ቡና ቁርስ | Buna Qurs with Kassmasse

  Рет қаралды 926,461

Kassmasse ካሥማሠ

Kassmasse ካሥማሠ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@edilawitkibret2640
@edilawitkibret2640 3 жыл бұрын
Buna kurs? No baby this is haylegna deges with yabede bufe🙌🙌🔥🔥🔥
@surafel9879
@surafel9879 3 жыл бұрын
👏👏👏
@sinshawassefa7503
@sinshawassefa7503 3 жыл бұрын
Ymechish 😂😂
@samuelkebede7007
@samuelkebede7007 3 жыл бұрын
Very True!
@ethiopiannewsetv2978
@ethiopiannewsetv2978 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/f32zhZJjf7d3jKs
@ehibue936
@ehibue936 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@biniamabate7612
@biniamabate7612 3 жыл бұрын
ግጥም፣ ዜማ፣ ቅንብር፣ መልዕክት፣ ኩራት፣ ክብር በመኳንንት👏👏👏👏
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 3 жыл бұрын
ቢኒኒኒኒኒኒኒ የየሀበትን አንግልና እና የገለጥክበትን አገላለጥ ሳያደንቁ ማለፍ ንፉግነት በእውነት ! አመሰግናለሁ በእውነት
@NormMal-c7m
@NormMal-c7m Жыл бұрын
Ygebawal
@yalewfantahun201
@yalewfantahun201 Жыл бұрын
ግጥምም አለው ነው ምትሉት ካስማሰን ይመቸኛል ግን ስለግጥም አይወራም
@blacklion4399
@blacklion4399 3 жыл бұрын
ኮመንት እራሱ መፃፍ ተቸገርኩ እስቲ ለካስማሰው 👏👏👏👏👏
@semamessele3826
@semamessele3826 3 жыл бұрын
Same here bro
@tizitalemma2863
@tizitalemma2863 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏
@abiysisay6127
@abiysisay6127 2 жыл бұрын
Good
@samueltekalign4919
@samueltekalign4919 3 жыл бұрын
ለማድነቅም ለማመስገንም ቃላቶች ደካማ ሆኑብኝ፣... ብቻ ካስማሰ፣ ሁኖ፣ ኪሩ... ሁላችሁም የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾች ተባረኩ ለማለት እወዳለው። ሙዚቃ አድማጭን ባከበረ መልኩ በዚህ መልክ ሲዘጋጅ ደስ ያሰኛል። ካስማሰ... አዲሶቹን ዘፈኖችህን በጣም ወድጃቸዋለው። በቃ በጣም ተናፋቂና አጓጊ ዘፋኝ ነህ... ቶሎ ቶሎ አዳዲስ ሥራዎችህን እንሻለን።
@Cleandust100
@Cleandust100 3 жыл бұрын
This is the real definition of ART, ምን ጉድ ነው! ሙዚቃ በደንብ የገባው ልጅ! 👏 👏
@eyob8969
@eyob8969 3 жыл бұрын
🤣 how is this ART, maybe pageant show?
@brooktewodros9199
@brooktewodros9199 3 жыл бұрын
@@eyob8969 ere art new
@brooktewodros9199
@brooktewodros9199 3 жыл бұрын
@@eyob8969 you just dont understand
@yoyogebrekirstos7336
@yoyogebrekirstos7336 3 жыл бұрын
Yep
@helengermay1158
@helengermay1158 3 жыл бұрын
ene wedjewalehu !!
@fasilaynalemasrta1731
@fasilaynalemasrta1731 3 жыл бұрын
ካስሜ ቢሮ ስለ አንተ ብቻ ነው ማወራው በጣም አግኝቼሀለው ። በቃላት ልደልልህ አልፈልግም በጣም በስስት የማይህ ኢትዮጵያዊ ስለሆንክ። አንድ ነገር ግን ማለት እፈልጋለሁ የ2013 የሀገሬ ብቸኛው ጥሩ ነገር ጥቀስ ከተባልኩ "ካስማሰ" የሚባል ወጣት ልጅ እና ስራዎቹ ብዬ በድፍረት እናገራለሁ፤ እግዜብሄር ይጠብቅህ
@weretawmola3705
@weretawmola3705 3 жыл бұрын
የቡና ቁርስ እንዲህ ከሆነ ግብር ብታወጣ እንዴት ሊሆን ነው ተባረክ አቦ ማትሰለች !!!!
@yosefaregahegn1682
@yosefaregahegn1682 3 жыл бұрын
I am the luckiest high school teenager ever to listen to your music any time after reading hm now I got one memory to remember my teenage life after generation. Thank you very... much!
@eyobgebreselassie511
@eyobgebreselassie511 3 жыл бұрын
አማርኛችን ለካ እንደዚህ ያምራል። can't wait for the concert. ያበደ ነው!
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 3 жыл бұрын
ግን ወያኔዎች ሲለምኑበት ያስጠላል አማርኛ.
@emishawmerid7396
@emishawmerid7396 3 жыл бұрын
ወይ.... ጉድ ...(ላልሰማ) ሰው...ቃላት ከየት ይምጣ ...🙏🙏🙏
@foti7529
@foti7529 3 жыл бұрын
I am from canada🇨🇦 i love kassmase music ትላለህ
@ethiofun7124
@ethiofun7124 3 жыл бұрын
pls selcanda enawra lmemtata process ljmer nber e
@hanat4480
@hanat4480 3 жыл бұрын
😃
@abdi7443
@abdi7443 3 жыл бұрын
Hi
@5k804
@5k804 3 жыл бұрын
Ante Amedam Candam
@theiceman74
@theiceman74 3 жыл бұрын
Copy cat.
@yonas3211
@yonas3211 6 ай бұрын
Still hits different in 2024❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥
@wondynet
@wondynet 3 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ጥበበ ኢትዮጵያ! "ቱባው ኢትዮጵያዊው ጥበብ ተወለደ!" ብሞትም አይቆጨኝ!
@samgreat8918
@samgreat8918 3 жыл бұрын
Ajuza respect yourself
@aminnur5965
@aminnur5965 3 жыл бұрын
Seriously?
@sisayatumo4410
@sisayatumo4410 3 жыл бұрын
ካስማሰ ላልከው!! በጣም አስምሷል! 👌👌👌
@danielcraigdavid2090
@danielcraigdavid2090 3 жыл бұрын
ካሰ ማሰ ወደ 80 ዎቹ ሰለመለሰከን እናመሰግናለን 🇪🇷
@davania12
@davania12 3 жыл бұрын
70s
@hableworkabate7071
@hableworkabate7071 3 жыл бұрын
እራስን እንደመሆን ምን የሚያስደስት ነገር አለግን😍🇪🇹
@kardon4996
@kardon4996 3 жыл бұрын
Btam enji .....yedro ye ethio musika( beats) alew demo ....aydel.... Betam gobez new
@melatgirma7334
@melatgirma7334 3 жыл бұрын
የውጪዎቹን ለመምሰል ስንጥር እኮ ነው ተደነቃቅፈን የምንቀረው። በጣም ውበት ያለው ራሱን የሆነ ልጅ ነው።
@Hamerwuhamedia
@Hamerwuhamedia 3 жыл бұрын
The unique the stylish and the creative rapper of Ethiopia.u are the next #star.feel proud of u men.u r hustler
@Hamerwuhamedia
@Hamerwuhamedia 3 жыл бұрын
go for it
@ethiopiannewsetv2978
@ethiopiannewsetv2978 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/f32zhZJjf7d3jKs
@abelgirmachew8532
@abelgirmachew8532 3 жыл бұрын
Our tiny home desk concert in ethiopia
@estif6587
@estif6587 3 жыл бұрын
Exactly 😉
@yonasbelay6326
@yonasbelay6326 3 жыл бұрын
ከልቤ ነው ማደንቅ እሚደንቅ ስራ ነው እናመሰግናለን || ከእኔ ትውልድ ፈርጦች አንድ ነህ የኔ ትውልድ አገሬን ከሚበታትናት የ አባቴ ትውልድ ይሻለል|| ክብር መሰዋት ሆነው ሀገሬን ላቆዩልን ሀያቶቻችን ልብ ይስጥልን ሊበታትኑን ለሚጥሩት አባቶቻችን ልብ በል ወጣቱ የኛ ትውልድ አንደኛ ነው
@sintamebrate2070
@sintamebrate2070 3 жыл бұрын
You show as how Amharic language is full of art.
@hizkiasterfe1401
@hizkiasterfe1401 3 жыл бұрын
really!
@Selambehere
@Selambehere 3 жыл бұрын
Exactly! If one only knows how to use it!!
@ቀኝአዝማች-ጐ2ጐ
@ቀኝአዝማች-ጐ2ጐ 3 жыл бұрын
ካሥማሥ የዘመኔን ክፍተት የደፈነልኝ ይመስለኛል 🙏🙏🙏 ሰርክ ሳዳምጠው ያባንነኛል በዛ ላይ በቃ አራዳ ነው የገባው ብዙ ብል ደስ ይለኛል ግን ብዙ ትዝታዬን ሰጥቼዋለሁ በዘፈኑ ውስጥ ራሴን አየዋለሁ 🙏🙏🙏
@askme7620
@askme7620 3 жыл бұрын
ወይኔ ይሄኔ ሀገሬ ላይ ብሆን ኖሮ ከለሊት የፋሲካ ፆም ፍልሰታ በኋላ የተረፈችውን የዶሮ ወጥ በፍትፍት ተደርጋ ከቡና ጋር "የቡና ቁርስን" እየኮመኮሙ ነበር በአሉን ማሳለፍ . . . " እንኳን ለፋሲካው በአል አደረሳችሁ 🍾🥂"። ሀገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት🙏
@አልፋቲዩብ1
@አልፋቲዩብ1 3 жыл бұрын
አሜን
@stefangromann5720
@stefangromann5720 2 жыл бұрын
@zearada4967
@zearada4967 3 жыл бұрын
Who else got goosebumps 😫😫😫 እግዚኦኦኦኦኦኦ 👏👏🙌🙌🙌 ብሞት እንኳን ኮንሰርቱን አልቀርም 👏👏 big ups ኡኖ ❤
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 3 жыл бұрын
የምን መሞት ነው ደሞ! በኮንሰርቱ ሰበር ሰካ ሳትልማ የትም አትሄዳትም አባቴ!
@nahomguebre2880
@nahomguebre2880 3 жыл бұрын
በስንት ግዜዬ ደስ የሚል ነገር ኣየው ጃል!
@birukecrosstube8255
@birukecrosstube8255 3 жыл бұрын
I‘m a big fan of you አንበሳው🦁🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ትችላለህ ካሥማሰ 🔥🔥🔥🔥
@eliasabebe7429
@eliasabebe7429 3 жыл бұрын
ለየት ያለ የሙዚቃ ስልት ከሙዚቃው ጋር ጥሩ ውህደት ፈጥሮ ሲሰማ ይማርካል ይህን የዘመኑን ጭርታ የወረሰውን እራቁት የሆነውን ሙዚቃ እንዲህ በሙሉ ባንድ ግርማ ሞገስ አልብሳችውት ስላየው ለካስማሰ ብቻ ሳይሆን ከጀርባ ላሉት የሙዚቃ ባለሙያዎች ምስጋና ይደረስልን
@mazayetwale494
@mazayetwale494 3 жыл бұрын
We need a collab with Rophnan....it would be song of the century
@davania12
@davania12 3 жыл бұрын
And teddy afro
@davania12
@davania12 3 жыл бұрын
I really like his unique Ethiopian royalty pride !
@haymik1422
@haymik1422 3 жыл бұрын
i really always think about this they would make a blossom
@redeateyitbarek8448
@redeateyitbarek8448 3 жыл бұрын
Best idea
@toonthopia5543
@toonthopia5543 3 жыл бұрын
True, i am curious how they would combine theyre styles though
@dejenbrhanu7000
@dejenbrhanu7000 3 жыл бұрын
የራስህን አዲስ አለም የፈጠርክ ጀግና ልጅ ነህ
@YonatanSolomon
@YonatanSolomon 3 жыл бұрын
who's waiting for the real concert to happen? ቲያቀበቱ ላይ ሆነን::
@fano7092
@fano7092 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@edilawitkibret2640
@edilawitkibret2640 3 жыл бұрын
Yessss👐
@samrak.3250
@samrak.3250 3 жыл бұрын
😂
@wollo501
@wollo501 3 жыл бұрын
ME TOO
@essetegirma9855
@essetegirma9855 3 жыл бұрын
MEEE😭😭🙌🏾🙌🏾
@honestopinion3919
@honestopinion3919 3 жыл бұрын
Love from somaliland/canada! very dope music. Shout out to the band! viva Somaliland and Ethiopia.
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 3 жыл бұрын
Without Somaliland love it wont be the same.
@nahomeskender3953
@nahomeskender3953 3 жыл бұрын
If we are lucky enough to get A blessing like kassmasse our Ethiopia is in safe hands...God bless your soul ma man
@nahman2246
@nahman2246 3 жыл бұрын
U speek my mind "ከለታት አንድ ቀን "....
@niftalem9358
@niftalem9358 3 жыл бұрын
እኛም ስናረጅ በነካሥማሥ ጊዜ እያለን ለልጆቻችን እናወጋለን 😁
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 3 жыл бұрын
👍👍👍😄😄😄😂😂😂😂😂
@Jackson-arada
@Jackson-arada 3 жыл бұрын
offcourse
@ruhamatube627
@ruhamatube627 3 жыл бұрын
🙊🙊🤭🤣🤣🤣👍👍
@AbyssinianTube
@AbyssinianTube 3 жыл бұрын
እኛ ልዩ ፍጡር ነን! ፍቅር፣ ሰላም ፣አብሮ መኖር ይገባናል፡፡ እንደሰዉ እናስብ! እንደሰዉ እንኑር! ይሄ ሲሆን ሌላዉ ሁሉ ቀላል ነዉ፡፡ ምክንያቱም ሰዉ መሆን መታደል ነዉ፡፡
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 3 жыл бұрын
እንሰሳ ሆነሽ ተፈጥረሽ አለመታደል መሆኑን አይተሽ ወደ ታደለው ወደሰው የተከረበትሽ አስመሰልሽው እኮ እማዬ! ዝምምምም ብላሽ ይሄን ሙዚቃ አጣጢሚ በናትሽ ! ፖለቲካ ምናም ነው ሰውን ከሰውነት እና ከፍቅር አውጥቶ ወደ አበደ ውሻነት የሚከረብተው። እመኚኝ በዙ ህዝቦች የበደ ውሻ ሁነዋል በኢትዮጵያ ውስጥ! ሁሌም መንፈሳዊ መዝሙር ካልሆነም ዘፈን ብቻ የሚሰሙ ብንሆን እኮ በፖለቲካ ያበደ ውሻ አይሆንም ነበር !
@amanuelfeyisa5733
@amanuelfeyisa5733 3 жыл бұрын
@@user-cd9bt9bn9k አተ ያበደ ውሻ ሆነ ነበር ?
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 3 жыл бұрын
@@amanuelfeyisa5733 አባቱ እኔ ዘረኛ እና ፖለቲከኛ ሳልሆን እንዴት አሁን እንዳበ ውሻ ያገኙትን እንደሚናከሱት እንሰሳዎች እሆናለሁ ! በራሱ ማንነት የማይተማመን እና ሁሌም ዝቅተኝነት የሚሰማው ሰው ወይም ማህበረሰብ ብቻ እኮ ነው በዘር እና በእምነት ጠቦ አሰራሩን በማያውቀው ፖለቲካ ገብቶ እንደ ውሻ አብዶ ያገኛውን የሚነክሰው ! እኔ በመሰረቴ የፀናሁ, እምነት ያለኝ በልዩነቶች የማምን , አንተንም መሆን የማልመኝ , አንተም ራስህን በመሆንህ የማከብርህ ኢትዮጵያዊ የሆነ ስነልቦና ስላለኝ እንደ ውሻ የማብድበትም ምንም አይነት አልነበረም አይኖርም። ለዛም ነው እዚህ ቤት ፖለቲካን ትተን ሙዚቃውን ብቻ እናጣጥም እያልኩ ያለሁት።
@TheDereTube
@TheDereTube 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል፣ በእኛ ዘመንም አንጀት የሚያርስ ሀገራዊ እና ዘመናዊነትን በሚያስደስት ጥበብ ያዋሃደ ስራ ሁሌ ስለምታቀርብልን። በርታ ካሥማሠ!
@estifanostassew2170
@estifanostassew2170 3 жыл бұрын
This is the first time i got goosebumps straight for 17 minutes, thank you for your music.
@ariyamyilma4579
@ariyamyilma4579 3 жыл бұрын
The same is here😂😂😂😂😂
@menassies3224
@menassies3224 3 жыл бұрын
Ashkabach
@amanselam2909
@amanselam2909 3 жыл бұрын
This guy is taking us to a new level of music type that no one can pronounce. Salute !!!
@sosina8042
@sosina8042 3 жыл бұрын
እውነተኛ ማንንነት !እራስን መሆን መታደል ነው!
@biniyammestet8541
@biniyammestet8541 3 жыл бұрын
ቆንጆ ጥንቅቅ ያለ የሚያምር ስራ ባንዱን አመስግንልኝ !!!!
@huluhabesha2876
@huluhabesha2876 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ላላየ ሠው አቦሉን አጣጥመን ሣንጨርስ ደግሞ ተ በረካው እንካቹ አልከን መል ክዐ ም መምህር ምን good ነው እናንተዬ
@aradaineurope7823
@aradaineurope7823 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው። በሚገም ሁኔታ ነጮቹ ቢሮ ውስጥ ስከፍተው they really like the tune 👌
@ovsnet1396
@ovsnet1396 3 жыл бұрын
This is Nice Mashup With Rap and Jazz
@ethiopiannewsetv2978
@ethiopiannewsetv2978 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/f32zhZJjf7d3jKs
@lizamelaku4669
@lizamelaku4669 3 жыл бұрын
Never heard Ethiopian music combined with Jazz ,blues and hip hop all together Bravo kassmas 👏👏🔥🔥🔥
@daconfi1453
@daconfi1453 3 жыл бұрын
Reminds me of Kendrick Lamar's music
@davania12
@davania12 3 жыл бұрын
Yes this is the new generation music.....Ethiopian music step uptown the next level after this....believe me
@daconfi1453
@daconfi1453 3 жыл бұрын
@@davania12 no it's not it's only kassmase's style.
@atseday
@atseday 3 жыл бұрын
አንደኛ ዘፈን ለገባው beautiful jazz
@keeper4686
@keeper4686 3 жыл бұрын
ቃስማሰ ከዚ በሁዋላ ብትጠፋ በኩርኩም ነው ምቀውርህ ከጀርመን 🕕
@birukdegife2761
@birukdegife2761 3 жыл бұрын
ካስ ማስ እውነት ትልቅ ስራ👌 ከርእስ ጀምሮ ድንቅ ነህ🙏 የቡና ቁርስ ቀለል አርገህ። እውነት ሀግርኛ ነህ ለወጣት ትልቅ ምሳሌ ካስ ማሰ አንተ ነህ💪💪
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
አፈዘዘኝ እኮ አይቼ የማላዉቀዉ አዘፋፈን ዋዉ አመለወርቅ 👌👌👌👌👌
@hanamcmahon1558
@hanamcmahon1558 3 жыл бұрын
I am amaized by your talent and ability to mashup Ethiopian culture with our own modern culture! this is what excellence looks like! this whole performance is a masterpiece!! Im in loveeeeee
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 3 жыл бұрын
ግሩም ስራ ነው። ቆንጆ ቅንብር፥ምርጥ ግጥም፥ ዜማው ድግሞ ደስ የሚል። የሙዚቃ ቅንብሩ ልዪ ሳክስፎኑ፥ ከበሮው፡ ቤዙ ልዪ። በሙሉ ባንድ ሙዚቃ ቆንጆ ስራ ስለሰጠክን የላቀ ምስጋና። ስሰማው የሆነ ሃሳቦች የቃላት ምርጫዎቹ ደስ ይላል።
@kikib5330
@kikib5330 3 жыл бұрын
Not only I’m proud, I fell in love with our music because of you my #Negus #keepshinningbro #onelove🇪🇹🇪🇷 🌺💕💕💕🔥🔥🔥
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
This Artist comes from the FUTURE! Respect Man
@biruh6556
@biruh6556 3 жыл бұрын
i am listening it again and again for months እያደረ እንደ ወይን የሚጥም ስራ
@nabyataa2027
@nabyataa2027 3 жыл бұрын
በቃ ቃል ዬለኝም ሁሉ ነገራቹ የሌለ ነው የሚያምረው እናመሰግናለን ካስማሰ ሁኔ ምርጦቼ
@thepoetprince-6527
@thepoetprince-6527 3 жыл бұрын
KZbin needs more reactions than the thumbs up. This is awesome bro. ስእልም እንደምትስል፤ አንጻርንም እንደምታቀነቅን፤ በዚህ የስርአት(discipline) ልክ እንደው ፊልምም ብትሰራ, እንደው ልብስም ዲዛይን ብታደርግ፤ እንደው ድርሰትም ብትጽፍ ብቻ ዝም ብለህ ብትጠበብ .. መቼም ሀሳቤ ገብቶሃል! ያንተን አይነቶች በየሙያ ክፍሉ ያብዛልን!
@petrosmono
@petrosmono 3 жыл бұрын
ሙዚቃ ሰማነ🔥 ሸላይም አየነ👑 እናመሰግናለነ 🙏🙏#lit
@kardon4996
@kardon4996 3 жыл бұрын
🎶🎶🎶🎵😉😉😉😁😁😁 Arif gitim
@henrics123
@henrics123 3 жыл бұрын
Kassmasse u set the bar very high!!!! I feel like i was watching my favorite ''Tiny desk concert'' with ethiopian version. Keep it up brother. And the band is so Amazing starting with the name. Thank you guys for promoting ethiopia with good music and pure language!!!!!
@arbegochentertainment8261
@arbegochentertainment8261 3 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ራፐሮች ካስማስ እና አቤል ዘሩ በጣም ይመቹኛል በርቱልን ማነው እንደኔ ሁለቱን በጣም የሚወድ👍🏿
@papawewa
@papawewa 3 жыл бұрын
yo that band is so cohesive. that bass and the drum have the perfect syncopation, and those trumpets come in so lean
@Makuye
@Makuye 3 жыл бұрын
Kasmaseyee., you are number 1
@nahomdawit5775
@nahomdawit5775 3 жыл бұрын
The Sound engineer, great job. Sounds amazing.
@SuperBuckwheat11
@SuperBuckwheat11 3 жыл бұрын
Absolutely...
@buffer-ethio
@buffer-ethio 5 ай бұрын
Bado ijen...#hits hard
@JapiCustom
@JapiCustom 3 жыл бұрын
I'm from Thailand and I love Kassmasse ካሥማሠ! Love for Ethiopia! Tilaleh🥰
@ushercyca5150
@ushercyca5150 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ብቻ ትችላለህ 👍👍👍👌👌👌
@messaygebremariam6285
@messaygebremariam6285 3 жыл бұрын
I don't know what I say.....this Ethiopian hip-hop legend still hit and smash the biggest rock.
@tllake6927
@tllake6927 3 жыл бұрын
kassmasse and uno the perfect duo the transition was smooth in wubet, i like how they was going back and forth i peep a real chemistry right there
@AnidBirr
@AnidBirr 3 жыл бұрын
Unno hits different 15:14 Won't lie, beat is 🔥🔥🔥
@tigbihonegn9112
@tigbihonegn9112 3 жыл бұрын
አራዳ የጨረስክ በቃአሪፍነትን ካንተ ይማሩ ቂጥን አና ጡትን ማገላበጥ አይደም አሪፍናዘመናዊነት ይህ ነው የ አብሻ ልኩ ባህሉ ኩራቱ ! እናመሰግንሃለን ውንድማችን!
@memomell2609
@memomell2609 3 жыл бұрын
bro, i hope u enjoyed expressing those 2 words (ቂጥን አና ጡትን) :)
@kaleabyalewdeg9433
@kaleabyalewdeg9433 3 жыл бұрын
@@memomell2609 You nailed it bruh.
@kidusanbelay5872
@kidusanbelay5872 3 жыл бұрын
እጄን አፌ ላይ መጫን ብቻ ነው። አቦ ይመችህ ከልቤ አኩርተኸኛል👌👌👌
@eyobmitiku1588
@eyobmitiku1588 3 жыл бұрын
የእውነት በጣም የሚገርም ብቃት ሁሉም ደስ ይላል ባንዱ አስገራሚ ነው
@abrahambogale9012
@abrahambogale9012 3 жыл бұрын
I wish to hear the last music in a studio recorded version #Kassmasse. Love it!!
@slicebeatstls6772
@slicebeatstls6772 2 жыл бұрын
cant believe im just seeing this.dope.... well done
@admasfiker3101
@admasfiker3101 3 жыл бұрын
ke ersu ansare enya habesha aydelenm real habesha😍 esti le kasmase
@betelhemkassa5198
@betelhemkassa5198 3 жыл бұрын
Amazing talents! They make me proud to be Ethiopian 💚🔥❤❤🇪🇹😍
@masreshafekadu4500
@masreshafekadu4500 3 жыл бұрын
Konjo
@sabahabteab962
@sabahabteab962 11 ай бұрын
You have a very good personality. You're so hamble. It shows how you grow up like you said. You're a rowmodel for those youngsters who sing nowadays. You"'re showing how our culture is I also like the way you said we"re andegna. I went to Nazareth School from baby class to 12 grade I also went to Commerce College. Now I live in Denver Colorado. So keep it up. I wish you all the best.
@senait5092
@senait5092 3 жыл бұрын
Superb. You are sorely needed in this day and age! What mastery you have of your craft. I 🙏🏽 you rise high and gift us with more! 🇪🇷❤🇪🇹
@yosephgezu1595
@yosephgezu1595 3 жыл бұрын
"እንዲባለው ሰዓት ግን.........."አንደኛ
@edomethio2332
@edomethio2332 3 жыл бұрын
ነዘረኝ... ቃላት የለኝም Wow.
@mikyasdemessie3469
@mikyasdemessie3469 3 жыл бұрын
ካስማሲላስ ምርጥ ስራ በምርጥ አቀራረብ
@henokgetinet5356
@henokgetinet5356 3 жыл бұрын
My boy is hitting the originality..
@art-of-passion
@art-of-passion 3 жыл бұрын
What a beautiful tantalising experience....thank you Kassmasse.....Kudos to all the instrumentalists and backup vocalists ...I love the amharic and English duet between the two of you...awesomely performed with class ...The gitarist is amazing ...he took me to the moon for a moment:) oh I forgot to mention ...the designer of your cloth must be thanked...the band and you looked very gorgeous..Girigir yalbezabet ...yaltebilecheleche ... very organic look..
@mikias
@mikias 3 жыл бұрын
The is LEGENDARY! It will be remembered through time as one of the classics. It simply upped the standards to a point none other in this timeline can match.
@leulyeshewaayahilu3928
@leulyeshewaayahilu3928 3 жыл бұрын
Real Ethiopian music soldier, 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yosefsolomon6246
@yosefsolomon6246 3 жыл бұрын
0:00 ጥሩ አማርኛ 3:23 ውበት 6:10 አሃዱ ለነገ 10:56 አመለወርቅ 14:20 ባዶ እጄን
@kakiinfotube1422
@kakiinfotube1422 3 жыл бұрын
tlkuan ,andnet yalebatn ፩ ethiopian bante wst ayew bertalgn yenate lj ❤❤❤❤❤👏👏👏
@eyuereta6698
@eyuereta6698 3 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ ያራዳ ልጅ you’re the best 👌🏻🎺
@nardosbirhanu9390
@nardosbirhanu9390 3 жыл бұрын
የሚገርም ልዩ ችሎታ 🙏
@ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ
@ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ 3 жыл бұрын
ይመቺክ ገራሚ ነው ፎጣ ለባሹ ሀበሻዊ ❤❤❤❤❤❤❤
@yoyopisay5932
@yoyopisay5932 3 жыл бұрын
ይመችህ ፎጣ ለባሹ ቅመም!!!
@lishantakele
@lishantakele Жыл бұрын
ahuns kasken .i loved it🦿 thumbs up 🥰👌
@muller9494
@muller9494 3 жыл бұрын
What can i say kassmasse... You are a true original artist and of high caliber at that. God bless u and the crew abundantly.
@kiwo2490
@kiwo2490 3 жыл бұрын
Kasmass abroh yalew lij he got unleashed talent wow 👏 bedenb asetewawekew he got a rare skill
@chu09bel
@chu09bel 3 жыл бұрын
I am not sure if I like the guy or the song more. This dude is super captivating ❤️
@8888kal
@8888kal 3 жыл бұрын
ይሄ "ካስማሰ" የሙዚቃ ስልት ይባላል ወደነዋል ማለፊያ ነው 🙌🙌
@abenezerhailu5541
@abenezerhailu5541 3 жыл бұрын
History in the making,👌 this is lit, bruh🔥🔥🔥
@zelalemjarsa7495
@zelalemjarsa7495 4 ай бұрын
Masterpiece
@sisay7
@sisay7 3 жыл бұрын
Kassmasse you are phenomenal ክስተት ነህ when we think music is dying. I take this best gift for Fasika
@siema.mulugeta1061
@siema.mulugeta1061 3 жыл бұрын
ከረጅም ጊዜ በኋላ 🌅🌅🌅🗣 አዲስ እስትንፋስ🗣🌅🌅🌅 🇪🇹በኢትዮጵያ ሙዚቃ 🎶 ላይ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@nahombwm4982
@nahombwm4982 2 жыл бұрын
I really loved the entire video, and Kassmasse has an impeccable taste for style.
@sarakhalifa4393
@sarakhalifa4393 3 жыл бұрын
I hit the like button before listening to the song.🎶 Much confident it's great...kena lib!!!
@Oaktreeshade
@Oaktreeshade 3 жыл бұрын
13:43 love this part. The creativity, the flow and originality...pa pa pa lol
@TsegaSG
@TsegaSG 3 жыл бұрын
You are so authentic.
@a.w.j.ie.m.o3551
@a.w.j.ie.m.o3551 3 жыл бұрын
ለአድማጭም ለሙዚቀኛም የሚመጥን ስራ ይመችክ አቦ👌👌👌
ቡና ቁርስ Buna Qurs with Jemberu Demeke
23:52
Jemberu Demeke ጀምበሩ ደመቀ
Рет қаралды 59 М.
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
Kassmasse | ካሥማሠ ሁሌም ተማሪ ነኝ
10:02
Kassmasse ካሥማሠ
Рет қаралды 139 М.
ሮፍናን - ሦሥት III ROPHNAN - SOST
16:00
Rophnan
Рет қаралды 4,1 МЛН
Tamagne Beyene - BUNA and more live
9:55
brook dawit
Рет қаралды 236 М.
፲፰፻፹፰ | 1888
4:17
Kassmasse ካሥማሠ
Рет қаралды 336 М.
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН