ከወሊድ በኋላ የወር አበባችን መቼ ይመጣል? ከወሊድ በኋላ ለምን የወር አበባዬ ዘገየ?

  Рет қаралды 8,218

Netsa Mereja

Netsa Mereja

Күн бұрын

Пікірлер: 89
@emukiya5232
@emukiya5232 19 күн бұрын
ኡፍ የኔ እህት እመብርሀን ትስጥሽ ልጅሽንም ታሳድግልሽ ጭንቀቴን አቀለልሽልኝ ❤
@mesishume-tw7om
@mesishume-tw7om 3 ай бұрын
በጣም ተጨንቄ ነበር እኔ የወለድኩት ካንቺ ከሁለት ወር በሁዋላ ነው still ፔሬዴ አልመጣም የሙሉ ጊዜ አጥቢ ነኝ ሌላ ወተት አይፈልግም። አመሰግናለው ጭንቀቴን አቃለልሽልኝ።❤❤❤
@imudugda7429
@imudugda7429 Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@nardoshaile5754
@nardoshaile5754 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ነፃዬ ተባረኪ አመሰግናለሁ ኑሪልን በጣም ነዉ የምወድሽ የምታዉቂዉን ስለምታጋሪን ኑሪልኝ😘
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@habitinesh3070
@habitinesh3070 6 ай бұрын
መሰግናለሁ መምህርት
@لننةة
@لننةة 5 ай бұрын
ሰላም የኔ ቆንጆ ፔሬዴ የመጣው may 27 ነው ያየሁት ከዛቧሀላ አልመጣም እርግዝና አለ ቼክ አድርጌ ሰለዚህ ሰንት ወሬ ነው ማለቴ ነው ሠፈመልሸልኝ??❤😊
@DASOMadamo
@DASOMadamo 4 ай бұрын
4 naw ❤congratulations sis
@HewanGirma-h3n
@HewanGirma-h3n 8 ай бұрын
Thank You Yene Wed❤❤❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@Kenabedada
@Kenabedada 15 сағат бұрын
Sealm yene wud walje be ware metbegn ?
@yomm-d7h
@yomm-d7h 8 ай бұрын
Thanks Netsiye ❤❤❤❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@zedfiker
@zedfiker 8 ай бұрын
ነፂ እንኳን ሰላም መጣሽ ግን ለምን ሰብስክራይ ላይክ አታረጓትም ጠቃሚ ትምህርት እየሰጠች እኔ ደግሞ በወለኩ ሶስት ውሬ ቀረብኝ ግን እስከዛ ድረስ ምንም ግንኙነት አላረግንም እና ፔሬዴ ካየሁ በወለኩ በሁለት ወሬ ነው እና የርግዝናዬን አቆጣጠር እንዴት ልቁጠር ከግንኙነት ቡሃላ ልቁጠር ዋላ በፌት ፔረዴ በቀረበት ጀምሮ ግን ምንም አይነት ግንኙነት አልነበረንም ከወለኩ ከሶስቶር በፌት ያረገዝኩት ፔሬዴ እመምጫው ላይ ነው መደሀኒት ተጠቅሜ ነበር ከግንኙነት ቡሀላ እና እንዴት እንደምቆጥር አስረጅኝ ብፋብረሪ 5 ጀምሬ ነው እምቆጥረው እና በጣም ፈርቻለሁ ቶሎ ስላረገዝሁ ዱአ ወይም ፀሎት አድርጉልኝ
@semiramohammed2564
@semiramohammed2564 4 ай бұрын
ነፂ እንዴት ነሽ በሰላም ነው የጠፋሽው አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ገና 1 ወር ከ15 ቀኔ ነው እና ወገቤን ያመኛል በተለይ መንገድ ካበዛው ሐኪሜንም ነግሬው ነበር እረፍት አርጊ ነው ያለኝ እና ይህ ነገር ይከሰታል ጥሩ ያልሆነው የሚባለው ምን ምን አይነት ምልክቶች ሲኖሩ ነው በዚህ ሰዓት አመሰግናለው
@TigstEyob
@TigstEyob 3 ай бұрын
Selam enat enem betam yamegn neber mefthew gen marna kibe kexexash bewnet betam lewx tagegnakesh mokriw
@ላዘ
@ላዘ 2 ай бұрын
ሰለም እህቴ September 6 ነው የመጨረሸ ፕሬዴን የየሁት አሁን ስንት ሰምንት ነው ከየሽ መልሽልኝ❤?
@saynabeman6074
@saynabeman6074 8 ай бұрын
ሰላም ነጺዋ በጣም ነው የምከታተልሽ ግን ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥያቄ ልጠይቅሽ ነው የ34ሳምንት እርጉዝ ነኝ ዛሬ አልትራሳውንድ ታይቸ በቂጡ ተቀምጧል አለኝ ዶክተሩ እና በዚህ ሰአት መዞር ነበረበት አለኝ እና ከሳምንት ቦሀላ ቀጠረኝ ማሬ እስኪ ጽንሱ እንዲዞር ምን ላድርግ የሰማሽው ወይም የምከርሽው ካለ ደንግጫለሁ😢😢😢😢
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 8 ай бұрын
አይዞሽ ለእግዚአብሔር እሚሳነው ነገርየለም እርሡ ይጠብቅልሽበሠላም ወልደሽ ለማቀፍያብቃሽ
@saynabeman6074
@saynabeman6074 8 ай бұрын
@@Hyat-e2o አሚን ማሬ
@zedfiker
@zedfiker 8 ай бұрын
ገና ለሆሽ ይገለበጥልሻል አብሽሪ ደሞ ዱአ እርጊ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
እስከመጨረሻዉ የምጥ ወቅት የመገልበጥ እድል አለዉ አትጨነቂ ሀኪሞችሽ የሚሉሽን ምክር ስሚ ክትትልሽን አድርጊ በራስሽ ምንም ማድረግ አትችይም እራሱ ካልዞረ 🥰🥰🥰🥰
@saynabeman6074
@saynabeman6074 8 ай бұрын
@@zedfiker ኢንሻአላህ የኔ ውድ አላህ ይርዳኝ ያው ሰው ሰበብያ ስለሆነ ነው🥰🥰
@eyueyu2786
@eyueyu2786 5 ай бұрын
ሰላም ነጺ ሁሌም በፈረንጆች ቀን 11 ወሬ እጨርሳለሁ እናም ዛሬ ዘጠንኛ ወሬ ገብታል ስንት ሳምንት ማለት ነዉ ልጄም ወንድ ነዉ ከዚህ ቡሀላ ስንተ ሳምንት ነዉ የሚቀረኝ ስታይዉ እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለሁ
@saynabeman6074
@saynabeman6074 7 ай бұрын
ነፂየ የኔ ውድ❤❤❤ ሰላም ብየሻለሁ ካላስቸገርኩሽ አሁንም ልጠይቅሽ ነው መቸም የርግዝናን ሂወት ታቂዋለሽ ፔሬዴ የመጣው መስከረም 25ነበር አሁን ያለንበት ወር ሰኔ 19 ነው እህቴ 10ኛ ወሬ የገባ ይመስለኛል እስኪ ማሬ አቆጣጠሬ ትክክል አይደለም ወይ ቁጠሪልኝ እስኪ እስካሁን አልወለድኩም❤❤❤❤
@MelkamKasu
@MelkamKasu 6 ай бұрын
በሰላም ወለድሽ
@saynabeman6074
@saynabeman6074 6 ай бұрын
@@MelkamKasu አወ የኔ ውድ በሰላም ተገላግያለሁ 1ወር ሆነኝ
@Alhamdulillah808
@Alhamdulillah808 8 ай бұрын
Enkuwan dena metash wudde ❤❤❤xiyaake aleng kaayeshu malishiling ine perede yemaxau DES 15 naber akim bet MAY 8 erkung 5 wor limolaash 4 ken qarre alung unet new inde awun sinti neng
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
24 samint ke 5 ken lay nesh weyim 6 wer December 15 kemeta yemecheresha period
@Alhamdulillah808
@Alhamdulillah808 8 ай бұрын
​@@NetsaMerejaawo yemecherasha December 15 new thank you ❤❤❤
@Tube-bw4fr
@Tube-bw4fr 6 ай бұрын
ነፂየ እባክሽ መልሽልኝ ጨቆኛል እኔ ፔሬደን በጨረስኩ በ4 ቀኔ ግንኙነት አደረኩ በደረኩ በ6ቀኔ ሽንት ሽንት ሲለኝ ሽንትቤት ስሄደ ደም ቅልቅል ነው የምሸናው እናም መጨረሻላይም ያመኛል እናም ይሄን ባየሁ ሰንበት ብየ ፔሬደ መጣ በቀኑ እና አሁንደረስ ግን ሽንቴን ስሸና መጨረሻላይ ያመኛል ሌላምንም ህመም አይሰማኝም እና እርግዝና ይፈጠራል ማለትነው
@keneantadele9803
@keneantadele9803 8 ай бұрын
የተፈጥሮ አይሰራም
@እሙፈረህTube
@እሙፈረህTube 4 ай бұрын
ሰላም እህት ትመልሽልኛለሽ ብየ ተስፋ አለኝ እኔ የሽት ቧቧና ፈገስ እፌክሽን አሞኝ ታክሜ ነበር አደራሳውድም ታይቸለሁ መህፀኔ ንፁህ ነው ለማርገስ ችግር ይኖራው ይሆን ይሽት ባቧ እፌክሽንና ፈገስ እፌክሽን. ከባሌጋ ተራርቀን ነበር የምንኖርው በቅንብ ልንገናኝ ነው የመጀመርያ ምኖቴ ልጅ ነው እና ደሞ የፊጢጣ ክታሮት እርግዛና ላይ ተስኖ አይኖረው. በምታምኒው እምታውቂ ከሆነ ንገርኝ እህት
@TijjTijj-s4l
@TijjTijj-s4l 5 ай бұрын
ሰላም ነፂ ጥያቄ አለኝ የመጨረሻ ፐሬዴ ያየሁት ጥር 14 ነበር አሁን ነሀሴ 30 ነኝ እና ስንትወር ላይ ነኝ መቼነው ምወልደው
@shalom744
@shalom744 7 ай бұрын
I tried to find what kind of vitamin pills you took during pregnancy but i couldn't find any videos. Can u please share it with us?😊
@NetsaMereja
@NetsaMereja 7 ай бұрын
Ene enatoch kalagegnut endaychenaneku bye share alarekutim wude Natalben new yewesedikut betam keminegrsh belay mirt vitamin new🥰🥰🥰
@shalom744
@shalom744 7 ай бұрын
@NetsaMereja considerate mehonish betam tilik sew nesh. Gin yaw yagegne yitekemal yalagegnem yitewewal. Thank you do much. So, it is the Natalben supra pregnancy nutritional supplement 30 caps?
@mahimahi-j6z
@mahimahi-j6z 18 күн бұрын
selam eheta keweledk 3 wera new keza and geza perede neb ereg keza kere emetekmw famy pop emelew mew ebakes eheta menew
@MerhawitmebrahtuMerhawit
@MerhawitmebrahtuMerhawit 17 күн бұрын
netsi ebaksh melslgn ene kewledku b 2 wer 5 ken prede metabgn ena chgr alew ende
@MerhawitmebrahtuMerhawit
@MerhawitmebrahtuMerhawit 17 күн бұрын
tutum eyatebahugn new
@NetsaMereja
@NetsaMereja 17 күн бұрын
ምንም ችግር የለዉም የሰዉነትሽ ሆርሞን ቶሎ የሚስተካከል ስለሆነ ነዉ የመጣዉ ኖርማል ነዉ😘
@Adisuaxiss
@Adisuaxiss 2 ай бұрын
ሰላም እናአት እኔም ከወለድኩ አምስት ወሬ ነው እናፔሬዴአልመጣም ኦፕሬሽንም ነኝ ምንድነው መፍትሄዎ
@አድስህይወትዩቱብ
@አድስህይወትዩቱብ Ай бұрын
ወላሂ እኔም ነኝ በኦብሬሺን ነው የወለዳኩት ልጄ 5ወሯ ነው ፔሬዴ መቶ አያቅም
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 8 ай бұрын
እኔ 1አመት 4ወሩ ነው ጡትብቻ ነው የማጠባው ልጆቼ ከጡት ውጭ ፎርሙላ አልሰጥም በወለድኩ በ40ቀኔ ጀምሮ ነው የኔ ፔሬዴ የሚመጣው ከወለድኩ በ8ወር ግን አሁን የክንዱ ኢንፕላንት የእርግዝና መከላከያ ስለአስገባው ዘጋኝ ማውጣቴ አይቀርም😅
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን አንቺ ጋር ያለዉን ልምድ ስላጋራሽን 🥰🥰🥰
@abdu5249
@abdu5249 4 ай бұрын
እኔ ከወለድኩ 3 ወር ሞላኝ እስካሁን የወር አበባዬ አልመጣም እርግዝና እንዳይፈጠር ፈራሁ ምን ላርግ ኪኒኒዉን ዝም ብዬ ሉሰድ????????መልሺልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@MelkamKasu
@MelkamKasu 3 ай бұрын
የኔም ቀረ 6ወር ሊሖነኝ ነዉ
@አድስህይወትዩቱብ
@አድስህይወትዩቱብ Ай бұрын
ፔረዲሺ ባይመጣም ማርገዝ ይቻላል ብለዋል ተጠንቀቂ
@AberaAmano
@AberaAmano 5 ай бұрын
ለምሳለ ምን አይነት ዘዴ መጠቀም እንችላለን?
@NetsaMereja
@NetsaMereja 5 ай бұрын
የወንድ የዘርፍሬ ከብልት ዉጪ ማፍሰስ ይችላል ለዛ ነዉ በሚገባ ከባለቤታችሁ ጋር በጉዳዩ ተነጋግራቹ ወስኑ ያልኩት
@ኤፍታህወለተሚካኤል
@ኤፍታህወለተሚካኤል 6 ай бұрын
ሰላም እንደት ነሽ ነፂየ ይቅርታ ኮሜንት ፅፌ አላዉቅም ዝም ብየ ነው እምከታተልሽ ጥቅምት 28ነው ፔሬደ የመጣው ዛሬ ቀጠሮ ነበረኝ ሂጀ ገና 9ወርሽ ሊገባ 15ቀን ይቀርሻል አለችኝ በኔ አቆጣጠር ደግሞ 9ወሬን ልጨርስ 15ቀን ነው የቀረኝ ካወቅሽ እስኪ መልሽልኝ ስታይዉ ስደት ነው ያለሁት ስራም አላቆምኩ ገና መቀመጡን ፈርቸ ከወረቀቱ ሳይ 35+1weeks ነው እሚለው EDD 28/08/2024+/-1weekማለት ምንድን ነው ኪሎዉ 2ነው አለችኝ ደም አሶኝ መርፌ አዘዘችልኝ
@Mmm-to2yc
@Mmm-to2yc 7 ай бұрын
እህቴ አንድ ጥያቄ መልሽልኝ እኔ እርጉዝ ነኝ መመጨረሻ ፔሬድ ያዬሁት ነሀሤ 30 ነበር አሁን ገና አልወለድኩም ጨንቆኛል ሥንት ወር ይሆነኝ ይሆን
@zimtawerkgebeyehu4008
@zimtawerkgebeyehu4008 8 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ በምጥ ከተወለደ በኃላ ለስንት ቀን ነው ደም መፍሰስ የሚኖረው
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
እንደኔ ተሞክሮ በብዛት እስከ 15 ቀን ይፈሳል ከዛ እየቀነሰ ይመጣል ከ1 ወር ከ15 በኋላ ደግሞ እየደረቀ ይመጣል ንፁ ይሆናል🥰
@zimtawerkgebeyehu4008
@zimtawerkgebeyehu4008 7 ай бұрын
እሺ በጣምአመሰግናለሁ
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 8 ай бұрын
እኔ 1አመት ከ8ወር. አጠባሁ. ልክ. ስታስጥለው. አየሁ. የሁላችንም እናቶች ይለያያል.❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
በትክክል አንድ አይሆንም እናመሰግናለን ዉዴ🥰🥰
@bmm3152
@bmm3152 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@FinoteGirum
@FinoteGirum 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@semuTube34
@semuTube34 4 ай бұрын
እኔየ3ወር እርጉዝ ነኝ ግንምንም አላስመለሰኝም አራተኛየን ልይዝ ነው ጤናማ ኘው በልሽልኝ በፈጣሪ😢
@RahmaMoham-qq4dq
@RahmaMoham-qq4dq 4 ай бұрын
አዎ ጤኔማ ነው
@አድስህይወትዩቱብ
@አድስህይወትዩቱብ Ай бұрын
አብሺሪ እኔ አርግዠ እስከምወልዲ አሞኝም አምሮኝም አያቅም የሁሉም እርግዝና አንዲ አይነት አይደለም
@Menar4573
@Menar4573 6 ай бұрын
Yene konjo please 6 week baby aleng ena breastfeed new gen kaka sil betam yamtal yaleksal ?
@BiruktayitMarkos
@BiruktayitMarkos 6 ай бұрын
Selam endt nsh ene ande tiyake alegn iregzenane endt betfetro ngr mekelakel enchelalen esk asrejen
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz 8 ай бұрын
እንኔ ደግሞ ከወልድኩ አራት ወሬ የወር አበባ ሁለቴ አይቻለሁ ልጅንም አጠባዋለሁ ግን የወለድኩትበኦፕራሲዬን ነው
@አድስህይወትዩቱብ
@አድስህይወትዩቱብ Ай бұрын
እኔ አጠባለሁ ልጄ 5 ወሯ ፔረዴ አልመጣም
@tube-ff9gt
@tube-ff9gt 7 ай бұрын
Period sayimeta mekelakeya mejemer yichalal enide please melishelign
@NetsaMereja
@NetsaMereja 7 ай бұрын
Yewer abeba batayim margez kalfelegsh mewsed alebsh ergzna meche endmifeter slematawki
@FinoteGirum
@FinoteGirum 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shalom744
@shalom744 3 ай бұрын
Hi Netsi, did you take flu shots while you were pregnant?
@WanshetLamaa
@WanshetLamaa 8 ай бұрын
ሠላም ለአንች ይሁን ፕልስ አትለፍኝ እርጉዝህ ነበርኩ ነገር ግን ወረደብኝ ከወረዳ ቦዋለ ለመርገዝህ ሞከርኩ የወር አበበየ ድገሜ ማጠ በሁለታኛዉ ወርም ሞክሬ ነበር ድገሜ ማጣ የአሁኑ የወር አበበየ ግን ብዙም አልፈሰሳም ልክ ሽንቴን ለመሽነት መፀደጀ ቤት ስገባ የፈሳል ነገር ግን ሞዴስ ለይ በደንብ አይፈስም በዝህ ወር ያለዉ ነገር ግራ ገብቶኛል መልሽልኝ እህቴ
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 8 ай бұрын
Hakim bet hedsh tay ergzana lewni ychilal 🤷‍♂️
@WanshetLamaa
@WanshetLamaa 8 ай бұрын
@@senaamesfen2441eshi weda👏👏👏👏
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
እርግዝና ቼክ አድርጊ አንዴ ፈሶ ከጠፋ አርግዘሽ ይሆናል 🥰ህክምና ሄደሽ ደግሞ ሀኪም አማክሪ
@WanshetLamaa
@WanshetLamaa 8 ай бұрын
እሽ እማ
@asetube206
@asetube206 8 ай бұрын
የኔ መልካም በጣም እናመሰግናለን ነፂዬ ላይክ ሼር አድረጉ ቤተሰብ 👍👍👍❤❤❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@Samira-h3i9y
@Samira-h3i9y 5 ай бұрын
Yenee konjoo endetnesh siketatelesh new ye weladkut alhmdulilah ahun 4tegn weruwan iyalech lijee gn Werabebaye limta betam yamamamegn new gn ye 3wer Marge wasijalehu
@birtukanasaminew562
@birtukanasaminew562 7 ай бұрын
Bexam Ameseginaliw bexam cekong neberi
@Romangemstones777
@Romangemstones777 8 ай бұрын
Lejayn bewoldkugne lek be woru meta yehw eskahin gizywen tebko eymta new
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
Limdshin silagarashin ende enat amesegnalew 🥰🥰🥰
@tsiongenen481
@tsiongenen481 7 ай бұрын
❤❤❤
@birtukanasaminew562
@birtukanasaminew562 7 ай бұрын
Bexam Ameseginaliw bexam cekong neberi
@NetsaMereja
@NetsaMereja 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@LeyilaHusen-q3r
@LeyilaHusen-q3r Күн бұрын
❤❤❤❤
@LeyilaHusen-q3r
@LeyilaHusen-q3r Күн бұрын
❤❤❤
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН