ካንቺ ፍቅር ከያዘው የሚያረጋቸው 7 ነገሮች

  Рет қаралды 68,978

 FREZER FKADU

FREZER FKADU

Күн бұрын

Пікірлер: 209
@22imovie
@22imovie 7 ай бұрын
የኔ ውድ እህት የሚወድሽ ከሆነ ልደውልልሽ ይገባል ። በተጨማሪ ሰለ ራሱም ይናገራል። ከማይወድሽ ሰው ጋር ግዜሽ አታጥፍ ። ላንቺ ሌላ ሰው ታገኛለሽ። ነገ ሌላ ቀን ነው።
@ወይንዘሸዋየድንግልማርያም
@ወይንዘሸዋየድንግልማርያም 6 ай бұрын
መልካም ትምህርት ነው በተለይ የራሴ ይሆናል ብለን እምናወራውን ሰው በግልፅ ራሳችንን ማንነታችንን አሳውቀን መቅረብ ግድ ይለናል
@ይባቤቲዩብ
@ይባቤቲዩብ 7 ай бұрын
አስባችሁታል የቤተሠብ የሀገር ሥራ ናፍቆት በዚ ሁሉ ላይ ደሞ የርቀት ፍቅር እፍፍፍ ይደክማል በርቱልኝ እህቶቼ እግዚአብሔር መልካም ነው ነገ መልካም ይሆናል
@asauerutomiy2441
@asauerutomiy2441 5 ай бұрын
❤❤❤
@wdwd1326
@wdwd1326 7 ай бұрын
ትዳረ ከላይ ሢሠጥነው በሚዲያ ትዳረ የለም❤❤🤛
@BereketeTesfaye-t4x
@BereketeTesfaye-t4x 2 ай бұрын
@BereketeTesfaye-t4x
@BereketeTesfaye-t4x 2 ай бұрын
የርቅት ፍቅርስ
@أمكلثوم-ب9ت
@أمكلثوم-ب9ت Ай бұрын
የርቀት ፍቅር መጨረሻው መለያየት ነው 😢😢😢 የኔ ይሄ ነው የደረስብኝ ሶስት አመት ጠብቄ 💔​@@BereketeTesfaye-t4x
@FatimaAli-yv2hj
@FatimaAli-yv2hj 16 күн бұрын
ህመም ነዉ በዛላይ ሊሣካም ላይሳካም ይችላል.!​@@BereketeTesfaye-t4x
@husniyaezame-lx9cz
@husniyaezame-lx9cz 4 күн бұрын
የለም😮 የርቀት ትምርት ነው ምናቀው​@@BereketeTesfaye-t4x
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 7 ай бұрын
ተባረክልኝ ኑርልን ወንድማችን ለኛ ለስደተኞች❤❤❤❤
@Semina128
@Semina128 7 ай бұрын
አንተ ምትናገራቸው ምክሮች በጣም ይመቹኛል እናመሰግናለን የኔ ወንድም ግን አንድ ነገር ልጠይቅህ የርቀት ፍቅር ከሆነሳ እናም የምትጠቀመው background klastical des ylal ena yet lagegnew echlalew 😊🥰
@frezerfkadu1
@frezerfkadu1 7 ай бұрын
ስለ ርቀት ፍቅር ሰርቻለሁ..ባክግራውንድ ሙዚቃው የራሴ ነው እራሴ ነው የሰራውት
@AmaledDese
@AmaledDese Ай бұрын
ተባረክ.ወንድማችን....❤❤❤እጅም...እድሜና.ጤና.ጋር.ይስጥልን..እንዴት.ደስ.ይላል..ምክርህ...ጠጋውን.ያብዛልህ.ወንድሜ...❤❤❤
@HanaMareyam
@HanaMareyam 6 ай бұрын
የእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ የኔ ወንድም በርታልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኛም እኖድሀለን በርታልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@sameraahmad-yc2ck
@sameraahmad-yc2ck 7 ай бұрын
7ቱንም ያረጋል የኔ ከተዋወቅን4 አመት ሁኖናል በአካል የሆነ ጊዜ ተገናኝተን በሰልክ ከሚያረገው በላይ ለኔ ይጨነቃል እደዚሁም አንድ ቀን የኔ ጓደኛና እሱ ሁነን ካፌ ሻይ ቡና እያልን የሆነ እኔን የሚያቀኝ ሰው መጣ ሰላም እዳይለኝ ከሠውጋ ነኝ ፈገግ ብሎ ሲቀመጥ አይን ለአይን ተገጣጠሙ ያዘዘውን ማኪያቶ ሲያጠጣ ሂሳቡን አሰቀምጦ ለአሰተነጋጆ አነጥልጥሎ አወጣኝ ያቀፈኝ መሠሎ በቁጥጫ ብሰል ምድነው ያለሸ ነገር ከልጁ ጋ ብሎ መቸም አረሳውም😅😅😅 በቅርቡ እንጋባለን ለኔ ሲል ብዙ ነገር ሁኖል
@hayatweloyewa5692
@hayatweloyewa5692 6 ай бұрын
አህሰን😂😂😂😂
@kamaryadalmolokamaryadalmo4347
@kamaryadalmolokamaryadalmo4347 4 ай бұрын
ምዠልግ አረጋሽ ፍቅር እኮ ደስ የሚል ስቃይ ነው እኮ ውድ❤❤❤❤❤❤
@Zdነኝየህልሜደራሢ
@Zdነኝየህልሜደራሢ 2 ай бұрын
ይገባሻል😂😂
@GbBb-zm9px
@GbBb-zm9px 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ymeralcd4850
@ymeralcd4850 2 ай бұрын
ይሳካልሽ
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 7 ай бұрын
አምስግናለው ወንድሜ ያልካቸው ሁሉ ትክክል ናቸው እኔ ባለ ትዳር ሴት ነኝ ባሌ ለኔ እንዚን አድርጎ አያውቅም ግን አትፍረዱብኝና ሌላ የሚያፈቅረኝ ወንድ አለ እሱ እሄን ያልከውን ሁሉ ይለኛል ባሌ ግን እኔ ስለማፈቅረው ነው የተጋባንው ፈጣሪ ይርዳኝ እንጂ
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 3 ай бұрын
በቃ ወስነሽ ወደ ሚያፈቅርሽ ሂጂ እኛ ሴቶች ሁሌም የምንጎዳው በእንደዚህ አይነት ሰው ነው
@ftyuftyu8561
@ftyuftyu8561 7 ай бұрын
በነበር ቀረ ሁሉ እኛም እዲህ ነበር እየተባልን የኖረው ግን በነበር በቀ😥😏
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እንደ እኔ
@TimtuGebrehiwet
@TimtuGebrehiwet 7 ай бұрын
ወይ ፍቅር ግራ ገባኝ እኔ ቤት ሞቶዋል😢😢😢😢❤
@ሕልሚኣለኒክበፅሑዝደሊ
@ሕልሚኣለኒክበፅሑዝደሊ Ай бұрын
ፍቅር የሚባል ነገር የለም😢
@SalamSs-y6f
@SalamSs-y6f 2 ай бұрын
እኔምለው እሺ እኛ ስደት የመንገኝ ሴቶች እንዴት እናቃልን እንደዚን አይነት ወድ እስኪ ለሩቅ ፍቅር ምንትለናለ ወድማችን ተባረክ ኑረልን❤❤❤❤
@fozifozi9176
@fozifozi9176 7 ай бұрын
ልክ ነክ እኔ ያልካቸው ነገሮች ሁሉ አጋጥሞኛል ግን አይገርመኝ አይደንቀኝ እስካሁን ብቻዬ ነኝ ክክክክ በቃ ልቤ አልከፈት አለኝ ለወንድ 😕
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ በጣም ጠቃሚ ምነው
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 7 ай бұрын
እኳን ደነመጣህ በርታ🎉
@ydue5437
@ydue5437 7 ай бұрын
ለኛ ለመዳም ቅመም የሆነ ነገር በለን ባላችን ሃገር ሆኖ ተሰቃየን አሁን ደሞ የሆነ ፊልተር መቶል ባልሽ ከድሮ ሚስቱ ጋር ነው አልግ ስር ነው የድሮ ፍቅረኛው ጋር ነው ታቃለክ ፊርተር ደሞ አይዋሽም እኛ በመዳም ቤት እየተቃጠልን ባሎቻችን ማመን አልቻልንም ፍትህ ለመዳም ቅመም ወይ ከባሉአ አልሆነች ወይ ዝብላ ቆማ አልቀረች ዝብለን በሰው ሃገር እዳረርን 😢💔😃
@Mahi1630
@Mahi1630 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂🎉
@saadamuhammad1204
@saadamuhammad1204 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Shseberye
@Shseberye Ай бұрын
😢😢😢💔​@@Mahi1630
@HalimetMurad
@HalimetMurad 7 ай бұрын
ዋው❤❤❤❤❤ትክክል ነክ
@elenihailu9139
@elenihailu9139 7 ай бұрын
ሰባቱንም ነገር አንድ ወንድ ላይ ላናገኝ እንችላለን ከሰባቱ ሁለቱም ቢታይበት ፍቅር ይዞታል ለማለት በቂ ይመስለኛል ምክንያቱም እንደየ ባህሪያቸዊ ስለሚለያዮ ነዉ።
@Argobwa
@Argobwa 7 ай бұрын
አይ ፍቅር ነብሱን አይማረው 😢 ዳግመኛ ለፍቅር መፅዋት አልከፍልም ጤናይን ቤተሠቤን አሳጥቶኛል ዳግመኛ ለማግባት ሳስብ ይጨንቀኛል
@rahamayasin1459
@rahamayasin1459 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢💔💔
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 6 ай бұрын
አይዞን❤😂❤🎉
@LubabaLua
@LubabaLua 18 күн бұрын
😢😢😢😢
@ይሁንለበጎነዉ-በ7ቐ
@ይሁንለበጎነዉ-በ7ቐ Ай бұрын
7ቱንም ያረጋል❤ አድ ቀን ከገበያ ተቀምጨ እዛ ከተቀመጥቁበት መጣ ከዛ ይሱ እማያቀዉ ወንድሜጋ ቁጭ ብዬ😂 አስቶ ፍርጥ ሚረገኚ ነፍሱ😂 አቤት ቅናት በጣም ተበሳጨ ለምን እደዚህ ትሆናለህ ስለዉ ሰለምቀና ከሌላጋ ላይሽ አልፈልግም አለ😂😂
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 12 күн бұрын
ትክክለኛ ኣፍቃሪ ያኑርልን ፍቅር የህይወት ደስታ ስለሆነ 💖። ኣፍቅሮ የሚጨቃጨቅ ግን ወደዛ 😕
@YerosanBekela-c7f
@YerosanBekela-c7f 2 ай бұрын
Tefewasku! bless you more
@Merem-qt5um
@Merem-qt5um 3 ай бұрын
ትክክል የኔ ጨዋ ሁሉንም ያካትታል ❤❤አልሀምዱሊላህ በ2 አመታችን አሁን 2 ወሬ ሀላሌ ሆኖልኛል
@SebrinAfeta
@SebrinAfeta 15 күн бұрын
ማሻአላህ ታድለሽ
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 7 ай бұрын
በትክክልልል❤❤❤❤ወንድሜ
@AminatAminat-j1c
@AminatAminat-j1c 2 ай бұрын
ትክክል❤❤❤
@MakidaseZawga
@MakidaseZawga 7 ай бұрын
ዋዉ ደስ ይላል
@misganaUraga-zr4wo
@misganaUraga-zr4wo 6 күн бұрын
እናመሰግናለን ዎንድማችንን
@saraq9932
@saraq9932 6 ай бұрын
እያረዘምከው ነውጅ አሪፍ ነው❤❤
@mhmdal4655
@mhmdal4655 10 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንዲሜ
@batebatebate-z3t
@batebatebate-z3t 7 ай бұрын
የኔ ፍቅርኛ ከጠቀስካቸው ትንሽቹን ያካትታን
@batebatebate-z3t
@batebatebate-z3t 7 ай бұрын
የኔ ደግሞ ግራ ገባኚ አፈቅርሽ አለሁ ብሎኚ አያቅም ግን ለኔ በጣም ያስብልኛን በቃ ምን ልበልላችሁ ሰለወደፊቱ ነገር ያወራልኛን
@اال-ج6م6ق
@اال-ج6م6ق 2 ай бұрын
ትክክክልወንድሜእሁሉምነገርደርሶብኛል
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf 7 ай бұрын
አይይይ ውዶች ፍቅር የለም እኔ 4አመት ሙሉ በፍቅር ስናወራ ኖርን ባድ ግዜ ጥፍት አለ ይከው 2ወር ሆነው ስልኩን ድገት ከዘጋ እኔም ብዙ ስላላፈቀርኩት ተመስገን አልተጎዳሁም ለምን ቀይ አልሽኝ ለምን ስደውል አላነሳሽም ብሎ በትንሽ ስተቴ ትልኩን ነገሬን እርሳው😢😢😢😢😢
@Almaz-b4k
@Almaz-b4k 6 ай бұрын
በርታ ወንድሜ 🎉🎉🎉
@foziyamohammad7257
@foziyamohammad7257 6 ай бұрын
ወይ በጆራችን ትነግረን ከዚህ ሰምቶ ቢያደርግ ምን ጋራንቲ አለን ሆ ለምን ከሶስት ወር በፊት የተዋወኩት ልጅ አንድባንድ ያልካቸውን ዝንፍ ሳይል ያደርጋል ባካል ግን አንድ ቀን ብቻ ነው የተያየነው
@hayte2776
@hayte2776 7 ай бұрын
አደለም ባካል ወድ አግቸ በሥልክም ለምነው ሠላም የምትባባይው ይላል ይወደኛል ማለትነው😮😮
@fafefkir7287
@fafefkir7287 2 ай бұрын
ግማሹን ያሣካል ግማሹን ግን ዬለም ምላርግ😢😢😢😢😢
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 Ай бұрын
ኢጭ ሰልችቶኛል ልቤ ሰዉ ማመኑ ብቻ አላህ ለኛ ያለዉን ይወፊቀን አላህን የሚፈራ ያርብብ
@MahommedAbdelfeta
@MahommedAbdelfeta 7 ай бұрын
አንድ ወንድ ሚያፈቅራትን ሴት ሲያያት ሚደነግጥው በምን ምክንያት ነው?🙏🙏🙏እብክህን ከሆነ
@ethiopiaethiopia1641
@ethiopiaethiopia1641 4 ай бұрын
አፍቅሮታል ማሉትነው 😊❤
@asteralemuakele
@asteralemuakele Ай бұрын
እናመሰግናለን🙏❤️
@Amharawit42
@Amharawit42 7 ай бұрын
እባክህ እንዳታልፈኝ ወንድሜ ፍቅር ከጀመርን 5 ወር ሁኖናል እስካሁን ግን ምንም ነገር ስለራሱ አውርቶ አያውቅም አንዳንድ ጊዜ ለመገናኘት ቀጠሮውን ያስቀራል በዛ ላይ አይደውልልኝም ስንገናኝ ደሞ እስከምንለያይ ድረስ እጁ ከኔ ላይ አይወርድም ማለት ያቅፈኛል ይስመኛል በስስት አይኑ ያዬኛል ግን ስንለያይ አይደውልልኝም በ3 ቀን በ4 ቀን እንገናኛለን ግራ ገባኝ ምን እንደምወስን እኔ ደሞ እወደዋለሁ😢😢😢 ምን ለወስን እባክህ ምክርህን ለግሰኝ
@YemsirachYo
@YemsirachYo 7 ай бұрын
የማይደውሊልሽ ወንድ አያፈቅርሽም አለኮ ጨርሰሽ ስሚ ውዳ
@EkramAbdullah-u4u
@EkramAbdullah-u4u 7 ай бұрын
የኔ ዉድ ትንሽ ነገር ልገርሽ እራስሽን ቢዚ አድርጊ ማለትም ሲቀጥርሽ ነገ አይመቸኝም ሌላ ቀጠሮ አለብኝ በይዉ ከዛ ስላቺ እያሰበ ይዉላል አንቺን ማጣት እዲፈራ
@Amharawit42
@Amharawit42 7 ай бұрын
@@EkramAbdullah-u4u እሽ እሞክራለሁ😥
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 7 ай бұрын
እርርርርርርርርፍ ተይው እህቴ ደብረሺዋልኮ እየራቀ ነው ይጓዝ ጥርርርግ ይበል አትጨነቂ በፍቅር ስሜት የማይረባ ትዳር እዳይገጥመን አርቀን ማሰብ ይገባል እህት መልህቅን ሚድያንም የማትከታተይ ከሆነ ተከታተይ ወደ ፍቅር ከመግባታችን በፊት ስለትዳርበቂ ትምህርት ይሰጣል መልሕቅ ሚድያ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Amharawit42
@Amharawit42 7 ай бұрын
@@AhmedAli-nh3uh እሽ አመሰግናለሁ ወንድሜ
@Fetimaፋጡማ
@Fetimaፋጡማ 7 ай бұрын
ትክክል
@ሀበሻት
@ሀበሻት 9 күн бұрын
አሉ ደግሞ እልም ብለው ቆይተው ናፍቀሺኛል የሚሉ አይ😂
@GreenAo3
@GreenAo3 Ай бұрын
እን በፍት ይዳውል ነባር ግን አማት ከግመሽ ኡናን ለኒካ ብር ለክልኝ አላኝ ከዛ መዳወል ቀንስወል ሚንለዲርግ
@FatumAhmed-t6n
@FatumAhmed-t6n Ай бұрын
በትክክል 7 ላይ የተናገረከዉ በኔ ላይ ደረሶብኛል ወዶች ከኛ የባሱ ቅናታም ናቸዉ
@AdisalemBonja
@AdisalemBonja 2 ай бұрын
ወንድሜ እየሰማሁክ ነው ፖሮግራሀምን ወደድከሐት
@NanatiiQananis
@NanatiiQananis 7 ай бұрын
Ewnet hulum wend endante biyaseb mn alebet biye bezu temegnew gn adelem enji
@HewanHewan-zo2ni
@HewanHewan-zo2ni 2 ай бұрын
ስለ እርቀት ፍቅር አንድ ነገር በለን እስክ እባክህ ወንድሜ እንደት ማወቅ ይቻላል
@HabeshayeTadese
@HabeshayeTadese 20 күн бұрын
ሄዋንዬ የርቀት ፍቅር ሊሳካም ላይሳካም ይችላል ግን እግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነ ዞራቹ አንድ ምቹ ግን ብር ላይ ጥንቃቄ።በተለይ አረብ ሀገር ከሆንሽ እህቴዋ
@FatumaAbre
@FatumaAbre 6 ай бұрын
ትክክልነው እኔ በርቀትነው ያለሁትግን በጣም ይወደኛል የምለው ካርድ ሞልቶ. ይደውላል በዚህ እረዳሿለሁ ቆይልኚ
@HabeshayeTadese
@HabeshayeTadese 20 күн бұрын
አረብ ሀገር ከሆንሽ ብር እንዳትልኪለት የኔን ህመም እንዳትታመሚ በተረፈ ፍቅራቹን ፈጣሪ ይባርክ
@tsionkebebew2476
@tsionkebebew2476 7 ай бұрын
You right ✅️ ❤❤❤❤
@Wangelaa
@Wangelaa 7 ай бұрын
Of course bro
@Shseberye
@Shseberye Ай бұрын
ባሁኑግዜ ከማፍቀር ብቸኝነትይሻላል መቃጠልነዉ 😥😥😢💔💔
@SemiraahmedHassen
@SemiraahmedHassen 5 ай бұрын
ሰላም ወድማችን አንድጥያቄነበረኚ
@WerWer-y2g
@WerWer-y2g Ай бұрын
እነመስግነለን ውድሜ❤❤❤❤
@SartT-mk2gr
@SartT-mk2gr 7 ай бұрын
ዋው❤❤❤❤
@semira-z5u
@semira-z5u 19 күн бұрын
Eni gn fkregnaye yawezagbegnal mnm alamenku mnd new emidewlew be 8ken mnamn keza gn betam yaweragnal gn lemn ykoyal ehenyakl ken bayafekregn new a
@YerosanBekela-c7f
@YerosanBekela-c7f 2 ай бұрын
Bless you ❤❤
@WeyinituwendimuWeyin
@WeyinituwendimuWeyin 7 ай бұрын
Thanks ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@NaimahKiyaa
@NaimahKiyaa 5 ай бұрын
Betekekel yen janga ❤❤❤❤❤
@HabeshayeTadese
@HabeshayeTadese 20 күн бұрын
ወንድ ልጅ ሲያስመስልስ 😂
@fjgigjcjckvkvkox2600
@fjgigjcjckvkvkox2600 11 күн бұрын
እነመሰግነለን
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Ай бұрын
ፎቶ ላኪ ቪዲዮ ደውሎ እስቲ፡ተነሺ፡ቁሚ፡የሚልስ፡በአገኘው፡አጋጣሚ፡የሚደውልስ?
@EdenAyele-c3s
@EdenAyele-c3s Ай бұрын
ስንገናኝ ስልኬን ይበረብራል ያማልጠብቀው ሰአት ላይ መልክት ያስቀምጣል 11 አመታችን ነው አልወድሽም ነው እደውም እቤት አልዋልኩም ካልኩት ግን ስለ ውሎሄ ይጠይቀኛል
@weynshettadese2226
@weynshettadese2226 Ай бұрын
በትክክል
@hiwottadesse6298
@hiwottadesse6298 2 ай бұрын
ሰላም የኔ ወንድም ፍቅር የት ነው ያለው ?
@سعادهسعاده-غ2ه
@سعادهسعاده-غ2ه Ай бұрын
😂😂 ወይ ግራ መጋባት ጠብቂው
@abdunas4830
@abdunas4830 24 күн бұрын
እኔ እራሱ ልል ነበር
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 10 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው😂😂😂😂
@BetelihemTesfaye-df3um
@BetelihemTesfaye-df3um 7 ай бұрын
እኔ አሁን ባለኝ ፍቅር ግራገብቶኛል
@fkr8505
@fkr8505 2 ай бұрын
የኔ 7ቱንም ያደርጋል ልል ነበር ለካ የለኝም😥😫😫
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 2 ай бұрын
ሀሀሀሀሀአይዙሺ
@nunu.ገጠሬዋ
@nunu.ገጠሬዋ Ай бұрын
😂😂
@meklitabebe-e1h
@meklitabebe-e1h Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@DagmawitKidane
@DagmawitKidane Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@ሀያት-ኈ3ሠ
@ሀያት-ኈ3ሠ 7 ай бұрын
ትክክክክክክክክልውድሚቀጥልበት❤❤❤❤
@abyeshakboot
@abyeshakboot 7 ай бұрын
❤❤inamsegenalen 😊
@BelayneshDebesay
@BelayneshDebesay 6 ай бұрын
Yenie mekari na metsinagnaye nurilign frezerye
@ሀበሻት
@ሀበሻት 9 күн бұрын
የኔ የኔ የሚለው ነው ሽልችት ያለኝ😂
@ሰደተኛዋ-ዘ2ጰ
@ሰደተኛዋ-ዘ2ጰ Ай бұрын
የኔ የሚፈቅረኝ ልጅ የጋራ ጓደኛችን እድታቅ አይፈልገም ለምድነዉ 😢
@سعادهسعاده-غ2ه
@سعادهسعاده-غ2ه Ай бұрын
ንቂ
@HasbunAllah-s9b
@HasbunAllah-s9b 6 ай бұрын
እንኳንከቅርብመለስከኝአመሠግናለሁወንድሜ
@BaniyasHouse
@BaniyasHouse Ай бұрын
ባላገረ ተሆነሰ የፍቅር ማለት የማይችል
@SemEret-x6f
@SemEret-x6f 2 ай бұрын
ፍቅር በስንት ቀን ነው የሚይዝ
@Mesi-xd3lf
@Mesi-xd3lf 5 ай бұрын
እኔን ተደብቆ የሚያየኝ ስልኬ ብቻ ነው 😂😂😂
@እግዛብሔርእረኛዬነው
@እግዛብሔርእረኛዬነው 2 ай бұрын
እንደዚህ ኮሜንት ያሣቀኝ የለም😅😂😂😂
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 10 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-zehara
@user-zehara 7 ай бұрын
አረ እኔ ከመወዛገብ በላይ ላብድ ነዉ ዘቀን 1ይጠይቀኝ እና መቼ ነዉ ተጋብተን የምኖረዉ ብሎ በተስፋ ያኖረኛል ከዛ 8ቀን ይጠፋል ልቤ ፋራ ወላሂ
@ሀበሻት
@ሀበሻት 9 күн бұрын
የኔም ነው😂
@user-zehara
@user-zehara 9 күн бұрын
አይዞን መቻል ነዉ 😂😂😂
@GennetTesema
@GennetTesema Ай бұрын
አዩ 😭😊
@ZenashZ-c7m
@ZenashZ-c7m 6 күн бұрын
Yemachi wonedim
@FatumaAbre
@FatumaAbre 6 ай бұрын
ፍሌዘር እኔኣወደዋለሁ እሱም ይወደኛል ግን ሰለወደፍቱ አብረን ለመኖር ሳስብ እሱ አያስብም ምልስልኚ ቀረብኚ ስል ይርቃል
@HappytemaHappy
@HappytemaHappy 7 ай бұрын
ትገርማላችሁ ስንትና ስንት ሰው ቪዲዮን አይቶታል ግን ላይክ የለም አረ ሼም ነው ላይክ አድርጉና እናበረታታው ሆ
@EkramAbdullah-u4u
@EkramAbdullah-u4u 7 ай бұрын
ፍሬዘር እባክህ መልስልኝ በቴሌግራም
@frezerfkadu1
@frezerfkadu1 7 ай бұрын
አላወኩሽም የኔ አህት
@EkramAbdullah-u4u
@EkramAbdullah-u4u 7 ай бұрын
@@frezerfkadu1 ኢማን ነኝ የርሱል አደራ የቴሌግራም ስሜ ሪከርድ አድርጌልሀለዉ
@ሀናንሀሰን
@ሀናንሀሰን 2 ай бұрын
እኔነኝየምደወልለት❤🎉
@SaadaHayat-l5x
@SaadaHayat-l5x Ай бұрын
ewunt new wondim gen min waga alewu hulum alefi
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 7 ай бұрын
Enkuan beselam metahke memirchen wodemchen
@HaniA-o2i
@HaniA-o2i 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Nurilign Wendeme
@anshaDxb
@anshaDxb 24 күн бұрын
አይበዛሬ ሰአት ብር ሁኗል ፍቅሩ
@FatumaAbre
@FatumaAbre 6 ай бұрын
የኔፍቅረኙች ከጠቅሰሀቸው መካከል4ነገሮች ያከተቱናቸው
@ZamzamA-p5n
@ZamzamA-p5n Ай бұрын
ስትናቸው😂😂😂
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 7 ай бұрын
ወሬኛ ሁላ ለጥቅማቸው እስከሚሳካ ድረስማ ያብዳሉ
@ሀናንሀሰን
@ሀናንሀሰን 2 ай бұрын
እኔነኝየምደወልለት
@SasaSss-u5m
@SasaSss-u5m 7 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@sisayt5318
@sisayt5318 8 күн бұрын
❤❤❤😂😂😂😂
@አፁየናቴልጂ
@አፁየናቴልጂ 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@HjgUyg-hp9ob
@HjgUyg-hp9ob 7 ай бұрын
abo yimechik🤣🤣🤣👍👍👍👌👌👌👏👏
@tsionkebebew2476
@tsionkebebew2476 7 ай бұрын
U right ✅️
@YcalalYouTube
@YcalalYouTube 7 ай бұрын
Feraz እኔ ግን ውዝግብ ላይ ነኝ😢
@frezerfkadu1
@frezerfkadu1 7 ай бұрын
ምነው?
@MoMo-js6dx
@MoMo-js6dx 19 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 116 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 123 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
ችላ እንዳይልሽ አስተካክዪ
21:21
FREZER FKADU
Рет қаралды 6 М.
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 116 МЛН