No video

ካቲካላ በሎሚ

  Рет қаралды 5,050

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

ካቲካላ በሎሚ ይህ ካቲካላ በሎሚ መጠጥ አሰራር ቀላልና ጣፋጭ የመጠጥ አይነት ነው
drink

Пікірлер: 89
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ሜሊዬ የቻናልሽን ሰሙን ቀይረሽ Little Ethiopia ብትይው ጥሩ ነው በርቺ የኔ ዉድ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ጄሪዬ የሚቆረስ ዳቦ ካመጣሽ እሺ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ሜሊዬ አመጣለሁ ቀይሪ ብዙ ሰው ይወደዋል
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv Instagram አለሸ አወራሽ ነበር ጠቃሚ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
@@jerytubeEthiopianfood አዎ about የሚለውን ስትከፍቺ ኢንስታግራምም ፌስ ቡክም አለኝ ልታገኝኝ ትችያለሽ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv በዚሁ ስም ነው ሰሙን ፃፊልኝ
@betym1206
@betym1206 4 жыл бұрын
ሜልዬ የኔ ቆንጆ ግድ የለሽም የቀመሻት ብቻ ሳትሆን ሽታውም ሞቅ ሳያረግሽ የቀረ አይመስለኝም ከወትሮው የተለየ ሳቅ ጨመርሽብኝ ምችት ይበልሽ በጣም ነው የምትመቺኝ እስቲ ያለሽበትን ሹክ በይኝና መጥቼ ችርስ ልበል
@user-zp5pv6fj2z
@user-zp5pv6fj2z 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ተመቸኝ አገሬ ስገባ እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ
@hewangetachew4677
@hewangetachew4677 4 жыл бұрын
በርቺልን ትችያለሽ👏👏👏👏
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 жыл бұрын
ዋው... ሚሉ በ ዩቲየብ አስከርሽኝ ችርስ ...😃... በጣም ጎበዝ... ልክ እኮ ነሽ በተለይ... ለቱሪስቴች አሪፍ ነው ምስኪን ወገኖቻችን... ይጠቀማሉ 👑💚💛❤️👈.... ኢትዮጵያዬ ስላምሽ ይብዛ 🙏
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 3 жыл бұрын
ውይ ካቲካላ ልዩ ነው
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b Жыл бұрын
ምርጥ ስውነሺ ሜሉየ
@FasiNico
@FasiNico 4 жыл бұрын
ሜሊቲ ሁሌ እንዳስደመመሽኝ 👌 "ቺን ቺን " 🍸🍸💝
@helensolomon886
@helensolomon886 4 жыл бұрын
You are amasig Person ,your idea perfekt ,easy, healthy 👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹 keep Up Melly
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
ዛሬ ልታሰክሪን ነው ሜልዬ እቺማ በአል ትድረስ ይዘጋጃል ዳንሱ አሪፉ ነው 😀በሽታው ጀመርሽ ፈታ ነው ያረህሽኝ ሜልዬ ይመችሽ ችርስ ብያለው እኔም
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 4 жыл бұрын
ችርስ ህሉዬ የዛሬው ሉዩ ነው
@ruthbaltina2594
@ruthbaltina2594 4 жыл бұрын
Wow melye yemigerm new betam yamral
@selamedemes6447
@selamedemes6447 3 жыл бұрын
Wow yena balemuya
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Wow 👏😮👏 betam desee yemil aserar. New
@destatube1788
@destatube1788 4 жыл бұрын
Woww edme ysxne enji ancna dr Abyei baxmi buzu faxrwce tsynlcu kkkk yne bla moya enmsgnlne barce👏
@kidusyoseph3008
@kidusyoseph3008 4 жыл бұрын
egzhiabher yibarkish ehte, enameseginalen!
@galilalele7493
@galilalele7493 4 жыл бұрын
I love Italy 🇮🇹 limoncello 🤩
@HH-cp1bv
@HH-cp1bv 4 жыл бұрын
Very nice.
@rawirawi1318
@rawirawi1318 4 жыл бұрын
Huleam gobeze neshe love you
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 4 жыл бұрын
You are smart 👌😍
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ሜሊዬ ገራሚ ነው የዛሬው ልዩ ነው እናመሰግናለን::
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
በጣም ቆጆ አረቂ ነዉ ዉዴ ካቲካላ ጥሩ ነዉ አዳንዴ ይሞከራል ቁርጥ ተበልቶ ይሄንን ክዉ ማረግ ነዉ ማር ተባረኪ ይሞከራል
@hanamakete2489
@hanamakete2489 4 жыл бұрын
ሜልዬየዛሬ ልዩነው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ 💕💕
@alemnatale9697
@alemnatale9697 4 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ የሠራሽዉን በቪዲዎ እፈልጋለሁ ስጦታ ስጭኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው አለም እሺ
@ranifikadu3168
@ranifikadu3168 4 жыл бұрын
🍸🍸🍸goodjob
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ሜሉ እናሰግናለን እሞክረዋሁ አገሬ ስገባ ዉዴ እጅሽ ይባረክ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 4 жыл бұрын
ባለሞያ: ነሽ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@messihaylay9338
@messihaylay9338 4 жыл бұрын
Gobez lij berchi belela aserarm asayn
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 4 жыл бұрын
It looks good can thank you
@cuisinedefikrie4431
@cuisinedefikrie4431 4 жыл бұрын
ተባረኪ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 4 жыл бұрын
This is awesome thank you for sharing God bless you.cheers !!!
@zemares4325
@zemares4325 4 жыл бұрын
😋😋😋😋😋😋😋😋
@alemwobe3044
@alemwobe3044 4 жыл бұрын
እኔጃ ከፍ ብዙ እንጠብቃለን የእኔ ቆንጆ በጣም ውብ እኮ ነሽ
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 жыл бұрын
Katikalayee amera metach :-) Melliye addis neger temarku Thank you!
@melkamkassa5721
@melkamkassa5721 4 жыл бұрын
ሜልዬ ስራሽ ልዩ ነው
@Sandy-gl9mp
@Sandy-gl9mp 4 жыл бұрын
You are brilliant
@user-sk2gv5wi7e
@user-sk2gv5wi7e 2 жыл бұрын
እህት
@marmalata332
@marmalata332 4 жыл бұрын
Melluye much keldum kumnegerum bejish new abet metadel. Tsom sifeta serche enjoy adergalew 10Q.
@fiyorikidane3020
@fiyorikidane3020 4 жыл бұрын
Hi malaty betam kongo newu gen ezih ager aerka mawutat ychalal wey ebaksh kechalsh awetatun asayne betrefe betam enamesgnalen.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ፍዮሪ አዎ ይቻላል ነገር ግን ብዙ ሂደት ነው ያለው
@bezawitkasa5336
@bezawitkasa5336 4 жыл бұрын
ሜሊዩ ጠጅ ደሞ እጠብቃለሁ
@mama-ethiopia2425
@mama-ethiopia2425 Ай бұрын
Enamesegnalen yih Areki lemin yakil gize mkoyet yichilal?
@bagerlayendale6782
@bagerlayendale6782 4 жыл бұрын
awesome !!
@meloveethiopia
@meloveethiopia 4 жыл бұрын
Koy ahun bisekir min tetekemiyalesh ..? I’m kidding yene konjo 🤣😂 betam arif neger temarku gobez 👍🏾👍🏾
@wubalemteklemariam3166
@wubalemteklemariam3166 4 жыл бұрын
I wish I can sebscribe you million times wow ejeshe yebarke
@hanaberhnut
@hanaberhnut 4 жыл бұрын
ሜሉዬ አንድ ቀን ባገኝሽ በጣም ነው የምወድሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሀንዬ..,እኔም ተመልካቾቼን በቅርብ ባቃችሁ ደስታዬ ነው
@urcell9921
@urcell9921 4 жыл бұрын
ሜሊዬ የኔ ባለሙያ መልክ ስጠኝ ሙኛ ከጎረቤት ።
@kaleabwondimu7581
@kaleabwondimu7581 4 жыл бұрын
Melly, sukar sukar Qeneshi if you can avoid, alco sometimes, lomi is always good.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ካሌብዬ የተሰራውን ሁሉ እኮ ብቻዬን አይደለም ምጠጣው እንደ እሱማ ቢሆን ኖሩ ኬክ ጋጋሪዎች በስኩአር ብዛት እልቀው ነበር
@MedinaDerje
@MedinaDerje 3 ай бұрын
ሜሉዬ በስኳሩ ፋንታ ማር ይቻላል ወይ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
እዎ
@user-sk2gv5wi7e
@user-sk2gv5wi7e 2 жыл бұрын
የሡፐርመንት የጅን ሥሪልኝ
@supermanbarbara5216
@supermanbarbara5216 4 жыл бұрын
Betam gobez!!! Betam balemuya berci yenay konjo . Yet hager new yemtenoriw melatey?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ባርባራ ግሪክ
@AlAl-jr9xh
@AlAl-jr9xh 3 ай бұрын
በርች ደምሪኚ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
ያልኩህን ቪዲዮ ዛሬ ለቅቄዋለሁ መፍትሄውን አሳይቻለሁ ቪዲዮው ላይ
@masobethiopia5007
@masobethiopia5007 4 жыл бұрын
👌🏽💕
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 4 жыл бұрын
ብራቦ ****
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 4 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ እኔንም አበረታቱኝ አዲስ ነኝ በግጥም
@katihalala3201
@katihalala3201 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እሺ መቅዲ
@user-cn6nl4px9h
@user-cn6nl4px9h 4 жыл бұрын
catkala benorgn mix alargem nber ere aby ways thanks catcala lakulegn kkkkkkkkk pls
@senaitmekuria7707
@senaitmekuria7707 4 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ ይህ የምታስተምሪን የአረቄ አሰራር በአረንጓዴው ሎሚስ ሊሰራ ይችላል ወይ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አዎ ሰንዬ
@user-zp5pv6fj2z
@user-zp5pv6fj2z 4 жыл бұрын
አረ በሌላም ካለ አሳይን የኔ ማር
@katihalala3201
@katihalala3201 4 жыл бұрын
ሜልየ ሞቅ ብልሻል አትዋሽ ክክክክክክ ስዎድሽኮ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ኪኪኪ አረ በፍጹም...... ሳቅ ስለምወድ ነው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሜሉ አረቄ በሎሚ ነው ለካን ካቲካላ ሚባል ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ሀንዬ አረ አይደለም ምነው ሸተተችሽ እንዴ ኪኪኪ.....ያበሻ አረቄ ሌላ ስሙ ካቲካላ ነው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ክክክክክክ ሜላዬ የሚገርምሽ እስካሁን እኔም እየተወዛገብሁ ነበር " ግን አረቄም ካቲካላም ይባላል መሰል" እያልሁ ክክክክክ እንዴት እንደሳቅሁ እውነትም ሸቶኛል ገጠመኝ ስለነበረኝ ይበልጥ አሳቅሽኝ እነግርሻለሁ ሌላ ግዜ ወይ ሜሉ ክክክክክ
@Romaflorist
@Romaflorist 4 жыл бұрын
Can you make alcohol free drink, for not alcohol drinkers 🙏🏿
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እሺ ታፊዬ
@Romaflorist
@Romaflorist 4 жыл бұрын
Melly spice tv God bless you my sister 🙏🏿💕
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 4 жыл бұрын
እናንተዬ እኔም ከ ሜሊ ጋር ኳ አደረግኩ እንዴ ? ሎሚብወረውር እየዘፈንኩ ፈገግ እያልኩ ላይኩን ድው እያደረግኩ ነው ያየሁትሁ። ኮማቾች ችስር ለናንተም ጠጡ፣ ለኔም አምጡ😆🍸
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ እረ ተይ አንች ልጅ አትፈታተኛት ሜሉን ባለፈው ለጠጁ ምን ብለሽ ነበር? ክክክክክክክ ለማንኛው በውሀውም ቢሆን አብሬአችሁ ችርስ ብያለሁ
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 4 жыл бұрын
@@user-tz1hf4dl4j 😂😂😂
@sisiteteklemariam1582
@sisiteteklemariam1582 4 жыл бұрын
የኔ አበሻ ሰካራም ልታደርጌኝ ነዋ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አያረግም ስስቴ ውሀም ስለገባበት አልኮሉም ይቀንሳል
@kirostirhas
@kirostirhas 4 жыл бұрын
አረቄውን እንዴት ነው የሰራሺው?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እኔ ከኢትዮጵያ መቶልኝ ነው
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
የድንች ሳንቡሳ [ፒሮስኪ ]
13:31
Melly spice tv
Рет қаралды 20 М.
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 29 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
ዛረም  ድምዕ አሰማለሁ አላስደፍሪም
18:43
Melly spice tv
Рет қаралды 1,6 М.
በደንበጫ አረቄ እንዴት እንደሚዘጋጅ
5:27
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 3,4 М.
How To Slice Every Fruit | Method Mastery | Epicurious
23:37
Epicurious
Рет қаралды 43 МЛН
Dress Up Your Ice Cubes With Fruit and Flowers | POPSUGAR Food
1:30
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 29 МЛН