ከመቁረባችሁ በፊት ጨርሳችሁ አዳምጡት

  Рет қаралды 2,175

ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina

ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina

Күн бұрын

Пікірлер: 23
@MheretTsiduye
@MheretTsiduye 5 ай бұрын
❤ቃለ ሒወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ወሰኝ ነገር ነው እያስተማርከን ያለው ለዛውም እንደ መግቢያ ብለህ ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም ልብ ሰቶን የማናውቀውን እየጠየቅን እንድንማር ያበርታን
@RrRr-u3f
@RrRr-u3f 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asasasas3309
@asasasas3309 6 ай бұрын
ቃለ ህይዉት ያሰማልን ፀጋወን ያብዛልህ❤❤
@የኣባሰላማልጅነኝ
@የኣባሰላማልጅነኝ 6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@habhabshi8263
@habhabshi8263 5 ай бұрын
ወድሜ ቃል ሂወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በርታ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ታተጋ ትሁን
@burteguda8273
@burteguda8273 5 ай бұрын
ቃል ሕይወት ቃል በረከትን ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልህ ወንድምችን
@Gfd543-j8i
@Gfd543-j8i 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን
@lwamgebreab8221
@lwamgebreab8221 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selameshetu6583
@selameshetu6583 6 ай бұрын
እነመሰግነለን 🙏🙏🙏❤️😍
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤
@habhabshi8263
@habhabshi8263 6 ай бұрын
ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤
@habhabshi8263
@habhabshi8263 5 ай бұрын
ያላዳመጣችሁ አዳምጡ በጣም ደስ የሚል ትምህርትነዉ እንደያመልጣችሁ እህቶች ወድሞች❤❤
@habhabshi8263
@habhabshi8263 5 ай бұрын
አዳምጡ
@RrRr-u3f
@RrRr-u3f 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MesrakMamo
@MesrakMamo 5 ай бұрын
ዘመኑ ከፉ ነውና ቀና ብላቹሁ አትሄዱም የተባለው ቃል ለኛ ይመሰለኛል እኳን ደና መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ሰሚ ጆሮ አሰተዋይ ልብ ይሰጠን እኳን እኛ ወጣ ገባ እያልን የምንጸልይ ቀርቶ መለኩሴው ላይ ተቀምጦ ጠቋር ምን እየሰራ ነው ከሀን ላይሰ የማናየው ጎድ አለ እንዴ እረ ወንድሜ ሌላ ቦታ መሄድ አያሰፈልግም እኔ ትግል ከጀመርኩ ወይም ወደ ሰጋና ደሙ ከቀረብኩ ወደ 10 አመት ይሆነኛል ከዘር ያለው ጠቋር ተመሳሰሎ የሚሰራው ሰራ ብታይ አይ
@Ztewahedo
@Ztewahedo 5 ай бұрын
እንዴት ቅዱስ ቁርባንን የሚያክል ትልቅ ነገር አንድ ሰዉ መንፈስን እየቀጠቀጠ እየፆመ እየሰገደ እየፀለየ ንሰሀ ገብቶ ሲቆርብ ጠቋር ሊሆን ይችላል አልክ?? አትሳቱ እንዴ በዚህ ተጋድሎ ዉስጥ ያላችሁ ልጆች ሳታመነቱ ቁረቡ ትምህርቱም እዉቀቱም በዋላ ይመጣል የሚሰግድ ሰዉ ልቡም አይኑም የተከፈተ ነዉ እግዚአብሔር ከርሱ ጋር ነዉና።የልባችሁን መሻት እሱ ያዉቃል።
@Tegbarawi_kerestena
@Tegbarawi_kerestena 5 ай бұрын
ለመሆኑ ጨርሰው አዳምጠውታል ትምህርቱን🤔
@fkckcjfiv7447
@fkckcjfiv7447 5 ай бұрын
😂😂😂​@@Tegbarawi_kerestena
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 5 ай бұрын
እግዚያብሔር ሁላችንንም ለዚህ ያብቃን ለክቡር ስጋውና ወደሙ ቃለህይወትን ያሰማልን የጠቃርን መንፈስ ትእቢተኛነትን ደፉርነትን ልብን አሳባጭነትን ለመግለጥ ነው ጠቃርን ተሸክሞ ደብተራው ስጋው ወደሙን ፈትቶ ያቀብልስ የለ ፍርዱን ለመድህን አለም እንተውለት እንጂ
@Ztewahedo
@Ztewahedo 5 ай бұрын
@@ሰአሊለነቅድስት አዎ እግዚአብሔር በጣም ትግስተኛ እና ቸር የዋህ አምላክ ስለሆነ ነዉ ዝም የሚለዉ። እኛ ልጆቹ ያለ ልክ ስለሚወደን ነዉ። ለነሱም ልቦናዉን ይስጥ ለኛም ማስተዋሉን ያድለን።
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 5 ай бұрын
@@Ztewahedo አሜን አሜን አሜን
ቆርቤ በዝሙት ወደኩ፤ መፍትሔው ምንድን ነው
16:42
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Рет қаралды 1,3 М.
9ኛ ከLive የተወሰደ አስገራሚ ገጠመኝ
52:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 33 М.
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
ሱባኤ ምንድን ነው? በ10 ደቂቃ ስለ ሱባኤ እንማር
11:22
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Рет қаралды 1,4 М.
ፆም እና የፆም በረከቶች፤ ፆም መቼ እና የት እንዴት ተጀመረ?
59:46
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Рет қаралды 379
10ኛ ፦ ኮስሞቲክስና የዲያቢሎስ ዋና ሴራ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:12:31
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 34 М.
የዝሙት መንፈስ ያስቸግረኛል…የምዕመናን ጥያቄ
1:25:28
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Рет қаралды 373
ጥያቄና መልስ
1:09:05
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Рет қаралды 455
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН