ከናንተ ወደናንተ ቆንጆ የጾም ምግብ አሰራር

  Рет қаралды 27,273

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 63
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ስለምሰጡኝ ፍቅር አመሰግናለው አሁንም በላይክ ድጋፋችሁ እንዳይለየኝ
@gsjselambesufikadjsh2512
@gsjselambesufikadjsh2512 2 жыл бұрын
ሜላት እኔ ሊባኖን ነኝ የሚገርምሽ በቅርቡ ነው ዩቱብ ሙያ ሳይ አየሁሽ በጣም ደስ እና እንዲገባ አርገሽ ነው የምታስተምሪው አገሬ ስገባ ለእህቴ እንዴት ሰርቼ እንደማሳያት ካንቺ የተማርኩትን ሙያ ጉጉት ብያለሁ ደስ ስትዪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
@@gsjselambesufikadjsh2512 አመሰግናለው የኔ ውድ አምላክ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ይሞከራል እናመሰግናለን በርቺ የምትሰሪው ምግብ ሁሉ ጤነኝ እና ጣፋጭ ነው።
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
💪💪💪 አለኝ ይሞከራል 👍👍👍👍 እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ ሲታይም በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👏💕
@helenzegeye7113
@helenzegeye7113 2 жыл бұрын
Gobez nesh berchi
@hirutcolongo6107
@hirutcolongo6107 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምክርሽም አይለየን
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ያንቺ ምግብ አቀራረቡ አሰራሩ ልዩ ነው
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 2 жыл бұрын
ijshi yibareki 💯💯
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ትዙ
@semaymuluchannel8126
@semaymuluchannel8126 2 жыл бұрын
ሲያምር! በጣም ጎበዝ የኔ እህት . እንዴውም አሁኑኑ እሰራዋለሁ::
@daltonfad
@daltonfad 2 жыл бұрын
wow i love it yumyummy so very good to eat and good for the body
@netsanetmamo4564
@netsanetmamo4564 2 жыл бұрын
wow melu ejish yebarek enem eserawalew.
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሁሌ ነው የምሰራው ሳላሪ ብትጨምሪቡት በጣም ቆንጆ ነው ። ጎበዝ በርቺ ❤️🙏❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ዛዮንዬ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ቅመም ዋው ያሚሚሚ ነው እጅሽ ይባረክ እዴት ያስጎመጃል ሜሉዬ
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል🌟❤
@fatumamohamed6559
@fatumamohamed6559 2 жыл бұрын
Betam konjo temhert now beteley demo netsehenash 👍👍💯💯💯👌👌👌👌👌👌
@tg5355
@tg5355 2 жыл бұрын
Mellu enkuan Dehna metash!!!!
@etsegenetlegesse7570
@etsegenetlegesse7570 2 жыл бұрын
Weyeee Meli tekele gomen betam endibesele atmekeri Ene betam new yemetelaw sibesele
@ዘቢባ-ሠ3ፀ
@ዘቢባ-ሠ3ፀ 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው 👌
@dimvidpro
@dimvidpro 2 жыл бұрын
ቆንጂዬ ጎበዝ ኢትዮጲያዊት በርቺ።
@fikerlove87
@fikerlove87 2 жыл бұрын
Yena balmuya ejeshe yebarek enqan aderceshe enat
@ejigayehuashine3843
@ejigayehuashine3843 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሜልዬ።
@ttmar6404
@ttmar6404 2 жыл бұрын
ሜሊዬ መልካም ሴት እንዴት ነሽ? መቼም ማትሰለቺ ካንቺ ብዙ ተምሪያለሁ!! ከቻልሽ ስለ Lady Finger አትክልት አሰራሩን ብታሳይን ኢትዬጵያ ብዙ ቦታ አይገኝም ግን ሳገኘው ገዝቼ አይቼ ሰርቻለሁ ግን በኢትዮጵያዊ አሰራር ካንቺ ጠብቃለሁ ቀንሼ ስላስቀመጥኩኝ ባንቺ አሰራር ሰራዋለሁ
@muridashemsu3346
@muridashemsu3346 2 жыл бұрын
ይመችሽ፡ሜሉ
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 жыл бұрын
As usual great way cooking healthy meal thank you
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 2 жыл бұрын
ጎሽ ለነገ ምሳ አዲስ ነገር ተገኘልኝ እጅሽ ይባረክ አቦ
@kidistgetachew4561
@kidistgetachew4561 2 жыл бұрын
ሜልዬ በርቺልን
@ettalk123
@ettalk123 2 жыл бұрын
Wow my favorite 😋 melly እጅሽ ይባረክ❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@Janhoy723
@Janhoy723 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ: ከቻልሽ እንጀራሽን እግዴት እንደምትጋግሪው አሳይን: ከምስጋና ጋር 🙏🏽
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሳይቻለው ሁለት ግዜ ግዜ ሲኖር እየው ቀለል ያለ ነው
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 2 жыл бұрын
Wawoo my favorite 😍 💓 I love this! Blessings
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እልዬ አሜን
@hanateferi3040
@hanateferi3040 2 жыл бұрын
👍👍👍
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 2 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌
@daltonfad
@daltonfad 2 жыл бұрын
the food you make is so very good I lost a total of 5 pounds eating the food you make thank you so much for starting this channel.
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሚሉዬ በርችልን
@طيبهالعتيبي-و8ر
@طيبهالعتيبي-و8ر 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ስወድሽ እኮ 💟💟
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ክበሪልኝ
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 2 жыл бұрын
አመስግናለው🙏🙏😘
@laelalsofficial2095
@laelalsofficial2095 2 жыл бұрын
Yummy moms
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 2 жыл бұрын
ሜሉ ማር እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ከልቤ ነው አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው ረመዳንን ፆመው ከሚጠቀሙበት አለህ ያድርገን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ
@dimvidpro
@dimvidpro 2 жыл бұрын
እንደዝንብ የሰው ፔጅላይ ገብተህ /ገብተሽ ቆሻሻ አትጣል።
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun
@mahima768
@mahima768 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ዛሬ አዲስ ነገር ተማርኩ በነገራችን ላይ ቀይስሩ እና ድንቹ ተቀብሎ ቃሪያ ሽንኩት ተደርጎበት ሰላጠዉ በጣም አሪፍ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ማሂዬ እውነት ነው ይጣፍጣል ሰላጣውም አሳይቼ አውቃለው
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
ሜሊ ሰላም! ሰላም!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሰላም ቡዜ
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 2 жыл бұрын
👏👏🥰🥰👍👍👌👌
@sofiibrahim9466
@sofiibrahim9466 2 жыл бұрын
😋😋😋👌👌
@eldana2945
@eldana2945 2 жыл бұрын
Selam endet nash newest mesmer lagesh ecelalwe
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አለው ኤልዱዬ ዩ ቲዩብ ላይ about የሚለውን ስትነኪ ኢንስታግራምም ፌስ ቡክም አለልሽ
@guucitube5942
@guucitube5942 2 жыл бұрын
MY TOP 10 Jam jam jam New በቃ 😘
@jenipherlopez1322
@jenipherlopez1322 2 жыл бұрын
chúc kênh thầy càng phát triển hơn nha
@BM-tq1sy
@BM-tq1sy 2 жыл бұрын
kzbin.info/door/Xz7g5b44bygJUCcPKvegIQ Comment, like, share bemarege degafachun setwachewe.
@marykam
@marykam 2 жыл бұрын
MELLY PLEASE SHOW ME FAST WAY ,(WITHIN 24 HOURS)TO MAKE ENJERA WITH ALL PURPOSE FLOUR,i WILL HAVE GUEST VERY SOON.THANK YOU STAY BLESSED
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሜሪዬ የኔ ውድ በፉርኖ ዱቄት እንጀራ ጋግሬ አላውቅም
@bisratsu4859
@bisratsu4859 2 жыл бұрын
ሜሉ ጎረቤትሽ መሆን ነበረብኝ 😊😊
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሁንም አረፈደም ብስሬ ነይ
@bisratsu4859
@bisratsu4859 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv 😍😍😍
ሰይፈ ሥላሴ እሑድ - Seife Silassie Ehud
16:53
masresham
Рет қаралды 348 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
ለቤተሰብ የሚሆን ምርጥ ምሳ አሰራር
12:46
Melly spice tv
Рет қаралды 4,8 М.
ልዩ የድንች አልጫ ወጥ አሰራር
9:14
Melly spice tv
Рет қаралды 32 М.
የቅዱስ መርቆርዮስ መዝሙሮች  Ye kidus Merkorios Mezmur
30:38
ነገረ ቅዱሳን _ Negere Kidusan
Рет қаралды 3,6 М.
አፋኝ ምግብ አሰራር Ethiopian food @zedkitchen
6:12
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 21 М.
ወገብ ለመጠገን ቆንጆ ቁርስ
13:47
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 70 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН