ካለሽበት ሙሉ ፊልም - Kaleshibet Full Ethiopian Movie 2022

  Рет қаралды 389,499

Addis Movies

Addis Movies

Күн бұрын

New Amharic Movie 2022 - ካለሽበት ሙሉ ፊልም - Kaleshebet Full Ethiopian Movie 2022 - Speed Low Ethiopian full Amharic Movie this week 2022.
#AddisMovies
#AmharicMovie
#Kaleshebet
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Addis Movies

Пікірлер: 348
@HayatQueen12
@HayatQueen12 2 жыл бұрын
ቲክቶክ ላይ አይቶ የመጣ? እንደኔ በ👍 👈 ጥሩና አስተማሪ ፊልም ነው❤️ እዮት ያላያችሁ👈🥰🥰እናመሰግናለን
@tttt4228
@tttt4228 2 жыл бұрын
እኔ አይ ነዉ የመጣዉ
@abebademie4350
@abebademie4350 2 жыл бұрын
Me
@ሀዲ-ጠ7ጰ
@ሀዲ-ጠ7ጰ 2 жыл бұрын
እኔ ገና መምጣቴነዉ
@yeselemonsistg
@yeselemonsistg 2 жыл бұрын
እኔም እዛ አይቼነው😂😍
@rabiaahmed6128
@rabiaahmed6128 Жыл бұрын
እኔ
@ፍላጎትጎንደሬዋ
@ፍላጎትጎንደሬዋ 2 жыл бұрын
ወድጀዋለሁ በጣም ተመችቶኛል ከምንም በላይ ምን እንዳስደሰተኝ ታውቃላችሁ ለድራማ ብለው መስቀላቸውን አለመፍታታቸው 🥰🥰🥰
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍👍🌻👍👍
@Agurashtube
@Agurashtube 2 жыл бұрын
እንደኔ ከቲክትክ መንደር የመጣ አለ
@azmiazmi1511
@azmiazmi1511 2 жыл бұрын
እኔ
@AzizaAziza-ky8lr
@AzizaAziza-ky8lr 2 жыл бұрын
እኔም
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@Nuriye-uq3im
@Nuriye-uq3im Жыл бұрын
ከእብዶቹ ሠፈርነዋ የመጠሽው
@AaSs-n8h
@AaSs-n8h 10 ай бұрын
የምር እኔ😂❤
@mulefaf8664
@mulefaf8664 2 жыл бұрын
ከስንት አመታት በኃላ በዚህ ፊልም አለቀስኩ በጣም አስተማር ድራማ ነው😭
@fiqeryoutube8273
@fiqeryoutube8273 Жыл бұрын
እኔስ😭😭😭😭😭😭
@Rumii29
@Rumii29 2 жыл бұрын
የምር በጣምምም ገራሚ ፊልም ነው አልቅሼ ነው ፊልሙን የጨረስኩት እውነት ነው አንዱ በሰራው ስህተት ሁሌ ባለፈ ነገር አእምሮዎችን አሳምነን እንኖራለን ሁለቱ ቤተሰቦችን በሀኪም ስህተት አጣ ያነገር አእምሮ ውስጥ ስለተቀረፀበት ልጁ ስትታመም በራሱ ስህተት አጣት ስለዚህ አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው
@Tsiontub
@Tsiontub 2 жыл бұрын
እስጢፍዬ በጣም አሪፍ ሥራ ነው በርታ ሁላችሁም አሪፍ ሥራ ነው 🥰🥰🥰
@melatmelat-fy5he
@melatmelat-fy5he 8 ай бұрын
ወንድሜ ናፍቀህኛል እኮ💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@فتحيهاثيوبيه
@فتحيهاثيوبيه 3 ай бұрын
አብሽሪ😢😢😢
@yetewahdolji4577
@yetewahdolji4577 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ በቃ በለቅሶ ሊያልክ ነው ይህ አመት ኑሮ ለቅሶ ፊልም ለቅሶ ድራማው ለቅሶ ለቅሶ 😥
@فتحيهاثيوبيه
@فتحيهاثيوبيه 3 ай бұрын
አይዞሽ😂😂😂😂
@edaede8497
@edaede8497 2 жыл бұрын
ዋው ያምራል በርቱ እስጢፍየ አይዞህ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 жыл бұрын
ዘንድሮ በስንቱ እናልቅስ ግን ህይወትእንዲህ ናት አስተማሪ ፊልም ነው አሳዛኝ💔💔💔 😭😭😭😭😭😭😭
@ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ
@ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ Жыл бұрын
ፊልም መሆኑን እያወቅኹ እንደዚህ የማነባው ነገር 😢😢😢የሚያስተምር ፊልም ነው
@ቤዛወለተሚካኤል
@ቤዛወለተሚካኤል 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ አልቅሼ የጨረስኩት ፊልም 😥😥😥💜
@ቅንዝንዟነኝነበልባል
@ቅንዝንዟነኝነበልባል 8 ай бұрын
ወይኔ አስለቀሰኝ ፊልሙ አሪፍ አስተማሪና አሳዛኝ ነው እናመሰግናለን
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ያስለቀሰኝ😢 ፊልም መጨረሻው ያሳዝናል ሞኬ ያለበት ፊልም ሁሉም ሸጋ ነው ሞኬ የፊልሙ ንጉስ አከብርካለው ሠላም ለሀገራችን 🇪🇹ድል ለሀገራቸው እየተዋደቁ ላሉ ጀግኖቻችን 🇪🇹ድል ለእናት ኢትዮጵያ በርቱ በዱአ🇪🇹
@selamfiker1554
@selamfiker1554 2 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭ሰሞኑንማ ማልቀስ እንደአማረኝ አልቀረም እያስነካውት ነው
@fafishewatube8608
@fafishewatube8608 2 жыл бұрын
አታልቅሺ እማ
@ከበደ-ደ1ጨ
@ከበደ-ደ1ጨ 2 жыл бұрын
😥😥😥😂
@ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ
@ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ 2 жыл бұрын
😭😭😭
@Mነኚስደተኛዋ
@Mነኚስደተኛዋ Жыл бұрын
😁😁😁😁
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 2 ай бұрын
😂😂😂😂ለፊልም
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም 9 ай бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም 😢😢
@bahria1927
@bahria1927 2 жыл бұрын
በጣም,ያምራል,በርቱ,የሀገሬ,ልጆች
@asyiahmuhamad8488
@asyiahmuhamad8488 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም አስተማሪ የሆነ ፊልም ነዉ
@yunus7860
@yunus7860 2 жыл бұрын
ከ እርኛየ ውጭ ምንም አይነት ድራማም ፊልምም አስጠላኝ መኩየ ላንተስል ነው ያየሁት
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
አደይ ሀሪፍ ድራማ አለ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 жыл бұрын
አድም ቀን አየይቸዉ አላቅም ሰዉ ሁሉ ሞተች ምናምን እያሉ ያለቅሳሉ እኔ ግን አድቀንኮ ተስቶኝ ገብቸ አይቸዉ አላቅም ግን ደስይላልደ ልየዉ
@adiseasmahey4755
@adiseasmahey4755 2 жыл бұрын
በጣም ነው ሚያስጠላ
@yunus7860
@yunus7860 2 жыл бұрын
@@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ እርኛየን ከሆነ ምርጥ የዘመናችን እሪክርዱን የስባበር ኢትዮጵያዊ ይዘት ጣዕም ያየው የምርጦች ምርጥ ነው
@samyrasamuty179
@samyrasamuty179 2 жыл бұрын
ልክ እንደኔ 😄😄
@ቃልኪዳንአበበ-ረ7ቐ
@ቃልኪዳንአበበ-ረ7ቐ 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም እና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው በዚሁ ቀጥሉ ዘቤ ትለያለህ ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን የውነት ደጋግሜ ነው ያየሁት ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
Meraj
@ተናግሬከማስከፋታዝቤማለፍ
@ተናግሬከማስከፋታዝቤማለፍ 2 жыл бұрын
ምርጦችዬ የሰፈሬ ልጆች 💚💛❤️ በርቱልኝ ጥሩ ናችሁ
@Samaritan1504
@Samaritan1504 2 жыл бұрын
Wow mediye በጣም ቆንጆ ፊልም ነው በጣም ነው የወደድኩት ተዋናዮቹም በጣም አሪፍ ናቸው በርቱልኝ i love you all#🤩🤩🤩🤩🤩
@user-bemin
@user-bemin 10 ай бұрын
እስጢፎ ዋው በርታ አሪፍ ፊልም ነው
@ቤዛ-አ6ኀ
@ቤዛ-አ6ኀ 2 жыл бұрын
ማነው አደኔ በፊልም የማለቅ ስ ❤️❤️❤️
@DjDj-s9w
@DjDj-s9w 4 ай бұрын
እኔ
@meklit5955
@meklit5955 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው 🥺
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም 2 жыл бұрын
ሁሉ ሰው በህክምና ስተት ይሞታ ብሎ እቤት ውስጥ አፍኖ ማስቀመጥ መጨረሻው እያምርም የአባትየው ጥሩ ያልሆነ አመለካከት ልጁን አጣ በገሀዱ አለም ያለውን ነው እየነገሩን ያሉት ጠንቀቅ እንበል
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 8 ай бұрын
ውይይይይ😢😢😢😢 ፈነዳሁ እኮ አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው፡፡❤
@አርሰናልይቅደም
@አርሰናልይቅደም Жыл бұрын
እዉነት ነው በሀገራችን ላይ በሐኪምና ምክንያት የሞቱት ከሚሊዮን በላዪች ናቸው
@matikiflom8833
@matikiflom8833 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ተመችቶኛል በጣም
@bettymende2248
@bettymende2248 2 жыл бұрын
ሴት ልጅ ተምራ ስራ ካልያዘች ... አባዬን አስታወስከኝ ሞኬ ወደ ትምሮ ለመግባት ቃል ገብቻለው ለራሴ💪 አስተማሪ ነው በርቱልን
@tttmimi6417
@tttmimi6417 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን
@madinamohaammedomar7866
@madinamohaammedomar7866 2 жыл бұрын
Wow estifanos arif new beritu ina hulachum beritu eshi
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 2 жыл бұрын
Wow betam Arif filem new weshet endehon eyaweku enkuwan enbayen mekotater akategn 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hiwotgirma8854
@hiwotgirma8854 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ግን መጨረሻ ላይ በጣም ያሳዝናል 🇪🇹👏👍🤗🇪🇹
@tsehayasefa7796
@tsehayasefa7796 2 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው ዘቤ በርቱ!!!
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 2 жыл бұрын
😭አስለቀሳቹኝ 💔እውነተኛ አፍቃሪም በፊልም ብቻ ሆነ ምናየው ይሁን እስኪ ..!
@adnagbrubaze1570
@adnagbrubaze1570 2 жыл бұрын
ዋው ፊልም ብሎ ዝም ነው በእንባ ጨረስኩት
@SaraSara-cw4ej
@SaraSara-cw4ej 2 жыл бұрын
አሁንስ በፊልም ማልቀስ ደከመኝ😭😭😭
@የሸዋልጅነኝ-ጸ3ቨ
@የሸዋልጅነኝ-ጸ3ቨ 2 жыл бұрын
እደዚህ ፊልም ያስለቀሰኝ የለም በለቅሶ አለቀ😭😭😭😭😭💔💔💔😭💔💔💔😭💔💔😭😭😭
@queenMaraki
@queenMaraki Жыл бұрын
እንደዚህ ፊልም ያስለቀሰኝ ፊልም የለም እውነት😭😭😭
@kidusyemariyamlej4310
@kidusyemariyamlej4310 2 жыл бұрын
ፊልም ደስ አይልም እንላለን እንጂ ሁሉም በእውነት የተመሰረተ ነው እኮ 😥😥😥
@kokokko8695
@kokokko8695 Жыл бұрын
😢😢😢ትክክል
@afrirtryeg2690
@afrirtryeg2690 Жыл бұрын
@@kokokko8695 ማሻአላህ
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 3 ай бұрын
በጣምደሰየሚልኝፊልም❤❤❤
@buzerayana1966
@buzerayana1966 2 жыл бұрын
በጣም ያማል
@emebetwubetu813
@emebetwubetu813 2 жыл бұрын
እፍፍፍ አሳዝ ፊልም ነው በርቱ ትምህርትአለው
@bezabogale6583
@bezabogale6583 2 жыл бұрын
የኔውድ ላምሪ አሪፍ ነው ግን ያስለቅሳል ሁላችሁንም አድናቂያቹ ነኝ እወዳችሁ አለው😥😥😥😥😥💔💔💔💔
@ሓጥያተይዊሒዙከምማይሉል
@ሓጥያተይዊሒዙከምማይሉል Жыл бұрын
ልዩ ነውውው ልዩ
@zigjfduzkgjguf9586
@zigjfduzkgjguf9586 2 жыл бұрын
የምር እባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እደፍቅር ከባድ ፈተና የለም😢😢😢አሥተማሪ ነው
@HAYAT-jy2cg
@HAYAT-jy2cg Жыл бұрын
በጣም❤❤❤❤
@seblegebre1505
@seblegebre1505 2 жыл бұрын
You make me cry .I cry after long time for movie #1
@betybelay7287
@betybelay7287 2 жыл бұрын
Betam Des yemil ena yemiyasazim new Arif new bertu
@LiyaSolomon-w5e
@LiyaSolomon-w5e 7 ай бұрын
በርቱ ደስ ይላል ጥሩ ነው ከማልቀሴ ብዛት ራስ ምታት ያዘኝ እኮ
@haregewinemessert2194
@haregewinemessert2194 2 жыл бұрын
እኔእኮ የሚገርመኝ ምንድን ነው የሚያስደስተን ለቅሶና መከራ ነው ሁልግዜ ምዝሪ ለቅሶ ይሄ እኮ የኛ የኢትዮጵያን የቅን ከቀን ህይወት ነው ምነው በፊልሙ እንኳን ምን አለበት የደስታ ወይም ተስፋ ያለው ነገርያ ብታሳዩን
@mahiyeedmisis7963
@mahiyeedmisis7963 2 жыл бұрын
አልቅሼ መትሁን እኮ ጌታን በጣም አሪፍ ነው ውዶች በርቱ 😥😥
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 жыл бұрын
😢ሆድ ያስብሳል ከእረኛየ ድራማ ወዲህ የማየው ነገር ሁሉ ያስለቅሰኛል
@kalba9641
@kalba9641 2 жыл бұрын
Ayezodhi
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 2 жыл бұрын
የናዙዎቹ በርቱልን በብዙ ስራዎችላይ እንደማያቹህ ተስፋ አደርጋለሁ😘
@zelalem2229
@zelalem2229 2 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ በርቱ ዘቤ
@fuadarbaaguguu
@fuadarbaaguguu 2 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም
@febifebi7544
@febifebi7544 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ኣልቅሼ የጨረሽኩት የኢትዮጵያ ፊልም 😭😭😭
@FekerMokonen
@FekerMokonen 2 ай бұрын
የመኮነን ላቀ አድናቂ የሆናችሁ❤❤❤❤❤❤
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 2 жыл бұрын
ማርያምን በጣም ነው ያስለቀሰኝ አሪፍ ፌል ም ነው ወንድሜ ትዝ አለኝ ኡፍ አይ ስደት
@mriashmarish7924
@mriashmarish7924 2 жыл бұрын
ዋው ዘቤ በርታ
@beti7658
@beti7658 2 жыл бұрын
እር በስማአም እንባየን እንዴት ልቋቋመው 😭😭😭ፊልም መሆኑን እያወኩ ግን አልቻልኩም 😭በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በርቱልን 💘👍
@usermedinatube
@usermedinatube Жыл бұрын
ምርጥ ነዉ
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 2 жыл бұрын
ዋውውውውው አርፍ ነው
@مسلسلهندية-و7غ
@مسلسلهندية-و7غ 2 жыл бұрын
እኔም መምህር አፍቄሬ ተሰቃይቸ ነው የግሌ ያደረኩት ትዝታ ወደኋላ መለሰኝ
@samiadamu5920
@samiadamu5920 2 жыл бұрын
የዛሬውን ደሞ በእንባ ብቻ የታጀበ ፊሊም...ኣርፍ መልእክት ኣለው😘🙏
@kaleabalamnewlk8205
@kaleabalamnewlk8205 2 жыл бұрын
Brooooo I’m so heartbroken with slowing song itself made me crazy 💔 😥😥😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fikirbelete6225
@fikirbelete6225 2 жыл бұрын
ፊልም ለተምልካች የሚቀርብ የአይን ምግብ ነውና ብናስተውል እና እሽተን ብንሰራ ተሰጥተን ብንተውን ተሰጥተን ዳሬክት ብናረግ ................ ብዙ ብቻሳይሆን እጅግ ብዙ ክፍተቶች እና ጉድለቶች አሉት!!!!
@boyamin1390
@boyamin1390 2 жыл бұрын
yenen channnel betayew tewedewalek amaregna film setetochen new yemyawetaw
@mili_Tube23
@mili_Tube23 7 ай бұрын
እፍፍፍ ያስለቀሰኝ ፊልም እሄ ነዉ😢😢
@netsnanemersha5320
@netsnanemersha5320 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በለቅሶ ነው የጨረስኩት
@እንኮይየጎጃሟቀበጥ
@እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 жыл бұрын
ይሄ ፊልም የሚባል እፍፍፍፍፍ እምባዬን አፍስሶ ጨረሰው 😭😭😭😭
@hasnahasna3202
@hasnahasna3202 2 жыл бұрын
አረ ይሄንን እያየው እረኛዬ ነው ትዝ ሚለኝ ስለዚ ጥዬ ወጥቻለው ይቅርታ ወይ ቸሬክስና እናና ጉድ ሰሩን
@tigistbelete6793
@tigistbelete6793 2 жыл бұрын
Wawwwwww wendeme
@hnuhabeshawit
@hnuhabeshawit 7 ай бұрын
Wow amazing 🥺🥺❤❤
@adisalemtube1
@adisalemtube1 2 ай бұрын
ፊልም መሆኑን እያወኩ አይኔ እስከሚጠፋ የማለቅሰው ነገር😭😭😭
@Tube-ot7jb
@Tube-ot7jb 2 жыл бұрын
በጣም ወድጄዋለው መዲ በርቺልን
@FuFg-fb4dc
@FuFg-fb4dc 7 ай бұрын
ዋዉቆንዶ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@jisakassa5406
@jisakassa5406 2 жыл бұрын
Wow
@Yezenuyelij
@Yezenuyelij 3 ай бұрын
estifo sew atisma sila mkenubih new bertaln wodmachn🎉❤❤❤hulachum atashkabxu aberetatuti enji endeza atibalut
@sosna8660
@sosna8660 2 жыл бұрын
Efffff 😭😭😭😭bexam nawu yaslekesegn astemari film nawu
@love-ep6tg
@love-ep6tg 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ
@FuFg-fb4dc
@FuFg-fb4dc 7 ай бұрын
ይይይይ😢😢😢😢😢
@rawadcell4236
@rawadcell4236 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ አልቅሼ የጨረስኩት ፊልም😭😭😭😭
@abayinesh.abraham9905
@abayinesh.abraham9905 8 ай бұрын
በጣም አዝናለሁ ነፍሳቸው ይማር💔💔💔💔😭😭😭
@MaKida-b2k
@MaKida-b2k 6 ай бұрын
የኔ ፍቅር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ጨርሶ ጠቃሚ 🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@fikirbelete6225
@fikirbelete6225 2 жыл бұрын
እሺ ውድ የኢትዮጵያ ፊልም ባለሙያዎች አንድ ሃሳብ ብቻውን ምርጥ አያስብለውም አንድ ክፍል ነው እንጂ ። በእንዲ እይነት ለብለብ ስራ ለአንድ ጊዜ የሚበላ ፍስት ምግብ እንጂ ታሽቶ ለድግስ ሚቀርብ ማዕድ አይዘጋጅም ። ፊልምም ለብዙ ተመልካች የሚቀርብ የአይን ምግብ ነው። ስለዚህ ሰውን ድግስ ጠርታችሁ ቶሎሚደርስ ኢንዶሚ እንደ ማታቀርቡ አሁንም ጥራት የሌለው ለብለብ ያለ ስራ አትስሩ። ለይታ ምታቀርቡት ነውና ልፉበት፣ትጉበት፣እሹት። በመጨረሻም ለብር ብላችሁ ውይ ብር ስላላችሁ ብቻ ፊልም አትስሩ ይህ ለሀገሪቷ ፊልም ዘርፍ እስተዋፆ የለውም ። ለሰጣቹት ነገር ተሰጡለት!!!!!
@BoniAme-b9k
@BoniAme-b9k 6 ай бұрын
Esxifo zefen teteh dirama meseraten qexelebet yeh new yemiyamerebeh berta😊😊😊😊
@ቅድስቴ
@ቅድስቴ 7 ай бұрын
Manew end ene filmun esk mechersha ayto yalkesew😢😢
@ራኤል.ቱዩብ
@ራኤል.ቱዩብ 7 ай бұрын
ምርጥ አራፋ ፊልም 😢😢❤❤
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 жыл бұрын
Tilobgn Gash Moken sewedew ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ayaniayani123
@ayaniayani123 2 жыл бұрын
Uffffff😭😭😭😭😭
@mekdesdek6474
@mekdesdek6474 2 жыл бұрын
Wow arife film nw
@wubittadesse5762
@wubittadesse5762 2 жыл бұрын
ያሳዝናል አንድ ስህተት የወደፊት ትልቅ ስህተቶች ይዞ ይመጣል እና ሁሉም ዶክተሮች አንድ አደሉም
@belxabeba7316
@belxabeba7316 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@umufayz9561
@umufayz9561 2 жыл бұрын
የተለያዩ የእጅ ስራ ዲዛይኖችን መማር ከፈለጉ ቻናሌን ይቀላቀሉ ❤❤🇪🇹✌✌
@እናትዩቱብEnatTube
@እናትዩቱብEnatTube 2 жыл бұрын
እስኪ እደረኛየ የገጠር ደስ የሚል ድራማ ወይም ፋልም ስሩልን
@hayshayaa7470
@hayshayaa7470 2 ай бұрын
እስጢፍን አይቶ የመጣ እደኔ😅😅😅
@ኢየሱስለዘላለምያድናል
@ኢየሱስለዘላለምያድናል Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ፍልም እንደሆነ እየወኩኝ በእዉነት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢😢
@mekdesbitew8727
@mekdesbitew8727 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 2 жыл бұрын
Uuuuffffffff 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Hareg  ሀረግ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024 #fullmovie #film
1:34:15
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 48 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 72 МЛН
ፍንዳታው - Ethiopian Movie Fendataw 2022 Full Length Ethiopian Film Findataw 2022 Fndataw
1:27:48
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 811 М.
ታምር - TAMERE New Ethiopian Movie 2024
1:22:10
Tezzz Tube ጥዝ ቲዩብ
Рет қаралды 31 М.
//በስንቱ/ /Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 737 М.
Băng cá nhân kuromi ‼️#japan #sanrio #kuromi #shots
0:20
CHOCO paper
Рет қаралды 8 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
0:33
Сёстры это вторая мама 😁только по строже
0:13
Рамина Алмас
Рет қаралды 1,6 МЛН
тгк - hahalivars
0:48
HAHALIVARS
Рет қаралды 2,4 МЛН