ለሱባዔ እንቅፋት ንስሐ አለመግባት! በዘመናችን እመቤታችን በሕልም ትታያለች ወይ? ክፍል አራት!

  Рет қаралды 67,337

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер
@salemdesta5248
@salemdesta5248 4 жыл бұрын
ልክ ነው እመቤቴም ልጇም በሕልም ይጎበኛሉ ለዚህ ትልቅ ምስክር ነኝ እኔ የዛሬ 30 ዓመት አሜሬካ መጥቼ የምኖርበትን ከተማ እንክዋን በሕልም አሳይቶኛል እኔ በዚያን ጊዜ ከአገሬ ለመውጣት ምንም ፍላጎት አልነበረኝም እስከ ዛሬም ያኔ ያወጣኝ አምላክ በሁሉ እየመራ አብሮኝ አለ እጅግ በጣም በሚገርም ሁኔታ ብዙ ሕልሞች አያለሁ ሳይ ደግሞ እፅፋለሁ ብዙ ደብተሮች አሉኝ ለማይነገረው ሥጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤️
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 4 жыл бұрын
ምስክርነት ነው እነደዛሬው ሳይሆን አዎ ትታያለች የሰው ልጅ ግን ውለታ ይረሳል እኔ በህልም ያየሁት በህልም አይቼ እመቤቴን ሊመጣብኝ ካለ ክፉ ነገር እንታወጣኝ ያን አስጨናቂ ህልም እንዳየሁ ሁሉ የማዳንዋን ምልክት ሌላ ምልክት እንድታሳየኝ እነደምንም ብዬ ጠብ ባደረኩዋት ትንሽ ጠብታዎች እንባ በህልም ተገልጻ በህልሜ ከጨለማ ውስጥ ሆኜ በትንሽ ጠጠር ያነኳኳሁትን ትልቅ በር ከፍታ ወደ ብርሀን አስገብታ ሲነጋ አውጥታ ሸኝታኝ አሳይታኝ አድናኛለች። ክብር ምስጋና ለነገስታት ንጉስ ለልጅዋ ለመድሀኒያለም ለሷ ለክብርት እናቱ ክብር ምስጋና ይሁን ይኸው እስካሁን በእድምዬ ላይ 15 አመት ተጨምሮልኝ በየአመቱ አቅሜ በፈቀደ ኦየየዘከርኩ ነው።
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 10 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🕊🕊🕊
@GeniTerefe
@GeniTerefe 28 күн бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ጽላት ያሳድርብን አሜን፫✝️🕯️✝️
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@mahilattim7300
@mahilattim7300 4 жыл бұрын
የወለላይቱ ልጆች መልካም ፁም በርቱ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ወለላይቱ ድንግል ማርያም ሲሉ በጣም ደስስስስስ ይለኛል🙏🙏🙏
@sosinayilma1424
@sosinayilma1424 3 жыл бұрын
አሜን፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ በአስተምሮዎት ለመጠቀም ያብቃን፡፡
@gosayedaba8100
@gosayedaba8100 3 жыл бұрын
እዴሜ ና ጤና ይስጥልን አባታችን።
@በረከቶይደርብን
@በረከቶይደርብን Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ድንቅ ትምህርት ነው ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን 💚💛❤
@tafgezahegne9732
@tafgezahegne9732 4 жыл бұрын
እግዜአብሄር በበረከት ይጎብኝህ ።
@አለማየሁድንቁጂጆ
@አለማየሁድንቁጂጆ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*መምህረ ጸጋዉን በእዉነቱ ብዝት ያርግልሁት*
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
@tisgaradakabadatisgaradaka8869 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@meseretdeme8833
@meseretdeme8833 3 жыл бұрын
ኪራላይሶን ተባረኩልን አባዬ👏👏👏
@MesfinDagnachewAboye
@MesfinDagnachewAboye 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማሌን አባቴ እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅዎት ።
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ይብዛልዎት በእዉነት ወለላይቱ እመቤት ሲሉ አፍዎት ላይ እንዴት ይጣፍጣል ድንግል ማርያም ፀጋውን ትጨምርልዎት እንኩዋን ለፈልሰታ ፆም አደርሳችሁ አደርሰን እመቤታችን የሰወርዉን ገልጣ የተጣመመውን አቅንታ ሁሉን ታስተካክልልን አሜን፫ 🙏🍀🌿🌿🌿🍀🌿💒
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 4 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemalin Edmena Tena yistot be Tseloto yasibun abate
@fisuhwo5637
@fisuhwo5637 4 жыл бұрын
@@gudayetessema5939 p]
@ufudud7552
@ufudud7552 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንአባትችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና በፀጋ እግዚያብሔር ይጠብቅልን
@ከክርስቶስፍቅርማንይ-ረ6ፀ
@ከክርስቶስፍቅርማንይ-ረ6ፀ 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለህወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💒
@robelalazar
@robelalazar 4 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@meseretmeseret3505
@meseretmeseret3505 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልንአሜን3
@expo3491
@expo3491 4 жыл бұрын
መምህርችን ቃል ህወሃት ያሰማልን
@hanogg8115
@hanogg8115 4 жыл бұрын
Amennn amen amen Abatachen 🙏 kalehiweten yasemalen 🙏🙏
@fikeraddsmola3882
@fikeraddsmola3882 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቺን
@addismersha2904
@addismersha2904 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራቸን አባታችን በእውነት ቃል የለኝም ልዩ መምህር ፈጣሪ በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜንን አሜንን
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃል ህይወት ያሰማልን አሜንንን
@maron-m1234
@maron-m1234 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@ታርኬንቀይረዉጌታየእየሱስ
@ታርኬንቀይረዉጌታየእየሱስ 3 жыл бұрын
እመ ኣመላክ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ኣዎበደንብ ትገለፃለች እኔም ምስክር ነኝ ያለሁት አረብ ኣገር ሳዑዲ ነኝ ለስሙ ክርስትያን ነኝ ማለቴ ስለ ሃይማኖቴ የሚያዉቀዉ ነገር ኣልነበረኝም ግን ድንግል ማርያም ከልጅነቴ ጀምሮ አወዳታለሁ ስደት ስመጣም ደጅዋ ሁኜ ለመንካት ቀን ነበር የሄድኩት በፀሃይ ጠራራ ነበር የልቤ ነገርካት ኣንቺ ተከተይኝ ብየ ጉዞ ጀመርኩ ርሃቡ የዉሃ ፅም የየመን መንከራዎች ኣለፍን ከስንት ጥይት ወጥተን ወደ ኣሰብ ነዉ ኣገር ገባን እኔ ግን በጣም በጣም ሰነፍ ነበርኩ ፆም ስግደት ፀሎት ስባኤ ጠቅላላ ኣላቅም ነበር ኣንድ ቀን ግን እመቤተ ቅድስት ድንግል ማርያም ተገለጠችልን ልጄ ሃይማኖትሽ ኣታላሊ ኣጥብቀሽ ያዥ ፀሎትና ፆም ከመከራ ያስወጣል ብሃላ ግን ማርያምኮ እንድህ ብላኝ ነበር ትያለሽ ኣለችኝ ስትናገረኝ በጣም ሰዉኔቴን ይቀጥቀጥ ነበር ልቤም ምቱ ጨመረ ስትለየኝ በይ እንግድህ ጠንከር ማለት ነዉ ብላኝ ተሰወረችብኝ ኣሁን የገባኝ ነገር ብኖር ስዴትየወጣሁትእግዚኣብሔር ልያስተምረኝ እንደሆነ ነዉ የገባኝ 5 ኣመት ሰርቻለዉ ግን ብር ዜሮ ነኝ እንደ ሰዉ እንካን ለእረፍት ቦታ ኣልሰጥም ነገር ግን ኣገር ስልክ ግን የሆነ ነገር ይፈጠርና በዛ ምክንያት ይጠፍል ግን መሰዴዴ ለበጎ ሆነልኝ ስለ ሃይማኖቴ በጣም ጠቅሞኛል በፀሎት እና በስግደት እንድበረታ ወለተሰንበት ብላቹ በፀሎታቹ ኣስቡኝ
@ሐናየራሳዋ
@ሐናየራሳዋ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልዎት
@memeyedigililijtube6496
@memeyedigililijtube6496 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንን ቃለ ሂወትን ያሰማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤
@አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ
@አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይስጥልን አባታችን እኔስ የቅዥት ህልም ነው እማየው በስደት አለም ላለነው ለንስሀ እና ለቄደር ጥምቀት ያብቃን
@zoyazoya9578
@zoyazoya9578 4 жыл бұрын
Amen amen amen ehetye enem.endache niye
@selamadhanom9730
@selamadhanom9730 4 жыл бұрын
0
@yemisirachzeleke3601
@yemisirachzeleke3601 3 жыл бұрын
Amen Abate!
