እጣ ፈንታ ክፍል 31 | Eta Fenta epsiode 31

  Рет қаралды 181,475

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana KZbin channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 421
@selametesfaye
@selametesfaye Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አሜን በሉ
@user-zn3vi1kx9x
@user-zn3vi1kx9x Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@Saeda-zc2qh
@Saeda-zc2qh Ай бұрын
አሜን❤
@user-on6mu1tv2x
@user-on6mu1tv2x Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@dudu3180
@dudu3180 Ай бұрын
አሜን
@YoqozDinko-gj8uv
@YoqozDinko-gj8uv Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@EphremBekele-mf9ds
@EphremBekele-mf9ds Ай бұрын
ዛሬ እኮ ኪዳነምህረት ነች እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኻን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@seidiyimam512
@seidiyimam512 Ай бұрын
አሜን🙏🙏🤗
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏🙏
@Jesusmylord345
@Jesusmylord345 Ай бұрын
Amen🙏❤️🥰🥰🥰
@Tewobista
@Tewobista Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 16 ❤ 🙏🙏🙏
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks Ай бұрын
ኪዲነምህረት የማታ እንጀራ ትስጣችሁ ❤❤ 🙏🙏🤲🤲
@user-xt5ym6hy1m
@user-xt5ym6hy1m Ай бұрын
Amen
@RahelTeklay-k9b
@RahelTeklay-k9b Ай бұрын
Amen amen amen
@user-td4xk9ir5g
@user-td4xk9ir5g Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
@PorhanPorhan
@PorhanPorhan Ай бұрын
ኣሜን
@Miratmiratlagesse
@Miratmiratlagesse Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hbhhbh8109
@hbhhbh8109 Ай бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል😢😢😢😢 አዳ የኔ ጣፋጭ ልጄ ሴት ከሆነች አዳ ነው የምላት😅😅😅
@MahiTiya-s4o
@MahiTiya-s4o Ай бұрын
ወንድ ከሆነ ደሞ ቦራ😅😊
@Eskedar-bw9ox
@Eskedar-bw9ox Ай бұрын
😂😂😂 ምጥ ሲይዝሽ ቀን አዳን እያየሽ ውለጅ ❤
@janatjanat2187
@janatjanat2187 Ай бұрын
😮😂😂😂
@janatjanat2187
@janatjanat2187 Ай бұрын
😮😂😂😂
@user-fi5uy5bo3g
@user-fi5uy5bo3g Ай бұрын
😂❤❤❤
@MaramMuhemed
@MaramMuhemed Ай бұрын
እሲ በናትችሁ ላይካ አደርጉኝ አማረኝ እህቶች😢
@user-lk6ti7cq8h
@user-lk6ti7cq8h Ай бұрын
Ato bora Maltamyee alalem 😝😂😂
@ghftg6718
@ghftg6718 Ай бұрын
የአደና የቦራ አድናቅዎች ላይክ ስጡኝ😢😢 ፈልጌ ነው😂
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r Ай бұрын
የሚጋቡትም የአዳ ሚስጥርም የቱቼ ሚስጥርም መጨረሻ ላይ ነው የሚታወቀው ዝም ብላችሁ ተመልከቱ
@TigistmanTegboshi
@TigistmanTegboshi Ай бұрын
ምን ጉድ ነው ሁሉም አበዱ እኮ 😂😂😂አዳ የኔ ጣፋጭ እብድ❤😂😂😂
@user-uf2sm4nt3q
@user-uf2sm4nt3q Ай бұрын
በጣም አሞኝ ነበር እነአዳ ሳይ ህመሜን እረሳሁት እና መሳቅ ጀመርኩ ለማንኛውም ፈጠሪ ይርዳችሁ ፣ይጠብቃችሁ ኮመት ለምታነቡ እና ለሀገራችን ❤❤❤
@EphremBekele-mf9ds
@EphremBekele-mf9ds Ай бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@hghuhh9796
@hghuhh9796 Ай бұрын
የቃና ሱስ መሆን አለበት አይ የኛ ነገር መጨረሻችንን ያሳምርልን
@pkkhan17
@pkkhan17 Ай бұрын
ፈጣሪ ይማርሸ አይዛን
@tegestnegesh365
@tegestnegesh365 Ай бұрын
እንኳንም እግዚአብሔር አምላክ ማረሽ
@LMARL-dk9ni
@LMARL-dk9ni Ай бұрын
ክፍል. 28. ላይ. ስርቤት. በገባ ትጠይቂኛለሽ. ከሚለው ላይ ማነው እደኔ የሳቀ❤❤❤
@MahiTiya-s4o
@MahiTiya-s4o Ай бұрын
Awo bexam new yesakut😅😅😅
@DanuDanu-ed3sd
@DanuDanu-ed3sd Ай бұрын
😅😅😅
@Halimaalewi
@Halimaalewi Ай бұрын
😂😂
@janatjanat2187
@janatjanat2187 Ай бұрын
😂😂😂😂
@hawletmohammed-w5s
@hawletmohammed-w5s Ай бұрын
ወላሂ እደት እዳሳቀችኝ😂
@jemilamohammede
@jemilamohammede Ай бұрын
አዳን የምወዳት በጣም በጣም ነዉ ደሥሥሥሥ ይለኛል እብደቷ❤❤❤
@user-by2wy1js1z
@user-by2wy1js1z Ай бұрын
Yet watakti tewanyi nat
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 Ай бұрын
አዳና ቧራ አብረው ቢሆኑ የሚል 🥰🥰🥰👍👍👍👍👍
@Dddft6pd7ho8i
@Dddft6pd7ho8i Ай бұрын
ይሆናሉ
@Samsung-ye2ly
@Samsung-ye2ly Ай бұрын
በደቡብ ክልል ጋሞ ጎፋ ዞን በመረት ናዳ ምክንያት ከ229 ሰው በላይ ሞቱዏል ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-hu1it4ui1e
@user-hu1it4ui1e Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-po5vy8be7p
@user-po5vy8be7p Ай бұрын
አላህይራህማቸዉ
@user-tz8eb4uu6n
@user-tz8eb4uu6n Ай бұрын
ነፍሳቸውን ይማረው😢😢
@pkkhan17
@pkkhan17 Ай бұрын
ነፍሳችን ይማረችዋ😢😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል 😢😢😢
@Vip-og2fw
@Vip-og2fw Ай бұрын
😭💔
@mekyatefera
@mekyatefera Ай бұрын
ዉዲ የሀገሬ ልጆች ያልታሠበ የማታ እጀራ ይሥጣችሁ አገራችንንም ሠላም አላህ ያዲርግልን🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@DiboraShimels-l2k
@DiboraShimels-l2k Ай бұрын
ይህን የምታነብ ወገኖቼ ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቃቹ አሜን ሳትሉ እንዳታልፍ
@mulumengistu415
@mulumengistu415 Ай бұрын
አሜንን
@RahelTeklay-k9b
@RahelTeklay-k9b Ай бұрын
Amen🎉❤❤❤
@YyYy-yx2wj
@YyYy-yx2wj Ай бұрын
አሜንንንንን❤❤❤❤❤
@EmawaDemelash-pe4ol
@EmawaDemelash-pe4ol Ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r Ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏
@user-fd4hm4gn8m
@user-fd4hm4gn8m Ай бұрын
አዳ እና ቦራ ሲጋቡ ማየት ናፈቀኝ ስወዳቸው❤
@EntisarAman
@EntisarAman Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-gv5yk4of7e
@user-gv5yk4of7e Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@TesgaTesga-dl8lx
@TesgaTesga-dl8lx Ай бұрын
መጨረሻ ይጋባሉ ❤❤❤
@hghuhh9796
@hghuhh9796 Ай бұрын
እምጋቡ አይመስለኝም በህልማቸው ነው የምጋቡት
@user-kp7pp7bj6y
@user-kp7pp7bj6y Ай бұрын
የአዳና የቦራ ፍቅር መጀመር ናፈቀኝ❤
@NejatShmelis
@NejatShmelis Ай бұрын
ታገሽውዴ ትንሽክፍልነውየቀረው40እና41ይጀምራሉ ያኔነውቦራማየት አሁንኩራት አቀባሮቡሀላ እሶንያሳድዳል
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Ай бұрын
​@@NejatShmelisእሷም አበዛችዉ 😂😂😂
@ዜድtube1921
@ዜድtube1921 Ай бұрын
ሰው በፊልም ያብዳል እንዴ ቃና ብዙ አይቼ አለሁ ይህ ይለያል😂🥰😂😂😂
@tonitooni9548
@tonitooni9548 Ай бұрын
ጣፋጭበቀልን የትልጥይው ነው በጣም የወደድኩት
@AlMas-uy7yt
@AlMas-uy7yt Ай бұрын
ሳህ
@AmiAmi-yb1kn
@AmiAmi-yb1kn Ай бұрын
ኪዲነምህረት የሜታ እንጀራ ትስጣችሁ♥🙏
@user-yz6ww3pz8d
@user-yz6ww3pz8d Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
@pkkhan17
@pkkhan17 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Jesusmylord345
@Jesusmylord345 Ай бұрын
Amen🙏❤️🥰
@user-ix7il8hp4o
@user-ix7il8hp4o Ай бұрын
እስኪ ንፁህ ልብ ያላቹህ እህቶቼ በጸሎታቹህ አስቡኝ በጭንቀት ላብድ ነው
@mulugataama
@mulugataama Ай бұрын
ቸሩ መዲሀኒያለም ይርዳሽ እህቴ
@Sarah-b2n
@Sarah-b2n Ай бұрын
ፈጣሪ ይረዳሽ😢 ❤
@meaza2509
@meaza2509 Ай бұрын
አይዞሽ እማ መዝሙር ዳዊት አድምጬ
@seasea3347
@seasea3347 Ай бұрын
እመብርሀን ታስብሽ
@milonbd-iy9tg
@milonbd-iy9tg Ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እመብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን 🥰🙏
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Ай бұрын
ቦራ ኩራት ና ፍቅር 😜🤣 አዳ የኔ እብድ በቅናት ልታብጂ ነው ፎንቃ ገባልሽ መሰል 🤣🤣🤣
@user-mt3zw7ls4c
@user-mt3zw7ls4c Ай бұрын
ቆየኮ ፎቃ ከገባላት😂😂
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 Ай бұрын
የመዳምን ቤት ነበር እዴ አዳየ አክሥት ማፅዳት 😂😂😂😂😂የብድ ሠፈር እኮን ዴህና መጣችሁ😂😂😂😂 አዳየ የኔ ቆጆ❤❤❤
@user-sr9yu5gd8r
@user-sr9yu5gd8r Ай бұрын
ማነዉ እደኔ ትኩቼ ና እና ኣዳ የሚወድ😅😅😅 የኔ እብዶች 😅😅 ኣስላን ና ትኩቼ ዛሬ ኣሳቁኝ😅😅😅🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@amanawityedengellij3060
@amanawityedengellij3060 Ай бұрын
እሄ ፊልም ማቸም እንዳያልቂ ፈጣሪ ሆይ ድረስ ሁሉም ደስ ሲሉ የኔ እብዶች 😅😅😅😅😂😂😂 ከ ሁሉም ፓፓርፕ ፓፓራፕ የሚለው ነገርስ 😂😂😂😂😂🫣🫣🫣
@fhgrhh7228
@fhgrhh7228 Ай бұрын
ባይገርምሽአጭር ነው ባስእስከመቶኳን አይደርሱም ሲልቅ😂😂😂😢😊
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Ай бұрын
አጭር ክፍልነዉ ነዉ50ነዉ ቢሆን
@user-ii3rc8tm3g
@user-ii3rc8tm3g Ай бұрын
አዳ እኮ የድራማው ድምቀት ነች ከምር ስወዳትኝ❤❤❤❤❤
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Ай бұрын
አዳ እሮዝጋርን እረሳችዉ😂😂አይ ቦራየ ካታ ፎቃ ገባላት😂😂😂
@heijejdhhh1034
@heijejdhhh1034 Ай бұрын
እባካችሁ እርጉዝ ነኝ like አምሮኛል ❤😢
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn Ай бұрын
እስኪ የቃና ቤተሰቦች እኔንም አበረታቱኝ የስደት እህታችሁ ነኝ አበረታቱኝ በማርያም 1000 ልገባነው 🙏🙏🙏
@NardiTsegi
@NardiTsegi Ай бұрын
🖤💜🖤 የአዳ እና የቦራ ትወና በቂ ነው እነርሱን ማየታችን❤️❤️🤟 የእኔ ውዶች ደስ ሲሉ እነርሱ የተመቸው ብቻ በላይክ🖤💜
@user-pe2wv
@user-pe2wv Ай бұрын
አልፍ የኔ ቆጆ ስዎድሽ እደግልን 😰😰😰😰🥰
@user-lv4jl8bx8h
@user-lv4jl8bx8h Ай бұрын
የቦራ አባት ያባትነት ጥግ❤
@rabiamohammed3435
@rabiamohammed3435 Ай бұрын
እንዚህ ጣፋጮች መቸ እንደሚጋቡ እኔ እኔ የናፈቀዉ ማነዉ❤
@user-rm1ed1vd6s
@user-rm1ed1vd6s Ай бұрын
ቦራየ ፍቅር እየጀመርህ ነወ በፍቅር አላምንም ስትል🎉🎉
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Ай бұрын
ተመስገን ማዳም ስትመጣ በፊት ቃናዎችን ጨረስኩ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤ሌላ ከለ ሹኩ በሉኝ 🙏ማዳም ስትመጣ አፍጥኑት 🙄🙄🙄🙄🤣🤣🤣🤣🤣
@user-gx1mc1vy7g
@user-gx1mc1vy7g Ай бұрын
አዳና ትኩቼ ሰወዳቸው💏❤
@user-gx1mc1vy7g
@user-gx1mc1vy7g Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Ай бұрын
እኔ ቱክቼ ክፉ መስላኛ ነበር ግን ደስ ትላለች
@user-gx1mc1vy7g
@user-gx1mc1vy7g Ай бұрын
👍👍👍👍​@@user-op4mt4tm8f
@user-iv2dr5ut1k
@user-iv2dr5ut1k Ай бұрын
ሁሉም ሰው እሂን ኮሜንት ላይክ ሳያረግ የቀረ እና ሰብሰክራይብ ካላደረጋችሁኝ የምታምኑት አምላክ ሀሳባችሁን አያሳካው ካደረጋችሁ ደሞ ፈጣሪ የሰራችሁትን ሀፂያት ይቅር ይበላችሁ🙏🏿
@Rahma-ov1lu
@Rahma-ov1lu Ай бұрын
የእርግማን ክፋት 😂😂😂😂😂
@0ahh858
@0ahh858 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-bb4xc9dt2e
@user-bb4xc9dt2e Ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤
@muhsinarajmuhsinaraju2881
@muhsinarajmuhsinaraju2881 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-gy6rv2kk9k
@user-gy6rv2kk9k Ай бұрын
ዉጭ ደደም ለማኝ ምንብለሽ ትራገሚለሽ ካልፈለግነ መብታችንነዉ ምሀይም
@selam518
@selam518 Ай бұрын
አዳ ቦራ የሚወድ❤
@user-cg3rz8cg8i
@user-cg3rz8cg8i Ай бұрын
ሮዝጋር እና ያስሚን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Ай бұрын
ሮዝጋርና ጃዝሚን😂😂በሣቅ😂😂😂
@MissToiba
@MissToiba Ай бұрын
ማነው እደኔ አስሬ እየገባ መለቀቁን እሚያይ😮😮😮
@user-sl6rq5nt3u
@user-sl6rq5nt3u Ай бұрын
እኔ🤭😂
@Hifeteasfea
@Hifeteasfea Ай бұрын
እኔ🤭🤭🤣🤣
@tigesttigest3175
@tigesttigest3175 Ай бұрын
ያስሚን ምን እያለች ነው 😅😅😂ጤነኛም አትመስለኝ 😂😂😂😂😂
@user-hn3cr8xb3v
@user-hn3cr8xb3v Ай бұрын
ደስ ትለኛለች😂😂
@HenokMamo-kt1zg
@HenokMamo-kt1zg Ай бұрын
@senibirhanu5709
@senibirhanu5709 Ай бұрын
ኪዳነ ምህረት ሃሳብ ልባቹሁ ታሳካላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HayatTatrg
@HayatTatrg Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ml3wv1sp3v
@user-ml3wv1sp3v Ай бұрын
ኤልፍዬ የኔ ቅመም እኮ ነሽ
@user-zm3rh5mu5m
@user-zm3rh5mu5m Ай бұрын
ትንሽዋ ስታሳዝንን😢
@user-ov4wk5bh5z
@user-ov4wk5bh5z Ай бұрын
ለአብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ❤❤
@miliblesley8327
@miliblesley8327 Ай бұрын
የኔ እብድ ኣዳ😅❤
@wolloyewanegn5952
@wolloyewanegn5952 Ай бұрын
ይሄ ሙላቀኛ ቀለበት አሁንም ተገኘ ቱያሲሚን የስራሽን😎 ሆደ በሸቀ በሳቅ😂😂😅😅
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 Ай бұрын
ሰላም ሰላም ቤተሰብ ዛሬ ድገት ጭው እልና ወደ ቀልቤ ስመለስ ውስጤ እርር ብሎ ነው የማገኘው 😢እስቲ አይዞሽ በሉኝ 😏ግን እደዚህ አርጓችሁ? ያውቃል ምን ሆኘ እደሁ አላውቅም ግን ውስጤ ተበሳጭቶ ነው የማገኘው
@hbhhbh8109
@hbhhbh8109 Ай бұрын
አብሽሪ ሙሥሊም ከሆሽ ስገጂ ቁረአን ቅሪ ይተውሻል
@elhamromodan
@elhamromodan Ай бұрын
5 minutes ቀርቶታል በጣም ጓግቻለው☺️🥰ኣዳ እና ቦራ ናፍቀውኛል
@AmMa-bd4ye
@AmMa-bd4ye Ай бұрын
ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-nf1rv2ny4i
@user-nf1rv2ny4i Ай бұрын
አሜን
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y Ай бұрын
አዳይ የኔ ውድ ሰወድሽ☺️😍
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Ай бұрын
ሰሊንእና አሊ የትናቸዉ ነፈቁኛ
@ኤድን
@ኤድን Ай бұрын
አዳ የኔ እብድ ሠወድሸ እኮ😂😂😂 ቦራ በድንብ ሰቀና በጣም ያምርበኋል😂😂😂😂 ቀጣይ 32 ይለቀቁልን 😂😂😂😂
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Ай бұрын
ወገን ትልልቆቹም አብደዋል ጤናኛ የለም😂😂
@gondrewa
@gondrewa Ай бұрын
የሩዝጋር ውሽት 😂😂
@user-fy3qs5le3w
@user-fy3qs5le3w Ай бұрын
ልቀቁት😂ቶቶለ❤
@user-zc3jm9wu6w
@user-zc3jm9wu6w Ай бұрын
ከአዳፍቅርይዞኛል ምንላድርግ😊😂❤
@user-ez4eh5uz6v
@user-ez4eh5uz6v Ай бұрын
ኢደኔ መኝተ ገቡቶ ፍት ቡዮ የምየይወ😅
@ddghfghdd1073
@ddghfghdd1073 Ай бұрын
እናመሠግናለን❤32ይቀጥል❤
@ErEr-wk3pw
@ErEr-wk3pw Ай бұрын
ውይ አዳየ ነገረኛ😂😂😂
@noonoo3732
@noonoo3732 Ай бұрын
ማነው እንደኔ በቀን ሁለት😢አይነት ስሜት የሚደባለቅበት 😢😂ማለቴ ደስታና ንዴት😊😂 ወደራሴ ለመመለስ ሳስብ እባዬ ይቀድማል😢
@mekiyaSehycho
@mekiyaSehycho Ай бұрын
ወለሂ እኔ😢😢😢
@jemilayesufjemilayesuf7316
@jemilayesufjemilayesuf7316 Ай бұрын
እኔም ወላሂ 😢😢😢
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk Ай бұрын
ቤልማ የሠይጣን ቁራጭ አዳን ምን አደርጊነዉ ምትለት እች እንከፍ የመትረበ ምኑወም ደስ አይለኝም
@user-by2wy1js1z
@user-by2wy1js1z Ай бұрын
Enkuwan dena metachu wde ada and bora
@aar4858
@aar4858 Ай бұрын
ቱክች የኔ ፍቅር አላለችም 😂😂 በሳቅ ነፈርኩ 😅😅
@user-lv4jl8bx8h
@user-lv4jl8bx8h Ай бұрын
ወይኔ ትንሿ ኤልፍ ስወዳት❤❤
@lalisaaoro9286
@lalisaaoro9286 Ай бұрын
Ada yene yene fikir😢❤❤😅😅
@ayudawudtube
@ayudawudtube Ай бұрын
አቶ አስላን አንቺ እራስሽን ካላከበርሽ ማንም አያከብርሽም አለ ትክክል ነዉ ማነዉ ሮዝጋር ያስጠላዉ ማነዉ 👊👊👊 ነበር
@hrithrit5716
@hrithrit5716 Ай бұрын
ኤሊፊ የኔ ውድ
@user-mn9es5qw7j
@user-mn9es5qw7j Ай бұрын
አዳ እና ቦራ በጣም ፍቅር ነዉ🎉
@user-yy7id4ux8q
@user-yy7id4ux8q Ай бұрын
አረ ልቀቁት🎉🎉🎉
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Ай бұрын
ያስሚን የመጅኑና😅
@helenkldane9221
@helenkldane9221 Ай бұрын
ኣሜን🙏🌿ኣሜን🙏🌿ኣሜን🙏🌿
@user-ev4sf3kx8b
@user-ev4sf3kx8b Ай бұрын
ማነው ግን አማቼ ያሳቀው😂😂😂😂
@SeniYallew
@SeniYallew 5 күн бұрын
የአዳ ቤተሰዎች እያስጠሉኝ ነው ምንድነው ቤታቸው አይሄዱም እንዴ ኤጭጭጭጭ😢 አዳ ሞግዚት ናት/ፀሀፊ😂😂አጭሩ ሰውዬ በሳቅ ሊደፋኝ ነው የተመታ ኩባያ ነገር😁😁😁
@MoblA04e
@MoblA04e 28 күн бұрын
እውነትነይለመዳልግንአይረሳመአዳ
@BirkeAdmaseMamo
@BirkeAdmaseMamo Ай бұрын
Yemedam kmemochi kidane mhret ttebkachihu🙏🙏🙏
@user-ix5gi5vi9v
@user-ix5gi5vi9v Ай бұрын
Ameen 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@user-sb9eo8gv1t
@user-sb9eo8gv1t Ай бұрын
ኣዳ😂😂❤
@user-jo6mv4wc5x
@user-jo6mv4wc5x Ай бұрын
ላይክ ግጩኝ ፈልጌዉ ነዉ
@YoiPpk
@YoiPpk Ай бұрын
ያዳ መኪና ታሰቀኝአለይ😁😉😛
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Ай бұрын
ወደቤታቸዉ ለምን አይሄዱም የአዳ ቤተሰቦች
@pkkhan17
@pkkhan17 Ай бұрын
እመበይ አንሄድም 😂😂😂😂😂
@user-re4nd9go9g
@user-re4nd9go9g Ай бұрын
አዲስ ድራማ ይለቀቅልን 😢😢❤
@AbedimehamedeSultan
@AbedimehamedeSultan Ай бұрын
አሜን❤❤
@user-mt3zw7ls4c
@user-mt3zw7ls4c Ай бұрын
የምሀመት ጃን መጫወቻ መጣላችሁ ቡኒያምን ሁኖ😂😂
@sameerrafed
@sameerrafed Ай бұрын
የመጀመራዬነውስኮምትአታሳፍሩኝላይክግጩኝ😢😢😢😢😢❤❤❤
@jmela5844
@jmela5844 Ай бұрын
መልተምየ አላለም ቦራ
@mimimimi-qm2we
@mimimimi-qm2we Ай бұрын
ይህ ፊልም ግን ከሆነ ፊልም ጋር አይመሳሰልም ከነጃን ጋር
@AbduSukii
@AbduSukii Ай бұрын
በህግ አምላክ ልቀቁልን
@selamasfefa2123
@selamasfefa2123 Ай бұрын
አቶ ባራ❤❤
@mekdesmulatu4801
@mekdesmulatu4801 Ай бұрын
❤❤❤❤
@EsralMekbebe
@EsralMekbebe Ай бұрын
beken Hulete Ylekekln
@seasea3347
@seasea3347 Ай бұрын
አይዳ ስወድሽ
@Samera-gq5oz
@Samera-gq5oz Ай бұрын
ኣለኺንዶ😜😜
@user-dz1hi9fz2h
@user-dz1hi9fz2h Ай бұрын
Alena gal adey😂😂
@Samera-gq5oz
@Samera-gq5oz Ай бұрын
@@user-dz1hi9fz2h 😂😂
@munesamuna9787
@munesamuna9787 Ай бұрын
አዳዬ ሙትት ቢዬ ነዉ ምዉድሽ❤
@RuthRuth-k2z
@RuthRuth-k2z Ай бұрын
እረ በቀኔ ሁለት ልቀቁልን ቃናዎች ተዉ
@mesiTip
@mesiTip Ай бұрын
Ena bora adane Edemiyafkirt Eskiyasyat Edena Yechokole
@DhgVvxf
@DhgVvxf Ай бұрын
አዳ የኔ ውድ በርች❤❤ቦራን የግልሽ አርጊ🥰🥰
@user-gv5yk4of7e
@user-gv5yk4of7e Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አዳ
@ZainabEthiopia-jw9hz
@ZainabEthiopia-jw9hz Ай бұрын
ውድየሀገሬልጆችእዴትናቹ❤❤❤❤
@Natiii22222
@Natiii22222 Ай бұрын
😊😮🎉❤❤❤❤❤😮❤❤❤❤❤
@EmebetBehailu
@EmebetBehailu Ай бұрын
yenewd ❤❤❤
እጣ  ፈንታ ክፍል 32 | Eta Fenta epsiode 32
44:50
Kana Television
Рет қаралды 180 М.
ቅጣት ክፍል 157 | Kitat episode 157
43:14
Kana Television
Рет қаралды 35 М.
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 5 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 33 МЛН
Michael Belayneh - ሙሉ አልበም_  Non Stop _ Ethiopian New Music 2024
1:00:08
እጣ  ፈንታ ክፍል 30 | Eta Fenta epsiode 30
44:04
Kana Television
Рет қаралды 193 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 33 | Eta Fenta epsiode 33
45:19
Kana Television
Рет қаралды 163 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 34 | Eta Fenta epsiode 34
45:57
Kana Television
Рет қаралды 118 М.
Deadpool talking to Wolverine skeleton in Deadpool 3
0:19
Movie Shortz
Рет қаралды 60 МЛН
good dog#trending #dog #viralvideo #shortvideos
0:41
NA2012
Рет қаралды 38 МЛН
Самое неинтересное видео
0:32
Miracle
Рет қаралды 505 М.
#реальнаяистория
1:01
Доктор Фрог
Рет қаралды 8 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
0:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,4 МЛН
Hello Czn Burak
0:12
ARGEN
Рет қаралды 7 МЛН