የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna)_2 | ክፍል 3

  Рет қаралды 460,002

Kana Television

Kana Television

5 жыл бұрын

Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 263
@user-fp9by5cw3l
@user-fp9by5cw3l 5 жыл бұрын
ስምሽ ጉልበት አለው ጨካኙን ያራራል ስለ እማምላክ ብሎ ደሀው ጠግቦ ያድራል ስምኪ ጥዑም እመቤቴ ማርያም እንኳን በሰላም አደረሳቹ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብረ በአል እመቤቴ በጎዶሎው ህይወታችን ሙላት ትሁነን አሜን
@user-cd5vs7yj3n
@user-cd5vs7yj3n 5 жыл бұрын
ማዕዶት ዘተዋህዶ አሜንአሜንአሜን
@akkuakku8944
@akkuakku8944 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@lebebeigzabhertena7126
@lebebeigzabhertena7126 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zainazaina4884
@zainazaina4884 5 жыл бұрын
😢amen amen amen ehite
@user-kb1xx5xy4s
@user-kb1xx5xy4s 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ስለኛ ታሪክ ግን ማነው እንደኔ የናፈቀ አር ተው ልቀቁልን ተው👉👍እስኪ ይለቀቅ የምትሉ👍😂😘
@jackypepegunner8737
@jackypepegunner8737 5 жыл бұрын
አንቺ ልጅ ግን ስራ የለሽም ohhh
@hiwotayla6227
@hiwotayla6227 5 жыл бұрын
ሁሉም ድራማ መጀመርጂ መጨረስ አያዉቁም
@mickeymastewali4990
@mickeymastewali4990 5 жыл бұрын
Ena betami nafkiyalew yegyina ye hulachin tarki 😍😙😘 Hanicho and sxega wuste nachu
@asamind8045
@asamind8045 5 жыл бұрын
እረ እኔም በጣምነዉ የምወደዉ ኡፍፍፍ ቢለቁልንስ
@luluhabshawit1438
@luluhabshawit1438 4 жыл бұрын
ይሄም የኛ ታሪክ ነው
@jenatethupia5311
@jenatethupia5311 4 жыл бұрын
ሎሚን ሚወድ የኔ ማር ስወዳት
@brhanateklebirhan2497
@brhanateklebirhan2497 3 жыл бұрын
1
@user-io7ll1iq8z
@user-io7ll1iq8z 5 жыл бұрын
waaa well come በጣም ተናፍቃቹህ ነበር የኔ ምርጦች የተዋህዶ ልጆች ሐያሉ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም በሐይማኖታችን ያፅናን ጥበቃው አይለየን አሜን please 👍
@user-kv6rq5it9p
@user-kv6rq5it9p 4 жыл бұрын
እውነትም የኛ የሁላችንም ታሪክ ነው በጣም እናመሰግናለን እኔም አለሁበት
@kirubela6236
@kirubela6236 5 жыл бұрын
The teacher at 34:02 used to be my 3rd grade teacher when I was in Ethiopia. She used to be a real teacher but then she quit for some reason. I really miss her. She was. she was the nicest teacher I've ever seen.
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ ተናፍቃቹዋል ውድ 😘😘 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏
@albadr666
@albadr666 5 жыл бұрын
እናእናላችሁ ምርጦች እንኳንም በሰላም መጣችሁ እረ በማርያም አትጥፉብን ቶለቶለ ነውልን ስወዳችሁ ኳ
@user-fz4tr5nz8t
@user-fz4tr5nz8t 3 жыл бұрын
ፀጋ የኔ ዝምታኛ ስወድሽ🌹❤
@user-fo9mk7vv7y
@user-fo9mk7vv7y 4 жыл бұрын
እኮን ደህና መጣቺሁለን የኛን ይሚወድ ላዪክ
@user-ej8st8sy5l
@user-ej8st8sy5l 5 жыл бұрын
ዋው የኛ የሁላችንም እኳን ደና መጣችሁ በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር 😘😘 እስኪ ማነው እደኔ አገሩ ቀየው የሰፈር የክረምት ጭቃ የናፈቀው 👍
@user-bz2lr7um9q
@user-bz2lr7um9q 5 жыл бұрын
Ene mare
@user-hi4zx8lg6u
@user-hi4zx8lg6u 5 жыл бұрын
ዋው እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱ
@habeshamedia7822
@habeshamedia7822 5 жыл бұрын
ሶሊያና ቤተስብ እንሁን
@rokyarokya8206
@rokyarokya8206 5 жыл бұрын
ሲያስጠሉ እኔ ደግሞ ክፍል 2 መስሎኝ 1 2 አመለጠኝ ብየ ተናድጀ አረ ናፍቆናል ተሎ ልቀቁልን
@user-ht8ho9lh1l
@user-ht8ho9lh1l 5 жыл бұрын
ናፈቃችሁን እኮ ማሮች
@richoyeyimerlij2744
@richoyeyimerlij2744 5 жыл бұрын
Wow yegna enkane dehena metachehu betam betam betam nafekichehugn neber wedocha
@user-vx3lk6bb8l
@user-vx3lk6bb8l 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@solihabesha722
@solihabesha722 5 жыл бұрын
ዋው ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ድራማ እኔማ አላየሁትም ነበር
@HgHg-fx4wi
@HgHg-fx4wi 4 жыл бұрын
አማረኛ
@user-lb8ds3ov3o
@user-lb8ds3ov3o 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-sr9ne8uy3i
@user-sr9ne8uy3i 5 жыл бұрын
ኤጭ መድገም ምን አስፈለገ አበዛችሁት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@terezatereza3970
@terezatereza3970 4 жыл бұрын
ወይ ከዚህ ሁሉ ጉድ ታሪክ አለኝ ደስ ስትሉ
@asamind8045
@asamind8045 5 жыл бұрын
እንደዉ እንደምወደዉአይታችሁነዉ የማለቁት
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 5 жыл бұрын
ምእራፍ ሁለት ክፍል ሶስት መስሎኝ ሱክ አልኩኝ በድስታ ስታናዱ እጭ🏌️‍♀️🏌️‍♀️🏌️‍♀️
@hayaalmazrooei8527
@hayaalmazrooei8527 5 жыл бұрын
ደገማቹት እኔ የናፈቀኝ የነሀይሌ ጎጆ ቤት ናፈቀኝ
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 5 жыл бұрын
ስታናድዱ የተለቀቀ መስሎኝ ሰፍ ብዬ ሳይ የቆየ ነው የምትለቁት
@meditube5596
@meditube5596 5 жыл бұрын
ወይኔ ስታናዲዱ እኔደግሞ አድስተለቀቀብዬ በጉጉት መግባት ቆይግን ለምዲነው የማትለቁልን ኧረተናፍቃችኋል የሀይሌ ፎቃ አዙሮ ሳይደፋኝ በፊት ዲረሱልኝ😂😂😂😂
@zd6124
@zd6124 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@mazalove4973
@mazalove4973 5 жыл бұрын
እኔም
@user-tu1rt7pl3r
@user-tu1rt7pl3r 5 жыл бұрын
😜እእእ
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
ሙድ ያለው ልጅ ነው ለኔም…kk ወደኔም ጎራ በሉ ቤተሠብ እንሁን ሠብስክራይብ ግጩኝ
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
@@user-tu1rt7pl3r ውዴ ወደኔም ጎራ በይ
@seblebekele8415
@seblebekele8415 5 жыл бұрын
በርቱልኝ ሀይሌ የኔ ምርጥ በጣም ደስ ይላል ሁላቹሁንም በጣም ነው ምወዳቹ ደሞ ሎሚዬና ሀያትየው ማህል ያለው ፍቅር አቤት ሲያስቀና
@HiHi-go4wn
@HiHi-go4wn 4 жыл бұрын
በትክክል
@detamosamuel8195
@detamosamuel8195 4 жыл бұрын
Thanks
@kalimola8427
@kalimola8427 5 жыл бұрын
አዲስ የለቀቃቹ መስሎኝ ደስታዬ ኧረ እስኪ ልቀቁልን
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
ወደኔም ጎራ በይ ውዴ ቤተሠብ እንሁን
@tonisalem1009
@tonisalem1009 5 жыл бұрын
ወይኔ ለምን ጠፉ የኛዎች ናፍቀውናል እረ
@user-ju2vq4ij7j
@user-ju2vq4ij7j 5 жыл бұрын
በጣም ናፍቃቹን ነበር በተለይ የሎሚን አያት ልቤን አንጠልጥለውት
@user-ri8ej6vp4h
@user-ri8ej6vp4h 5 жыл бұрын
የኞ እንኳን ደና መጣችሁ ደሞ ተናፍቃችሁዋል ደሞ ተደጋገም አዲስ ካቆማችሁበት ጀምሩ በጉጉት ነው ምንጠብቀው ለማንኛውም የሎሚ እናት እዴት እደምወዳቸው ደም ግባት እኖቴ ያየሁ ይመስለኛል 😘😘😘
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 5 жыл бұрын
እናመስግናለን የኛ ታረኮች
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
ውዴ ቤተሠብ እንሁን ፎቶዬን በመጫን ሠብስክራይብ አርጊኝ
@nardilovenardilove6673
@nardilovenardilove6673 5 жыл бұрын
ልቀቁልን አልቅሸ ልለምናችሁ😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭
@dasdaf8641
@dasdaf8641 2 жыл бұрын
በረቹ
@vaneshthvaneshth8167
@vaneshthvaneshth8167 5 жыл бұрын
ውይይበዚህው ላይቢቀጥል ኡሪፍነበር
@bineking5107
@bineking5107 5 жыл бұрын
Well belnal
@meidmeid5129
@meidmeid5129 5 жыл бұрын
አረ የኛውችን ልቀቁል የኛውች የብዙወቻችንን ታሬክ የወራል አቦ ይለቀቅ የምትሉ አደኔ 👍አ 💚💛❤ሀገራችን ሰላም አርግልን ፍጣሬ
@asamind8045
@asamind8045 5 жыл бұрын
እረ ልቀቁልኝ እየደጋገምኩኝ ማየት ሁነብኝ
@user-qd7er5po2o
@user-qd7er5po2o 5 жыл бұрын
ኮሜንተሮች ይድፋችሁ እየደጋገሙ ባይናችን እንዲጫወቱ ምታደርጉ እናተ ናችሁ ብዙ ሥለምትኮምቱ😖🤒🤕🤕🤕ቱ አለይኩም
@bisrattamru3072
@bisrattamru3072 3 жыл бұрын
are anetes
@emmanuelhope4917
@emmanuelhope4917 5 жыл бұрын
ናፈቀቹኝ
@fetyakelifa7711
@fetyakelifa7711 5 жыл бұрын
የኛውች መጣቹልን
@adniam7302
@adniam7302 5 жыл бұрын
ሰፍፍፍፍፍ ያርጋችሁ ምናረግን በናፍቆት የምታሰቃዩን
@rihanahashem456
@rihanahashem456 5 жыл бұрын
ተናፋቂዎቹ የኛዎቹ መጣቹልኝ ምነው ደገማቹት ታድያ
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
ውዴ ወደኔም ጎራ በይ
@miracletube1931
@miracletube1931 5 жыл бұрын
Kotetam hula kezi bohala bitelequm alayilachum muden axefachut,minew leminugn abezachu, ye habesha chiger ehe new engdi le matcerisute tijemiralachu
@user-mj3mg3gf3b
@user-mj3mg3gf3b 5 жыл бұрын
መጡመጡ
@fayzehwrikat8106
@fayzehwrikat8106 5 жыл бұрын
Well bilan
@betiyetewahdolij4151
@betiyetewahdolij4151 5 жыл бұрын
Wowww yegnawochu swedachihu muaaaaaaa
@danatube2544
@danatube2544 5 жыл бұрын
ዲስ ላይክ ማድረግ ነበር
@user-cf5yx8jw9m
@user-cf5yx8jw9m 5 жыл бұрын
የኛዎችዬ ኧረ ተናፍቃችኋል😂😂👌👌👌👌👌
@misganaabebe5211
@misganaabebe5211 4 жыл бұрын
ሀገሬ ናፋቃኝ
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 5 жыл бұрын
አድስ መስሎኝ እየሮጥኩ ደረጃ ላይ ልሠበር ነበር😪😪😪
@diyethiopian929
@diyethiopian929 5 жыл бұрын
ጎራ በሉ እጅ የሚያስቆረጥም ምሳ ሰርቻለሁ
@sofiyaoumer4763
@sofiyaoumer4763 5 жыл бұрын
እስኪ እውነተኝነት ይልመድባችሀሁ አሁን በድንጋጤ ልብድካም ቢይዘኝ ምንትጠቀማላችሁ ምንለማለት እንደፈለጉ ይገባችኋል።።ነጥብ
@senayt8606
@senayt8606 5 жыл бұрын
Enedemo Adis Meslogn Endet Des Endalegn Yesrachihun Yistachihu
@user-sy5bz7kp4i
@user-sy5bz7kp4i 5 жыл бұрын
ዌልካም ብያለዉ እንደናምወዳቻዉ ላይክ ያርግ
@desalegndikaso6198
@desalegndikaso6198 5 жыл бұрын
Best
@meazakibiret5600
@meazakibiret5600 3 жыл бұрын
Wow ye lome dms
@user-ew5oe5qh5j
@user-ew5oe5qh5j 5 жыл бұрын
ወይኔ ሥታናዱ አድሥተለቀቀብይ ወይኔ እድትነበር ደሥያለኝ
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
ውዴ ሠብ አርጊኝ ቤተሠብ እንሁን
@amsalamsal5603
@amsalamsal5603 5 жыл бұрын
እንካን ደና መጣችው
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 5 жыл бұрын
አዲሱን ልቀቁልን ናፍቆናል
@kedesetmohamad7903
@kedesetmohamad7903 5 жыл бұрын
ግን ለምነው የተዋችሁት አይ 😏😏የኢትዮጵያ ፊልም መጅመር ብቻ መጨረስየለም 😒😒
@sisay2793
@sisay2793 5 жыл бұрын
ኧረ ናፈቃቹን ኑ እንጂ
@jhhj2522
@jhhj2522 5 жыл бұрын
እንካን ደና መጣች ምነው ጠፉቹ ናፍቃቹኝ
@easypc6223
@easypc6223 4 жыл бұрын
Ethiopian and
@user-pi7eu8fp2c
@user-pi7eu8fp2c 5 жыл бұрын
እንዴት እንደናፈቃቹኝ አዲስ መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
ወደኔም ጎራ በይ
@muradmurad4199
@muradmurad4199 5 жыл бұрын
በናታችሑ ልቀቁልን
@muvaethio8399
@muvaethio8399 4 жыл бұрын
Bakish egnam sedat lay eye Ketefin nw Awo leberetata yegabal
@user-ik6me8qy4d
@user-ik6me8qy4d 5 жыл бұрын
ምነው ግን በሰላም ነው ደሞ አዲስ ተለቀቀ ብዬ ሰፍ ብዬ መግባት
@user-hg6tv2on6p
@user-hg6tv2on6p 4 жыл бұрын
علتاخغعخغعهفتلغ
@somam6576
@somam6576 5 жыл бұрын
ወይኔ አድስ መስሎኝ ነበር
@sameradelbato6163
@sameradelbato6163 5 жыл бұрын
Waww enknhe badanha matachu
@wasanamoush5977
@wasanamoush5977 4 жыл бұрын
ኑርየበሮ
@user-rp6mz6lf2p
@user-rp6mz6lf2p 5 жыл бұрын
ኧረ ልቀቁልንንንንንንንንንንንንን😥
@zelagirma875
@zelagirma875 5 жыл бұрын
ቲሽ፡ሲያናድዱ ወደዛ፡በትመጡ ቅሩ ምነው አትርሱኝ አላቸው
@albadr666
@albadr666 5 жыл бұрын
እረ በናታችሁ አዲሰ ልቀቁልን አትቀልዱብን
@user-ss4et7tb4s
@user-ss4et7tb4s 5 жыл бұрын
እንኮንደህነሙጣችሁጥፍትብልችሁነነበሪ
@iamfromethiopia2134
@iamfromethiopia2134 5 жыл бұрын
አይደብረቹም ክፍል 3 ስትለቁ እኔ ደሞ አድስ መስሎኝ ዘፊ ማለቴ😏😏😏😏😏
@user-ju4fw1ti9g
@user-ju4fw1ti9g 5 жыл бұрын
አገባቡ የታየ ይመስላል ግን አልታየም አዲስ ነው
@rahymarahyema7729
@rahymarahyema7729 5 жыл бұрын
Wowowo💔💔💔💙💔💔💔❤
@LOVELoVE-wo5ot
@LOVELoVE-wo5ot 5 жыл бұрын
የተወደደ እቃተራ እኔ መሄዲ አልወዲም ሥለዚህ እዳልተዋችሁ
@gkw81mz98
@gkw81mz98 5 жыл бұрын
Xafachu iko basalam naw wayis chigigni takala hedachu naw ende
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
kkkkk ወደኔም ጎራ ቤተሠብ እንሂን
@mazalove4973
@mazalove4973 5 жыл бұрын
በስት ጊዜ መጣቺሁ
@maddawalaabu34
@maddawalaabu34 5 жыл бұрын
Abesha mjemer inj mcheres mche yilemdalu.senef.hula.😎
@user-hh4vi3er7b
@user-hh4vi3er7b 4 жыл бұрын
በናታቹህ ልቀቁልን
@user-gn1le4qn8x
@user-gn1le4qn8x 5 жыл бұрын
መቸ ነው የኢቶ ወንድ፣ ፊልም፣ ኒቶርክ፣ውሀ፣ መብራት ቆሚ የሚሆኑት ሰብስክራባችሁን ሰብሰባችሁ የሰው ልብ ታጠለጥላላችሁ እስኪ ከዘመን ከሰሰለት ከሞጋቾች ተማሩ።
@lijisuseyegetalij7914
@lijisuseyegetalij7914 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@danielaraya1965
@danielaraya1965 4 жыл бұрын
Hij❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇷selihomc094457296226
@danielaraya1965
@danielaraya1965 4 жыл бұрын
Esey
@danielaraya1965
@danielaraya1965 4 жыл бұрын
Selihom
@madeena9689
@madeena9689 5 жыл бұрын
አድስ ነው ብየ ኅጉቸ ነበር
@heba2076
@heba2076 5 жыл бұрын
እደ በአመት አድ ግዜ ነው እምትለቁት
@zenetadem9056
@zenetadem9056 4 жыл бұрын
ምን ላድርግ ተመልሸ ያለፈውን እያየሁ ነው አይይይ
@user-ko2mz9vp9d
@user-ko2mz9vp9d 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@ejgneshadino4944
@ejgneshadino4944 5 жыл бұрын
እኔ ደግሞ የተለቀቀ መስሎም ነበር ይድፋችሁ ሙድ ትይዛላችሁ እንዴ
@dammamksa2470
@dammamksa2470 5 жыл бұрын
ልመን አተልቁልንም ብናታቸሁ ሀይሊ ናፍቀኝ. ሀኒይ ግን ስታስዝን
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
kkkk ወደኔም ጎራ ቤተሠብ እንሁን
@tsigetsige9351
@tsigetsige9351 5 жыл бұрын
lomiye yene mar siwadeshe eko gin Mamaye situn tiwagnleshe
@habimar7961
@habimar7961 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምታናድዱት ምድነው እንደ አዲስ ምእራፍ ሁለት ምናምን ብላችሁ የምትደጋግሙት ውሸታሞች
@iloveethiopiaghh4132
@iloveethiopiaghh4132 5 жыл бұрын
እርተውናፍቀውናን ለኝምእዘኑልን
@aggarootube7082
@aggarootube7082 4 жыл бұрын
1
@abialemu2969
@abialemu2969 5 жыл бұрын
ኧረ ጉጉት ልገለኝ ነው አድሱን ልቀቁልን
@StMaximustheFighter8
@StMaximustheFighter8 5 жыл бұрын
💐💐💐💐💐💘💘💘💘
@dehnienaredi8131
@dehnienaredi8131 5 жыл бұрын
ግን ስታናድዱ እሽ ሰፋ ብዮ ቀልቤን አጥቼ ነበር
@ferdose
@ferdose 5 жыл бұрын
አረየተናቹህ።
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 5 жыл бұрын
አድስ ካለቀቃችሁ ሰብስክራብቤየን አነሳለሁ ኮሜቴንም አነሳለሁ እደምንወዳችሁ አውቃችሁ እልም ስትሉ ይገርማል😠😠😠😠😠
@giftykuma4821
@giftykuma4821 4 жыл бұрын
😂😂
@zinatsaid525
@zinatsaid525 4 жыл бұрын
ልክነውስራየጋራነው
እጣ  ፈንታ ክፍል 33 | Eta Fenta epsiode 33
45:19
Kana Television
Рет қаралды 15 М.
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) |  ክፍል 1
42:21
Kana Television
Рет қаралды 608 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 33 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 134 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna)_2  | ክፍል 8
45:42
Kana Television
Рет қаралды 301 М.
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 4
43:51
Kana Television
Рет қаралды 428 М.
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 2
46:13
Kana Television
Рет қаралды 455 М.
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 7
40:24
Kana Television
Рет қаралды 353 М.
Yegna TV Drama: ድምፄን ፍለጋ Season 1 Episode 1
42:21
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1,1 МЛН
የኛ - የሁላችንም ታሪክ ምእራፍ 2 (Yegna) |ክፍል 1
42:17
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 4 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,1 МЛН
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 23 МЛН