አይደል. ማለት ክፍለግሽ. ሚባለው. ያንተ ጥፊ. እንኮን ስው. ድንጋይ. ይገላል. ቡትይ ጥሩ ይሻላል. ወይ ሌላ. ቃላቶች ተጠቀሙ. በጣም ቆንጆ ነው ወድጄላችሆለው በርቱልኝ
@ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
4 жыл бұрын
በፈጠራችሁ ግን ቶሎቶሎ ልቀቁልን።በጣም ተመችቶኛል
@merimarli9026
4 жыл бұрын
Gagaye siwdk 😘eko fetar 🙏 edmna Tena yistk
@tigisthayilu7668
4 жыл бұрын
ራስታው ና ጋጋ😹😹😹😹😂😂😂
@hbetamendalw9023
4 жыл бұрын
ትክክል ወቅቱን የሚመጥን ድራማ
@rahmaabdi3930
4 жыл бұрын
እውነት እውነት ምርጥ
@danielalma8168
4 жыл бұрын
በሚቀጥለው አሪፍ ሀሳብ አመነጫለሁ
@hiwotderege5901
4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪነው
@አዒሸእትዮጵያዌት
4 жыл бұрын
ክክክክክ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@lovemarium4018
4 жыл бұрын
woww it is so good
@7seventv21
4 жыл бұрын
thank you love marium
@fekrfekr6780
4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏😘😘😍wow
@love-xg3ws
4 жыл бұрын
ኣስተማሪ
@jimzelec1408
4 жыл бұрын
Tv vgc&mry
@jimzelec1408
4 жыл бұрын
Ethiopia
@jimzelec1408
4 жыл бұрын
Human
@betyig7996
4 жыл бұрын
ከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከበጣም ልክ ነው ያገራችን ጭቅጭቅ ሰብስክራይብ አርጉኝ
@gemetabebe3664
4 жыл бұрын
Good job
@7seventv21
4 жыл бұрын
10q
@nuzhahawally2183
4 жыл бұрын
እረ አሽሙር ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@seenaa7402
4 жыл бұрын
Hoo jarii wali nyaatee wali fixufii
@umdaliachanal4940
4 жыл бұрын
Kkkkkk አረ አታስቁኝ
@የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
4 жыл бұрын
ወይኔ ሰውየውን በጥፊያ በጣም ነው የመታው
@berhansmart5377
4 жыл бұрын
እውነት ኢትዮ ላይ እየሆነ ያለው ነገር እውነታ ነው
@danielalma8168
4 жыл бұрын
ለቤተሰብ + 💡 idea ሀሳብ አንድ Diaspora came from America , ዳኒ from California
@wegenedashaw9826
4 жыл бұрын
ጢጢዬ እንወድሻለን እማማ ቤት እንከታተላለን ነበረ
@wanakulani
4 жыл бұрын
እሄ ሚሊክ ምናምን ብትተውት እኮ ኣገሪትዋ ሰላም ትሆን ነበር
@zdhabeshawit9047
4 жыл бұрын
ተፋፍረናል እጅ ሁላችንም አብደናል የሚለው ቃል ተመችቶኛል
@yohannesyb496
4 жыл бұрын
Gerami new
@hiwotderege5901
4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😍😘
@rfgygfcyhf2125
4 жыл бұрын
ሁልግዜ መጯጯህ ነው
@hawuletwolloyewa2306
4 жыл бұрын
ለገባው ሰው ትልቅ ትምህርት ነው ደምሩኝ እስኪ ጓደኞቸ
@אמסולוטסמה
4 жыл бұрын
😂😘😘😘😂😂😘😘😘😘😘
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍💐💐💐😘😘😘
@tizitagirma2447
4 жыл бұрын
Andent asfelagi nw ewnt enamsgenaln
@tigisthayilu7668
4 жыл бұрын
🙏❤👑
@aboneshworku8027
4 жыл бұрын
በትክክል አንዴ ሞኝ አንዴ ብልጥ እየሆነ ነው ያሚያስጨርሰን አብይ
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ
4 жыл бұрын
ኤጭ በዚህም ፖለቲካና ዘረኝነት ትሰብካላችሁ ምድረ ምሀይም ለትውልድ የማታስቡ
@jesusisgod4638
4 жыл бұрын
እንደ ኢትዮጲያዊ ግን በአለም ላይ ዘረኛ እና አስመሳይ የለም የለም እርስበርሳችሁ መስማማት ካቃታችሁ አይዞችዉ እንደ ጥንቱ ዘመን ከኢሮፕ (አዉሮፓ)ሚገዛ ይመጣባችሃል የዛኔ ባሪያ ስትሆኑ እርስበርስ ትከባበራላችሁ ጉራጌ ወላይታ አማራ ትግሬ ኦሮሞ ደቡብ ምናምን ሚባለዉን እረስታችሁ ትከባበራላችሁ እኔ ኢትዮጲያዊ ሲባል አንድ ይመስለኝ ነበር ለካ በተቃራኒዉ እልም ያለ ዉሸት ነዉ ባርነት እንጂ ነፃነት ሚወድላችሁ አትመስሉም
@7seventv21
4 жыл бұрын
በእንደዚህ ደረጃማ ተስፋ አትቁረጥ በተለይ ክርስቲያን በጭራሽ በፍፁም ተስፋ አይቆርጥም በየብሄሩ ያሉት ጥቂት አክራሪ ወጣቶች አስበዉ አስኪ ኢትዮጲያ ህዝብ ከ 100 ሚሊዮን በላይ ነዉ ይባላል እነዛ በየብሔሩ ያሉ አክራሪ ወጣቶች ምናልባትም ከ 500 ሺ ላይበልጡ ይችላሉ እንዴት ታዲያ በዚህ ትንሽ ቁጥር ድፍን ኢትዮጲያ ላይ ተስፋ ትቆርጣለህ ተዉ ተዉ
@kadirahmed8839
4 жыл бұрын
@@7seventv21 አቀባጥር ዥልጥ
@hawuletwolloyewa2306
4 жыл бұрын
@@7seventv21 በሉ እናንተም ዘረኛ አትሁኑ ሆ ሙስሊም ክርስቲያን አይልም ተስፍ መቁረጥ እሽ ደግሞ በማንም ሀይማኖት ተስፍ ቁረጡ አይልም እሽ
@breetosete3755
4 жыл бұрын
ሰላም ዉዶች እንካን በሰላም መጣችሁ ይቅረታ ግን ይህን በማለቴ ጫማ ለብሳችሁ ሶፋላይ በጫማ አትዉጡ በጣም ይደብራል ምኑን ምኑን እረግጣችሁ። እንደገና ሶፋላይ በጫማ አትዉጦ ይህ የኒምክረ ነዉ በተረፈ ይቅረታ ይህን በማለቴ
@7seventv21
4 жыл бұрын
አረ ምንም ይቅርታ የሚያስጠይቅ አይደለም የእኛም ጥፋትን ነዉ በዚህ ትህትና አስተያየት ስለሰጠሽ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዝያብሔር ያክብርልን
@mekdesnegash970
4 жыл бұрын
እናቴ ያንተ ጥፊ እንኳን ሰው መንግስት አይጥልም እንዴይ ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ
@haymitubeme672
4 жыл бұрын
ኤጭ ግራ የገባው ድራማ
@የወሎልጅ-ኸ4በ
4 жыл бұрын
የቃቃ ጨዋታ
@muhidinabdulkadir2647
4 жыл бұрын
qoshasha neftenga erkus fituroch
@BB-mt2cl
4 жыл бұрын
ጭልወታውን አመጣቹት ገና 2 ኛው ምን ልታዘዝ ካፌ ልመስል ነው
@የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ
4 жыл бұрын
እፍፍ አስጠላኝ
@naanneetyoutube4013
4 жыл бұрын
Miyakilal zereto negr
@munatjngdjsmuna9015
4 жыл бұрын
Rr
@zahrazahra3264
4 жыл бұрын
የሚሊኒክ ፎቶ ነው አናይም እሚሉት ኦረሞች ናቸው
@mastewalaysheshm8975
4 жыл бұрын
Please ስይስክራይቭ በማድርግ ተባበሩኝ
@kidanyoutube2469
4 жыл бұрын
በቅንነትሰብስክራይብ አድርጊኝ ማር
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
4 жыл бұрын
ይቺ ፖንት የለበሰችዉን ልጅ ቀይሩ ልብሷን ዳዊት እባክህ ረጂም ሱሪ ትልበስ ወይ ደግሞ ቀሚስ ትልበስ
@7seventv21
4 жыл бұрын
ወደፊት ለማስተካከል እንሞክራለን ነገር ግን የልጅቷ ገፀባህሪ ቀበጥ ሴተኛ አዳሪ ስለሆነች ነዉ እንደዚህ የምትለብሰዉ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
4 жыл бұрын
@@7seventv21 ለትህትናችሁ አመሰግናለሁ በጨዋ ደንብ ጥያቄዬን ለመለሳችሁልኝ ያዉ ለአይን ትንሽ ይከብዳል ብየ ነው
@hawuletwolloyewa2306
4 жыл бұрын
ትክክል ከመጀመሪያውም አለባበሷ አያምርም እባካችሁ አለባበስ ላይ አሳምሩ በተረፈ አሪፍ ነው
25:51
የእማማ ቤት ክፍል 44 | ሚጡ ፍቅር ያዛት |Yeemama bet Ethiopian comedy films 2019
ሰባት 7 Seven Tv
Рет қаралды 143 М.
1:44:53
New Ethiopian Movie 2021 - ያላገባው 2 ሙሉ ፊልም - Yalagebaw 2 Full Amharic Movie 2022
Salkan Tube
Рет қаралды 1,4 МЛН
25:59
БРАТТАР ИЛИ БРАКТАР | bayGUYS | 28 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 558 М.
0:37
СПОРИМ ТЫ НЕ ЗНАЕШЬ ТРИ ЖИВОТНЫХ НА БУКВУ С #shortsvideo
Katya Klon
Рет қаралды 2,7 МЛН
0:41
НОВЫЙ ХИТ ХАБИБА #тнт #shorts #юмор #казахи #казахстан #астана
ТНТ Shorts
Рет қаралды 2 МЛН
0:39
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
15:25
እልል! እንኳን ደስ አላችሁ አሸነፉ • በድንገት መድረክ ላይ የተላለፈው መልእክትና ለአሸናፊዎች የተሰጣቸው ሽልማት... አለም አቀፍ የቁርአን ውድድር | ነጃህ
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
Рет қаралды 60 М.
40:44
🔴አስደንጋጩ የሴዶ እና የ Somalia SCK ግጥሚያ እና ታኩር መረባ live 🤯| EBSTV - Germany
Ale Tube
Рет қаралды 235 М.
33:18
የእኛ ሰፈር አስቂኝ ቶክ ሾ😂 #funny #ዜና #news #ebs #seyfuonebs #funny #comedy #prank #ethiopia #film #music
Twldachin~ትውልዳችን
Рет қаралды 257
30:12
ትረካ ፡ ከወደ ጠጅ ቤት - አለማየሁ ገላጋይ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
ትረካ - Tireka Tube
Рет қаралды 99 М.
24:48
ንዓኺ ከዕቢ ከርተት ኢለ እየ፣ ሕጂ ሃብታም ተመርዒኺ ክሓስኒ
Mahustar
Рет қаралды 92 М.
37:36
ገድዬክ ነው የምሞተው || ለሷ ቋንቋም ያጥረኛል
ክህሎት
Рет қаралды 663 М.
1:20:57
እውነተኛ ታሪክ ዜና እያነበብኩ በጥይት ተመትቼ አውቃለው ልዩ የገና በአል ፕሮግራም በዓባይ ቲቪ Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 170 М.
17:53
ለማ መገርሳ “ተላልፈው እንዲሰጡ”፣ “ትግሉ አሳዳጅ ተሳዳጅ”፣ የዐቢይ መንግስት ድጋፍ ለፀረ ኢሳያስ፣ በአክሱም የእስር ትዕዛዝ፣ የክርስትያን 541 ቀናት|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 241 М.
15:34
Vitamin Club 189 HD - Snnkacac oligarkh@ (Vache, Armush, Garik)
VTV
Рет қаралды 1,7 МЛН
25:10
የእማማ ቤት ክፍል 48 | የፊትአዉራሪ እጮኛ ከገጠር መጣች | የምዕራፍ 2 መዝጊያ | YeEmama Bet Ethiopian Comedy
ሰባት 7 Seven Tv
Рет қаралды 152 М.
25:59
БРАТТАР ИЛИ БРАКТАР | bayGUYS | 28 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 558 М.