@ayehudesalegn6865
@ayehudesalegn6865 4 жыл бұрын
ቃለ ህይዉት ያሰማልን መምህራችን
@meditesfaye9201
@meditesfaye9201 4 жыл бұрын
Amen amen amen kal hiwoten yasmlen
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን
@zuzuzuzu1300
@zuzuzuzu1300 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Ekan Abero adersen Abatachn kalehiywet yasemalin Amen
@1werkineshiayalenw746
@1werkineshiayalenw746 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን
@classiphone5329
@classiphone5329 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin
@eyobmesfin3120
@eyobmesfin3120 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
@alsaethio8434
@alsaethio8434 4 жыл бұрын
አሜን አባቴ ቃለህይወት ያሰማለን
@habtamumulugeta2761
@habtamumulugeta2761 4 жыл бұрын
አሜን ቃል ሕይውት ያስማልን መምህራችን
@sewmehon9860
@sewmehon9860 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር!
@masaitasfu4025
@masaitasfu4025 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዲሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@kalkidanadmas760
@kalkidanadmas760 3 жыл бұрын
አሜን፫ባንተላይ ሁኖ ላስተማረን ለገሰሰን ለሉውል እግዚአብሔር ከፀሀይ መውጭ እከ፣መጥለቂያ ፍፁም ምስጋና ይሁን አሜ፫ ግዚአብሔር ይባርክልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ።እናመሰግናለን
@cellphone420
@cellphone420 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛሎት
@birhandeyas902
@birhandeyas902 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቶ ይደርብን አባታችን
@mizangebru6823
@mizangebru6823 4 жыл бұрын
በጸለትዎ አይርሱን አባታችን አሜን።
@talatalaco6675
@talatalaco6675 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም በጻድቃኔ ማርያም እንቆቅልሽ ተፈታል ምስጋናዬ ይድረስሽ ስውራ ጽላት የዘረያቆብ እመቤት መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ወ/ ሚካኤል ነኝ በጸሎት ያስብኝ
@meratedengel7049
@meratedengel7049 4 жыл бұрын
Ye Tsadksne beteket Liyu new
@nigstbefkadu3703
@nigstbefkadu3703 4 жыл бұрын
መምህራችን በጣም ውስጥን የሚለውጥ ትምህርት ቃለ ህይውት ያስማልን መምህራችን በትስጦት ጽጋ ኢባኮትን በችሎት አስኑቡኝ በአጋት ኢሥራት ወሽጥ ነኝና ይህን አጋንት ለመመታት የናንተ ጽሎት ያስፈልገኛል ኣሁንም በጭንቀት ህመም ኣሥሮ ቁጭ አርጉኛል ከበተስብ ከተለየሁኝ ሃ ሁለት ኣመተ ሥራ ኣያስራኝ ኘቀፋና ጠላት ያበዛብኛል በረከትን ብርን ኢያረግ ባዶ አርጉኛል ውድፍት ትርስመድኩኝ ዲል ውፍሃላ ኢጉተተ የስው መሳቂይስ ያረግኛል ሲናገር ጆሮ ያሳጣኛልሃሳበን ኢንዳልገጽ ሃዳበን ብቲቲን ኢረገ ምላስን ኮልታፋ ያረገኛልምን ይህ ብቻ የስው ኢጂም ምቶኛል ስሁን ያለሁበትም ኣገር ስምንት ኣመተ ከነ ጋር የመጡ ሁሉ ውረቅርታችርውን ሲያገኙ ኢን ግን ጭርሽ ውጥ ይሚል መጣብኝ በአሁኑ ሰት ድህም ኢንዳልኮት በጭንቀት አጣብኝ ብዛት ኢንዲሁም ቭንቅላትርብ ኢያሳመመ ማገገሚያ ኣስግብቶ ኢሥረኛ ኣርጉኛል ለስደየኛ ኢስጠውን ግንዘብ ኦንካን ተይዞብኛል ለዝህ ሁሉ ችግረ ብርዝሎት ተስፋ ሁኑኝ በመ አምላክ ነጻ ህይውትን ኢንዳገኝ ጽሎት አርጉልኝ ስምው ንግሥት በፍቃፎ ኪርስዪና ስም ኢህተ ማትርያም
@azmerahallu8116
@azmerahallu8116 4 жыл бұрын
እሜን አሜን አሜን መምህር ብፀሌት ያስቡኝ
@freweyiniamare9111
@freweyiniamare9111 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወለላይቱ እመቤት ዕድሜ ጸጋውን ተብዛሎት በሰሎቶ ያሰቡኝ ወለተ ሀና
@wosenemengistu2034
@wosenemengistu2034 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@neberuasnakewe5284
@neberuasnakewe5284 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን
@MySam-br2hu
@MySam-br2hu Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይሥጥልን
@atnasyahaftoo2253
@atnasyahaftoo2253 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ቃለ ህይወት ያስማልን🤲🤲🤲
@Selamfitwe21
@Selamfitwe21 4 жыл бұрын
ብጣም እናምስግናልን መምህርችን ቃል ሂወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@meareggebre5532
@meareggebre5532 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምሕራችን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልን
@ኪዳነምህረትቲዩብ
@ኪዳነምህረትቲዩብ 3 жыл бұрын
ኣባታችን እግዚኣብሄር ፀጋውን ኣብዝቶ ይስጥልን
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 4 жыл бұрын
Egzabhar ergm edmain yadlk amen amen 💚💛🧡💚💛🧡
@egziabehirnewtesefayyeding9894
@egziabehirnewtesefayyeding9894 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiyiwetin yasemalen abatacihn bedema besega yitebekilen yakoyilen amen amen amen
@wendimeanidinewlenekiloveu9732
@wendimeanidinewlenekiloveu9732 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፰ፀሎት አስቡኝ በጣም ያስጨንቀኛል ፀሎት ስአት አእምሮዬ ይሰረቃል
@senaitneguse7596
@senaitneguse7596 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💒🙏🙏
@tatytaty5544
@tatytaty5544 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@ሃገረቅዱሳንጵየን
@ሃገረቅዱሳንጵየን 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ፀጋውን ይብዛልዎት
@ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ
@ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቅድስተ ቅዱሳን ንፅእተ ንፁሀን ወለላይቱ እመቤት እናታችን ድንግል ማርያም ጾምን ጸሎታችን ተቀብላ ፍቅሯን በረከቷን በልባችን ታሳድርልን አባቴ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ህይወት ነኝ መልካም የበረከት ጾም ይሁንላችሁ ውዶቼ
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ✝️🤲🤲🤲❤️❤️❤️መምህራችን አሜን በረከቶ ይደርብን
@honeysara160
@honeysara160 4 жыл бұрын
አባቴ እርሶን ቪዲዮ በለቀቁ ሳት እንባዬ ይመጣል እምዬ በጣም ነዉ ምወዳት በህልሜ አንድ አንድ አንዴ ስትመጣብኝ እፈራለሁ ግራም ይገባኛል እኔ ሀጥያተኛ ሆኜ እንዴት እላለሁ የኔ ዉድ እምዬ ማርያም ቅድስት ድንግል ማርያም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ስለ እመቤታችን ስለሚያነሱ ሁል ግዜ በጣም ደስ ይለኛል በእርሶ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ
@galxya1162
@galxya1162 3 жыл бұрын
የወር አበባ ሁነን ሱባኤ መያዝ ይቻላል
@rohamatube4433
@rohamatube4433 2 жыл бұрын
@@galxya1162 Ayichalem
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 Жыл бұрын
አሜን እህታችን
@teklemolla4251
@teklemolla4251 3 жыл бұрын
Kale hywetn yasemaln mengste semayat yawrsln
@ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ
@ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይደርብን
@hhe24
@hhe24 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@kokobeabebe3076
@kokobeabebe3076 4 жыл бұрын
አባቴ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን የርዝምልን እኛንም በሀግራቺን መልሶን ለንሰሀ የብቃን ሀገራቺንን ሰላም ረግልን ቅድሰት ቤተክርሰታንን ዪጠብቅልን ፆሙን የበረከት ያረግልን
@hemalahaila2341
@hemalahaila2341 4 жыл бұрын
አሜን መምህር👐ቃለ ህይወትን ያስማልን
@ኣመተፃድቃን
@ኣመተፃድቃን 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ኣፅያተኛዋ በፀሎቶት ኣስቡኝ ዕመተ ፃድቃን ብለው
@salamasalama1703
@salamasalama1703 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አባየ ወለተ ፃድቃን በፆሎቶ ኣሰቡኝ
@MonaMona-rs9eg
@MonaMona-rs9eg 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalln
@melatyishak5455
@melatyishak5455 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን
@ብንያምየወለላይቱየድንግል
@ብንያምየወለላይቱየድንግል 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን
@genetaredo7255
@genetaredo7255 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@rowcellel209
@rowcellel209 4 жыл бұрын
Kalehiywet yasemalin
@ወንቅሺት
@ወንቅሺት 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን የብልን አሜን አሜን አሜን
@semirateklehaimanot3166
@semirateklehaimanot3166 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
@mariyammg9866
@mariyammg9866 4 жыл бұрын
Kalewet Yasemaln tesfamegstesmayat yawarsiln memihirachin Amen Amen Amen Btseltot yasibugn Birkti MARYAM bilo
@tigistsolomon8316
@tigistsolomon8316 4 жыл бұрын
Amen kale hiwet ysemalen 🙏
@yeshiialemayhuu7272
@yeshiialemayhuu7272 4 жыл бұрын
አሜንንንንንአሜንንንንአሜንንንን ቃልህውትያሰማልን💝💝💝💝😭😭😭😭👏👏👏👏
@saplamimi3125
@saplamimi3125 3 жыл бұрын
Amen-abtshen-klhywt-ysmaln
@dahabdahhab6856
@dahabdahhab6856 4 жыл бұрын
በእውነት ውድ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን እንኳን ለቅድስት ለድንግል ማርያም ፃመ ፍስለታ አደረሰወት ውድ አባታችን እዲሁም ለመላው ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@alhadimukhtar172
@alhadimukhtar172 4 жыл бұрын
ለመቤታችንቅድስትድንግልማርያምአመታውይበአልበሰላምአደርሳችውአደረሰነንመልካምበአልአሜን
@nesiabrha2223
@nesiabrha2223 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መ ምህራችን በፆሎታቸው ያስቡኝ መምህሬ
@workineshg.t3060
@workineshg.t3060 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወይ ይሰማልን
@salamfikar5951
@salamfikar5951 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሳማልን አባታችን
@elsatekle1095
@elsatekle1095 4 жыл бұрын
Kale hiwoten yasemalen memeherachen tebarek
@konjitko9497
@konjitko9497 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yaseman Abatach
@Etegea
@Etegea 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! ቃለህይወይ ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።መልካም ሱባኤ ለመላው የተዋህዶ ልጆች!!! እንግዲህ ባታችን ትጥቁን በሚገባ አስታጥቀውናል መጠቀም የኛ ጉዳይ ነው።
@alemyadengilmaryemliji4936
@alemyadengilmaryemliji4936 4 жыл бұрын
Amen kal hiwot yasmelin abtchin masefun kat naw yemingagn
@saratadeg4690
@saratadeg4690 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት
@KokoKoko-nv3sw
@KokoKoko-nv3sw 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት በጣም የነፍስ ምግብ የሆነ ትምህርት ነው የሚያስተምሩን መምህር እድሜ እና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን መምህር እመቤታችንን ሲጠሯት ወለላይቱ ሲሉ ከእግሬ እስከራሴ ይወረኛል
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀሎትዎ ይርዳን ልዑል እግዚአብሔር የእኛንም ፀሎታችንን ሱባኤአችንን እንደቸርነቱ ይቀበለን ፍልሰታ ማርያም ታግዘን አሜን እንኳን አብር አደረሰን 🤲🏽
@baskotbaskouti1015
@baskotbaskouti1015 4 жыл бұрын
Amen amen amen memhir
@eyeruskonjoabebe228
@eyeruskonjoabebe228 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ይሁን ለአባታችንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@youssefsaad8094
@youssefsaad8094 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
በሱባዔ ጊዜ ምን እና እንዴት እንጸልይ? በሱባዔ መልስ ብናጣ ምን እናድርግ? ክፍል ሦስት!
33:55
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 125 М.
80ኛ ኤፍታህ live! በቪዲዮ እንማማር
3:29:39
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 25 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
ՍՈՒՐԲ  ԳՐԻԳՈՐ ՆԱՐԵԿԱՑՈՒ ԲՈՒԺԻՉ  ԱՂՈԹՔՆԵՐԸ
53:45
Armenian Church in Moscow
Рет қаралды 657 М.
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 456 М.
ስንፈተ ሩካቤ እና ዓይነ ጥላ! ስንፈተ ሩካቤ ከምን ይመጣል? ክፍል ዘጠኝ
28:57
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 30 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН