“ከትግራይ ጋር አንዋጋም” ለብልፅግና መድረኮች የፋኖ ምላሽ

  Рет қаралды 68,158

Reyot

Reyot

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @reyot
Join Tewodros Tsegaye and other Reyot contributors as they address current events, politics, social issues, human rights, and history in Ethiopia and beyond. Reyot offers fresh insight, in-depth analysis, engaging debate, and exciting interviews to enlighten, educate, and motivate change.
Please support Reyot Media:
Go Fund Me: gofund.me/afe7...
Donate on our website: www.reyot.media
You can also follow and engage with Reyot Media on social media:
Twitter: @reyotmedia
Facebook: @ReyotMedia
TikTok: @reyotofficial
Instagram/Threads: reyot_media

Пікірлер
@dt3629
@dt3629 7 ай бұрын
It is good to hear from Tigray side acknowledge Amhara Fano . One step forward to work together.
@abocherz1454
@abocherz1454 7 ай бұрын
Kezih tigray menden new mitekemew?nothing bro
@esate725
@esate725 7 ай бұрын
​@@abocherz1454እና ህውሀት ከብልፅግና ጋር መርመጥመጥ ነው ጥቅሙ
@esate725
@esate725 7 ай бұрын
@@laughingmoments9758 ሁለት አመት ሆነው እኮ ከተስማማቹ😁
@yosefmelese422
@yosefmelese422 7 ай бұрын
ፍኖ ከዲያስፓራው የተሻለ መረዳት አላቸው❤
@mangogogo9250
@mangogogo9250 7 ай бұрын
Best Of Best media ever
@SemereHaile-i9l
@SemereHaile-i9l 7 ай бұрын
በርቱልን❤❤❤
@SemereHaile-i9l
@SemereHaile-i9l 7 ай бұрын
በርቱልን
@sabatedla1733
@sabatedla1733 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ቴዲዎቻችን 🙏🙏❤️❤️❤️
@saraghana2341
@saraghana2341 6 ай бұрын
Both of the best❤❤❤❤❤
@TesuDin
@TesuDin 7 ай бұрын
በተደጋጋሚ የናተን ሜዲያ ተከታትያለው, ደስ የሚል ሀሳብ ነው የምትናገሩት , ኢትዮጵያዊ እንደናተ ያለ አሸናፊ ሀሳብ አስተሳሰብ ያለው ሰው በመፍጠሩዋ ደስ ይለኛል, አምላክ ይባርካቹሁ, የእውነት ከልቤ እወዳችዋለው!!!!!!!
@masreshareta4355
@masreshareta4355 7 ай бұрын
አንድ ነገር ደስ የሚለው ዛሬ ላይ አማራ እና ትግራይ አንዋጋም ብለው በሴራው ፖለቲካ ላይ ውሀ ቸለሱበት ብራቮ ሰሜናውያን አሁን ነቄ ብላችኋል ።
@GwahdSahlu
@GwahdSahlu 7 ай бұрын
የሁለታቹ አደናቂ ነኝ በርቱ ቀጥሉብት
@mequanentantehunegn3651
@mequanentantehunegn3651 7 ай бұрын
Tewodros.T The way to explain the political is very very amazing.the way to articulate the word is really tremendous.
@ExcitedDrill-lb5tf
@ExcitedDrill-lb5tf 7 ай бұрын
Great 🙏🙏
@MamushAlemayehu-fc6fq
@MamushAlemayehu-fc6fq 7 ай бұрын
እውነት ነው
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 7 ай бұрын
ንጉስ ቴዎድሮስ የአማራው ምንሊክና የትግሬው ዮሀንስን በአንድ ላይ አሳድጎአቸዋል ይባላል " አንድ ሁኑ " ብሎአቸዋል ዛሬ ደሞ ሁለቱ ቴድዎች አንዱ አማራ አንዱ ትግሬ ኢትዮጵያን ለማስማማት እየጣሩ ነው በርቱ ጌታ ያግዛችሁ
@medhindebas5003
@medhindebas5003 7 ай бұрын
Amen
@kahassekahsay8531
@kahassekahsay8531 7 ай бұрын
ትግሬ❌ ትግራዋይ (singular), ተጋሩ(plural)
@amanuelsolomonabebe6936
@amanuelsolomonabebe6936 7 ай бұрын
ተረት😂😂
@jahman9676
@jahman9676 7 ай бұрын
ስለ ትግራይ እና ትግሬዎች በራሳችሁ ቀደምት አበዎች የተፃፉትን መፅሀፍት አንብብ ​@@kahassekahsay8531
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም 7 ай бұрын
ወረኛ 😂አገር ሆናችሁ😅😅😅 አትጃጃሉ እስኪ 😮😮መራዩ ዝገርመኒ ደናቀቑር ካድሬ​@@kahassekahsay8531
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 7 ай бұрын
አጅግ በጣም ምርጥ አስተሳሰብ ነው ። የመሪ ጥሰት አይሆንም የምትለው እንቁ ቃሎች ከምስጋና በላይ ነው በተለይ ትልቁ ቴዲ ። እጁ በደም የቆሸሸ የከረፋ እርቅ አይታሰብም ቢሆንም እርቅ እቀበላለው ማለት ተገቢ ነው ። በርቱ በርቱ !!!
@MulalemHaile
@MulalemHaile 7 ай бұрын
Welcome
@nahomafriend
@nahomafriend 7 ай бұрын
thanks
@mangogogo9250
@mangogogo9250 7 ай бұрын
እረ ቴዲሄ ይደገም በጣም በጣም ይመቻል❤❤❤❤❤
@etheth5034
@etheth5034 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውዶቻችን ❤
@Dagimanyegeberallij
@Dagimanyegeberallij 7 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው
@nigist0402
@nigist0402 7 ай бұрын
በርቱልን ቴዲዎች
@goitanefsu234
@goitanefsu234 7 ай бұрын
Great discussion!
@teddyassafa9111
@teddyassafa9111 7 ай бұрын
Teddy &"tewodross ❤❤❤
@7kilo853
@7kilo853 7 ай бұрын
ቴዲዮች በርቱልን!!!
@user-Loyalists
@user-Loyalists 7 ай бұрын
ሁለቱ ቴዲዎች በጣም የሚገርም ዉይይት ነዉ ያደረጋችሁት❤❤❤
@BelayEshachew
@BelayEshachew 7 ай бұрын
ቴድዎች በርቱ
@WelCom-e4c
@WelCom-e4c 7 ай бұрын
Selam miritoch❤️❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@MythreeFace
@MythreeFace 7 ай бұрын
የሰሜኖች ብቸኛ መደኛ አንድ መሆን ነው።ይህን መርወኛ የ60ዎቹ ትውልድ አሽቀንጥሮ ጥሎ አዲስ ትርክትና ፖለቲካ ማምጣት ይገባል።ይህ ካልሆነ ኦሮሙመ ለመቶ አመታት ይጨወትብናል።
@amanuelsolomonabebe6936
@amanuelsolomonabebe6936 7 ай бұрын
@@MythreeFace እንደፈለገ ይጫወትብህ! በትርክት ሳይሆን በተግባር ማንና አቅም ያገኛችሁ ሲመስላችሁ በትግራይ ላይ ከሰይጣንም ጋር አብራችሁ መዝመት እንደምትፈልጉ አይተናል።
@awekegenbere5723
@awekegenbere5723 7 ай бұрын
Good job teddy you know poletics
@Sahle-m4y
@Sahle-m4y 7 ай бұрын
Wow tedy brief analysis of Ethiopian current affairs proud of you😂
@7kilo853
@7kilo853 7 ай бұрын
"inherently evil"what a good expression Teddy T
@SHERARO1
@SHERARO1 7 ай бұрын
Right ur TA, TT, but ll back to u wit ma opinion soon...
@derejeengida8321
@derejeengida8321 7 ай бұрын
ፋኖ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር (ከትግራይ ህዝብ ጋር ) ነው የምደራደረው ሲል ከህወአት ጋር እንዳለ ተደርጎ የተነገረው ቢስተካከል
@TizitaMekete
@TizitaMekete 7 ай бұрын
❤❤❤
@aae637
@aae637 7 ай бұрын
Tewodros T (Tedi Tigrai) ❤❤❤ Tewodros A (Tedi Amara) ❤❤❤ siyamrbachu🎉
@alexenvironment
@alexenvironment 7 ай бұрын
The negotiations could possibly take place@ Mekele in the presence of the international community. Ideal place fir both safety
@Sibaht-nf7if
@Sibaht-nf7if 7 ай бұрын
ቴዲ ድርድር አለመጠየቃቸዉን እንዴት አወቅህ?በእየቀኑ የማይላክ ሽማግሌ የለም ይህንን የሚያዉቁት እዚያው መሬት ላይ ያሉት ናቸው አንተ ትልቅ ችግር አለብህ አንዳንዴ ሁሉንአዋቂ ነኝ ባይነትህ በጣም ይደብራል ሌላውን ተወውና በግልፅ በባህርዳሩ ስብሰባ ላይ በማናቸውም ቦታና ሁኔታ ለመደራደር ዝግጁ ነኝ አለኮ ብልፅግና ከዚህ በላይ ምንአይነት ድርድር ነው የሚጠየቀው
@kahassekahsay8531
@kahassekahsay8531 7 ай бұрын
ጠለምት❌ ፀለምት✅
@ሰላምሁኚሀገሬ-ጸ3ሰ
@ሰላምሁኚሀገሬ-ጸ3ሰ 7 ай бұрын
ጠለምት
@masreshareta4355
@masreshareta4355 7 ай бұрын
ጀለስ የታሰበልህ ከገባህ የሁለታችሁም መዳኛ ጠለምትም በለው ፀለምት አይደለም ። መሬቱ በቂ ነው ያለህ አማራጭ ከጎረቤትህ አማራም ሆነ ትግሬ ጋር አንድ መሆን ብቻ ነው ! 100% fACT አኔ ደቡብ ወንድማችሁ ነኝ
@Kaleegziabeher-gs1lo
@Kaleegziabeher-gs1lo 7 ай бұрын
U don't represent tegaru, don't jump to another topic.....
@tesfayhailu700
@tesfayhailu700 7 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍
@ethiolion2023
@ethiolion2023 7 ай бұрын
Teddy Asefa's claim that "labeling TPLF as the enemy of the Amhara people makes you a true Amhara nationalist" is absurd and baseless. This statement should be retracted. The TPLF has explicitly stated in their manifesto that the Amhara are their primary enemy, and their actions while in power have reinforced this perception. This view is widely accepted, except by those in denial. However, recognizing this fact does not make someone an Amhara nationalist. It is simply a clear reality and should not be confused with nationalism. I find Asefa's assertion to be insulting. I strongly agree with Teddy Reyot’s analysis. Kudos!! Well done 👍🏿
@dawitgebrehiwot2165
@dawitgebrehiwot2165 7 ай бұрын
If the TPLF has labeled Amhara its enemy then this was a perfect oppurtunity to wage war in cohesion with the government but they have refused to do so. "Action speaks louder than words", so tesastehal, acknowledge it.
@getanehademe9705
@getanehademe9705 7 ай бұрын
ቴዎድሮስ አስፋው ግን ራስ በራሱ የተፋለሰ ነገር ነው ምታቀርበው !
@Mamadiman4402
@Mamadiman4402 7 ай бұрын
ህወሃት እንደ ድርጅት በስልጣን ዘመኑ ጎራ ለይቶ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ በተለይም በአማራው ላይ የፈጸመው በደል አለ። ይሁን እንጅ ብልፅግና በዚህ አምስት አመት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ በተለይም በአማራው እና በትግራይ ህዝብ ላይ እንደ ህዝብ የፈጸመው የዘር የፍጅት ሲታይ ሰሜንን የመድፈቅ አካሄድ ነው። የእናንተ ሚና ለዩቱብ ካልሆነ በቀር እውነት ለትግራይ ህዝብ ብሎም ለኢትዮጵያ የምታስቡ ከሆነ ህወሃት በደንብ ልብ ቢገዛ እና ወደ አንድነት ቢመጣ የትግራይን ህዝብ ከአማራው ብሎም ከኢትዮጵያ ለመነጠል እና በህዝብ ጉያ ለመደበቅ ከመስራት ይልቅ ለትግራይ ህዝብ የሚጠቅመው መልካም ጉርብትና ነው እናንተ ከዚህ ጋ በደንብ መስራት አለባችሁ። ፋኖ ህወሃት ወረራ ፈጽሟል ስላላለ ወረራ አልፈጸመም ማለት አይደለም። ይህንን ደፈረው አድርገህ ተናገረው ተፈናቃይ ስትመልስ ሌላውን ማፈናቀል የለብህም። የትግራይ ተፈናቃይ ወደ ቀየው አይመለስ አይደለም ሌሎች እንዲፈናቀሉ ማድረግ የለብህም። ወረራ መፈጸሙን ደግሞ አለም አቀፍ ሚዲያ ዘግቦታል። ፋኖ በብስለት ለማለፍ ነው መጀመሪያ ዋነኛውን ጠላት እናጥቃ ። ምናልባት ህወሃት ልብ ገዝቶ ትንኮሳውን ካቆመ ነገ ነጻነታችን ስናውጅ ለስሜን መልካም ጉርብትና ይኖረናል ማለት ነው ።እናንተ ግን የህወሃት አባዜ አለባችሁ የትግሬ እናት በርሃብ እየሞተች ስንት ወጣት ህይወቱን ሰውቶ አካሉን አጥቶ ህወሃትን ለምን ነው የማትተቹት።የእውነት ስሩ
@Sahle-m4y
@Sahle-m4y 7 ай бұрын
Ke wuyytu temar min aynet mind aleh😂
@Guygreat1441
@Guygreat1441 7 ай бұрын
Tewodros, don't deny. Mr Agegnehu Teshager officially stated negotiations. Even the PM
@Tegshe123
@Tegshe123 7 ай бұрын
አንዋጋም ማለት እርስታችን አሳልፈን እነሰጣለን ማለት አይደለምበርስታችን ለመጣ ሁልዬም እንዋጋለን።
@Kaleegziabeher-gs1lo
@Kaleegziabeher-gs1lo 7 ай бұрын
You are not an amhara ,don't jump to another topic.
@user-Loyalists
@user-Loyalists 7 ай бұрын
አረጋን እኮ የአማራ ህዝብ አልመረጠዉም ለቆ መዉጣት አለበት
@belayberhe
@belayberhe 7 ай бұрын
የተደናገረ አማራ ኤንዳለው ሁሉ በክፋት የተበተበ ም አለ
@arayaworkneh7428
@arayaworkneh7428 7 ай бұрын
የአማራ ሕዝብ በፍርሐት ውስጥ አይደለም/ ሊሆንም አይችልምና ይህን አውሬ ስርዓት ከኢትዮጵያ ምድር ማስወገድ ግቡ ነው¡¡¡¡ አይዟችሁ።
@Hafsujemal3017
@Hafsujemal3017 7 ай бұрын
አየ አባውዴ ለመኖር አልፈቅድለት ብሎ እያሳደደው ያለ የመደር ታጣቂ ለድርድር ሲጠየቅ አይደል
@Hafsujemal3017
@Hafsujemal3017 7 ай бұрын
ኑ በምህረት ግቡ እና ከቤተሰባችሁ ተቀላቀሉ ነው የተጠየቁት አታሎ ይገለናል ከገባን ብለው ስላላመኑ ነው እንደባለፈው ያሰረናል ነው
@selomongebrezgi5190
@selomongebrezgi5190 7 ай бұрын
ምን ማለት ነው ከኦሮሞ ከአፋር ከትግራይ ....እንደራደር ማለት ምን ማለት ነው መቸ ከነሱ ተጣሉ?ድርድር ከተጣላሀው ሀይል አደለም እንዴ ?!ከነሱ እንወያያለን ቢሉ ጥሩ ነበር
@fkreayele3056
@fkreayele3056 7 ай бұрын
ጠለምቲ የሚባል አገር የለም ማነህ ክበልዕዋ ዝደለዩ አባጉንባሕ ዛግራይብልዋ: ስሙን ጠይቅ ለባለቤቶቹ
@FisehaDagnachew-zl1wc
@FisehaDagnachew-zl1wc 7 ай бұрын
መግዛት እንጂ ማስተዳደር አይፈልጉም???🙄🇪🇹
@tadesseanteneh3361
@tadesseanteneh3361 7 ай бұрын
የትንሹ ቴዲ የድርድር ጉዳይ መልስ ያስማማል።አብይ እያዘናጋ ነው እንጅ ለድርድር መች ጠራ
@EnoughRope-dm5wn
@EnoughRope-dm5wn 7 ай бұрын
ጅዋር አሁን ስልጣን ከኦረሞ እንዳይወጣ የሚል
@Nathnahom
@Nathnahom 7 ай бұрын
Abyi must to go
@EnoughRope-dm5wn
@EnoughRope-dm5wn 7 ай бұрын
እንደራደራለን የሚል መልስ መስጠት ጥር የማይሆንበትን ነገር ለምን አልተናገራቹህም ሌላው ሁሉ ጥሩ እይታ ነው ፣ ይህ ግን እየተዋጋ ያለን ህዝብ ስነልቦና የሚጐዳ ነው
@Hafsujemal3017
@Hafsujemal3017 7 ай бұрын
አረቂው እና ድረፍት ከጠጡ ማታ የተለያየ ነገር ነው የሚያወሩት ጧት ያሉትን አያቁቱም
@semaetalem5541
@semaetalem5541 7 ай бұрын
ጫት ባረቄ ስትሳለቅ ይሄን ትመስላለች😂
@kassa4882
@kassa4882 7 ай бұрын
በህዝብ ውክልና ሥም በአመራርነትና በተወካይ ምክር ቤት ሥም ተቀምጠው ፣ህዝብ በማይፈልገውና በማይመጥነው መንገድ፣የካድሬ ሥራ በመሥራት የአንድ ዘረኛ ፖርቲ የበላይነት አስፈፃሚ ቀኝ እጅ በመሆን ያገለገሉ ሆድ አደሮች ፣የንጹሃን ህዝብ ንብረትና ደም በእጃቸው ስለሚገኝ ከተጠያቂነት አያመልጡም ።
@fkreayele3056
@fkreayele3056 7 ай бұрын
ፋኖ ትግራይ ህዝብ ያደረሰው ጥፋት ከገባም ለምን ከትግራይ መሬት ፌደራል ገፍቶ እስክያስወጣቸው የሚጠብቁት?
@zelalemmengistu7049
@zelalemmengistu7049 7 ай бұрын
ትግራይ ውስጥ ፋኖ የለም። ያለው የደመቀ ዘውዱ ብልፅግና ነው።
@yonashadish6304
@yonashadish6304 7 ай бұрын
ቴዲዎች ይመቻቹ
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 7 ай бұрын
"ፋኖ" የሚባሉት በአንድ ህዝብ አስተባብሮ የሚያታግል ድርጅት ፈጥረው ይታገሉ አለያ ሰላማዊዉ ህዝብ አያስፈጁ።
@esate725
@esate725 7 ай бұрын
አንተ የኦህዴድ ዳይፐር ቀያሪ ምን ታደርጋለህ እዚህ እረ እባክህ እባክህ omn ሂድ
@nigistjabesa9513
@nigistjabesa9513 7 ай бұрын
ቴዲ አሰፍ:: መንግስት የለም ያለበትን የፍኖ ቃልል አቀባዩን ቃለ ምልልስ መጀመሪያ አዳምጠህ መምጣት ነበረብህ:: ራስህን ፍላጎት ሌላው ላይ ከመጫንህ በፊትና ህዝቡን ከማሳሳትህ በፊት ::እሱ ያለው ብአዴት እኔ አልችልምና ያስቸኳይ አዋጅ ታውጆ በኮማንድ ፓስት ይመራልኝ ብሎ ክልሉን ለወታደራዊ አስተዳዳር ስጥቶ ፈርሷል::ስለዚህ የምንደራደረው መንግስት የለም ፈርሷል አማራ ክልል:: አንተ የምትለው መንግስት አለ ነው::ስለዚህ ደግመህ ብታደምጠው አውቆ የተኛ ካልሆንክ በስተቀር
@mesay1260
@mesay1260 7 ай бұрын
Fanno will never negotiate
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 7 ай бұрын
አቶ ቴድሮስ ፀጋይ(ፀጋዬ) የፋኖ አመራር ሁሌ እንደምትለዉ እውቀት የተጠየፋየተዉ ብኩናት ናቸዉና ተጋሩ በአማራ ጦር አናነሳም ብለው ላአብይ ሲነግሩት ምን ማለተረ እንደሆነ አይገባቸውም።
@habibity6191
@habibity6191 7 ай бұрын
😂😂😂 ምስኪን ነህ የማትደርስበትን ነገር በስድብ የበታችነትህን አመል አስታግስ ሀሀሀሀ አማራ እኮ ናቸው
@blenmehari8401
@blenmehari8401 7 ай бұрын
ቴዲ ለህዝብ የምታደርገው ድምፅ መቀጠል አለበተ
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 7 ай бұрын
"ፋኖ" በፓለቲካ ርእዮት የተሰባሰበ አይደለም። አታሽሞንሙኑት
@esate725
@esate725 7 ай бұрын
እረ ከፋኖ ላይ ውረድ
@zelalemmengistu7049
@zelalemmengistu7049 7 ай бұрын
ፈስ
@solomonsinke457
@solomonsinke457 6 ай бұрын
ምድነው ምታወራው ትክክል መግስት የለም እንድን ብሄር በማነቱ የሚገል ምግስት ነው እዴ ምን ማለትህ ነው ዘሜ ጭቅላት አለው አትመክረውም
@arayaworkneh7428
@arayaworkneh7428 7 ай бұрын
Of*
@Abay_Mado
@Abay_Mado 7 ай бұрын
ህወሃትን በዚህ ሰዓት የሚያደርገውን ነገር እረፍ አለማለት ዳብል ስታንዳርድ አይመስልባችሁም!? ተፈናቃይና ወታደር አግባብ ነው እያላችሁ ነው
@hailegebriel4285
@hailegebriel4285 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይዳኝ ከማለት በቀር ምን ይባላል ! ስድብ መገለጫህ ባይሆን መልካም ነው ኣንደበትህ ስለት ኣታድርገው
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 7 ай бұрын
ድክመት አለ ልክ ነህ ግን ጥሩው ላይ አተኩር
@Hafsujemal3017
@Hafsujemal3017 7 ай бұрын
ወያኔ 27አመት የለማትን ሀገር የወልቃይት እና የራያውን በይደር አደርገውከአማራው ጋር አንድ ሆኖ በ3ቀን 4ኪሉ ገብቶ የለፋባት ሀገር እንዳፈርስ ተረክቦ ለምን አይገዛንም
@medhindebas5003
@medhindebas5003 7 ай бұрын
Tplf they don’t led Ethiopia.now is your turn but return back our land and Teplf will help you .
@EshetuChabo
@EshetuChabo 7 ай бұрын
ወነድሜ ወገኔ.......state is the monopoly of power,further more legitmacy is interstate not citizens. lennins the state of revoultion is the most articulate publication available.
@Alphacentric1
@Alphacentric1 7 ай бұрын
TPLF still does not have effective public relation; they are still reactive.
@DanielSentayehu-lh2qh
@DanielSentayehu-lh2qh 7 ай бұрын
ሀይ
@SelesheGetaneh
@SelesheGetaneh 7 ай бұрын
ቴድሮስ ግን ነገሮች እንዴት ያውቃል😅
@Putin3444
@Putin3444 7 ай бұрын
በሁለቱ ህዝቦች መካከል ትስስሩ እንዲጠናከር ስሩ::
@SeidMohammed-t5u
@SeidMohammed-t5u 7 ай бұрын
ቴዴ2 በአብይ የሚመራ ፋኖ እንዳለ አትዘንጉ ለምሳሌ አላማጣ
@StehaiGebreselassie
@StehaiGebreselassie 6 ай бұрын
Tedy yewega biresa yetewega ayresam be tigrsi hzb lay yaderesut gf fetsmo ayresam..aytamenum.Dr abyn yekadu chekagnoch nachew.
@mohammadali882
@mohammadali882 7 ай бұрын
በጦርነት ብቻ የተፈታ ችግር የለም መደራደር ግድ ነዉ። ችግሩ ፋኖ ተደራዳሪ መሪ ወይም ወጥ የሆነ የታወቀ አደረጃጀት የለዉም ማን እንኳ ለድርድሩ የሚያቀርቡትን ተነጋግረዉ ለማዘጋጀት እገዛ ይፈልጉ ይመስለኛል
@yontig
@yontig 7 ай бұрын
Mederqder gid aydelem....ehhe embokakila metfat alebet!!!!
@habibity6191
@habibity6191 7 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀ አታስብ ግን ጊዜው በጣም ገና ነው
@Ofiin2977
@Ofiin2977 7 ай бұрын
ይጣፋቹ እናቴ?
@esate725
@esate725 7 ай бұрын
በአማራ ህዝብ ላይ ብልፅግና የፈፀመውን ህውሀት አስር ፐርሰት አልፈፀመውም የአማራ ህዝብ ዋና ጠላቱ ብልፅግናና ብዓዴን ነው
@haileseged1124
@haileseged1124 7 ай бұрын
ፖለቲካ ጉራጌዎች ነው ያወቁት አንዲት ጫማ ለመሸጥ 5000 ሺሕ ይለያል አልሸጥም አይልም ከዛ ውረድ በል ቀንስ ይባላል ከዛ እሚያዋጣው ከሆነ 500 ብርም ይሸጠዋል ስለዚ ፋኖ አልደራደርም ማለት ሳይሆን እሺ ብሎ የፈለገውን ማቅረብ ነበረበት ።
@Hafsujemal3017
@Hafsujemal3017 7 ай бұрын
የብልፆግና መንግሰትሸኢትዬጲያን በሰላም መምራት ከፈለገ ለወያኔ ራያን እሰከ ከሚሴ ወልቃይትን ሰጥቶ ከወያኔ ጋር መከላኪያ መስርቶ በሳምንት የደንበጫ አረቂ ሰከራም ፋኖ ወያኔ በሳምንት የሸኔን በ15 ቀን ሰትሮልህ ወደ ልማት ብቻ ፈትህን አድርገህ ትመራ ነበር በሰላም መምራት ከፈለክ
@Selam12344
@Selam12344 7 ай бұрын
😂😂😂funny , dirty killer game will never last long ends in shame like tplf.
@wewee848
@wewee848 7 ай бұрын
😊😊😊😊
@arayaworkneh7428
@arayaworkneh7428 7 ай бұрын
Guys, sometimes you go out your parameters.
@nyohannes6085
@nyohannes6085 7 ай бұрын
ቴዲዎች ፍንትው ያለና ግልጽልጽ በለ አገላለጽ ገላችሁታል ::
@yosepharegai8817
@yosepharegai8817 7 ай бұрын
ክቡራን ቴዲዎች ሀሳባቹህ ልዩነት የለውም በተለያዬ መልኮች ስለተገለፀ እንጂ
@سارهساره-ع9ض4و
@سارهساره-ع9ض4و 7 ай бұрын
ቴዲምን ጉድነህ ይሔንሁሉህዝብ እየጨፈጨፈ የምንመንግስት አለን ይባላል የራሱን ሕዝብ እየጨፈጨፈ መንግስትትላለህ የትግራይ ሕዝብ እንደዛ ጨፍጭፎ መንግስትህ ከሆነ የራስህጉዳይ ነው እርቁን ድርድሩን ለፋኖተውለት ርበሉለት
@Shemshia-e3n
@Shemshia-e3n 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@EthioFano-gs6em
@EthioFano-gs6em 7 ай бұрын
Ledereder Bakfewu Interviwu Kedeme Huneta Akerbuwal
@ahmedalifaris2661
@ahmedalifaris2661 7 ай бұрын
ቴዬድሮስ አስፋው አድማጭ ከሪዕዬት ሚዲያ ሊያገኝ የሚፈልገውን አይነት ፐርፎርማንስ እንዳለህ አታጥራጠረን አንዳንዴ ተራ የኾን የብሺሺቅ አይነት ስሜት ያለው ሴንቴንስህ የሪእዬትን ተአማኒነትን አጠራጣሪ ሊያደርገው ስሚችል
@elfineshwoldmikael7202
@elfineshwoldmikael7202 6 ай бұрын
Zemne shifta,afage,gebegaba new Fanon ayewklem
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት 7 ай бұрын
እንደራደር አደራድሩን የሚል ተማፅኖ ከድሀው ብልፅግና ቀርቧል? ባገኛው ይሻገር ያቀረበው ተማፅኖስ???
@MohammedSeid-pw4sl
@MohammedSeid-pw4sl 7 ай бұрын
እኔ ሹፌር ነኝ መንገድ የዘጋዉ ልዩ ሓይል ፋኖ ነዉ ሌላዉ ዉሸት ነው
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 7 ай бұрын
ይገርማል እስኪ አንተ መንግስት ነው ባው አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ መንግስት ነው ካልክና መከላከያ ካልካቸው ፋኖን ይዋጉ መቸም እሯጭ ናቸው ያልታጠቀን ወጣት ከቤት ገብቶ ከወላጅ ፊት የሚገድል መከላከያ ነው ሺፍታ?ከአባቱ ፊት ገድለው ፋኖ ነው በል ካልሆነ ዋ!! የሚሉ ገዳይ በአባቱ ፊት ቢራ እየጠጣ የሚዝናና ለማነም መክሰስና ማመልከት የማይቻልበት በወለጋ ሰው በጅምላ የተቀበረበት ገዳይ ለፍርድ የማይቀርብበት ታድያ መንግስት አበባ መትከልና ሳይክም መንዳት ነውደ? አሁንም የተበደለ ሰው አቤት ብሎ በደሉን የሚሰማው ካጣ መንግስት የለም ምናልባት ቁስሉን ስላልቀመስከው ልክ ነህ መንግስት በለው መንግስት ነበር ወደሺፍትነት ተቀየረ አለቀ አቶ ማዘንጊያ አስተውል
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 7 ай бұрын
Metema, Abraha jira, abdelrafe, adi ariqy, limalimo, ras degena or ras dashin, Raya kobo, alewuha milash, zobil chimir ye tigray taricawi meretoch nachew. Fact
@henokeshetu2927
@henokeshetu2927 7 ай бұрын
ጅል
@epepe6102
@epepe6102 7 ай бұрын
እውር ጠንጋራ ደንባራ ጅል
@BubufathShukra
@BubufathShukra 7 ай бұрын
አንተ እውር አይንህ የማያየውን አገር ልታጫርስ ትሞክራለህ ቀጣይ ፈጣሪ ጃሮህን ያዶቅረው በቅርብ ጆሮህ ዶቆሮ ይሆናል
@HailesilasieAsmelash
@HailesilasieAsmelash 7 ай бұрын
Kltekum teditat ezi mengsti ezi mstom aerab zigebero wuel eyu hizwo ember kemzse ar ema yifelto eyu
@TekaligneTesfaye-ye2nk
@TekaligneTesfaye-ye2nk 7 ай бұрын
You guys are a good of ignorance
@malimonagaa5506
@malimonagaa5506 7 ай бұрын
I don't know why you are citing Jawar who is the most irrelevant and worthless person even in Oromo political camp.
@mezgebukinfe2836
@mezgebukinfe2836 7 ай бұрын
ስማ አንተ አይንህ ሳይሆን ልቦናህና ህሊናህ የታወረ የባዳ ተላላኪ ባንዳ ሲጀመር ከወያኔ ወራሪ ጋር እነ ዘመኔ ካሴ መቼ ተዋጉ! ከወያኔ ጋር አንዋጋም እንዋጋለን የማለት ምራል አለህ እንዴ ከደሴና ከኮምቦልቻ ህዝብ ይዘርፉ ነበር ታሪካቸው ይሄ ነውና
@yematawerktadesse9361
@yematawerktadesse9361 7 ай бұрын
First read a single piece of book👎
@yontig
@yontig 7 ай бұрын
Mezgebu wede ersha dayy dayy
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 7 ай бұрын
Will the TPLF politician acknowledge the problems Amaharas faces currently??
@amanuelsolomonabebe6936
@amanuelsolomonabebe6936 7 ай бұрын
የአማራ ፖለቲከኞች በትግራይ ጦርነት ጊዜ ሚናቸው ምን ነበር? በጎ ሚና ነበራቸው? በዚህ ወቅት ትግራይ ግዛቷን ለማስመለስ የአብይ አሕመድን ጥሪ ተቀብላ አለመዝመቷ ራሱ ትልቅ መረዳት ነው ።
@yaninegash200810
@yaninegash200810 7 ай бұрын
The practical decision not to fight along side Abiy against Amhara Fano is more than acknowledging the Amhara problem!
@alganeshberhie1249
@alganeshberhie1249 7 ай бұрын
The problem not TPLF but your people the problem okay ✅
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 7 ай бұрын
@alganeshberhie1249 there you go blind supporters of TPLF?I am from Tigray, but just because I have a different opinion about TPLF.,you categorized me to some group of people. We are behind from the desired common goal
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН