KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የእማማ ቤት ክፍል 47 | ፈንዳታሙ አጭሩ ሰዉዬ | A Dwarf Guy hijacked YeEmama Bet | YeEmama Bet Ethiopian Comedy
24:43
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
48:43
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Каха и дочка
00:28
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
የእማማ ቤት ክፍል 44 | ሚጡ ፍቅር ያዛት |Yeemama bet Ethiopian comedy films 2019
Рет қаралды 143,432
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 113 М.
ሰባት 7 Seven Tv
Күн бұрын
Пікірлер
@hosanna3393
5 жыл бұрын
የእማማ ቤቶችችችችችችች እንኳን በደና መጣችሁ የምወዳቸው ሰላማችሁ ይብዛ ክክክክክክክክ ሚጡዬ ፎንቃ መሆን አለበት
@asemamewuademasu7401
5 жыл бұрын
ስላምሽ ይብዛልኝ እሙ
@lynnomaalouf6152
5 жыл бұрын
Salme memya malekame adre yhonlene harone yasamne
@ሀዪነኝጢባራሟ
3 жыл бұрын
ነይ ሳሚው የስጋ ዘመዳችንነው ሚጡ አልስመውም ብላ አመለጠች ሻሩክ እልልልአላለም በሳቅ ሆደን አመመኝ🤪😂😂😂
@فهدعايل-ش4ص
4 жыл бұрын
የኔውዶች ስወዳቹህ ሰላማቹህ ብዝትትት ይበልልኝ ሻሩክየ ቀንተሃልዴ
@የሺሀረግካሳየ
5 жыл бұрын
የእማማ ቤቶች በጣም እወዳችኋለሁ በርቱልን በጣም ደስ የሚል እና አዝናኝ አስተማሪ ነበረ እናመሰገናለን
@ላምሮት-በ8ኈ
3 жыл бұрын
ተዋዶ ዘመድ ናችኹ መባል ይጎዳል ለዚህ ቀድሞ ማሳወቅ ነው ጥሩ ትምህርት ነው 👍👍
@nigisttizazu6283
5 жыл бұрын
የምር ከሪም የድራማው ድምቀት ነው ማነው እንደኔ የሚወደው
@leylamuzye5614
5 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምወደው
@fdfg4105
5 жыл бұрын
ክክክክ
@rahma_yasin33
5 жыл бұрын
እንደኔ
@ሔዋንነኝየአዳምዘር
5 жыл бұрын
ግጥሙ ዋዉ ነዉ እዉነት ግጥሙ የተመቻችሁ እንደኔ👉👍
@tamemessi2311
3 жыл бұрын
በየመሀሉ የሚጠቀሙት ሙዚቃ ደስ ይላል……ሚጡ ደግሞ 👌
@ማሕሌትደጀኔ
3 жыл бұрын
ደስስትሉ ግጥሙ ደስሲል ሻሩክ ድምቀትነሕ ለድራመው
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ
5 жыл бұрын
እኔም ፍቅርይዞኛል የማማ ቤቶች በመካል በመካል የምታስገቧቸው ሙዚቃዎች ውስጤ ናቸው
@meselechmekuria2286
5 жыл бұрын
ድንጋይ ራስ የዘመኑ ወንድ ፍቅር ያዉቃል እንዴ ክክክክ እኔን የናፈቀኝ የ ሀገረ ሰላም መስማት ነው💚💛❤️🇨🇬🇨🇬✔️✔️
@lynnomaalouf6152
5 жыл бұрын
Afa
@lynnomaalouf6152
5 жыл бұрын
Afa kurte yebale yalbane nawe yatangrshwe 👏👏👏
@fatmafatma384
5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ሸሩክ ቀንታሀል በሚጡ እስኪ ሚጡና ሸሩክ ፍቅር ይይዘቹሀል ምትሉ😝
@lulalula7120
5 жыл бұрын
Fatma Fatma እረ ግና ህፃን ናት
@semuhabeshawit729
5 жыл бұрын
በቃ ሰው ከተቀራረበ ተፋቀሩ ሊፋቀሩ ነው ምናምን ወይ ጉድ
@ኤንገራገሯ
3 жыл бұрын
ዋይ ሻሩክኮ የልጅ አባት ነው😹😂😉
@thomasdamour1439
5 жыл бұрын
የማማቤት ተዋናዮች እክዋን በደህና መጣችሁ በጣም ነው የማደንቃችሁ በተለይ በመሀል የምታስገቡት በሙዚቃ የሀገሬን ትዝታ በጣም ይመስጠኛል ሰላማችሁ ይብዛ ይመቻችሁ
@last7227
5 жыл бұрын
እረ እኔም ፉቅርይዞኛል ከዚህልጂ ቆንጆ አጪር ፈገግታህ ያምራል❤❤
@welelatube8118
5 жыл бұрын
ግጥም ብሎ ዝም👌👌👌
@brukyoutube7605
2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ወድጀዋለሁ
@LiLi-hb9hm
5 жыл бұрын
😂😂😂 ዓይነ ጥላ ነው ክክክክ
@munaatube8822
5 жыл бұрын
Yene adagnaa nachuu ye imama bet tallalaa gin enenim kasatistii bitadargugnii konjo bekatii allegnii please 🙏🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️❤️❤️❤️❤️👈👍😘
@ጃሚላብንትአዳም
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ፍት አውሮሮሮሮ እዴድ ነችሆ ደህና ነችሁ ሀሀሀሀሀ ዘሬ ሸረክ ቅንትህ ነው
@ራቢያየቡታጀራዋYouTube
5 жыл бұрын
ክክክ ደስ ሲል አዝናናቹኝ ቶክቾ ቅናተኛ ነው ከመዳም ቤት ደብሮኝ አዝናናቹኝ
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ የእማማቤት ቤትስብች ሰላም ለኢትዮጵያ እና ተዋህዶ አሁንስ የናፈቅኝ የኢትዮጵያ ሰላም እና የእናቶች እባቆሞ የወጣቶች ግድያ ባጠቃላይ ሰው ሞቶ ማየት ስልችት ነዉ ያለኝ የናፈቅኝ እናቶች አባቶቻችን ተደስቶ ማየት ነዉ ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💚💛❤💚💛💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@natanimyamariyam4006
5 жыл бұрын
"ጃ" ማን …………ጃ ያስተሰርያል 😂😂ተመችቶኛል
@mohammad5957
5 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የእማማ ቤትን የሚወደው❤❤❤❤
@ٱميانتيفيحيا
5 жыл бұрын
Lediya Mohammad ሊዱ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ጐ3ወ
5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የምንወዳቹ የቤት ስራ-ብስራት ሱራፌል ሻሮካ ለ ሚጣ የሆነችበተ መሠለኝ አቦ ጋብዙን አአአአ u guys making out day thanks from Ontario.
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
5 жыл бұрын
በተረፈው በጣምነዉ ሚወዳቸሁ የእማማ ቤት ቤትሰብች😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ሰላማችን ፈጣር ያብዛላቹሁ
@jgbv60
5 жыл бұрын
ዊው ደስሲል ሀዘረኚነት ነፃየሆነድራማ
@high1166
5 жыл бұрын
ይሄ ዘመድጋ ፍቅር መያዝ የእውነት ያጋጥማል እኔም ገጥሞኝ ነበር አድ ወቅት ደግሞ ፍቅሩ አይወጣም ይከብዳል ሚጡየ አልስመውም አልሽ ልስሚው ነበርኮ ዘመድሽ ስለተባለ ነው ሻሩክ እንኮን ከቅናት አወጣህ በል አንዱ ሳይልስህ ቶሎ ፍቅርህን ንገራት
@netsilove8066
5 жыл бұрын
አቦ ፈታ አረጋቹኝ ደስ ሲትሉ😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀 ሻሩኩ ቅናታም🙄
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ
5 жыл бұрын
ይመቻቹሁ አቦ የአራዳ ልጆች
@munaatube8822
5 жыл бұрын
Woyene basakii gadalachugnii wowo, batam konjo new baratuu ❣️ ❣️
@ሪምስደተኛዋ-ቈ2ለ
5 жыл бұрын
wele come በስደት ያላሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@seadymehamedrt761
5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@beyerrrrbrye2933
5 жыл бұрын
አሜን
@ሰብለአባተየጃማደጎሎልጅ
5 жыл бұрын
አሜን/3/
@yayeshsalam2579
5 жыл бұрын
አሜን
@ዜዲነኝየናቴናፍቂ
5 жыл бұрын
ሀገሬን የማየው በዝህ ፊልም ነው አቤት ስወዳችሁ ለሁላችሁም ጥሉብኝ የሚለውን ሙዚቃ ጋብዣችሆልሁ ግን ሚጡና ሻሮች እያጎራጎሩ
@ውበቴነሽድንግልእመቤቴውብ
5 жыл бұрын
ክክክክክ አይ ሻሩክ ምቅናትህ እኮ ፊትህ ላይ ያሳውቃል እልልልልልልልልል አላለም ሆ
@ፍቅርዘተዋህዶ
5 жыл бұрын
ሀሀሀሀ አይ ሚጡ አልስመውም ሀሀሀ ሻሩክ ግን የሌላ አስመሰለበት በቅናት ተቃጠለ እኮ
@emaewedshalew2397
5 жыл бұрын
Kerimu swedih ❤ sharuk demo knat yamrbkal 👉😀
@ٱميانتيفيحيا
5 жыл бұрын
śàďì ýèñàþò Ñàfàķì i miss you mam ማማየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@emaewedshalew2397
5 жыл бұрын
tata yelewum wude
@UserUser-vo1js
5 жыл бұрын
አልሰማሁም ተመችቶኛል ፍቅር ነው ክክ
@asterabera5265
5 жыл бұрын
Enkuan denah metachwu emamaya sewedachwu eku egzaber amelhk ueya ageracenen selam adergelen 💚💛❤
@nafyadhinika3963
5 жыл бұрын
Hey zim bilek afihin kifat inji sila jawar lamawurat atimokirew. Eshiii? Gin keldachu yamiral zeregninatin gin kewustik awuta thanks.
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
5 жыл бұрын
ሻሩክና ሚጡ የእማማ ቤቶች ውስጤ ናችሁ ስላችሁ ሁሌ ነው
@salamphonetastic9589
5 жыл бұрын
ክክክክክ አቤት የሻሩክ ቅናት ለየት ያለች ነች
@mekoyakumssa4520
5 жыл бұрын
አይ ሻሩክ ቅናቱ ጠበሰክ ምስኪን እንደዚህ ስቄ አላቅም እናመሰግናለን።
@mesheremwalechirhas9373
5 жыл бұрын
ክክክክ ባለሱቁ በሳቅ ገደለኚ ሀሀሀሀሀሀ ኡኡአኡኡኡ
@fouziyaajm2546
5 жыл бұрын
Weeeey zara be Sake Anjita koseli Sedebadebu be sake ferese Adereguge ye debedeban paret Degagema new yayewet 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AsAs-qn7oq
5 жыл бұрын
ለሚጡ የተፃፈው ግጥም በጣም ሀሪፍ ነው
@nigisttizazu6283
5 жыл бұрын
የእማማቤቶች እንኳን ሰላም መጣቹ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን
@ስደትያደከመኝስደትያደከመ
5 жыл бұрын
በስደት ያላቹህ እህቶቼ ወድሞቼ ስላማቹህ ይብዛ 😘😘😘😘😘ሚጡየ የኔ ሚጥሚጣ እስኪ 👍👍👍👍ግጩኝ ከመዳም ግባር ጋር ክክክክ😉😉
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
5 жыл бұрын
አይይ ሻሩክ ሳትናገር ልፍነዳ ነው በሚጡ ፍቅር ነቄ ብለናል 🙄😍
@salamphonetastic9589
5 жыл бұрын
ክክክክክ
@comment1375
5 жыл бұрын
ዘመዳችን? አዎ ነይ ሳሚው አልስምም😂😂😂😂
@በፍቅርላዚምህፍቅርነህጌታ
5 жыл бұрын
ወይኔ እንዴ እንሰሻሩክ ያሳቀኝ የለም ሰው ለእቱ መልካም ይመኛልጂ ደስ ይለዋልዲ ደሞ ሆይ
@hulagarzewudo1868
5 жыл бұрын
ሻሩክ ቀናህ እንዴ ሚጡ ዋው ይህ ድራማ በጣም ደስ የሚል ነው
@sarazebene8695
5 жыл бұрын
ሻሩክ እንኳን ደስ አለህ የሚጡ ቦይ ፍሬንድ ዘመድ ሆኖ ተገኝ
@ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን
5 жыл бұрын
እማማ ቤቶች እንዴት ናችሁ ፊት አውራሪ በጣም ነው ማከብሮት እድሜና ጤና ይስጦወት
@መድኃኔዓለምአቦይባዕልኻሐ
5 жыл бұрын
Egziabher ybarkachhu
@emuyegedefaw1342
5 жыл бұрын
ሻርኩ ቀና ክክክክክ
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
5 жыл бұрын
ከሪም ውስጤ ነው የድራማው ድምቀት
@tsedaletsedale9081
5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የእነማማ ቤቶች
@حياةاثيوبيا-ل3خ
5 жыл бұрын
😍💓😍😚😚💖💖 ውድድ አደኛ ነኝ ላይክ
@ٱميانتيفيحيا
5 жыл бұрын
حياة اثيوبيا ሀዩ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@amitub8286
5 жыл бұрын
ኦማይ ላይፍ ፍቅርኛ ተብይው ዘመድ ሆኖ እርፍ 😁😁😁😁😁 እዴዛሬው ስቄ አላውቅም
@ٱميانتيفيحيا
5 жыл бұрын
አሚ ነኝ የረህማን ባሪያ አሚ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@amitub8286
5 жыл бұрын
እሺ ምን አለቤትሺአልቃሻዋ ማለቴ ሳቂታው😄😄😄😄😄
@ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ
5 жыл бұрын
በሣቅ😉😉😉😉😉
@genetsemaw2010
5 жыл бұрын
Ayiamamanaababa🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😅😅😅😅😅
@abitube3078
5 жыл бұрын
እንኳን።በስላም መጣቹህ ብጉር ማዲያት የብጉር ጠባሳ ለሚደርቅ ጠጉር ሌሎችም አሉ ፎቶየን በመጫንእዩት
@ኢክሩየደሴዋ-ቈ8ተ
5 жыл бұрын
ወይ አችልጅ በህድኩበት ፈቶየን ተጫኑ የምትይው ልመናሺ ስልችትአለኝ ጥሎብኝ ደግሞ ኮሜት ማበብ ውስጤነው በህድኩበት አላጣሺ ምናምቴሺን እየበጠበጥሺ ፈቶየን ተጫኑ ትያለሺ😪
@ድንግልእናቴለእኔልዩነሽ
5 жыл бұрын
አቤት የሻሩክ ቅናት በስመአብ
@fouziyaajm2546
5 жыл бұрын
Ke Hagera kewetawe endezara seka Alawekim yekiserekiwe seweya Endat nek dena nek sewageru be sak gedelacug😂😂😂😂😂😂😂😂
@ٱميانتيفيحيا
5 жыл бұрын
Fouziya Ajm ፎዚ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@ጩናቃራው
3 жыл бұрын
ዋው
@hayatshemsu3597
5 жыл бұрын
Tokecho ena asni betam taskalachu gen wend eska
@ٱميانتيفيحيا
5 жыл бұрын
Hayat Shemsu ሀዩ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@silo2971
5 жыл бұрын
ወይኔ ባለስቁ በጣም ያስቃል
@mariammahi3618
5 жыл бұрын
Sharuk tslotk semr 😄😄😄
@ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ
5 жыл бұрын
እኳን ደሕናመጣችሑ. ሚጡየ የኛዘመድ አልሥመውም😀😀😋👌👌😍❤
@seadatv8135
5 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይ በማድረግ አብረን እንደግ እላለሁ
@ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ
5 жыл бұрын
@@seadatv8135 እሽ ማማ
@helembabanem1690
5 жыл бұрын
ሚጢዬ የኔ ውብ አልሳማም አልሽ ?? ክክክክ
@ምሬሀለውበለኝስለድን-ዸ5ጰ
5 жыл бұрын
እንዴት አደርሽ አገሬ እስኪ በናተ ዘና እንበል የአገራችን ጉዳይ ጭንቀቱ እራስምታት ሆኖብናል
@rodasyemareyamlij4030
5 жыл бұрын
haha ጃማ ያስተስርያል ክክ ጃዋር ማለት ነው 😂😂😂😂
@seidmohammed2807
5 жыл бұрын
ከሪም ዋው ስወደው
@mahlatmola3613
5 жыл бұрын
ሻሩኬና የሚጥየፍቅረኛየተባለውፍልቅልቅመንፈሣዊፊልምየሠራችሁትበጣምምርጥነውእግዚአብሄርይጨምርላችሁ❤❤
@wanshetangda2267
5 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው
@neftegnanegntube9965
5 жыл бұрын
ማማ !!!! ዘመዳችን እኮ ነው ነይ ሳሚው ??? ዘመዳችን ?? አወ !!! ነይ ሳሚው? ? ሚጡ !!!! አልስመውም ፈቅር እንዲህ ያደርጋል
@retareta8675
5 жыл бұрын
ምን አጨረጨረክ ሻሩክ 😀😀😀
@mustobintmahmed2566
5 жыл бұрын
Welcome wedoche 💕💕💕💕😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤
@ٱميانتيفيحيا
5 жыл бұрын
musto bint mahmed ማማየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@samirainidamer3393
5 жыл бұрын
ዋይኔ እንዳሳረ ስቂ አላክም ውልይ 😁😁😁😁😁😁😁
@ٱميانتيفيحيا
5 жыл бұрын
Samira Inidamer ሰሚየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@ትግስትፍንታው4
5 жыл бұрын
ሻሩክ አቤት ቅናት ቅጥል አረገው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@ekramoooo4755
5 жыл бұрын
ወላሂ,ደስትላላችሁ
@ኢሉነኝሀላሌንአፍቃሪ
5 жыл бұрын
እረ ሻሩክ ቅናት አጨረጨረህ እኮ 😁😁
@ኢሉነኝሀላሌንአፍቃሪ
5 жыл бұрын
@@ٱميانتيفيحيا እሺ 😘
@ٱميانتيفيحيا
5 жыл бұрын
ኢልሀም ኡመር አመሰግናለሁ😘😘
@sofianguse2632
5 жыл бұрын
Sharuky yenpiyar alalem🤣🤣🤣🤣
@BB-mt2cl
5 жыл бұрын
ሻሩኬ ሚጡ ላፈቀረችው ቅናት ክክክ
@zxcvbnmlkjhgfdsa2931
5 жыл бұрын
ውይ ሚጡ ፈላስፊ አመጣችባቸው
@ብርቱካንየኮቻዋየአገሬልጅ
5 жыл бұрын
ዘመዳችሁነው ነይሳሚው እቢ አልስመውም ክክክክክክክ የምርደብሮኝነበር አሳቅሺኝ ውዳጀሚጣየ
@mrawetawet1060
5 жыл бұрын
ናፍቆት
@sarkeyimam7866
5 жыл бұрын
Kkkkkkk አልስመዉም ሻሩክ በቅናት ድፍት ሳትል እንከለዋን ተገላገልክ
@ٱميانتيفيحيا
5 жыл бұрын
Sarke yimam ማማየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@አባቴኑርልኝኡሚየኔ
5 жыл бұрын
ክክክክክክ የከሰርከው
@ٱميانتيفيحيا
5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ Hanan እሙ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@አባቴኑርልኝኡሚየኔ
5 жыл бұрын
@@ٱميانتيفيحيا አረኩሽ ማሻ አላህ ቤትሽ መጥቻለው
@ٱميانتيفيحيا
5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ Hanan እሺ ሙሲሊሟ እህቴ
@tube3041
5 жыл бұрын
Welcome 😍😍😍👍👍💚💛❤
@turkyaselasy4582
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ሻሩኬ
@ወሎአምባሰልማርእሸት
5 жыл бұрын
እስኪ ዘና ልበል በናተ
@ZahraZahra-mn6yd
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk sitamiru asotamarenawyi
@kokab5725
5 жыл бұрын
አይ እማማ ደሥ ስትሉኝ
@ፍስሃፅዮንየማርያምልጅፍስ
5 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛላችሁ እንዴት እንደም ወዳችሁ
@etupia1351
5 жыл бұрын
ዘመዳችን ነው ነይ ሳሚው አልስመውም ሀሀሀ
@godisgoodallthetimejesusis6006
5 жыл бұрын
ክክክክክክ ደና ነህ እንዴት ነህ ቂቂቂቂ
@የማራምልጅ-አ5ነ
5 жыл бұрын
ወይኔ በሣቅ
@hanicohani5658
5 жыл бұрын
በርዶኛል
@ermihabes3293
5 жыл бұрын
ልቀፍሽ
@mimibedane7449
5 жыл бұрын
Waw nice drama.
@fireworkzeyede9911
5 жыл бұрын
ኧረ በአላህ ሆዴ በሳቅ ቆሰለ በተለይ ባለሡቁ
24:43
የእማማ ቤት ክፍል 47 | ፈንዳታሙ አጭሩ ሰዉዬ | A Dwarf Guy hijacked YeEmama Bet | YeEmama Bet Ethiopian Comedy
ሰባት 7 Seven Tv
Рет қаралды 110 М.
48:43
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 77 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
13:28
ፍቅር በገጠር ስሜት በሙዚቃ ክፍል 2 || Fikr Be Geter part 2 || #GaraTube
GARA tube
Рет қаралды 333 М.
1:45:54
29 ልጆች አሉኝ !! ዘመንን ማወቅ ጥሩ ነው!! #amleset #amlesetmuche #DrRodasTadese #አንድሮሜዳ #andromeda
Amleset Muchie
Рет қаралды 117 М.
33:18
የእኛ ሰፈር አስቂኝ ቶክ ሾ😂 #funny #ዜና #news #ebs #seyfuonebs #funny #comedy #prank #ethiopia #film #music
Twldachin~ትውልዳችን
Рет қаралды 245
21:14
አብይ ጉድ አሰማ! በቃ!! - አስደናቂ ቪድዮ ወጣ!! Abiy ahmed - 2 February 2025
ታማኝ ሚድያ
Рет қаралды 1 М.
30:09
አስቂኝ የጋሜ ጊዜያት | Never Die | ኔቨር ዳይ | Season 1
ማሞ ቂሎ / Mamo the fool
Рет қаралды 16 М.
21:56
ከክልሌ ዉጣ | በድፍረት አሁን ያለዉን የሀገራችንን ችግር ፍንትዉ አድርጎ የሚያሳይ | Amharic Film Full Length 2020
ሰባት 7 Seven Tv
Рет қаралды 42 М.
4:45:54
ከአድማስ ባሻገር ሙሉ መጽሐፍ ትረካ ከበዓሉ ግርማ በየመጽሐፍት ዓለም Keademase bashagere full book audio yemesthafet alem
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 20 М.
26:27
ሻሩክ እና ሚጡ | ከንፈር ለከንፈር ተሳሳሙ | Zena Bey Ethiopia Entertainment | Ethiopian comedy films
ሰባት 7 Seven Tv
Рет қаралды 368 М.
24:03
የእማማ ቤት ክፍል 40|ፊፊ ከሻሩክ አረገዘች| ሙሉ ፊልም| Yeemama bet Ethiopian comedy films 2019
ሰባት 7 Seven Tv
Рет қаралды 150 М.
25:10
የእማማ ቤት ክፍል 48 | የፊትአዉራሪ እጮኛ ከገጠር መጣች | የምዕራፍ 2 መዝጊያ | YeEmama Bet Ethiopian Comedy
ሰባት 7 Seven Tv
Рет қаралды 152 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН