ከዙር አባ

  Рет қаралды 5,305

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

Күн бұрын

Пікірлер: 12
@diressbaye5000
@diressbaye5000 3 жыл бұрын
ዙር አምባ ማሪያም ደስ የሚል ሐይማኖታዊና ታሪካዊ ቦታ (ጉዞ ኢትዮጵያዎች በርቱ)
@zekaena1738
@zekaena1738 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ
@JembruNegasi
@JembruNegasi 3 жыл бұрын
I was so excited to see ቅዱስ ያሬድ ጸናጽል I love this show it’s one of my favorites, but please Show us the museums, The church painting, the books and the treasures more on the future video.
@tg-wf7sy
@tg-wf7sy 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እንጠብቃለን ቸር ያሰንብተን
@habtamug113
@habtamug113 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
@derejebelay1487
@derejebelay1487 Жыл бұрын
ወንድሜ ሄኖክ አንተ ልዩ ነህ እግዚአብሔር ሺ ያርግህ አንተ ብቻ አገር ነህ ምናለ በኢትዮጵያ እንደ አሸን በዝተው ዝባዝንኬውን ሲቀባጥሩ ከሚውሉ እንደ አንተ ዋጋ ከፍለው ከዚህ ተዝቆ ከማያልቀው እውነት ትንሽ በማንኪያ ጨለፍ አርገው እነሱም የማያልፋ ታሪክ ሰርተው የመንፈስ እርካታ አግኝተው ሌላውን ኢትዮጵያዊ አገሩን እንዲያውቅ እና እንዲወድ ቢሰሩ በታሪክ ሲነሱ ይኖሩ ነበር ምን ያረጋል እንዲ አይነቱን እውነታ ለማየት ብዙ መራብና መጠማት መድከም ይጠይቃል እነሱ ደግሞ የመንደር ወሬ እያወቁ ቁርጥ መቁረጥ ነው ጀግና የሚውልበት የሉበትም ወንድሜ አንተ ግን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ
@tinsaeethiopiatube8174
@tinsaeethiopiatube8174 3 жыл бұрын
ድንቅ መስሕብ ከድንቅ አስጎብኚ ጋር ።
@solomonbirhan7541
@solomonbirhan7541 2 жыл бұрын
Ere fetary yibarkh!
@Land_of_origin
@Land_of_origin 3 жыл бұрын
ተወልጀም አድጌበትም ሁሌም አድስ። ቤተልሔም ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ።
@SolomonVA
@SolomonVA 3 жыл бұрын
ቅድስት አገሬ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽን ያሳየኝ፡ እግዚአብሔር ሁላችንም ይቅር ይበላን፡ አሜን !!!
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 2 жыл бұрын
ድንቅ መስሕብ ከድንቅ አስጎብኚ ጋር ።
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
ዳንጉር የደቅ ስውር ገዳም መገኛ። #ጉዞ  #ethiopiangeographic #monastery #orthodox
13:09
March 15, 2021
22:48
Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 6 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН