ኬዝ4-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu

  Рет қаралды 16,596

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Пікірлер: 88
@BesufekadCenter
@BesufekadCenter 15 сағат бұрын
ንግግርሽኮ ለሰው ልጅ ስንቅ ነው ሁሌ እያወጣሽ እምትመገቢው ምግብ የሚመስል አስተዋይ ምክርሽ ለኔ ብዙ ትምህርት ሰጥቶኛል አመሰግናለሁ በየዋህነት የምናረገውን ነገር እንጠንቀቅ ገንዘብ ነክ ግንኙነት አይኑረን ከማንም ጋ ወንድም እህት እናት ያለያያልና
@AhmedAli-l5u6j
@AhmedAli-l5u6j 14 сағат бұрын
በጣምግ ጎበዝ እስተማሪ ነሽ ተባረኪ❤🎉❤❤❤
@UmuAmariBintBaba
@UmuAmariBintBaba 18 сағат бұрын
አለህ ከኢንደዝህ አይነት ኢንደ ጥላ ከምከተሉን ወደጅ መስሎ ጠለት ይጠብቀን
@halimaali4383
@halimaali4383 17 сағат бұрын
Aameen
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 13 сағат бұрын
ተመስገን እንካን ተረፈች አአሳዛኝ ታሪክ ኖው ከወዳጅ መጠንቀቅ አለብን ❤❤
@FerhadinNur-o2w
@FerhadinNur-o2w 17 сағат бұрын
እውነት ጥሩ ትምህርት ነው,,,,
@Kokebahmed
@Kokebahmed 16 сағат бұрын
በጣም አስተማሪ ነው 🤔
@selamabebe2695
@selamabebe2695 16 сағат бұрын
Gobez set nesh😍 wise woman full of wisdom. Adnakote bizu new. ❤️
@eyorusalem3527
@eyorusalem3527 11 сағат бұрын
Exactly
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 17 сағат бұрын
የዛሬ ጓደኛ ወገን ጉደኛ ነው። ከዚህ አይነት ጭራቆች ይሰውረን እንጂ ሌላ ምን ይባላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gchdccbfhh1320
@gchdccbfhh1320 17 сағат бұрын
ውዲ ስደተኞች አሳባችን ተሳክቶልኝ ላገራችን ያብቃን 🦋
@LeLein-w6j
@LeLein-w6j 15 сағат бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@ועח
@ועח 17 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሂወት ተረፈች 🙏 ይህች ጎደኛ ሳትሆን ጠላት ናት 🇪🇷
@MuluMulu-w9d
@MuluMulu-w9d 17 сағат бұрын
ማስተዋሉን ያድለን ፈጣሪ ከመጥፎ ጎደኛ ይጠብቀን😢
@Dawg939
@Dawg939 3 сағат бұрын
ጥሩ ጓደኛ የሚባል ነገር የለም። ለጥቅም ብለው የሚቀራረቡ ሰዎች ናቸው ጓደኛሞች የሚባሉት
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 14 сағат бұрын
you can explain well I just love your program keep it up!❤
@foziya0531
@foziya0531 18 сағат бұрын
ይሄነገር ለየመዳምቀመሞች አላህ ይጠብቃችሁ ከመጥፏ ጋደኛ ከደዚህአይነትነገር
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 13 сағат бұрын
እኔስ በጣምምየምወዳት መሰዋት የምትሆን ሁሉ ነገር የምያምርባት ጨዋ ለኑሮዬ የጣረች የጠላት የምታካፍለኝ አጣሽየለሽ የማትል ሰው እንዴት አይሰለችም የማትሰለቸኝ ልክ እንደእናት ቁማየዳረችኝ ቤትዋ ሁሉነገርዋ አሳልፋሰጥታኝ የኖረችናት በምንም ታምር አሳልፋ የማትሰጠኝ በጣም የምወዳት ኡሙ መሀመድ አላህ ይጠብቅሽ መጠረያዬ😢
@abebahussein7832
@abebahussein7832 10 сағат бұрын
እሚገርም። እየታ ነው ያለሸ Thank you ❤❤
@AbduMaya-z4o
@AbduMaya-z4o 6 сағат бұрын
የሴትቶች ቁንጮ አላህ አሟልቶ የሰጠሽ የሴት ጀግና ነሽ አላህ ይጨምርልሽ!!❤
@belaynesh2946
@belaynesh2946 9 сағат бұрын
Ke wongelu yelk mekereshn betam new yemtebkew egzabhr yebarkesh sister
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta 13 сағат бұрын
😂ሀ😂ሀ አይ ብስራትዬ የጥርሴ ወገቡ ተቀጨ ጠልዘን ማስወጣት አለብን አልሽ በጣም ተስማሚ ቃል ነው። ምክንያቱም የዚህ ጊዜ ምርጥ የሀይማኖት አባት አባ ገ/ኪዳን በስብከታቸው ላይ አስተምረዋል ፍቅር ከሞት የበረታ እንደሆነና ነገር ግን ክብርን መግፈፍ የለበትም ብለዋል እውነትም ነው። እንዲህ አይነቱ ጓደኛ ስጋ የለበሰ ሰይጣን ነው እጅግ በጣም አሰቃቂና ባህር ውስጥ ጠልቆ አየር እንደሚያጣ ሰው ጭንንንቅ ይላሉ ፀበል ገብተው ቢጠመቁ ራሱ ከሰይጣኑ ጮኸው የሚወጡት እነዚህ አስመሳይና አስብቶ አራጆች ናቸው ኡፍፍፍ ሲጨንቁ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስ ነጥሎ ይምታና ያስወጣልን።አቦ ተባረኪ
@TaduKebede-k2y
@TaduKebede-k2y 16 сағат бұрын
የችን እኔ አልችልም እገላታለሁ ትገሰት የለኝም አዲምሺን ልኪ ትንከራተች
@Sara-o8c1c
@Sara-o8c1c 8 сағат бұрын
Selam Bisiriye yene qojo ehit siwedish fexari baleshibet achin na yachin beteseb yixebiq ❤❤❤
@birtukankinde-mm8vp
@birtukankinde-mm8vp 18 сағат бұрын
ያንችን ፕሮግራም ማየት ትልቅ የህይወት ትምህርት ነው
@LulumTube
@LulumTube 17 сағат бұрын
የሚገርመው ደግሞ እኔ የዚህ ነገር ሰለባ አንዱ ነኝ ያው የ5 ዓመት ትዳር ተረብሾዋል ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል እሱም ዝም እኔም ዝም ተባብለናል በመሃላችን አንድ ልጅ አለች💔💔🥺
@MakiJusus
@MakiJusus 12 сағат бұрын
Zem bilachu tedarachu ga tikuret adergu endezi aynet sew esekewedagnaw meshesh new yalebachu eshi
@emebetwassie7111
@emebetwassie7111 11 сағат бұрын
ምንምይሁንምን።ልጆች።ይጎዳሉ።ለልጅሲባል።ታግሶ።መኖር።ይሻላል።ከተቻለ።በሽማግሌ።ቢታይ።ይሻላል
@DawitGifti
@DawitGifti 3 сағат бұрын
መትረፏ በጣም ደስ ብሎኛል። እኔ ግን የሰዉ ክፋት እያሳመመኝ ነዉ።
@ameenameen6123
@ameenameen6123 18 сағат бұрын
ብስራትዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ♥️♥️🌹
@adina2042
@adina2042 13 сағат бұрын
Thank you
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 3 сағат бұрын
መንትያዋ መጣች ያስቃል😂 አይ ብስርዬ ዛሬ በእውነት በጣም አሳቅሽኝ ያጋጠመኝ ነገር ስለሆነ ...
@ማርሲላስኦሊቬራ
@ማርሲላስኦሊቬራ 10 сағат бұрын
ጥሩ ጉዋደኛ በጥቂቱም ቢሆን አለብዬ አምናለሁ በብዛት ግን ክፉዎቹ ይበልጣሉ ልብ ይስጠን
@NejatUmerMohammed
@NejatUmerMohammed 15 сағат бұрын
Ene ketariku belay yanchi mikir yastemirenya betam new mameseginew
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 17 сағат бұрын
ከእናተ ጎደኛበለጠ ሞኝነተንነወ ማደገሰነፋልጎ እራሳቺህ ተቆጣጠሩ ያዙ ብተልኩእኩን እናተ መሆን አለበተ
@vnmkgjkkbnm9520
@vnmkgjkkbnm9520 14 сағат бұрын
ውነትም ቅል ናቸው ልጂቷ ግን ከነሱ ምን ፈልጋ ነው ይህ ሁሉ እነሱ ላይ ያደረገችው ደግሞ ሲታሰጠላ ቅናት ኮ ነው መልክ ጥፍ
@Luv_rara704
@Luv_rara704 16 сағат бұрын
Really awesome you are miss Besrat ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mekdesjaleta522
@mekdesjaleta522 17 сағат бұрын
እኔም ገጥሞኛል እግዝአብሔር የሥራዋን ሰጥታል
@ambayezewdie3875
@ambayezewdie3875 10 сағат бұрын
ወዳጆቼን አንተ ጠብቅልኝ ጠላቴን እኔ እጠብቃለሁ የሚባለው ትክክል መሆኑን በዚህ ፕሮግራም አረጋግጫለሁ። ጌታዬ ከወዳጅ ጠላት ጠብቀን።😢😢😢😢
@Funny-z8j2t
@Funny-z8j2t 18 сағат бұрын
😢 እውነት እኔ ብዙ ጊዜ ሞክራልው ግን አልሞትም
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 17 сағат бұрын
😮😮ለምን ሁሉም ያልፋን ነግ ሌላ ቀን ነው
@ሜላትጸሀይ
@ሜላትጸሀይ 14 сағат бұрын
ብትሞቺ እራስሽን ነው ምትጎጅው ጠላቶችሽን አስደሰትሻቸው ?ለምን ጠንክረሽ በግርሽ ቆመሽ ማንነትሽ ማሳየት ❤
@HiwotEskias
@HiwotEskias 18 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉
@DubaiDubai99
@DubaiDubai99 14 сағат бұрын
ሓሰሓሰኣቃታማሌሰላት❤❤❤❤❤
@kidistshineda2445
@kidistshineda2445 16 сағат бұрын
Youq are so amazing
@rabiyab8210
@rabiyab8210 13 сағат бұрын
I am so proud of you I know you from the movie since you start the show always I follow you I like the advice you give us thank you when I came Ethiopia I really want to see you to admire you
@ሉሲአፋር
@ሉሲአፋር 12 сағат бұрын
ሞኝ ባልና እና ሚስት በሚል ጊነስ ሪኮርድ መመዝገብ አለባቸው ።
@yeshitilahun2079
@yeshitilahun2079 13 сағат бұрын
Bisiratiye you are so smart and I am so proud of you
@Hope-nl2oh
@Hope-nl2oh 11 сағат бұрын
Smart
@ማርሲላስኦሊቬራ
@ማርሲላስኦሊቬራ 10 сағат бұрын
ጉዋደኛ ማለት ጉደኛ ማለት ነው ባብዛኛው የሴት ጉዋደኛ በጣም መጥፎዎች ናቸው እንደዚህ አይነት ታሪክ ያልደረሰበት አለ ብዬ አላምንም ብዙዎቻችን በዚህ ውስጥ አልፈናል ያሳዝናል
@rozaroza4288
@rozaroza4288 9 сағат бұрын
ሃብ ሚዲያ የት ጠፍ
@MihretZelalem
@MihretZelalem 17 сағат бұрын
Kifu ngr miserut hule askeyam nachew ende??????????
@likukebede8440
@likukebede8440 11 сағат бұрын
በሁለት ፍቅረኛሞች መካከል አይደለም ጓደኛ ቤተሰብን ማስገባት በንጹህ ፍቅር ላይ ፈንጂ ማጥመድ ነው ተነጋግሮ ችርን መፍታት ግልጽነት❤
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta 13 сағат бұрын
ውድ ብስራት ተከታታይ የሆኑ አስተማሪ ኬዞችን ስታቀርቢ በተከታታይ ብትሰድሪያቸውንና የአንዱ ክፍል ከሌላኛው ጋር ባይቀላቀሉ ባይ ነኝ ለምሳሌ ሞኝ ባሏን የሚለውና ሌላው በስርአት አልተደረደሩም አመሰግናለሁ ተባረኪ።
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 14 сағат бұрын
this teach us we shouldn't involve too much to our friends we should have some secrets specially when it comes to relationship
@user-munet
@user-munet 16 сағат бұрын
አፍዝዛቸው ነው በእርግጠኝነት
@ራያወለላ
@ራያወለላ 17 сағат бұрын
ለዚህ ነዉ ጓደኛ የማልወደዉ ሴትም ይሁን ወንድ 😢 እግዚአብሔር እህቶቼን ይጠብቅልኝ እኔስ እህቶቼ ናቸዉ ጓደኞቼ
@አልቀረብንም
@አልቀረብንም 17 сағат бұрын
እንደፈለገ ጅል የዋህ ልሆን ችላለው ግን በዚህ ልክ ግን አልሆንም!!!!!!
@ራያወለላ
@ራያወለላ 17 сағат бұрын
አያድርስ በይ 😢
@Dawg939
@Dawg939 3 сағат бұрын
እነኚህ ከጅላንፎ በላይ ናቸው። ሌላ ቃል ፈልጉ እስቲ😂
@MakiJusus
@MakiJusus 11 сағат бұрын
Awo bisere ewenetesh new.😊
@MakiJusus
@MakiJusus 11 сағат бұрын
🙏
@DubaiDubai99
@DubaiDubai99 14 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@semharyemane582
@semharyemane582 13 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@SabotuuArsiii-h8c
@SabotuuArsiii-h8c 7 сағат бұрын
🤔🤔🤔☝️☝️☝️☝️
@Eyesuselshaddai
@Eyesuselshaddai 8 сағат бұрын
Bemot guwadegna alamenem befetsum ..... hulum friend 1 bayehonem gen ke balebete ategeb alasederesem friend .. ezeabeher eredetogn enji kebalebet ga lemeleyet eseketeg yehedech friend neberechegn wedaj mesela ... enem balebetem aseteway selehonen enji betechel dero leyayetan neber ..... setoch please please please please set friend even Dimond betehonelachu gedeb abeju boundary yenurachu never aloud them to interfere in your personal matters 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ 15 сағат бұрын
😢😢
@Hope-nl2oh
@Hope-nl2oh 16 сағат бұрын
@a2core992
@a2core992 16 сағат бұрын
Betam yasazgnal yezare gadgn aysflgm kemayrba gadgn bichagn yeshall😢
@emebetwassie7111
@emebetwassie7111 11 сағат бұрын
ስው።ግን።ምንሁኖነው።ጋደኛሃይልካል።እናትእያላት
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 14 сағат бұрын
ወንድሜ ራሱን በሽጉጥ😢ካጠፋ 18ቀን ሆነው😢😢😢ማመን አቅቶኛል እኔ ከውጪ ሆኜ የእርሱን ሞት መቀበል ከበደኝ ገና በ26አመቱ እኔን የሚያበርታ እና የሚያጠነክር ወንድሜ ጨከነብኝ💔😢
@beti_27-C
@beti_27-C 2 сағат бұрын
egizeabher yasinah
@halimaali4383
@halimaali4383 17 сағат бұрын
Guwadegnan endih mamen aygebam😢
@merong-g6w
@merong-g6w 17 сағат бұрын
😂እሄ መጃጃል ነዉ
@MilonBd-o9o
@MilonBd-o9o 9 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@missyabrahdm6778
@missyabrahdm6778 10 сағат бұрын
enekaneme Terefeche
@emebetwassie7111
@emebetwassie7111 12 сағат бұрын
ጋደኛእኮ።አይታመንም።ጊዜው።ከፉታል።
@TinaMogga
@TinaMogga 18 сағат бұрын
ሞኝ ባልዋን ይለቀቅልን የምትሉ
@አልቀረብንም
@አልቀረብንም 17 сағат бұрын
አንቺ ምን ዓይነት ሞኝ ብትሆኝ ነው በዚህ ሰዓት ስለዛ የማይረባ ነገር ምጠይቅው ትሽ
@TayabaMiss
@TayabaMiss 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 16 сағат бұрын
Your great woman and your right Ethiopian
@nejadnejad5891
@nejadnejad5891 17 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@SadaYemer-su3uf
@SadaYemer-su3uf 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቀመር (ክፍል 5)
38:47
Sile HiwotTV
Рет қаралды 37 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 52 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 52 МЛН