የዳናይት ጉዞ ከቦዴ ጎሳ እስከ አርባምንጭ |

  Рет қаралды 28,429

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

ዳናይት ከውፍረት ልክ እንደ ትልቅ ክብር የሚታይበት የቦዴ ጎሳ እስከ አስፈሪ አዞዎች የሚገኙበት የጫሞ ሀይቅ ድረስ ሄዳ ያረገችውን ቆይታ ይህን ይመስላል፡፡ ተከታተሉት፡፡
#Time ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 1፡00ሰዓት ላይ በቃና
In this episode Danayit shares her experience she had with the Bode clan where obesity is seen as a great honor to Chamo Lake where there are some of the scariest alligators.
#Time every Saturday @7:00PM only on Kana TV.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Time #Entertainment #Danayit #Omo #Travel #Culture #Adventure #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 39
@samsonderesse7808
@samsonderesse7808 2 жыл бұрын
ዳኑ በ አውነት ለጥረትና ጥንካሬሽ አንካን ለሴት ልወንዶችም ትልቅ አርአያ ነውና አክብሮቴ ይድረሰሽ በርቺ አምላክ ይርዳሽ ይጠብቅሽ
@hirutabe
@hirutabe 2 жыл бұрын
#ደስታ ምርጫ ነው መደሰት የሚፈልግ የደስታ ምንጩን ከራሱ ያድርግ በገንዘብ እና በቁስ መደሰት አይቻልም ገንዘቡ ሲያልቅ ደስታችንም አብሮ ያልቃልና በሌላ ሰው ሙሉ ደስታ ማግኘት አይቻልም ሰው ባህሪው ይቀያየራልና ቸርነትን እናድርግ በራሳችን ቅንነት ታማኝነትና አገልጋይነት እንደሰት የማያልቅ ደስታ ያለው በበጎነትና እግዚአብሔርን በመፍራት ውስጥ ነው... መልካም ቀን
@Cancele123
@Cancele123 Жыл бұрын
Azuzi berta wondime !!!!, we are proud of you , it is so amazing
@dkbdtyt17776
@dkbdtyt17776 2 жыл бұрын
It is an interesting, the best, television program. I like to watch this program every week, Daniyit is the best program producer. Keep it up!
@Gladi-i69
@Gladi-i69 Жыл бұрын
Scautu በጣም አበሳጨኝ ቢያንስ ለነዛህ ምስኪን አዝጋሪዎች አያዝንላቸውም 😢
@SulaimanSulaiman-fo6gg
@SulaimanSulaiman-fo6gg 2 жыл бұрын
I love you you are brave girl good job
@meruaj8646
@meruaj8646 2 жыл бұрын
It's so sad killing those Animals 😭😭😭🇪🇹
@dagmawidefar9667
@dagmawidefar9667 2 жыл бұрын
መሬቱ ሲያዝን ስንት ነገር ይመረትበት ነበር ህዝቡን አንቅቶ ወደ ግብርና እንዲገባ ቢደረግ ለአለም እንተርፋለን
@shinbirayimer5694
@shinbirayimer5694 Жыл бұрын
ጤፍ ዝሪበታ የቀረሽ እሱ ነው
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 2 жыл бұрын
እጭ ደም እንደት ይጠጣል ዘጋኝ
@Halemu_mo
@Halemu_mo 2 жыл бұрын
Azizu the man!!
@meruaj8646
@meruaj8646 2 жыл бұрын
This program is interesting you guys are showing us the beauty of our mother land Ethiopia 🇪🇹 the national resource how rich is Ethiopia 🇪🇹. Great work keep the good job up 🙏
@TsehayTsehay-wc3qr
@TsehayTsehay-wc3qr 10 ай бұрын
ወይኔ ደም ሲሉኝ እደት እደጠገነነኝ😥😥😥😥
@TsehayTsehay-wc3qr
@TsehayTsehay-wc3qr 10 ай бұрын
ደግሞ ተወዳዳሪዎች እራቁታቸዉን ናቸዉ🙄🙄🤔🤔
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
Ufff lamituwa sitasazin min ayinet bahal new Ehe goji new mikret alebet😢😡
@worknehtizazu7506
@worknehtizazu7506 Жыл бұрын
Danisho anch btiwodaderi tashnifalesh
@makkyksa1764
@makkyksa1764 2 жыл бұрын
ሚን እንደሰብኩ ልገራቹ ደናይትን ለማብዳት አስብካት እፍፍፍፍፍ ቢባደት ደስ ይለኝ ነበር ቢዱኝ ቢዱኝ ይላል ያሳ ጋለ
@truthteller9493
@truthteller9493 2 жыл бұрын
What's wrong with you 😕 Sint Balege naw yalew
@mekdimekdi1633
@mekdimekdi1633 2 жыл бұрын
ጅግና ነሽ ዳናዊት በርቺ ግን ደም እንዴት ይጠጣሉ 😆🤔
@truthteller9493
@truthteller9493 2 жыл бұрын
Bahil das yilal gin, Dem[Blood] Metetat MEQERET YALEBET NAGER NAW!! Metifo Bahilin metew yigebal
@Gladi-i69
@Gladi-i69 Жыл бұрын
ዳኑ መቼም አርባምንጭን እንዳትተያት
@yenujima5616
@yenujima5616 2 жыл бұрын
መድሀኒአለም አባቴ ድረስ
@ااال-ك4ش
@ااال-ك4ش Жыл бұрын
ያስጠላል
@sarawubshet924
@sarawubshet924 2 жыл бұрын
gobzea brchu😍😍😍😍😍😍
@asasasss860
@asasasss860 2 жыл бұрын
ውይ አንቺ ልጅ እራቁትሽ ፈጣሪን ትንሽ አትፈሪም 😣 እነሱ ደግሞ ደም ይጣሉ በስላሴ ስም እርኩስ መንፈስ ተጠናውቷቸዋል 😰😰
@dagmawidefar9667
@dagmawidefar9667 2 жыл бұрын
እነሱ እኮ እራቁታቸውን ናቸው
@medinamegesha263
@medinamegesha263 2 жыл бұрын
ዉይይ 😥አረ ላሚቱ
@meruaj8646
@meruaj8646 2 жыл бұрын
Sucking the cows blood like that is so brutal 😫 OMG I wish they should stop this kind of culture so sad 😞
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 2 жыл бұрын
ወየዉ 😣😣😣😣😣😣🤐🤐🤐🤐🤐😫😫😫😫😫😫😫
@mthh752
@mthh752 Жыл бұрын
አቺ ግን የቫራኤክስ ተጣቅነሽ አደሌ😏😔
@መሠረትምርቱ
@መሠረትምርቱ 2 жыл бұрын
🇪🇹😘😘😍😍😘😘🇪🇹❤❤❤
@addisalemayehu7546
@addisalemayehu7546 2 жыл бұрын
Who the hell is this camera man? This this national television goddammit not a freaking you tube vlog or tiktok shit why you keep filming her under waist man okay you already film her without realizing it but you could of edit that part. This is BS
@Eነኝየማናፋቂስደተኛዋ
@Eነኝየማናፋቂስደተኛዋ 2 жыл бұрын
አኡዚበላ
@gizishzorthodoxtewahedo1838
@gizishzorthodoxtewahedo1838 2 жыл бұрын
ኤጭ
@medinamegesha263
@medinamegesha263 2 жыл бұрын
እራቁቱን 🤣🤣
@አዝዝ
@አዝዝ 2 жыл бұрын
What 😂😂😂😂🤣😂🤣😂😂
@አዝዝ
@አዝዝ 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂
@Hayouሀዩሐበሻ
@Hayouሀዩሐበሻ 2 жыл бұрын
እኔ ብጀውዝ 1 🤣 ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ውዶች $
@mthh752
@mthh752 Жыл бұрын
ትበለጋጨሌሽ እደ😤😤😠
ለማመን የሚከብድ ኑሮ የሚኖርበት ሀገር ገባሁ
31:45
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 195 М.
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 42 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
EVA mash
Рет қаралды 3,9 МЛН
//በስንቱ/ /Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 737 М.
ሚስጥሩ ወጣ በቃ እንለያይ አለችኝ
12:21
የኛ Family Tube
Рет қаралды 1,3 М.
ዳናይት በምድረ ቀደምት አፋር |#time
20:00
Kana Television
Рет қаралды 10 М.
Hareg  ሀረግ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024 #fullmovie #film
1:34:15
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 42 МЛН