ዉሳኔ ክፍል 88 | Wesane episode 88

  Рет қаралды 273,191

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

ዉሳኔ ከሰኞ - ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ላይ በቃና
Wesane Monday to Friday @9:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Wesane #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 508
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v 2 жыл бұрын
ደስ ብሎኛል ዛሬ ወለድሁ💜💜ወንድ ልጅ
@emufaiza1688
@emufaiza1688 2 жыл бұрын
ማሻአለህ ደሥ ይላል
@meditube1065
@meditube1065 2 жыл бұрын
መብሩክ አላህ ያሳድግልሽ
@rishaneritrean6197
@rishaneritrean6197 2 жыл бұрын
እግዝኣቢሄር ያሳድግልህ ።
@merhawit8832
@merhawit8832 2 жыл бұрын
enkan des alesh fetari yasadglsh 🙏
@gggrvheve
@gggrvheve 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እንኳን በሰላም አወጣሽ😍😍❤
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
ሳቫሽ ምርጥ አፍቃሪ ምርጥ ባል ነው ያራቢ ለኛም ወፍቃን 🤲🤲🤲😭😭😭🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 жыл бұрын
አይአንች ይልቁንሥ ሠላምና ሦብር ይወፍቀን የዛሬ ወንድ ቱቱቱ
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
@@sahadauae9589 ሳህ 💔💔💔😓😓😓😓
@NdamahRamz
@NdamahRamz 10 ай бұрын
❤❤😢😂😮❤😢😂😢😮😮😢😢❤😢😂😢😂😢😂😢😂😢😂😂😢😂😢😂😂😢😂😂😢😂😢😂😢😂😢😂😢😂😢😂😢😂😢😂😢😂😢😂😢😂😢😂😢😂😢😢😂😢😂😂😂😂😢😢😢😢😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢​@@ayishaatisha8475
@Samira-mw1fn
@Samira-mw1fn 8 ай бұрын
ሳቫሽምርጥባልነዉእንደዝህያለባልይስጠንያረቢ❤❤❤
@ማብራትቲዩብ
@ማብራትቲዩብ 7 ай бұрын
አሚን በጣም ወላ❤❤❤
@መሲ-6
@መሲ-6 2 жыл бұрын
ቢሆንልኝ ና ቢሳካልኝ ብላችሁት የሚታስቡት ሁሉ ቅዱስ ገብርኤል ያሳካላቹ የመዳም ቀመሞችየ
@mesereamdemaryam4609
@mesereamdemaryam4609 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hayatmohamed735
@hayatmohamed735 2 жыл бұрын
አሜን
@hanaariquet2131
@hanaariquet2131 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ
@geedsajrrdas597
@geedsajrrdas597 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ጭንቅ ብሎኛል እህት ወንድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ???
@ተመስገን-ወ2ገ
@ተመስገን-ወ2ገ 2 жыл бұрын
ፆሎተ ቅዱሳን ኣይለይሽ ወይ ኣይለይህ ለሁላችንም ኣይለየን አሜን
@mareyabaye6576
@mareyabaye6576 2 жыл бұрын
አዞሽ ከምንም በላይ እግዚአብሄር ያስብሽ😘😘
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 жыл бұрын
@@mareyabaye6576 አሜን የኔ ውድ
@feetfwet3971
@feetfwet3971 11 ай бұрын
እህትየ ጾሎት ቅዱሳን ኣይለሽ እመ ብርሃን ሁሉም ጭንቀትሽ ታቅልልሽ❤
@Gugig-rr2vs
@Gugig-rr2vs 5 ай бұрын
እሽአይዞሽውዴ😢😢😢😢🙏🙏🙏
@መሲ-6
@መሲ-6 2 жыл бұрын
ይሀ ድራማ ማለቁ ነው እንናፍቃችኃለን እንደ ውሳኔ እንደ ኦክታይ የሚያቃጥል ና የሚያጓጓ ፍልም አምጡልን የምትሉ ጉጩኝ
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ 2 жыл бұрын
ጨጓራሽንአፈልጊውደ 🤣🤣🤣
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 2 жыл бұрын
ጉቹሉ ለምስክርነት እየተለማመድሁ ነዉ አላለም የኔ ዉድ ስወድህ እኮ😂😂😂😂😂😍😍
@nopainnogain1205
@nopainnogain1205 2 жыл бұрын
Anem sewadesh eko ...
@tube-ll9lt
@tube-ll9lt 2 жыл бұрын
ቡርጁ አንዳሰማሽ
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 2 жыл бұрын
@@nopainnogain1205ክክክ ወዳጁ በዝቷል ማለት በቃ ሁላችንም እነወደዋለን😍
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 2 жыл бұрын
@@tube-ll9lt ያማ ገደለችኝ ክክክ ግን ያስቁኛል ቡርጁ እና ጉቹሉ ሲጣሉ😂😂
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 2 жыл бұрын
​@@aynyeyemariyamlgi1459 በጣም ክክ
@sisaidagnaw5191
@sisaidagnaw5191 2 жыл бұрын
ወይ ቱሊን የአመቱ ምረጥ ተዋነኛ ሁላችሁንም እንወዳችሆልን
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 жыл бұрын
ችግሩእኛን አያውቁምጅ
@seada-g9s
@seada-g9s 14 күн бұрын
❤❤❤
@jemilaweloye2595
@jemilaweloye2595 2 жыл бұрын
ቱሊን ምርጥ እናት ሁሉም የእንጀራ እናቶች እንዳች ቢሆኑ
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 2 жыл бұрын
“ገብርኤል ሆይ ከጭንቅና ከመከራ ለማውጣት የተላክህ መልአክ ነህና። ሠለስቱን ደቂቅ ከእሳት ጉድጓድ በተጣሉ ጊዜ ሁለቱ ክንፎችህን ጋርደህ ከመቃጠል እንዳዳንሃቸው እኛንም አገልጋይሆችህን በረድኤትህ ኃይል አድነን።” 🙏🙏🙏 ~ መልክዐ ገብርኤል ~
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ዙፋን-ዸ6ፐ
@ዙፋን-ዸ6ፐ 2 жыл бұрын
አሚን
@nmak2493
@nmak2493 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@يسيسبنلن
@يسيسبنلن 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mareyabaye6576
@mareyabaye6576 2 жыл бұрын
አሜን ፫ 🙏🙏🙏
@Asteer-de6gx
@Asteer-de6gx 2 жыл бұрын
እንደናዝ ያሳዘነኝ የለም ብሶቴን ተወጣሁ የሚያፈቅሩትን በሞት ማጣት ስሜቱን አቀዋለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@NdamahRamz
@NdamahRamz 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@LilliFere
@LilliFere 7 ай бұрын
MV CBC Fdggx
@HamanotDer
@HamanotDer 4 ай бұрын
እኔም የምወደዉን የማፈቅረዉን አጥቻለሁ😢😢😢😢❤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@Topg-e9n
@Topg-e9n 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@asteraster4785
@asteraster4785 2 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲሉ ጉቹሉ& ቡርጁ ከዛን ሳቫሽ መሬም እነሱን ሳይ መፈቀር አማረኝ ክክክክክ
@Hodye
@Hodye 2 жыл бұрын
Me too❤❤❤❤❤
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 2 жыл бұрын
መሬም እና ማርያም ለይይ
@asteraster4785
@asteraster4785 2 жыл бұрын
@@zuzuyoutube7131 እሺ
@DjIr-fd4sw
@DjIr-fd4sw 8 ай бұрын
በጣምነዉደስየሚሉት❤❤❤❤
@መሲ-6
@መሲ-6 2 жыл бұрын
ትናትና ማታ ሥም ና ውሳኔ የሚያሳዘ ፓርት ነበር ኡፍ ፍልም ቢሆንም በስም ስቤል በውሳኔ በርክ ያሳዝናል ላጭር ህይወት ረጅም ጉዞ ብዙ ቲ/ት አለው እምናስተውል ኮሆነ😢
@fhgfggfchgg129
@fhgfggfchgg129 2 жыл бұрын
ትክክል
@OsamaOsama-co6dd
@OsamaOsama-co6dd 2 жыл бұрын
አይ ዎላይ
@kalkidanmengstu2516
@kalkidanmengstu2516 2 жыл бұрын
በጣም እኔም ሲቤል በጣም ነው ያሣዘነችኝ
@Qwe-sx3xw
@Qwe-sx3xw 2 жыл бұрын
ሁለቱም ነው ያስለቀሰኝ
@FEWAZ-e5d
@FEWAZ-e5d 2 жыл бұрын
ስበል ሞተች አላየሁትም ነበር 😭
@Ghhdh
@Ghhdh 2 ай бұрын
አይይይ ደሪን የኦክታይ ስጦታ ነው አላለይም 😂😂😂😂 ይገባታን ምትሉ 👍
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር 2 жыл бұрын
የጉቹሉ ሳቅ የሚመቸው😂😂😂😂
@KhokhobKhobia
@KhokhobKhobia 3 ай бұрын
ዛሬ በጣም ደሰ ቡሎኛል ሳቫስ እና መሬም ደስ የሚሉ ፍቅራሞች ናቸወ ኣምላኬ እንተ ሳቫስ ያለ ኣፋቃሪ ይስጣቹ ቅሞሞች🙏🙏❤❤❤
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር 2 жыл бұрын
ሰላላል የናፈቃችሁ በሙሉ ኑሮአችሁ ሁሉ ሰላም ይሁን🙏🙏🙏
@yena3093
@yena3093 2 жыл бұрын
ቱሊን ስወዳት ፍቅር የሆነች ሴት
@ጋልራያ-ጸ9አ
@ጋልራያ-ጸ9አ 2 жыл бұрын
ሰላምኩም ይብዛሕ ተጋሩ ናኣመቱ ኩዱሰ ገበረአለ አንካአ ኣብፀሐኩም ውዶች
@salisa795
@salisa795 2 жыл бұрын
ዮርዳል የታባቱ ነው አለች ቱሊን 😂😂😂😂 እየበላሁ ነበር ትን እስኪለኝ ነው ያሳቀችኝ 😂😂ከጥቂት ወንዶች ጀርባ የተደበቀ ግድ አንድ ልጅ አለ 😜😜
@zaranachandratube7839
@zaranachandratube7839 2 жыл бұрын
😁😁😂😂😂
@wezammedihin6946
@wezammedihin6946 2 жыл бұрын
😁😁😁😁
@ZuzubintTesfaye
@ZuzubintTesfaye Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂የተመታ ኮመንት🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@KareemaDemis
@KareemaDemis Ай бұрын
የተመታሽ🤣🤣
@semhar136
@semhar136 2 жыл бұрын
ቱሊን የኔ ቆንጆ መልካምነትሽ🥰ደስ ሲል
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 жыл бұрын
ቱሊን ውስጤኮነች ስማ ከዚህች ጋር መስማማት እችላለሁኝ ካንተ ጋር ግን መቸም አልችልም ከዚህ ጥፋ ተመችቶኛል😂🙈😘👌
@DjIr-fd4sw
@DjIr-fd4sw 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂እረበሳቅ😂😂😂😂
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 3 ай бұрын
😂😂😂😂የታለ ይህ ዉሻ አለችዉ ባልዋን ልጅህ ነች ሲባል😂
@seada-g9s
@seada-g9s 14 күн бұрын
ምርጥ ናትኮ አስተዋይ😘
@gondrewa
@gondrewa 2 жыл бұрын
የኦክታይ ስጦታ ነው አለች ደሪን 😄😄
@lovslovs4069
@lovslovs4069 2 жыл бұрын
ክክክክክ እረ በጣም ያውም ያሳታል
@פניאל-ח7ב
@פניאל-ח7ב 2 жыл бұрын
ኣው ጥሩ ሱጦት ነበር
@sitraa132
@sitraa132 2 жыл бұрын
ቡርጁ ገና ዛሬ ሴት መሰለይ መካፕ ተቀባባይ 🤣🤣🤣
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 жыл бұрын
የሥራ ሠው ናት
@lixmony1698
@lixmony1698 2 жыл бұрын
😁😁😁
@fathmafathma9034
@fathmafathma9034 2 жыл бұрын
ክክክክክ አዎ
@DjIr-fd4sw
@DjIr-fd4sw 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@DjIr-fd4sw
@DjIr-fd4sw 8 ай бұрын
ክክክክክክአዎ😂😂😂😂😂😂
@SalamSalam-du3pl
@SalamSalam-du3pl 15 күн бұрын
ኣየ ደሪን የኦክታይ ሰጦታ ነው አለች😋😂😂😂
@Zebiba-tu6hw
@Zebiba-tu6hw 2 ай бұрын
ጉቹሉ ስወደዉ እየተለማመድኩነዉአላለም🤣🤣🤣
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 2 жыл бұрын
የተሊን አይነት የእንጀራ እናት
@حسينسعيد-ق7ح
@حسينسعيد-ق7ح 2 жыл бұрын
ወይኔ ጉቹሉ የኔ ማር ስወደው እኮ
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 2 жыл бұрын
ወይ ጉጁሉ አንተ ምስክር ትሆናለህ 😅😅😅😅
@Hduccnx
@Hduccnx Ай бұрын
ፊልም መሆኑን እያወቁህ ግን ናዝ በጣም ነው ያሳዘነችኝ 😢😢😢
@Ksaksa567ksakkKsaksa56ksakk
@Ksaksa567ksakkKsaksa56ksakk Жыл бұрын
አይ ጉቹሉ ለምሰክርነት እየተለማመድሁ ነዉ አላለም የኔዉድእኮ❤😂😂
@feetfwet3971
@feetfwet3971 11 ай бұрын
በጣም ያስቃል😂😂😂
@DjIr-fd4sw
@DjIr-fd4sw 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@HawthHawth
@HawthHawth 4 ай бұрын
ሳቫሽ,ጉችሉ ,ቡርቹ ,መሬም❤ስወዳችሁ የኔምርጦች😘
@GormanhGormanh6789
@GormanhGormanh6789 Ай бұрын
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ሳቫሽ ና መርያም እንኳን ልዝህ ኣበቃቹ ዋውው❤❤😮😂
@Siragimahamed
@Siragimahamed 2 ай бұрын
መርየም እንዴት እንደደበረችኝ
@jarihachem1711
@jarihachem1711 2 жыл бұрын
ውሳኔ ሊያልቅብን ነው 🥺
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 жыл бұрын
የራሡጉዳይ ሥንት ሀሣብ አለብኝ ባለቀልኝ
@nopainnogain1205
@nopainnogain1205 2 жыл бұрын
@@sahadauae9589 ayzosh yealqeal eshi
@tube-ll9lt
@tube-ll9lt 2 жыл бұрын
ስንት ክፍል ቀረው
@nopainnogain1205
@nopainnogain1205 2 жыл бұрын
@@tube-ll9lt 1 weeki maybe 2 weeki
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 жыл бұрын
ምን ይቀረናል ጨጎራችን ከኦክታይ ልናተርፈው ነው
@سعادهسس
@سعادهسس Ай бұрын
የኔ ልዩ 🌻🌻🌺💔💝❤️‍🩹❣️ የረብአላህዋ 🤲🥰🥰😘❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹
@sarasarasara8846
@sarasarasara8846 2 жыл бұрын
ሰላም ዋላችሁ ❤
@rhametali1193
@rhametali1193 11 ай бұрын
ሳባሽ ና መይረም በመጋባታቸዉ ደስያለዉ ማነዉ እዴኔ❤
@getanie6591
@getanie6591 2 жыл бұрын
የነሳቫሽ አለቃ ኦክታይ ተያዘ እደገና ጥቃት ያደርስ ይሆን ከስር አምልጦ እሱኮ መፈስ ነው😏
@asteraster4785
@asteraster4785 2 жыл бұрын
እሄ የተረገመ ያመልጣል ግን በዛው ይሞታል እና ታያለሽ እሺ
@DjIr-fd4sw
@DjIr-fd4sw 8 ай бұрын
እሱስሰይጣንነዉአይሞትም😂😂😂😂
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
ናዝ የምታሳዝነኝ ነገርስ 😢
@DjIr-fd4sw
@DjIr-fd4sw 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 3 ай бұрын
ከድራማዉ በላይ ኮመንት ነዉ ሚያጓጓኝ😂😂😂😂😂😂😂
@HamanotDer
@HamanotDer 4 ай бұрын
ሣባሽን መጠቅነበር ዉድ አፍቃሪ❤❤❤❤❤❤❤❤
@heedaskeedas4745
@heedaskeedas4745 2 жыл бұрын
እኳን ደስአለሺ እመቤቴ ታሳድ ግልሺ
@samiraahmed5385
@samiraahmed5385 2 жыл бұрын
በስደት ያላቹህ እህት ወንድሞቸ ባሌ በሰው አገር ሞተብኝ ላገሩ አፈር እዲበቃ በፆለታቹህ አስቡኝ የኔ ውድ ባል ነፍስህ በስላም ትረፍ በትዝታህ እኖራለሁ የልጀ አባት አየ ስደት
@ሀያትየመርሳዋ
@ሀያትየመርሳዋ 2 жыл бұрын
💔💔💔💔💔😢
@bzuneshzeleke103
@bzuneshzeleke103 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ፀናቱን ይስጥሽ እህቴ
@ethiopiahagerachin
@ethiopiahagerachin 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ነፍሱን ይማርው ውዴ 😢😢😢😢አንችንም ፈጣሪ ያብረታሽ
@ahazamahaza5712
@ahazamahaza5712 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@meeraalhammadi4506
@meeraalhammadi4506 2 жыл бұрын
የእናት ልጅ መቼም የእናት ልጅ ነው ጃስምን ለሳቫሽ ብላ ትሞታለች 💔🥰🥰
@jadisuyymudeer489
@jadisuyymudeer489 2 жыл бұрын
የናቱ ልጅ አይደለችም ያባቱ ልጅ ነች
@Merci-m8v
@Merci-m8v 2 жыл бұрын
አትሞትም
@eeee5863
@eeee5863 2 жыл бұрын
አትሞትም
@ሀበሻዊት-ኘ2መ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ 2 жыл бұрын
ጉችሉ በሳቅ ሞኩ እየተለማመድኩ ነው🤣🤣🤣
@GddgxYx
@GddgxYx 19 күн бұрын
የኔ ልዩወች ሳባጂ እና መሬም ጉችሉ ቡርጁ ይለያሉ ስወዳቸው
@mekdesalemu1518
@mekdesalemu1518 2 жыл бұрын
ብሏ ፋትን ሰቅይ ችግር ፍቅር የትን ኝው ነው ትክክል ልአኛው ምአንግድ ጭንቀኝ, 🤣የሚገርመው ግን ♥️🌹👍🥰
@davidberhanu945
@davidberhanu945 2 жыл бұрын
ከፖሊስ ፍቅር አያዛቹህ ሰቀቀን ነው በዛ ላይ ደረቅ ናቸው
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ 2 жыл бұрын
እናተ ደረቅ ግትርሴትአይደልእምትወዱት
@asteraster4785
@asteraster4785 2 жыл бұрын
@@እስራሚዲያ ሃሃሃሃ ልክ ነሽ
@DjIr-fd4sw
@DjIr-fd4sw 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@GenetYeMLij
@GenetYeMLij Ай бұрын
Wayew wayew saregu saseqna
@SteitjAucke
@SteitjAucke 4 ай бұрын
በቃ የፍቅር ፊልም እያየን ቀረን ወገን
@zedotemam5771
@zedotemam5771 2 жыл бұрын
ቡርጁ ልክ እንደ ሴት
@WaT-zp8ui
@WaT-zp8ui 6 ай бұрын
ኦክታይንን ባረደችዉ ደሥ ይለኝ ነበር
@AhmedAhmed-lg2rg
@AhmedAhmed-lg2rg 4 ай бұрын
አሁን በጣመ ደስብሎኛን❤❤
@MesketemHaile
@MesketemHaile 8 ай бұрын
አካትያ እስካ ማጫርሻ እናደጣፊ ያማፊሌጊ ልክ ❤❤
@ስንትሽነኝ
@ስንትሽነኝ 2 жыл бұрын
ዩርዳን ያስቀኛል😂😂
@bashiribrahim3214
@bashiribrahim3214 2 жыл бұрын
enam endezaw
@ሀበሻዊት-ኘ2መ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ 2 жыл бұрын
እዲህ ከፍቶኛል ዴ እባዬ አላቆም አለ ኮ
@genet-b5s
@genet-b5s 5 ай бұрын
ቱሊን ምርጥ እናት
@አህላምየቦረናዋ
@አህላምየቦረናዋ Жыл бұрын
እኮንደስአለሺእኮንምወለድሺ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ 2 жыл бұрын
ኦክታይ እቤሊዝ ላይ ያደረገውን ሲዘረዝር የኒም ፍቅረኛ ያረገኝን ነው ያስታወሰኝ😏
@habeshawit2510
@habeshawit2510 2 жыл бұрын
ጉችሉ😂😂😂😍😍
@HayatiHayatii-t1x
@HayatiHayatii-t1x 4 күн бұрын
አቶ ጁርዳል ጅግና እኮ ነው ❤😂😂
@askimhagos8625
@askimhagos8625 Жыл бұрын
Enyes 5 ametye larg new gn mnm ergzna embi alegni bakachu xelulgn 2024 kelije gar edasalfo
@ሀምዳቢንትሹኩር
@ሀምዳቢንትሹኩር 2 жыл бұрын
ከጉቹሉ ፍቅር እዞኝል ምን ለደርግ 🤣🤣🤣
@Hodye
@Hodye 2 жыл бұрын
Hule satakarchi wisane eye ❤❤❤ok
@mesilovemedia9494
@mesilovemedia9494 2 жыл бұрын
😜😜😜😜😜😜😜 afekrew tru naw
@hiwetsisay3001
@hiwetsisay3001 2 жыл бұрын
ከቡሩጁ ዉጭ ማነንም አይሰማም
@ytffghtuygf9892
@ytffghtuygf9892 2 жыл бұрын
@@hiwetsisay3001 kkkkkk
@አህላምየቦረናዋ
@አህላምየቦረናዋ Жыл бұрын
እኔተሳባሺይዞኛልምንላድርግ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@seada525
@seada525 2 жыл бұрын
ቤሊዝ ኦክታይን ብትገሊው ጡሩ ነበር
@yekitefisha
@yekitefisha 6 ай бұрын
Betam des ylalu Wabash merem guchcl kemegemeriya gemro yemiyastela oktay yesu yeteleye aremene ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rhametali1193
@rhametali1193 11 ай бұрын
ኦክታይ በዳኘበት መድረክ ሲዳን ማየት እዴት ደስይላል የጁን አገኘ😂😂
@ahlamhanna5700
@ahlamhanna5700 2 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@ሚጣፈቃርነቡኣ
@ሚጣፈቃርነቡኣ 2 жыл бұрын
ኣይይ ኦክታይ እና ቶሎ በል ያ ራሰህን ኣጥፋው 😾🤣🤣
@HnanHnan-z6u
@HnanHnan-z6u 7 ай бұрын
Wow Wow ❤❤ love 💕😢😢
@kalbak4392
@kalbak4392 2 жыл бұрын
እኳነ ደናመጣችሁ
@salisa795
@salisa795 2 жыл бұрын
ቱሊንዬዬዬ 😘😘😘
@Saba-w9b
@Saba-w9b 6 ай бұрын
እናትቡርቹ😢😢ሁሉእዳቺቢሆን
@انينهابتق
@انينهابتق 2 жыл бұрын
ውዶችዬ እኔ ጠለብ ነኝ ስንት ኪሎ ሻንጣ ይፈቀዳል ከሳውድ ወደ ኢትዮጵያ
@Qwe-sx3xw
@Qwe-sx3xw 2 жыл бұрын
46
@uaeuae282
@uaeuae282 2 жыл бұрын
በአንዱ ሻንጣ 23 ኪሎ በሁለተኛዉም ሻንጣ 23 ኪሎ ከዛ በትንሽ ሻንጣ 10 ኪሎ ለየብቻ በጅሽ ይዘሽ የምትገቢዉ
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ 2 жыл бұрын
est Eka Wsejiln Le Lejiy🙏🙏🙏
@abdumohammed9259
@abdumohammed9259 2 жыл бұрын
ተጠርተነውውዴወውዴ
@abdumohammed9259
@abdumohammed9259 2 жыл бұрын
ተጠርተሽነውዴለማለትነው
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ 2 жыл бұрын
እኔምለው ውዶች ኦክታይ እዲህ የሚያረገው ፍቅር ነው ወይስ በቀል
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 2 жыл бұрын
እልክ በቀል
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 жыл бұрын
እልህ እና በቀል
@Ffgfv-bs2nj
@Ffgfv-bs2nj 7 ай бұрын
ናዝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
ውሳኔ ድራማ ምትክ ያፋዚሌት ልጆች ልቀቁ ምትሉ 🙌🙌🙌
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
ይቅር የተንዛዛ ድራማ ሲዘጋ
@dvghhebdggh7877
@dvghhebdggh7877 2 жыл бұрын
እረ እሱ አስጠልቷል
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
@@kidistyemariyam1786 እኔ አለዬውትም አራብኛ ይሳራል ስሙን
@HabtamSisay-w2p
@HabtamSisay-w2p 3 ай бұрын
ኦክታዊይ. ግን. መንፈስ. ነዉልበል
@mimi-ze9sp
@mimi-ze9sp 2 жыл бұрын
😂😂የኦክታይ ስጦታ አላለችም
@salisa795
@salisa795 2 жыл бұрын
ቡርጁዬዬዬ ❤️❤️
@Hodye
@Hodye 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@redatedabdullah4805
@redatedabdullah4805 2 жыл бұрын
ወይየ
@mdet9757
@mdet9757 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genet7665
@genet7665 4 ай бұрын
ጉቹሉስወድህእኮ❤❤
@Cffg-l5m
@Cffg-l5m Ай бұрын
Okitaya ebdi
@DjIr-fd4sw
@DjIr-fd4sw 8 ай бұрын
ኦክታይላብድነዉአላለም😂😂😂😂
@shamaljeer1995
@shamaljeer1995 2 жыл бұрын
ምርጥእናትናት
@GenetYeMLij
@GenetYeMLij Ай бұрын
Ade haned hamuse new yeqarh
@madina9113
@madina9113 2 жыл бұрын
አይ ኦክታይ ብታብዲ ይሻልሀል እስር ቤት
@FauziaAyunan
@FauziaAyunan 4 ай бұрын
ጉቹሉ በሆድ ተለመመድ😂😂😂😂
@werkumels4122
@werkumels4122 2 жыл бұрын
ስላም🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@HanaHana-sf3gu
@HanaHana-sf3gu 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤እኔ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ 2 жыл бұрын
ናዝ ስወዳት እኮ እፍፍፍፍ የሚወዱት ሰው ማጣት ከባድ ነው
@SteitjAucke
@SteitjAucke 4 ай бұрын
በቃ የፍቅር ፊልም እያየን ቀረን
@uaeuae9500
@uaeuae9500 3 ай бұрын
ኦክታይ😂
@ramayanamthechikkattil4208
@ramayanamthechikkattil4208 2 жыл бұрын
ይቺ ሴጣን ደሪን የኦክታይ ሶጦታ ነዉ አላለችም😂#
@የገብረኤልጂነኝ
@የገብረኤልጂነኝ 2 жыл бұрын
መረምዬ
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 2 жыл бұрын
ዱባዮች በፅዳት ሥራ ፈልጉልኝ በጭንቀት ልሞት ነዉ 😥😥😥
@emanseid4259
@emanseid4259 2 жыл бұрын
አብሽሪ እህት ለኸይርነዉ ዱባይብሆንእፈልግልሽነበር ችግሩ ሳኡድነኝ
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ ብትግሃት ጠብቂ ፈጣሪ ምክንያት አለው
@CaaliyyeeCaalaa
@CaaliyyeeCaalaa Жыл бұрын
😢😢❤❤❤
@vcjffygghjf1960
@vcjffygghjf1960 2 жыл бұрын
ወይ ኦክታይ
@yasinoumer9810
@yasinoumer9810 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ
@hanahana1407
@hanahana1407 2 жыл бұрын
Oktay betam kifu aygeltshem setan rasu kesu kefat yemarl
@DjhUrr-f5y
@DjhUrr-f5y 2 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉🎉🥰😘🥰👏
ዉሳኔ ክፍል 89 | Wesane episode 89
42:21
Kana Television
Рет қаралды 269 М.
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
GELAGAY ገላጋይ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:44:52
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 1,4 МЛН
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,2 МЛН
GERE EMUN PART 217 | ገሬ እሙን ክፋል 217
39:00
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 91 М.
ዕንቁ (ክፍል 49)
31:23
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 48 М.