ከታሜ ጋ እንሂድ - ድሬስ ማን ተገኘ.......ክፍል 3

  Рет қаралды 11,143

Tamiru Berhanu Tube

Tamiru Berhanu Tube

Күн бұрын

ከታሜ ጋ እንሂድ - ድሬስ ማን ተገኘ.......ክፍል 3
እንሂድ ከታሜ ጋ ማክሰኞ ዘወትርማታ 12:00 ሰዓት ላይ
Ke Tame Ga Enhid Show Every Tuesday at 6:00PM
#TamiruBerhanu
#KeTamegaEnhid
#TamiruBerhanuTube
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024 Tamiru Berhanu Film Production

Пікірлер: 35
@ethiopian000
@ethiopian000 4 ай бұрын
ድሬ ታሪካዊ ከተማ በፕላን የተገነባች ስለሆነች መጠጠበቅ አለባት በተለይ ከዚራ በጪራሽ መፍረስ የለበትም
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 4 ай бұрын
ታሜ ጎብዝ ድሬ አሳየህን ታሪካዊ ቦታዌች አሳየህን ግን እሁን በአሁኑ የኮሪደር ልማት ሳይፈርስ ማታወሻ ጥሩ ነው ምክንያቱ በብልፅግና ይፈርሳል ምክንያቱም ምድረ በጭቃ የተጠፈጠፈ አያስፈልግም ስለሚል ታሪካዊ ነው ተባረክ እስተዋዋቂው መልካሙ ይግጠምህ የፒያሳ ዕድል ሳይደርሳት
@beba5182
@beba5182 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን እግርችን ይበርክልሳላም ይበዚልን🙏👍🇪🇹🇪🇹🦋😇🍏🍎🍋
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 4 ай бұрын
ታሜ በጣም ነው የማከብረህ የምወድህ ሀገር ሰላም ቢሆን ውሎን ብታያት ጥሩ ነበር ኢትዮጵያ ውሎን ብትመሰል ይሄ ሁሉ መከራ ባልገጠማት ❤❤❤❤ሰፈሪንም ሜክሲኮ ቃኝት አድርግልኝ 🙏
@7172-o3o
@7172-o3o 4 ай бұрын
በፈጣሪ ታሜ በጣም ወፍረሀል እረ ቀንስ ገና ብዙ ስራ ይጠብቅሀል‼️ስራህ ግሩም ነው🫶🏽
@samuelwondimu1811
@samuelwondimu1811 4 ай бұрын
ባምላክ ጌታቸው ስምረት፣ ጋዜጠኛ
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 4 ай бұрын
ታሜ እንካን ደህና መጣህ ወደ ድሬ🎉🎉🎉🎉
@tekabezewdie3441
@tekabezewdie3441 4 ай бұрын
ታሜ ብዙ ያሳየኸንና የነገርከን እንዳለ ሆኖ ድሬዳዋ ውበቷ እንዳለ ነው የሚለውን ልቀበለው አልችልም : ድሬዳዋ የህዝብ ሽንት ቤት የነበራት መንገዶቿ በየጠዋቱ ይታጠቡ የነበራቸው ነበሩ : እኔ በቅርብ ሄጄ ያየሁዋት ድሬዳዋ አዲስ ከተሰሩ መንገዶች በቀር ሲኞር ዴቢሌሪ የሰራቸው መንገዶች ጥንካሬው ያዛቸው እንጂ አንድም እድሳት ያልተደረገላቸውና ከአስፋልትነት የወጡና መሃልመንገድ ላይ ትልልቅ ገደሎች ያሉበት ሆኖ አግኝቼዋለሁ በጣም ደስ ይል የነበረው የለገሐሬ አስፋልት ሳይቀር ዝናብ ስዘንብ በሚመጡ የአፈር ደለሎች ግማሽ ፓርታቸው ከአስፋልትነት ስያሜ የወጡ ናቸው : እድሳት የሚል ነገር ባላጋንን ለ40 አመታት ያህል ያልጎበኛቸው ናቸው : : ህዝቡ በመቻቻል የመኖር ፀጋ የታደለ በመሆኑ ችግሩን ዋጥ አድርጎ ብኖርም የመንገዱ ጉዳይ ውቧንና የስልጣኔ ቁንጮ የሆነችውን ድሬዳዋን አሳሳቢ ሁኔታ ላይ አድርሷታል ...እውነቱ ይህ ነው ድሬዳዋ እንደጅማሬዋ አሁንያለችበትን ስናይ መቆጨታችን ስህተት አይመስለኝም :በየ አምስት አመት የአንድ አካባቢን መንገድ ለማስተካከል ፕላን ቢደረግ በተለይ አብዛኛው ህዝብ የሚንቀሳቀስባቸው አካባቢዎችን መጠገን ይቻላል ብዬ እገምታለሁ ::
@GebeyaMenegeste
@GebeyaMenegeste 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ
@californa6827
@californa6827 4 ай бұрын
ምነው ታምዬ የልጅ ኤቨን ነገር ተረሳ ፍትህ ለኤቨን ታምሩ ወንድሜ ከማከብረው የምወደው አንዱ አንተ ነህ እግዛብሄር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ
@menasieweldemariam3406
@menasieweldemariam3406 4 ай бұрын
የፍቅር ከተማ !አቤት ብዙ ትዝታዎችን አስታወሰኝ በተለይ የ1973 ጎርፍ በህይቴ አልረሳውም ።
@Say-2424
@Say-2424 4 ай бұрын
1973?
@ruthnegassa8291
@ruthnegassa8291 4 ай бұрын
Waw derye betame tamralhe enamsegnaln tamye bemiketelw dessien ❤❤
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 4 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@pom992
@pom992 4 ай бұрын
Tame
@ethiopianforlife9773
@ethiopianforlife9773 4 ай бұрын
Thank you ❤❤❤❤
@tigistfantahuntegegn3467
@tigistfantahuntegegn3467 4 ай бұрын
💌💌💌💌💌💌💌
