ሰዎች ካናዳን ጥለው ለምን ይሄዳሉ ? why people leave canada ?

  Рет қаралды 50,825

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 465
@mastewalgetahun4025
@mastewalgetahun4025 3 жыл бұрын
ከካናዳ ወደ ሀገሬ ከተመለስኩ አንዶም እኔ ነኝ።ፀጥታዋን እወደዋለሁ አሁን እዚህ ተመልሸ ጫጫታው ከብዶኛል እና ካናዳ ብዙ መሰዋት ያስከፍላል ሀገሩ ግን ነፃነቱን ብቻ ነው የሚናፍቀኝ እና አይስ ካፕና እስኖ፣
@zelalemtadesse6369
@zelalemtadesse6369 3 жыл бұрын
ተመልስሸ አትመጨም ውይም እኔ ላምጣሸ
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 3 жыл бұрын
ብራዘር ጫጫታዉን ትለምዳለህ ካናዳን ግን እድሜልክህን አትለምደዉም።
@zelalemtadesse6369
@zelalemtadesse6369 3 жыл бұрын
ከኒጋ ከሆንሸ አይደብርሸም
@yayoos6070
@yayoos6070 3 жыл бұрын
Move to 🇨🇦 Canada in 6 months kzbin.info/door/ssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@monthahassan7499
@monthahassan7499 3 жыл бұрын
ካናዳ ማይለመድ እና ለኑሮ ይከብዳል? ብትነግሪኝ ሌላው ደግሞ ትምህርት ቤት ነፃ ነው ወይሰ ይከፈላል? አቺሰ ለምን ከበደሸ
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 2 жыл бұрын
አንች የተባረክሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊን ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በገበው እንጅ ካረብ አገር አይበልጥም እህቴ።
@ghvj6635
@ghvj6635 Жыл бұрын
እህታችን ለሁሉም የምትሰጭው ምክር እናመሰገናለን በጣም ቅኑ አስተሳሰብ ነው ያለሸ
@berhaneyakobwedisebeko...3032
@berhaneyakobwedisebeko...3032 3 жыл бұрын
Kodi shikorrr geta ybarksh mkrshn ena kumnegersh tmrt honegnal betam desss yemilnew thanks .
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
🙏💕
@miminigussie2794
@miminigussie2794 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ እኔ ብቻ ነኝ ብዬ አስብ ነበረ በጭንቀት ልሞት የነበርኩት ለካ ሁሉም ነው🤔 እኔ ጀርመን ለዛውም ጀርመናዊ አግብቼ መጥቼ ሰው አለማየቴ ጸጥታው ባህሉ ቋንቋው.......ብቻ ሁሉም ነገር ጭንቀት የሚለቅ ዱካክ ነገር ነው እና ኡኡኡ ብዬ ጮኬ በሶስተኛ አመቴ ለአንድ ወር አገሬ ሄጄ በጸሎት ተገልግዬ እ/ር ብዙ ቀንበሬን ሰብሮ አጽናንቶኝ አቅሜን አድሶልኝ ተመለስኩ አሁን በፊት የሚሰማኝ ጭንቀት ፈጽሞ የለም እ/ር ስሙ ለዘላለም ይባረክ።
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏 ቀሪው ዘመንሽም ይባረክ 💕
@miminigussie2794
@miminigussie2794 3 жыл бұрын
@@kidiethiopia አሜን እህቴ ያንችም ዘመንሽ ይባረክ😘
@hannahaile3311
@hannahaile3311 5 ай бұрын
@nathanmengistu3262
@nathanmengistu3262 2 жыл бұрын
Thank you Kid ለሰጠሽን መረጃና ግንዛቤ ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ እግ/ር ጤናና እድሜ ይስጥሽ🙏🙏🙏🙏
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 2 жыл бұрын
ሰለመረጃሽ አሪፍ ነው ኪዲ ጥሩ ግንዛቢ ነው የሰጠሽን በርች በርች
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 жыл бұрын
ይህን መልክት በጣም ስለወደድኩት ለብዙ ሰዎች ሼር አድርግያለሁ። ክበሪልን እናመሰግናለን yidne ethio
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
Oh sweet thank u dear 🙏
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 3 жыл бұрын
