|ካቴና የጠለቀባቸው የዳዊት ገ/እግዚአብሔር እረዥም የጥፋት እጆች| |የትግል አላባውያን| |የአማራ ትግል ከትግል አላባዉያን አንጻር ሲገመገም|

  Рет қаралды 15,674

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

18 күн бұрын

Пікірлер: 264
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 15 күн бұрын
ተባረክ የትናንት የዛሬም ችግሮች ኢትዮጵያ መሳይ የባእዳን ቅጥረኞች ናቸው ወገኔን ስቃዪን አታብዙበት እዉነቱን ታዉቁታላችሁ ከከርስ አገርና ወገን ይበልጣል
@abezanteneh3592
@abezanteneh3592 16 күн бұрын
ተባረክ አንዲህ አጋልጣቸው።
@misrakzewdie5978
@misrakzewdie5978 15 күн бұрын
እውነታው ይሄው ነው፤ ጆሮ ያለው ይስማ። እናመሰግናለን ፕሮፌሰር በርታልን።
@feqerad5323
@feqerad5323 16 күн бұрын
የአፍሪካ ቀንድ ዘንዶዎችን እግዚአብሔር ይውጋ!!! እግዚአብሔር ህዝቡን በሰላም ይባርክ!!!
@yagu2173
@yagu2173 16 күн бұрын
Thank you so much,🙏 keep up 👍👍👍
@Worku_Gidossa
@Worku_Gidossa 16 күн бұрын
በብዙ እውቀት የተሞላበት ፕሮግራሞችህ እጅጉን አስተማሪ ናቸው።በተረፈ መብራት ትንሽ ጨመር አርግበት።
@SolomonHaylemareyme
@SolomonHaylemareyme 15 күн бұрын
አይ እውት አይ አቀራረብ ተባረክ
@hdjeeiihdjdiei9492
@hdjeeiihdjdiei9492 16 күн бұрын
እንዳንተ አይነት ጀግናምሁር አማራዉስጥ መገኘቱ ፈጣሪ ይመስገን የህዝብፍቅር ያለህ እዉነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እናመሰግናለን።
@woldefantu75
@woldefantu75 16 күн бұрын
ጌትነት በጣም ጠቃሚ ነገሮች ነው እያቀረብክ ያለኸው ከስዩም ተሾመ ቀጥሎ የገኘንህ ብሄራዊ ጀግና ነህ ምንም እንኳን ቢዘገይም በርታ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ከስዩም ጋር የፈጠራችሁት ጥምረት ይበል ይቀጥል!!!❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-hz2dt9sw2r
@user-hz2dt9sw2r 16 күн бұрын
አብሮ ይስጠነ ቆራጡ ጀግና
@helenh6930
@helenh6930 12 күн бұрын
ኢትዮጵያ እንደእናንተ አይነቱ ኢትዮጵያዊ ነው የሚያስፈልጋት በርታ በርታ
@michaeladanegn9324
@michaeladanegn9324 15 күн бұрын
እውቀትና መረጃ ላይ የተመሰረተ ድንቅ ትንተና ! በርታ:: ራስህን ጠብቅ::
@berhaneabera5743
@berhaneabera5743 16 күн бұрын
በርታልን ወንድምነት 👍❤️🇪🇹
@helenayele6541
@helenayele6541 15 күн бұрын
አይ መማር ትንታኔ ጀግና ኢትዮጵያዊ ሀቅዋን ቁጭ እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-rd2tl9rs6t
@user-rd2tl9rs6t 16 күн бұрын
This Knowledge matter, Great Appreciation, We wish such kind of knowledge full Direction,By giving strong Concrete information 🇪🇹🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 15 күн бұрын
❤Thank you for exposing the corrupt criminal gangs.
