Пікірлер
@samueldemissi1
@samueldemissi1 7 минут бұрын
Great job thank you for sharing this information
@AbubekerMohammed-yw2pd
@AbubekerMohammed-yw2pd Сағат бұрын
How are we going to trust Djibouti as it did what you know on Arab Emirates.
@derejefanta8445
@derejefanta8445 2 сағат бұрын
🙏🙏🙏ኣሜን,,, ኣሜን,,, የመሻገር ቀን ለሁላችን ይሁንልን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Amele-z3h
@Amele-z3h 2 сағат бұрын
በርታ ወድሜ
@mikiasbogale7831
@mikiasbogale7831 2 сағат бұрын
በጣም ብዙ በአማረኛ የሚያሰራጩ ዩትዩበሮች ብዙ አሉ አንተና መሰሎችህ የኢትዮጵያን ጉዳይ ለአለም ለማድረስ በውጭ ቋንቋ ብታስተላልፍ ለሃገርም ለራስም ይጠቅማል።😊
@EsmailSalih-z8g
@EsmailSalih-z8g 2 сағат бұрын
Allah bless my 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@sena-tebabe4481
@sena-tebabe4481 3 сағат бұрын
Thank you! Happy new year!
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 3 сағат бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-yh7fe8hu9y
@user-yh7fe8hu9y 3 сағат бұрын
ኢኔ ግን የሚያሳዝነኝ አንድ ኢትዮጵያዊ ከግብዝፅ ገር ኢትዮጵያን ኢንኖጋታለን የሚሉትነዉ በጠም የሰፊራኛል አንጋት የስደፋኛል አንደአንዴ ኢትዮጵያን የለኛ ይሉነል ኢነሱ ልሙጧን የሚማኙት የኢትዮጵያን ህዝብ ተሪክ ኢኛነን ኢቺን አጋር የቆያነት የሚሉን የታሪክ ሌቦችህ በንዳ ሆኖ ኢየያነቻዉ ነዉ የሚያኮራኝ ኢትዮጵያዊነቴ ከመንደሬ መዶ የለዉ መልካ ቡዙነቴነዉ መካባባራችን አንድነታችን ትልቁን የአባይ ወንዝ ቤቱ አሰድሯል የነዉ የሚያስፈልጋን ምኞቴ ኢሱ ነዉ አንደችንም ሰንጐድል
@user-yh7fe8hu9y
@user-yh7fe8hu9y 4 сағат бұрын
ለመልካም ምኞትክ አማሳግንሃለሁ የኢትዮጵያን ህዝብ ወይም ለብዛነት የላሃን አክብሮት ሰላደንቅ አለልፊም መልካ ቡዙነታችን በጣምነዉ የምዋደዉ የሚያኮራኝ መንናታችን ነዉ በዚህ ግዜ ቡዙ ተዝባነል ሥለ ኢትዮጵያ ጥብቅነ ቆማናል የሚሉን ከፈቻዉ የሚዋጠዉን ቡዙ አይታናል
@user-hz2dt9sw2r
@user-hz2dt9sw2r 6 сағат бұрын
ሰላሙን አላህ አብሮ ይስጠን
@user-ls6qy1ex9b
@user-ls6qy1ex9b 6 сағат бұрын
Selam linte yehun enqan abero adrsen wedime berita
@WeyniYemenu
@WeyniYemenu 6 сағат бұрын
እንኩዋን አደረሰህ በርታልን 🙏👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Henok.KMulat-gv1yu
@Henok.KMulat-gv1yu 6 сағат бұрын
Keep up the good work bro
@PalestainPalestain-q9r
@PalestainPalestain-q9r 7 сағат бұрын
በርታ ፕ/ሰር ጌትሽ
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 7 сағат бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን ሁሌም ከኢትዮጵያ ጎን መቆም ያስከብራል 👍👍👍👍👍👍
@meleseWolde-fn7ri
@meleseWolde-fn7ri 7 сағат бұрын
Baritalin Ethiopia 🎉
@peter-f7z
@peter-f7z 7 сағат бұрын
ኣማራ ክልል ያለው የሰላ ሁኔታ ምን ይመስላል የመንግስት እጅ ያለበት ነው እንዴ ኣመራር ደካማ ሆነ ኮ
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 6 сағат бұрын
Mejemeriya. Hizibu. Atifitewali. Fano. Bilo. Torineti. Sawiji. Neberi. Mekelikeli. Ahunima. Eko. Kekutitir. Wichi. Eko. New menigisitemi. Ahunima. Eko. Zimitani. New. Yemeretew.
@kidane6165
@kidane6165 8 сағат бұрын
Dear Professor; I like your program , thank you ባለፈዉ አንድ video አየሁ : ጋዜጠኛዋ መንገድ ላይ randomly ሰወችን ጥያቄ ትጠይቅ ነበር : ጥያቄዉም እንደዚህ ይላል: የህዳሴዉ ግድብ የት ነዉ? የሚል ነበር ወደ 6 ሰወች ጠይቃ አንድም ትክክለኛ መልስ የሰጠ አልነበረም: ሁሉም ግን የመሰላቸዉን መልስ ሰጥተዋል አንድም ሰዉ አላዉቅም አላለም : ትዉልዱ ይህን ግዙፍ የኢትዮዽያ ሀብት የማያዉቅ እንደሆነ ተገነዘብሁ እና : በጣም አዘንኩ ፕሮፌሰርየ አንተ ምን ትላለህ? With respect to- Zee
@belayteshome
@belayteshome 8 сағат бұрын
ግብጽ ኢትዮጵያን ወግታ ጥቅሟን ማስከበር አትችልም ይልቁንም በሰላማዊ መንገድ ጥቅሟን ማስከበር ትችላለች ያልበለዝያ ግን ግብፅ በጣም ትጎዳለች
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 9 сағат бұрын
አገር ወዳዱ በቅርብ ግዜ ፈጣሪ እንደሚረዳህ እጅግ ድንቅ የሆነና ደረጃውን የጠበቀ ስቲዲዮ ገንብተህ በጨዋነትና በእውቀት በአገር ፍቅር የተሞለውን እውቀትህን እንደምታስኮመክመን ሙሉ እምነቴ ነው።
@YesewzerNeguse
@YesewzerNeguse 9 сағат бұрын
መጪዉ ዓመት ለመለው ኢትዮጵያውያን ያሰብነው እውን የሚሆንበት የትንሳኤ ዘመን ያድርግልን። አሜን!6!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 9 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት 👋👋👋
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 9 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-qv3lq7yb9m
@user-qv3lq7yb9m 9 сағат бұрын
በጣም አናመሰግናለን
@abrahammelse8447
@abrahammelse8447 9 сағат бұрын
GOOGL IT READ.ARAB WEEKLY.IT TELLS YOU ABOUT THE HIPOCRACI OF ABDUL FTAH AL CICI.
@MelGet
@MelGet 9 сағат бұрын
Dr. Yohannes is an Amhara. He managed to clean the mess of TPLF and OPDO. Instead of promoting him, they fired him. But you failed to tell the truth because you're afraid of your handlers. You're such a low life.
@kassahunkebede5506
@kassahunkebede5506 9 сағат бұрын
Hi Getnet, Why don’t you make a video on Nile river. The topic will be what Egypt will do if Nile River originates in Egypt and flows south. Will Egypt will give a drop of water to the 10th African countries located south including Ethiopia?
@Chala-mk5ob
@Chala-mk5ob 9 сағат бұрын
በርታ ወንድሜ
@hhhh7153
@hhhh7153 9 сағат бұрын
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👏👏
@Betamo11
@Betamo11 9 сағат бұрын
Dear brother, reply your media is mirror of Ethiopia.
@bekeledereje6822
@bekeledereje6822 9 сағат бұрын
ሰላም፣ እንዴው ክፉ ለመድናችሁና አንተ፣አቤንና ውብሸትን ናፍቆት ብጤ ያዝ አርጎናል መለስ በሉ እንጆ።
@bekeledereje6822
@bekeledereje6822 9 сағат бұрын
ሚዲያችን የሚነግረን አጣ መሰል ኢትዮጲያዊ መሰሉን የጀዋር ን ስለ ግብፅ ብላችሁ ባህር አትጠይቁ ማስፈራራያ ዜና አሰምቶናል። ኢትዮጵያ ሰፊ በየቀኑ ብዙ ክስተቶችን የሚያስተናግድ አገር ሆኖ ዜናው እና ምንጩ ጠበበ እሳ!
@BachoroDajote
@BachoroDajote 9 сағат бұрын
Yimachi
@befekadutegegne6330
@befekadutegegne6330 9 сағат бұрын
የባንዳ መድሐኒት ፣በርታ ፣ መልካም አዲስ ዓመት።
@befekadutegegne6330
@befekadutegegne6330 9 сағат бұрын
የባን መድሐኒት ፣በርታ መልካም አዲስ ዓመት።
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 9 сағат бұрын
ሰላም ሰላሞ
@andualemmengistu7409
@andualemmengistu7409 10 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Jemijack
@Jemijack 10 сағат бұрын
1st❤️❤️❤️
@meseretdegene1391
@meseretdegene1391 15 сағат бұрын
❤❤❤
@ethiopiatomorrow3448
@ethiopiatomorrow3448 16 сағат бұрын
በርታ ወንድማችን‼️
@jesusislord288
@jesusislord288 16 сағат бұрын
ይሁኔ በላይ መሰለሄኝ ነበር አቤት ሰው ስመሳሰል
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 17 сағат бұрын
Getnt Almaw Tirunhu ተባረክ በጣም ወድጃለሁ ትንተናህን ከበኩሌም መጨመር የሚወደው 1/ በዚህ ጉዳይ ኤርትራ ከሱማሌና ከግብጽ ጋር ከወገነች ውርድ ከራሷ በወያኔ በእጅ መናኛ ያገኘችውን አሰብን እርምጂ ወስደን የሚናገኝበት አጋጣሚ ይፈጠራል የሚል እምነት አለኝ። 2/ ጁቡቲ እንደ ገቤቴ ውሀ ከመዋለል አርፋ ከኢትዮጵያ የማትሰበስበው ገቢ እንዳይቋረጥ ብታስብ ይሻላል ገመዷን ባታሳጥር 3/ግብጽ በጣም በጣም አብዝታለች የአባይ ውሀ ነው ያጠገባት ይኽን ውሃችንን በግድብ ብቻ ሣይሆን በተለያዩ መንገዶች አቅጣጫ ቀይሰን ትንሽ ጥጋቧን ማስታገስ አለብን የጦርነቱ ጉዳይ አያሰጋንም። እንኳ ይኸን ያህል ከራሷ ሪቃ ቀርቶ በሱዳን የሱዳንምድር ብጠቀም ውጤት አታገኝም። 4/ሱማሌን በተመለከተ ድንበራችንን በሚገባ መጠበቅና አልሻባብ ሞቃድሾን እንዲቆጣጠር ማድረግ። ሁል ጊዜ ጎዳ ከመሆን ቀንዳም መሆን ይሻላል።
@galynabil3962
@galynabil3962 17 сағат бұрын
ባርታ እኛ ኢትዮጵያዊ ከጎንኔን
@zeynbamohammed9931
@zeynbamohammed9931 18 сағат бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@danieldid91
@danieldid91 18 сағат бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ከጥሩ አቋም እና ሞራል ከፍታ በርታ
@chaltusuphe9465
@chaltusuphe9465 18 сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🪷🪷🪷🌷🪷🌷
@argaasefa1146
@argaasefa1146 19 сағат бұрын
አንተ ጀግና እውነተኛ ኢትዮጲያዊ እንወድሐለን እናከብርሐለን
@estbeste4115
@estbeste4115 20 сағат бұрын
ተባራክ. ሀሰብህ ይገዘኘል
@user-bc7rf4uv9i
@user-bc7rf4uv9i 20 сағат бұрын
Do not forget what our late hero General Aman Andom did to Somalia back in 1956 Amete mehret..
@molalignmelesse9480
@molalignmelesse9480 22 сағат бұрын
ለምን ነው የምትጠፋው