Kaleab Kinfe | Kal Kin ቃልአብ ክንፈ (እቴ አምሳል) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)

  Рет қаралды 2,131,207

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

Күн бұрын

Ethiopian Music : Kaleab Kinfe | Kal Kin ቃልአብ ክንፈ (እቴ አምሳል) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.co...
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- ...
Subscribe :- www.youtube.com...
#minewshewatube #KalKin #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021: Minew Shewa Entertainment.

Пікірлер: 760
@ashruka
@ashruka 3 жыл бұрын
I live in Italy I love Ethiopian music ብለህ ታዝጋለህ 😂 ቃልአብ ትችላለህ 👏👏👏
@hopeless772
@hopeless772 3 жыл бұрын
you just rust we
@fedi7811
@fedi7811 3 жыл бұрын
Ante azig
@abebalema4080
@abebalema4080 3 жыл бұрын
hahahaha ashuye am from Madagascar and I love Ashruka 🤪🤪
@selemonzelalem2883
@selemonzelalem2883 3 жыл бұрын
😂😍😂
@sabiashu3153
@sabiashu3153 3 жыл бұрын
Ena ltaly endmtnore man tanger alhu koye😂😂😂
@endetsigeredatube2261
@endetsigeredatube2261 3 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ👏👏
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 3 жыл бұрын
ልጁ እኮ ቡሽቲ ነው ክለብ ሽንት ቤት ውስጥ ከወንድ ጋር ሲሳሳም በኣይኔ በብረቱ እኮ ነው ያየሁት ምትቀርበው ከሆነ ምከረው እባክህን
@yididyagetachew8160
@yididyagetachew8160 3 жыл бұрын
@@Jesus_is_the_only_way_to_heave silematakew sew zim bilek mndin new miyasikebatrk
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 3 жыл бұрын
ባተ ወቶ ነው ዳዊቴ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 3 жыл бұрын
እናተ ኮሜቶች የሰው ያለ ማጥፍት ስራ የላችሁም እስቲ ደና ነገር አውሩ
@Aas-bf4gh
@Aas-bf4gh 3 жыл бұрын
ልክእዳተነውዳውትቆጇድምፃ💖😍🙏👍
@warkamedia
@warkamedia 3 жыл бұрын
ወይ ትዝታ እቴ እሜቴ የልጅነት ጨዋታችን እስኪ 90's የታላቹ ይሄ ጨዋታ የተጫወታቹ
@abm1344
@abm1344 3 жыл бұрын
እቴሜቴ የሎሚ ሽታ ያ ሰውዬ ምን አለሽ ማታ ምንም ምንም ምንም አላለኝ ትዳሩን ፈቶ ልውሰድሽ አለኝ እይይ ማስታወስ አቃተኝ ከዚህ በላይ
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
ድብን አድርጌ ነው የተጫወትኩት
@Kaleab_kinfe
@Kaleab_kinfe 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለሁላችሁም ተመልክታቹ የተሰማችሁን ከስር አስቀምጡልኝ አመሰግናለው::
@user-zf9iq3wp7x
@user-zf9iq3wp7x 3 жыл бұрын
በርታልን ቃለነት በጣም አርፍ ሰራ ነው ይማችህ የአራዳዬ ልጅ 🥰🥰👌
@Africatoday12
@Africatoday12 3 жыл бұрын
አንደኛ ነው በርቺ ብሮ ከቻልሽ Telegram ላይ የማወራሽ ነገር አለኝ
@etalemkassa7034
@etalemkassa7034 3 жыл бұрын
ትችላለህ ይመችህ በርታ
@liliansweet949
@liliansweet949 3 жыл бұрын
ቃልዬ ትለያለህ በርታ ብዙ መስራት ትችላለህ ባህሉን ያለቀቀ ምርጥ ስራ ነው እቴ አምሳል
@michelsaade2863
@michelsaade2863 3 жыл бұрын
Wow anidanya naw 👌🏼👌🏼👏👏
@funnytiktok2504
@funnytiktok2504 3 жыл бұрын
ዘፈን በሚችል ሰው ዘፈን ሲያምር በርታልኝ።
@igo1071
@igo1071 3 жыл бұрын
ይሄልጅ ጎበዝነው ግን የምንመክረው ወጣት እንደመሆኑ እራሱን መጠበቅ ለትምህርትና ለስራ መነሳት ና መበርታት ይገባዋል በርታ 🙏💚💛❤️🙏👌
@bettymoni2973
@bettymoni2973 3 жыл бұрын
ግጥም ዜማ 👏 ለስለስ እያለ ውስጥ እሚገባ ሆድ እሚያባባ ደሞ ወደ ልጅነት ትዝታ እሚወስድ እውይ እንዴት ደስ ይላል ትችላለህ
@johnnyf5484
@johnnyf5484 3 жыл бұрын
I'm from geteritua Ethiopia chinchilla wereda ucugi kebele I love mehal ketema music 😂😂😂
@solomonamanuel2128
@solomonamanuel2128 3 жыл бұрын
I am from china but i like Etiopia Music ብየ ብፎግር ማን ያውቀኛል 😂😂😂
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
ማንም ክክክ ዱዝ
@samrawit2485
@samrawit2485 3 жыл бұрын
ማንም እኔም ቻይና ውሰደኝ ብዬ እመልስልሃለው
@nanatimamo3452
@nanatimamo3452 3 жыл бұрын
Ere ant telyalh abate 🤣🤣🤣
@meleseethiopian1099
@meleseethiopian1099 3 жыл бұрын
Yeah chines man
@abolduka6254
@abolduka6254 3 жыл бұрын
I am from america I love ethiopian music ብለህ ታሽቃብጣለህ ሳታስበንኑ like አርጉ እዚህ መርካቶ ባለሱቅ ነኝ
@Zemenayaddisu
@Zemenayaddisu 3 жыл бұрын
😂😂😂
@lemlemg542
@lemlemg542 3 жыл бұрын
Kkkkkm
@sihua5972
@sihua5972 3 жыл бұрын
Mendenew meteshetew 🤣ende serah ayenet like enaregalen
@elsitube1430
@elsitube1430 3 жыл бұрын
😂
@bebyalex4235
@bebyalex4235 3 жыл бұрын
😂😂
@user-uv9qr6tr2n
@user-uv9qr6tr2n 2 жыл бұрын
በጣም መገርም ነገር የእዚህን ልጅ ሙዚቃ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው መሳማዋ ዋውዋው ነው👌👌👌
@tirsitsolomon9016
@tirsitsolomon9016 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏 የጊልዶ ልጆችን መስማት በሰለቸኝ ጊዜ ስለደረስክልኝ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው
@danitube8505
@danitube8505 3 жыл бұрын
የ ጊልዶ ልጅ ማለት አልገባኝም
@user-nx8zw8lk4r
@user-nx8zw8lk4r 3 жыл бұрын
ስትዘሊ ከርመሽ ወደይት ወደይት አይ ሰው
@SWAHILINATION
@SWAHILINATION 3 жыл бұрын
This is music 🔥
@baraddujimmajimma3060
@baraddujimmajimma3060 3 жыл бұрын
🥰🇪🇹🙏
@solomonassefa4583
@solomonassefa4583 3 жыл бұрын
Yes this is music
@tameratdesetawithdagi2044
@tameratdesetawithdagi2044 3 жыл бұрын
Sn🥰🥰
@lilmeow6962
@lilmeow6962 2 жыл бұрын
Hey i know you. U even do a reaction with a korean girl. I saw your every video
@bellixs
@bellixs 3 жыл бұрын
አቦ የሆነ ትዝታ.... በልጅነታችን የዘመርነው አይነት ስሜት.... ከፍ በል ወዳጄ። ትችላለህ።
@zerihunaleyae4720
@zerihunaleyae4720 2 жыл бұрын
ይህው ወር ሙሉ እየሰማውት ነው። "ያንቺ ቤት ብዙ ነው የኔ ግን ነጠላ" ...... ቃል ምርጥ performance 👍👍👍👍
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ጨዋነት የተሞላበት ስራ👏👏👏 ቅጡን ላሳጡት ለአሁኖቹ ዘፋኞች። ጥሩ አስተማሪ ነህ!! ቀጥል በዚህ። ወደ ልጅነታችን ወሰድከን "እረ አምሳለ እረምሳለ" ⭐⭐⭐⭐⭐👌
@eyobelhaile4296
@eyobelhaile4296 Жыл бұрын
YE KINFE LIJ SILEHONENEWA
@Mykeyshewa
@Mykeyshewa 3 жыл бұрын
ገራሚ ስራ ነው ወንድሜ መልካም እድል bravo ✊🏿🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏
@serkayilma2426
@serkayilma2426 3 жыл бұрын
እርግት ያለ ድምፅ ምርጥ ስራ የው ❤️❤️❤️❤️🥰👌👌👌
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 3 жыл бұрын
ይሄ ልጅ እሪከርድ እንደሚሰብር ተስፍ አለኝ እና በረታታው ታዳጊ ነው ጎበዝ ቀጥልበት 💚💛❤️🇲🇱🥰
@lejendtube5096
@lejendtube5096 3 жыл бұрын
ዘፈን ማንም እይ ሳይለኝ ሳይሰለቸኝ አየሁ በጣም ምርጥ ስራ 100/100 ይገባህል በርታ
@jerryrashggmu2931
@jerryrashggmu2931 3 жыл бұрын
I'm form Eritrea l love this song የሚል እኮ አይጠፋም 😒ቃልዬ በርታ ወንድማለም ♥️❤️ ደሞ like አምሮኛል እስክ 👍🤨
@samrawit2485
@samrawit2485 3 жыл бұрын
የጁንታ ኮሜት
@jerryrashggmu2931
@jerryrashggmu2931 3 жыл бұрын
@@samrawit2485 ነውዴ😒😒
@luliamichael9421
@luliamichael9421 3 жыл бұрын
I'm from eritrea
@sariyyassfalije4953
@sariyyassfalije4953 3 жыл бұрын
From UAE 🇵🇸🇵🇸 am in love with is song ✌🇪🇹 የማዳም ቅመም መሆኔን ያስፎግርብኝ ይሆን 😎🇪🇹😍😘
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
አንደኛ ነው የሚገርም ዘፈን👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️
@SimeraDiriba
@SimeraDiriba 19 күн бұрын
አዲስ አመት በመጣ ቁጥር የማልረሳዉ ዘፈን እንኳን አደረሳቹ ለ 2017🌻🌻🌻🌻🌻
@ishowmovieclips
@ishowmovieclips 3 жыл бұрын
ቆንጆ ሙዚቃ
@eteneshdemissie7552
@eteneshdemissie7552 Ай бұрын
ቃልዬ በጣም ነዉ የማደንቅህ ደሞ ዘፍኑም ደስ ይላል😊😊
@user-dq1op1ut8i
@user-dq1op1ut8i 3 жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ ብየሀለው ጥፍጥ ያለ ድምፅ👌
@addis1594
@addis1594 3 жыл бұрын
ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች ምርጥ ሙዚቃ ዋው 🤩
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
ሰሞኑን በአባይ ግድብ ፍቶ እና በዚህ ሙዚቃ ከርምናታ ይመችህ ምርጥዬ
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER 3 жыл бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 🙏
@hiwatkiros773
@hiwatkiros773 3 жыл бұрын
Amen
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 3 жыл бұрын
የአማርኛ Blues ያፈቀሩት ጋር ሲለያዩ የሚዜም!! የደረሰበት ይገባዋል!!
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 жыл бұрын
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ::ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!!!!
@ethiopiantube6125
@ethiopiantube6125 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ቦነሳቸው በቃ ወጣት ሚባል ጨፈለቃቸው ቬሮኒካ ምናምን ማንንም አይሰማም ብቃቱ ጨምሯል ዘፈኑም የድሮ ዘፋኞች ስልት እየያዘ ነው ሌላው ካሻሞ ሸሞና ጥፍጥ አለኝ ምናምን ዘፈን አይስማም በርታ አቦ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 3 жыл бұрын
ጥሎብኝ ይሔንን ልጅ ውድድድነው የማደርገው በጣም ነው ድምፅሕ የሚያምርአሪፍ ሥራ ነው
@ysquare372
@ysquare372 3 жыл бұрын
kal hule srahn ayewalehu ena yhem betam des ylal g.luck
@yeabtazreact
@yeabtazreact 3 жыл бұрын
ቃል ምርጥዬው | ወስኛለሁ | ስትል አላመንኩህም ነበር እቴ አምሳል ሰምተሻል? ቃል ወስኗል ምርጥ ስራ ነው በቃ ምችት ብሎኛል
@khelot
@khelot 3 жыл бұрын
good music to hear slow and soulful
@igo1071
@igo1071 3 жыл бұрын
ይሄልጅ ተስፋ አለው በርታ💚💛❤️🙏
@Kaltsega
@Kaltsega 3 жыл бұрын
ሁለት ድንቡሽቡ ስታምሩ 🥰🥰 ቃልዬ ትችላለክ ምርጥ ስራ ነው ❤️
@queenc4541
@queenc4541 3 жыл бұрын
ሙዚቃው በጣም ያምራል የልጅቱ እርጋታ ደስ ሲል በዛ ላይ ደግሞ እንደዘመኑ ሴት በሜክ አፕ ያልተጨማለቀች በተፈጥሮ ውበቷ የቀረበች ልጅ ናት ቃልየ በርታ ከዚህ የበለጠ ስራ ካንተ እንጠብቃለን
@lidiyamintesnot1981
@lidiyamintesnot1981 3 жыл бұрын
wow wow yabede nw yetemechw esti voice 100%
@europeanfootballhighlight8189
@europeanfootballhighlight8189 3 жыл бұрын
Wow only wow
@kiyaethio8112
@kiyaethio8112 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዘፈን ነዉ በርታ I'm from Canada🤣 I love Ethiopia song 💚💛❤😘😍
@mukeremdawed9170
@mukeremdawed9170 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰራ ነው ወደነዋል
@finetopethiopia4095
@finetopethiopia4095 3 жыл бұрын
I am from Gulele and I love Ethiopian music.
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ለምንድነው ምታሾፉት?
@eyobatube2108
@eyobatube2108 3 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን ነው ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን
@seadalove5488
@seadalove5488 3 жыл бұрын
im from Ethiopia 🙏🇪🇹🇪🇹i love Ethiopia music 👍👍❤️❤️❤️❤️አሪፍ ስራ ነው ቃልዬ
@omidmedia8893
@omidmedia8893 3 жыл бұрын
Big love for all Africans special my people Ethiopia I am from Afghanistan 🇦🇫❤ 🇪🇹
@nattybro5262
@nattybro5262 3 жыл бұрын
I am from adis abeba i love Ethiopia Music 😁🥰
@Habeshawit779
@Habeshawit779 3 жыл бұрын
I’m from outside the world I love Ethiopian music 🎶 😁
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 3 жыл бұрын
ኦኦኦኦ ከማርስ ላይ ነው ? እስቲ የእናተን ሙዚቃ ጋብዥን
@mirindaentertainment
@mirindaentertainment 3 жыл бұрын
ይመችሽ 🤣
@kira__habesha
@kira__habesha 3 жыл бұрын
😂😂
@just_j12
@just_j12 3 жыл бұрын
There is less oxygen get inside of the world pls🙄
@user-fs8pd8oi5c
@user-fs8pd8oi5c 3 жыл бұрын
@@just_j12 ክክክክ እኔ እምለው ኢትዮጵያ ሁና ነው አውት ሳይድ ያለችው ወይስ አውት ሳይድ የሚባል ሀገር አለ
@mfranklin1515
@mfranklin1515 3 жыл бұрын
One day, Kaleab Kinfe will be a legend
@EyuMusicEmpire
@EyuMusicEmpire 3 жыл бұрын
I live in France ብል ደስ ባለኝ.......🤔 this is called a Masterpiece .....what a naice kazimu......
@seadiiqueen4031
@seadiiqueen4031 3 жыл бұрын
ምናለ dislike የሚደረግ ሙዚቃ ብታቁ ከዚህ በላይ ምን ይስራላችሁ😏 ቃልዬ ወደነዋል በርታልን👏👏💖💖
@summitfriendsvlog7123
@summitfriendsvlog7123 3 жыл бұрын
I am from canada i love this music so much
@fatuushismacil9145
@fatuushismacil9145 3 жыл бұрын
I,m from somalia love me Ethoipia🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴❤❤♥️♥️♥️😊
@hiwotakalu232
@hiwotakalu232 3 жыл бұрын
አቦ ትችላለህ በርታ
@hanaishu3992
@hanaishu3992 3 жыл бұрын
Wow gerami sra nw tsiye erasu andegna nesh❤❤❤ kal u did it
@addinas_media
@addinas_media 3 жыл бұрын
wow Kaleab arif Music new berta
@SalamSalam-qy5tb
@SalamSalam-qy5tb 3 жыл бұрын
ዋው ድምጽ አንደኛ
@user-ef9gu9fy3w
@user-ef9gu9fy3w 3 жыл бұрын
ቃል አሪፍሰራ ነው በረታ
@makbelbirhan9531
@makbelbirhan9531 3 жыл бұрын
እቴ አምሳል አንደኛ 👌ቆንጆ ድምፅ👍
@tekestebelhu971
@tekestebelhu971 3 жыл бұрын
አረ አምሳለ አረ አምሳለ አረ ሆይ አረ ሆይ አለው በመከራ እንባዬን ሳዘራ ✍✍✍✍✍........
@procellhabib3422
@procellhabib3422 3 жыл бұрын
ለምንታዘሪያለሽ አገዳ እየበላሽ
@findataw7212
@findataw7212 3 жыл бұрын
1ኛ ነው ቃሉ
@redu1364
@redu1364 3 жыл бұрын
Kal kin 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@rasn1390
@rasn1390 3 жыл бұрын
ቃልየ በርታልን
@dave-216
@dave-216 3 жыл бұрын
So much respect kal berta
@antenehberhanu5850
@antenehberhanu5850 3 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ምርጥ ሙዚቃ ከምርጥ ቪዲዮ ጋር 👏👏👏👏👏 ገና ከዚህ በላይ ካንተ እጠብቃለሁ
@sanadsand7343
@sanadsand7343 2 жыл бұрын
Exabkalen yawem batsefa
@sanadsand7343
@sanadsand7343 2 жыл бұрын
Emseflke etiyopiyawei nage ba madame lje selk 👌
@dochodagi
@dochodagi 3 жыл бұрын
ምርጥ
@wondwossenfente8664
@wondwossenfente8664 3 жыл бұрын
ቃል ትችላለህ ደም የሀኒ ልጆ በመሆንህ የበለጠ ኮራውብህ ተባረክ
@lishantadalaadamu852
@lishantadalaadamu852 3 жыл бұрын
ታቀዋለህ
@leulunited4913
@leulunited4913 3 жыл бұрын
እቴ አምሳለ ተዘፈነ እቴ እሜቴ አና ዲንቢለዲንም .......ሳይንስ ሳይንስ መድሀኒቴ የኔ ነው ማንም እንዳይዘፍንብኝ
@rahelezana7249
@rahelezana7249 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@fhjjfhjk679
@fhjjfhjk679 2 жыл бұрын
ቃልዬ ስታምር ደስ የምል ሙዚቃ ከማምር ውበት ጋር ይመችክ አድናቂል ነኝ በርታልኝ ቆንጅዬ ልጅ
@fitsumkebededeti5112
@fitsumkebededeti5112 3 жыл бұрын
Arif nw kal
@HelaTube
@HelaTube 3 жыл бұрын
🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴 ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡
@helensami6877
@helensami6877 3 жыл бұрын
Wow
@Abdul-4b
@Abdul-4b 3 жыл бұрын
አሚን ላችም
@abenezerfekadu6869
@abenezerfekadu6869 3 жыл бұрын
ከሙዚቃ በላይ የሆነ ምርቃት
@abderhmannure914
@abderhmannure914 3 жыл бұрын
ቆንጆ ሙዚቃቃቃቃቃቃቃቃቃ ገራሜ ነዉ ደስ ይላልልል ህሌና ያድሳል
@mestawottadele9712
@mestawottadele9712 3 жыл бұрын
Wow i love tezeta
@almaza4965
@almaza4965 3 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ሙዚቃ እደግ
@manorfilms1987
@manorfilms1987 3 жыл бұрын
አንበሳ ቆንጆ ሰራ ሁሉም አንደኛ ነው 100%
@solomonesheta6492
@solomonesheta6492 3 жыл бұрын
Love kalabe
@maya7837
@maya7837 3 жыл бұрын
ወስኗልን ጠግቤ ሳልጨርስ!!! አረጋጋዉ እንጂ!!😂lol በጣም ምርጥ ስራ ነዉ thanks
@ailananbeahilu2026
@ailananbeahilu2026 3 жыл бұрын
best musik
@user-qx8uy6qd3g
@user-qx8uy6qd3g 3 жыл бұрын
አንደኛ
@itsmeeyuhabshaeyu9052
@itsmeeyuhabshaeyu9052 3 жыл бұрын
I am from Ethiopian l love Ethiopian music 😁🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia lezlelem tenor
@sinatariku5520
@sinatariku5520 3 жыл бұрын
That part ,era amsala eta hoy I love it
@mule6515
@mule6515 3 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን ነዉ
@dargaming9887
@dargaming9887 3 жыл бұрын
wow I love ETHIOPIAN music and i am from algeria wow
@nanatimamo3452
@nanatimamo3452 3 жыл бұрын
Ere ant techalel kal kin 💚💙
@user-rx1le3nm9e
@user-rx1le3nm9e 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በዚው ቀጥል ድምፅህ እራሱ አሪፍ ነው ደሞ አልበም እንድታወጣ እምነቴ ነው
@kidestmeles
@kidestmeles 3 жыл бұрын
Begugut setebikew neber arif music new ye lijinet giza asetawesage "እቴ አምሣል "
@netsanetamsalu3322
@netsanetamsalu3322 3 жыл бұрын
I’m from Guatemala, I don’t understand Amharic, ..... ምርጥ ግጥም ነው አቦ
@tsadkanfayera806
@tsadkanfayera806 3 жыл бұрын
I Like These Music
@paolopalomba553
@paolopalomba553 3 жыл бұрын
አረ አምሳለ አረ አምሳለ ..... ወይ ትዝታ
@Redorred
@Redorred 3 жыл бұрын
Ambessa!
@weynitulahun3452
@weynitulahun3452 3 жыл бұрын
Betam gobez bereta kaleye yate leyet yale new wedema 🥰✌️😍😍
@user-zf9iq3wp7x
@user-zf9iq3wp7x 3 жыл бұрын
ቃለነት በጣም ያምራል በዛ ላይ ድምፅ አንደኛ ነው በርታልን 🥰🥰🥰👌👌👌
@SadulaCinma
@SadulaCinma 3 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው
@dawitkabad2874
@dawitkabad2874 3 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን ነው ከምርጥ ክሊፕ ጋ
@Yosef0910
@Yosef0910 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው 👌
@rozimanyoutube5159
@rozimanyoutube5159 3 жыл бұрын
Andanga nak eko kal yana liyuuuuuuuu🥰🥰🥰🥰🥰
@Sinafart
@Sinafart 3 жыл бұрын
Wow amazing
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 11 МЛН
Bilillee | Andualem Gosa | New Oromo Music Video 2024
5:46
Andualem Gosa
Рет қаралды 9 МЛН