Smesekr Aynen Endabera by

  Рет қаралды 2,123,242

TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

Күн бұрын

Пікірлер: 693
@ቃልኪዳንየእናቷ
@ቃልኪዳንየእናቷ Жыл бұрын
ውይ ይሄ ኢየሱስ የምለው ስም እደው እንዴት እደምወደው ቃላት የለኝም ኡፍፍፍፍ ሱስ ሆነብኝ ሳልጠራው አልውልም አላድርም እኮ የኔ ኢየሱስ እወድሀለሁ ሁሌም😢😢🙏🙏😚😚😚
@Behayluwa-M
@Behayluwa-M Жыл бұрын
ሙሉ ሰው ነኝ መቼም ዝም አልልም ያለኝ ኢየሱስ ነው ለዘላለም!
@AmbachewuAssefa-sn2iw
@AmbachewuAssefa-sn2iw 6 ай бұрын
መዝሙሮችህ የኔ እንጂ የአንተ አይመስሉኝም ።በእውነት ምናለበት እኔ ካንተ ቀድሜ ብዘምራቸው ብዙ ጌዜ ብያለሁ ተባረክ ወንድሜ
@ስንቴየየሱስ
@ስንቴየየሱስ 3 жыл бұрын
ወንድሜ ትዝታው ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታ ከየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለአንተና ለምታገለግላት ቤተ ክርስቲያን ይብዛ ጌታ እኮ ድንቅ ነው
@gizachewanimaw1529
@gizachewanimaw1529 3 жыл бұрын
ድንግል ማርያም አማላጅ ናት እናምናለን
@mikialem3727
@mikialem3727 8 ай бұрын
ሙሉ ሰው ነኝ መቼም ዝም አልልም ያለኝ ኢየሱስ ነው ለዘላለም! ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@hymanotlema9325
@hymanotlema9325 4 жыл бұрын
መቼም ዝም እዳትል ወድሜ የተደረገለት ይመስክር ይላል ቃሉ ሴጣን ይፈር
@ብዙወርቅነኝየተዋሕዶልጅ
@ብዙወርቅነኝየተዋሕዶልጅ 4 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር በሰማህ ቁጥር በስደት እዳለሁ እረሳለሁ ቃለህይወት ያሰማልን
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
የመፅለፍ ቅዱስ ታራክ ነው የዘመረው እኮ ዩሃንስ ወንጌልን አንብቡና ኮሜንታችሁን አስተካክሉ እሱን ሳይሆን ቃሉን ነው የተሳደባችሁት ለብዙ አመታቾች ታውሮ የነበረውን ሰው ድንገት ጌታ እየሱስ አግኝቶ ፈወሰው ማን ፈወሰህ እውር አልነበርክ ሲሉት ማን እንደፈውሰው ቢነግራቸውም አልተቀበሉትም ነበር እሱን ታሪክ ነው የዘመረው እባካችሁ አትሳደቡ
@peaceglory9773
@peaceglory9773 2 жыл бұрын
ቢያነቡማ አይናቸው ይገለጥ ነበርኮ! ብዙዎቹ መጽሐፍ ቅዱስ የላቸውም! አይይይይይ!
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክወት የማንበብ ጥቅሙ ይህ ነው
@dudu-cz4cm
@dudu-cz4cm 6 ай бұрын
❤❤❤​@@yordanosdanial7674
@godisgood8544
@godisgood8544 6 жыл бұрын
ስመክር አይኔን እንዳበራ ከለከሉኝ ስሙን እንዳልጠራ ሙሉ ሰው ነኝ መቸም ዝም አልልም ያለኝ ኢየሱስ ነው ለዘላለም ትዝታው ብርክርክርክ በልልንን ይብዛልህ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ
@hannaasmerom6255
@hannaasmerom6255 6 жыл бұрын
Amen!
@tekleberta1784
@tekleberta1784 3 жыл бұрын
Legend
@lordjesuscomingsoon4730
@lordjesuscomingsoon4730 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ሙሉሰውነኝ በኢየሱስ ድኛለው ነጻነትን ሰጠኝ እመሰክራለው ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ይፈውሳል ይታደጋል ሰላም ይሰጣል በእርግጥም እውነተኛ አባት እርሱ ብቻ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🕊🕊🕊🕊🕊☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@masiitamrte7377
@masiitamrte7377 2 жыл бұрын
😍❤❤❤❤❤😍😍😍❤❤❤😍😍😍❤❤❤❤❤😁 እንከን ደስ አለሽ 😍😍😍❤❤😍😍😍😍😍😍😍😁😁😁በደስታ ነው የሰኩት 😁😁😁😁
@mekdismart3895
@mekdismart3895 8 жыл бұрын
ስመሰክር አይኔን እንዳበራ ከለከሉት ስሙን እንዳልጠራ እልልልልልል የማይጥለኝን ጌታዬን ስሙ ይመስገን 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏💚💛❤😭😭😭😭
@Daniel-dm6bs
@Daniel-dm6bs 5 жыл бұрын
ሰላም ነው
@jfjjcj1078
@jfjjcj1078 5 жыл бұрын
Ellllllllllllllllllellllllllllllllllllllllllelllllllllllllllle Amen Amen Amen 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💒💒💒💚💛❤💒💒💒💚💛❤⛪⛪⛪💚💛❤⛪⛪⛪💚💛❤👃👃👃
@maroelsa3894
@maroelsa3894 5 жыл бұрын
በህይዎቴ። ትልቅ። ቦታ። ያለው። መዝሙር። ተባረክ። ይብዛልህ።
@endalkachewzenebe9980
@endalkachewzenebe9980 7 жыл бұрын
መቼም ዝም እንዳትል ወዳጄ…. መስክሩ ነህ ለታረደው በግ
@hamocell576
@hamocell576 5 жыл бұрын
yamral
@TG-ny5jt
@TG-ny5jt 4 жыл бұрын
ሙሉ ሰው ነኝ መቼም ዝም አልልም ያለኝ ኢየሱስ ለዘላለም። ሃሌ ሉያ
@hanaatilaw9915
@hanaatilaw9915 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ አሁንም ለዘላለም አዳኝ ፈዋሽ አምላክ ነው መዘመርህን ቀጥል እባክህ ወንድሜ አታቐርጥ
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 8 күн бұрын
Wendme yemetwedew eysuse lebonahn kefto wede betu yemlesehe😢zemare melkte yesmalen❤❤❤
@dribadarega9652
@dribadarega9652 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@ሄለንበእየሱስየተወደዲኩ
@ሄለንበእየሱስየተወደዲኩ 7 жыл бұрын
እኔ ጴንጤ ነኝ ግን ይህ ዝማሬ ልቤን ነው የነካ እጅግ በጣም በብዙ ተባርክልኝ ውድድድድድድድድድድድ ነው ያደርኩት የትኛውም አይነት ሰው ከሀይማኖት ቅጥር ወቶ ልያዳምጥ የምገባ ዝማሬ ነው መቼም ዝም አልልም ያደርገልኝ ብዙ ነው thank you
@dembikonjo4479
@dembikonjo4479 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@emu2419
@emu2419 5 жыл бұрын
እሱም እኮ ጵጤ ሆንዋል
@saramatiku4353
@saramatiku4353 5 жыл бұрын
Hi
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
አሁን እሱም ጰጤ ነው (መናፍቅ )ነው
@marthamoges4038
@marthamoges4038 5 жыл бұрын
አንቺከሀዲ
@birhanetola295
@birhanetola295 6 жыл бұрын
ሰመሰክር አይኔን እንዳበራ ከለከሉኝ ስሙን እንዳልጠራ ሙሉ ሰው ነኝ መቼም ዝም አልልም ያለኝ ኢየሱስ ነው ለዘላለም :: ተባረክ በጣም ምርጥ መዝሙር ነው ሃሌሉያ
@solomontsegaw9308
@solomontsegaw9308 Жыл бұрын
“ደግ ሰውና መንፈስ ቅዱስ እምነትም የሞላበት ነበረና። ብዙ ሕዝብም ወደ ጌታ ተጨመሩ።” - ሐዋርያት 11፥24
@tagsefujaga5978
@tagsefujaga5978 3 жыл бұрын
ወድሜ ጌታ ዘመንህን ይባርከው አንተ ድሮም የጌታ ነህ ዛሬም የጌታ ነህ ተባረክ
@chalachewtiruneh4752
@chalachewtiruneh4752 Жыл бұрын
ቤተ ክርስቲያኗ ይህን ሰው ማጣቷ በጣም ያሣዝናል