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 ай бұрын
Ketame gare enhed ❤❤❤Bertalen yesefere lege❤❤❤
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p 4 ай бұрын
Harer deiraaa❤❤❤❤ye harere leje nege❤❤❤
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p 4 ай бұрын
Tamerate deradewa cherekacherke yesera nebere
@FasikaMamo-o6l
@FasikaMamo-o6l 4 ай бұрын
የፈታያን ፊል የሴፍቀደስ ጃጁር ሳትበላ መጣህ የነፍጹም ቤት ከሴፍቀደስ አጠገብ ነው
@zerihundagnew1003
@zerihundagnew1003 4 ай бұрын
ሄኖክ ጌታቸው
@mesfinhalefomabay3477
@mesfinhalefomabay3477 4 ай бұрын
የስፖርት ጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ
@assegidflatae3374
@assegidflatae3374 4 ай бұрын
Dear Mr. Tamiru, i think your videos are good and i hope you can get many viewers as the contents are positive. Since you put efforts to make this videos, i would like to postively say something about the big issue that prevents me usually from viewing your contents: your camera should not focus on you through out the whole time (> 75%). There is no point in that. You should show the places, the villages, other people, the culture and so on to engage the viewers not only with you but with the content. Many of your viewers might be fine with the current approach but i thought it make sense to write you my comments. Best regards
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 4 ай бұрын
ካሜራማን እባክህ ትምህርትቤቶችን ተቋማትን በደንብ ፎከሥአርግ እንጂ ሰውብቻ አታሣየን
@gersutadros5960
@gersutadros5960 4 ай бұрын
ይቅርታ አክብርካለወ ግን ምንም ሕግ አላከበርክምመንገድ ላይ ለምን ?
@gersutadros5960
@gersutadros5960 4 ай бұрын
ምንም የተወሰደ ክብር የለም አንተ አስጔብኝ ጉብኝ ሕግ አክብር መንገድ እንዲ አይኪድም አሁንም ሰወ አክብር ዝም ብለክ አትሩጥ
@gigilemma6133
@gigilemma6133 4 ай бұрын
እበት
@gersutadros5960
@gersutadros5960 4 ай бұрын
@@gigilemma6133 እበት ማለት የከብት እዳሬ ነወ አንተን የሰወ ቆሻሻ ምን አገባቹዉ ዘመድ መሆንሸ ነወ የአህያ ልጅ ባለጊ አቃጣሬ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 4 ай бұрын
@gersutadros5960 dedebena bezihe tege meramdone asayishen edate sew bezihe derja dedbe huno sewn lmareme yimokerale? Kewkete netsa
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 4 ай бұрын
@@gigilemma6133ebete belshi asamershate yiche dedbe bado cheklate
@mesfinhalefomabay3477
@mesfinhalefomabay3477 4 ай бұрын
የስፖርት ጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube 4 ай бұрын
ሠላም ..እባክዎ ክፍል 1ን ይመልከቱ ።
@pom992
@pom992 4 ай бұрын
​@@tamiruberhanutubeBetam Nw Yemewedh
@FasikaMamo-o6l
@FasikaMamo-o6l 4 ай бұрын
የፈታያን ፊል የሴፍቀደስ ጃጁር ሳትበላ መጣህ የነፍጹም ቤት ከሴፍቀደስ አጠገብ ነው
ከታሜ ጋ እንሂድ - ድሬስ ማን ተገኘ.......ክፍል 1
25:20
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
ያየም አያልፋት አዲስ ሙሉ ፊልም(Yayem Ayalfat) New Ethiopian Movie 2024
1:26:32
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 70 М.
ከታሜ ጋ እንሂድ - ደሞ ወደ ፈረንሳይ.......ክፍል 1
32:15
ከታሜ ጋ እንሂድ - ድሬስ ማን ተገኘ.......ክፍል 2
21:35
"ቂርቆስ ወይስ ጨርቆስ" ........ ከታሜ ጋ እንሂድ
46:53