@nanny3146
@nanny3146 16 күн бұрын
Selam selam our great real Ethiopians son wellcome always 😊
@user-Eth
@user-Eth 15 күн бұрын
Professor, I am proud of you and your media platforms. Keep it up👏🏾🙏🏾
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 16 күн бұрын
ግሩም ግልጽ ትንተና እግዚአብሔር ይባርክህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zulfahussain852
@zulfahussain852 16 күн бұрын
ምርጡ ውዱየኢትዮጲያልጅ❤❤❤❤
@YesewzerNeguse
@YesewzerNeguse 16 күн бұрын
ምን አይነት ተጋት ነው ወንድሜ ?ተዝቆ የማያልቅ ጥልቅ እዉቀትና ትንታኔ በርታልን።💪💪💪💪💪💪
@Abdurohmanmohammed1992
@Abdurohmanmohammed1992 16 күн бұрын
አብሽር ወንድሜ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ታላቁን የ አማራ ህዝብ ልትመሩ የምትችሉ አማራው ሊሰማቹ የሚገባቹ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹ ❤❤❤
@alihussien6899
@alihussien6899 16 күн бұрын
Good job, keep it up.
@bihonmuluken8195
@bihonmuluken8195 16 күн бұрын
We are happy that we have you as one more power into the digital media front.
@FishLol-jc1wx
@FishLol-jc1wx 16 күн бұрын
እናመሰግናለን
@Abdela-ps7tb
@Abdela-ps7tb 16 күн бұрын
You are so intelligent and strong in terms of Moral ,because, am from the same area but I can't dare to say some thing like you. Please keep it up.
@geze.burayu2946
@geze.burayu2946 15 күн бұрын
Please dare to imitate prof.GAT's way,because the case is a matter of truth & justice,no more,no less.It is not amharaism,oromoism,tigrawayism but the great ETHIOPIANISM ! Dare to be Ethiopian any time,any where!
@AlexMoruti-jf2fp
@AlexMoruti-jf2fp 15 күн бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያ ምሁር በጣም ነው የሚወድህ በሃቅና ሣቅ ነዉ የሚከታተልህ ቀጥል ከጎንህ ነኝ ለብዙሆች ሼር አረግልሃለሁ በርታ ለእዉነት ።
@lijE562
@lijE562 16 күн бұрын
As always thank you so much!!
@berhaneabera5743
@berhaneabera5743 16 күн бұрын
በአማራው ስም ፣የአማራውን አበሳ የሚያበዙ ከንቱዎች በላቸው። የተረገሙ። በአማራው ስም የወያኔ ስራ አስፈፃሚዎች ነቀዞች። ከንቱነታቸውን ሳስበው የዚችን አገር አበሳ ስላረዘሙ ያመኛል። አይሳካላቸውም።
@zenidechu9551
@zenidechu9551 15 күн бұрын
እናመሰግናለን ክብርልኝ!
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 16 күн бұрын
Professor Getenet, Thank you very much for your time and compheranive ,professional and scientific analysis about Eritrea. The Amhara people must ask a question is FANO has legitimate questions? War isn't a solution for Ethiopia.
@meleseWolde-fn7ri
@meleseWolde-fn7ri 16 күн бұрын
Getuye I will appreciate you baritalin God bless you
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 16 күн бұрын
ሰላም ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት ስለምትሰጠን ጥልቅ ትንታኔ 🙏🙏🙏🙏
@user-pq2wq7lv6d
@user-pq2wq7lv6d 15 күн бұрын
ጌትዬ የዚህች ምስክን አገር መፍረስ ለሚመኙት በዕውቀት ላይ የተመሠረተ ገለጻ ስለሚታቀርብ እውነተኛ እትዮጵያዊ ነህ፣ እግዜር ይጠብቅህ
@Yebzalgn-ux9sl
@Yebzalgn-ux9sl 15 күн бұрын
ገትነት ፖለትካን እዉነትነት ባለው መንገድ መተንተን ብቃትህን ያሳያል
@getahunoke2971
@getahunoke2971 16 күн бұрын
ሰላምህ ሠላም አንጂንየር ጌትነት በዝግጅትህ በጣም ተጠቃሚ ነኝ በርታ በርታ ወንድሜ
@getahunoke2971
@getahunoke2971 16 күн бұрын
ይቅርታ ፕሮፌሰር ማለቴ ነዉ
@berhanuhika9376
@berhanuhika9376 15 күн бұрын
You are Golden son of Ethiopia.
@woldefantu75
@woldefantu75 16 күн бұрын
ለማድማት ሳይሆን በተለመደው መንገድ በጦርነት ለመነገድ ነበር አላማው ዳዊት
@wardewarde9415
@wardewarde9415 16 күн бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@berhaneabera5743
@berhaneabera5743 16 күн бұрын
ጌትዬ ተባረክልኝ 🙏🥰
@emebetbeshahe7029
@emebetbeshahe7029 16 күн бұрын
አይዞህ በርታ ❤❤❤❤❤ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@firomsaahmed7503
@firomsaahmed7503 12 күн бұрын
Thank you so much
@Joe-rh3zb
@Joe-rh3zb 15 күн бұрын
You have found the heart of our problem,evils are around us, each of us vigilantly follow their movements.
@Markanberihun
@Markanberihun 16 күн бұрын
በርታ ብሄራዊ ጀግና ብለንሃል
@user-dh2xd9sk1z
@user-dh2xd9sk1z 14 күн бұрын
እናመሰግናለን ምረጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ያለ ስጋት የጀመርከው ጠንክረህ ቀጥልባት
@sammytadesse1109
@sammytadesse1109 16 күн бұрын
በጣም የሚገርም ትንተና በርታ እናመሰግናለን
@user-fn7ds5lq1t
@user-fn7ds5lq1t 15 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህልኝ ። የኔ አንደበተ ርቱዕ ።
@shume8778
@shume8778 16 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@alebachewzewdie7729
@alebachewzewdie7729 16 күн бұрын
Wonderful!
@berhanugurmu6321
@berhanugurmu6321 16 күн бұрын
🎉❤ 31:28 Pro Getish! Keep on shining my brother! ትንታኔ በእውቀት ስትደገፍ በእውኑ በአይኔ ልያት? ሁሉም ትንታኔዎችህ ግሩም ናቸው:: ከእውነት ጋርም ቆመህ ስለምታደርገው ሁሉ ምስጋናዬም አድናቆቴም ይድረስህ
@dawitdebena3109
@dawitdebena3109 15 күн бұрын
ጌች❤❤❤በርታልን 💪💪💪
@funny0v
@funny0v 15 күн бұрын
እሾህን በእሾህ ነውና ነገሩ ያማራን ፖለቲካ በእንደ አንተ አይነቱ ሀገር ምሆር መተንተኑ የግድ ለኢትዮጵያችን ያስፈልጋልና በርታልን።
@ENC372
@ENC372 16 күн бұрын
Getch ፕሮግራምህ ሁሉ ረገድ ጥሩ ነው ከካሜራህ ፊት ለፊት ወይም ከላይ 100 ሻማ የሚባለውን አምፖል ነጩን አድርግ። በርታ
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 15 күн бұрын
በርቱ እናንተ የሀገር ልጆች #ሲሳይ #ስዩም #አቤቶክቻው #አሹ addis meda media #ደሱ
@ezedinabdulwahab3290
@ezedinabdulwahab3290 16 күн бұрын
ፕሮ አይዞህ በርታ ጥሩ እየሰራህ ነው ሚዲያችንም በፍጥነት እያደገች ነው ወደፊት ብቻ ነው ገና ብዙ ስራ ይቀረናል
@henokk2645
@henokk2645 16 күн бұрын
Keep up the very good work bro !!
@solomonkidane5448
@solomonkidane5448 16 күн бұрын
ፕሮፌሰር ጌትነት ሰላም ለእናንተ ይሁንልኝ እንደምን አመሸህልኝ
@tamiratgeberemariam8371
@tamiratgeberemariam8371 16 күн бұрын
እጅግ በ ጣም ጥሩ ነው የቀድሞውን አካሄድ እና አስላለፍ በትጨባጭ ትንተና ያስቀመጠ የወደፊቱን ያሚያመላክት ነው
@Brukhhh
@Brukhhh 16 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 15 күн бұрын
እዲሥ አበባም ውሥጥ የነደብረፅዮንን ዓላማ የሚያሥፈፅሙ በመንግሥት መ/ቤት ከነሱ ጋር ንክኪ ያላቸው ሰዎችን በሀላፊነት ቦታ በመቀመጥ ተንኮል የሚሰሩትን በትኩረት መከታተል ያሥፈልጋል
@user-rn8sf2sj2q
@user-rn8sf2sj2q 16 күн бұрын
Tilk Sew Tebarek
@nanny3146
@nanny3146 16 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MS-dj8ms
@MS-dj8ms 16 күн бұрын
You are a Yang man but wise. Tanks for all you do. ❤
@FNeway
@FNeway 15 күн бұрын
Young, Thanks
@munirabedewi9674
@munirabedewi9674 16 күн бұрын
🖐🌿🌼🌹🌿🌼🌹
@user-cf3jy7md3o
@user-cf3jy7md3o 16 күн бұрын
ሽበላው በርታ ሠሞኑን አልተቻልክም
@user-mm1bd2oh1d
@user-mm1bd2oh1d 15 күн бұрын
ሀሳብህ ሀሳቢ ነው ።እኔ ይህን ያንተ ሀሳብ እያነሳሁ ከብዙ ወዳጆቸ ጋር ተከራክሪበታለሁ ሊያሳምኑኝ ሲያቅታቸው የአብይ ደጋፊ በሚል ውሳኔ ፊታቸውን ያዞሩብኔ በርካቶች ናቸው ።ይሁንና አድረው ውለው ሀቁን መገንዘባቸው ስለማይቀር አንተ በርታልን ።
@user-tq5mk5jz4j
@user-tq5mk5jz4j 16 күн бұрын
እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ የፋኖ እንቅስቃሴ በዋናነት የ"ባዕድ" ሴራ መሆኑን አምናለሁ፤ ግን ቀላል ሊባል የማይችል ድጋፍን እንዴት አገኘ? በተለይ የአማራ ልሂቃንን "ዝምታ" ምን ወለደው?
@user-zw5ob4rd4g
@user-zw5ob4rd4g 16 күн бұрын
ግሩም አስተምሮ በማስተዋል ነው ።
@desalegngebeyew5252
@desalegngebeyew5252 15 күн бұрын
በርታ ወንድሜ
@Black-2024
@Black-2024 15 күн бұрын
▫️▪️Thank you #Professor_Getnet_Almaw 😊👍 ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 16 күн бұрын
Keep up the good job
@yohannes3409
@yohannes3409 15 күн бұрын
በርታ ትንተና ከእውቀት ጋር
@kedunass8597
@kedunass8597 15 күн бұрын
Abet ewket❤❤❤❤❤
@halimayassin7230
@halimayassin7230 15 күн бұрын
Thanks
@michaeladanegn9324
@michaeladanegn9324 15 күн бұрын
The dark background should be fixed. Regarding the continuous distractions( promotions), well done!
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤thank you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Abiyy my king ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Abdulhakim-yi2gu
@Abdulhakim-yi2gu 16 күн бұрын
🖐️🖐️🖐️🌹🌹🌹🌹
@ahmedfeyisel3878
@ahmedfeyisel3878 16 күн бұрын
ሰላም
@kefetatube3338
@kefetatube3338 15 күн бұрын
Like , share, and subscribe አድርጉለት
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 16 күн бұрын
ሰላም ፕሮፍ ❤
@frehiwotfrehiwot9202
@frehiwotfrehiwot9202 16 күн бұрын
❤❤❤
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 15 күн бұрын
E❤❤❤
@damtewmamo7458
@damtewmamo7458 16 күн бұрын
ጥሩ ነው ዝግጅት! አንዳንዴ ቃላት አመራሪጥ ላይ ትንሽ መሻሻል ያለበት ይመስለኛል። ለምሳሌ "ገረድ" የሚለውን ለወያኔም ሆነ ለ ሻቢያ የሚያገለግሉ ሰዎች ይሄን፣ ይሄን ይሰራሉ ብትል አዳማጭህ በተሻለ ሊረዳህ ይመስለኛል።
@AlmsgedAdugna
@AlmsgedAdugna 15 күн бұрын
Yes
@gebremichealwoldemicheal3176
@gebremichealwoldemicheal3176 15 күн бұрын
Good job keep it up!!
@sewmehone1736
@sewmehone1736 16 күн бұрын
ፕ/ር ጌትነት የማኔጅመንት መምህር ነኝ ስትል የሰማሁ መሰለኝ፤ነገር ግን የፖለቲካ ዕውቀትህ ደ፡የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ነን የሚሉትን የማያስንቅ ነው። ዘወትር ስለምትሰጠን የተሟላ መረጃ እናመሰግናለን።
@wowo9142
@wowo9142 16 күн бұрын
Political science 101- Westphalian system -ሉአላዊነት ነው።
@derejefanta8445
@derejefanta8445 15 күн бұрын
🎉❤❤🎉❤🎉🎉❤
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 16 күн бұрын
ጤና ይስጥልን ፕሮፌሰር
@samiabera7894
@samiabera7894 16 күн бұрын
ሰላም ጀግናው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 15 күн бұрын
ዳዊት ገ/እግዚአብሔርን ኢንተር ፖል ለኢትዮዽያ አሣልፎ ቢሠጥ እንደ ሥብሀት ነጋ እና እንደ ሌሎች እያጋዳሉን ሆዳሞች እንዳይፈታ እሰጋለው ሥብሀት ነጋ ከኢትዮዽያ ከወጣ በሁዋላ ብልፅግናና ሲ አይ ኤ ህወሀት ውሥጥ ገብተዋል ብሎ የህወሀት ተቆርቋሪነቱን እሣይቷል እና እንደዚህ ዓይነቱ ሁኔታ ባይደገም ጥሩ ነው ማሸነፋችን ግን እይቀርም ክብር ለጠቅላይ ሚኒሥትር አቢይ ለመከላከያችን ለፀጥታ ኃይሎች
@DeGe-mj7zz
@DeGe-mj7zz 16 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤
@yared-jg3pz
@yared-jg3pz 15 күн бұрын
Long live Tigray Ethiopia gedel tigba 🟥🟨💪🏽💪🏽
@senuzewde1164
@senuzewde1164 16 күн бұрын
Betame arief sew
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 16 күн бұрын
Good explanation
@TheTsga12
@TheTsga12 15 күн бұрын
🙏🙏🙏❤️
@robelyoseph8963
@robelyoseph8963 15 күн бұрын
Bezilk liksks mehon sbenah yfeqdal
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 16 күн бұрын
ሰላም ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@debelawondimu3267
@debelawondimu3267 15 күн бұрын
ፕሮፍ ጭለማ ውስጥ የተቀመጥክ ነው እኮ የሚመስለው ፉ አርገው እንጂ ጠላት ይናደድ፡፡
@eagle4452
@eagle4452 16 күн бұрын
ችግሮ የ አማራ ህዝብ በተለይ ዲያስፓራው የሚ ከተለው። እነ ዘመድኮንን ፣360 እና ሊሉች የደም ነጋዴወችን ነው
[Vowel]물고기는 물에서 살아야 해🐟🤣Fish have to live in the water #funny
00:53
КАКОЙ ВАШ ЛЮБИМЫЙ ЦВЕТ?😍 #game #shorts
00:17
Como ela fez isso? 😲
00:12
Los Wagners
Рет қаралды 25 МЛН
NO NO NO YES! (50 MLN SUBSCRIBERS CHALLENGE!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 102 МЛН
የአሁን መረጃዎች May  30,2024 #Dereje Habtewold
10:48
Dereje Habtewold
Рет қаралды 28 М.
Alemneh Wasse   ፍቅርን ፍለጋ ክፍል ሁለት ፡፡
52:30
[Vowel]물고기는 물에서 살아야 해🐟🤣Fish have to live in the water #funny
00:53