KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ወደ እስር ቤት ሊወስዱት መጡ! #love #lovestory #weding #ፍቅር #relationship
55:21
የDNA ምርመራ ውጤት ይፋ ሆነ! መተማመን ያጣው ትዳር መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
39:58
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
So Cute 🥰 who is better?
00:15
ከተራ ሱቅ ጠበቂ እስከ ትልቅ ሚድያ ባለቤትነት የአህመድ ወሎ የህይወት ጉዞና ያልተሰሙ በርካታ ሚስጥሮች
Рет қаралды 9,625
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 608 М.
ETHIO NAS ኢትዮ ናስ
Күн бұрын
Пікірлер: 111
@nejimtube1158
4 ай бұрын
አህመድ ወሎ መልካም ወንድም ምርጥ ኢትዮጵያዊ አዛኝ ነህ መንገድህ ሁሉ ያማረ ይሁንልህ
@المصدرالافضل-ظ6و
4 ай бұрын
አሚን
@ሰዉበሰወ
4 ай бұрын
የወሎዉ❤ ጀግናዩ በጦርነቱ ግዜ የሰራሀዉን ዉሊታ መቼም አንረሳህ ሀቢቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርታ 😊
@myoutube1806
4 ай бұрын
ማሻ አላህ አህመድ ኢብራሂም ጎበዝ አላህ ይጠብቅህ በስሜኑ ጠርነት አንተ ያደረከው አስተዋፆ እኔራሱ መቸም አረሳው አንተ ዜና እስከምትለቅ በጉጉት ነበር የምጠብቅው አሁን ደግሞ የአማራውን ጠርነት በቃ ይበለን ብትዘግብልን ጥሩ ነው ህዝቡ እየተድቃየ ነው መከላከያም ፋኖም ነው እያስቃየው ያለው ንፁሀንን እየገደሉብን እየደበደቡብን ገንዘብ መሳሪያ እየቀሙ ነው ሁሉም አንዱ ደህና ነው ብለን እራሱ ለመደገፍ አልቻልንም እኔም በአላህ እገዛ ብዙ ፈተናወችን አልፌለሁ የመጀመሪያ ደመወዜ ደሴ እሰው ቤት 40 ብር ነበር ከዛም 60 አድስ አበባ 80 ከዛም 120 ድረስ እየስራሁ እያለሁ ዱባይ በ5 መቶ ሪያል ሄድኩ ከዛም ድጋሜ ሳኡድ 8መቶ ብር ቆንቆ በሚችል መጣሁ ከዛም መልካም ሰወች ገጥመውኝ ከ5 አመት በላይ ስርቸባቸው ፈቅደውልኝ ወጥቸ አግብቸ ወለድኩ የአንድ ልጂ እናት ሁኛለሁ አልሀምዱሊላህ አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው አሁን ከ2ሺ እሪያል እስከ 2ሺ 500 እሪያል እየስራሁ ነው አሁንስ ስለችኝ ጤናም አጣሁ እድሜየን ልጂነቴም አለፈ 35 አካባቢ ሊሆነኝ ነው ብቻ የባስ አለው ጥሩ ለውጥ ላይ ነው ያለሁት አላህ በረካ ያድርግልኝ ለቤተስብ ለወንድም ለዘመዶችም እያገዝኩ ለራሴ እንደ ለፈውት ብዙ ማድረግ ብችልም ግን በቂየን አድርጌለሁ ዋናው ቤት ነው ደህና ቤት ስርቻለሁ በሰላም በጤና የምኖርበት ያድርገኝ ያረብ አልሀምዱሊላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ ለእኔ ትልቁ የስደት ለውጤ ድኔን መማሬ ነው ሱመ አልሀምዱሊላህ አላህ የምጠቀምበት ያድርገኝ ኢንሻ አላህ
@ferida4432
4 ай бұрын
ማሻአላህ አህመድ ወሎ ገናብዙ እንጠብቃለን ብዙ ስራ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
4 ай бұрын
👌👌👌😍😍😍😍😍😍አህመድ እብራሂም ነው አህመድ ወሎ የሚዲያ ስሙ ነው አህመድ በርታልን በጣም ጎበዝነህና ጠክር😍😍 አብዛሀኞቻችን በደላ ሂወት አላደግንም ያለእድሜያችን ስራን ችግርን አይተንነው ከዚህ የደረስንውን አልሀምዱሊላህ ለዚህም ላበቃን ጌታ🙏
@Hoowa-dy8rl
4 ай бұрын
አህሙየ ወንዲሜ አይ በጣም አሳዛኝ ግዜ ነው ያሳላፍከው ነገር ብቻ ሁሉም አለፈ ወንዲሜ
@اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
4 ай бұрын
ያረብ ለተጨነቀ ሁሉ ፈርጀው አላህ አገራችንን ሠላም አድርግልን
@ሡሡብንትባባ
4 ай бұрын
አሚን
@rahmayesuftube
4 ай бұрын
አላህ ለአገርችን ያአብቃን
@Amena-wz6bh
4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድም አህመድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኢትዮለዘላለምትኑር-ቀ9ሰ
4 ай бұрын
ማሻአላህ አህመድ እዉነት በጣም ጉበዝነክ በርታ
@المصدرالافضل-ظ6و
4 ай бұрын
ምኞትህን ሁሉ ያሳካል አላህ ያሳካልህ መቸም አይረሳም ወሎ ላይ የለፋሀው ብታገኝ ብትቀዬር አገርህ ከዚህ በበለተ መልኩ እንደምረዳ ተስፋ አለኝ
@saraass1202
4 ай бұрын
ዊ አህመድ ኢትዩ ለመኖር ወስንክ ኢንሻ አላህ እኔም ከስድስት ወር በሀላ አንድኛየን ልመጣ ነው አላህ አገራችንን ስላም ያድርግልን እንዳንተው እየተመሌለስኩ ነበር
@ዘተዋህ
4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ህልምህ እዉን ያርግልህ በርታ ❤❤ ሀገራችንን ሰላም ያርግልህ ❤❤❤
@እምአፈናአንእምመሀመድ
4 ай бұрын
ዋለይኩም እሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ አህመድ በጣም ትልቅሰው ጀግናነህ እውልደትህ እስከአሁንያለህበት በጣም አስተማሪነህ ጎበዝነህ አላህ ይጠብቅህ ከእድገትላይ እድገት አላህይጨምረልህ ሚዲያህን ሞቅሸብረቅ አድረገው አታፈዘው
@fatimabibi5517
4 ай бұрын
እኔም ሀገሬን እወዳለሁ ሰላምና እድገት ጤና አፊያ በረከት ለምወዳተሀገሬ ይሁን ያያያያረብ
@عايشةالحربي-غ6ف
4 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@YonasSolomon-vd4lo
4 ай бұрын
አሁመዲን ጀግና ሰው የማገኘበት አጋጣሚ ቢኖር ደስ ይለኛል ካልረሳኝ የዛሬ 4 አመት ተገናኝተን ነበር
@sartt7113
3 ай бұрын
መሻአላህ በጣምጎበዝ አሁንም ብዙእጠብቃለን ታተ
@meryamealemu8336
4 ай бұрын
Mashallhe
@EeEe-yp6eh
4 ай бұрын
ማሻአላህ ጀግና በዚህ ሂወት በጣም ሁላችንም አልፈናል ግን ያልተለወጡ ቡዙዎች አሉ አልሀምዱሊላህ
@hyat2155
4 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ማሻአላ ለመጀመሪያ ግዜ የህይወት ታሪኩን ስሰማ ጎበዝ ጠንክሮ ከተሰራ የማያልፍ የለም ከዚህም በላይ አዲገህ እንይህ
@سعيد-ف9ط2ك
4 ай бұрын
ማሻአላህ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉
@fjgdgg1538
4 ай бұрын
ማሻአላ አህሚ
@emumuazየወግድዋ
4 ай бұрын
የኔወድም አህምዬአላህይጠብቅህህህህ😢😢
@jhhk4650
Ай бұрын
አህመድ ወሎ ወንድም ምርጥ ሠዉ❤❤
@Sነኝወለዬዋ
4 ай бұрын
ማሻአላህ እናትህ ዳድለዋል እዳተ አይነት ልጅ አላህ ስለሰጣቸዉ
@Temrseid-lp8wg
4 ай бұрын
Alhamdulelah Hulu lebego new
@Faeza852
4 ай бұрын
አላህ ይገዝህ ወንድሜ
@ismaelibrahim5394
4 ай бұрын
በጦርነቱ ጊዜ የሰራሀውን ውለታ አላህ ይስጥህ እውቀቱንም ይጨምርልህ
@hawaakadir5932
13 күн бұрын
Thanks For Advise
@fatimabibi5517
4 ай бұрын
አሁን የቸገረን የሰላም እጦትነው ያያያያረብ አንተ ሰላምነህ ሰላምም ካአንተነው ሰላማችንን አውርድልን ያያያያያረብ
@seadaabera4805
4 ай бұрын
ከችጎር በሁላ በርግጥም ምቾት አለ!! አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
@MMm-ux2hz
4 ай бұрын
ጀግና😢😢😢
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
4 ай бұрын
ጀግና ነህ ጎበዝ❤❤❤
@medlna4465
4 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሀ ወድያአሬልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አህመድ ማሻአላሀ እኛንም አበረታቱን አናተነ ሥናበረታታ ነበር ቤተሰብአድርጉኝ በቅንነት
@ayishaibrahim5792
4 ай бұрын
Ameeeen
@kabetube
4 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ድምጿ በጣም ማራኪነው😂❤❤❤
@zeyinebasiraj1239
4 ай бұрын
ያረብለተ ነቀሁሉፈርጀውቅርብአዲርገውአላህሆይአገራችንንሠላምአዲርግልንአህመድእብራሂምየኔጀግና🎉🎉🎉🎉
@Seada.habshawit
4 ай бұрын
ደክሞኛል ሰልችቶኛል ሰዎች ደጋግመው ክህደት ፈፀሙብኝ ደጋግመው ሰበሩኝ ሰዎችን በሙሉ እንደአውሬ እንድስላቸው እንድፈራቸው አደረጉኝ😢😢😢😢 በቃ ይች አለም አድክማኛለች አሰልችታኛለች ይች ምድር ለኔ አትሆንም😢😢😢😢😢😢😢😢
@s0jo96
4 ай бұрын
አብሺሪ አላህ ይክስሻል
@SadSad-ir6qk
4 ай бұрын
አብሺሪ ነይ በዋትስ አፕ እንወያይ እህቴ
@ሀጀርl8061
4 ай бұрын
አይረሳም ጀግና ያጎቴልጂ አሊኮቻቤት የሠራሐው አይረሳም
@seadi5
4 ай бұрын
አህመድ ወሎበጣምወፍርሀል እሰፖርትስራ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
4 ай бұрын
😠😕😕ምንአስጨነቀሽ አችን
@jcsgvs9870
4 ай бұрын
በርተ አህመድ አለህ ይጠብቅህ
@saadaahmad5973
4 ай бұрын
የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@nejimtube1158
4 ай бұрын
እስኪ ሸር አድርጉት ደስ የሚል ታሪክ እና ሀገር ወዳድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@Faeza852
4 ай бұрын
አህሜ
@abatezebiba
4 ай бұрын
Wondme Allah yitebkih
@Fatoommohammed-fq8jc
4 ай бұрын
ወንድሜ አህመድ ኢብራሂም አላህ ይጠብቅህ ❤
@fatimabibi5517
4 ай бұрын
👍
@HalimaYemame
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
@omanoman3083
4 ай бұрын
مشاءالله تبرك الله
@saadaahmad5973
4 ай бұрын
ማነው እዴኔ ወሎ ዩቱብ የሚከታተለው አሳውቁኝ በላይክ❤❤❤
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
4 ай бұрын
ማሻአላህ አህሙዬ❤❤❤❤❤
@eexx1737
4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@Toyba-hassentube
4 ай бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ አላህ ፈጣሪ ከስደት አሳርፎ የረፍት እንጀራ ይስጠን😢😢
@هديةهدية-ب6ك
4 ай бұрын
አሚን
@Mariam-k1n9c
4 ай бұрын
አሚንንንን
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
4 ай бұрын
አሚንንን
@ሡሡብንትባባ
4 ай бұрын
አሚን
@uaeuae532
4 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔
@ferida4432
4 ай бұрын
ስህፊትህ ኮስታራ ቀልድህ ደሞ ከታጠቅ ጋር ታዝናኑን ነብር ታጠቅዬስ ደግሰው ጠፋብን ብቅእንዲይል ንገርልን
@ommohmed1843
4 ай бұрын
ጎበዝዝዝዝ በርታ አህመድ
@MMm-ux2hz
4 ай бұрын
ማሸአላህ
@janisha4226
4 ай бұрын
ጀግና እኮ ነህ ❤
@Zedo_Ke-6
4 ай бұрын
የዎሎ ዉብ አለህ ይጠብቅህ
@የዴሴዋነኝ
4 ай бұрын
የምንወሎነው ጋላነው አህያ😂😂
@Zedo_Ke-6
4 ай бұрын
@@የዴሴዋነኝ ገለሚ ብሆን ወሎ ዉድ የእስለም ወንድሜ ነዉ በለበት አለህ ይጠብቀዉ ጀግነ በለቡ ምተደደር ከረሱ አልፎ በሀሰብም ይሁን በገንዘብ ሰዎችን የምረደ ጠንከረ ወንድም ኩፉዉን አጥፈለት ተህየት ለክ ክክክክክክ ምንም መድረግ አይቸልም
@የዴሴዋነኝ
4 ай бұрын
@@Zedo_Ke-6 ክክክክ የጋላ ቃልቻ የእጨት ጉልቻ ሙናፊቅ አላህ አክበር ያለ ሰው የሚያርድ ገዳይ መግስትን የሚዴግፍነውዴ ወንድምሺ ሙስሊም ማለት ምንማለትነው በእናንተ በጋለኛ አስረጂኝሲ
@Zedo_Ke-6
4 ай бұрын
@@የዴሴዋነኝ ከገበሽመ ሙስልም መለት አንድ አለህን የምገዘ ከሱ ዉጭ ለመንም የመየጎበድድ በቁረአን በሀድስ ቀጥ የለ ለሰዉ ልጂ ክብር የለዉ በለቡ ምኖር የሰዉን መይሰርቅ ክክክክ ምንም መድረግ አይቸልም መልከም መቀጠል ክክክክክክክክ
@የዴሴዋነኝ
4 ай бұрын
@@Zedo_Ke-6 አንች ዘገምተኛ ከእውቀትነፆ አላህን መገዛት ማለት ታዳ ንፁሀንን የሚገልየሚያፈናቅል መግስትን መገዴፍነውዴ ከብት መጀመሪያ ድንሺን እወቂ እከፍ
@rsrs8270
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰💪💪💪💪
@AsdoliAsdoli-pq1qn
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@aliyhassensuleiman1590
4 ай бұрын
ሙስሊም ወንድሞችና ኡስታዞች ግን ቃለመጠይቅ በምታደርጉ ስዓት ቃለመጠይቅ የሚያደርጉላችሁን ሰወች ለምንድን መስፈርት የማታስቀምጡት? ቢያንስ ሴት ከሆኑ ቀሚስና ሻርፕ እንኳ እንድለብሱ ብትጠይቁ
@EbrahimBashir-j2b
4 ай бұрын
ሰዴት እኮ ፈተና ነች
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ
4 ай бұрын
አህመድ ኢብራሂም ሂወት አንደ ከፍ አንደዝቅ እያደረገች እዝህ ስላደረሰችህ አልሀምዱሊላሂ ግን እየወፈርክነው ቶሎ እንዳታረጂ እንወድህ አለን አላህ ይጠብቅህ
@SamiraSamira-t7t
4 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤❤❤❤ጃግን
@AaAa-z8s2w
4 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍🤲🤲
@alefiyadaredo885
4 ай бұрын
የአመቱ ጀግነ ነህ
@husenibrahim6283
4 ай бұрын
❤❤❤❤
@BnUk-n3c
4 ай бұрын
Ahmed wendime silemitmesil bexamnew miwedik😅❤❤❤❤wendime
@AsdoliAsdoli-pq1qn
4 ай бұрын
ada1
@mustefaabdeselam1280
4 ай бұрын
ተውጅ አህመድ ቪዛ የተዘጋው ሳውዲ 2004 ግንቦት ነው
@mermamohammed2882
4 ай бұрын
አይደለም2005 መጨርሻላይነውየተዘጋው።ለምሳሌእኔ2005 የካቲትነውሳውዲየገባሁት
@yasintube6263
4 ай бұрын
እነወደ ሀን
@MLove-h9b
4 ай бұрын
❤❤❤❤💪❤😢😢❤❤
@feeeddgeedasf9535
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😮😢😢
@MariyamHussain
4 ай бұрын
ማሻአላህወድምአህመድ❤❤❤አላህይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉💪👌👌🎈🎈🎈👍
@AaAa-z8s2w
4 ай бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻🐅🐅💪💪❤️❤️🇪🇹☝️
@እምአፈናአንእምመሀመድ
4 ай бұрын
ውጭአገረ ሲባል ቤየቱ ሲጠረግ ቆሻሻየለውም ብረነው ነበረ የሚሉን😅😅😅😅
@zxy8006
4 ай бұрын
ወንድሜ አህመድ ይህን ቦርጭህን አጥፋ። ቦርጭ የበሽታ እናት ነው።
@زينببي-ف7ث
4 ай бұрын
☝️🤲🇪🇹👍💪👌
@Rahmet.yutube.
4 ай бұрын
አሰላሙአለኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ
@dasashasefa9215
4 ай бұрын
✋👍🙏🙏🎉❤🌻🌻🌼🌺💐🌹💕
@ዚነትአህመድ-ጐ3ነ
20 күн бұрын
እሲ እኔም ይለፍልኝ ሰደተኝ እህታችሁነኝ ደምሩኝ
@ማያዬማያቢንትባባ
4 ай бұрын
ዊ 30 ብር ኡኡኡ
@jfDh-yp8ip
2 ай бұрын
አምድ ወሎ ነያለችው?? ክክክክክክክ. ያማርኛ ያለህ
@maremmohamd8641
4 ай бұрын
🐀🐀😂😂😂😢😢😢❤❤
@romanaabdella5626
4 ай бұрын
ههههههههه❤
@RahmaRahma-tx1vk
4 ай бұрын
ከካፊር ፊት ቁጪብለህ ማውራት ንፍቅናህን ያመለክታ
@jamalahmad7286
4 ай бұрын
ደዩስ ወ 26:15
@ismaelibrahim5394
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@FafiBintHissien
4 ай бұрын
2004ፓስፖርት መቶ ምናምን ሳይሆን 300ብር ነዉ ዉሼታም
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
55:21
ወደ እስር ቤት ሊወስዱት መጡ! #love #lovestory #weding #ፍቅር #relationship
Donkey Tube
Рет қаралды 1,3 МЛН
39:58
የDNA ምርመራ ውጤት ይፋ ሆነ! መተማመን ያጣው ትዳር መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 296 М.
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
1:28:41
♦️ዓመቱን ከመጀመራችሁ በፊት ይህንን ስሙ♦️ የመጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ድንቅ መልእክት♦️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 147 М.
11:44
በሳውዲ አረቢያ ጅዳና አከባቢው ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ይሄ እድል እንዳያመልጣችሁ Agmas Ethiopia
ETHIO NAS ኢትዮ ናስ
Рет қаралды 8 М.
1:30:35
"ባይተዋር" ብዬ ዘፍኜ ባይተዋር ሆኜ 19 አመታት በስደት መከራ ሰራኝ | ...ስገላበጥ ገላ ስጋዬ ይላጥ ነበር.. ተወዳጁ ድምፃዊ አለማየሁ ሂርጶ #seifu
Seifu ON EBS
Рет қаралды 517 М.
2:47:11
70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ#donkey #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 449 М.
26:59
Anchor Media ፈተና ሊገጥመን ቢችል እንኳን ማሸነፋችን ግን የሚቀር አይደለም
Anchor Media
Рет қаралды 10 М.
31:38
//የቤተሰብ መገናኘት// "እናቴ የት አለች?? ... ከለንደን ድረስ እናትን ፍለጋ የመጣዉ ልጅ ልብ ስቃይ ታሪክ /በቅዳሜን ከሰዓት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 546 М.
2:15:14
የዶክተር ግሩም ላቀው ድንቅ እይታዎች ‘የበሽታዎች ሁሉ ንጉስ’ ፈውስ
MindseTube
Рет қаралды 53 М.
1:07:51
ወጣቷን ምን አጋጠማት? በዶክተሩ ፍቅረኛዬ ምክንያት ጉድ ሆንኩኝ! የተከበረውን ቤተሰቤን ማሳዘኔ ይቆጨኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 915 М.
1:02:39
ሞቷል ብለው በዳዴ ሲመጡ እኔ ነቅቼ እየተጫወትኩ ነበር : የአንድ ሰው ህይወት የማእበል #comedianeshetu #ethiopia #donkeytube
Donkey Tube
Рет қаралды 728 М.
15:46
✅ ለአረብ ሀገር እህቶቻችን "የማዳም ቅመም" የሚል ስያሜ ያወጣው አብዲ ወሎ ❤ ጨዋታ አዋቂና ባለተሰጥኦው ወጣት !
Tossa tube
Рет қаралды 22 М.
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН