Пікірлер
@martakebede9081
@martakebede9081 3 күн бұрын
ታምሩ በጣም እናመሰግናለን ገዳም ሰፈርን ስላስታውስክ እኔ የባዩሽ ልጅ ነኝ ምግብ እያስፈረመች ባህልና አዳርሽ(መዘጋጃ ቤት)ትቀልብ የነበረው እነ ከበደ ደግፉ እነ ፀጋዬ ዘርፉ, እነ ዩኃንስ አፈወርቅ አረ ስንቱን ጠርቼ እችላለሁ ባለህበት ሰላም ሁን የከበረ ሰላምታ ባዩሽ ከፊላደልፊያ አሜሪካ ሰላምታ አቅርባልሃለች
@GodolyaseAmenel
@GodolyaseAmenel 5 күн бұрын
Yefeteber lege yemesekre ❤❤❤❤❤❤❤
@tiruworkbirhanu4440
@tiruworkbirhanu4440 5 күн бұрын
እኔም የገዳም ሰፈር ልጅ ነኝ ጊዮርጊስ ያሳደገኝ ታሜ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@MesiSisay-hp9nu
@MesiSisay-hp9nu 7 күн бұрын
ታሜ ጀግና
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 11 күн бұрын
ወደ ጉለሌ ሂድ አርበኞች ትምህርት ቤት አካባቢ ብትሰራ እዛም ብዙ ታዋቂዎችና አርቲስቶች እንዲሁም ሠዓሊዎች የተፈጠሩበት አካባቢ ታገኛለህ።
@mekke6544
@mekke6544 11 күн бұрын
ጠመንጃ ሰፈርንስ ምን አለከው?ያ የሸማኔዎች ህንጻና ፈሉገ ዮርዳነስ ት/ቤት ያለበት ቦታ ጠመንጃ ያዥ ሰፈር ይባላል።
@LucasMaring
@LucasMaring 11 күн бұрын
Hi my mom Helen watch your video she love it
@zerihunnegash7507
@zerihunnegash7507 12 күн бұрын
Tame my dear brother... thank you for showing this detail that all we need to see. Keep up the fantastic work bro !
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 12 күн бұрын
ትዕግስትዬ❤
@selmonkerub
@selmonkerub 14 күн бұрын
ታምሩ ብርሃኑ ተወልጄ ያደኩበትን ሰፈሪን ስላስቃኝህልኝ አመሰግናለውእኔም የገዳም ሰፈርልጅነኝ
@abelking474
@abelking474 15 күн бұрын
በውነት ያልተዘመረለት ጀግና ድጋሚ ስለሱ በደምብ ዝርዝር አርጋቹ አሳዩን ሚገርም ነው
@ruthnegassa8291
@ruthnegassa8291 15 күн бұрын
Sefrye kedues Georgs enamsegnaln tamye ❤❤❤❤❤
@hmchhmc899
@hmchhmc899 15 күн бұрын
ታሜ በጣም እናመሰግናለን ሰማእቱ አባቴን እና ተወልጄ ያደኩበትን ሰፈሬን ስላሳየህን
@alemwoldesenbet
@alemwoldesenbet 16 күн бұрын
ታሜ ሮም ሲቲ እኔ የተወለድኩበት ስንት ነገር ያየንበት አብድ ኪያር በዘፈኑ አብሮ መብላት ተሳስቦ ኑሮ ገዳም ሰፈር ቀረ ድሮ የተባላለላት ነች የኛ ገዳም
@hmchhmc899
@hmchhmc899 16 күн бұрын
እኔም የገዳም ሰፈር ልጅ ነኝ
@yonasMillion-d7s
@yonasMillion-d7s 16 күн бұрын
Tnx tame😊
@sintayehugetachew3639
@sintayehugetachew3639 16 күн бұрын
እናመሰግናለን ታምሩ እኔም ፈረሰኛው ጊዮርጊስ ያሳደገኝ የገዳም ሠፈር ልጅ ነኝ
@eyobgetnet6081
@eyobgetnet6081 16 күн бұрын
ገዳም
@Nardosnegussie-jp4dr
@Nardosnegussie-jp4dr 17 күн бұрын
እኔ ተወልጄ ያደኩበት ሰፈር ነው ወደ 20 አመት ቢሆንም የለቀቅነው ስሙ ሲጠራ ግን ማን እንደ ገዳም ሰፈር ድሮ ቀረ እነ ሜሪንዳ ግቢ
@alexanderzgreat9321
@alexanderzgreat9321 17 күн бұрын
ፍቅር እና እርድና የሚከፋፈልበት ❤❤❤
@alexanderzgreat9321
@alexanderzgreat9321 17 күн бұрын
❤❤❤
@KassahunManchester
@KassahunManchester 17 күн бұрын
ግሩም አቀራረብ ነው ታሜ ደስይላል ገና ገና ስለ ገዳም ሰፈር ብዙ ይወራል አሁን ላይ ታሪካዊ ሰፈሮች እየከሰሙ ነው የቀረችው ገዳም ሰፈር ነች ስለዚሕ በታሪካዊነቷ ሁሌም ስትወሳ ትኖራለች
@TeshagerAdbeb
@TeshagerAdbeb 17 күн бұрын
ታሜ እጅግ በጣም እናመሰግናለን የሰፈራችንን ታሪክና ትውስታ በአባቶቻችን እና በታላቆቻችን ያስቃኘህበት መንገድ እጅግ የሚመሰገን ነው እናመሰግናለን።
@minalealebachew7162
@minalealebachew7162 17 күн бұрын
ታሜ! ታሜ!! ታሜ!! ከታሜ ጋር ፕሮግራም የምንወዳትንና ከሕይወታችን ጋር ከፍተኛ ቁርኝት ያላትን ፣ ተወልደን ያደግንባት ገዳም ሠፈራችንን ስለአስተዋወቅልን ከልብ እናመሠግናለን።
@minalealebachew7162
@minalealebachew7162 17 күн бұрын
ታሜ! ታሜ!! ታሜ!! ከታሜ ጋር ፕሮግራም የምንወዳትንና ከሕይወታችን ጋር ከፍተኛ ቁርኝት ያላትን ፣ ተወልደን ያደግንባት ገዳም ሠፈራችንን ስለአስተዋወቅልን ከልብ እናመሠግናለን።
@AbrashAdemasu
@AbrashAdemasu 17 күн бұрын
ታሜ እናመሰግናለን ወ/ሮ አበራሽ አድማሱ ከገዳም መሰፈር ምሳ ሳትበላ ሄድክ
@EthioAddis-r4h
@EthioAddis-r4h 17 күн бұрын
ገዳም ሰፈርን ከታሜ ጋር እንሂድ የት አላችሁ ገዳም ሰፈሮች አለን በሉ ታሜ ትለያለህ
@BekeleMamo-q6m
@BekeleMamo-q6m 17 күн бұрын
አቶ እሸቴን ማግኘት ባለመቻላችን ያሰብነው አልተሳካም ቀረጻውም ሙሉ አልሆነም ወደፈፊት በተቀናጀ ሁኔታ በገዳም ሰፈር ባሉት መንደሮች ሁሉ በአካባቢው ተወላጆች ቀረጻውን ለማድረግ ይታሰባል በተረፈ መጽሄት እያዘጋጀን ስለሆነ መረጃውን ለአዲስ ተስፋዬ ብታቀብሉ የገዳም ሰፈር ታሪክ ሰፊ ነውና በቀለ ማሞ ነኝ
@ShewangezawAshenafi
@ShewangezawAshenafi 20 күн бұрын
ታሜ ተሜ ተወልጄ ያደግኩበትንና ወልጄ የከበድኩበትን ብሎም በቀዳሚነት የመሠረትኩትን የገዳም ሠፈር ተወላጆች ዕድርን በከፍታ ስላንፀባረቅከው በእጅጉ እናመሠግናለን።
@AddisGmesekel
@AddisGmesekel 20 күн бұрын
እናመሰግናለን ታሜአችን
@MillionYekalo
@MillionYekalo 20 күн бұрын
enkuan adresesh 😎
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 21 күн бұрын
gedam sefer sebarra babur
@ngusiewerqu
@ngusiewerqu 21 күн бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ቀረፃ ነበር በተለይ አዲስና በቄ አቤን ጨምሮ ለሁሉም በቀረፃው ለተሳተፋችሁ ምስጋናይድረሳችሁ፡፡ታሜ በርታና ሳትሰለች አቶ እሸቴን ለማግኘት ሞክር።
@mikiyfox8873
@mikiyfox8873 21 күн бұрын
i was born in talyan sefer and new eara was my school from KG to 8 grades which 9 years happy to see tame as always thank you so much for showing as our school we love u our brother keep up doing god work 🙏🏾🙏🏾
@TsehaySisay-b5f
@TsehaySisay-b5f 22 күн бұрын
Manim keyet metah yemaibalbat sefer...metegagez...mnamn eyalachu seferun endatasfersubachew.... melikt le'aradye ljoch..kalat mretu!...
@nanibeharu
@nanibeharu 22 күн бұрын
ታሜ በመጀመሪያ የሰፈራችንን ታሪክ ስላስተዋወክል በመቀጠል የሰራውትን ስራ ስለወደድክልኝ የመስራት ፍላጎቴን ሳታቀኝ ይስራ ፈጠራዬን ስለወደድከው አመሰግናለው የዶሮ ቤቱን ማለቴ ነው አመሰግናለው
@Aabb-cp9jt
@Aabb-cp9jt 22 күн бұрын
Thank You
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 22 күн бұрын
ታምራት እናመስግናለን እዱ ገነትን ስላስቃኘህን ጎርጊስ ቤተክርስትያን እንዴት እኮ እንደሚያምር እንደው እንደዚህ ሲታይ 128 እመት ያስቆጠረ እይመስልም ሁሌም እዲስ ነው እግዜአብሔር ጥበቃው ሁሌ እይለየን ለሁሉም እናመስግናለን❤❤❤
@MussieSolomon-ld2gv
@MussieSolomon-ld2gv 22 күн бұрын
Tame you are doing absolutely amazing job.
@mamebekele4484
@mamebekele4484 22 күн бұрын
የገዳም ሰፈር ልጆች በሙሉ ታሜን subscribe አድርጉ ተከተሉት ሰፈራችንን አስታውሶልናል በውጭ ያለነውም ሁላችንም like , subscribe አድርጉ
@bedrumohammed7357
@bedrumohammed7357 23 күн бұрын
Tamiru Berhanu really we love you.❤
@mitateferi1859
@mitateferi1859 23 күн бұрын
ወይኔ ሰፈሬ
@teklemariamzem2186
@teklemariamzem2186 23 күн бұрын
ኒው ኤራ ትምህርት ቤት ቀድሞ የጣሊያን ትምህርት እያለ ቐንቓዋ ተምሪ በታለሁ። ከረጅም ጊዜ በሁዋላ በቀለ ማሞን በማየቴ ደስ ብሎኛል ። አመሰግናለሁ።
@teklemariamzem2186
@teklemariamzem2186 23 күн бұрын
እኔም ያደኩት ገዳም ሰፈር ነው ። ስላሳየኸን አመሰግናለሁ።
@mamebekele4484
@mamebekele4484 23 күн бұрын
የገዳም ሰፈር ልጅ ነን ጊዮርጊስዬ ያሳደገን አባታችን ለደጅህ አብቃን (thank you so much) አዲስ የቆንጂትዬ ወንድም ጎረቤትህ ነኝ አበበ ቢሆን የሰፈራችን ልጆች ኑሩልን ታሜንም እናመሰግንሀለን.
@akiberhe2555
@akiberhe2555 23 күн бұрын
Ketame gare enehede❤❤ Yesefere legoch wuddddd
@-tube714
@-tube714 23 күн бұрын
በተደጋጋሚ ጊዜ ኳስ ሜዳን እንድት ጎበኝ ጠይቂክ ነበር በጣም ብዙ በእስፖርትም በሙዚቃም ባጠቃላይ በብዙ ዘርፍ አገራቸዉን ያስጠሮ ሰዉች የምታገኝበትና ለተከታዮችም በጣም የሚያዝናና የሚያስተም ፕሮግራም እንደምታዘጋጅ 100% እርግጠኝ ነኝ ለምሳሌ በሙዚቃዉ ቴዲ አፍሮ አብነት አጎናፍር በእግር ኳስ ሃይሌ ኳሴ ዓሊ ረዲ ሰለሞን ቸርኬ-----በጣምብዙ መጥራት እችላለዉ ለማንኝዉም ስለምታቀርበዉ ዝግጅት አመሰግናለዉ ፀአፊ ከበደ ሚካሄልን ያፈራ ሰፈር ነዉ በጫወታም መቼም እንደ ኳስ ሜዳ እንደሌለ አታቅም ብዬ አለገምትም
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube 23 күн бұрын
ስልክህን ብትልክልኝ
@AbabaweJadopago
@AbabaweJadopago 23 күн бұрын
Astakalaku yedabrsle.
@tamiratmengesha1823
@tamiratmengesha1823 24 күн бұрын
ታሜ ፔሌ ማለት ቅርሳችን ነው እንደሱ አይነት ብዙ ሰዎች ለአገራችን ቢኖራት ብዬ እመኛለሁ በትልቁም በትንሹም በሙስሊሙም በክርስቲያኑም በደሀውም በሐብታሙም ሚወደድ ፊቱ ማይለወጥ ፍቅር የሆነ ሰው አሱም ብቻ አይደለም መላ ቤተሰቦቹ አንድ አይነት ብቻ ምን ልበልህ ባጠቃላይ መልካም እና ቅን ሰው መሰለህ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠው ❤❤❤❤
@ArsemaEsrom
@ArsemaEsrom 24 күн бұрын
የኔታ ተመስገን በጣም በእረጅም አመት ስላየዋቸዉ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን