No video

የውበት ጅረት እንደ ኦሞ ወንዝ የሚፈስባት ውብ የኢትዮጵያ ምድር |

  Рет қаралды 112,978

Kana Television

Kana Television

2 жыл бұрын

በዚህ ሳምንት በ#Time ፕሮግራም ላይ ዳናይት በኦሞ የነበራትን አስደሳች ጊዜ ይህን ይመስል ነበር፡፡
ዘና በሉበት!!!
#Time ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 1፡00ሰዓት ላይ በቃና
Check out this episode of #Time Danayit shares her exciting experience at OMO Region. Enjoy!!!
#Time every Saturday @7:00PM on Kana TV
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Time #Entertainment #Danayit #Travel #Ethiopian_Wildlife #OMO #Aziz_Ahmed #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on NileSat with 11605 Frequency
ቃና ቲቪን በናይልሳት 11605 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 274
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
OK በጣም ጥሩ ነው የባህል ስልጣኔም ያስፈልጋል ከንፈር ዉስጥ ሸክላ የሚከቱትን የነዚህን መገረፍ ን ጨምሮ ማለት ነው ኢትዮጵያ ለተሻለ ነገር አላሰለጠነችንም እያሉ ነው ብዙ ብዙ ነገሮች ከልሶ የሚጠቅመው እንዲቆይ ለሰው ጉዳት ያለው ደግሞ በማስተማር ብቻ እንዲቀር ቢደረግ መልካም ነው።።።
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ብርቅዬ ቱባ ባህሎች በዚህ መልኩ ማስተዋወቁ በጣም ጠቃሚ ነው። እናመሰግናለን።
@tube3507
@tube3507 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ይሄ ሀገር መች ነው የሚሠለጥነው🙄🤔ከፈራቸውንም ሸክላ ያረጋሉ መሠል ያረቢ ዳናዊት በጣም ጎበዝ ነሽ ሆ
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 2 жыл бұрын
በጣም ይደብራል
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 2 жыл бұрын
የኔምጥያቄነው
@user-dc2pq5lm2z
@user-dc2pq5lm2z 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ፅድት ያለው እስልምናየዋ
@afi5295
@afi5295 2 жыл бұрын
እነዚህ ሀይማኖት የላቸዉም አላህ ከመሀከላቸዉ እደቢላል አይነት ወጣት አዉጥቶ ከጅህልና ያወጣቸዋል ኢንሻአላህ
@theaware2128
@theaware2128 2 жыл бұрын
ቆሻሻ ሃይማኖት የለም
@kirubelkfele9517
@kirubelkfele9517 2 жыл бұрын
@@afi5295 የማትገብበት የለም ለመሳደብ ና እኔ በበግ ቆለጥ የማምነዉ ምን ይጠበሰ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-dc2pq5lm2z
@user-dc2pq5lm2z 2 жыл бұрын
@@theaware2128 የኔዚህን ሀይማኖት ምት ትይዋለሽ ታዳ
@onelove9263
@onelove9263 2 жыл бұрын
haymanotn eziga men ametaw
@fantaneshamare8256
@fantaneshamare8256 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ይገረማል አገራችን እጅግ ግሩም ነው ታድለሽ እህቴ እኔም ለማየት ጏጉቻለሁ
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 2 жыл бұрын
አኡዙ ቢላህ ምኑ ደስ ይላል ይሄ ባህል ቢቀርባቸው
@munibinunib7364
@munibinunib7364 2 жыл бұрын
I really really appreciate u danayit u r amazin girl hard worker amazing smile that always on ur face u have best skill on ur job ... just I like ur job nice to u
@truthteller9493
@truthteller9493 2 жыл бұрын
Danayet gobez kesew gar temesasilo menor taqibetalesh great job ♥
@eliash2ar780
@eliash2ar780 2 жыл бұрын
ዋው። የኔእህት። ያገሬልጅ። አው። አገርሽን። እዲአስጎብኝ። ቆቃችንቢለያይ። ደማችንአድነው
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Жыл бұрын
💪🥰💪 Aziz Ahmed ! ........... "Real Ethiopian Hero on the Field - Great Wildlife Photographer !!" 💚💛❤
@wmaryamwgebriel5376
@wmaryamwgebriel5376 2 жыл бұрын
One of the place i want to visit,i will go there someday ❤❤❤thanks Danayit for amazing host.
@dumatube646
@dumatube646 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰ማርነሽ የምገረም ባህል ነዉ❤❤❤❤
@hayatseid6725
@hayatseid6725 2 жыл бұрын
ቱቱቱ ቢቀርሳ ይህ ባህል ተብሎ አይወራም😁😁😁😁😁
@user-cf5ge5sp8e
@user-cf5ge5sp8e 2 жыл бұрын
ያአላህ የባሠም አለ አልሃምዱሊላህ
@kidistalemu6065
@kidistalemu6065 2 жыл бұрын
Imagine if this people were rich with this beautiful culture 😍
@YayaVlogs77
@YayaVlogs77 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያችን ብዛሀነት ይገርማል ስንት አይነት የተለያየ ባህል እንዳለ
@user-qq7lm5ld9l
@user-qq7lm5ld9l 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ምን አይነት አገር ነው በጅህልና የተዘፈቁ
@Mobile-rf3cq
@Mobile-rf3cq 2 жыл бұрын
Fara , segete
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
አይ አንች ባህላቸው ነው እንደገና በኢትዮጵያ ውስጥ ናቸው ምን አይነት አገር ነው ስትይ
@user-hv2ro1wh7s
@user-hv2ro1wh7s 2 жыл бұрын
በፀይ አምላክ ነው የሚያምኑት ይባላል
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
@@user-hv2ro1wh7s አሁን ኦርቶዶክስ ሀይማኖትን የተቀበሉ ናቸው
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
@@user-hv2ro1wh7s ፀይ ማለት ምን ማለት ነው
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 2 жыл бұрын
ባህሉ ግን በጣም ከባድ ነው በጣም መቅረት ያለበት ነገር ነው ።
@GLODENT
@GLODENT 2 жыл бұрын
really thankful danayit,we have lot of culture
@Sami-kq3rw
@Sami-kq3rw 2 жыл бұрын
Ellelelelelelleel for this beautiful culture . THANK YOU looking forward to where you will take us next.
@eazawolday9272
@eazawolday9272 2 жыл бұрын
ታድለሻል ዳናዊትዬ በጣም ደስ ይላል
@alemhurst3350
@alemhurst3350 Жыл бұрын
I just want to say these people are so beautiful👌❤. The things that i noticed... they look serious, no phones, thier population is small... Thank you for not showing when they hit each other 😟. I hope and pray abay will start producing energy soon so that way they can get electricity and start to live a modern life.
@haymanotsenbeto5768
@haymanotsenbeto5768 2 жыл бұрын
Danayit UR amazing girl ewunt love u
@belaydejene3547
@belaydejene3547 2 жыл бұрын
Danayit is also gifted to the profession, so nice !!!!
@abrahamtsega655
@abrahamtsega655 2 жыл бұрын
ልዩ ውብ ቆንጆ ባህል
@user-se8fl5tb3m
@user-se8fl5tb3m 2 жыл бұрын
እግዚኦ ዳናይት አለባበስ፡ፈጣሪልቦናይስጥሽ ከወድ ፊት ጭራሽ እራቁትሽን፡፡እረ ሴት ልጅነሽ ክብርሽድ ጠብቂ
@kassahuntasha4907
@kassahuntasha4907 2 жыл бұрын
ዋዉዉ በጠም ደሰ ይላል በርታች🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lemessajira5099
@lemessajira5099 2 жыл бұрын
wow so so great i like it more ዳናይት በጣም ደስ የይላል....we like u more and more marrrr
@azimelaku4658
@azimelaku4658 2 жыл бұрын
beautiful culture Love it
@hirutf8228
@hirutf8228 2 жыл бұрын
Bettam tiru..zagochachenen selegobeghachu..💚💛❤👍🙏
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ በ21 ዉ ክፍለ ዘመን ቱ ወይኔ አምላኬ
@seyaandreyatube2625
@seyaandreyatube2625 2 жыл бұрын
Ere danayt betam new yemtasteywu
@ewnetuzegeye3306
@ewnetuzegeye3306 2 жыл бұрын
Hoja yibalal lechat mekesames arif new
@afi5295
@afi5295 2 жыл бұрын
አላህ ከጅህልና ያዉጣችሁ ድነል ኢስላምን ይወፍቃችሁ ከማንም መዝናኛ ያዉጣችሁ
@mitsuwagirma6685
@mitsuwagirma6685 2 жыл бұрын
እንዳንድ ጎጂ ባህሎች ቢቀሩ ጥሩ ነው በየትኛው ባህል
@NetsanetDarihun
@NetsanetDarihun 2 жыл бұрын
ነገደሞ ሚንሊክ ቀየረ ልትል ነው
@AaAa-ce5zo
@AaAa-ce5zo 2 жыл бұрын
Subahan Allah aleniemetel eslam mnale lbs blebshi lerasshi styi
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 2 жыл бұрын
Beautiful work. Thank you
@endalenegash9304
@endalenegash9304 2 жыл бұрын
You are so special, lively, fun to watch and dedicated to your work. Keep on shining girl!🧡🧡🧡
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 2 жыл бұрын
So cuit and kind people
@winniekifle6705
@winniekifle6705 2 жыл бұрын
Amazing culture Thank you for sharing Kana Tv
@melakumelkamu9676
@melakumelkamu9676 2 жыл бұрын
ዳናዊትዬ ምርጧ በጣም ተመችቶኛል ፕሮግራምሽ አንድንቄሻለው ከእነሱጋር ስለጠጣሽ ቻንስሽ ነው የተመቸሽን ልጅ አለማግኘትሽ የትዳር ምርጫሽ ተመችቶኛል
@joharajohara6549
@joharajohara6549 2 жыл бұрын
Dani gobez nesh
@nebiyulachebo8793
@nebiyulachebo8793 2 жыл бұрын
Des ylalu ....yaw yenesu bahil mizel lij ukule tebilo yeteral Anzanno malet lijageredoch nachew Mazzaa malet geraffi malet nw
@halemaho3534
@halemaho3534 2 жыл бұрын
እንቺራስሽ ስታምሪ በርቺ ጎበዝ
@mengisthumetekeya7659
@mengisthumetekeya7659 2 жыл бұрын
ያምራል ዝግጅቱ
@wubethailu2544
@wubethailu2544 2 жыл бұрын
ዳናዊት ቆንጆ በእንግሊዝኛ ቢተረጎም ልጆቼ በጣም ወደውታል
@wendycom3818
@wendycom3818 Жыл бұрын
LEGENDERY
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 2 жыл бұрын
ለመገረፍ መሮጥ አሳቀኝ ወይ ዳኒ ለመገረፍ ነው የሚሮጡት አልሽ😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
@anwardaher4659
@anwardaher4659 2 жыл бұрын
😌😌🤣🤣🤣
@ShemsyiaJemal88
@ShemsyiaJemal88 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@ShemsyiaJemal88
@ShemsyiaJemal88 2 жыл бұрын
ውይኔ ብሳቅ
@myplaystar6593
@myplaystar6593 2 жыл бұрын
እሥተግፊረሏህ ያረቢ ምን አይነት ነዉ ዴሞ የሀሥ
@nebiyulachebo8793
@nebiyulachebo8793 2 жыл бұрын
Tashibayta.....konjo Yakiblomaia.....yageba
@tube5860
@tube5860 2 жыл бұрын
✯✯✯✯ ወዮ ኢትዮ ዉስጥ ለካ ስለማናዉቅ እንዲ ብዙ አይነት ባህል አለ ጉዲ😂
@suriseshegeta
@suriseshegeta Жыл бұрын
Wow! ❤❤❤ Yemgerim Bahil New !!!❤❤❤😂😂
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እንቁዎች።
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g 2 жыл бұрын
ንጹህ ህዝብ።
@rahmaboge9268
@rahmaboge9268 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@hayati1840
@hayati1840 2 жыл бұрын
ምን ጉድ ናዉ እኒህን ሳዎች ድአዋ ብያረጉላቸዉ 😭
@kechp1891
@kechp1891 2 жыл бұрын
Yamenabse.dwa.naw
@hayati1840
@hayati1840 2 жыл бұрын
@@kechp1891 ድአዋ ማሌት ፈጣሪን እንዲያምልኩ ማስተማር
@afi5295
@afi5295 2 жыл бұрын
ቢላል የሚባለዉን ሰብስክራይብ አርገሽ ተመልከቺ እሱ እያሰለማቸዉ ነዉ ሀይማኖት የላቸዉም
@user-nr7dr5cb5z
@user-nr7dr5cb5z 2 жыл бұрын
ያሀገሬ አድባር እንድሁ ያሥገርሺ
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 2 жыл бұрын
ከብቶቹ እራሳቼዉ ተሰቃዩ የመግስት ያለህ
@medinamegesha263
@medinamegesha263 2 жыл бұрын
እራቁቱን ያረቢ
@user-nt9br6hh6j
@user-nt9br6hh6j 2 жыл бұрын
አለህዬ ምን አስቀረህተብኝ ነው የማላመሰግንህ አልሃምዱሊላህ አላኒእመቲል ኢስላም
@goldenwm7752
@goldenwm7752 2 жыл бұрын
I like this culture
@user-dw8yk4xd4y
@user-dw8yk4xd4y 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ጭራሽ ራቁት
@saifulrana5973
@saifulrana5973 2 жыл бұрын
ዊ በጣም ያምራል
@halfyatube
@halfyatube 2 жыл бұрын
ሱበህን አለህ ለመየት አፈርኩኝ ግን ጨርሼ አዬሁት
@merryyena6576
@merryyena6576 2 жыл бұрын
What kinds of beauty?
@user-pv7sn4rz3c
@user-pv7sn4rz3c 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ😣
@yorisharow3551
@yorisharow3551 2 жыл бұрын
edilegna new mushuraw anchim abreshiw selenbershi dani
@user-dw8yk4xd4y
@user-dw8yk4xd4y 2 жыл бұрын
አርቲስት እዴመሆንሽ ከነሱ ጋር አብረሽ በመብላትሺና በመጠጣትሽ አዴንቅሻለሁ የተፈጠርነውም ከአፈር ነው ስንሞትም ወዴ አፈር ነውና ።
@mitsuwagirma6685
@mitsuwagirma6685 2 жыл бұрын
በጠም ደስ ይላል
@user-dc1wi9on1y
@user-dc1wi9on1y 2 жыл бұрын
Ereee islimina wibet nw wedeketitengaw imnet yimirachu
@hayatseid6725
@hayatseid6725 2 жыл бұрын
ምን አይነት ህዝብ ነው 😁😁😁😁😁
@emebetfikadu5202
@emebetfikadu5202 2 жыл бұрын
Gerefatune lemen alekekachutem
@makkyksa1764
@makkyksa1764 2 жыл бұрын
አለሁ አክበር አቤት ጅህልና
@dohaalwatan5309
@dohaalwatan5309 2 жыл бұрын
ene mechem ataswashug eferalehu welahi
@lomv5807
@lomv5807 2 жыл бұрын
Sweet Reveng
@user-tk2lv6xf4n
@user-tk2lv6xf4n 2 жыл бұрын
ምን መስሎሽ ነው እሄንልብስየለበሽው
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
HOW RICH IS ETHIOPIA? And I don’t know a fraction of my own Country ℹ️
@AAA-tk1qu
@AAA-tk1qu 2 жыл бұрын
ክክክክ ከቆጮ ቦሪዴ ይሰራል አላለም...አላውቅም ማለት እያለ !
@eyyen8233
@eyyen8233 2 жыл бұрын
Hamer omo ❤️ Oromo
@user-jm7yn5lw2p
@user-jm7yn5lw2p 2 жыл бұрын
እረስት አለ🤔😭😭
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 2 жыл бұрын
Wayny anche kebat setamery
@minishadinku8605
@minishadinku8605 2 жыл бұрын
100 years behind
@lomikemtemal1252
@lomikemtemal1252 2 жыл бұрын
Wow 👌🏿
@asnehirut5483
@asnehirut5483 2 жыл бұрын
Iheee hulu Ethiopia wusx niw🙄🤔
@user-pt2si5sc8m
@user-pt2si5sc8m 2 жыл бұрын
ሀስቡን አላህ ወኒመል ወኪል አጁብ ነዉ አይ አች ምዲር ስንቱን ይዘሸዋል አኪድ በህልሜ ይመጣል ሆ
@michielhaile3034
@michielhaile3034 2 жыл бұрын
መዚቃዉ ክራሩ❤
@yohanneshailut9820
@yohanneshailut9820 2 жыл бұрын
Denkoro Denze mehonehen newe yemetasayew
@genanawtesema1552
@genanawtesema1552 2 ай бұрын
ኧረ ምንድነዉ?አለባስሽ እህቴ ጌታ ያስብሽ
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 2 жыл бұрын
ይገርማል እያወናጨፉ ዝላይ ክክክክክክክክክ
@abdure333
@abdure333 2 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ፡ ኢስልምና ደርሶ ነፃ ያወጣቸዋል!!
@fafiseid9094
@fafiseid9094 2 жыл бұрын
ሀመር ላይ በወድም ቢላል ያባቱንስም ባላውቅም በሀመርና በፀባይ ላይ ከ 10ሺ ሰዎች በላይ ሸሀዳ ያስያዜ ጀግና ሙስሊም አለ በሚንበር ቲቪ የኔመንገድ ላይ ታሪኩን ተጋበዙ
@habtamdemise7494
@habtamdemise7494 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እደፈጠራቸው ምንም ያልተለወጡ ህዝቦች ናቸው 🤔🤔
@dohaalwatan5309
@dohaalwatan5309 2 жыл бұрын
nuro laelahaelelahiii
@RJi-xn5fx
@RJi-xn5fx 2 жыл бұрын
እነሱስ ባህላቸው ነው እንበል አች ምን ይሉታል ይሀ አለባበስ🤔🤔🤔🤔🤔
@hiwetgebremariam1934
@hiwetgebremariam1934 2 жыл бұрын
Ere filimun lekekut
@askagetaneh5685
@askagetaneh5685 2 жыл бұрын
ዳናይት ውብ
@kibranegash2339
@kibranegash2339 2 жыл бұрын
Deg argesch agul setgureri
@user-si1zc1hd9g
@user-si1zc1hd9g 2 жыл бұрын
ውይይይይይይ
@dohaalwatan5309
@dohaalwatan5309 2 жыл бұрын
alebabeseshi gen
@jamillajamilla3135
@jamillajamilla3135 2 жыл бұрын
Yemr memar alebachew
@user-kv1ew9cz9o
@user-kv1ew9cz9o 2 жыл бұрын
እኔምለው ክርቲያን እናሙስላም እንዴት ነው ሚለዩት ሲብሐነላህ
@user-iu2sj1wl6w
@user-iu2sj1wl6w 2 жыл бұрын
ገና እስልምና እየተስፋፋነው ቢላል እሚባል ልጂ ተነሱ ሰልሞ እያስፋፋነው ብዙወቹም ሰልመዋል ቢላል ብለሺ ፃፉና ቤተሰብ ሁኚ ወንዲማችን ነው አበረታችው
@samsonerjno893
@samsonerjno893 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 amazing
@ewnetuzegeye3306
@ewnetuzegeye3306 2 жыл бұрын
Shametashin kesksi
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 35 МЛН
ሰርግ በጉራጌ
40:01
Meklit Abayneh
Рет қаралды 399 М.
Godina Baalee aanaa Gololchaatti seenaa Dirree Sheek Huseen
15:46
Fana Television
Рет қаралды 36 М.
ዳናይት በምድረ ቀደምት አፋር |#time
20:00
Kana Television
Рет қаралды 10 М.
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН