ከሷ በላይ ቆንጆ ሴት ነው የሚገባኝ || ኮሜንት ላይ ጎራዳ ነሽ ስላሉኝ እንለያይ

  Рет қаралды 138,587

ክህሎት

ክህሎት

2 жыл бұрын

እዚህ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ አልያም ደግሞ ሃሳብ አስተያየቱን ማጋራት የሚፈግ ማንኛውም ወዳጅ በ 0963143471 ወይም 0980115685 መደውል ይችላል። አብራችሁን ስለሆናችሁ እድለኝነት ይሰማናል እናመሰግናለን። በቸር በጤና ቆዩልን።
#ክህሎት
#kehelot
እነሱን ለማግኘት
/ @habeshbezzy8243

Пікірлер: 1 200
@user-hu9le1dj6r
@user-hu9le1dj6r 2 жыл бұрын
ምንም የሚጎልሽ የለም ወንድሜ ሆይ የራስህን ልብ አድምጭ ከምንም በለይ ከመልክ ይልቅ መልካም ልብ ያላት ሴት ስጦታ ነች
@saralove4924
@saralove4924 2 жыл бұрын
እውነት ነው እውነተኛ ፍቅር የልብ ቁንጅናንጅ የውጭ አዊ ውበትን አያሳብቅም መስመር ተረገጠ
@saralove4924
@saralove4924 2 жыл бұрын
የኔ መኮረኒ አፍጫ ቆጆ ነሽ
@akigebre9410
@akigebre9410 2 жыл бұрын
አይታቹ ሳትጨርሱ ኮመንት ለመፃፍ ምትሮጡት ነገርስ 🤔
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
@@saralove4924 መኮረኒ😂😂😂😂😂ልክነሽ ቆንጆናት
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 жыл бұрын
@@akigebre9410 ማር እስቲ ደምሩኘ
@selam1244
@selam1244 2 жыл бұрын
ኮመታቶች ግን እግዚአብሔር ልብ ይሰጣችሁ ፈጣሪ ተሳሰቷል እያላችሁ እኮ ነው የኔ ቆንጆ በጣም ውብ ነሸ ወንድሜዬ በጣም እድለኛ ነህ ሰው ከመረጠው እግዚአብሔር የመረጠው ይበልጣል በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari ❤❤
@khkhs4097
@khkhs4097 2 жыл бұрын
ኧረ ሰው ሰው ልብ ይስጣችሁ እህታችን የልቤን ተናገርሸ
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v 2 жыл бұрын
የምሬን ነው አለመቻላቸው እንጅ ቢችሉ እንደ እቃ አቅልጠው መስራት ይፈልጋሉ ማለቴ ከሜንቶችን ነው ይህ የአላህ ስራ ነው ብቻ ሁሉም ልብ ይስጠን ልጁ ደግሞ በግ ነው እሡ ማን ስለሆነ ነው ጭራሽ ቆንጆ የሆነች ይላልደ ግን ራሡን ያየው አይመስለኝም
@meskeremhailu300
@meskeremhailu300 2 жыл бұрын
Gerami hasabe newe degmo lemiyalfe lezi afere sewe eko yerasun nuro teto yesew newe minorute 😍
@getezewde8899
@getezewde8899 2 жыл бұрын
አፋ ቁርጥ ይበልልሽ❤ የራሳቸው እያረረ የሰው የሚገላብጡ ብዙ ናቸው🤔 ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጠን🙏
@mimialeme2055
@mimialeme2055 2 жыл бұрын
ወንድሜ ልጅቷ ልቧ ንፁሑ ነው ቆንጆ ናት የደስደስ አላት ዋናው ለአንተ ታማኝ ብቻ ትሁን እጂ
@user-kv2ib1mq1n
@user-kv2ib1mq1n 2 жыл бұрын
ሰው በአስተሳሰብ ነው እንጂ በውበት አይለካም
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 Жыл бұрын
በትክክል
@tsyonteka7777
@tsyonteka7777 2 жыл бұрын
ሲጀመር ሰው እራሱን አልፈጠረ ሁሉም ሰው በአምሳሉ የተፈጠረ ክቡር እና ድንቅ ፍጥረት ነው ማንም መርጦ ቆንጆ አርጎ እራሱን የሰራ የለም
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Tebareki gobez sewoch sewin ya askeyamiw yachi askeyamiwa eyalu sinageru yigermegnal beteley Egna Ethiopiyawiayan be Egziyabher sira talka engebalen
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ከቆንጆ ፊት ይልቅ ቆንጆ ልብ ይበልጣል ስሜት በሚነካ ነገር ፕራክ አትበሉ ይደብራል
@habeshbezzy8243
@habeshbezzy8243 2 жыл бұрын
thank you betam smete altegodam gn thankyou
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
@@habeshbezzy8243 እሽ ውዴ
@genettube277
@genettube277 2 жыл бұрын
እረ በጣም ይደብራል እንደዚህ አይነት ወንድ አይጣልባችሁ እኔ ብሆን አይኑን ነበር አዛው እማጠፋለት ከዛ አንድ እኩል እንሆናለን
@almanal9894
@almanal9894 2 жыл бұрын
@@habeshbezzy8243 semetsham yegodal anchi eco konjo ayedelshm ewunet new yenegersh selzi
@withoutislamnolife6949
@withoutislamnolife6949 2 жыл бұрын
@@genettube277 እውነት የኔ ቢጤ ነሽ ጥርሱን አራግፌለት ነው ምሄደው
@amarseid6068
@amarseid6068 2 жыл бұрын
ማር አፋንጫ የለውም ፍቅር በውበት በገንዘብ አይለካም ፍቅር የመንፈስ ምግብ ነው!!❤❤
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
እኮ የእኔ ቅን 👌👌🇪🇹
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 жыл бұрын
የኔውድትክክልነሽ
@congrahorizon1632
@congrahorizon1632 2 жыл бұрын
Perfect said
@fatimahsid7376
@fatimahsid7376 2 жыл бұрын
AAAAAAAA
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 жыл бұрын
@@saadahassan6427 kzbin.info/www/bejne/noaToGl9gJd0mrc ማር እስቲ ደምሬኘ
@saratube9100
@saratube9100 2 жыл бұрын
ወላሂ ቆንጆ ነሽ በጣም ታምሪያለሽ ሁሉን አሟልቶ ሰቶሻል ሁለት አይን ሁለት እጅ ሁለት እግር ሰቶሻል መናገር መስማት ማየት ትችያለሽ እናም ንጹህ አይምሮ አለሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ እርግጠኛ ሴቶች ናቸው ቅናታሞች የሚሳደቡት አትስሟቸው አችን ለሱ እሱን ላች ነው የተፈጠራችሁት
@toybaahmede3221
@toybaahmede3221 2 жыл бұрын
ቀልድም ቢሆን የሰውነትን ስሜት መጉዳት😥😥
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld 2 жыл бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች ለኮሜት አንደኛ ነን 🤣🤣🤣🤣የበይ ተመልካች ሁነን ቀረንጅ 🤣🤣 ጉድ በቅናት ሞትንኮ እኛ ኧረ ፈጣሪ ከጥሩ ባልጋ በአንድ ላይ አኑረን አሚን በሉ 🤲
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
እስኪ ደምሪኝ ማማዬ
@Ruta688
@Ruta688 2 жыл бұрын
አሚን
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x 2 жыл бұрын
እኔንም አሥብኝ
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 2 жыл бұрын
አሚን
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 2 жыл бұрын
ክክክክክ የምር በጣም ነዉ ያሳክሽኝ
@Meserttube893
@Meserttube893 2 жыл бұрын
ሠገጤ ሁላ ሞራል የሚነካ ነገር እያረጋችሁ ፕራክ ነው ስታስጠሉ
@selaminamoges5987
@selaminamoges5987 Жыл бұрын
Betam asafari nachew moral mibal neger yelem
@munmunn-vb4hh
@munmunn-vb4hh Жыл бұрын
ደሞ እሱ ራሱን ቆንጆ አርጎ ነው እሷን ምያጣጥለው ውስጠ ባዶ
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 2 жыл бұрын
ቁንጅና ውስጥ እንጂ የላይ ቁንጅና ባናቱ ይተከል ውብ ቀልጣፋ ቆንጅየ ነሽ ቤዚሻዬ♥
@fatimaahead7641
@fatimaahead7641 2 жыл бұрын
ሳህ
@petpihatapiha5047
@petpihatapiha5047 2 жыл бұрын
ሎል
@habeshbezzy8243
@habeshbezzy8243 2 жыл бұрын
thank you betam amesegnalew linkachinin askemtalew
@habeshbezzy8243
@habeshbezzy8243 2 жыл бұрын
kzbin.info/door/-4mHGezE-J8f8DuTishuSA
@saadamohammad1582
@saadamohammad1582 2 жыл бұрын
እህቴን አገኘሁ እኔም እዳችው ጎራዳ ነኝ የኔ ውድ😘😘😘😘
@tube-wn2rx
@tube-wn2rx 2 жыл бұрын
አስተውል ወንድሜ ቆንጆ ማለት መልካም ስብዕና ያለው ሰው ነው ከዚህ በላይ ምን ትፈልጋለህ ቆንጅዬና ማራኪ ነች♥
@yeabsiradesta1043
@yeabsiradesta1043 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ከሆነ ጉርድ ያለች ናት ቢሆንም ግን ማንነትይበልጣል
@winatube1212
@winatube1212 2 жыл бұрын
ፍሮፋይል በመጫን ቤተሠብ ሁኝኝ ውዴ💗😍
@aynalemmengesha1781
@aynalemmengesha1781 2 жыл бұрын
ለሁሉም ሰዉ መለስ መስጠት አይጠበቅባችሁም ምክንያቱም ሰዉ ምንም መልካም ነገር ቢኖርም ሰዉ ማንጋደዱን አይተዉም ፍቅራችሁን ያበዛላችሁ!!!!
@habeshbezzy8243
@habeshbezzy8243 2 жыл бұрын
kzbin.info/door/-4mHGezE-J8f8DuTishuSA
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
ግን እኮ ቀልደ ቢሆን ሰሜት የሚጉዳ ነገር እያደረገም 😭የምር የኔ ጉራዳ አይዛሸ ቆንጀ ነሽ የምር ዝም ብየው ለካ ቆንጀ ወንደ ማግባት ለካ እንዴዚህ ነው
@genettube277
@genettube277 2 жыл бұрын
አይገርምም
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
@@genettube277 በጣም ሰሜቱዋን ነክቶታል አሁን 😥እኔም ጉራዳ ነኝ ባሌ ግን በጣም ቆንጀ ነው በስሚ አይጠራኝም ሰው ጋር ሆነ ብቻውን የኔ ውብ ነው የሚለኝ ጉራዳ ነኝ በጣም ግን አይደለም ግን ደሜ የሰባል
@habeshbezzy8243
@habeshbezzy8243 2 жыл бұрын
Lezi comment mels be youtubachin lay subsribe eyaregachu eyu enwedachuhalen tebqreku
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m 2 жыл бұрын
ትክክል
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 2 жыл бұрын
ይህ ቆጆ ተብሎ ነው እኔ ጉራዳ ነኝ በጣም ያምራል የኔ ባል ስጠራኝ እኳ አቆላምጦ ነው አይባልም በሌላ ባረጋት
@Kedija6466
@Kedija6466 2 жыл бұрын
አፊንጫ ቢገተር ወንዝ አያሻግር ዋነው ቁንጅና ስነምግባር ነው ውበት ይረግፋል ሁሉ ነገር ባዳ ነው ቆንጆ ነሽ
@legessemulugeta3895
@legessemulugeta3895 2 жыл бұрын
Konjoo
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Afincha bigeter endesilk enchet be form yibeltushal ene goradit wubet bemanignawim seat yiregfal
@user-zi5wl9bm4c
@user-zi5wl9bm4c 2 жыл бұрын
ወይ ኮሜንታተሮች ሰው እራሱን እንዲጠላ ለምን እናረጋለን ቆጆ ነሽ ዝበያቸው ፈጣሪ ሁሉንም ውብ አድረጎ ነው የፈጠረው
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
እራሣቸው እማያምሩትን ሠው ሊላያዩነው ለራሣቸው ስለላቸው አቦ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
መች እራሷን ጠላች ኮንፊደንሷ ጥግ ድረስ ነው እኮ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
@@eshetubeyene9557 አዎ ግን አሥደነገጧት
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 2 жыл бұрын
ተው ኮሜተሮች የሰውን ትዳር አበጥብጡ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
@@nafisaahmed8519 አዎ ወላሒ ለራሣቸው አታችሁ ሰው አታጡ
@user-fm1tu5hb2k
@user-fm1tu5hb2k 2 жыл бұрын
አረ ጌታን ቆንጆ ናት ለየት ያለች በራስ መተማመኗ ጎልቶ ሚታይ ማን እንደሷ ♥️♥️♥️
@habeshbezzy8243
@habeshbezzy8243 2 жыл бұрын
thankyou enate amesegnalew
@habeshbezzy8243
@habeshbezzy8243 2 жыл бұрын
kzbin.info/door/-4mHGezE-J8f8DuTishuSA
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች መቼም ማጣላትና መስታረቅም ስራችን ሆነ ማለት ነው 😁😁😁 የእኛስ ተራ መች ነው 😌😌😌 በጣም የጠይም ቆንጆ ልጅ ነሽ የእኔ ውድ ❤❤
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ እረ ውውውውውአትሚን የለንበትም
@saaara7869
@saaara7869 2 жыл бұрын
ክክ
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@hgfqhjaghs5075
@hgfqhjaghs5075 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@zebibahayiluyimer8541
@zebibahayiluyimer8541 2 жыл бұрын
ኤወላ
@user-lh3tc1gg9h
@user-lh3tc1gg9h 2 жыл бұрын
እኔም ጎራዳ ነኝ ግን እወደዋለሁ ጎራዳነቴን አልሠማችሁም እንዴ አዳሜ ለጎራዶችኮ ግጥም ተገጥሞልናል ፍቅር ያለው የደም ግባት የደስ ያለው ጎራዶች ጋነው😘😘😘😘
@asiyamulu9513
@asiyamulu9513 2 жыл бұрын
Ewonet new marr kkk
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
እናቱ ቆንጆ ሴት ነው የምትገባኝ ሲል ምን ያስበረግግሻል ? ካንቺ የበለጠ ቆንጆ ከየት ሊመጣለት ነው ? ማነው የቁንጅና መስፈርት ያወጣው ማነው እዎቂው እስኪ ከ እግዜር በላይ ማነው? ማንም የለም :: ስለሆነም እግዚአብሔር እሱ ሁሉንም ጥሩ ካለ እለ ነው:: እፁብና ድንቅ ተደርገሽ የተፈጠርሽ የ እግዚአብሔር የእጅ ስራ እኮ ነሽ ቁንጅና መስፍርቱን እረ ሰወች ዎጋችንን እያወቅን እንጂ 🙏❤️😇
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 2 жыл бұрын
የኔ ቄንጆ ልዩ ሴት ነሽ። በእዉነት ውብ ነሽ። ይሄ ግን እኔ ቆንጆ ነኝ ብለሽ ካላሰብሽ ሁሌም ሰው ምንም ብትሆኝ ማጣጣል ይወዳሉ። ግን ሁሉም ሴት አስተሳሰቡን ማበልፅግ አለብን። መቀየር እንጂ መቀየር ማንችለዉን ነገር መሸማቀቅ ሳይሆን መቀበል ነው ያለብን።።።
@user-ee4yi3se1v
@user-ee4yi3se1v 2 жыл бұрын
👍
@mariyameinata5155
@mariyameinata5155 2 жыл бұрын
አየ መናፍቅ ጥሎብኝ የመናፍቅ ነገር አይጥመኝም ቁጂና ኖራችሁ አልኖራችሁ ምን ያደርጋል 😏ዋናዉ የድንግል ማርያም ልጂ ሆኖ አለምን ማሸነፍ መቻል ነዉ አምላክ ያልሺዉ ደግሞ መጀመርያ አመለኩ ከማለት እወቂዉ ለምድር አትኑሩ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 2 жыл бұрын
ሴብስክራይብ አርግሻሎሁ አርግኝ የተዋህዶ ልጂ ስታረግኝ ንገርኝ በዝህ
@swettswett7021
@swettswett7021 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰጠን ነገር ነው እምንኖረዉ እንዴ ቆንጆ ነች ሴት በመሆኖ ብቻ 😍😍😍😍
@user-md4sm4lg4y
@user-md4sm4lg4y 2 жыл бұрын
ማንም ሰው የእግዚአብሔር እጅ ስራ ነው ቆንጅና ደግሞ የልብ ነው እንጅ የፍትህ ምንም አደለም ፍቅርችሁ የጸና ይሁንላችሁ በኢየሱስ ስም በጣም ቆንጆ ናችሁ ሁሌተችሁም አይላያችሁ
@yaredzeleke8715
@yaredzeleke8715 Жыл бұрын
የልጅቷ በራስ መተማመን በእውነት ገራሚ ነው
@benthusen8411
@benthusen8411 2 жыл бұрын
ግን በጣም ነው የምትመጣጠኑት በኧ ቆንጆ ነሽ ሴትነት በሬሱ ውበት ነው ሲጀመር ፍቅር ምርጫ ሳይሆን ስጦታ ነው
@zdzdyewlowa5941
@zdzdyewlowa5941 2 жыл бұрын
ዊይደስስ ስትሉ ወንድም እዳትጓዳት አደራ መልካም ልብ ማገኘት ከባድነው ቆጆፊት ማገኘት ቀላል ነው ቆጆፊት ምንምጥቅም የለውም የምትኖረው የእውነት የምትደሰትበት ልብህየሚረካው ከንፁህ ልቦጋርነው መልካም ህይወት ተመኘሁላችሁ
@YoDaha
@YoDaha 2 жыл бұрын
አረ በጣም ቆንጆ ነሽ እናቴ በራስሽ መተማመን ኣለብሽ ቆንጆ ነኝ በማለት ራስሽን ማመን ኣለብሽ እባካቹ እንደዛ ብራንክ ኣትስሩ ብራንክነው ቢባልም ህልና የሚጎዳነው ወንድሜ ሁሉ ሰው ቆንጆ ነው ምክንያቱ የእግዚኣቢሔር ፍጥረት ስለሆንን
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጂ ሴብክራይብ አርግኝ ስታረግኝ በዝህ አሳውቅኝ እህት
@habeshbezzy8243
@habeshbezzy8243 2 жыл бұрын
kzbin.info/door/-4mHGezE-J8f8DuTishuSA
@rom-hb7yz
@rom-hb7yz 2 жыл бұрын
ኢሄ ፕራንክ ስሜቷን የሚጐዳ ነው ....ቀልድ አደለም ደስ አይልም
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 8 күн бұрын
እሱ ራሱ አይን አይኗን ነዉ የሚያያት ይህ የመዉድዱ ምልክት ነዉ እኔም ፈራሁ እየተዋደድን ተራራቅን ልጁ በጣም ቆንጆ ነዉ ደም ግባትሽ በቂ ነዉ ዋናዉ መልካም ስነምግባር ነዉ ለሰዉ ልጅ ሁሉንም አሏህ የፈጠረዉ ፍጡር ነዉ
@hareg7792
@hareg7792 2 жыл бұрын
ደሜ ቀጥ ብሎ ነበር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ በጣም ታምራላችሁ አድላይ
@habeshbezzy8243
@habeshbezzy8243 2 жыл бұрын
thankyou hareg amen fkrachinin yabzalen
@almazali4784
@almazali4784 2 жыл бұрын
አፍንጫ ቢገተር እንደ ስልክ እንጨት በደም ይበልጣሉ እነ ጎራዲቲ 🌹🌹👍
@user-td3rw4iz1q
@user-td3rw4iz1q Жыл бұрын
ክክክክ
@bettydave2764
@bettydave2764 2 жыл бұрын
በራሷ የምትተማመን ሴት የቆንጆዋች ቆንጆ ናት ሴት ሆይ ፈጣሪ የሰጠሽን አሜን ብለሽ ተቀበይ በራስሽ confidence ይኑርሽ አራት ነጥብ
@user-xv7tv4ge6f
@user-xv7tv4ge6f 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ምን ያሳታል እሱሥ ምንድነው መቸም አንዳንድ ኮሜቶቺ ሥለተረገሙ ነው እንጂ የሰው ልጂ የላይ ውበት ሳይሆን የውሥጥ ውበት ነው ከላይ ቆንጆ ሆነው ውሥጣቸው ጥቁር የሆኑ ሰወቺ አሉ ይልቁንሥ ፍቅራቺሁን አላህ ይጨምርላቺሁ በአሁኑ ዘመን ማራራቅ እንጂ የሚያቃርብ የለም
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
የምር እኔ ቆንጆ ስሆንኩ አላለም እሷ ትበልጥሀለች እሷ እኮ ሴት ልጅ ናት ፍቅር ናት እህት ናት እናት ሚስት ናት
@RahmiYube
@RahmiYube 2 жыл бұрын
ትክክል ለሴት ክብር ይኑረን
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
ፕራንክ ነው ቀድሞ የነቃ ላይክና ሠብስክራይብ አርጉኝ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 жыл бұрын
ኑ እንደማመርkzbin.info/www/bejne/noaToGl9gJd0mrc
@user-yl9hu5jd3y
@user-yl9hu5jd3y 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ አስተሳሰብ እንጂ መልክ ወይም አፍንጫ በሰርጀሪ ይስተካከላ አስተዋይ እናት የሆነች ሴት ግን ማግኜት ከባድ ነው
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige sereye
@ryuueryu4032
@ryuueryu4032 Жыл бұрын
እኛ ጎራዶች ማር ነን ቆንጆ እናስንቃለን የእኔ ባል በጣም ቆንጆ ነው ደግሞ አንተም ቆንጆ ሆነህ ነው አረባክህ ልጅቷ የደስደስ አላት 🥰🥰🥰🥰❤️
@roozkiros6065
@roozkiros6065 2 жыл бұрын
ኣቤት ኮሜንት የምትፅፉ ግን ምን ነካቹ ሁሉ አልቀብን የፈጣሪ ስራ ለምን ይህ ፍጡር ፈጠርክ ብለን መቃወም ጀመራቹ ተዉ ከዝች የበለጠች መልካም ሴት የት ይገኛል የስው ዋጅ መልካምነቱ መልኩ ሳይሆን መልካም ልብ ይስጥህ ብቻ ዋናው ከላይ ሳይሆን የውስጥ ይብልጥ ይታይልና ልቦና ይስጣቹ እናንተም ፍቅራቹ ፈጣሪ ያብዛላቹ❤❤❤❤❤
@user-dp3vm9ml6y
@user-dp3vm9ml6y 2 жыл бұрын
ጎማዳ ያሉ ሁሉ እኮ እራሣቸው ጎማዳ እሥለሆኑነው አይዞሽ ታምሪያለሽ 💓💓
@user-ev8to2ws5g
@user-ev8to2ws5g 2 жыл бұрын
_እኳን አንት እኔም ወድጀት አለሁ ልጅቱን አፍንጫ መገተር ምንም አያደርግ ወይ እወስጤ ነሸ የኔ ጎራዳ❤👈_
@meseretabate1018
@meseretabate1018 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ውብ ነሺ ሰው ፊትን ያያል እግዚአብሔር ልብን ያያል ሰው ከመረጠው እግዚአብሔር የመረጠው ልዩ ነው ወንድሜ በፀሎት በርቱ ምርጥ ሚስት ነት ታድለሀል ልቧ ንፁህ ነው🤲❤
@lubabasaid3852
@lubabasaid3852 Жыл бұрын
በጣም አስተዋይነሽ እማ በአሁኑ ሰአት አንድ አይነት ቋንቋ እያወራን መግባባት ከብዶናል የሰዉ ጠማማነት ስለዚህ አትስሚቸዉ ቆንጅየ ነሽ ከምንም በላይ አስተዋይ ሴት ነዉ የአብዘሀኛዉ ወንዶች ምረጫ ስለዚህ ፈጣሪ ሰቶታል ለሱም የኮሜንቶች ቅናት የማይገቡበት የለም ስንቱን ለማለያየት ይጥራሉ ሰይጣኖች ናቸዉ በሰዉ ፍቅረ የሚገቡ ልቦና ይስጣቸዉ
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 2 жыл бұрын
አበሻ ppl ችግር አለብን። ቆንጆ ነሽ የኔ ጎራዳ ብላችሁ ቁንጂናዎንም ከራሶ ላይ የማትወደዉንም አብራችሁ ትናገራላችሁ። ሰዉ እራሱ ላይ ይሄ የለኝም ብሎ የሚያስበዉን ነገር መዛችሁ ካላወጣችሁ አይሆንላችሁም።
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 2 жыл бұрын
በጣም የኛ ነግር ያሳሰባል
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 2 жыл бұрын
እኔም ፕራክ ሆኩኝ ክክክ ዝበያቸው የኔ ቢጤዋ ጎራዳ ፈጣሪ የፈጠረው ሁሉ ቆጆ ነን ፍቅርራችሁ ለዘላለም አብሯችሁ ይኑር
@ABGe-sr8yk
@ABGe-sr8yk 4 ай бұрын
ቆንጆ ሴትናሽ የሰውልጅ ንፁ ልብ እንጂ በውበት አትማን ምረጥ የአማቱ ጥንዶች 2kአሰገብኜ😢 በስደት የለት ፈጣረ ሰለማይ ለሀገራችን የብቅ አሜን በሉ❤❤
@fikermamo8783
@fikermamo8783 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ቆጆ ነሽ እግዚአብሔርን እኔእንዳች ነኝ ጎራዳ ነኝ የኔ ውብ ድንቅ ሴት ነሽ ጸባየ ስናይ ነሽ🙏❤🌹😘
@winatube1212
@winatube1212 2 жыл бұрын
ፍሮፋይል በመጫን ቤተሠብ ሁኝኝ ውዴ💗😍
@user-qw1mr8zu5u
@user-qw1mr8zu5u 2 жыл бұрын
ውበት ሀሰት ነው ደም ግባትም ከንቱ ነው እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት የተባረከች ናት
@user-qw1mr8zu5u
@user-qw1mr8zu5u 2 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔርን የምትፈሪ ሁኝ እጂ ለውበት አትጨነቂ እህት
@bandzgaming7894
@bandzgaming7894 2 жыл бұрын
Pራንክ ፍት ነክ እናተ ደግሞ በጣም ነዉ የምታስጠሉት እስቲ ለተመልካቻቹ የሚጥም ነገር አቅርብ ለዛ የሌለዉ ነገር ብር ለመሰብሰብ አታቅርብ ባለፈዉ ባለትዳር የሆኑትን ልጄ አይመስልም ማለት pራንከክ የምትቀርብቱ ደግሞ ለራሳቹ ክብር ይኑራቹ የወረዳቹ አትሁኑ ለነሱ ብር ማግኛ እራሳችሁን አታቅሉ
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e 2 жыл бұрын
እረ ተው ግን ኮሜታተሮች እረፍ ፈጣሪን ፍሩ ምንም አያሳትም መልከመልካም ናት የጥቁር ቆጆ 🥰🥰🥰❤❤🥰
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 жыл бұрын
ልጁ ጄግና ነው።ለሞራሏ በጣም የሚጠነቀቅና ስስ ነው❤
@ahimed480
@ahimed480 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍ቆጆ ነሽ ዝም በያችው አላህ ነው ሁሉንም የፈጠረው
@suzitube6080
@suzitube6080 2 жыл бұрын
የዘፈን ዳር ዳሩ እስክስታ ነው አሉ አለች አያቴ ግዜሽሽን ጠብብቂ አድቀን ይገለብጥሻል አሁኑ ቢጤሸሽን ፈልጊ ሲስ
@user-vx7gb5uv4s
@user-vx7gb5uv4s 2 жыл бұрын
ማለት እሱስ ምዲነዉ አይተናነሱም ተረጋጉ
@rorororo7967
@rorororo7967 Жыл бұрын
ቆንጆ ነሽ በጣም እግዚአብሔር ውብ እና ድንቅ አድርጎ በአምሳሉ ፈጥሮሻል ከውጭ ውበት የውስጥ ይበልጣል የውጭ ውበት ያረጃል የማያረጅ የውስጥ ነው ወንድሜ ሐሳብህን አትቀይር እግዚአብሔር ፈቅሩን ያበዛላችሁ።
@zelekesharu6948
@zelekesharu6948 2 жыл бұрын
እውነት በጠም ደስ ትሉኛለችሁ ከምንም በለይ ደግሞ የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጠችሁ የሰማይ ና የምድር ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ስለሆናለችው ። ፈጠር ዘመናችውን ይበርክ በእናንተ በጠም ደስ ብሎኛል በተለይ ወንድሜ ምክንያቱ የሰው ክፉ አስተዬት ምንም ስለልሆና ተበረኩልኝ እወደችዋለሁ!!
@elhamnegn8510
@elhamnegn8510 2 жыл бұрын
ቁንጅና ማለት ምን ማለት ነው ግን?? በእርግጥ ከውስጥ ያለውን ቁንጅና ለማወቅ ከላይ ያለው ውበት ትልቁ ምክንያት ቢሆንም ፍቅር ማለት ድንጋይ ሁሉ የሚያርፍ ነው ሲጀምር አንድ ሲፈቀር የሆነ የሚያስጠላ ነገር ቢኖረው እንኳን የሚያስጠላው ነገር አይታየንም
@sebrinatube
@sebrinatube 2 жыл бұрын
ሳህ ትክክል ወላሂ
@hadiaomar8997
@hadiaomar8997 2 жыл бұрын
ወላሂ የምትወዱትሰው እሱእየቀለደ ቢሆንም እሷበጣምየምታፈቅርው ከሆነ ከአፉየወጣውን ቃላት ሁሉ እውነትነውሚመሥላት የልብእየተናገሩ ቀልድነው አይመቸኝም እደኔ ሀሣብ ፍቅር ውበትን ገዘብን አቋምን አፍጫ አይን አይደለም ፍቅር እውነትና እውነትነው በኔ💙🦋
@user-dj2zo9xj9w
@user-dj2zo9xj9w 2 жыл бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች ማጣላት ማስታረቅ ነው ስራችን እባካቹ መጥፎ ኮሜንት አትስጡ😳😳😳ቆሞ ቀር ሁላ😁😁😁😂😂😂ደሞ ቆንጅየ ነሽ ቤዚሻ ዝበያቸው💞💞💞
@habeshbezzy8243
@habeshbezzy8243 2 жыл бұрын
kzbin.info/door/-4mHGezE-J8f8DuTishuSA
@user-lz1gi2bk4e
@user-lz1gi2bk4e 2 жыл бұрын
😄😄😄😄😄
@user-dj2zo9xj9w
@user-dj2zo9xj9w 2 жыл бұрын
@@user-lz1gi2bk4e ከምሬ ነው አብዛሀኛው ኮሜንት የኛ የሸቃሎች ነው
@user-lz1gi2bk4e
@user-lz1gi2bk4e 2 жыл бұрын
@@user-dj2zo9xj9w sah.sah😄😄😄😄😄😄
@user-rs9ny9ns1y
@user-rs9ny9ns1y 2 жыл бұрын
ከከከከከ 😂😂😂😂
@user-sn5nj5ek1m
@user-sn5nj5ek1m 2 жыл бұрын
ስታምሪ የኔ ጎራዳ እኔ ጎራዳ ደስ ይለኛል ቆጆ ሴት አፍጫ ሰልካካ አልወድም ታምራላቹ ዉለዱ ክበሩ ዋናዉ የሁለታቹ መዋደድ እወድሻለዉ ቤዛ ቆንጆ
@user-rs9pm1og7s
@user-rs9pm1og7s 2 жыл бұрын
ወላሂ የኔምባል አፍጫዋ ሰልካካሤት አታምረኝም ነውእሚለው እኔም ጎራዳነኝ
@user-tu7nj4ud7s
@user-tu7nj4ud7s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በፍቅራችሁ ያፅናቹ ውበትም ደም ግባትም ጤዛ ነው ዋናው ፈሪሀ እግዚአብሔር ይኑራችሁ 🙏🙏🙏
@emugirma1766
@emugirma1766 2 жыл бұрын
ውበት ከንቱ ነው ደም ግባትም ሀሰት ነው እግዚአብሄርን የምትፈሪ ሴቴ ግን እሳ የተመሰገነች ናት እናም ታማኝ አፍቃሪ ከሆንሽ በፈጣሪም በሱም ዘንድ ብቸኛዋ ውብ አንቺ ነሽ
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 Жыл бұрын
እህህ ጥንቃቄ ፕራንክ ብሎ ጣጣ በራስሽ ተማመኝ ማንንም አትመኝ መውደድ ማፍቀር ደስ ይላል ግን በህይወት ውስጥ ልብሽ ጠንክሮ ተራመጅ ይህ ሙከራ እውነት ቢሆን እንዴት መኖር እንደምትችይ አሰቢ ፍቅራችሁ ይፅናላችሁ👍
@user-cr8ip5jh3v
@user-cr8ip5jh3v 2 жыл бұрын
መልክና ድምግባት ከንቱ ነዉ እግዚአብሔር የምትፈራ ሴት እሷ ትመስገናለች ግን ድግሞ እግዚአብሔር አክብሮ የሰራውን ሰዉ አያምርም ማለት እግዚአብሔር በስራህ ትክክል አይደለህም ማለት ነዉ ድግሞ ማንም ቢሆን በምርጫዉ አልተፈጠረ ድግሞ መልክ በሆነ አጋጣሚ ይታጣል አፈር መሆናችችንም አንርሳ አይ ሰዉ ክብር እደእስሳ ሆነ
@user-np2tt6dx3g
@user-np2tt6dx3g 2 жыл бұрын
ቆንጆ ልብ😍👌ቆንጆ ጠንካራ ነሽ እማየ ደምሽ ይስባል ደሞ እንጂ ቆንጆ ፊት ዋጋ የለውም😡
@habeshbezzy8243
@habeshbezzy8243 2 жыл бұрын
kzbin.info/door/-4mHGezE-J8f8DuTishuSA
@kskdsjkf9097
@kskdsjkf9097 2 жыл бұрын
ተባረኩ ክርስቲያን መሆናቹ በጣም ደስ ይላል ከምንም በላይ ጌታ ኢየሱስ አላችሁ
@zuriyashalmu447
@zuriyashalmu447 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምታምሩ ጥዳች ናቹ ሰው ምንም ቢሉ ምንም ክፍተት አታሳኝ ጌታ ያጣመረውን ማንም አይፈታውም የፈለጋቹን መናገር መታደል ነው መማርሽን ኩር በጣም ቀልጣፋ ነሺ ይህ ብቻ በቂ ነው ጌታ ይባርካቹ ተባረኩ
@habeshbezzy8243
@habeshbezzy8243 2 жыл бұрын
kzbin.info/door/-4mHGezE-J8f8DuTishuSA
@habeshbezzy8243
@habeshbezzy8243 2 жыл бұрын
Berasachin channel egnan tagegnibalesh
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን 🇪🇹🙏😢
@meretdustyY
@meretdustyY 2 жыл бұрын
አህቴ. ወድሜ.ስማ ስሚ. አግዚአብሔር. ባምሳያው. የፈተረሽ. ቆጆ. ሴት. ነሺ. ማነም. ምነም. ሰው. ብያውራ. መስማት. የለባቸሁም. ወድሜ. አግዚአብሔር. በራስ. የመተማመን. ስሜት. ሴቶሃል. አግዚአብሔር. ተዳራችአሁን. የባረክህ. ቆጅ. ነሺ
@bateabereham3621
@bateabereham3621 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ወገኖቸ ሰው ብዙ ያወራል የሰው ልጅ በክርስቶስ ምሳሌ እስከ ተፈጠረ ሁላችንም ውቦች ነን ውስጣዊ ውበት እንጅ መልክ ምንም አይሰራም ማንም ከማንም አያንስም አይበልጥምና ውብ ነን መልከ መልካም ለአንተ ከሆነች አንዱ ደግሞ ምንም ከዚህ ግባ የማይባል ይሆናል ባጠቃላይ መልካም ልብ እንጅ ቆንጆ መልክ አይሰራም እግዚአብሔር መልካም ነው እና መልካሙ ያድርግላችሁ እምነት ደግሞ እግዚአብሔር የፍቃድ አምላክ ነው ሰው የፈቀደውን እንዲከተል ፍቃድ እግዚአብሔር ከሰጠ ሰው የሚከለክልበት ምክንያት የለም
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz Жыл бұрын
ዉብ ነሽ ቆንጆ ያበሻ ልጅ ቁንጅናን የምታደንቁ ከአፈር መፈጠራቹህን አትርሱ ይልቅ ህያዉ ለሆነች ነፍሳችን እንኑር ንሰሃ እንግባ ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ
@Geni790
@Geni790 2 жыл бұрын
ክህሎቶች ግን ጥንዶችት የት ነው እምታገኞቼው 😃😆😃😃 ማለቴ አንዳዴ ሲንግሎችም እያቀረባችሁ አጋቡ😃😃😃😆😃😃😃
@hiwi1470
@hiwi1470 2 жыл бұрын
Yemr Asakshgn.
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g 2 жыл бұрын
አንቺስ ጉደኛ ነሽ 😂😂
@Geni790
@Geni790 2 жыл бұрын
@@user-do2nq8zu6g 😂😆 ፍትህለሲግሎች ብየ ነው
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁን
@user-bn5qn7zp7j
@user-bn5qn7zp7j 2 жыл бұрын
@@Geni790 ገኒ ደምሪኝ
@habimar4434
@habimar4434 2 жыл бұрын
የልብህን ካወራክ ልቧን ከሰበርክ ቦኃላ ፕሬክ ነው ማለት ፍቅርን መግደል ነው እንደ በፊቱ መሆን ይከብዳል ጎራዶች ቅመሞች ነን መልካም እድልም ነን አይዞሽ እማ
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b 2 жыл бұрын
አወ ቅመም ነን እኛ ጎራዶች 🥰🥰
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ የልቡን ከተናገረ ብሗላ
@SarahSarah-hy2hh
@SarahSarah-hy2hh 2 жыл бұрын
ምንም አይወጣላትም ቆንጆ ናት በፈጣሪ
@Asratshow6
@Asratshow6 2 жыл бұрын
ቤቶች😞😞😞እስት እንዳ እኔ parnk የጣለ ሰው እፍፍፍፍ ተው ተው ግን ቀልድ እኮ እንዳዝ እይዴለም ውብ ነሽ ደሞ ቅመም ዮንሽ ልጅ ❤❤❤ፍቅራቹ ይብዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛ😘
@aynalemwoldeysadik3236
@aynalemwoldeysadik3236 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነገር ነው ልጅቱ በጣም የምታምር ፍልቅልቅቆንጆ ልጅ ነች የአፍንጫ ማጠር ውበቷን የቀነሰ ከመስላትችሁ በጣም ተሳስታችኋል የወደፊት እራእይ ያላት ኮንፊደንስዋ እስከጥግ የሄደ የምታምር ቆንጆናት ስለ ውበት ከተባለ አፍንጫዋ እረዝሞ ምንም የማይስብ ውበት የሌላት ሞልታለች ስዎችዬ ውበት የሚለካው በአፍንጫ ሳይሆን በሚስራው መልካም ነገሮች ስክስስ ለመሆን በሚያደርገው ጥረት እና በሚያገኘው ውጤት ነው she have bright future no body Denied it her Beauty her confidence I think her boyfriend is lucky ቆንጆ ከልቤ ነው የምነግርሽ በጣም ታምሪያለሽ ምንም የሚጎል ነገር የለሽም bullying ለሚያደርጉሽ በትምህርት በስራ በእድገት ልቀሽ አሳያቸው እንደነ Ariana ባፍንጫቸው ማጠር ሳይሆን በስራቸው በችሎታቸው በኮንፊደንሳቸው ዐለምን እንደ ተቆጣጠሩት አንቺም በኮንፊደንስሽ ሰክሰስን ትላበሻለሽ ፡ፍቅረኛሽ ሊወድሽ የሚገባዉ በስብእናሽ እንጂ በሌላ አይደለም አድናቂሽ ነኘ እሺ
@user-gx6yy8wt5k
@user-gx6yy8wt5k 2 жыл бұрын
ኮሜተሮች ምናለ ለሰው ጥሩ ኮሜት ብሰጡ ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ከላይ ውበት የውስጥ ውበት ይበልጣል ላወቀው ሰው❤❤❤💋
@asamenewsisay5130
@asamenewsisay5130 2 жыл бұрын
Wesha neke sjmerm tblcale ok
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
የኔ ጎራዳ ታምሪ አለሽ ከመልካም ፊቶች መልካም ልቦች ይበልጣሉ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 жыл бұрын
እንደማመርkzbin.info/www/bejne/noaToGl9gJd0mrc
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 2 жыл бұрын
ይጉረድህ እና ቱከቱከ ላይ የምታያቸው በዱቄት የተገተረ ነው😂😂😂😂😂 አብሺሪ ቆጂየ 😘😘😘
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w 2 жыл бұрын
የኒ ቆንጆ ደነገጠች እካ እኔም ጎራዳነኝ ግን በራሴ ስለምተማመን ሰወች ምንም ቢሉኝ ንቄ ነው የምተዋቸው ምክንያቱም እግዚአብሔር እኔን ውብ አድርጎ ስለፈጠረኝ እነሱ ምንም ቢሉኝ ግድ አይሰጥኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-md4sm4lg4y
@user-md4sm4lg4y 2 жыл бұрын
በአገልግሎታችሁ ደግሞ በርቱ እግዚአብሔር በፀጋ ይርዳችሁ እግዚአብሔር አንድ ያደረገውን ማንም አለይም
@habeshbezzy8243
@habeshbezzy8243 2 жыл бұрын
thank you so much
@habeshbezzy8243
@habeshbezzy8243 2 жыл бұрын
kzbin.info/door/-4mHGezE-J8f8DuTishuSA
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ የኔ እህት በጣም ቆጂየ ነሽ 💋💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@winatube1212
@winatube1212 2 жыл бұрын
ፍሮፋይል በመጫን ቤተሠብ ሁኝኝ ውዴ💗😍
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
አላህ በተከበረው ቃሉ ምን ይለናል ሠውን በአማረ ሁኔታ ፈጠርነው ብሎናል ረሱል ሰ አ ወ ከእናንተ ውሰጥ በላጩ አላህን ይበልጥ የሚፈራ ነው ብለዋል ስለዚህ መልክ አፈር መሆኑን አንዘንጋ ስለዚ የሠው ስሜት አትረብሹ በአላህ ማንኛውም ቆንጆ ቢሆን ይመኛል ግን የአላህ ስራ ድንቅ ነው
@bethelhemketemakassie718
@bethelhemketemakassie718 2 жыл бұрын
በዝማሬ ነው ማገልግለው ስትል እንዲህ አይነት ድምፅ አልጠበኩም 😮😮😮wow አንዳንዴ በመዝሙር ተከሰት🙏🙏🙏
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 2 жыл бұрын
የኔቆጆ እኔም ጎራዳ ነኝ ግን ባሌ በጣም ነው የሜያምረው ወላሂ ለሰውልጅ ዎናው ፍቅር ነው
@aishataha2657
@aishataha2657 Жыл бұрын
የኔም ግን ልጄ በኔ ስለወጣች ውስጡ ይቃጠላል😂
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r 2 жыл бұрын
በፕራክ አሳባችሁ የሰውን ስሚት አትጉዱ😡
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ውብ ነሽ እግዚአብሔር የሰራው ማን ይቀይሰዋል ዋናው ያሽትትልኝ እንጂ አፍጫዬ ረዘመ አጠረ ምንም ለውጥ የለውም ታጥቦ አይጠጣ ስራው ለማሽተት እስከሆነ
@user-mb8nm3xs6d
@user-mb8nm3xs6d 2 жыл бұрын
ውብ ነሽ እናቴ እግዚአብሔርን አመስግኑ ፍቅራቹን ሌሎች አይሰፍርላችሁም ስታምሩ
@hawitube.1234
@hawitube.1234 2 жыл бұрын
ወላሂ ልዩ ነሺ ግን ሜክብ ብታረጋ በጣም ቆንጅየ ነሺ ይህ ፕርክ እያልችሁ የሰውን ስሜት የሚሰብር
@user-bn5qn7zp7j
@user-bn5qn7zp7j 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ሀዊ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
💚ፕራንክ ነው ግን እንዲህ አይነት ፕራንክ ያስጠላል የእግዚአብሔር ፍጡር ሁሉም ቆንጆ ናቸው በውስጡ ያሰበውን ፕራንክ ብሎ ያውጣዋል የእኔ ማር አንቺ ውብ ነሽ በራስሽ ኮፊደንስ ይኑርሽ👍👍💚ውፍረት ወይም ቦርጭ ለማጥፋት ለምትፈልጉ በአንድ ሳምንት ብቻ ቻዎ ቦርጭ💚👌👌 ፕሮፋይሌን እየተጫናችሁ እየገባችሁ እዩት ቅመሞች💚💛❤👌👌
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 2 жыл бұрын
አዎ በጣም ያስጠላል በልቡ ያለውን ተናግሮ እድሉን በመጠቀም መናገር ቻለ ደግሞ አጉል ፕራክ ያስጠላል ማንም ለራሱ ቆንጆ ነው የእግዚአብሔር ፍጠር ነን
@genettube277
@genettube277 2 жыл бұрын
ክክክ
@clickcell4333
@clickcell4333 2 жыл бұрын
ትክክል ሰው በልቡ ያሰበውን ነው ባፉ ሚናገረው የኔ ቆንጆ እኔ መወፈር ነበር ምፈልገው ምንላድርግ?
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
@@clickcell4333 እሺ የውፍረትም አለኝ እማ😘😘
@user-qr5vc8pb3u
@user-qr5vc8pb3u Жыл бұрын
ሀበሻን ህ ብለሽ ከሰማሽው ብዙ ያወራል ውዴ ንቀሽ እለፊያቸው ጥሩ ባል ስለሰጠሽ ፈጣሪሽን ብቻ አመስግኚ😍😍
@salamerke5811
@salamerke5811 2 жыл бұрын
ወየዉ እኔ እራሱ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ መደንገጤ🙈
@user-wn4ub5mg1e
@user-wn4ub5mg1e 2 жыл бұрын
እኔ ብሆን አናቱን ብዬ ነው ካጠገቡ የምሄደው ፕራንክ ቢሆንም ልክ አለው ተጨማለክ
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 2 жыл бұрын
እኔ ደብሮኝ የነበረው እግሊዘኛሽ ነውጅ አፍጫሽን የሰራው እግዚአብሔር ነው አይዞሽ ጎራዳየ
@merry8689
@merry8689 2 жыл бұрын
በትክክል የኔ ቆንጆ ያነሳሽውን በጣም ወድጀዋለው👍
@user-kx3jp3in9w
@user-kx3jp3in9w 2 жыл бұрын
ዋው ኣሁን በጣም ደስ ይላል ኣነጋገርሽ ቀይረሻል እግዚአብሔር ኣምላክ ፍቅራች ያብዛላቹ ኣነግልገርሽ ስለ ቀየርሽ ደስ ብሎኛል
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ👍👍
@habeshbezzy8243
@habeshbezzy8243 2 жыл бұрын
thank you
@user-jy7wp5jr1e
@user-jy7wp5jr1e 2 жыл бұрын
ፍቅር የእግዚአብሔር ሰጦታነዉ መልክ ምንም አይሰራም
@abrhamab8190
@abrhamab8190 2 жыл бұрын
እረ እያካበዱነው ብዙ ሰዎች አሉ ካቺም የሚብስ ቆይ ኮሜቶችን እቃወማለሁ ማነው ቆጆብቻ ሚዲያላይ ይውጣ የተባለ ይመስል የተለመደው ቆዶ ነው መሰለኝ በሚዲያ የሚወጡት አድናቂሽ ነኝ እዳቺ ያሉትን እናበራታታለን
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 2 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ እንዴት እንዳሳዘነችኝ 😥😥 ፕራክ መሆኑ ነው እንጅ ተናድጀ ነበር😥😥እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🌺😍👨‍❤️‍💋‍👨
@meryem9377
@meryem9377 Жыл бұрын
ኮሜታተሮች ግን የሰው ሞራል አትኩ 🤔 ውብ ናችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርችሁ 🥰🥰🥰
@kadijaa8750
@kadijaa8750 2 жыл бұрын
አይ ኮሜንቶች 🤔😭💔 ልብ ይስጥህ ወንድሜ 👫
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 6 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,4 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 74 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 119 МЛН
ዲቦራ ማዲንጎ ለአባቷ የዘፈነችው ዘፈን። dibora madingo sing for her father
2:28
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 914 М.
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 6 МЛН