No video

ለሴቶች ብሎ ጸባዩን ቀየረብኝ || ከዚ በኃላ ትቼው ነው የምሄደው @ክህሎት

  Рет қаралды 293,658

ክህሎት

ክህሎት

2 жыл бұрын

ብዙዎቻችሁ ሃሳብ አስተያየታችሁን ያካፈላችሁንን የናቲ እና የርብቂ ጉዳይ ላይ ምላሾቻቸውን ይዘን ቀርበናል

Пікірлер: 1 300
@khelot
@khelot 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rnTMna1oecmarbM
@almazali4784
@almazali4784 2 жыл бұрын
አስለቀሳቹኝ ወይኔ አላህ ይጠብቃችሁ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
እንኳን ለታላቁ የሮመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ በመላዉ አለም የአላችሁ የእስልምና ዕምነት ተከታዮች💚💛💓😍😍😍😍👏🙏🙏🙏💓
@hilmenshkassa1303
@hilmenshkassa1303 2 жыл бұрын
፦፦፥፥፦፦ሃቨቮ
@hilmenshkassa1303
@hilmenshkassa1303 2 жыл бұрын
@@almazali4784 ጨጸ ዐነኋኋኋ
@user-br6ei7go8c
@user-br6ei7go8c 8 ай бұрын
​@@hirutsubscr9312.
@rahelmamo1170
@rahelmamo1170 2 жыл бұрын
አቦ ተዋቸው እነዚህን ልጆች:: በጣም እንደሚዋደዱ አይነ ውሃቸው ይናገራል:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያሳድጋችሁ::
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@addiscustomt-shirt2578
@addiscustomt-shirt2578 2 жыл бұрын
Speak God’s ward 👏👏 that is what I said too thank you
@SaraSara-zc6hf
@SaraSara-zc6hf 2 жыл бұрын
@@tigitube9338 Wede demerignena Edemrshalhu
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብአድርጊኝየኔማር
@SaraSara-zc6hf
@SaraSara-zc6hf 2 жыл бұрын
@@emufaisal796 Eshi yene marr Enedemamer
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ አይለያችሁ የኛ ሰው ትንሺ ስህተት ካዩ እደማስቲካ ማላመጥ ስራቸው ነው
@adobiatube2206
@adobiatube2206 2 жыл бұрын
romantic😂😂😂 ይመቻቹ እኔ ሄኖክ ድንቁላይ ቪዲዮ ሰርቼ እየሰደበኝ ነው እናንተ ክህሎት ላይ ትለቃቀሳላቹ 😘😂😂😂😂
@merimaabdulaziz5148
@merimaabdulaziz5148 2 жыл бұрын
እሺ
@merimaabdulaziz5148
@merimaabdulaziz5148 2 жыл бұрын
አላህ ፍቅራቹን ይጨምርላቹ
@merimaabdulaziz5148
@merimaabdulaziz5148 2 жыл бұрын
በጣም ግልፅነክ ትንሽ ቀንስ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 жыл бұрын
በትክክል ልጄ ተባረክ የአእምሮህ ብስለት ከልብ ነው ያደነኩህ ዘመናችሁን ይባርከው መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምረው።🌅✨💛☀
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m 2 жыл бұрын
የኔ አዳም የት ነህ አንተ ነ ጨጭ ባ ጉ ሎ አ ይን
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m 2 жыл бұрын
@@tigitube9338 ደምሪሽ አለሁ በርቼ እህቴ
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 2 жыл бұрын
አሜን ጥሩ ልጅ ነው ሰው ብዙ ይላል አለመስማት ነው
@thaibajamal1875
@thaibajamal1875 2 жыл бұрын
የኔ ልእልት ማንም ለማንም አያስም ደሞ በጣም ቆንጅየ ነሽ እሱም እዳች ብዙ የትልቅ ትንሽ አለ እናተ የልጅ አዋቂወች ናችሁ አይለያችሁ ውዶች
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@fikeryeehetalij3809
@fikeryeehetalij3809 2 жыл бұрын
አንዳንድ ኮመንታተሮች የሚፅፉትን አያውቁም አይዞን ምርጦቼ አብራችሁ ትልቅ ደረጃላይ ደርሳችሁ ለማየት ያብቃን አይለያችሁ ውለዱ ክበዱ በፍቅር አርጁ ከሞት በቀር ምንም ነገር አይለያችሁ ❤️
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@Tube-yj6kc
@Tube-yj6kc 2 жыл бұрын
ሰው ይሄን ስላላችሁ መስሚችሁን ጥጥአርጉት. ደሞ ደስ የምትሉ ጥንዶችናችሁ ነፍአመት ተመኘሁላችሁ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-ni7yn4ms9q
@user-ni7yn4ms9q 2 жыл бұрын
እሷ በጣም ቆንጆ እና እረጋ ያለች ልዩ ናት ተንከባከባት አንድ ጊዜ ከጂህ ከወጣች በጣም ትፀፀታለህ ደግመህ አታገኛትም
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k 2 жыл бұрын
ረመዳን ሙባረክ ለኡመተል ኢስላም አላህ በሰላም የምንፆም ፁመንም ከተጠቀሙት የአላህ ባሪያዎች ያድርገን ያረረረረረብ የአላህ በራህመት አይንህ እየን 😢
@berekettariku448
@berekettariku448 2 жыл бұрын
ሚድያ ላይ ሚስጥራችሁን ባታወሩ መል ካም ነው❤❤❤❤ ያዝልቃቹ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ልክ ነው#ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 2 жыл бұрын
በትክክል
@user-fu3tk9xs5p
@user-fu3tk9xs5p 2 жыл бұрын
አወ በጣም
@alnasr9911
@alnasr9911 2 жыл бұрын
🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebamuche186youtube
@abebamuche186youtube 2 жыл бұрын
እዉነት በጣም ነዉ የምታምሩት ለፍቅር ዝቅ ማለት ትልቅነት ነዉ ሰዉ ከሰሙት ብዙ ያወራል ጀሮ አትስጦቸዉ❤❤
@user-yn4pw5ds7p
@user-yn4pw5ds7p 2 жыл бұрын
እዉነት በጣም ነዉ የምታምሩት
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
ፀልዩ ታምራላቹ ማንም አትስሙ 2 ታችሁም ታምራላቹ ❤️❤️ ፀልዩ ፁሙ
@hayatangel1147
@hayatangel1147 2 жыл бұрын
ደሞ ልጅትዋ ርጋ ያለች ናት ደስ ስትል ኣይናቹ ደሞ ትመሳሰላላቹ 😍😍💞💞 የሰዉ ኣትስሙ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣቹ💕💞💏💍💒💋💕💖💓💓💓💓💓💝💝💝💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@nicenice9324
@nicenice9324 2 жыл бұрын
ልጅ ነው ወይስ ልጁትዋ ረጋ ያሉ
@user-vw8jh1vr1c
@user-vw8jh1vr1c 2 жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ግን አሁንም እፊታችሁ ላይ የሆና ነገር ይታየል አውሩባት ችግር በመውራት ይፋታል በጣም ደስ ብሎኛል የሳውዲ እስረኞች ሀገር በመግባታቻው እስኪ እንደኔ ደስ የላችሁ አላህ አሁንም የቀሩትን ጨርሶ የስገባልን
@user-pw7xp4ko6c
@user-pw7xp4ko6c 2 жыл бұрын
በጣም
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@jeerrryu
@jeerrryu 2 жыл бұрын
እኛ እደመጣልን የምናወራው አታጋኑት መዳምም ስትጮህብን እናተ ላይ እምንወጣው ማን አለን😂😂😂😂😂😂
@rahmivlogs8457
@rahmivlogs8457 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@hasanhussein1878
@hasanhussein1878 2 жыл бұрын
😂😂😂
@ekarammohammed1257
@ekarammohammed1257 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@jonairahdiya1901
@jonairahdiya1901 2 жыл бұрын
ሀሀሀ
@semirabintbaba6562
@semirabintbaba6562 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@melattefera3006
@melattefera3006 2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር በትዕግስትና በማስተዋል ሂዱ ደሞ እግዚዐብሔር ይጨመርበት ፡ እራሳችሁን ጠብቁ ፡ ♥ፀልዩ ♥ የልብን መሻት ሚሞላ ጌታ ብቻ ነው ፡
@fefefefe333
@fefefefe333 2 жыл бұрын
ለወሬ ቦታ አትስጡ የኔ ቆንጆዎች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ይሄ ህዝብ ከሰማቹት ብዙ ያወራል ውለዱ ክበዱ አይለያቹ 😍😍😍😍😍😍
@POWE4755
@POWE4755 2 жыл бұрын
ህይወትን የምትኖሩት እናንተ እንጂ እኛ የናንተን አንኖርም ለወሬኛ አትጨነቁ
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 жыл бұрын
ትምታዉ የሀበሻ ወዶች መመታት አለባችሁ ሁልግዜ እናተ ብቻ መች ማን አረጋችሁ በጥፊም በንክሻም በቡጢም በኩርኩም በርግጫ እደፈለግሺ ምችዉ የኔቆጆ ብርቅ አደረጋችሁት መመታት ከግዲህ በኃላ እደጉድነዉ እምንገርፋችሁ እኛ 🙆‍♀️ 👵 ሴቶች 💪
@godislove8937
@godislove8937 2 жыл бұрын
ሳሕ 😂😂
@hasanhussein1878
@hasanhussein1878 2 жыл бұрын
ኧረ በክሽ😂😂
@user-yx8ow6eh8m
@user-yx8ow6eh8m 2 жыл бұрын
ክክክክ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 жыл бұрын
kkkkkkkkሳህ
@sehulhaile781
@sehulhaile781 2 жыл бұрын
አንቺ ወጣ ወጣም ጥሩ አስተያየት መስጠት ካልቻልሽ ዝም በይ ደነዝ
@user-oe3dv4wz5s
@user-oe3dv4wz5s 2 жыл бұрын
የኔ ፋቅሮች አቦ አይለያችሁ ለሱአ ያለክን ክብር ሳላደንቅ አላልፋም ክበሩልኝ ለሰዉ ወሬ ቦታ አትስጡ❤❤❤❤❤❤❤🌍
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
እፅዬ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ
@user-oe3dv4wz5s
@user-oe3dv4wz5s 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 እሽ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
@@user-oe3dv4wz5s እሺ የእኔዋ
@fizzy7640
@fizzy7640 2 жыл бұрын
😂😊
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ainiaini3794
@ainiaini3794 2 жыл бұрын
የኔ ውዳች የሚጠቅማችሁ ሰው የሚለውን አትስሙ ለናተ የሚጠቅማችሁ በራሳችሁ መንገድ ወደፊት መጓዝ ነው
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-ct9yz5vi7z
@user-ct9yz5vi7z 2 жыл бұрын
ውይ በማርያም ምን ሆናችሁ እኔ የተናገራችሁት ነገሮች ሁሉ የልጅነት ንግግር እንደነበረ ገምቻለሁ አይለያችሁ አድጋችሁ ለቁምነገር ያብቃችሁ❤❤❤❤
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@HanaHana-fm2tg
@HanaHana-fm2tg 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ታምራችሁ የኛሰው ያወራል አትስሙ ፈተና ያጠነክራል ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሳችሁ ማየት እንፈልጋለን❤
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@emuemu939
@emuemu939 2 жыл бұрын
በጣም ነው እምታምሩት ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ሰው እሚለው አያጣም እናተ ብቻ ወደፊት 😍😍😍😍
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
ድሮም ያበሻ አይን በላቹ ምላሳችን መርዝ ቅራኔ አስገቡባቹ ጌታ ይርዳቹ አይዞአችሁ😘😘👌👌👍👍
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@tube-nf7dp
@tube-nf7dp 2 жыл бұрын
ከምር በሎቸው
@mamaajmanmamaajman4999
@mamaajmanmamaajman4999 2 жыл бұрын
ትክክል ማርያምን
@mekdiasefa1584
@mekdiasefa1584 2 жыл бұрын
ሰው በገዛ እራሱ እንዴት በሽታ ያመጣል ሚድያ ባትወጡስ ምን ይቀርባችኃል 🤔 ለዩትበሮች መነገጃ ከመሆን ውጭ ፍቅር የሚኖሩት እንጂ የሚያወሩት አይደለም !!!
@user-ju2oo4sl8k
@user-ju2oo4sl8k 2 жыл бұрын
ውይ የኢትዮጵያ ህዝብ ምላሳችን እርዝመቱ እና ከፋቱ ከመላው አለም የተለየ ህዝብ ነን የስድም መርዞችን አርከፍክፎ የልጆቹን ቅስም እና ደስታ ሰበረላቸው አይ ክፋት
@lidyatesema7987
@lidyatesema7987 2 жыл бұрын
ኸረ ኸረ አትጨነቁ የተለመደ እኮ ነው እናንተ ጀግኖች ናቹ በጣም ነው የምወዳቹ...❤❤
@rehmet3456
@rehmet3456 2 жыл бұрын
አይለያችሁ....የኔ. ወዲች. ወላሂ. በጣም ነውየምታምሩት
@wubneshadmase7815
@wubneshadmase7815 Жыл бұрын
እሰይ የአብርሐም የሳራ ጥምረት ይደርባችሁ !!! በዚች ዓለም እራሴ በትንሹ እድሜየ ባየሁት ባሳለፍኩት ህይወት አህንም በትዳር ሀኘ እማየው ዋናው ለሰው ልጅ ይሚበጀው ህይወትን የምናሽፍበት በመንፍፕስና በስጋዊ አሸናፍው ፍቅር ብቻ ነው አንዳንዴ በግዜ ሂደት ብዙ ነገሮች ይቀይራል ጌዜ ጀግና ነው የሰው ልጅ ደግሞ ምንም ሀይል የለውም በ10ቱ ቃላት አንዱ ዋናው ትእዛዝ ፍቅር ነው ፍቅር አልባ ባዴ ነን እና ብትጎድም ፍቅር ስጡ
@sitrazee13
@sitrazee13 2 жыл бұрын
ይሄኔ እሱ ቢሆን የመታት ይህን ያህል አታካብዱም ነበር። ስንት ወንድ ነው በየቤቱ ሚስቱን የሚደበድብ። ባል ሚስቱን ይደብድብ ያለው ማን ነው አብዛኛዎቹ ወንዶች ምነው እኛ የበላይ ነን አላችሁ ። ምን አልባት አንተ ያስረዳህበት መንገድ ይሆናል ለሰው ግራ የገባው
@kidistbe6018
@kidistbe6018 2 жыл бұрын
ሰው የሚወራው አያጣም አትስሟቸው እና ልጅቷ የኔ ብጤ ሳቂታ ናት ሰው ደሞ አይረዳም ቁምነገር የሚያቅ አይመስላቸውም ለዛ ነው የሚደብር comment ሲሰጡ የነበረው እናንተ ግን ይመቻቹ🥰🥰🥰
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-my3zn4nh3z
@user-my3zn4nh3z 2 жыл бұрын
የሰውን ወሬ አትስሙ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን በጣም ደስትላላችሁ❤
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
የእኔዋ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-my3zn4nh3z
@user-my3zn4nh3z 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 እሺ ቆንጆ
@user-my3zn4nh3z
@user-my3zn4nh3z 2 жыл бұрын
@@tigitube9338 እሺ ማር
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
@@user-my3zn4nh3z እሺ ውዴ
@kidistyismaw9760
@kidistyismaw9760 2 жыл бұрын
ልጆች ለገንዘብ ብለው ነው ርእሥ ሲያጡ ሠው ምንም ይበል እናንተ ጎበዝ ሁኑ ቆንጆዎች፣
@hayatangel1147
@hayatangel1147 2 жыл бұрын
ልጅትዋ ደስ ስትል ሽኮሪና😍😍😍
@mariaabdissa2986
@mariaabdissa2986 2 жыл бұрын
Natisha meta lih😂😂😂😂
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 2 жыл бұрын
ውዶቼ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛ ውለዱ ክበዱ። ደስ ትላላችሁ እንደምትዋደዱ ደግሞ ያስታውቃልና ፍቅራችሁን ኑሩ። ኑሯችሁን የምትኖሩት እናንተ ሆናችሁ ሳለ ሰው የሚለው አያጣምና ወሬ አትስሙ።
@amiyimamgo7198
@amiyimamgo7198 2 жыл бұрын
አቦ ቶቶሎ አምጧቸው ምስጥ ብየነው የማያቸው አላህ ይጨምርላችሁ
@uniquealmaz4214
@uniquealmaz4214 2 жыл бұрын
ወይኔ እንደዚህ አይነት ፍቅር አይቸ አላቅም በማሪያም ፍቅራችሁ ይብዛ እግዚሐብሔር እንደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠን አሜን
@hccc7151
@hccc7151 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ቆንጆ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@AreguHebshawit
@AreguHebshawit 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የሰው አይን ድንጋይ ይሰብራል የሚባለው አባባል እውነት ❗እነዚያ ፍቅር የሚነበብባቸው ልጆች እንደዚህ ሁነው ማየት ያሳዝናል ለማንኛውም ፈጣሪ መዋደድን ይስጣችሁ❤😢
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
አርግ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@hadraebrahim3054
@hadraebrahim3054 2 жыл бұрын
የቀናት ወሬ አትሥሙ ወድነትህን ነው ያሣዬህ እጃን ሥታነሣብህ ወይም ብትመታህ ታላቅነትህን ነው ያሣዬህ አተኮ እሣን ምታት ማችል ሁነህ አደለም ግን ዬሤትልጂ ክብር ዬሚያቅ ወይም ዬናትን ፍቅር ዬሚያቅ ሁሌም ሢትልጂ ላይ እጂ አያነሣም አድናቂሆህ ነኝ ተባረክ
@SeBintBaba
@SeBintBaba 2 жыл бұрын
የእኔ ምርጦች መልካሙን ይዛችሁ መጥፎወን ንቃችሁ በፍቅር መኖርን ልመዱ።የእዚህን የወረኛ ትውልድ ወሬ ትችት አትስሙ።
@etabebatube2119
@etabebatube2119 2 жыл бұрын
ለወሬኞች ቦታ አትስጡ የእኔ ዉዶች ሰላማችሁ ብዝት ይበል💚💛❤🙏🥰🥰🥰🥰
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
እታቢዬ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ
@mrramesha3328
@mrramesha3328 Жыл бұрын
Thanks
@hdhdjejr9309
@hdhdjejr9309 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ነው የምታምሩት ሁለታችሁም። የሚገርምሽ አንቺ እንደውም በጣም ነው የምታምሪው መልክ እንደተመልካቹ ነው ስለዚህ በፍቅራችሁ ምንም አትስሙ ጠላት አንድነትን ፍቅርን ይጠላል።የኔ ውዶች
@user-qn6sh2so4z
@user-qn6sh2so4z 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁን እግዘአብሔር ያብዛላችሁ በጣም ደስስ ትላላችሁ አይዟችሁ ነገሮች ሁሉ ለበጎ ናቸው ፈተና ያስተምራል በፍቅር ያኑራችሀ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
በናተ የሚሰሩትን የሚሸቅሉትን አዘጉናቸው በሰው ክብር መነገድ የለባቸውም ዝበሏቸው እናተ ሁለታችሁም ውብ ናችሁ እርጋታችሁ የማር ሰፈፍ ነው ሀሊ ወሊ አዳሜ ትቀባዥር እናተ ህልማችሁን ኑሩ የሰው ወሬ ፍቅራችሁን ገደል እዳይሰደው ወላሂ ሰው ከባድ ፍጡር ነው
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q 2 жыл бұрын
እንዴት ደስስስ እንድትሉ ልገልፅላችሁ አይችልም ከልብ ነው ያደነኳቹ እግዚአብሔር በፍቅርና በደስታ ያኑሯችሁ ❤❤❤
@user-ty2ji5ce1w
@user-ty2ji5ce1w 2 жыл бұрын
እረመዳን ሊጀመር ነው የመዳምን ግላስ መክሰር ጀመርኩ 😒😁 ሙስሊም እህት /ወንድሞች እንኳን አደረሳችሁ🇪🇹⛪🕌🇪🇹
@zemzems2429
@zemzems2429 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😜ተጀመረ።
@halima1020
@halima1020 2 жыл бұрын
ክክክክክ እናመሠግናለን ውደ
@user-sm1hs9wc4q
@user-sm1hs9wc4q 2 жыл бұрын
ለኔ ጀግናዬ ነህ ለፍቅር ዝምቅ ማለት ውርደት አይደለም እግዚአብሔር የሐዋርያቱን እግር አጠበ ዝቅ ብሎ ስለዝህ ትክክል ነህ ወድሜ
@tigisttumsa5972
@tigisttumsa5972 2 жыл бұрын
አተ ጀግና ነክ በዚው ቀጥል ጌታ የተፈጥሮ ጸጋ ያደለክ ነክ ሰውን አትስማ
@user-bd9tb2cp5v
@user-bd9tb2cp5v 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩ ሁለታችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ እና የሰው ወረ ቦታ አትስጡ እንደፈለጉ ያውሩ የናተ ህይወት የናታ ብቻ ናት ለፍቅር ዝቅ ማለት ደሞ ጥሩ ነው
@user-tp8yz3el1m
@user-tp8yz3el1m 2 жыл бұрын
እውነት ይህ ልጅ ምክጥ አፍቃሪ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምርላቹ
@medinabintendris
@medinabintendris 2 жыл бұрын
ችግራችሁን ከዚያው ፍቱት !!ሚዲያ አታመጡብን!በትረፍ ሰላምችሁ ይብዛ! ፍቅሩን ይጨምርላችሁ
@user-oc8fh1tc1y
@user-oc8fh1tc1y 2 жыл бұрын
መደማመጥ ያለበት ፍቅር መደማመጥ ያለበት ቃለመጠይቅ ነው መልካም ነገር ይግጠማቹ
@user-gy1xm6fl2x
@user-gy1xm6fl2x 2 жыл бұрын
ወላሂ ጀግና ወንድ ነህ
@mahderfente1172
@mahderfente1172 2 жыл бұрын
ሲጀምር ትዋደዳላችሁ ለሰው ቦታ አትስጡ!!!
@user-ud3zh9ml3u
@user-ud3zh9ml3u 2 жыл бұрын
እኔግን ሲጀመረም የፈቅር ሰዉነዉ አጥብቀሸ ያዠዉ ነበረ ያለሁት በኮሜት እናማ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹሁን ይጨምረላቹሁ በምሀላቹሁ ምንም እዲገባ አተፈቅዱ ያጋጠማን አይዛቹሁ ሀቢቢወችየ 😘😘😘😘😘
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@bmtube.2114
@bmtube.2114 2 жыл бұрын
ውዱችየ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ወደ እግዚአብሔር ቤትሂዱ ወደ ገዳማት ሂዱ ፀለዬ ክፉወች ነገርኛች ከእናተ እንዲርቁ የስው ምላስ እሳት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@jeerrryu
@jeerrryu 2 жыл бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች ስንቀልድ ነው እኮ🙈 አመረራችሁ እዴ በቃ አንተችም 😂መርቀን እንሸኛለን😂 ነገር እሚገንበት ሰው አለ እሚሉት ለካ እውነት ነው በሉ ይቱብ ክፈቱና በራሳችሁ ኑ እንካሳችሁ😍😍🙏🙏🙏
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 2 жыл бұрын
እኮ😂😂
@user-ni7yn4ms9q
@user-ni7yn4ms9q 2 жыл бұрын
ትክክል በራሳቸው በዩቱብ ቢመጡ ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው
@user-cz8lj8ko7g
@user-cz8lj8ko7g 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ.አች.
@user-mu1fw3qy9m
@user-mu1fw3qy9m 2 жыл бұрын
አላልሽም ቅመምየ😂😂😂😂
@suraman6512
@suraman6512 2 жыл бұрын
ግን ጠቆራቹ 😂😂 በሰላም ነው እሷም ግን ንፁህ ልብ አላት
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 2 жыл бұрын
ካሜራ ላይቱኮ ያጠቁራል
@gonderew5002
@gonderew5002 2 жыл бұрын
Girls make up alko yehonala
@sasaa6587
@sasaa6587 2 жыл бұрын
የሰው አይን ነው ክክክክ
@user-nj6ny4ps7s
@user-nj6ny4ps7s 2 жыл бұрын
ይህልጅ ቁርጥ የኔን ጎደኛነዉ እሚመስለዉ ግን ምንዋጋለዉ ተለያየን😥 እዳተአይነት አፋቃሪ ቢሆንልኝ ኖሮ መታደል ነበር ሳላደቅህ አላልፋም አይለያችሁ ለሰዉ ወሬ አይግረማችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ብቻ
@user-sm1hs9wc4q
@user-sm1hs9wc4q 2 жыл бұрын
አይ አበሻ ምን አለ ለመልካም ነገር እደዝህ ብታካብዱ ውቦች ለሰው አትጨነቁ ሰው ብዙ ነዉ የሚወራው ምን አስቸነካችሁ ይህን ያህል አበሻ ❤❤❤✝️✝️ ትዋደዳላችሁ ቀጥሉበት አትስሙ ለዛውም ለሀበሻ ማካበድ ይወዳሉ አትስሙ ይህን ያህል አትጨነቁ ክብር አይወድለትም 👌👌አትስሙ
@user-bu6hy7fe8t
@user-bu6hy7fe8t 2 жыл бұрын
ረመዳን ሙበረክ ዉዶቸ አላህ በሰላም አሥጀምሮ ያሥጨርሰን❤
@user-dk3zu4wj3d
@user-dk3zu4wj3d 2 жыл бұрын
አላህ ይባሪክ ፊኪ አሚን ያረብ
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
አለይና ወአለይኪ
@meseretafeworke5301
@meseretafeworke5301 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁን ብቻ አዳምጡ ለምን የሰዉ ነገር ትሰማላችሁ ፍቅር ፅናት ይጠይቃል ተረጋጉ በፍቅራችሁ የሚቀና ብዙ ነገር ሊል ይችላል ትንሽ መብስል አለባችሁ ርቢቂ በተለይ ሴት ነች ለወንድ ብርታት የምትሆነዉ እና ጠንክሪ፡፡እባካችሁ ፍቅራችሁን ጠብቁ
@user-eu6gk8np7b
@user-eu6gk8np7b 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ልክ እንዳተ ያሉትን ያብዛልን ወንድማችን ስወዳቹህ❤❤ ቸር አምላክ ፍቅራቹህን ያዝልቅላቹህ የሰው ወሬ አትስሙ የሰው ወሬ መርዝ ነው
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h 2 жыл бұрын
እና ሲልከሠከስ ሴት ነኝ ብየ ዝምልለውነው አጮለዋለሁ ሆ የአሁን ዘመን ወንዶች ጥፊያስፈልጋቸዋል ባይነኝ። ወንድብቻ መች ያደረገው ማነው
@haimanotbelete2086
@haimanotbelete2086 2 жыл бұрын
አይ የኛ ሰዉ ሁላችንም የሚያፈቅር ልብ ይስጠን መታደል ነዉ እዲህ ማፍቀር
@user-no9bi1ze8d
@user-no9bi1ze8d 2 жыл бұрын
ረመዳን ከሪም መላው ሙስሊም እምነት ተከታዮች 💚💛❤ አይዞዋቹ ሆናችሁ አትገኙ እንጂ ሰው ሚሊዋችሁ ሁሉ አትስሙ
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@lolleady2775
@lolleady2775 2 жыл бұрын
እናመስግናለን
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 жыл бұрын
አሽቃባጭ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 2 жыл бұрын
ጓበዝ ነሽ ጠካራ እዳያጨስ አጭሰሽ ያስተውሽ ጀግና ሴት በርቺ ሴት ልጅ ብል ናት በርቱ ፀልዩ ጌታ ከናተጋር ይሁን ነገን ማሰብ ጥሩ ነው
@eyosseshetu97eyossyeshetul97
@eyosseshetu97eyossyeshetul97 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ፍቅርህን ላለማጣት ነው የታገስከው እሷም ብትሆን ንዴት ላይ ስትሆን ሴት እጅዋ ነው የሚቀድመው ተረድቻችኅል በርቱ እንዳትለያዩ ውለዱ ክበዱ እደጉ ።
@user-by5fm2pc8o
@user-by5fm2pc8o 2 жыл бұрын
የ22ት & 20አመት ልጆች ፍቅር ታሪክ ለመስማት የ35አመት ሴት ቁጭ ብየ መዳመጤ ለራሴ ገርኝ ስስቅ አላያቹኝም😁😁😁😁😁😁😁😁ማነዉ እንደኔ የገጠመዉ like አስቀምጡልኝ😁😁😁
@yuti2196
@yuti2196 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@mayetasfaw1873
@mayetasfaw1873 2 жыл бұрын
እመብርሀን አትለያችው እሺ ስለሰው አታስቡ ቦታ አትስጡእሺ የትንሽ ትልቆች ናችው ትልቅ ሆኖ የወረደ ሰው አለ ስለዚ ሰው ላይ ከመፍረድ ይልቅ እራሳችን እንመርምር እሺ
@user-zn4dj6lx2p
@user-zn4dj6lx2p 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ የራሳችሁን ሰዉ ብዙ ያወራል ለፍቅር መሸነፍ ትልቅነት እጂ ትንሽነት አይደለም እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
እባካችሁ የሰው ወሬ አትስሙ ያመናችሁበትን ኑሩ ሰው ማውራቱን መቸም ይሁን መቸም አይተውም ስለራሳቸው የማያቁ ሰወችና ፍቅር የማይገባቸው ሰወች አትስሙ መጥፎ ሰው ንግግሩ መጥፎ ነው ከዝብ ማር አጠብቁ ህይወታችሁ ይግላችሁ ነው ስለወደደችህ ነው
@user-fx3kp4vk1m
@user-fx3kp4vk1m 2 жыл бұрын
ሰው ወላሂ በሰው ሂወት ጥልቅ ማለት ይወጣል ሀበሻ የረጎዝብነው😂 የኔወዶች ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እረበለአለሚን❤❤❤❤ 💋💋💋💋💋💋👍👍👍👌👌👌✅
@hermayanti2265
@hermayanti2265 2 жыл бұрын
እውንትንው😢 ካብሻ ምንይጠብቃል
@Babi24_get
@Babi24_get 2 жыл бұрын
ሰው ላልሽው ነግር ትክክል ነሽ ግን ሀበሻ እየተባለ ሙል ህዝብ መሳደብ ትክክል አይደለም ያንቺም ቤተሰብ ሀበሻ ናቸው ከሀበሻም በጣም ብዙ ስርአት ያለው ሰው አለ እና አትሳሳቺ
@user-fx3kp4vk1m
@user-fx3kp4vk1m 2 жыл бұрын
@@Babi24_get 😂😂😂ከኔምጭምረኮነው ያልኩት
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-fx3kp4vk1m
@user-fx3kp4vk1m 2 жыл бұрын
@@tigitube9338 እሺ
@rahel4637
@rahel4637 2 жыл бұрын
የምር ደስ ተላላቹ ፍቅራቹን ፈጣሪ ይጠብቅላቹ የሰው ወሬ አትስሙ ሚዲያ ላይ አትውጡ 😘😘😘
@yfatewa2163
@yfatewa2163 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ፍቅር ማለት እናንተጋ ይታያል አብሶ ወንዱ በጣም አፍቃሪ ነሕ ሤቷ ደሞ ምክር ነው ልጁ አሣዛኝና ላች ሟች ነው አሥቢለት ፍላጎቶቹን አሟይለት በተረፈ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ♥♥
@useruserTUbe
@useruserTUbe 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ታምራለህ ይበዛብሻል ሲሉት ተቀይሮ ነበር እደዚህ ፈላጊ አለኝ ብሎ ተቀይሮነበር አላለችም ሆ ፈላጊ የለውም ብለሽ ነውዲ የምታስቢው ሆ ደግሞ ተቀይሮ ሣይሆን ካለች መኖር እደሚችል ነው ያሳየሽ ከተገነዘብሽው እና ሀይለኛ ነይ ብላል ሀይለኝነትሽን ትተሽ ልጁን በስረአት ያዢው ልጁ ጥሩ አፍቃሪነው
@gsd4133
@gsd4133 2 жыл бұрын
ሰው"ቢረዳችሁ"ባይረዳችሁ"እናንተ ብቻ"ተግባቡውዶችየ::
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውድ
@SalamSalam-jy7zv
@SalamSalam-jy7zv 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ እህት መቸም ቢሆን እዳትሰበሪ እህት እሺ ወንዶች ሌላ ልብ አላቸው እሺ እህት አቸልዩነሽ❤💛💚😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@Mulutadasasasa
@Mulutadasasasa 2 жыл бұрын
ማስረዳት አይጠበቅባችሁም የኛ ሰው አንዴ ከያዘ አይለቅም እናንተ ዝም ብላችሁ ኑሯችሁን ኑሩ እምላክ ክፉን ታርቅላችሁ🥰🥰🥰🥰
@user-gf1zm8lr9n
@user-gf1zm8lr9n 2 жыл бұрын
ትሞትላታለህ መሞት እኮ ቀላል ነው አላለም😘😍 የድንግል ልጅ ፍቅሩን ያብዛላችሁ እውነተኛ ፍቅር ይፈተናል ድንግል ትጠብቃችሁ ምርጦች😘😘😘
@jonairahdiya1901
@jonairahdiya1901 2 жыл бұрын
ኢኔ ግን በጣም ነው የምወዳቹ ከምር መጀመሪያም ቀርባቹሁ ኢያለ 10 ኢየደጋገምኩ ነው ያየኃቹሁ ደግሞ በራሣቹሁ ቻናል ብትመጡ ባይ ነኝ ኢፈልግሻለሁ ኑ ቲክ ቶክ ኢኔ የለኝም በዚህ ኑ ሁሌም በተረፈ በጣም ነው የምወዳቹሁም አችም ቆጆ ነሺ ኢሡም ቆጆ ነው የሠዉ ወሪ አትሲሙ
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h 2 жыл бұрын
እህቴ ያለ ሜካፕ ያለሽ ውበት ሥታምሪ የዩቱብ ወሬ ደግሞ ከምንም አትቁጠሩት ለብር ብለው ነው
@user-dw9yv1ot1f
@user-dw9yv1ot1f 2 жыл бұрын
ርብቃዬ የኔ ማር ሰዉ ብዙ ነገር ሊልሽ ይችላል እናም የ ዉስጥሽን ሚያዉቀዉ አንቺ እና እግዚአብሔር ብቻ ናቹ so ለ ሰዉ ዋሬ ጊዜ እና ቦታ አትስጡ ☝️ያሉትን ይበሉ ህዎታቹን ምትኖሩት እናንተ እንጂ ሰዎች አይደሉም የናንተን ሂዎት ሚኖሩት ሁሌም ቢሆን በ ህዎታቹስጥ ማንም ምንም ብሎ ባልሰማ እና ባላየ እለፉት 🙏በተረፈ በጣም ነዉ ምወዳችሁ እግዚሃቤር አይለያችሁ ❤❤❤🙏
@user-wf9zm6zl2m
@user-wf9zm6zl2m 2 жыл бұрын
ፍቅር ህይወት ነው ግን ለአፍቃሪ ብቻ ከአሏህ የሚሠጥ ሥጦታ ነው
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ የትንሽ ትልቅ ናቹሁ😍😍😍😍😍አበሻ ቡዙ ነዉ ወሬአችን ስለዝህ የሰዉ ወሬ አትስሙ ዉስጣቹሁ አይክፋዉ ዉዶችየ🙏🙏🙏
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች ፍቅራችሁን ለራሣችሁ አርጉፍፁም ሚዲያ ላይ ወይም ሠው በመሀላችሁ አታሥገቡ።
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r 2 жыл бұрын
ለውጥማ አለ በባለፈ ዝም ብላ ነበር እምስቀው ዛሬ ቀንሳለች ለማንኝቻውም የሰው ወሬ አትስሙ❤🌹
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ልጆችናችሁ ታምራላችሁ አልሀምዱሊላህ እኔ መጥፉ ኮመንትአልፀፍኩም በጠቅአድርግሽ ያዢውነው ያልኩሽ አላህ ፍቅራችሁን እድሜልክ ያድርግላችሁ እንደናተ ፍቅር ለሁላችንም ይስጠን የሰወሬ አትስሙ
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 2 жыл бұрын
🙆🙆🙆🙆እዚህም መታችሁ ስለጥፊ ታወራላችሁ?አረ እርሱት እና ላይፋችሁን ኑሩ (እርብቃ) ግን አክብሪው የሆነ አልሸነፍ ባይነት ይታይብሻል.....እኛ ሴቶች ወንድ ልጅ እንደወደደን ስናውቅ የምንሳሳተው ነገር አለ የትም አይሄድም ብለን ማሰብ....በዚህ ሳት ንፁህ አፍቃሪ ማግኘት እራሱ መባረክ ነው💞💞💞💞💞💞💞💓💓💓💓💓ሰከን በይ ቅናቱንም ከቻልሽ ቀንሽ ምክንያቱም (መዳኒት የሌለው በሽታ ቅናት 👈ነው ...የውልሽ💓💓💓💓💓💓 የሚወድሽ ውንድ አጠገብሽ ሲሆን ፈላጊሽ ብዙ ነው ግን እመኚኝ ተለያያን ብትሉ ሁሉም ብን ብለው ካጠገብሽ ይጠፋሉ ....ስለዚህ 💞💞💞 (አሲቢበት)💜💜አንተም ቆፍጠን በል ያለ እሷ ሞታለው ያለ እሱ ሞታለው ውሸት ነው ሰው 💜እናትን 👈💞ቀብሮም ይኖራል ለምን እንዋሻለን ....የሰው ወሬ መስማት አቁሙ ....
@user-vc4ne4oc4n
@user-vc4ne4oc4n 2 жыл бұрын
ትክክክል
@user-dd8tx2mz4j
@user-dd8tx2mz4j 2 жыл бұрын
ትክክክል
@useruserTUbe
@useruserTUbe 2 жыл бұрын
በትክክል
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ዋው አሪፍ ምክር ነው
@meaza2509
@meaza2509 2 жыл бұрын
ሰው ወሬ አያልቅበትም የራሳችሁን ኑሩ ሰው አትስሙ ምርጦቼ ❤️🙏🏾
@hayatet8562
@hayatet8562 2 жыл бұрын
የራሳችሁን ሂወት ኑሩ የሰዎችን አስተያየት ጥሩ ጥሩውን ውሰዱ መጥፎውን ትታችሁ በፍቅር ዝቅ ማለት ትልቅነት ነው ወድሜ እራስህን አሳምነው ደግሞም እሷን ስታከብራት የበለጠ ታከብርሀለች እጂ አትኮራብህም እናም በቻላችሁት መጠን ሚስጥራችሁን እራሳችሁ በቤታችሁ ፍቱት ሚዲያ ላይ አታውሩ መልካም የፍቅር ጌዜ ተመኝሁ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@bertukangesme3026
@bertukangesme3026 2 жыл бұрын
አይይ ልጆነት ሚስጥራችሁን ሁሉ ሚዲያ ላይ አታዉጡት ሰዉ ቢያወራ አትስሙት እራሳችሁን እናተና እናተ ብቻ ነዉ ያምታዉቁት እግዚአብሔር በፈቅር ያኑራችሁ ታምራላችሁ በርቱ
@susutube360
@susutube360 2 жыл бұрын
ቆይ ለምን መልስህ አልመታሀትም ነው ጉድ እኮ ነው በቃ ተናደደች በጥፊ መታችሁ አበቃ😌አሁን ልጁን ምን አድርግ ነው እሚሉት ቅናት ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ እድህ አትጨናነቁ አሁንም አይተዋችሁ አይ ሀበሻ ሰው ማሽማቀቅ ነው ስራችን🙈
@aishaa1203
@aishaa1203 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ በሰው ወሬ አትስመ እግዚአብሔር ፍቅርን ይጨምርላችሁ 😍😍😍😘😘😘💖💖💖
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ
@user-kb4qk5qf2m
@user-kb4qk5qf2m 2 жыл бұрын
ብዙዎቻችን በእዉነተኛ ፍቅር ስለማንኖር ፍቅራቸዉ ሊገባን አይልም እንጅ እዉነተኛ ፍቅር ነዉ በእነሱ መካከል ያለዉ አይለያችሁ ፍቅራችሁንም ይጨምርላችሁ በርቱልኝ ለሰዉ ጆሯችሁን አትስጡ።
@fekerabrham8924
@fekerabrham8924 2 жыл бұрын
እኔኮ በጣም የሚገርመኝ አንድ ነገር ስናገኝ ችክ የምነለዉ ነገር ነዉ በቃ ተዋቸዉ ዪኑሩበት በጣም እኮ ነዉ የሚገርመዉ ፊልም ላይ በጥፊ ይመታቱ የለም እዴ ምን ያስገርማል የኔ ዉዶች እግአብሔር ፍቅራችሁን ዪባርክላችሁ አብራችዉ አርጂታችሁ እደትዝታ ታወሩታላችዉ
@rahmayeallahbariya1792
@rahmayeallahbariya1792 2 жыл бұрын
አይ ሀበሻ ያልበላውን ማከክ ይወዳል አይዟቹ አላህ ለሰው ምሳሌ የሆነ ትዳር ያርግርግላቹ😘😘
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውድ
@user-ri8qk8we9u
@user-ri8qk8we9u 2 жыл бұрын
ቆይ እሱ በሚድያ ሰለተናገረ ነውጅ ስቱ ነው ሲመታ እሚውለው ታምራላችሁ አይለያያችሁ
@noaminoami1117
@noaminoami1117 2 жыл бұрын
Awo kmer
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 2 жыл бұрын
እኮ😂😂
@dinkalem2577
@dinkalem2577 2 жыл бұрын
አባቴ ሁሉም ይቀበለኛል ብለህ እንዳታስብ ክርስቶስን እንኳን ሰቅለዉታል እዉነት እያዎራ ጆሮ አልሰጡትም አልሰሙትም ማንንም እንዳትሰሙ የምር ታምራላችሁ ማንም በምሃላችሁ እንዳይገባ አድርጓቸው ! ሰዉ የራሱን ደብቆ የሰው ነገር ነው የሚፈተፍተው አነጋጋሪ ሆነ ብላችሁ በየሚዲያው አትምጡ ሰው ሁሌም እሚለው አያጣም ! እግዚኣብሄር አይለያችሁ !
@saadashifarow7304
@saadashifarow7304 2 жыл бұрын
ደግሞ አይበዛብሽም አያስብሽም ሁለታችሁም ዉብ ናችሁ ልባችሁ ንፁህ ነዉ ያስታዉቃል ፍቅራችሁ የሰዉ ልጂ ደግሞ ከላይ ዉበት የዉስጥ ማንነት ዉበት ይበልጣል እናተጋ ሁሉም አለ
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 30 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 26 МЛН
🛑 ቀንቼ ነው የመታሁት/ new couple video/ 2022/2011
36:26
አንድ ለመንገድ
Рет қаралды 227 М.
ወደ እናቴ ቤት ልመለስ ነው
21:54
Liyu & Kidus - ልዩ እና ቅዱስ
Рет қаралды 389 М.
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 30 МЛН