የበዛ ደስታ አልወድም/ መልክአ ዓለማየሁ/ ቄሱ መጣ ይለኛል/ አንተ ላይ እንዲደረግ ማትፈልገውን ሰው ላይ አታድርግ | ዘና ሀገሬ | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 244,072

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

Күн бұрын

Пікірлер
@tagelmesfin9352
@tagelmesfin9352 8 ай бұрын
ቢያወራ ቢውል የማይሰለች አንደበቱ የሚጣፍጥ ምርጥ ደራሲ ጋሼ 💖
@alexbeyene542
@alexbeyene542 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በጣም ምንም ያመለጠኝ ንግግር የለም you tube ላይ የእሱ ማለቴ የሳቸዉ መፃህፍት በለዉ
@mimekebede5623
@mimekebede5623 8 ай бұрын
በእውነት ምድራችን ላይ እንደዚህ አይነት ምርጥ ንፁ ሠው ያብዛልን።
@mantegboshwedajoyeshanew
@mantegboshwedajoyeshanew 4 ай бұрын
ከዚህ ኢንተርቪው ብዙ እንዳውቅ አድርጎኛል።ምናለበት እንደ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ ብዙ ሰዎች ቢኖሩና አገርን እና ህዝብን የሚበጠብጡ ፕሮፈሰር ነኝ የሚሉ ሰዎች ተምረው ፕሮፈሰር ባይሆኑ ኖሮ እላለሁ።
@danielnegatu7771
@danielnegatu7771 8 ай бұрын
ይህን ሊቅ ዝም ብዬ ስሰማው ውዬ ስሰማው ባድር አይሰለቸኝም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ( ጋሼ)
@lalemwoldelalemwolde762
@lalemwoldelalemwolde762 2 күн бұрын
የህይወት ፡ ፍልስፍና ህ ደስ ይላል ተባረክ ፡ ❤🙌
@Nemadema20
@Nemadema20 8 ай бұрын
አፌን ከፍቼ ሳዳምጠው ውዬ ባድር የማልጠግበው ሙሉ ሰው ምርጥ ደራሲ #አለማየው_ገላጋይ ምንም አልልም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ ❤❤❤❤
@userd42
@userd42 8 ай бұрын
በጣም,በጣም,የማደንቀው,ምሁር,ዕንቁ,የኢትዮጵያ,ልጅ,አሌክስ,ፈጣሪ ይጠብቅህ,ንግግሩ,ደስ,የሚል,ተባረክ,አቦ,
@SofiaS-j9b
@SofiaS-j9b 8 ай бұрын
ንግግሩ ደስ የሚል ጥልቅ የሆነ ሰው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤ አቅራቢዎቹ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@Dana-Solomon
@Dana-Solomon 8 ай бұрын
ማንበብና መፃፍ ሙሉ ያደርጋል የንግግሩ ፍሰት እና ሃሳቦቹ እንክን የላቸውም :: በድንገት ከፍቼው አፌን ከፍቼ ጨረስኩት :: አለማየሁ ትልቅ ሰው ነህ እናመሰግናለን:: ከፕሮግራሙ አዘጋጆች አንዱ አርቲስት እንደሆነ አውቃለሁ ነገር ግን ሁለቱም አዘጋጆች የማዳመጥና በእርጋታ ጥያቄን የመጠየቅ ጥበባቸው ብዙ ጋዜጠኞችና ዮቱበሮችን ያስንቃል:: በአጠቃላይ ግሩም ዝግጅት ነው :: እናመሰግናለን 🙏
@TofikeahemedeTofikeaheme-gx6qd
@TofikeahemedeTofikeaheme-gx6qd 8 ай бұрын
ባልና ሚስት ናቸዉ እሷም አርቲስት ነች።
@Dana-Solomon
@Dana-Solomon 8 ай бұрын
@@TofikeahemedeTofikeaheme-gx6qd ዋው በጣም ደስ ይላሉ አመሰግናለሁ 🙏
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 8 ай бұрын
አሌክስ መንገድ ላይ አግኝቼው የእርሱ የሆኑትን መጽሐፎች ላይ ፈርምልኝ ስለው በፍጹም ትህትና ፣ ፈገግታ ስሜን ጠይቆኝ ወደ ስድሰት መጽሐፍ ላይ ረመልኝ አሌክስን በመጀመሪያ በሚጽጻቸው መጽሐፎቹ ነው ያወቁት በተለያዩ ሚዲያዎች ለጥያቄዎች ምላሽ ሲሰጥ ስመለከት ደግሞ ጨዋታ አዋቂ አንደበተ ርዕቱ መሆኑን ተረዳው እርሱ ስጠይው ደስ የምትለኝ መዓዛ ብሩ ናት አሌክሶ አደንቅሃለሁ
@gdgtghthfgh7658
@gdgtghthfgh7658 8 ай бұрын
Wow ሰው እንዴት አንደበቱ እንደዚህ ይጣፍጣል እድሜ እና ጠና ይስጥልኝ ❤❤❤❤🎉🎉😘😍
@furtunabelay465
@furtunabelay465 8 ай бұрын
አሌክስ በጣም ነዉ የምወድህ አብሶ ስልጅነትህ ያወራሀወን ሰምቼ አልጠግበዉም እርጅም እድሜ ከጤናጋር
@kassahunbayekedagn300
@kassahunbayekedagn300 8 ай бұрын
እንደ ደራሲ አለምአየሁ ገላጋይ እያዋዛ የሚስተምር ርእቱ አንደበት ቅን ልቦና ያላቸው አንድ ሺ ሰዎች ኢትዮጵያ ላይ ቢኖሩ ሀገር ትድን ነበር በዬትኛውም ሀይማኖ የማይኖሩትን ህይወት ከሚሰብኩ ሰዎች በስተመጨረሻ የታናግራቸው በተለይ ሁለት ሆነን ሦስት ምግብ አዘን አንዱን በር ላይ ፌስታል ይዘው ለሚጠብቁት ይሆናል ያለው ን ይህን ስንቶቻችን እናስብ ይሆን አለምአየሁ ገላጋይ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@abdimustefa456
@abdimustefa456 8 ай бұрын
በእውነት የሚገርም ሰው ነው
@freselambelachew2712
@freselambelachew2712 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ከማከበራቸው ኢትዮጵያን ደራሲዎች አለማየሁ ገላጋይ---ረጅም እድሜና ጤና ተመኝተናል
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 7 ай бұрын
ቴክቶክ ሰምቸ ሙሉውን ለማየት የመጠው እድሜ ይስጥህ በስማም እንዲህ አይነት ሰው አያሳጣን
@usermacklove
@usermacklove 3 ай бұрын
ብዙ ታዋቂ ሰዎችን ሲያወሩ አዳምጫለሁ። ጋሸ ግን ይለይብኛል። በእውነት ቃል የለኝም። ❤❤❤
@tigistyitayew
@tigistyitayew 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥሕ የአንተን ቸርነት ምናለ ትንሽ ልብ ቢሰጠን ለሁላችንምልቦና ይሰጠን
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 8 ай бұрын
በእውነት ደስ የሚል ነበር አሌክስ ዕድሜህን ያርዝመው 🙏🙏🙏
@alexbekele87
@alexbekele87 7 ай бұрын
እድሜ ይስጥ ጋሼ አለማየሁ! ትህትና ከውስጥ ወቶ ይፈሳል:: ብርክ በልልኝ!
@addisyelma4218
@addisyelma4218 8 ай бұрын
መልካም ልደት ደራሲያችን ኢትዮጵያ የሰጠችን ዕፁብ ድንቅ ሰው:: መፅሐፍ ምረቃውም ደስ ይላል:: ዝግጅቱ የተደረገበት ቦታ ግን አማርኛ ጠፍቶ ነው ስያሜ የተሰጠው ወገኖቼ የዝግጅት ቦታው ባለቤትም ያስቡበት ስለ ስያሜው ማለቴ ነው:: አመሰግናለሁ::
@danifix1932
@danifix1932 8 ай бұрын
አሌክሰ እዉነት ከለበ የማደንቀ ሰዉ ነዉ አክባሪ ነኘ እደሜ የረዘም እንዳተ አየነት የበዛልን❤🎉🎉🎉🎉
@addisualamirewbiadgie1016
@addisualamirewbiadgie1016 8 ай бұрын
I like this interview. He is a spiritual man in action. May God bless you more!
@abrahamafework7756
@abrahamafework7756 8 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጋሼ. Thanks Hagere Tv
@ሳሉነው
@ሳሉነው 8 ай бұрын
ምን አይነት ማናደድ ነው ይህን ያክል ትልቅ ሰው ጋብዛችሁ በዚች አጭር ጊዜ እና በአንድ ክፍል መጨረስ ስታናድዱ
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 8 ай бұрын
ድጋሚ አቅርቡልን ነዉ የሚባለዉ። ምናልባት አዳድ ሰዎች ብዙ ግዜ አንድ ቦታ ላይ መቀመጥ አይወድም ይሆናል።
@aschmy4411
@aschmy4411 7 ай бұрын
ኸረ ይሄ ሰውዬ ከመጽሐፍቶቹ በላይ ከንግግሩ ፍቅር ይዞኛል።
@leulsegedwakene2333
@leulsegedwakene2333 8 ай бұрын
መልካም ልደት አሌክስ - ገና ብዙ የህይወት ቅንጣቢ በውስጥህ አለህና ሳትጨልፍልን አትድከምብን
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 8 ай бұрын
አለማየሁ እጅግ የማከብርህና ሰራዎችህን ሁሉ በፍቀርና በጉጉት ነው የምወደው ። ኑርልን ። አሌክስ የዛሬው ቃለመጠይቅህ ብዙ ትምህርት ነው የሰጠኸን ። ኑርልን።
@saramarkon5451
@saramarkon5451 8 ай бұрын
Alex ስወድህ እኮ በሚቀጥለው ዓመት ዕድሜ ይስጠንና እኔ ነኝ የማከብርልህ ደግሞ እወድሀለሁ
@በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ
@በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ 8 ай бұрын
ስወደው እኮ አሌክስይ እናተም በጣም ጥሩ አቅራቢውች ናችሁ በዚህ ደግሞ ስላገኘዋቹ ደስ ነው ያለኚ ቃልይ ልዩ ነሽ እምታምሪ ተባረኪ
@MekuanentAlemayehu
@MekuanentAlemayehu 5 ай бұрын
ጋሽ ዓለማየሁን እና ስራዎቹን በዚህን ዘመን ያላወቀው ትልቅ ነገር ከሕይወቱ እንደጎደለ ነው
@solocmc
@solocmc 8 ай бұрын
አቶ አለማየሁ መልካም ልደት ገና ብዙ እንጠብቃለን ፈረንጆች እንደሚሉትቭ The best is yet to come
@selam801
@selam801 7 ай бұрын
አሌክሰ በጣም የዋህ ደሰ እምትል ሰው ነህ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ❤😊
@Adilbeteseb
@Adilbeteseb 8 ай бұрын
የእውነት ትልቅ ሰው ነፃና ለቀቅ ያለ የዘመናችን ውድ ደራሲ እንወድሃለን ❤
@sheger-tube4343
@sheger-tube4343 8 ай бұрын
ዋው ምናለ part 2 ብላችሁ ትንሽ ብትጨምሩልን አንድ ሰአቷ አንድ ደቂቃ ነው የሆነችብን ። ብዙዎች ዘፋኝ ፣ ከያንያን፣ ደራሲያን በስራቸውና በወጋቸው(ንግግራቸው) ብዙ ልዩነት እናያለን፣ አሌክስ ግን ፅሁፉም አንደበቱም ልብና ጆሮን ይገዛል። ረዥም እድሜ ላንተ ይሁን ጋሼ።❤❤
@eliasgugsa2612
@eliasgugsa2612 8 ай бұрын
በፍጹም የማይሰለች ምርጥ አንደበተ ርእቱ ::አለማየሁ አለምን ያሳያል ::
@berihundesale5525
@berihundesale5525 5 ай бұрын
አብደላ እዝራ ትልቅ የስነ ፅሑፍ ሰው እንደነበር ያወኩት በአሌክስ ነው❤❤
@awetashiaserat1787
@awetashiaserat1787 5 ай бұрын
በጣም ነው የምወድህ ጋሺ አሌክሥ እረጂም እድሜ ከጤና አላህ ይሥጥህ
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 8 ай бұрын
ይቆጫል አንተ ኢትዮጵያ ውስጥ መወለድህ አገሬ መቸ ነው የተማረ የሚከበርብት አልየ ስለሰጠህን እውቀት እግዚአብሔር ይክፈልህ ሰው አይከፍልም ምርጥ ሰው. ስወድህ ❤
@ermiasestifanos2519
@ermiasestifanos2519 8 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ በመሆኑ ልንኮራ ይገባናል
@Marta-cw5nu
@Marta-cw5nu 8 ай бұрын
እንዴ ምነው እንኳን ኢትዮጵያ ተወለደ እሱ ቢሰማ በጣም ያዝናል ...ለሆኑ መጥፎ ሰዎች ተብሎ ሀገር አይጠላም
@HiwetBalcha
@HiwetBalcha 4 ай бұрын
Ena yet yiweled???
@yossiefmer733
@yossiefmer733 2 ай бұрын
ጥሩ ጥያቄ ነው ❤
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 8 ай бұрын
I just glad to see, we have brilliant writers , we have to educated from this golden generation writers . Much respect Alex.
@isharethestory
@isharethestory 8 ай бұрын
በጣም ብዙ የተማርኩበት ውይይት !! እውቀት ለካስ እንደዚህም ያዝናናል ❤
@ashubiko
@ashubiko 8 ай бұрын
አለማየሁ ገላጋይ ልዩ ሰው 🙏(supper man )
@Habiba-uu3pp
@Habiba-uu3pp 7 ай бұрын
አቤት መሰጠት ነዉ ብሰማዉ በሰማዉ የማይኘለች ❤❤❤❤❤❤
@bilalmitiku2638
@bilalmitiku2638 7 ай бұрын
አሁን እንደኔ እድለኛ ዬት አለ በዚህ ድንቅ ሰው ዘመን በመኖሬ😞😍❤
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 8 ай бұрын
...እኔ ዓለማየሁ ገላጋይን ያወቅሁትም - መቼም የማልረሳውም፤ "ኢህአዴግን እከሳለሁ" በሚል ባቀረበልን ገራሚ መጸሐፉ ነው። የፃፈበት ጊዜ ደግሞ ምን ያኽል አስከፊ እንደ ነበር ግልፅ ቢኾንም፤ ራሱን ሰጥቶ የወያኔዎችን ባሕሪ በሚገርም ሁኔታ የገለጠበት በመኾኑ፤ በሕይወት ዘመኔ ሁሉ አብሮኝ የሚኖር 'ና ለልጆቼ በክብር የማስተላልፈው ታሪካዊ መጸሐፍ ነው!።
@wagariberhanu5817
@wagariberhanu5817 8 ай бұрын
እንደዚህ ጀግና ሰው አቅርብ በርቱ ደስ ምትሉ ናቹ!!!
@Tsgereda-b6d
@Tsgereda-b6d 7 ай бұрын
አቅራቢዎቹ በታም ደስ የሚሉ ናችው፡በቲቪ ሳየው ደስየሚል ኣናውንሰር፡ደራሲው ግን ኣይቸው ኣላውቅም፡ግን ምሉ ቀን ብሰማው ደስ ይለኛል በጣም ደስ የሚል ሃሳብና ለገንዘብ ደንታ የሌልበት፡ትውልዱ በአውቀት መዳበር፡የመተጋገዝ ባህል እንዲኖር ነው ያሳቡ፡እንደዚህ የመሰሉ ሰዎች በአሁኑ ግዜ ኣይገኙም,ለህመሙ ግን በእስራኤል አገር በቤተክርስትያን ሞባአ ከፍለይ የሚቀባ ነገር ይገኛል፡ብዙ ሰዎች ተፈውሰው ሰምቻለሁ ።
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 8 ай бұрын
አብደላ እዝራ ምን ያህል የተባረከ ሰው ነበር RIP😢😢
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርህ ጋሼ!🙏🏻
@musefasalo5918
@musefasalo5918 5 ай бұрын
ጋሽ አለማየሁ ገላጋይ አክባሪህም አድናቂህም ነኝ እንሻ አላህ አንድ ቀን በአካል አገኝሃለሁ
@girmagetachew9757
@girmagetachew9757 3 ай бұрын
ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው ስው❤❤❤❤
@TaffesseAbebe
@TaffesseAbebe 8 ай бұрын
ኤክሶ የባነነ. ምርጥ. ደራሲ በሳቅ. ነው የተንተከተኩኘ
@aminnasetotaw5227
@aminnasetotaw5227 8 ай бұрын
እጅግ እንወድሀለሁ ውድ ወንድማችን ረጅም እድሜ
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን! ❤❤ ቢሰሙት ቢሰሙት አይሰለችም.በጣም አሳጠራችሁት ድጋሚ ሰፋ ባለ ፕሮግራም አቅርብልን.
@user-en6cy5pm4g
@user-en6cy5pm4g 8 ай бұрын
ጀግና ኢትዮጵያዊ ድንቅሰው
@minewyeletabeje4656
@minewyeletabeje4656 2 ай бұрын
ኖዳር ዱምባድዜ: ፀሃይቱን ለማየት በቃሁ።
@Tgyo2178
@Tgyo2178 6 ай бұрын
❤❤❤ሒስ ሲሰጥ አይፎርሽ፥ሲፅፍ አይሳሳት ሲኖር አይስት ኦህህህ የዚህ ትውልድ ስጦታ
@Suraraw
@Suraraw 6 ай бұрын
አለማየሁ ሀሳቦቹ ድንቅ ናቸው።ግን ገንዘብ ስለማጠራቀም የተናገራት ደስ አትልም reality አይደለም
@ambaw1004
@ambaw1004 8 ай бұрын
ኪነት ለሐበሻ አሽከሩ ነዉ ይታዘዝለታል ። ደራሲ በዓሉ ግርማ ሥነ ጽሁፍን ኪነት ይለዉ ነበር ደስ የሚል አማርኛ ። ደራሲና ሀያሲ አለማየሁ ገላጋይ የሚገርም የሚደንቅ ድንቅ ሰዉ ፀሐፍት ነዉ ። የኛ ትውልድ ላይ አለን ብለን የምጠቅስህ ድንቅ ሀያሲ ወ ደራሲ ነዉ ።
@BrukDessie-dx1uv
@BrukDessie-dx1uv 5 ай бұрын
የኛ ዘመን ተዋነይ እንወድሃለን እናከብርሃለን ኑርልን
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 8 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ አልክስ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 8 ай бұрын
አሌክስ ነፍስ ያለው ቤተመፅሃፈታችን ነሀና በጣም ነው የምንወድህ።❤❤❤
@Nejib518
@Nejib518 4 ай бұрын
ምርጥ ጨዋታ
@almazghirmay6400
@almazghirmay6400 8 ай бұрын
Long live to you my dear brother ❤ you are an Icon of generations to come ❤❤
@arbsieyasin4127
@arbsieyasin4127 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል:: 59 ደቂቃ አይቼ 5 ደቂቃ ያየሁ አልመሰለኝም:: ቀኑን ሙሉ ቢያወራ የማይጠገብ ጣፋጭ ንግግር:: ጋሽ አለማየሁ ገላጋይ🙏🙏🙏
@DawitDase
@DawitDase 7 ай бұрын
ስለስብሀት ግን መጥፎ የሚያወራ ሰው አይቼ አላውቅም ምን መታደል ነው ነብስህን በገነት ያኑራት !!!
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ በሳል ሰው
@wendesentesfahun-ww7ve
@wendesentesfahun-ww7ve 8 ай бұрын
Yhe program ahun gena sew gabeze gn arif meteyek ychal neber
@amuusweet4866
@amuusweet4866 4 ай бұрын
የኔ ደግ አለማየሁ ገላጋይ❤❤
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 8 ай бұрын
ምርጥ ሰው ወይም ደራሲ አቀረባችሁ እንመሰግናለን❤
@MamushGosayemash
@MamushGosayemash 8 ай бұрын
ደስ የሚል ሰው ነው ለኔ ብዙ አውሩት ....tnx meazie ..ለሁላቹም...
@EmebetWorku-f7w
@EmebetWorku-f7w 8 ай бұрын
ጋሼ ልዮ ሰው ሲሰማ ውሎ ቢታደር የማይሰለች እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን አንተ በጎ ሰው የሰው ውሃ ልክ።❤😊😮
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 8 ай бұрын
ሁሉንም ለመብላት ያሰፈሰፍኩ ያህል ይሰማኛል"ይላል እንዴ!?አለማየሁ ጣፋጭ አገላለጥ ስላለህ አይጠገብም እንዲህ አትበል
@ermiasestifanos2519
@ermiasestifanos2519 8 ай бұрын
አሌክስ ሲያወራ ረጋ ብሎ ነው እኔ ሳዳምጠው ከሆነ መጽሐፍ የሚተርክ ነው የሚመስለኝ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ
@kehiwetgets
@kehiwetgets 8 ай бұрын
አሌክሶ ወሪሳ የሚለው መጽሀፍ እጅግ ወድጀው ያነበብኩት ነው..አይ አሌክሶ ኡፍፍፍ አንተ ድንቅ ሰው ኑርልን ❤
@tanabetie4726
@tanabetie4726 8 ай бұрын
ምን አይነት ጥንቅቅ ያለ ሰው ነው::እግዚአብሄር ይባርክህ
@Orthodoxawi12
@Orthodoxawi12 7 ай бұрын
እድሜ ከጤና ለአሌክ
@yimerayalew-vn2kn
@yimerayalew-vn2kn 8 ай бұрын
ከሚፅፋቸው መፅሀፎች ያላነሰ የሚያደርጋቸውን ንግግሮች በስሜት አደምጣለሁ። ገላጋይ !!
@grmbyn1
@grmbyn1 7 ай бұрын
For me his story telling ability is more entertaining than his books. His books are great though.
@leylajemal5273
@leylajemal5273 8 ай бұрын
ምርጥ ሰዉ አላህ ይተብቅህ
@FirehiwotEndale-t8k
@FirehiwotEndale-t8k 8 ай бұрын
I love and respect this author. God bless him.
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 7 ай бұрын
አንደበተ ርቱዕ ደራሲ ያራዳ ልጅ አሌክሶ ❤
@workutedy7246
@workutedy7246 8 ай бұрын
Alex, You are artwork I could admire forever!!!
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 8 ай бұрын
Wow amazing . I feel Bright day b/c of your job !!!
@ahmedeshetu2351
@ahmedeshetu2351 3 ай бұрын
ጋዜጠኞቹን አለማድነቅ ንፉግ መሆን ነው ጥሩ አድማጮች ናቸው ።
@temesgenwaltenegus6508
@temesgenwaltenegus6508 8 ай бұрын
Alex's innocence is easily observable. He is the embodiment of humanity.
@kelifaabdelhady
@kelifaabdelhady 7 ай бұрын
አንደበቱ ሕሊና ያድሳል የኔ ምርጥ,
@em6708
@em6708 8 ай бұрын
ሁሌ ብሰማው ብሰማው ብሰማው ውዬ ባድር ደስ የሚለኝ ሰው
@negussetamene4542
@negussetamene4542 8 ай бұрын
አለማየሁ ገላጋይ ትልቅ ሰው ነው ስለዚህ እባካችህ ጥሩ የሚያድን መድሀኒት ረጲ ፋኑኤል ቤተክርስቲይን አጠግብ ስላለ እዚያ ይሂድ እባካችሁ ንገሩት በጣም አመሰግናለሁ
@negussetamene4542
@negussetamene4542 8 ай бұрын
ያልኩት ለቆዳው ነው
@rado7282
@rado7282 8 ай бұрын
ወንድም እኔ ልጅ ነበርኩ ትዝ የሚለኝ 36 ቁጥር ማዞሪያ የሚባል ቦታ በምልክት አባቴ ወስዶኝ ሰዉየዉ መድሀኒቱን አድርገዉልኝ አልጠፉም ግን ወደ 25 አመት ይሆናል ከነበረበት አልጨመረም እዛ እያለሁ እየጠፉላቸዉ የነበሩ ሰዋችም አይቻለሁ ሰዉየዉ እራሳቸዉ ድነዉበት እንደጀመሩት ሲያወሩ ሰምቻለሁ የሚገርመዉ ነገር አባቴ ስንት ልክፈል ሲላቸዉ ሲድን ደስ ያለህን ትከፍላለህ ብለዉ ነበር የሸኙን እና ለእኔ ትልቅ ባለዉለታዬ ናቸዉ ካልተሳሳትኩ ስማቸዉ አቶ ታደሰ ይመስለኛል መልካቸዉ ጠፉቶብኛል ብዙ ጌዜ እጄን ሳየዉ ትዝ ይሉኛል እስከ እድሜዬ መጨረሻ አመሰግናቸዋለሁ
@dinamoh2879
@dinamoh2879 8 ай бұрын
እንወደዋለን እጁን እኛ አድናቂዎቹ ተወው
@dinamoh2879
@dinamoh2879 8 ай бұрын
​@me89387ግድ የላቹም ለራሳቹ አስቡ ከ እናንተ በላይ መንፈሳዊ ነው
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 8 ай бұрын
እስቲ ዝም በል !!ስውዬው ከውጭ ገፅታው በላይ ምጡቅ ነው!!አጉል ደርሶ መካሪ ነው የሰለቸን!!
@sev7634
@sev7634 8 ай бұрын
Alex is truly a brilliant author ✍️ Thank you for presenting him to us!
@dinamesfin8860
@dinamesfin8860 8 ай бұрын
አድሜ ከጤና ይስጥህ እናመሠግናለን ❤❤
@WorkuWoldemariam
@WorkuWoldemariam 6 ай бұрын
Oh GOD seaw mehone tirgumun asayehen iko Alex Igziabher edme tena selam desta yisteh
@haftamuseifu2273
@haftamuseifu2273 8 ай бұрын
መልክአ ዓለማየሁ የማይሰለች👌👌👌👌👌
@jemalabgaz2092
@jemalabgaz2092 8 ай бұрын
It was very interesting interview . Thak you.
@አሰፋ
@አሰፋ 8 ай бұрын
ሀገሬ ሚዲይ ይመቻቺሁ ደሰ ትላላቺሁ የፊልም አክተሮች ይመቻቺሁ
@abdukedir8198
@abdukedir8198 4 ай бұрын
"ሰርግ=የተንዛዛ ደስታ" አሪፍ አገላለጽ
@meskidad1078
@meskidad1078 7 ай бұрын
Endat ayent mitadelnew bembite wow ke 3 geza belaye new yayhut kezi behulam yemayew yimsligale much love and respect 🙏🙏🙏🙏
@kibromteklaye1941
@kibromteklaye1941 8 ай бұрын
አለማየሁ ገላጋይ አንደበተ ርቱ ብትሰማው ብትሰማው ብትውል የማይጠገብ
@fayzihussein4431
@fayzihussein4431 6 ай бұрын
Kemmesete yetenesa besset eyayewt ho lalekes New ende
@yoditworku8930
@yoditworku8930 8 ай бұрын
እውይ እንዴት ደስ የሚል ነብስ ነው ያለህ
@derejealemayehu9602
@derejealemayehu9602 7 ай бұрын
አሌክስ ምርጥ ሰው
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:52:25
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Interview with Gash Sibhat Gebre Egziabher- ETHIOPIA
33:04
Ethiopian Renaissance
Рет қаралды 621 М.
"የወቅቱ አምላክ ሰው ነው !" ዓለማየሁ ገላጋይ  ክፍል 2
53:46
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 163 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН