የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 4

  Рет қаралды 427,976

Kana Television

Kana Television

5 жыл бұрын

ፍቅር ለማንም ያላካፈለችውን የቤተሰብ ሚስጥር ለፀጋ ለማካፈል ወስናለች፡፡ በሌላ በኩል አለም በወንድሟና በፀጋ መሀል ስለተፈጠረው ነገር ለማረጋገጥ የሀይሌ ምስክርነት አስፈልጓታል፡፡ በዚህኛው ሳምንት የኛ የሁላችንም ታሪክ ምን ይዞ ይመጣ ይሆን?
Fikir has finally decided to open up about some family secret to Tsega. On the other hand, Alem needs Haile's testimony to find out what happened between her brother and Tsega? What would the latest Yegna episode bring this week?
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency | ቃና ቴቪን በናይልሳት 12226 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 541
@user-ej8st8sy5l
@user-ej8st8sy5l 5 жыл бұрын
ዋው የኛወቹ እኳን ደና መጣችሁ የፀጋ አድናቂወች እስኪ ላይክ በሉኝ
@orangestore6401
@orangestore6401 5 жыл бұрын
ውዴ ውዴ fhcdg
@jamesbernardumipig9075
@jamesbernardumipig9075 5 жыл бұрын
Ethopian plane
@zahraibrahim4635
@zahraibrahim4635 5 жыл бұрын
:-)👍💜
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ ፀጋን በፍቅር የሚዎድ እንዲውም👉ሎሚን ስዎዳቸው እኔ ምርጥ ትምህርት አዘል ድራማ ነው😍በርቱልን
@user-lp9lm4ep8j
@user-lp9lm4ep8j 5 жыл бұрын
አመሰናናለሁ ላድናቆትሽ
@ethiopeaetio3090
@ethiopeaetio3090 5 жыл бұрын
Samra Wit ahun yakimutal
@workiyebekele5467
@workiyebekele5467 5 жыл бұрын
Samra Wit ሁለችሁም በርቱ ጎበዞች
@alamabrare5871
@alamabrare5871 4 жыл бұрын
ትክክል ማማዬ
@user-ry1vj5iy4f
@user-ry1vj5iy4f 5 жыл бұрын
ብዙ ትዝታ አለ በዚህ ድራማ ውስጥ
@user-jx4we2bo9c
@user-jx4we2bo9c 5 жыл бұрын
የስደት ወገኖቼ አገራችን ሰላም እንዲያርግልን በየ እመነታችሁ ፀልዩ ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ
@kereyahail8476
@kereyahail8476 4 жыл бұрын
aerbekberayn
@iloveyoumomo1287
@iloveyoumomo1287 5 жыл бұрын
የገጠር ልጅ ነኝ እንጅ ሞኝ አይደለሁም ምርጥ ንግግር
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 5 жыл бұрын
Betam
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 5 жыл бұрын
Yemigerm melashe now yestchat betam yasedenkal
@iloveyoumomo1287
@iloveyoumomo1287 5 жыл бұрын
Kidist mamo ይመችሽ
@user-pi5xm5xp6y
@user-pi5xm5xp6y 5 жыл бұрын
በጣም
@sidalove7123
@sidalove7123 5 жыл бұрын
ትክክል ነች የከቴ ልጆች የገጠር ልጅ ሆነን ሰያዩን ምንም የማናቅ ሞኝ እንመስላቸዋለን ምክንያቱን ዝም ማለት እና አይናፋርነት ስለምናበዛ
@user-jx5hl1jl7x
@user-jx5hl1jl7x 5 жыл бұрын
ሰላም እህት ወድሞቼ እስኪ ለሀገራችን እፀልይ 😭 ሰላም ፍቅር ይሁንልን እግዚአብሔር ሆይ የኛን ሀጢያት ሳይሆን እደ ቸረነትህ ይቅር በለን እኛንም ስጀተኞችን አቶ ለሀገራችን አብቃን በፆሎታችሁ አስብኝ 😓😓
@mikaala6486
@mikaala6486 5 жыл бұрын
ዌል የኔ ፍቅሮች ስወዳችሁ ማነው እንደኔ ውድድድ😘 የሚያደርጋቸው like me👍😍😚
@zibebalbrahimassf7101
@zibebalbrahimassf7101 5 жыл бұрын
አኔም ላይክ ዉድድድድ ነዉ
@alhmdurillahforeveryting1250
@alhmdurillahforeveryting1250 5 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ምንም ድራማ አይመስለኝም በቃ ሰፈር ያለሁ ያክል ነው የሚሰማኝ ዋው ስወዳቹ 😘😘😘😘
@Toto-zr9qn
@Toto-zr9qn 5 жыл бұрын
ያግሪ ትዝታ
@tadula1002
@tadula1002 5 жыл бұрын
ሳራ ነኝ የሸገር ልጅ
@user-iw6lw9vh4t
@user-iw6lw9vh4t 4 жыл бұрын
በጣም ሱሱየ እኔ እራሱ
@user-hn9dx6mo8m
@user-hn9dx6mo8m 4 жыл бұрын
እኔም
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 5 жыл бұрын
ጸጋ ውስጤ ናት እንደኔ እንደዱሮ ናት
@kulumtaie7285
@kulumtaie7285 5 жыл бұрын
በጣም የሚናፍቀኝ የኛ የሁላችንም ታሪክ ለ ሀገራችንን ሰላም ያውርድልን የፍቅር አምላክ በፍቅር አይኑ ይጎብኘን አሜን
@user-hz9ny9rm5o
@user-hz9ny9rm5o 5 жыл бұрын
የእውነት ይሄ ድራማ የትምህርት ላይፊን ያስታውሰኛል ስደት አይኑ ይጥፋ
@user-yw6yq4fv9z
@user-yw6yq4fv9z 5 жыл бұрын
የምጋርም ድራማ ነው ዋው ድራስውና ተያናዮቻ አድነቅ ነኝ እዉነተኛ ተርክ ነው ሁሉም ታርክ አኔ ህወት ይመሣሣልል
@slamahmd7210
@slamahmd7210 5 жыл бұрын
የሻይ ሱስ ነበርብኛ እሱ ቱቶኛ የናተ ያዘኛ አምላክ ከዚህም በላይ ስላማችሁን ያብዛላችሁ
@emanayalewuemn6884
@emanayalewuemn6884 5 жыл бұрын
Kkk
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 жыл бұрын
ተቀድማችኃል ትናት ታይቶል ዛሬ ትለቃላችሁ እሁድ የሚታይ እሁድ ማታ ቢለቀቅ አርፍ ነው በርቱ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ ትችላላችሁ
@dehnienaredi8131
@dehnienaredi8131 5 жыл бұрын
ፀጋ አይን አፋርነቷ ደስ ይለኛል
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ወደ ትምህርት ቤት ትዝታ ወሰዳችሁኝ እኮ❤❤
@fikeryelome3267
@fikeryelome3267 5 жыл бұрын
"መልካምነትን ትታደለዋለህ እንጂ አትዋሰውም" ልክ እንደ ፀጋ መልካም ምግባርን ይፍጠርልን🙏❤
@zx5066
@zx5066 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ትክክል ነሽ
@user-kz7gv9bt6u
@user-kz7gv9bt6u 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tamralechmisganawe1461
@tamralechmisganawe1461 5 жыл бұрын
የፀጋ አድናቂ ነኚ ይመችሽ የገጠር ልጅ ሁኘ ነውጂ ሞኝ አደለሁም ጥሩ አባባል
@mesaitethio6970
@mesaitethio6970 5 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ድራማ በናታችሁ ባጭር እንዳያልቅ የትምህርት ቤቴን ላይፍ አስታወሰኝ አይይይይይ #ፀጋ ሀናና ሎሚ ስወዳችሁ🙆😍
@samisociologist1846
@samisociologist1846 5 жыл бұрын
እኔም ፀጋንና ሎሚን ስወዳቸው የእውነት ደስ ስትሉ
@nuurlemischannel8898
@nuurlemischannel8898 5 жыл бұрын
ከነዚ ታዳጊዎች ብዙ እንጠብቃለን ደራማውም በጣም አስተማሪ ነው ሁሉም ደስ ይላሉ ያሚያሳዝንም ገዐባህሪ አለበት ግን በጣም ደስ ይላል በእውነት በርቱልን ብዙ እንጠብቃለን ሁላችሁንም እወዳቹሃለሁ ደሞም ሎሚና አያቷ በጣም ያስገርማሉ እናትና ልጅ ይመስላሉ ፀጋ ደሞ በጣም ታሳዝነኛለች ዳዊት ደሞ ሲበዛ ተቀባራሪ ነው ለሴቶች ልጆቻችን ክብር እንስጥ የፀጋን ክብር የሚነካ ነገር ማድርግ አልነበረበትም ግን በርቱ አስተማሪ ነው
@user-wx2lp6jt7q
@user-wx2lp6jt7q 5 жыл бұрын
ጥሩ ነበር እውነት ነው በሽታውን የደበቀ መዳኒት የለውም ሎሚ የኔ ቅመም ስወድሽ ዳዊት ውይ እደኔ ወንድም ቲብትህ ወህህህ ።ውስጤ ናችሁ አቦ
@fifiyedestalij4613
@fifiyedestalij4613 5 жыл бұрын
ውይ ከ 1እስከ 4 አሁን ነው ያየሁት በጣም ደስ የሚል እና የሚያስተምር ነው ግን እንዳያቋርጡት ፈራሁ
@user-ri8ej6vp4h
@user-ri8ej6vp4h 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ በርቱ የኔ ምርጦች እስቲ እደ ሎሚ ከናቱ ጋር ቁጭ ብሎ ማውራት የናፈቀው ወይ እኔስ አልቻልኩምI love you mom
@zx5066
@zx5066 5 жыл бұрын
በጣም እንጂ ውይ ስደት ስንቱን አስናፈቀን
@nuurlemischannel8898
@nuurlemischannel8898 5 жыл бұрын
በጣም ያምራሉ ያስቀናሉ
@fatenalqhtani7486
@fatenalqhtani7486 5 жыл бұрын
Enamm nefkotu alchilkummm
@sarawoldemarim6752
@sarawoldemarim6752 5 жыл бұрын
ጸጋዬ የኔ ኮልታፋ ስወድሽ እኮ
@user-fp3fo4lb2s
@user-fp3fo4lb2s 5 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣቹ ውድ ያገረይ ልጆች ስጠብቃቹ
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 5 жыл бұрын
እሲኪ እንደኔ የምወዳቸው እና የሚፈቅራቸው
@mesiabeseh222
@mesiabeseh222 5 жыл бұрын
እውነትም የኛ የሁላችንም ታሪክ 👍👍👍
@user-mz9yb2mf5w
@user-mz9yb2mf5w 5 жыл бұрын
ዋው ወድጀዋለሁ እዳታቋርጡት እጂ በዚሁ ቀጥሉ
@user-ry1vj5iy4f
@user-ry1vj5iy4f 5 жыл бұрын
በሽታን መደበቅ ሌላ በሽታ መጨመር ነው ትርፉ ስለዚህ ከአላህ በታች ዶክተር / ጠቢብ / ተሰጦናል ማማከር ነበርባት እርግማን ብሎ በሽታ የለም
@bayanawad9009
@bayanawad9009 5 жыл бұрын
እሙ አማር Lik neshi yene konjo bihon enkuan doctor gar heda metayet neberbat
@zeynebmuhamed6077
@zeynebmuhamed6077 5 жыл бұрын
በትክክል
@user-gv3bw6xm3l
@user-gv3bw6xm3l 5 жыл бұрын
ዋው በጣም የምጠብቀው ድራማ ነው ዋው ዋው ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌100%
@shewit1307
@shewit1307 5 жыл бұрын
ሥወዳቹ ወደኻላ መልሦ ትዝታ ይቀሠቅሣል ደሥ ሢል ሁሉንም ታራክ ያካተተ ነው መጨረሻው ያሣምርላቹ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
የኛወች እንኮን ደናመጣችሁ በጣም ሀሪፍ ድራማ ቀጥሉበት በርቱ
@user-fr6gq4lw9o
@user-fr6gq4lw9o 5 жыл бұрын
የኔ ልዩወች ውይ ኢትዮጵያዊ እናንተ ብቻ የማንም ዱቂታም ገደል ይግብ ስወዳችሁ ቃል ያጥረኛል እውነት ነው የሁላችንንም ታሪክ ያሳያችሁ እናንተ ብቻ እጅግ በሉ
@user-jr7uu5df1i
@user-jr7uu5df1i 5 жыл бұрын
የኛዎች ተመችታቹኛል እባካቹ እንዳታቋርጡት ያምራል በርቱ
@fatama1233
@fatama1233 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ በሳምንት ሁለቴ አድርጉት በእናታችሁ ደስ ይላል
@user-ht6nd9ls9x
@user-ht6nd9ls9x 5 жыл бұрын
የእውነት በጣም አስተማሪና መካሪ ድራማ ነው በርቱልን
@user-bg4sj7rh7f
@user-bg4sj7rh7f 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ እውነት የአመቱ ምርጥድራማነው
@user-cy6ef3ws5j
@user-cy6ef3ws5j 5 жыл бұрын
ወይኔ ምርጥ ድራማ ነው ሎሚ እኔም ትምህርት ቤት አማርኛ ምህምር ስታስተምር እንቅልፍ ይይዘኛ ቆየ ትዝታ
@user-un4ri1hx5z
@user-un4ri1hx5z 5 жыл бұрын
ውይ ደሥ ሢል አደለም በሣምንት 1 ቀን እደቱርክ ድራማ በየቀኑ ቢታይም የማይጠገብ በጣም እጅግ በጣም የሚያምር ነው።ውይ የት/ቤቱ ትዝታ ግን እንባየን ጨርሠው
@rabiyarabiya6538
@rabiyarabiya6538 5 жыл бұрын
እኔ ግን የተመቸኝ ነገር ቢኖር መካብና የተውሶ ሁማሄር የለበት በራሳችው ውበት ሲያምር
@ciicjfjhdhdbdhxbrvakhch932
@ciicjfjhdhdbdhxbrvakhch932 5 жыл бұрын
ዋውበጣምነውየሚያምርውሰምተኛውንእሰከማይጎጉቸአለሁ
@user-wb3fk2ke3f
@user-wb3fk2ke3f 5 жыл бұрын
የኔ ማሮች ስወዳችሁ❤❤❤👌
@jinenuss5191
@jinenuss5191 5 жыл бұрын
ሁላችሁም ምርጦች ናቹ በተለይ ሳባ ስታድጊ ውበትሽ ልዩ ነው በጣም ቆንጆ ልጅነሽ
@rosamitike4768
@rosamitike4768 5 жыл бұрын
በጣም የምወድወ ድራም ነው እኔ እኛ ሁላችነም ያሰለፈነው ነው ብዙ ትዘታውች አሉኘ
@gjxifi7f8fiff97
@gjxifi7f8fiff97 5 жыл бұрын
1\ ጥሩ ነበረ የኛዎች አርፍ ነው በርቱ 👌👌👍😍😍
@user-he6gk2bc4p
@user-he6gk2bc4p 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ተወዳጆች
@munaethiopiyawet4413
@munaethiopiyawet4413 5 жыл бұрын
እዴትስ አድርጌ የሆዴን ላሳያቹ ምን ቃል ተናግሬ እንዴት ላድንቃቹ ትዝ አለኝ የጥንቱ ያሳለፍኩት ግዜ የኛዋች እባካቹ በጣም ነው ምወዳቹ በጣም በጣም እንዳያልቅ እየጉዋገዉ ነው ማያቹ
@asdqwe8631
@asdqwe8631 5 жыл бұрын
በጣም ደሰየሚል ድራማነው ቀጥሎበት
@user-gz7jy4mq2v
@user-gz7jy4mq2v 5 жыл бұрын
በጣም ምረጥ ነው አደረ አንዳታቆረጡት ፀጋ ሰወድሾ
@mesitube318
@mesitube318 5 жыл бұрын
በጣም ምወደው ድራማ እንኩአን ደና መጣቹ ሎሚን እን ፀጋን ስወዳቸው ግን ተቀድማቹአል ትላንት አየውት
@abochershiferaw3435
@abochershiferaw3435 5 жыл бұрын
እና እኛ ምን አገባን ለምን የዛሬ 3 አመት አታዪውም
@mesitube318
@mesitube318 5 жыл бұрын
@@abochershiferaw3435 ታዲያ እን ለኮመትኩት ያንተ አንጀት ማረሩ ምን አመጣው ቡሽቲ😏
@abochershiferaw3435
@abochershiferaw3435 5 жыл бұрын
እንዴ ቆሌ መግፈፍ
@abochershiferaw3435
@abochershiferaw3435 5 жыл бұрын
አንቺ የፋራዎች ባንዲራ ያዥ
@user-rp3ln6il4d
@user-rp3ln6il4d 5 жыл бұрын
ፀጋ የኔ ልዩ
@kidisteyemaryamlij1103
@kidisteyemaryamlij1103 5 жыл бұрын
የበፌቶቹንም በጣምነው እምወዳቸው እናተንም በጣም እወዳችሇለሁ እዳታቋርጡ
@user-qz3xp9jl7w
@user-qz3xp9jl7w 5 жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣች ሥወዳችሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ
@rabiyaabate8535
@rabiyaabate8535 5 жыл бұрын
ቤተሰብ በፍቅር ሲሞላ እደት ደስ ይላል
@onelove809
@onelove809 5 жыл бұрын
Lomina hayatuwa bekenate kedefugn nw ere I miss you my lovely grand Mo.😭❤❤❤ i love you forever long live to u & me our family
@betytimetube2212
@betytimetube2212 5 жыл бұрын
ጠንክሩ በርቱ
@user-cm6id6jr5l
@user-cm6id6jr5l 5 жыл бұрын
ዳዉትን እንደ እነ የምጥል ማኖ
@jonteklay5612
@jonteklay5612 2 жыл бұрын
ሀናዬ በጣም እንወድሻለን በርቺ
@ethiopia1065
@ethiopia1065 5 жыл бұрын
ልጅ እናቱን ሲመታት እያየ ያደገ ልጅ ነገ ሚስት ሲያገባ እሱም ሚስቱን ይመታታል ማለታል ገራሚ ነው ።እናመሰግናለን ቃና
@asisalemu1415
@asisalemu1415 5 жыл бұрын
በርቱ በጣም አስተማሪ ነው የእኛ የውላችን ታርክ ነው ጎበቶች ግን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ይመቻችው
@tesfaneshmilashu626
@tesfaneshmilashu626 5 жыл бұрын
ፀጋ፣ሎሚ፣እና ሀና ምርጫዎች ናቸው!!!
@fantafanta6244
@fantafanta6244 5 жыл бұрын
በሽታውን የደበቀ መድሃኒት አይገኝለትም። እውነት ነው እናመሰግናለን ጸጋ አድናቂሽ ነኝ ግን ዳውይት ለምንድነው ውሸት ማስወራት የፈለገ እስኪ ሹክ በልኙ
@mobileupdate4197
@mobileupdate4197 5 жыл бұрын
wow የኛዎች እንኮን ደና መጣቹ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-fe2wd4jk9l
@user-fe2wd4jk9l 5 жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁ የምናፍቃችሁ እናቷን ናፋቂ ነኝ አንድ ቀደም ብላ ዶክተሮቹን ማማከር ነበረባት የሚለውን ባይ ነኝ
@mekiyoutube4947
@mekiyoutube4947 5 жыл бұрын
Loma betam new yamdekshi
@sadifaqir2456
@sadifaqir2456 3 жыл бұрын
የሀይሌ አድናቂዎች እስቲ ልየቹህ
@user-cm6id6jr5l
@user-cm6id6jr5l 5 жыл бұрын
ዋዉ ፀጋ ና ሎምዬ ስዉዳችሁ የነ ቅማሞች
@misteryemane4749
@misteryemane4749 5 жыл бұрын
ዛሬ ደስ ብሎኛል ፀጋ ደስስስ ብሏት አይቻለሁ
@user-sw5hz4xz6e
@user-sw5hz4xz6e 5 жыл бұрын
ወይኔ ሎሚታድለሽ እኔም እናቴ በሕይወት ኑራ እንዳች ባደረኩላት
@rarecell4924
@rarecell4924 5 жыл бұрын
የፀጋ ታሪክ እኔ ወይንሸትን ያስተውሳናል 😭😢🙌🙏
@meronatanenatebachesemlexa8046
@meronatanenatebachesemlexa8046 5 жыл бұрын
Enuye enat nachaw eufffff enetem ayatem yelgem benoragni das yelagni nabar unat 😢😢😢😚😘😘😘😘😘
@tgtg8418
@tgtg8418 5 жыл бұрын
አወ ጥሩ ነበር ግን በሳምንት እንደምንም አመቻትታችሁ 2 ግዜ አድርጉት
@user-kj6gq9kq6i
@user-kj6gq9kq6i 5 жыл бұрын
እኮን ደህና መጣችሁ ልን በርቱ ያገሬ። ልጆች
@hawisheleme6053
@hawisheleme6053 5 жыл бұрын
Tikikilegna ye ethiopia nuro sle mitaybet betam des yilal School life nafekegnnnnn💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@user-rp7ro3dn7u
@user-rp7ro3dn7u 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ያስተምራል ቀጥሉበት
@shamisiyabintnuri5442
@shamisiyabintnuri5442 5 жыл бұрын
ደስ ትለለቹ እንደዝ ነው ዬምሸለው ትምርት የሰለ ነገር
@kassimhassen853
@kassimhassen853 5 жыл бұрын
ድራማው በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል
@achaaw8371
@achaaw8371 5 жыл бұрын
ሁላችውም በርቱልን እናመሰግናለን መልሰ ሀ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ሎሚና አያቷ ደስስስስ ሲሉሉሉ
@user-gx4yh3bd2u
@user-gx4yh3bd2u 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ስወዳችሁ
@waseelashokira2938
@waseelashokira2938 5 жыл бұрын
በጣም ያጋጠር ልጅ ነኝ እንጂ ሞኝ አይደለሁም ♥♥♥♥♥♦♦♦
@zayedalhammadi5027
@zayedalhammadi5027 5 жыл бұрын
ወይኔ የአገረ ልዾች ሥወዳቹ በርትልኝ ዳዊት ሥወድህ
@user-lp9lm4ep8j
@user-lp9lm4ep8j 5 жыл бұрын
አድናቂዎቼ በጣም እወዳችሃለሁ
@tegestmaskalo7101
@tegestmaskalo7101 5 жыл бұрын
ስወዳቹ ጥልክ ትምርት እያስተማራቹን ያላቹት ሁላቹም በሪቱ
@semutube2755
@semutube2755 5 жыл бұрын
Wow begugut setebkachu naber enkahan beselam metachu sewedachu
@akiberhe2555
@akiberhe2555 5 жыл бұрын
Keep it up. 100+
@user-oh2bz4my2w
@user-oh2bz4my2w 5 жыл бұрын
ጥሩ ነበር ዋው የኛዎቹ በርቱልን
@user-oe3br5tn7b
@user-oe3br5tn7b 5 жыл бұрын
ቃናውች እሲኪ ግራ ቀኝ ይሚል ቀና ብሚልው ብሮግራም ልቅቁልን
@user-kl1wo1zm3o
@user-kl1wo1zm3o 5 жыл бұрын
ከሁሉም ከሁሉም ገጠርነቱን ወድጃዋለህ ብዙ ነገሮች ትዝ አሉኝ
@memeabisnya2027
@memeabisnya2027 5 жыл бұрын
adirachun edatkaitu bitam arefi ena mite tiwdaj kibe yemseb sra nwe bitu bizw kitlu lilachu widaliw bize agatami Liyu dike wb nwe😍😘 🙏👍👌👏❤
@user-kb4dn8zd7i
@user-kb4dn8zd7i 5 жыл бұрын
በርቱ በጣም አሪፍ ነዉ ሎሚ ደብተርሽ ላይ ተደፍተሽ ስትተኚ ትዝታ ቀሰቀሽብኝ እኔም ሳጠና እዛዉ እደፋ ነበር ታናሽ ወንድሜ ጎበዝ ተማሪ ስለነበር አይተኛም አፍንጫዬ ዉስጥ እስክሪብቶ ይከትብኝ ነበር እናቴ አለሁ አልተኛሁም እንዳትቃጠይ ትለኝ ነበር በኩራዝ ስለምናጠና ዛሬ ስደት ላይ ነኝ ወንድሜና 4ተኛ አመት ሲቭል ኢንጅነሪንግ ተማሪ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ከ2 ወር በኃላ ይመረቃል በትዝታ ብዙ አወራሁ አመሰግናለሁ !
@kidogegzi783
@kidogegzi783 5 жыл бұрын
እንደኔ ዶክተር ማማከራቸው በጣም ጥሩ ነው።
@gizieworkberhie6978
@gizieworkberhie6978 5 жыл бұрын
waw betam new desssssssss yemilew school life mechem yemayresa ye hiwot kefel new !!!!!!!!!!!!!
@yeznalebanon1161
@yeznalebanon1161 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ እሚል ድራማነው
@user-yf7tj5pk9z
@user-yf7tj5pk9z 5 жыл бұрын
እንድዝህ ከክፋት እና ከመጥፊ ነገር የፀዳ ድራማ ማየት አምሪኝ ነበር ውድድር ነው ማረጋችሁ
@shoma8844
@shoma8844 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ
@bennowymiwdh1416
@bennowymiwdh1416 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል ዋው
@user-pc2et1rh8x
@user-pc2et1rh8x 5 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ነዉ በርቱ
@user-be6li3pu1h
@user-be6li3pu1h 5 жыл бұрын
ሎሚዬ ጸጋ ሃና ኃይሌ ፍቅር ናችሁ ውድድድ ❤️❤️❤️😘😘😘😘
@memekumesh3171
@memekumesh3171 5 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪና አዝናኝ ነው በዚው ቀጥሉ
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 5
41:45
Kana Television
Рет қаралды 488 М.
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 6
42:22
Kana Television
Рет қаралды 235 М.
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna)_2  | ክፍል 8
45:42
Kana Television
Рет қаралды 301 М.
Yegna TV Drama: ጀግና Season 1 Episode 5
41:17
Yegna
Рет қаралды 102 М.
የኛ - የሁላችንም ታሪክ ምእራፍ 2 (Yegna) |ክፍል 3
37:23
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 7
40:24
Kana Television
Рет қаралды 353 М.
የኛ - የሁላችንም ታሪክ ምእራፍ 2 (Yegna) |ክፍል 1
42:17
Betoch - "የህግ ያለ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 283
28:32
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 969 М.
የፈጣሪ ጊዜ ሙሉ ፊልም YeFetari Gize Ethiopian film 2019
1:36:05
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 4,2 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 16 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 83 МЛН
покупки за продуктами сейчас вс раньше
0:23
СЛЕЗУ РАДИ СЕСТРЫ...
0:57
Тимми Шоу
Рет қаралды 2,1 МЛН