እኔም ገና ሳልደርስ መመለስ ተመኝቼ ነበር ወደ አሜሪካ በ ዲቪ ስመጣ።ነገር ግን ስራዬን እና ሁሉን ነገር ትቼ ስለመጣሁኝ ብመለስ ሌላ የባሰ ችግር ስለሚጠብቀኝ ግራ ገብቶኝ ነበር።እስከ አሁንም አይምሮዬ አልተቀበለውም።የሐገር ጉዳይ ሲታሰብ ደግሞ ሐገር ሳይሆን ሲኦል ነው የሚመስለው።ከደህና ሐገር ብመጣ ኖሮ አይኔንም አላሽም ነበር።ደህነት በ እራሱ እርግማን ስለሆነ በጣም አስቸጋሪ ነው።ስደት ውርደት እንጂ ክብር አይደለም።የታደለ በ ሐገሩ ና በምድሩ ሰርቶ ያድጋል እንጂ በ ሰው ሐገር ለማኝ አይሆንም።ለማንኛውም ፊጣሪ እንዲረዳን እየጸለይን ብዙም ባይሆን ጥቂት ገንዘብ ይዘን ወደ ሐገራችን ለመመለስ ጥረት ማድረግ እንዳለብን ይሰማኛል።ካናዳ ደግሞ በአንደኛ ደረጃ ላይ አይደለችም።እንደገና ጉግል አዲርጊ።ከ 1-10 ከጠዘረዘሩት ውስጥ ጭራሽ ካናዳ የለችበትም።Thanks
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
Canada takes 1st place in 2021 Best Countries Report
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
2021 Best Countries #1. Canada.#2. Japan.#3. Germany.#4. Switzerland
@alemwoldu9916
@alemwoldu9916 3 жыл бұрын
Its for study not to live.
@twi2415
@twi2415 3 жыл бұрын
@@kidiethiopia Any website or source can rank any countries depending on the criteria but if you check the UN ranking Canada is not even in the top 10 countries list !!
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 3 жыл бұрын
እህታችን በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@romanbeyene3558
@romanbeyene3558 3 жыл бұрын
Kidu you gave us a good information and I would like to thank you.
@Rippedsad
@Rippedsad 3 жыл бұрын
አንቺ፡ምርጥ፡ሴት፡ነሽ፡የተባረክሽ፡ነሽ፡ዋጋ የማይገመትበት፡አገልግሎት፡እየሰጠሽ ያለሽው፡ጌታ፡እየሱስ፡አብዝቶ፡አብዝቶይባር ክሽ፡ምኞትሽ፡ፍላጎትሽ፡ሁሉን፡ያሳካልሽ።
@teferitemesegen9226
@teferitemesegen9226 2 жыл бұрын
Tebarkiln kidye Teru genzab new mtscene🙏
@endaweketsegaw4149
@endaweketsegaw4149 Жыл бұрын
You are so articulative, good
@okelodaga4435
@okelodaga4435 3 жыл бұрын
Thank You, Sister. Great Info.
@aziztesfatsion4293
@aziztesfatsion4293 3 жыл бұрын
ኪዲዬ ሠላመ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን! እንደምን አለሽ? ስለ መልካምነትሽ እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ ምርቃት ነው። ከእግዚአብሔር የሚበልጥ ምንም ነገር የለምና ። ኪድዬ የአንቺ የአገላለጽ ዘይቤሽ ራሱ ለእኛ የአዕምሮ ዝግጅት ለማድረግ በቂ ነው። የቀረ ነገር የለም ምርጫው የእኛ ነው። በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ። በጣም አመሰግንሻለሁ 🙏❤
@aronhaile6464
@aronhaile6464 3 жыл бұрын
Konjo na gobez nesh,,I so got many important information Tnx alot
@جيزان.محمدالطاهش
@جيزان.محمدالطاهش Жыл бұрын
በእውነት ደስ የሚል ትምሕርት እና ቀናነትሽ ደስ ይላል
@biruk9
@biruk9 2 жыл бұрын
Thanks Kidi for the info. I plan to come to Canada to study. your ideas are very helpful,
@genetchaka1280
@genetchaka1280 2 жыл бұрын
ተባረኪ ኪድዬ ሰላምሽ ይብዛ
@kasayedaniel5166
@kasayedaniel5166 3 жыл бұрын
Thank for your suggestion.... Great commitment
@asffhjkl8989
@asffhjkl8989 2 жыл бұрын
kidi መልካም ሰው እግዚአብሔር ያበርታሽ 🙏🙏🙏
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 3 жыл бұрын
ሀሳብሸ እና አስተያየቶሸ እውነት ናቸው እኔም እዛው ሰላለሁ። ሰው በተለይ የመንግሥት ሰራተኛ ሆኖ የቱንም ያህል ፕሮፌሽናል ቢሆን 2እና 3 አመት መሰቃየት መጨነቅ ግድ ይለዋል። ይኼ ብቻ አይደለም climate conditions በራሱ እንድትመለሰ ያርግሀል። የምትመጡ ሰዎች በፍፁም በክረምት እንዳይሆን በጣም በጣም ይመራችኋል። ጥላችሁ ነው የምትጠፉት።
@lemmaanbesa9984
@lemmaanbesa9984 2 жыл бұрын
Ye kiremt gizew kemech jemiro new
@debegullilat6282
@debegullilat6282 Жыл бұрын
Thanks alot please share your Expriance in box b.c I prepared to apply Canada
@joy-qq2vp
@joy-qq2vp 3 жыл бұрын
ወቅታዊ እና ወሳኝ መረጃ በርችልን ኪዲያችን
@dawitsisay8435
@dawitsisay8435 2 жыл бұрын
እውነት ህይወት ጠቢብ አድርጎሻል ስላካፈልሽን መልካም ነገር እናመሰግናለን
@kayllabenjamin7584
@kayllabenjamin7584 3 жыл бұрын
Thanks my dear i just found your video axdently like God leads me to your channel cuz I'm going to travel to Canada soon it's going to be my new home wish me luck 😘😘
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መንገድሽን ያብራ 🙏
@birukgirma8600
@birukgirma8600 2 жыл бұрын
le alama eskehone dres mnim aynet sira yihun
@bethelhemsisay690
@bethelhemsisay690 3 жыл бұрын
Great job you made lots of things clear for the people
@getahuntulu2997
@getahuntulu2997 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኪዲ እውነቱን ማሳወቅ ተገቢም አስፈላጊም ነው።
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ Жыл бұрын
Demom andand botanewari compound weset kelkel new muzika machoh
@bekelechdestawork1039
@bekelechdestawork1039 2 жыл бұрын
Kidy egzeyabher ybarkesh
@miratayala1622
@miratayala1622 Жыл бұрын
በጣም አማሰግነለው ጡር አሰብ ነው ተባርክ ከካይሮ ወደ ካነደ እንዴት ተጎሽ በየት መንገድ ነው እባክሽ ንገር እኔም የለው ግብፃ ነው
@Dembelification
@Dembelification 2 жыл бұрын
I was in the USA this year for 15 days and back in my country. I am trying to adjust myself and my mental readiness.
@habtmariamtadesselemma9969
@habtmariamtadesselemma9969 3 жыл бұрын
Thanks ehete betam desse yelal peroguramshe berchelne
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 жыл бұрын
በሙሉ ያልሽው ኪዲ ትክክል ነሽ መልካም ሰው ነሽ እውነቱን በመናገርሽ እኔ ካናዳ ኤድመንተን ነው ያለውት ቅርብ ጊዜ ነው የመጣውት ያልሽው ነገር ሁሉ እየደረሰብኝ ነው የአየሩ ቅዝቃዜ ቶሎ ስራ ያለማግኘት በአሁን ሰአት ከእናቴ ጋር ያገኘውትን በልቼ መኖር ነው የናፈቀኝ ኢትዮጵያ ሆኜ ተከብሬ ቢሮ ውስጥ የምሰራ ሴት አሁን ፅዳት እየሰራው ነው ምን ታደርጊዋለሽ እንደሀገሩ መሆን ነው ኪድ ተባረኪ ወድሻለው
@hadram2885
@hadram2885 2 жыл бұрын
Hi Kidi, it is very educational program. Thank you cer much.
@TUBE-il6xi
@TUBE-il6xi 2 жыл бұрын
እዉነትነዉሁለቱም ግን ቀን የጨለመትአለ ከተወለድ እሰከ ግመሸአመት ያረቢ
@φγπφ
@φγπφ 3 жыл бұрын
በርቺ እህቴ ለአዳዲስ ሰዎች ቆንጆ መረጃ ነው!!!
@danadako1462
@danadako1462 3 жыл бұрын
በናትሽ ስልክሽን ላክልኝ የምጠይቀው ነገር ስላለኝ
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 3 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም👌👌ለመረጃሽ እናመሠግናለን
@letabiru5021
@letabiru5021 Жыл бұрын
You are amazing
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
እህቴ በጣም ትክክል ነው የምትናገሪው በሙሉ እኔ ከኮልፌ ነው ወደ ጀርመን የሄድኩት ፀጥታውን አልቻልኩም ነበር ስንት ግዜ አልቅሻለሁ ሁሉንም ነገር ተለማምጄ ጀርመናዊ ከሆንኩኝ በሓላ ያው ትዳር ያዝኩ ወለድኩ የግድ ከባሌ ጋ አብሬ ለመኖር ልጄንም ከአባቱ ጋር እንዲኖር በመፈለጌ ከጀርመን ወደ አሜሪካ መጣሁ ከፀጥታ ወደ ተደበላለቀ ህይወት በጣም ከብዶኝ ነበር አሁን 3አመት ሆኖኛል እንደማይለመድ የለም ለምጃለሁ ስለመረጃዋችሽ ከልብ አመሰግናለሁ
@ፍትሒንህዝቢኤርትራ-ኀ9ቨ
@ፍትሒንህዝቢኤርትራ-ኀ9ቨ 4 ай бұрын
ሰላም እህቴ ከእስራኤል ወደ ካናዳ መጣሁ እና ለአንድ አመት ስራ አጥ ሆኛለሁ።
@Betesfa
@Betesfa 2 жыл бұрын
ከአሜሪካ እና ከካናዳ የት መኖር ይሻላል? የካናዳስ መግባቢያ ቋንቋው ምንድነው?
@tiyahedato6690
@tiyahedato6690 8 ай бұрын
Yene konjo slmexa ayimroye amnawal destegna edemhon
@Ateref
@Ateref Жыл бұрын
ቅድዬ እግዚያብሔር ይባርክሽ የምትትገርሚ ሠው ነሽ አችም ዳኒ ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን ትልቅ አስተማሪ ሰው ናቹ ካናዳ ከመጣው ሦት ቀን ሆኖኛል
@zemaritworkneshhailutube9544
@zemaritworkneshhailutube9544 3 жыл бұрын
ግልፅ እና ጠቃሚ መረጃ እናመሠግናለን ቅድስቴ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
አሜን ወርቅዬ🙏💕
@usnzsayusuf5269
@usnzsayusuf5269 2 жыл бұрын
You're video 100 percent true listen my people
@gf-jp9et
@gf-jp9et 3 жыл бұрын
Bravo thank u kidi from montreal
@ደላዩሰን
@ደላዩሰን 3 жыл бұрын
Selam Kidi Ye Wullo Be Canada Azegajgna Akrabi!!! Betam des yemilu program now yalesh betam astemari new. Alebabessh, Anegagerish, Awketsh. Tadlesh !! Keep it upp!! Love from Eritrea 🇪🇷 and Sweden 🇸🇪!!
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
oh you are sweet…thank u bless u
@ደላዩሰን
@ደላዩሰን 3 жыл бұрын
@@kidiethiopia You are more Sweet than me Kidi!!! May God Bless your Sweet heart and mind!!
@duressotesso3082
@duressotesso3082 3 жыл бұрын
Thankyou ስላካፈልሽን ሀገር በት ተመልሶ ራሱን አረጋግቶ የተመለሰ አላየውም ግእርም ብለው የተመለሱትን ብዙ አቃለው አንድ 2ቱን ብነግርሽ አንድ ወጣት ገና በልጅነቱ ትልቅ ብዝነስ የሚያንቀሳቅስ የራሱ ሰራተኞች ያሉት ተነስቶ ሄደና ባጭር ጊዜ ተመለሰና ለገብረአል ተስዬ እንደሄድkuኝ ለገብርኤል ተስዬ ተመለስኩ ብሎዋል 2 ሴቶች ደግሞ 3 ልጆች ያ ሉዋቸው አለ የተባለ መስርያበት የሚሰሩ በ ት ያላቸው 2 የብት ሰራተኛ ያላቸው እድሉ ስላላቸው ብቻ ተነስተው ሄዱ ተመልሰው ስሜጡ እህቶቻቸው በት ስያገለግሉ ቆይተው እጃቸው ተቆራርጦ ትተው የሄዱ ትን ልጆችና ትዳር እንዳልበረ ሆኖ አገኙት ይቅርታ አድርግልኝና እግዛብሄር ለትምህርት የወሰዳቸው ይመስለኛል ምንም አያሳዝኑኝም
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
እጃቸው ለምንድነው ሚቆራረጠው
@RiNnaNegash
@RiNnaNegash 3 жыл бұрын
Thank you for your openness
@rahilbelete6940
@rahilbelete6940 2 жыл бұрын
ኪድዬ እውነት ነው ግን አረብ አገር ሰርቶ የለመደ ሁሉንም ስራ ለመስራት ወደ ኋላ የሚያስብ አይመስለኝም እድሉ ቢደርሰኝ እና ያሰብኩት ቢሳካልኝ ሽትቤት አጥቤም ቢሆን እራሴን በሚገባ ለመለወጥ ሃሳቤ እና የሁል ጌዜ ምኞቴ ነው ፣አንድ ቀን መቼም ይሳካልኝ ይሆናል አረብ አገር 12 አመት ሰርቻለው ግን ምንም መለወጥ አልቻልኩም፣
@fethiyaali7857
@fethiyaali7857 2 жыл бұрын
Betekekel
@jemalawol6687
@jemalawol6687 3 жыл бұрын
Kidiiiyee ene betam Canada yememtat filagot algn kesum yetnesaa lemetat betimhert sebeb lemmetat eyemokerku nw malte process lay negn ena metyk yeflkut Sera yemagnet edill mn yakil nw
@deresearedo1483
@deresearedo1483 3 жыл бұрын
Uffff egzabhr yemesegenn kebadee neew maneee endee hageree egzabhr Ethiopia yebarek 💚💛❤️
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 2 жыл бұрын
Ene betam tekemognal Thanks ❤️
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 3 жыл бұрын
እባክሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ንገሪኝ ከአሁን በፈት ካናዳ አገር በአንድ ስራ ቦታዬ የስብሰባ ወረቀት አግኝቼ ሞክሬ ነበር ሁሉንም አሙዋልቼ ነበር ሚጠይቀውን መጠይቅ ሁሉ ግን ከአስራ አምስት ቀን በሆላ የምትቆይበትን ቀን አልጠቀስሽም በሚል አንድ ምክንያቲያዊ መከልከያ ጋር ከነጭ ወረቀት ጋር መለሱልኝ እና አሁን ድጋሚ ብሞክር ምን ነው ማረግ ያለብኝ ያለፈውን የከለከሉብኝን ምክንያት ያስፈልጋል ?
@yoditbayere9476
@yoditbayere9476 3 жыл бұрын
Thank you sis ina Eourop wistm ye mekina clacx ayesemam even be bus ina train inde sew bzat dmts yemibal aysemam ina beteley chigir yelelew turu sira yenebetew indewm sidet Baymetu yeshalal mechem malet yeshalal Ina turu melekt new
@kidusasnake4280
@kidusasnake4280 2 жыл бұрын
ውይ ውይ ኪዲዬ እኔ እንኳን ጭንቀት ሊይዘኝ ምንኛ ሰላም እንደሚሰማኝ ፀጥታ የግብፅ የመኪና የክላክስ ጩህትና የባቡር ግፊያ እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እንዴት እንደሰለቸኝ ኢትዮጽያ በምን ጣህሟ የግብፃዊ የመኪና መጨናነቅ እና ክላክስ እኮ ከዓለም ሁሉ የተለየ ነው ሁሌ ምናለበት መንግስጥ ቅጣት ቢጀምር እንዳልኩ ነው ማርያምን ውይ ውይ ሲያስጠሉ እኮ ለሆነው ላልሆነው ማጮህ ነው ስራቸው መቼም አንቺ ታውቂዋለሽ
@danigirma7413
@danigirma7413 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግንሽ ተባረክይ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
አሜን🙏
@blendawit6488
@blendawit6488 3 жыл бұрын
@@kidiethiopia ጥሩ ተናገርሽ ፈጣሪ ይባርክሽ የ socia miediia አጠቃቀም የገባሽ😍😍🌹🌹🌷💖😘
@girmaymarye3761
@girmaymarye3761 2 жыл бұрын
I am one of those Ethiopian Canadians who came back home, and after 17 years thinking of going back to Canada for the sake of my family.
@surafelemiru81
@surafelemiru81 2 жыл бұрын
please can u send me invitation .thank u .
@eyobmucheye2899
@eyobmucheye2899 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፀጥ ያለ ነገር ❤️🌹
@blessedblessed_
@blessedblessed_ 3 жыл бұрын
Kidiye thanks for the good lesson keep the good work up 👏💕💕
@tekietekie3120
@tekietekie3120 3 жыл бұрын
Betam namesegnalen thanks sister
@ruthkiya9118
@ruthkiya9118 3 жыл бұрын
Thankyou kidiye berchi weddd ❤️❤️❤️👈
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
💕💕💕
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 жыл бұрын
ሰላም ኪዲዬ ሰላምሸ ይብዛልኝ በጣም እናመሰግናለን በረቺልኝ🙏
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 3 жыл бұрын
ፀጥታው እኮ አሪፍ ነው .....አዲስአበባ ጫጫታው በጣም ነው የሚያስጠላው
@asuberhne1532
@asuberhne1532 Жыл бұрын
ኑሪልን።
@muluabate4276
@muluabate4276 3 жыл бұрын
Kedi I do appreciate you from the bottom of my heat. You are very open and very very honestly. And you very considerate person by nature. As I mentioned to you in my previous text. Especially if you are in higher postion. And you are looking for work . The systematic racism with a smile and nice gusture and color full words are very hard to notice it. The most important thing why people leave Canada is job opportunities is very slim. Her in USA. You have a lot of choices.
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
Thank u mulu my dear
@sdt3004
@sdt3004 3 жыл бұрын
Same also Australia.
@nejatali7088
@nejatali7088 3 жыл бұрын
@@kidiethiopia my lovely sister I do the same thing.
@terhasberhe
@terhasberhe Жыл бұрын
ኪድየ በመጀመሪያ እግዛብሔር እድሜ ጤና ይሰጥሽ በወለድሸው ተደሰቺ እና መቸም ኢትዮጵያ ያለተሻለ የለም ሰለዚህ ለቤተሰብ እንዴትነዉ ተሳክቶልን ልንወጣ እንችላለን የምንወጣዉ ሌላዉ ምን ምን ማሟላት አለብን ትከከለኛ ኢንፎርሜሸን አጋሪን እንወድሸለን ቀና ነሸ
@alitaeti5839
@alitaeti5839 3 жыл бұрын
Konjo betame enamesegenalen beteru uneta slaberarashew kelebe new yemwedeshi
@edelawitbekele244
@edelawitbekele244 Жыл бұрын
Egig betam telahut limlsnew b2 werea
@biniamdemissew3787
@biniamdemissew3787 3 жыл бұрын
Canada best country the world. I love it so much. Tigeya
@RiNnaNegash
@RiNnaNegash 3 жыл бұрын
በትምህርት visa tmeto permanent resident lmhon mn aynt mnged nw mnguazew please gize kalesh yhen serilin
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 3 жыл бұрын
ካናዳ ሳትኖር ሁልጊዜ ለመኖር የምትሰራበት ሀገር ነዉ።መቸ ነዉ የምኖረዉ ብለህ የምትጠይቅበት ሀገር ነዉ።አንድ ስራ ስትሰራ ገንዘቡ አይበቃም፣ሁለት ስራ ስትሰራ ደግሞ ህይወትን ታጣለህ። ካናዳ ለሽማግሌዎችና ለተመላላሽ ታካሚ ነዉ የሚበጀዉ።ከከከከከ
@sdt3004
@sdt3004 3 жыл бұрын
Same like Australia.
@girumeelias9951
@girumeelias9951 3 жыл бұрын
I agree ☝️
@saronabi1387
@saronabi1387 2 жыл бұрын
Same here in usa 🇺🇸
@susenesh
@susenesh 3 жыл бұрын
በርቺ ! ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው እናመሰግናለን::
@Amdo.m
@Amdo.m 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ጆንስበርግ 12 አማት ኖሬ ነው እዚህ Winnipeg የመጠሁት ጆንስበርግ በጣም ጫጫት ነው winnlpeg ደግሞ ምንም ጫጫት የለም ስለዚህ Winnipeg በጣም ወደጀዋለሁ
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 3 жыл бұрын
Ethiopia westem eko weta kalu selam new yetem Hager wana ketema chachata new weta setele Le seram Hiwet Lewete teru new
@melkamzena-yo9ou642
@melkamzena-yo9ou642 3 жыл бұрын
Chewelah desss yilal qonjo tebareki
@benayasjesus1089
@benayasjesus1089 3 жыл бұрын
the empire yemibal derigit elekehalehu 185,000 birr kifele bilognal. ewenet new wey?
@mimiwendemu3998
@mimiwendemu3998 2 жыл бұрын
I agree with you living in Canada is big challenging the weather I lived 27 years I’m still new every winter Finley I went back home 6 month ago I love my country the weather one day I will go back my country I don’t blame them I understand completely I love your show keep going ❤
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናት ❤👍🌹
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 2 жыл бұрын
Thanks Kidi
@eyerusalemkebede2852
@eyerusalemkebede2852 3 жыл бұрын
Enamesegnalen kidye
@DemoizTamirat
@DemoizTamirat 7 ай бұрын
እባክሽ የእኔ እህት ሙሉ ስታብራር ደስ ይላል እንደት መውጣት እችላለው እባክሽ የእነ እህት ጻፍልኝ?
@ዳኒ-ቀ8ቐ
@ዳኒ-ቀ8ቐ 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ብንነግራቸው አይሰሙም ሌላው እንድይጨምርልኝ ምፈልገው የዘረኝነት ጥቁር በመሆናችን በፌለፌት ባይናገሩም በብዙ መንገጥ ያጋጥመናል እኔም እመለስ ነበር ወደሀገሬ ግን ደህነቴ አስሮኛል ቢኖረኝማ ይህን ሀገር አያጓጓኝም
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 жыл бұрын
ዘረኝነትና ብሄርተኝነት የትኛውም ሀገር አለ። እኛ ሀገር እንኳን ብሄርተኝነት አለ አይደል?
@edeneden3588
@edeneden3588 2 жыл бұрын
እኔን ውሰደኝና እስቲ ዕደቅቅ
@abaynehtadiesewhulu-bq7ki
@abaynehtadiesewhulu-bq7ki Жыл бұрын
APERCIATE KIDI
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 2 жыл бұрын
Betam Beteru huneta new yakerebeshew
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ Жыл бұрын
Egzer yestesh endemiyasbet audelm
@Dandysworldfan123-z7d
@Dandysworldfan123-z7d 2 жыл бұрын
Keep it up
@usemde8164
@usemde8164 3 жыл бұрын
Ke selam antsars sile Canada mn tiyalesh kidi
@feyisabunagemeda269
@feyisabunagemeda269 2 жыл бұрын
Tabarki
@yirgakahsay6499
@yirgakahsay6499 Жыл бұрын
እኔ የቴክኒክ ሞያ አለኝ እንዴት መጥቼ መሥራት እችላለሁ
@seblewengelhailu3247
@seblewengelhailu3247 3 жыл бұрын
Thank you bless you 🥰🙏🥰(
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 7 ай бұрын
Kids yehenem teyaki nebern canada beteley arebochu ke 2 eske 5 amet balew gihi west yemelesalu lemen beyi seteyk gen lemesali be essya akababi torenet selemaytefa kemeta enqan meshesha enji lelila aymeguwatemen mechise ETHIOPIAWE AYDELEN MESEDEDEN ENDE MENGESTE SEMAY YADERGENEW KEWETAN MEMELESEN YEMANWED ANEMELSEMEN
@richnamrod2353
@richnamrod2353 2 жыл бұрын
ግን እንዴት ነዉ መሄድ ሚቻለዉ እስኪ ንገሩን
@naimaimam6709
@naimaimam6709 2 жыл бұрын
kidi l am Naema from yamen sanaa good dives but butter than sanaa
@Fthyhtube
@Fthyhtube 2 жыл бұрын
ሰወድሸ ውዴ ይመችሸ
@dawitteshome5304
@dawitteshome5304 2 жыл бұрын
ሰላም ነው የዩቱብ ተከታይሽ ነኝ እና አንድ ጥያቄ አለኝ ወደ ካናዳ እንዴት መምጣት እችላለሁ?
@almazseyoum4137
@almazseyoum4137 3 жыл бұрын
Thank you so so much
@oadbao1900
@oadbao1900 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@sintayearsema7063
@sintayearsema7063 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ኪዲ ትልቅ መልዕክት ነው
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
ይሄንን አውቄ ቢሆን ምርጫዬ ሌላ ነበር …
12:35