@ያዳህመዳኔ
@ያዳህመዳኔ 5 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው 🙏🙏🙏
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 2 жыл бұрын
ያለኝ ኢየሱስ ነው ለዘላለም መንፈስ የሞላበት መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ትዝታዉ💕💕🙏🙏
@حياهالعتيبي-ط3ز
@حياهالعتيبي-ط3ز 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ እኔምእመሰክራልሁ እየሱስጌታነዉ
@dirarghebreslassie3535
@dirarghebreslassie3535 4 жыл бұрын
Wawww amen
@mulujesusmulujesus3165
@mulujesusmulujesus3165 10 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ተባረክልኝ እዉነቱ ስለተገለጠልህ ጌታ ክብሩ ጠቅሎ ይዉሰድ አሜን❤
@tigisttamiru2907
@tigisttamiru2907 Жыл бұрын
ዮሃንስ :9:1....god bless you 🔥😘
@የራያዋወጣት
@የራያዋወጣት Жыл бұрын
ያለኝ ኢየሱስ ነው ለዘላለም✅💚
@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ 6 ай бұрын
ጥሩዘማሪ
@ኢየሱስጌታነው
@ኢየሱስጌታነው 8 ай бұрын
ያለኝ ኢየሱስ ነው ለዘለዓለም ❤
@HananHanan-hn8xl
@HananHanan-hn8xl 3 жыл бұрын
ደጋግሜእያዳመጥኩም አልጠቅበውም ደሥየሚልመዝሙር ኦርቶዶክሥ መሆንኮ መታደልነው ተመስገን እኳንም ሆኩ
@ermiash8019
@ermiash8019 2 жыл бұрын
But, he is not
@banabelay9246
@banabelay9246 5 жыл бұрын
እኔበጌታነኝይህዝማሬግንነክቶኛልተባረክ
@aynadswende3963
@aynadswende3963 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ትዚወ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክው
@hymanotlema9325
@hymanotlema9325 4 жыл бұрын
ስመሰክር አይኔን እዳበራ ከለከሉኝ ስሙን እንዳልጠራ ሙሉ ሰው ነኝ መቼም ዝም አልልም ያለኝ እየሱስ ነው ለዘላለም
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል 🥰🥰🥰🥰🙌🥰🥰 ስመስክር አይኔን እንዳበራ ከለከሉኝ ስምህን እንዳልጠራ ዝማርየ መላይክት ያስማልን እልልልልልል 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🥰🥺🙏
@mayamuna4327
@mayamuna4327 6 ай бұрын
ሃሌሉያ ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@iphonetastic648
@iphonetastic648 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስም ይባረክ አመሰግናለሁ እየሱሲ ስዬ እወዳለሁ😭😭😭😍😍😍
@mayamuna4327
@mayamuna4327 6 ай бұрын
ዝም የማያስብል እዉነትኮነው የመዳናችን ነገር ሃሌሉያ ዝም አልልም
@nigistalemu7954
@nigistalemu7954 7 жыл бұрын
ቸሩ መድሃኒትአለም አብዝቶ ይባርክህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም አትለይህ
@wondmayele9886
@wondmayele9886 2 жыл бұрын
ድንግል ማሪያምንማ ካዳት እህቴ
@saminegn6416
@saminegn6416 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ተባረክ ወንድማችን ሳሙኤል
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 3 жыл бұрын
ስለ ኢየሱስ ጌትነት እንናገራለን!!
@handyscell1501
@handyscell1501 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ኢየሱስ ጌታ ነዉ እልልልልልልልልልልልል
@Masart12
@Masart12 8 күн бұрын
ተባረክ ወድሜ ሚካኤል ይጠብቅ ❤❤❤❤❤
@saratune6975
@saratune6975 4 жыл бұрын
ወንድም ትዝታ አንደኛ ነህ ጌታ ጨምሮ ጨመምሮ ያብዛልህ አሁንም
@lemlemhurisa880
@lemlemhurisa880 5 жыл бұрын
እስይይይይይይ እልልልልልልልልል ስወድህ እኮ ትዜ መዝሙርህን ብትል ስብከትህን ተባረክልኝ የአበቴ ልጅ ወንድሜ!!!!
@teddybakalou2171
@teddybakalou2171 Жыл бұрын
Amen 🍇🍇🍇 እልልልልልል እልልልልልልየ ጌታ ታበረክ ባብዙ ጻጋ ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ በነገር ሁሉ ፍሬማ ሁን ለምልም አሜን አሜንንን አሜንን አሜንንን አሜን አሜንንን አሜንን አሜንንን አሜን አሜንንን አሜንን አሜንንን አሜን አሜንንን አሜንን አሜንንን አሜን አሜንንን አሜንን አሜንንን 😭😭😭😭😭🎸🎸🎸🎤🎤🙏🙏🙏🙏 Eyasus yadenali kibiri le geta yhuni
@misker.miskeroh.lord.tolov5241
@misker.miskeroh.lord.tolov5241 7 жыл бұрын
ጌታ.ኢየሱስ .አብዝቶ. ይባርክህ. በጣም.. ትልቅ.መልክህት.ያለው.ነው.ለገባው.ሰው.ላስተዋለው...ትክክል. ነው..ፀጋውን. ያብዛልክ
@meronagafari5635
@meronagafari5635 2 жыл бұрын
“በእግዚአብሔር ቅንዓት እቀናላችኋለሁና፥ እንደ ንጽሕት ድንግል እናንተን ለክርስቶስ ላቀርብ ለአንድ ወንድ አጭቻችኋለሁና፤” - 2ኛ ቆሮ 11፥2 ተባረክ ትዜ
@mesfinakene7172
@mesfinakene7172 3 жыл бұрын
ሚገርም መዝሙር ነዉ ጌታ ዘመንህ ይባርክ
@elduersumo3938
@elduersumo3938 Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏ጌታ እየሱስ ይባርክ 🥺🙏🙏
@platiniummobile1361
@platiniummobile1361 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ.. መላህክት. ያስማልን
@alemabebaw2431
@alemabebaw2431 4 жыл бұрын
ዋው የረዳክ ያዳነክ ኢየሡሥ ይባረክ እንኮም የውሥጥ አይንክ በራ በቤቱው ያኑርክ ለዘላለም ጸጋው ይብዛልክ
@ሁሉበእሱሆነ-ሠ2መ
@ሁሉበእሱሆነ-ሠ2መ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልል ተባርክ ጌታ አምላክ ይባርክህ👏👏👏👏🍇🍇🍇💞💞
@alemnesheth2165
@alemnesheth2165 Жыл бұрын
ዋዉ ዘመንህ ይባረክ ድንቅ መዝሙር
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 7 жыл бұрын
አሜን ግን እግዝያብሄር እንደኔ ከትብያ ያነሳው የረዳው የለም ክብር ይግባህ የኔ ጌታ ተመስገን
@almzamen.amanamanmola5852
@almzamen.amanamanmola5852 6 жыл бұрын
ከትብያ ያነሳኝ እግዝያብሄር ነ
@fatimahassan5163
@fatimahassan5163 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@israelzewude3795
@israelzewude3795 2 ай бұрын
አሜን ! ኢየሱስ የዉጭ አይናችን ብቻ ሳይሆን የዉስጥ አይናችን ጭምር አብርቶልናል።
@iamfree347
@iamfree347 4 жыл бұрын
hallelujah Jesus Christ is lord 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ተባረክክክክክክክክክክክ ልጄ
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 жыл бұрын
ይህ መዝሙር ከየዩ 9፥9=39 የወጠ የእግዚአብሔር ቃል ነዉ።
@እግዚኦምሀረነክርስቶስእማ
@እግዚኦምሀረነክርስቶስእማ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@jamalmelhem3951
@jamalmelhem3951 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢Tiziye geta Eyesus yibareki የአባቴ ጅግና ዘመን ይባርክህ ተባርክ ጸጋ ኃይል የዘማሬ ቅነ የጨመሪል 🎉❤ተባርክ አሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንን የኔ ጌታ አሜንንንን
@rekikgetachew8058
@rekikgetachew8058 8 ай бұрын
ማዳኑን አዉጄ ከምኩራብ ቢያስወጡኝ የማይጥለዉ ንጉስ እየሱስ አቀፈኝ 😢 መንፈስ ቅዱስ አስቀድሞ ገልጦልሀል ወንድሜ
@abush8950
@abush8950 6 жыл бұрын
ሰዎች ግን ምን ነካ ችሁ ለምን ትቀያየራላችሁ ደሞም መናፍቅ ቢሆን ምን አስጨነቃችሁ የምትፈልጉት መዝሙሩን እንጂ ሰውየውን አደለም አደል ስለዚህ ሰውየው ሲቀየር እናተም አት ቀየሩ እባካችሁ ደሞ ያወጣው መዝሙሩን ክርስቲያን እደሆነ ነው እየሱስ ክርስቶስ አባታችሁ አደለም እዲ ታድያ ለምን ክርስቶስ የሚያመሰግኑትን ትሳደባላችሁ እሱ ሳይሆን እግዚአብሔር አምላክ የናተን ልቦና ይስጣችሁ እደሴጣን የምትቀያየሩትን ትዝታው ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ የድግል ማሪያም ምልጀዋ አይለይህ
@እግዚአብሔርይመስገን-ጠ3ኀ
@እግዚአብሔርይመስገን-ጠ3ኀ 6 жыл бұрын
Abush Abush እውነት ብለሻል ማር
@kiduelove2425
@kiduelove2425 6 жыл бұрын
ሄለን የማርያም ልጅ ነኝ Abush yea u are truth
@AAAAAA-uj1ty
@AAAAAA-uj1ty 5 жыл бұрын
አወ ትክክል ነሽ
@asilakasache8087
@asilakasache8087 5 жыл бұрын
02
@tsagynsheethiopia375
@tsagynsheethiopia375 5 жыл бұрын
Tzla
@firrhwotferri6830
@firrhwotferri6830 3 жыл бұрын
Amen tebarek 🙏🙏🥰🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙌🙌🙏🥰🙌🙏🙌🙏🥰🙌🙏🙌🙌🙌🙌🙏
@alemtsehaymelese8735
@alemtsehaymelese8735 3 жыл бұрын
በራሳቸው ፈቃድ ጠይቀው መዳኔን ማመን ተስኗቸው የሚበራውን አይኔን ማዳኑን አውጄ ከምኩራብ ቢያስወጡኝ የማይጥለው ንጉሥ ኢየሱስ እቀፈኝ ። ተባረረክ
@hasinajane8794
@hasinajane8794 7 жыл бұрын
መልክቱ እየሱስ ሲጠራ ወይን ሲመስገን እሱ መናፍቅ ለንትሉ ስወች እውነት ይብራላችሁ። ወንድማችንን ጸጋው ይብዛ አሜን
@helohevmegegeth2615
@helohevmegegeth2615 7 жыл бұрын
Hasina Jane በጣም ይገርማል የእየሱስ እውነት አዳኝ እንጅ መከራከሪያ ወይም የሐይማኖት። መከፋፈያ አይደለም አንዳንዶችማoh may god የሚናገሩትን አያውቁም። አሜን አይናቸው ይብራ
@beleteheendriyas7584
@beleteheendriyas7584 8 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ዘማሪ መላአክትን ያሠማልን
@tigisttigistyearsirobeliji6189
@tigisttigistyearsirobeliji6189 7 жыл бұрын
Beletehe endriyas amen ke melateshi be feti mezmeru meni ida hone ewski majemara gen porofayilshi layi Kidesti Dingel New Ye Alehu Anchi Gen Sela Mataki Wusthi Ati Gibi ye Mesarehun Ayakumina Yekeri Balacho Abo
@beleteheendriyas7584
@beleteheendriyas7584 7 жыл бұрын
selam lancheyhun ehti EGZABHIRystlgne amesgnalehu ekrdadi yetedebalkebt mhonun alawkehum nber EGZABHIR lbona ystegne lenesum estln EMEBTI wdeekfo tmelsln
@ቅዬየድግልልጅቅዬየድግልል
@ቅዬየድግልልጅቅዬየድግልል 6 жыл бұрын
እእልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@aymaniaymani1040
@aymaniaymani1040 5 жыл бұрын
Amen
@MultiDagm
@MultiDagm 4 жыл бұрын
Tigist Tigist ye Arsi Robe Liji WHAT IS WRONG ON THIS SONG?
@efrataabraham4324
@efrataabraham4324 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
ፓሥተር ትዝዬ ዘመንህ ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህን ቤተሠብህ ጌታ ኢየሡሥ ይባርክ
@zebikibre3544
@zebikibre3544 5 жыл бұрын
ጌታ አይኑን ያበራለት ሰው እንዲህ ይዘምራል ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ! "እየሱስ" ስሙ ሃይል አለው።
@meskerem.m3161
@meskerem.m3161 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያለኝ እየሱስ ነው ለዘላለም ❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቈ7ቸ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቈ7ቸ 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለዘላለም አሜን ፫
@khalilmakhlouta2133
@khalilmakhlouta2133 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንለዘላአለምየተመሰገነይሁን👏👏👏💒💒
@meneberegebere7101
@meneberegebere7101 4 жыл бұрын
ተባርኬበታለሁ ተባረክ ወንድማችን ትዜ
@BeneyimEwunatu-yu2dh
@BeneyimEwunatu-yu2dh 9 ай бұрын
Tizu geta eyesus bafitsum yibarikihi❤❤❤❤❤❤
@shalommitkumitku1859
@shalommitkumitku1859 5 жыл бұрын
መታደልህ እፍፍፍ ነብሴ እረሰረሰች
@yyybdhdhd2153
@yyybdhdhd2153 4 жыл бұрын
ቸሩ መዳኒ አለም ይባርክልን ወድማችን
@AgewKemant
@AgewKemant 4 жыл бұрын
ስመክር አይኔን እንዳበራ ከለከሉኝ ስሙን እንዳልጠራ ሙሉ ሰው ነኝ መቸም ዝም አልልም ያለኝ ኢየሱስ ነው ለዘላለም...... አሜን አሜን አሜን ያለኝ እየሱስ ነው ለዘላለም.....!!!
@GetachewAyelign
@GetachewAyelign Ай бұрын
ይሄ መዝሙር እንደኔ በሰደት አገር ላላችሁ ነው የተዘመረው ይሄን መዝሙር ስስማው ስደት እንደለለሁ ይሠማኛል ዝማሬ መላእክታትን ያሠማልን
@battyfilke9191
@battyfilke9191 3 жыл бұрын
ብሩክ ነህ የተደርገለት እንዲህ ነው በ ክርስቶስ። ኢየሱስ ደም የተገዛ መቼም ዝም አይልም
@genethome4651
@genethome4651 5 жыл бұрын
Amne Amne Amne zemre melakit yasmli 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@genetmulie4648
@genetmulie4648 3 жыл бұрын
ሙሉሰዉነኝመቸምዝማልልም ያለኘየሱስነዉለዘላለም(ኣሜንንንን)ዝማሬመልክያሰማል ወድሜ መችምዝማትበልስይጣንድሳይበለው እየሱጌታነዉ በጾለትባስቡይ
@מסרטבדאדא
@מסרטבדאדא 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባርክ ውድ ወንድማችን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤩🤩
@ስንታየሁፈንታሁን
@ስንታየሁፈንታሁን 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማን
@godsheknows3792
@godsheknows3792 5 ай бұрын
Bless u❤
@degetnuabeta7345
@degetnuabeta7345 4 жыл бұрын
ሙሉ ሰው ነኝ እየሱስ ፈጣሪን ያመነ መችም አይወድቅም ዝማሪ መልዕክት ያሰማልን
@Ali-kx4jm
@Ali-kx4jm 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያረማልን የምወደው መዝሙር
@meskishemiso8421
@meskishemiso8421 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን 🙏ዬፀጋ ሃብታም ትዜ ባእውነት ታባረክ 🙌🙌
@jesusismylife1777
@jesusismylife1777 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@negabelete6473
@negabelete6473 Жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ ይህን ድንቅ ስጦታም የሰጠህ ጌታ ለዘላለም ይባረክ።
@ደስያለዉይዘምር
@ደስያለዉይዘምር 3 жыл бұрын
Amen Eysus geta new zemeneh yebarek wendem
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 2 жыл бұрын
Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾
@genetfkade7129
@genetfkade7129 3 жыл бұрын
ዝማሪ ቃሎት ያሰማልን አሜንንንንንን
@aynalemassefa9836
@aynalemassefa9836 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ስወደው ይሄን መዝሙር ገና የሚያውቀኝን ጌታ ሳላገኘው ልጅ ሆኜ ነበር የማዳምጠው ተባረክ ዘመንህ ይለምልም እልልልልል🙏🙏🙏🙏🎶🎶🎶🎤🎤🎤🎵🎵🎵🎵🎵🎵
@biruktawitshiferaw9464
@biruktawitshiferaw9464 5 жыл бұрын
ዝማሬ መልክት ያሠማልኝ
@thomasgetachew4210
@thomasgetachew4210 4 жыл бұрын
የጌታችን የአዳኛችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል በዮሐንስ 9: "ሲያልፍም ከመወለዱ ጀምሮ ዕውር የሆነውን ሰው አየ። ደቀ መዛሙርቱም። መምህር ሆይ፥ ይህ ሰው ዕውር ሆኖ እንዲወለድ ኃጢአት የሠራ ማን ነው? እርሱ ወይስ ወላጆቹ? ብለው ጠየቁት። ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰ። የእግዚአብሔር ሥራ በእርሱ እንዲገለጥ ነው እንጂ እርሱ ወይም ወላጆቹ ኃጢአት አልሠሩም። ቀን ሳለ የላከኝን ሥራ ላደርግ ይገባኛል፤ ማንም ሊሠራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለች። በዓለም ሳለሁ የዓለም ብርሃን ነኝ። ይህን ብሎ ወደ መሬት እንትፍ አለ በምራቁም ጭቃ አድርጎ በጭቃው የዕውሩን ዓይኖች ቀባና። ሂድና በሰሊሆም መጠመቂያ ታጠብ አለው፤ ትርጓሜው የተላከ ነው። ስለዚህ ሄዶ ታጠበ እያየም መጣ። ጐረቤቶቹም ቀድሞም ሲለምን አይተውት የነበሩ። ይህ ተቀምጦ ይለምን የነበረ አይደለምን? አሉ። ሌሎች። እርሱ ነው አሉ፤ ሌሎች። አይደለም እርሱን ይመስላል እንጂ አሉ፤ እርሱ። እኔ ነኝ አለ። ታድያ። ዓይኖችህ እንዴት ተከፈቱ? አሉት። እርሱ መልሶ። ኢየሱስ የሚባለው ሰው ጭቃ አድርጎ አይኖቼን ቀባና። ወደ ሰሊሆም መጠመቂያ ሄደህ ታጠብ አለኝ፤ ሄጄ ታጥቤም አየሁ አለ። ያ ሰው ወዴት ነው? አሉት። አላውቅም አለ። በፊት ዕውር የነበረውን ሰው ወደ ፈሪሳውያን ወሰዱት። ኢየሱስም ጭቃ አድርጎ ዓይኖቹን የከፈተበት ቀን ሰንበት ነበረ። ስለዚህ ፈሪሳውያን ደግሞ እንዴት እንዳየ እንደ ገና ጠየቁት። እርሱም። ጭቃ በዓይኖቼ አኖረ ታጠብሁም አያለሁም አላቸው። ከፈሪሳውያንም አንዳንዶቹ። ይህ ሰው ሰንበትን አያከብርምና ከእግዚአብሔር አይደለም አሉ። ሌሎች ግን። ኃጢአትኛ ሰው እንደነዚህ ያሉ ምልክቶች ሊያደርግ እንዴት ይችላል? አሉ። በመካከላቸውም መለያየት ሆነ። ከዚህም የተነሣ ዕውሩን። አንተ ዓይኖችህን ስለ ከፈተ ስለ እርሱ ምን ትላለህ? ደግሞ አሉት። እርሱም። ነቢይ ነው አለ። አይሁድ የዚያን ያየውን ወላጆች እስኪጠሩ ድረስ ዕውር እንደ ነበረ እንዳየም ስለ እርሱ አላመኑም፥ እነርሱንም። እናንተ ዕውር ሆኖ ተወለደ የምትሉት ልጃችሁ ይህ ነውን? ታድያ አሁን እንዴት ያያል? ብለው ጠየቁአቸው። ወላጆቹም መልሰው። ይህ ልጃችን እንደ ሆነ ዕውርም ሆኖ እንደ ተወለደ አናውቃለን፤ ዳሩ ግን አሁን እንዴት እንዳየ አናውቅም፥ ወይም ዓይኖቹን ማን እንደ ከፈተ እኛ አናውቅም፤ ጠይቁት እርሱ ሙሉ ሰው ነው፤ እርሱ ስለ ራሱ ይናገራል አሉ። ወላጆቹ አይሁድን ስለ ፈሩ ይህን አሉ፤ እርሱ ክርስቶስ ነው ብሎ የሚመሰክር ቢኖር ከምኵራብ እንዲያወጡት አይሁድ ከዚህ በፊት ተስማምተው ነበርና። ስለዚህ ወላጆቹ። ሙሉ ሰው ነው፥ ጠይቁት አሉ። ስለዚህ ዕውር የነበረውን ሰው ሁለተኛ ጠርተው። እግዚአብሔርን አክብር፤ ይህ ሰው ኃጢአተኛ መሆኑን እኛ እናውቃለን አሉት። እርሱም መልሶ። ኃጢአተኛ መሆኑን አላውቅም፤ ዕውር እንደ ነበርሁ አሁንም እንዳይ ይህን አንድ ነገር አውቃለሁ አለ። ደግመውም። ምን አደረገልህ? እንዴትስ ዓይኖችህን ከፈተ? አሉት። እርሱም መልሶ። አስቀድሜ ነገርኋችሁ አልሰማችሁምም፤ ስለ ምን ዳግመኛ ልትሰሙ ትወዳላችሁ? እናንተ ደግሞ ደቀ መዛሙርቱ ልትሆኑ ትወዳላችሁን? አላቸው። ተሳድበውም። አንተ የእርሱ ደቀ መዝሙር ነህ፥ እኛ ግን የሙሴ ደቀ መዛሙርት ነን፤ እግዚአብሔር ሙሴን እንደ ተናገረው እኛ እናውቃለን፥ ይህ ሰው ግን ከወዴት እንደ ሆነ አናውቅም አሉት። ሰውዬው መለሰ እንዲህም አላቸው። ከወዴት እንደ ሆነ እናንተ አለማወቃችሁ ይህ ድንቅ ነገር ነው፥ ዳሩ ግን ዓይኖቼን ከፈተ። እግዚአብሔርን የሚፈራ ፈቃዱንም የሚያደርግ ቢኖር ያንን እግዚአብሔር ይሰማዋል እንጂ ኃጢአተኞችን እንዳይሰማ እናውቃለን። ዕውር ሆኖ የተወለደውን ዓይኖች ማንም እንደ ከፈተ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ አልተሰማም፤ ይህ ሰው ከእግዚአብሔር ባይሆን ምንም ሊያደርግ ባልቻለም ነበር። መልሰው። አንተ ሁለንተናህ በኃጢአት ተወለድህ፥ አንተም እኛን ታስተምረናለህን? አሉት። ወደ ውጭም አወጡት። ኢየሱስም ወደ ውጭ እንዳወጡት ሰማ ሲያገኘውም። አንተ በእግዚአብሔር ልጅ ታምናለህን? አለው። እርሱም መልሶ። ጌታ ሆይ፥ በእርሱ አምን ዘንድ ማን ነው? አለ። ኢየሱስም። አይተኸዋልም ከአንተ ጋርም የሚናገረው እርሱ ነው አለው። እርሱም። ጌታ ሆይ፥ አምናለሁ አለ፤ ሰገደለትም። ኢየሱስም። የማያዩ እንዲያዩ የሚያዩም እንዲታወሩ እኔ ወደዚህ ዓለም ለፍርድ መጣሁ አለ። ከፈሪሳውያንም ከእርሱ ጋር የነበሩት ይህን ሰምተው። እኛ ደግሞ ዕውሮች ነንን? አሉት። ኢየሱስም አላቸው። ዕውሮችስ ብትሆኑ ኃጢአት ባልሆነባችሁም ነበር፤ አሁን ግን። እናያለን ትላላችሁ፤ ኃጢአታችሁ ይኖራል።
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 2 жыл бұрын
Geta abzto yebarkeh tebarekilige yene wendem ❣️🙋🏽‍♀️
@adanechendale224
@adanechendale224 3 жыл бұрын
ያለን እየሱስ ነው ለዘላለም።አሜንንንንንንን ሀሌሉያ እግዚሐብሔር ጸጋው ያብዛልህ ተባረክ
@bsjsjxdbdjds8081
@bsjsjxdbdjds8081 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tabareki
Endene yeredahew yelem እንደ እኔ የረዳኸው የለም K Tizitaw Samuel
6:26
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 1,5 МЛН
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,5 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,7 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
ዘማሪ ሀዋዝ ተገኝ_ችንካርህ Zemari hawaz tegegn
6:20
ኖላዊ ኄር Nolawi Hare
Рет қаралды 878 М.
ውለታህን እንዴት እረሳለሁ  Wletahen Endet Eresalew by Tizitaw Samuel
6:24
ቴዎድሮስ  ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር  full album
1:02:51
ፀሐይ D TUB
Рет қаралды 1,8 МЛН
መሃናይም አይገደብም የዝማሬው ጅረት አይቆምም የዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ ግሩም ዝማሬ።
6:06
ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE
Рет қаралды 363 М.
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН