እጣ ፈንታ ክፍል 13 | Eta Fenta epsiode 13

  Рет қаралды 242,574

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana KZbin channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 395
@yebitgraweyti8489
@yebitgraweyti8489 3 ай бұрын
ያለ ምንም ውለታ ለዚች ቀን ያደረሰን ፈጣሪ ኽብርና ምስጋና ይገበዋል,,ና"""ፈጣሪ ይኽበር ይመስገን❤🙏
@ርግቢት
@ርግቢት 3 ай бұрын
ኣሜን
@betelhemmekonnen6565
@betelhemmekonnen6565 3 ай бұрын
Amen
@HappyKelpie-fm3id
@HappyKelpie-fm3id 3 ай бұрын
ኣሜን🙏❤
@Samera1-xw7km
@Samera1-xw7km 3 ай бұрын
አሜን❤
@tiz59905
@tiz59905 3 ай бұрын
Ameeeeen
@SofaArebia
@SofaArebia 3 ай бұрын
እንዳው ያባቴ አምላክ መብረቅ ያውርድባችሁና 😂ለነገሩ በዛሬው ቀን አልሳደብም 😂😂😂ለምን ነው እምታቋርጡት መብረቅን 😢😢እጣ ፈንታችሁን እጡት 😂😂😂😂ቅመሞች ላይክ አትርሱ 😂ፍቅር ይዞኝ ለማስለቀቂያ ነው 😂😂 ላይኩን
@MeseretaddisalemM
@MeseretaddisalemM 3 ай бұрын
አውነት ነው 😂😂
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 3 ай бұрын
ተሳደብሽ እኮ😂😂😂😂
@አነ.የ
@አነ.የ 3 ай бұрын
😢😢አልሳደብም 😅😅😅እ
@SofaArebia
@SofaArebia 3 ай бұрын
@@kidistkidy1914 ይችማ ምን አላት 😂😂😂
@SofaArebia
@SofaArebia 3 ай бұрын
@@MeseretaddisalemM አወ 😂😂 የጌታ ሰው 😁😂😂
@mequadesha
@mequadesha 3 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 😘😘😘#የፍቅር_ልቦች
@ቅዱሰሚካኤልአተጠብቀኝ
@ቅዱሰሚካኤልአተጠብቀኝ Ай бұрын
አሜን❤❤😢
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 3 ай бұрын
ማነዉ በዚህ ድራማ ፈታ የሚል😂 እዳሉ እብዶች አዳ😊
@ርግቢት
@ርግቢት 3 ай бұрын
እኔ😂😂😂😂
@Ffjjg-og2jm
@Ffjjg-og2jm 3 ай бұрын
እኔ😅😅
@faswelsfr1974
@faswelsfr1974 3 ай бұрын
😂😂😂
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 3 ай бұрын
የብድ ሰፈር😄😄
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ 3 ай бұрын
እኔ አብሶ አዳን
@beesaal8014
@beesaal8014 3 ай бұрын
አዳን እና ትንሹዋ ኤልፍን የምትዎዱት ግጩኝ ❤አዳ የኔ እብድ 😂🥰
@zenabAlmare
@zenabAlmare 3 ай бұрын
እስኪ ሁላችሁም አልሐምዱሊላ /እግዛቤር ይመሥገን በሉ ለዚች ቀን በመድረሣችን ብቻ ❤❤❤❤
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 3 ай бұрын
@@zenabAlmare እግዝአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@hfhjjgghh9753
@hfhjjgghh9753 3 ай бұрын
Allhamdulilaa 🎉😂❤
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 3 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አላ ኩሉ ኸል
@zoziZozi-uo3hn
@zoziZozi-uo3hn 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤
@Tsehaykasyoutegan
@Tsehaykasyoutegan 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 3 ай бұрын
3 ቀን ሙሉ ሳይለቀቅ በጉጉት ልፈነዳ ነው 🤣
@MeseretaddisalemM
@MeseretaddisalemM 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@FuFg-fb4dc
@FuFg-fb4dc 3 ай бұрын
ትክክክል😮😮😮😮😮
@munatube-qt3lz
@munatube-qt3lz 3 ай бұрын
ት❤​@@FuFg-fb4dc
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 3 ай бұрын
እኔስ ብታይ😂😂
@fitse2534
@fitse2534 3 ай бұрын
እና ሞትሽ ወይስ እንዴት ሆንሽ
@Bahar-i3e
@Bahar-i3e 3 ай бұрын
ስታወራኳ ትፋሽአትወስድምአላለም አይ ቦራ የኔአዳ ስወድሽኮ ❤🤣🤣🤣
@temrejemal28
@temrejemal28 3 ай бұрын
የአቶ ዛፈር ግን ሙድ የገባው ማነው ቤልማን በግድ ይዟት ወጣ እኮ አዳን ወዷታል ከቦራ ጋር ብቻቸውን እንድሆኑ ይፈልጋል 😂😂😂
@AhmadAhmad-jf3ez
@AhmadAhmad-jf3ez 3 ай бұрын
እስኢኪ እደኔ አርብ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ሰኞ እስከሚደርስ ያለትርጉም ነው ያየሁት
@MekiyaMuhamed
@MekiyaMuhamed 3 ай бұрын
ፈታችሁን እጡ😂😂ግን አልሳደብም ማለቴ ለተመልካች ክብር ይኖራችሁ ደነዝዝዝዝ ሁላ😂😂😂❤❤
@Tla-r2x
@Tla-r2x 3 ай бұрын
አትሳደቤም😂😂😂
@RoqyaMohmad
@RoqyaMohmad 3 ай бұрын
እኮ😂😂😂
@eskedarbely
@eskedarbely 3 ай бұрын
እሷስድብአትውድም😂😂
@ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ
@ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ 3 ай бұрын
😂😂😂😂 እኮ እንዳትሳደቢ😊
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 3 ай бұрын
ይሄ ኩባያ የሆና አማች ጠገበ😂😂😂
@mekdi7550
@mekdi7550 3 ай бұрын
😂😂😂😂አረ ወየው
@HayatMohammed-wx7wg
@HayatMohammed-wx7wg 3 ай бұрын
አስላን ግን😂 ከማጠሩ መወጠሩ😂 አሉ ቁጥጥሩ😂
@HawaHi-hv3jo
@HawaHi-hv3jo 3 ай бұрын
ማነው ደስያለው በመለቀቁ🎉🎉🎉❤❤❤
@tigesttigest3175
@tigesttigest3175 3 ай бұрын
አዳ ስሚ ከቦራ ፍቅር ይዞኛን 😮 ቱክቸን ተያትና እኔ ጋ እዲሆን 😅😅አግዣኝ 😂😂😂😂😂
@ቲቲ-መ2ደ
@ቲቲ-መ2ደ 3 ай бұрын
😅😅😅😅
@SofaArebia
@SofaArebia 3 ай бұрын
እውነት 😳😂 በይ
@tigesttigest3175
@tigesttigest3175 3 ай бұрын
@@SofaArebia ያው እሧ ከሩዝጋር ነው ልቧ ያለው ብየነው 😂😂😂😂
@seadahassenali4722
@seadahassenali4722 3 ай бұрын
አትይንም በቃ ያዘሽ ፊልሙ ከመጀመሩ በፊት😅😅😅የጉድ ቀን አይመሽ
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 3 ай бұрын
ወቸጉድ 😂😂😂😂😂😂
@EtYuo-v3c
@EtYuo-v3c 3 ай бұрын
የእብዶች ብዱን ስወዳቹ ፈታ ነው የምታርጉኝ❤😂😂😂
@Khayria1212
@Khayria1212 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@MaheletTeshome-l9o
@MaheletTeshome-l9o 3 ай бұрын
ስለተለቀቀ ደስ ያለው አትታዩኝም ላይክ እያረጋቹ አሳዩኝ እስቲ😊😊
@MeklitTigstu
@MeklitTigstu 3 ай бұрын
በዚህ ድራማ የሚዝናና 👍👍
@allall8995
@allall8995 3 ай бұрын
በተለመደው ሰአት ገብቼ ሳጣው እንዴት ቅር እንዳሰኘኝ ነበርኮ በእዉነት
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 3 ай бұрын
ዛፋር አራዳነዉ አዉቆእኮነዉ የወጣዉ አዳና ቦራ አብረዉ እዲሆኑ😂😂
@ReRe-xi1nq
@ReRe-xi1nq 3 ай бұрын
የአዳና የቦራ ጭቅጭቅ መቸነዉ ወደፍቅር የሚቀየረዉ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmenaSeid-q2o
@AmenaSeid-q2o 2 ай бұрын
ይቀየራል 58 ሲደርሥ
@EkramEkram-q6y
@EkramEkram-q6y 3 ай бұрын
አረበቀንሁለትአደረጉት እናም ካሺደለምየshooll lifeአለ የሚሰማማበላይክግለጹ
@Ffjjg-og2jm
@Ffjjg-og2jm 3 ай бұрын
ውይ እደሂ ድራማ ፈታ እሚያረገኝ የለም
@SadaA-nu2hv
@SadaA-nu2hv 3 ай бұрын
ደብሮኛል ሳልታመም ታማለች ብለዉ ደዉለዉ ቤተሠቦቸ አበዱብኝ😊
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 3 ай бұрын
@@SadaA-nu2hv እግዝአብሔር ይጠብቅልሽ ብትስብችሽን ይክልችንንም ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@HawaaSeid
@HawaaSeid 3 ай бұрын
በጉጉት ልሞትነበርኮ 😢😢😢
@ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ
@ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ 3 ай бұрын
ተይ እንጂ😂
@HawaaSeid
@HawaaSeid 3 ай бұрын
አዎ ውዴ😢​@@ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ
@alialdhouri
@alialdhouri 3 ай бұрын
የምትሰደቡ ሠዎች ጤነኘ ነቹ እደዉምን ሸለቹወል 😂😂
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 3 ай бұрын
ዛፈር ጥሩሰዉ ይመስላል❤❤
@GudCux
@GudCux 3 ай бұрын
ወይ የአዳ የህቷ ባል ወድ ወድ ያጫውተዋል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ዝርግፍ
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 3 ай бұрын
ዝግርፍ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ክክ
@HalimaMuhhamd
@HalimaMuhhamd 3 ай бұрын
Wond ema wond nw
@HalimaMuhhamd
@HalimaMuhhamd 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 3 ай бұрын
አቶ ቦራ ፍቅር ነዉ እደዚህ የሚያረግህ😂😂😂😂
@bitaniyagelila1616
@bitaniyagelila1616 3 ай бұрын
Kanawoch ebakachu be eletu lekekulen😢😢😢
@DyCh-e4s
@DyCh-e4s 3 ай бұрын
አቤት ይህን ድራማ እደኔ በሳቅ የሚጨርሰው ማነው❤❤😂😂🎉
@جنه-ج6و
@جنه-ج6و 3 ай бұрын
እኔ😂😂
@KsaKsa-xz9jj
@KsaKsa-xz9jj 3 ай бұрын
ወይኔ በጉጉት ስጠብቅ አለኩኝ
@MahiletAssefa-mc2if
@MahiletAssefa-mc2if 3 ай бұрын
አረረረረውውውውው 4:30 ሆነ ልቀቁልን
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 3 ай бұрын
ትላት ሰኞ መስሎኝ እየተራገምኩ አደርኩ😅😅😅😅
@Sara-ui8tk
@Sara-ui8tk 3 ай бұрын
😅😅😅😅ቱ
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 3 ай бұрын
@@Sara-ui8tk 😄😄😄😄😄
@seadahassenali4722
@seadahassenali4722 3 ай бұрын
😂😂ተራጋሚ አትሁኝ
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 3 ай бұрын
@@seadahassenali4722 እሺ😄😄😄😄😄
@fekir45
@fekir45 3 ай бұрын
😂😂
@Fatum-so3jx
@Fatum-so3jx 3 ай бұрын
አረ እንዴ የለሰበቹትን የብር መብረቅ ይዉረድበቹ😂😂😢😢😮
@selam518
@selam518 3 ай бұрын
አረ ልቀቁልን😂መትን በሰቀቀን😂ካሁን ለቀቁት እያልን😂😂😂
@DesiBdss-kc7hv
@DesiBdss-kc7hv 3 ай бұрын
አስላን ወይኔ አሣቀኝኮ
@hbhhbh8109
@hbhhbh8109 3 ай бұрын
የቦራ ፈገግታ ልቤን ወሰደው 😢😢
@ዘበናይራያ
@ዘበናይራያ 3 ай бұрын
በሰላም ይመልስልሽ😂
@Eferata-u2q
@Eferata-u2q 3 ай бұрын
Lamen satun karabe ayadareguteme banatachu 4 kamihon 1 sat yehune❤❤❤
@selam518
@selam518 3 ай бұрын
አዳ እና ቦራ ናፍቀዉኛል😂ልቀቁልኝ😂❤❤❤❤
@YeshiYeshi-hn4fy
@YeshiYeshi-hn4fy 3 ай бұрын
ምንድነው አይከፍትም እኮ 😉😉😉
@user-de2yb3kx9b
@user-de2yb3kx9b 3 ай бұрын
እረ ቶቶሎ ልቀቁልን ይሄንን ፊልም በጣም ነው የምወደው❤
@ልጅሀዩወሎየዋ
@ልጅሀዩወሎየዋ 3 ай бұрын
አስላ ተረጋጋ መቀስ አትሁን😅😅
@HhDdgg-o1u
@HhDdgg-o1u 3 ай бұрын
ያባቴ አምላክ መብረቅ ያዉርድባችሁ መብረቅንስ አለቁልንምዴ😂😂😂
@fhxh2270
@fhxh2270 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@ፍቅርቅንጣትነውጠብታ
@ፍቅርቅንጣትነውጠብታ 3 ай бұрын
😂😂 ቦራና አዳ የንዴት ሳቃቸው 😂😂❤
@EgigayehuKibret
@EgigayehuKibret 3 ай бұрын
ቤልማ ቤልማአሽንጉሊት ትመስላለች 😂😂😂😂
@AmnetAil
@AmnetAil 3 ай бұрын
እጣፍታን ክፈል14 ልቀቁትጂ
@TheBest-md7gk
@TheBest-md7gk 3 ай бұрын
አይ አዳ የሳቄ ምንጭ ቦራና አዳ ቢፋቀሩ ያዋጣሉ😂😂😂
@HshsZhz
@HshsZhz 3 ай бұрын
እናመሳግናለን😊😊
@Crowng-n3r
@Crowng-n3r 3 ай бұрын
Next please 🙏
@Sani-s3u
@Sani-s3u 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@Zaniba-l6h
@Zaniba-l6h 3 ай бұрын
እረ የዛሬው ቀን 🎉🎉በጣም ደስይላል❤❤❤
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 3 ай бұрын
እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@birukfikre6062
@birukfikre6062 3 ай бұрын
ክፍል 14 ልቀቁልን እባካችሁ
@MelkamBuzye
@MelkamBuzye 3 ай бұрын
ወይኢሊፍየኔማር😘😘😘
@SeadaYimer-fv9me
@SeadaYimer-fv9me 2 ай бұрын
ላይክ አታድርጓቸዉ ነዚህ ሙትቻሁላ እቅልፌንልተኛ ይብላኝለነሱ
@ميريالياس-غ2ر
@ميريالياس-غ2ر 3 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹ❤❤
@mulububula4597
@mulububula4597 3 ай бұрын
አረ ኣዳ ገደለችን እኮ😅😅😅
@SeniYallew
@SeniYallew Ай бұрын
የቦራ እናት ግን የተረገመች ናት😂ሮዝጋር ዝም ብለህ ትጃጃላለህ ሚስኪን😢አዳዬ የኔ ውድ❤ኧረ በሳቅ መሞቴ ነው😁😂😂😂
@MdethopaRahat-dx4wj
@MdethopaRahat-dx4wj 3 ай бұрын
😢ዛሬ በጣም ኣሞኛል ስራ መስራት ኣልቻልኩም እስኪ ኣለንልሽ በሉኝ😢
@hbhhbh8109
@hbhhbh8109 3 ай бұрын
እረ ልቀቁልን ካልቻላቹሁ ንገሩን 😅😮
@MediHameid
@MediHameid 3 ай бұрын
Lenate yeseral ene aykeftem
@mhretmhret270
@mhretmhret270 3 ай бұрын
አረ በኣረበኛ ስሙን ንገሩኝ በናታቹ እየጠበቁ ማየት ትእግስት የለኝም
@makkabashir9080
@makkabashir9080 3 ай бұрын
ያዳ አክስቶች😂😂😂
@Sakkeena-ic2if
@Sakkeena-ic2if 3 ай бұрын
Please ketay 14❤
@KhadijaNursafa
@KhadijaNursafa 3 ай бұрын
likekulen
@Fiker-l9d
@Fiker-l9d 3 ай бұрын
Areeeee befeterachu likekulinnn😢😢😢😢😢😢😢
@MilkaAsmamaw-lj5mj
@MilkaAsmamaw-lj5mj 3 ай бұрын
ቆይ ምንድን ነው ችግራችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ😲😲😲😲😲😲💀💀💀💀💀
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 2 ай бұрын
ትንሹወ ሊእልት ኤሊፍ ከአዳ ፍቅር እዞወተል
@ANa-cr7xu
@ANa-cr7xu 3 ай бұрын
እን ጤነኛ ናችሁ ምን አለበት ቶሎ ቶሎ ብለቁልን ይልቀቃችሁና 😅😅😂😂❤🎉
@ተዋህዶእዩእምነትይ
@ተዋህዶእዩእምነትይ 3 ай бұрын
አዳ ና ቦራ እመወድሽ💘🤗
@azizaseid1713
@azizaseid1713 3 ай бұрын
እናተ ደነዝ ናቺሁ ወላሂ ለምን ታቋርጡታላችሁ አፈር ብሉ
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 3 ай бұрын
አቤት የወሬ ፍጥነት ኤፍሱን 😂😂😂😂😂
@Señorita-b4f
@Señorita-b4f 3 ай бұрын
Nice keep going don't stop posting 👌 pls 🙏 eta fneta❤❤❤❤
@VusduVusdud
@VusduVusdud 3 ай бұрын
ቆይ ክፍል 12ተለቋል እዲ ያርብ ለታውን እኔ አላይሁም የተመታችሁ ዝም ብላችሁ ግራ ታጋቡናላችሁ 😮😮😮
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 3 ай бұрын
አለ እይዉ
@ElsaKassaye-z9f
@ElsaKassaye-z9f 3 ай бұрын
Eyesera new gn
@Feker-fn4mu
@Feker-fn4mu 3 ай бұрын
ምድረቀርቀቦለምንድነውየምታቋርጡትስሜታችሁይቋረጥ😂😂😂
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 3 ай бұрын
እነሱ ደስ እዳላቸዉ የነዉ የሚለቁት😂😂😂3ቀን መብረቅ የለም
@AhmsAhms-k7o
@AhmsAhms-k7o Ай бұрын
ማነው እደኔ አሚወዳት የኔ እብድድ😮😮😮😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@GnatGnat-en2ky
@GnatGnat-en2ky 3 ай бұрын
Likekut uffff betam gagauew❤
@Bahar-i3e
@Bahar-i3e 3 ай бұрын
ማነዉአዳና ቦራ ፍቅር ፍቅር ሲጫወቱ መየት ጓጓ❤
@milinbd3111
@milinbd3111 3 ай бұрын
ይች የሀሉክ ውሽማ እያናደደችኝ ነው😅
@Khayria1212
@Khayria1212 3 ай бұрын
አወ ግን አሁን አምሮባታል😂😂😂አሮይት
@Meron824
@Meron824 3 ай бұрын
እቺ አሮጊት ክፋት ልማዷ😂😂😂
@ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ
@ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ 3 ай бұрын
❤❤❤ኣዳ😂
@NetsiGirma-gu7si
@NetsiGirma-gu7si 3 ай бұрын
መብረቅን ሳልጨርስ ነው የመጣሁት 😂😂😂😂😂😂😂
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 3 ай бұрын
@@NetsiGirma-gu7si መብረቀን ቅጣት ን ተውኩት ስለቸኝ
@smirahussain3227
@smirahussain3227 3 ай бұрын
እኔም
@eyumaraki
@eyumaraki 3 ай бұрын
ርእሱ 😂የእበዶች ሰፈር ❤መሆን ነበረበት
@የማይገኝ
@የማይገኝ 3 ай бұрын
😂😂😂
@ነገሌላቀንነው-ፈ5የ
@ነገሌላቀንነው-ፈ5የ 3 ай бұрын
አይ አዳ ቀልቃላ ሥወድሽ
@JohnCisneros-i4k
@JohnCisneros-i4k 12 күн бұрын
Williams Jennifer Thomas James Martin Donald
@mickynikitanaomieprincesse8012
@mickynikitanaomieprincesse8012 3 ай бұрын
ቶለ ይለቀቅልን አሁንስ ሲወዳችሁ አትበዱ
@HabtamMeke
@HabtamMeke 3 ай бұрын
ቶሎቶሎ ይለቀቅ
@HabtamMeke
@HabtamMeke 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@HikmaHiku-u3o
@HikmaHiku-u3o 3 ай бұрын
Tolo tolo lmn aylekekm betam ያጒጒል😊
@RussellEdwiin
@RussellEdwiin 12 күн бұрын
Martinez David Johnson Brenda Perez Deborah
@RAረህማ
@RAረህማ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
@tamri9101
@tamri9101 3 ай бұрын
ቆይ ለምን ለኔ አለቁልኝም ፈልጌነው እማገኘው
@ZssZss-hj3tr
@ZssZss-hj3tr 3 ай бұрын
እደዉ አይዳን ሥወዳት የኔቀዉሥ😂❤
@mubeMhamhad
@mubeMhamhad 3 ай бұрын
እፍፍ እንኳን ደስ አለን እጣ ፈንተ እየልን ተቸግረን ነበር❤❤
@የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ
@የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ 3 ай бұрын
አልፌ የኔ ማር ድስ የምትል ልጅ ነት
@HggggHvgvggg
@HggggHvgvggg 3 ай бұрын
ስሜታችሁይቆረጥናለምደነውያቋረጡትለተመልካችክብርየለላችሁ😅😅አዳናቦራባሌበጣምናፍቀውኚነበር😅❤❤
@PatHolford
@PatHolford 12 күн бұрын
Harris Paul Taylor Carol Brown Margaret
@BalayiBekele-qq3oq
@BalayiBekele-qq3oq 3 ай бұрын
አድ ስዎድሽ 😄😄😄😄🤣🤣🤣👌👌👌👌👌🌹🌹
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 2 ай бұрын
የቦራ እናት የተረገመች አዳን ለምድነዉ የሚትጠለት ግን የቦራ አባት ዘፋር አዳን ይወደተል
@elenisolomon2185
@elenisolomon2185 3 ай бұрын
Pls next
እጣ  ፈንታ ክፍል 14 | Eta Fenta epsiode 14
44:40
Kana Television
Рет қаралды 236 М.
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 25 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,8 МЛН
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
//በስንቱ/ /Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 626 М.
Менеджер переиграл клиентку 😱
1:00
fradzers
Рет қаралды 4,8 МЛН
Moment before disaster...
0:24
Hikaru-Edits
Рет қаралды 43 МЛН