🛑 ቀንቼ ነው የመታሁት/ new couple video/ 2022/2011

  Рет қаралды 226,441

አንድ ለመንገድ

አንድ ለመንገድ

2 жыл бұрын

አዋዜ ቲቪ ኢትዮጵያ በተለያዩ አማራጮች ወደ ቴሌቪዥን የገባ የቴሌቪዥን ጣቢያ ነው። በአይነታቸው ለየት ያሉ ፕሮግራሞች በዚሁ ቻናላችን ወደ እናንተ ይዘን መጠናል። ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ።
Awaze TV broadcasts programming in various categories including educational, cultural, entertainment, and news-oriented programming to Ethiopia and around the world through digital broadcasting and different social media platforms
#Ethiopia #NewEthiopianMovie #AwazeTV #AwazeTVEthiopia #EBS #EBSTV #EBC #FANATV #ARTSTV #KANATV #AmharicMovie #NewEthiopianPrank
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Awaze TV Ethiopia

Пікірлер: 925
@misrakchekoel2116
@misrakchekoel2116 2 жыл бұрын
እኔና ጎደኛየ ሁሌ ሰው በመህላችን እየገባ መጣላት ሆነ ታዲያ አንድ ቀን ቤተክርስትያን ሂደን ለአንድ አባት ነገርናቸው እሳቸውም ከሰው ፊት ፍቅራችሁን አታሳዩ አሉ ስለዚህ ምክሩ ከጠቀማችሁ ብዩ ነው።
@useruserTUbe
@useruserTUbe 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ትክክነሽ ታይሁ ታይሁ ማለት ጥሩ አደለም
@Tewahedo16
@Tewahedo16 2 жыл бұрын
ትልቅ ምክር ነው። ግን እናንተ ከምክሩ በኋላ ምን አደረጋችሁ ? ምክሩ ጠቀማችሁ ወይ ? ችግራችሁን እንዴት ፈታችሁ ?
@enattube5599
@enattube5599 2 жыл бұрын
እና አሁን እምን ላይ ናችሁ እማ?
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 2 жыл бұрын
ይህ እኮ ፍቅረ አደለም በጥፊ እየቀጠቀጠችዉ እኮነዉ ለቀጣይ አይኖን ወይም ጥረሱን አረግፍዉ ይመጣል
@misrakchekoel2116
@misrakchekoel2116 2 жыл бұрын
@@Tewahedo16 ተመስገን መካሪ አይጥፋ እኛም ምክሩን በደንብ ተቀብለን የሶስት ልጆች ወላጆች ለመሆን በቅተናል፣፣
@rozaroza744
@rozaroza744 2 жыл бұрын
ሰገጤ ነው ጠያቂው እራሱ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ሰብስክ...አሪግኝ😢🙏🇪🇹
@yonitheblackboy4341
@yonitheblackboy4341 2 жыл бұрын
Tekuse fara new teyakiwe
@meskeremmebtu8057
@meskeremmebtu8057 2 жыл бұрын
Ewnat nwe
@alemtesfaye3912
@alemtesfaye3912 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@monayassin3205
@monayassin3205 2 жыл бұрын
@@mahi141 እሺ
@user-lq1mq6yi1l
@user-lq1mq6yi1l 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት በ ስነ ምግባር ታንፃቹ ያደጋችሁ እንደሆነ በጣም ያስታውቃል አብሶ ርብቃ በጣም በሳል ናት እንደ ዘመኑ ልጆች አይደላችሁም እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በትዳር በ ልጅ ይባርካችሁ 🙏🏽
@tutukatube7626
@tutukatube7626 2 жыл бұрын
ስታምሩ ሰዉ ሁሉ የራሱ ባህሪ አለዉ ተቻችላቹ ከኖራቹ ሰዉ ምን አገባዉ ዋናዉ እናንተ ይመቻቹ እርብቃ ጨዋ የዋህ ልጅ ትመስለኛለች ሀይለኝነቷ ከጥላቻ አይመስለኝም በተረፈ እርብቃ የዚን ያህን ነፃነት አትንፈጊዉ ዋናዉ መተማመን ነዉ ሁሌም ፍቅር ይስጣቹ ❤❤
@freshlemongames4987
@freshlemongames4987 2 жыл бұрын
ለሰዉ አትጨነቁ ሰዉ የሚለዉ አያጣም በጣም ነዉ የምታምሮ የቅናት ነዉ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ሰብስክ...አሪግኝ😢🙏🇪🇹
@hhhhhhhh8812
@hhhhhhhh8812 2 жыл бұрын
ማንንም እዳሰሙ ፍቅር ያሸንፍል ደግሞ ቆጆ ናቹ ወላሂ😍💖
2 жыл бұрын
በድጋሚ ዛሬ ተጣሉ 😆😆😆😆😆 kzbin.info/www/bejne/eaisf6h7j7WkodE
2 жыл бұрын
በድጋሚ ዛሬ ተጣሉ 😆😆😆😆😆 kzbin.info/www/bejne/eaisf6h7j7WkodE
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ሰብስክ...አሪግኝ😢🙏🇪🇹
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 жыл бұрын
@@mahi141 እንደማመር እህት
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
@@afiyatube_ demiry pls pls pls 🙏
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 2 жыл бұрын
ናቲ በንግግር የሚያምን ቤተሰብ ውስጥ ያደገ ይመስላል። ጠያቂው ግን ባል ሚስቱን ሲመታ እንጂ ሚስት ባሏን ስትመታ በባህላችን አላየንም ያልከው ሴትን ልጅ መደብደብ የ ኢትዮጵያ ባህል ነው ማለት ነው? ወይስ አባትህ እናትህን ሲቀጠቅጥ እያየህ ነው ያደከው? 🤔
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
😁😁😁😁አጠያየቁ እንጅ ወንድ ሲማታ ነዉ የምናቀዉ
@user-uc4eo3df2i
@user-uc4eo3df2i 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t 2 жыл бұрын
ለሰው ወሬ አትጨነቁ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ🥰🥰🥰
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ሰብስክ...አሪግኝ😢🙏🇪🇹
@siuyaidm6568
@siuyaidm6568 2 жыл бұрын
ስታምሩ ልጅቱ የዋህ ነገር ነች
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ሰብስክ...አሪግኝ😢🙏🇪🇹
@user-fm4gk2xu1j
@user-fm4gk2xu1j 2 жыл бұрын
_እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ማማዬ ትግስተኛ ሁኚ የሰው ወሬ አትስሚ እውነት በጣም ይወድሻል ትወጅዋለሽ የኔ ስስቶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💝_
@alaabdr1428
@alaabdr1428 2 жыл бұрын
ጠያቂው ሰገጤ ነው😀😀😀😀
@rukiya7187
@rukiya7187 2 жыл бұрын
ክክክክ
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 жыл бұрын
@@rukiya7187 ደምሪኝ እማ
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 жыл бұрын
Alaa Bdr. ደምሪኝ እማ
@kweniyeyesuuf5634
@kweniyeyesuuf5634 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 2 жыл бұрын
ልጅቷ ፀባይዋ ልክ እንደኔ😂😂እኔም ባሌ ካናደደኝ ባንደየ ነው ነገሮችን ሁሉ ገደል ምሰዳቼው ትግስተኛ ስለሆነ እሱ አለን
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ሰብስክ...አሪግኝ😢🙏🇪🇹
@imissyoumami6108
@imissyoumami6108 2 жыл бұрын
ልክ እደእኔ
@ababuababu1650
@ababuababu1650 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😀😀😀😀😃ምን
@hasre194
@hasre194 2 жыл бұрын
የኔ ቢጤ
@eyu2747
@eyu2747 2 жыл бұрын
ክክክክ
@user-zf9tu1uq7t
@user-zf9tu1uq7t 2 жыл бұрын
እኔኮ የሚገርመኚ ነገር ሴት ትመታ ያለው ማነው የሰው ልጂ ፍፁም አደለም ማሳለፍ የሚባል ነገር የለም መቸም ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ ሁለት ቆንጆ
@user-fm1tu5hb2k
@user-fm1tu5hb2k 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ፍቅርህ አንጀቴን አላወሰው እግዚአብሄር ያስደስትህ ደሞ መታረቅ መጣላት ያለ ነው። ፍቅራችሁን ተደሰቱበት ♥️♥️♥️ታምራላቹ። አቤት የዚህ እድሜ ፍቅር እሷም ተቸግራለች በቤተሰብ ተዋት በ እግዚአብሄር።
@bmtube.2114
@bmtube.2114 2 жыл бұрын
ርብቃየ የኔ ቆንጅ ምንም ልብሽ. እንዳይስበር እሺበጣም ነው የምታምሪት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ማንንም አትሱም ስው ስራ አቱ ነገር ነው እየበላ ያለው
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ስወዳቸው አይለያችሁ እግዚአብሔር በፍቅራቸው ያብዛላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤
@tureu2442
@tureu2442 2 жыл бұрын
ነቲዬ በጠም አድነቂህነኝ
@rehemaumeri8621
@rehemaumeri8621 2 жыл бұрын
ልጅቷ በጣም ትክክል ናት ማንም ሴት ሲያወራ ቀርቶ ሲያይ ብታየው ትማታለች ትክክል ናት እኔም ተናደድኩ በጥፊ ቀርቶ እነቂው እነቂው ነው የሚለኝ,😂😂
@tiyotiyatube5852
@tiyotiyatube5852 2 жыл бұрын
ህዝቤ እኮ ምንም ብተለው ከማሽሟጠጥ ወደዃላ ስለማይል ፈጣሪ እናንተን አይለያቹ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ሰብስክ...አሪግኝ😢🙏🇪🇹
@haymuhaymu1486
@haymuhaymu1486 2 жыл бұрын
Waw እሱ ግን የምር ቆንጆ ነው ጠበቅ አርጊው እህቴ!
@hadeaa1619
@hadeaa1619 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ ፍቅር በናተ ይብቃ ፍቅር የለም ለሚሉት ትምህርት ናችሁ በድጋሜ አይለያችሁ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 2 жыл бұрын
ሁለቱም የዋህ ናቸው ማርያምን የኔ ምርጦች
@SarahSarah-rc4lj
@SarahSarah-rc4lj 2 жыл бұрын
ምነዉ አካበዱት ሰወች ሴት ልጅ መምታት ብርቅ ነዉ እዲ የኛ ወዶች ፍቅር አያቁም ለዛ ነዉ የሌላ ሀገር ወድች ይመታሉ
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@goitomebuy8992
@goitomebuy8992 2 жыл бұрын
ነይ ምቺኝ እና እናያለን ክክክክክክክክክክ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
@@goitomebuy8992 🤪😄😄
@goitomebuy8992
@goitomebuy8992 2 жыл бұрын
@@Nejat197 kkk ኣረ ባክሸ ነይ ና ሞክሪ በብልጠት የተሞላ መልሰ ይጠብቅሻል
@hiyabpoem9883
@hiyabpoem9883 2 жыл бұрын
ፍቅር ደስ የሚል የህይወት ስጦታ ነው ። ትንሽ ግን ገመናቹን በልባችሁ አርጉት ! ምክንያቱም ከሰው ጋር ነው የምትኖሩት ።
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ሰብስክ...አሪግኝ😢🙏🇪🇹
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 2 жыл бұрын
ማፍቀርህ እንዳለ ሆኖ ግን ልፍስፍስ አትሁ ወንድ ልጅ ቆፍጠን ሲል ነው ሚያምርው 😍
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 жыл бұрын
እንደማመር
@mobileship2944
@mobileship2944 2 жыл бұрын
ክክክክክ አር ኮሜንት ክክክ
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 жыл бұрын
@@mobileship2944 ደምሪኝ እህት
@kameleak4174
@kameleak4174 2 жыл бұрын
ምን አግባሺ
@zedtube8018
@zedtube8018 2 жыл бұрын
እኔም ባሌ ጋ እድታርቅ ፀልዩልኝ ናፍቆኛል🥺💔
@TUBE-cy1fb
@TUBE-cy1fb 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@hiwibinii5681
@hiwibinii5681 2 жыл бұрын
የይቅርታ ልብ ዛሬ ነው ቢያጠፋም ይቅርታ .......
@user-kp7bp6bo2y
@user-kp7bp6bo2y 2 жыл бұрын
ኣይዞሽ ማዓረይ ፈጣሪ ይጋዝሽ♥️🙏
@jamilaah297
@jamilaah297 2 жыл бұрын
ያረባ አላህ ያስታርቃችሁ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ መለያይየቱን ካልፈለግሽ አይዞሽ
@kadijakhan9288
@kadijakhan9288 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ማር
@hfjuiminrybb1289
@hfjuiminrybb1289 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምታምሩት የቀና ብዙ ያወራል እንዳሰሙ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ😍😍😍
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ሰብስክ...አሪግኝ😢🙏🇪🇹
@hfjuiminrybb1289
@hfjuiminrybb1289 2 жыл бұрын
@@mahi141 እሺ
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 жыл бұрын
@@hfjuiminrybb1289 ደምሪኝ እማ
@user-uj1yy8sq6e
@user-uj1yy8sq6e 2 жыл бұрын
ጥያቄው ብዙም ደሰ አይልም ፍቅራችሁ ደስ ይላል ግን ሁሉንም ነገር ሚድያለይ አታውሩ ውዶች በተረፈ በርቱ
@heedasleeasd5448
@heedasleeasd5448 2 жыл бұрын
ለሰው ወሬ ቦታ አትስጡ በተረፈ በጣም ታምራላችሁ😍
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 жыл бұрын
እንደማመር
@rabimohemed4326
@rabimohemed4326 2 жыл бұрын
@@afiyatube_ ✋
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 жыл бұрын
@@rabimohemed4326 ደምሪኝ እማ እቤትሽ ብመጣ የለቀቅሽዉ ነገር የለም
@siuyaidm6568
@siuyaidm6568 2 жыл бұрын
ጠያቂው ገገማ ነው
@lilihabeshawit2912
@lilihabeshawit2912 2 жыл бұрын
ረጋ ያልክ የዋህ የፍቅር ሰው ትመስላለህ እና ታምራላቹ 😍
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 2 жыл бұрын
ምርጥ ባል ነው ጥሩ አድርገሽ ያዥ ክብር ስጭው ወይ እርጋታ ፈጣሪ ይባርክህ
@ayunebiyu482
@ayunebiyu482 2 жыл бұрын
U both r so beautiful 😍😍, and ur love and respect for each other is amazing, God bless U!
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 2 жыл бұрын
ጉድኮነው አላለም ጠያቂው አረ ይጎድጉድህ 😂😂😁😁😁😁😁😁
@rahel2834
@rahel2834 2 жыл бұрын
ውይ በጣም ነው እምታምሩት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ
@hadeaa1619
@hadeaa1619 2 жыл бұрын
ደግሞ ወላሂ በጣም ነው የምታምሪው ውደ ደምሽ ይስባል አደበትሽ ምርጥነው እና ፍቅር በመልክ አይለካም ውበት እረጋፊነው እደጦት ጤዛ የጧት ጤዛ ጧት አምሮበት ማታ እረጋፊ ነው እና ውስጥሽ አደበትሽ ይመርጅ መልክሽ በቂ ነው ከበቁ በላይ ነው እደይህ የምሉት እመኒኝ ቀንተውነው ፍቅራችሁ አስቀኝ ነው እደዝህ ያለፍቅር አይቸ አላቅም♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@chuchumarge6716
@chuchumarge6716 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታስጠላው ጠያቂው ሠገጤ ፋራ
@user-gs8yv4ss5x
@user-gs8yv4ss5x 2 жыл бұрын
ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅሩን ያብዜላችህ ወዶችየ💞💞💞
@fekerabrham8924
@fekerabrham8924 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ታምራላቺዉ እግዜአብሔር ፍቅራችሁን የዘላለም ያርግላቺሁ
@user-fi5px3jq4h
@user-fi5px3jq4h 2 жыл бұрын
እስጢፋኖስ ቶማስ የሚገርም ስም ነው በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ፍቅራችሁም ያብዛላችሁ ሰውን ብዙ አትስሙ ተሰማችሁም የሚሰማውን የሚሰማውን ነው
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ሰብስክ...አሪግኝ😢🙏🇪🇹
@user-fi5px3jq4h
@user-fi5px3jq4h 2 жыл бұрын
@@mahi141 እሺ
@user-ig1zo8qf9i
@user-ig1zo8qf9i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችን ይጨምርላችሁ ደስስስ ስትሉ
@meklitkibrom5245
@meklitkibrom5245 2 жыл бұрын
ፋቅራቹ በጣም ደስ ይላል መመታትም መምታትም ያለ ነው ጠያቂው ግን ችግር ነው የሆነባቹ ማቀሳሰር ነው የያዘው
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ እግዚያብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ ማርዬ የሰው ወሬ አትሱሙ ሰውኮ ለማገናኘት ሳይሆን ለማለያየት ነው የሚጥረው
@selamawittakle455
@selamawittakle455 2 жыл бұрын
እርብቃዬ ናሂዬ እኳን ታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የሠው ወሬ አትስሙ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@user-bz1of7wr2u
@user-bz1of7wr2u 2 жыл бұрын
አይቼየማልጠግባቸው ምርጥ ልጆች
@nitsuhab9330
@nitsuhab9330 2 жыл бұрын
አይገርማችሁም የነዚህ ልጆች ፍቅር እውነተኛ ነው
@genetzewudu5210
@genetzewudu5210 Жыл бұрын
በማሬም የሰው ወሬ እዳትሰሙ ቅናት ነው ቅናት የማያደርገው የለም በጣም ቆንጆ ናችሁ ደሞ እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ
@user-hx7xw7hi1g
@user-hx7xw7hi1g 2 жыл бұрын
እነዚህ ወጣቶች ከ...ባድ ፍቅር ውስጥ እንደሆኑ በግልፅ ያስታውቃል አትቀልዱባቸው -ቤተሰቦቻቸውም ተረዷቸው ፈጣሪ አይለያችሁ!!
@user-jm4rc6bw4b
@user-jm4rc6bw4b 2 жыл бұрын
ደስ ክትብሉ ሙቁራት
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ሰብስክ...አሪግኝ😢🙏🇪🇹
@trezanegasi3047
@trezanegasi3047 2 жыл бұрын
Very display good boys cooperated he is amazing guy’s
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ይሄ ፍቅር ሳይሆን በሺታነዉ ወንድሜ ጸበልሂዱ አቺ ጀግናነሺ የምርጥ አበሳ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ሰብስክ...አሪግኝ😢🙏🇪🇹
@gyuj5527
@gyuj5527 2 жыл бұрын
ልጁ በጣም ምሥኪን ነዉ የፍቅርሠዉነዉ
@amenasaeed495
@amenasaeed495 2 жыл бұрын
ጠያቂው በጥፊ ብይልኝ ምን አይነት የወርደ ጥያቄ ነው
@user-pw7dw8sr2l
@user-pw7dw8sr2l 2 жыл бұрын
ፍቅር ደሰ ደግም ቆንጆ 💘💘💘💘💘❣️❣️❣️
@user-zl9ud8dz7c
@user-zl9ud8dz7c 2 жыл бұрын
ልክዕ ካም ነተና 😜😂
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራቺሁን እግዚአብሔር ያብዛላቺሁ በመሀላቺሁ የሰውን ወሬ አትስሙት ውቦቺ
@user-hi7ie8dv7h
@user-hi7ie8dv7h 2 жыл бұрын
እርብቃዬ በነካ እጅሽ እንደው ጠያቂውን በጥፊ አጩሂልኝ ትፀድቂያለሽ 😂 ኣላህ ይነኣል ሸክልክ አጠያየቅ ዘጋኝ 🖕
@AreguHebshawit
@AreguHebshawit 2 жыл бұрын
ወይኔ መዳምዬ ትዝ አለችኝ
2 жыл бұрын
በድጋሚ ዛሬ ተጣሉ 😆😆😆😆😆 kzbin.info/www/bejne/eaisf6h7j7WkodE
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 жыл бұрын
ኪኪኪ
@user-oj5np4ny4g
@user-oj5np4ny4g 2 жыл бұрын
Kkkk
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ
@user-vy8pz3so1w
@user-vy8pz3so1w 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ እዴዝህ አፍቃሪ ስጠን ዲንም ያለው የመዳም ቅመሞች ጉሊ አሚን ❤ ውበት ከርጋታጋ በቃ ልዩ ❤❤❤
@user-cw7gw3et4v
@user-cw7gw3et4v 2 жыл бұрын
በጣም
@eyu2747
@eyu2747 2 жыл бұрын
😃😃😃
@dhxgdhdtdc8667
@dhxgdhdtdc8667 2 жыл бұрын
ስለሰዉ አትስምት ፍቅር ያሸንፋል በጣም ነዉ እምታምሩት
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ሰብስክ...አሪግኝ😢🙏🇪🇹
@hanayoutubemg5953
@hanayoutubemg5953 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች ስታምሩ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ፍቅራቹን እጥፍ ድርብ ያርግላቹ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
ማሮቼ የሰው ወሬ አትስሙ አውርቶ አውርቶ ሲደክመው ያቆማል በርቱ ጠንካራ ሁኑ ፈጣሪ የልባቹ መሻት ሁሉ ያሳካላቹ በሁለታቹ ሂወት ማንም አያገባውም
@user-uh5wr4se4x
@user-uh5wr4se4x 2 жыл бұрын
ወይኔ እነዚህን ልጆች ስወዳቸው አይለያችሁ ፍቅራችሁ አብቦ ያፍራ
@amanuelview
@amanuelview 2 жыл бұрын
ተጨማሪ መዝናኛ ቪዲዮችን ለማየት subscribe በማድረግ አብረውን ይጓዙ። አዋዜ ቲቪ የህይወት ማጣፈጫ።
@interiorexteriorhouseidea6487
@interiorexteriorhouseidea6487 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/novaZmiHbs-Dg8k
2 жыл бұрын
በድጋሚ ዛሬ ተጣሉ 😆😆😆😆😆 kzbin.info/www/bejne/eaisf6h7j7WkodE
@betimesele5079
@betimesele5079 2 жыл бұрын
Mn aynat ateyayk nw huff
@solyanasoli2121
@solyanasoli2121 2 жыл бұрын
ሰገጤ ነህ ጠያቂው
@opricr9587
@opricr9587 2 жыл бұрын
@ ባሌጌ ነሽ የቆየ ቪዲዮ ለጥፈሽ ዛሬም ተጣሉ ትያለሽ ባለጌ ነገር ነሽ ቀሽም🤔😏😏
@asdxyz2345
@asdxyz2345 2 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ያሽንፍል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልኝ ሁሉም ለስው ወረ ኣትስሙ ወደ ፊጣራች ፀልዩ እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዘዋል ግን ምንም ግዜ ፍቅር ያሽንፍል ኣዛቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@sitratube1193
@sitratube1193 2 жыл бұрын
የኔ ምሥኪኖች አይዞችሁ ተውት ሠውን ሥለሠው አትኑሩ ሥለራሣችሁይ
@kulchabebe8458
@kulchabebe8458 2 жыл бұрын
ናተዬ ፀባይሕ እርጋታሕ ባጠቃላይ ስነምግባርሕ ደስ ይላል
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz 2 жыл бұрын
ድምፅሺ፡ያምራል🥰🥰
@rebkselshi264
@rebkselshi264 2 жыл бұрын
እርብቃ ቆንጆ አስተዋይ ነሽ እግዚያብሄር አብዝቶ ፍቅር ይስጣችሁ
@zebiderazmeraw8862
@zebiderazmeraw8862 2 жыл бұрын
በጣምነው የምታምሩት ብች ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስታምሩ በዛላይፆባያችሁ በጥሩ ስነምግባር የተናፃችሁ ናችሁ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
አለባበሳችሁ በራሱ ስራአታችሁን ያስተምረናል ዋውውውውውውውው
@user-zj9ki6ch7g
@user-zj9ki6ch7g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ።
@jhdh9553
@jhdh9553 2 жыл бұрын
የውነት ልጁግን ከልቡ አፍቃሪነው እዳታይነት ወዶችን ያብዛልን ፍቅራችሁን ያብዛልኝ
@samimohammed9432
@samimohammed9432 2 жыл бұрын
እርብቅዬ የእኔ ቆንጆ እባክሽን ናቲን ተርጂው ንፁ አፍቃሪሽ ነው የሰው ወሬ አትስሚ እህቴ በጣም ታምራላችሁ ወልዳችሁ ለማይት ያብቃኝ ቆንጆ ቲክቶክ አካውታችሁን አግኝቼ ብከተላችሁ ደስ ይለኛል በጣም ታምራላችሁ ዠፍቅር አምላክ ወልዳችሁ ትልቅ ቦታ ደርሳችሁ ያሳይኝ ከልቤ እወዳችኃለሁ💌🙏🙏
@user-sm7oo8qe4d
@user-sm7oo8qe4d 2 жыл бұрын
እስጢፎ አስተካለክል 😳😳😳😳😳 ጥያቄህን እርብቃዬ አትስሚያቸው ሰው ወሬ አያጣም❤❤❤❤ ፍቅራችሁ ይብዛልኝ
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 жыл бұрын
እንደማመር
@user-uy3pz7vi7j
@user-uy3pz7vi7j 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ፍጣሪ ይጠብቃችሁ እርብቂ ደሞ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ሴት
@user-yx2zb7wg6u
@user-yx2zb7wg6u Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ልጁን ለቤተብ ባይቀበሉሽም እዳተይው በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤ስታምሩ
@susutube360
@susutube360 2 жыл бұрын
ዛሬ እዳይሳሳቱ በጥንቃቄ ነው እሚያወሩት 🤔😂የኛ ሰው የሚለው አያጣም ፊልም ላይ እንኳን ወንዶች አይደሉ እንዴ በጥፊ የሚመቱት ስለዚህ ስለምትወደው ሰለሚወዳት ነው ለምይንኛውም ፈታ በሉ ሆሆ
@redaithaymanot3915
@redaithaymanot3915 2 жыл бұрын
ሰዎች ግን እዲህ በፍቅር ብክን ክንፍ የሚሉት እንዴት ነው ግርም እኮ ነው የሚለኝ ሆ
@zadfiker2784
@zadfiker2784 2 жыл бұрын
በዚያ እድሜ የሚጀመሪ ፍቅር እውነተኛ ፍቅር ነው ግን መጨረሻችሁን ይሳምረው
@abdurhmanabdurhman1104
@abdurhmanabdurhman1104 2 жыл бұрын
እዉነተኛ ፍቅር በዉስጠችሁ አለ ፍቅር ማለት ደስ የሚል ግን በጣም ብዙ ከባድ የማንቆጣጠራቸው ችግሮች ያለበት ነው እውነቴነዉ ልክ ራሴ ዉስጥ ያለ ስሜት ስለ መሰለኝ እስከመጨረሻዉነዉ ያዳመጥኩት ፍቅር እዉነትነዉ ግን እዉነተኛ አፍቃሪ ይፈልጋል ጠንካራ መሆን አለባችሁ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ
@user-nm5uo2lv1g
@user-nm5uo2lv1g 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያጣምራችሁ እዉነት ልጁ ያሳዝነኛል
@aditeka5784
@aditeka5784 2 жыл бұрын
ስንፍቀር እዳ ስንለያይ እዳ ለሰው ብለን ቆይ የት እንግባ😒 እናተ ግን ማንንም እዳሰሙ ፍቅር አሸናፊ ነው 😍😍😍
@user-zr3tj9di1w
@user-zr3tj9di1w 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ አወ ጀግና ነህ ፍቅር ያሸንፋል የሠው ወሬ አትሥሙ ❤❤❤💘💘💘💘ጠንክሩ በርቱ
@jeerrryu
@jeerrryu 2 жыл бұрын
ዘጋኝ ጠያቂው😂😂😂😂😂
@EthioGebeya8
@EthioGebeya8 2 жыл бұрын
ጠያቂው ርብቃዬ ሲል የናቲ ፊት የሌለ 😂😂😂
@marrygirl4875
@marrygirl4875 2 жыл бұрын
ፍቅር ከምንም ይበልጣል እዳሰሙ ማንንም ሰው በጣም ችግር አለበት
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@makahind4980
@makahind4980 2 жыл бұрын
ሚድያ ላይ አትዉጡ ካሁን በዃላ በጣም ታምራላችሁ ካይን ይሰዉራችሁ አቺ ደግሞ ረጋ ለማለት ሞክሪ ፈጣሪም አይወደዉ ባልሽንም አክብሪዉ
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 жыл бұрын
የኔ ውቤች 😘😘😘 ለሰው ወሬ ቦታ አትስጡ እናተ ውብናችሁ አቦ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 💓💓💓💖💖💖 የኛሰው ካዳምጣችሁት ብዙ ያወራል ለሰው ወሬ ብዙም ቦታ ባሰጦቸው የተሻለ ይመልስለኛል
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@useruserTUbe
@useruserTUbe 2 жыл бұрын
አልመታትም በጭራሽ በሠለጠነ ግዜ ባልሠለጥንም አልመታትም ይለዋል ባሽሙር እየተናገርህ ነው አላለውም ሆ ጠያቂው ሠገጤ ነህ ቱ
@tube-nf7dp
@tube-nf7dp 2 жыл бұрын
ሠገጤ ብቻ ግን እኮን ታረቃችሁ ደግሞ ይትዮብ ክፈቱ
@betiabelo644
@betiabelo644 2 жыл бұрын
እስቲ አቅራቢው ልጅ እንዴት ፕሮግራም እንደሚቀርብ ተማር ጥያቄህ ምንም ደስ አይልም 😕
@fatemahabdallah3265
@fatemahabdallah3265 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እዴት እደምትሉ አልሃምዱሊላህ እወዳቸዋለሁ
@izzakkaizzaka1908
@izzakkaizzaka1908 2 жыл бұрын
ስታምሩ ምርጦች እግዛብሃር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰💘💘💘😍🥰
@user-fz9zi6js4r
@user-fz9zi6js4r 2 жыл бұрын
ጠያቂው ሠገጤነው😏😏😏😏
@betiiabebe6772
@betiiabebe6772 2 жыл бұрын
ጠያቂው ግን ነብስክ አይማርም ጭራሽ ሆዳቸውን አባስከው 😁😁😁 ሳክስ ግን ሙድ አለው ወዳጄ 😅😅😅
@lijnatty2082
@lijnatty2082 2 жыл бұрын
ጠያቂው ድልብ ሰገጤ ነህ እንዴት እንዳስጠላኃኝ ትክክለኛ ጎደኛ ከሆንክ ባለማሸቀካቸው ነበር
@selamkebede4353
@selamkebede4353 2 жыл бұрын
እናንተ የትም አትደርሱም በጊዜ መንገዳችሁን አስተካክሉ ሄኖክ ድንቁንና ሜላትን ነዉ ያስታወሳችሁኝ ግን ፈጣሪ ይከልላቹ
@grunmandefru5197
@grunmandefru5197 2 жыл бұрын
ጠያቂዉ ከየት ነዉ የመጣዉ እንዴ 😄😄
2 жыл бұрын
በድጋሚ ዛሬ ተጣሉ 😆😆😆😆😆 kzbin.info/www/bejne/eaisf6h7j7WkodE
@blutube6754
@blutube6754 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁ ደስ ይላል ፈጣሪ አይለያችሁ የሰው ወሬ አትስሙ ፍቅራችሁ እዉነተኛ ከሆነ ፍቅርን ኑሩት አታዉሩት
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእናትሽ ሰብስክ...አሪግኝ😢🙏🇪🇹
@misrakchekoel2116
@misrakchekoel2116 2 жыл бұрын
ተመቸሽኝ ፍቅርን ኑሩት አታውሩት
@user-qb7gb1qe2l
@user-qb7gb1qe2l 2 жыл бұрын
የልጁ አስተሳሰብ አንደኛ ነው. ልጅቷ ግን ትንሽ ይቀራታል በሷ ምክንያት ከሱስ ስለወጣ. ከኔ በላይ ሴት የለም የሚል ሀሳብ ውስጥ ገብታለች ለዚያ ነው ትንሽ ሲያጠፋ ብዙ የምትናደደው
@melukinfe669
@melukinfe669 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሥታምሩ
@suzanmohammedalhabeshaalhe709
@suzanmohammedalhabeshaalhe709 2 жыл бұрын
Gen betam Leju emeyamrew yemr Mashi allah
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 10 МЛН
የርቀት ፍቅር  ሲሳካ የነበረው ደስታ
25:58
Dave and judy best couple
Рет қаралды 13 М.
ታኩር ምን ሆና ነው
9:03
Faya tube ፋያ
Рет қаралды 1,4 М.
Habesha blind date | መስከረም እና አብርሃም
24:25
Adabary Entertainment
Рет қаралды 560 М.
ሩታን በድሮ ፍቅረኛዬ ስም እየጠራዉ አስለቀስኳት
11:59
Ruth and Jonas - Jr Couple
Рет қаралды 79 М.
Поймал редкий кадр🤨
0:22
FERMACHI
Рет қаралды 5 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 3,3 МЛН
DESAFIO IMPOSSÍVEL #trending
0:16
O Mundo da Ágata
Рет қаралды 16 МЛН
Не плавайте тут! 🏊🚫
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 4,7 МЛН
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 4,3 МЛН
腹黑小天使把黑天使整惨了#short #angel #clown
0:20
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН