📌ወደ ኢትዮጵያ ከመመለስዋ በፊት ውስናኔዋን እንድታስብበት ጥረት አድርገን ነበር ‼️

  Рет қаралды 45,960

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 110
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
አሁን እኛ ምን አድርገን ነው ዮቱብ ኮመንት የሚዘጋብን ?😢 የማሜን ዮቱብ ከታች ባለው ሊንክ ታገኙታላቹ youtube.com/@gwarotube
@benipalmistrytube8219
@benipalmistrytube8219 Жыл бұрын
🙏👍
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 Жыл бұрын
አማርኛ ስለሆነ ነው ትራንስሌት የሚል መኖር ያለበት መሰለኝ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኪዲዬ😍🙋
@ETHIO1800
@ETHIO1800 Жыл бұрын
ሰው ማለት ሰው ሆኖ የሚገኝ ነው ሰው የጠፋ ዕለት[] ኪዲ እና ማሜ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይኽ ነው የምናውቀው ኢትዮጵያዊነት ብሩክ ሑኑ❤[]
@tsegiyared6071
@tsegiyared6071 Жыл бұрын
እባካችሁ እህቶቼና ወንድሞቼ የሰው ወሬ እየሰማችሁ ለስደት አትዳረጉ አደራ ሀገራችሁ ስሩ ተማሩ ተቀመጡ እኔም የሰው ወሬ ሰምቼ ከሞቀ ኑሮዬ ተፈናቅያለሁ ቤት እና ሶስት መኪና ሽጬ አካውንቴ ውስጥ ጥርግርግ አርጌ ካንፓኒዬን ሽጬ ዛሬ ያ የለመድኩት ነገር ቀርቶ ሌላ ነገር ሆኗል። ብቻ እግዚያብሄር ደሞ ስለማይጥል እኔም ባለቤቴም ልጆቼም ደና ነን ዋናው ጤነኛ መሆን ስለሆነ። እናም በሀገር ተደላድላችሁ የምትኖሩ እንዳታረጉት ይሄ እህታዊ ምክሬ ነው የሰው ወሬ እንዳትሰሙ።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ
@ቲጂአዲስ
@ቲጂአዲስ Жыл бұрын
ይህን ምክር ስትሰጪ ሰው እንደምቀኛ ቆጥሮ የእርግማን እና የስድብ መአት ነው ሰው የሚያውርደው። ማንም አይሰማም
@ETHIO1800
@ETHIO1800 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ስህተት ነው ቤት እና መኪና ሸጦ ወደ ሰው ሐገር መሔድ።/በእርግጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ነገር ያሣዝናል። ቢሆንም ግን ትልቅ ስህተት ነው ቤትን ሸጦ መጓዝ።
@mahihailu7786
@mahihailu7786 2 ай бұрын
አማራ እኮ መኖር አልቻልንም መሰደድ ይነሰው
@4500mila
@4500mila Жыл бұрын
Thank you Kidi, age and financial status have to be considered before migration. The problem with us is following others, not think our own way.
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын
ሰላምሸ ይብዛልኝ ኪዲዬ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ማሜ ሰላካፈላችሁን እናመሰግናለን አባቴ ቸሩ መዳኒዓለም ይጠብቃችሁ የአንቺ ብቻ አደለም የሁሉንም ነው የዘገው🙋
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
🙏💕
@selamselamawit467
@selamselamawit467 Жыл бұрын
ትክክል ነነሽ ስደት አይኑ ይጥፉ እያልኩ ነው ከነችግሯ እገሬ የለት ጉርስ ያመት ልብስ አይንሳን መቶ አመት አኖርም።
@selamrifu5585
@selamrifu5585 Жыл бұрын
ኪድ ቆንጆ ስለካናዳ ጉዙ ለህዝባችን የምትሰጪው ግንዛቤ ሊያስመሰግንሽ ይገባል
@tekuameworksergut4162
@tekuameworksergut4162 Жыл бұрын
በርቱልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውላችኡ❤❤❤
@hiwotabreham8286
@hiwotabreham8286 Жыл бұрын
ኪድዬ የኔቆጆ የተናገርሽው ትክክል ነው ግን መኖር ያልቻሉ ሰዎች ብዙ አሉ አስቸጋሪ ነገር ነው ኪድዬ እናመሰግናለን❤
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
hiwotye yene marr beteseb enehun
@lizch4348
@lizch4348 Жыл бұрын
አውነት ነው አይደለም ካናዳ UAS አድሜ ይጠይቃል አዳልሽው ሆኖ አውነት ነው ኪዲ 🙏
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 Жыл бұрын
ወይ እኔምኮ አንቺ መስለሽኝ ነበር የዘጋሽው እና በጣም ገረመኝ ያው ካንቺ ስለማልጠብቅ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
ውዷ እህታችን ኪዱ አሁን የተናገርሽው ስለ ስደት ስናስብ ዕድሜያችን አናስብም ግን ክንቱ ውዳሴ አይሁንብ እንጂ እኔ አሁን ሄጄ 45 ዓመቴ ነው እና በዚህ ዕድሜ መሰደድ ማለት ብየ አስባለው ግን ደግሞ ለልጄ ስል ቢያንስ እሱን ወስጄ ደህና ትምህርት እንድያገኝ እላለው እና እኛ ሀበሾች ስለ ዕድሜያችን አናስብም ❤
@astersengal4727
@astersengal4727 Жыл бұрын
ትምህርት አዲስ አበባ ያለዉ ይበልጣል እህቴ እዚ የሚማሩት ነገርስ በጣም አሁን ያለዉ በጣም ያስጠላል
@ebbaftube
@ebbaftube Жыл бұрын
Kidye አንቺን ብቻ አይደለም እኔንም እየገጠመኝ ነው ኮመንት የሚዘጋው። የማሚዬን ቪድዮ ሊንክ ቪድዮሽ ስር ፒን ብታረጊላት መልካም ነገር ይመስለኛል።
@tesfayemengistu3632
@tesfayemengistu3632 Жыл бұрын
ስደት አይኑ ይጥፈ ።
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ Жыл бұрын
Thank God you are both good
@SamsTwentythree-m5s
@SamsTwentythree-m5s Жыл бұрын
Salamis.ibizaa.abee.ibalalu.keberuti.wede.eitiyopiyaa.gebiche.memexatii.ichali.❤
@yohannesbelay2659
@yohannesbelay2659 Жыл бұрын
ቲጂ ሰላምነሽ ወይ ብዙ ጊዜ ሰለካናዳ የምትናገሪው እንደመግተሰማይ አርገሽ ትናገሪአለሽ ብዙ ጊዜ ከአረብ አገር በችግር የተሰደዱ ብዙ ትምህርት ለሌላቸው ብዙ አይጨነቁም ሰለዚህ አንቺ ኢትዮጵያ ብትመጪ ትምህርት ሰለአልተማርሸ ይከብዳል
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
በርቱ ህዝብ ማንቃት ያስፈልጋ የስው ሁሉ አልጋ ባልጋ አያደለምና
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
enenm tekelakelugn pls
@elsamulutadesse5899
@elsamulutadesse5899 Жыл бұрын
God bless you sistor
@Hk-qt6bm
@Hk-qt6bm Жыл бұрын
Everything you said is true, I promise a lot of things but it is very hard here.
@Adiskebede-r4d
@Adiskebede-r4d 6 ай бұрын
ሀይ ኪድዬ ልመጣ እየጨረስኩ ነው ቋንቋ ብዙም አይደለሁም ግን ስራ አግኝተውልኝ ነው የምመጣው ቋንቋ ካልተግባባሁ ይመልሱኝ ይሆን ብዬ ፈራሁ በእመቤቴ ስልክሽን ብታስቀምጭልኝ ለስራ ችግር የለብኝም እባክሽ
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 Жыл бұрын
ኪዲ ብርቱ አችን ኑሪልኝ ❤
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Жыл бұрын
ኪዲዬ ስትጠፊ ምን ሁነሽ ነው ብዬ ነበር። እንኳን ደህና መጣሽ✋✋✋✋✋
@susu.youtube2092
@susu.youtube2092 Жыл бұрын
እኔ ጎበዝ. ሰራተኛ ነኝ. እስኪ ከመዳም አቡላስነት ገልግሉኝ እባካችሁ. ውሰዱኝ በቅንነት ነፆነት. አምሮ ኛል ተባበሩኝ ካናዳ ወይ አሜሪካ
@speakmytruth
@speakmytruth Жыл бұрын
This is also true for those who come to America too. If you do have great life in Ethiopia stay in Ethiopia.
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq Жыл бұрын
Greater life? In Ethiopia? May be 5%
@Crstina246
@Crstina246 Жыл бұрын
Kidi my beautiful sister love you 🥰
@FathiMalsadat-i4g
@FathiMalsadat-i4g 9 ай бұрын
Arif
@merry-2121
@merry-2121 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤Kidu Melkam Sew
@sabaaregawi3684
@sabaaregawi3684 Жыл бұрын
Ewnetm hasaben kebere new kendegena ke keber teneseche erasen yehonkut tekekel kdesteye
@benipalmistrytube8219
@benipalmistrytube8219 Жыл бұрын
Welcome kide 🙏
@kokokoko-zc8nw
@kokokoko-zc8nw Жыл бұрын
❤❤❤
@balchaanwar6308
@balchaanwar6308 8 ай бұрын
@endalamawdebas-hn8cu
@endalamawdebas-hn8cu 5 ай бұрын
ብዙ ጊዜ ነው የሞከርኩት ላገኝሽ አልቻልኩም
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 6 ай бұрын
እህቴ አሁን ላይ መግባት ይቻላል ካናዳ
@Kidiyeeyesus
@Kidiyeeyesus Жыл бұрын
Kdye.tebarki.
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ Жыл бұрын
ምን አለበት እመብርሀን ብትረጂኝ ልጂነቴን አረብ ሀገር ከሚያልቅ አመት እስከ አመት ቤት ውሥጥ 😢
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 11 ай бұрын
😢😢
@ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ
@ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ Жыл бұрын
እስኪ አሜሪካ ያላችሁ ተባበሩኝ እደት ወረቀት እደማገኝ በጋብቻ ይሉኛል ግን ሙስሊም አጣሁ እኔ ያለሁበት አካባቢ ሙስሊም አላጋጠመኝም የሀይማኖት ልዩነት ከባድ ነው
@Aman-zebeaman-tube
@Aman-zebeaman-tube Жыл бұрын
er kidi enante ga meto lememar endet ena mn yakel wechi milewn amakrin werota enkeflalen🙏🙏☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
@hiwilove8481
@hiwilove8481 Жыл бұрын
Ahun left new kidiye❤❤
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
መልሰው ይዘጉታል 😔
@kokokoko-zc8nw
@kokokoko-zc8nw Жыл бұрын
Hi kidyi
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
የእኔ ጥያቄ ለምንድነው ቶሮንቶ ላይ የሚከማቹት ለምንድነዉ በየ ዲስትሪክቱ የማይበተኑት?? በየቦታዉ አንድ አንድ ሼልተሮች ባዶ እንደሆኑ እየሰማን ነዉ ክረምቱ ሳይገባ ለእነሱ በጣም ሀሳብ ይዞናል ስለእዉነት
@helaali7390
@helaali7390 Жыл бұрын
So can we go ottwa for shelter
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk Жыл бұрын
Shelter???? Is it safe???
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
@@MT-mc4hkit is much better than being on the streets my dear as there may not be as many Ethiopian voluntaries to take all of them to their homes in Toronto & shelters are all full by now in Toronto it is being said. Their only option is to move to other cities where there is enough shelters until their case is processed before autumn falls.
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
@@helaali7390 Yes you can go wherever you want where enough shelter is available as long as you are waiting for your case to be processed and move to wherever you want once you are done with your case. Much better than being out in the cold when autumn falls winter and spring my dear!!
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Жыл бұрын
ዕድሜ ኣዎ ወሳኝ ነው። ኣንድ የማቀው ራሱ እኔ ኣልሄድም። ለኔ ኣይሆንም ብሎዋል።
@miminigussie2794
@miminigussie2794 Жыл бұрын
ገንዘብና ስራ ብቻ አደለም አገራችን ላይ ወጥቶ መግባት በጣም አስቸጋሪ በሆነበት ምስኪን የታክሲ ሹፌሮች እየታረዱ ምኑን ነው አገር ቤት ይሻላል የሚባለው ቤት ኪራይ እንደተፈለገ በየወሩ እየተጨመረ ቀምንም መስፈርት የአውሮፓ ኑሮ ከኛ አገር ሁኔታጋ አይወዳደርም።
@AddisuAdmasu-dz5qe
@AddisuAdmasu-dz5qe 5 ай бұрын
ካናዳ ለመሄድ ምን ምን ያስፈልጋል
@berketitemsgn9276
@berketitemsgn9276 Жыл бұрын
እንዴት ነሸ ኬዲ እኔ አብሮ አደጉቼ ጓደኞቼ አሉ ወደ ካናዳ እንዴት መውሰድ የችላሉ እኔ እሰኪ ንገረኝ ያለሁት ዱባይ ነው
@zomalul1639
@zomalul1639 Жыл бұрын
5G weym group five bemilew liwesduk yichilalu ena teykachew invitetion kelakulkm mehed tichilalek
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
Over 10,00 migrants on New York city street this days not only in Toronto.
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
I sow that! it's very sad 😔
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
@@kidiethiopia Yes it is !!
@HenokDemeke-m3f
@HenokDemeke-m3f Жыл бұрын
እኔ ፕሮሰስ ጀምሬ ነበር ካናዳ እስፖንሰር አግኝተናል ብለውኝ በጊታር ተጨዋች እን በዳንሰኛ በኦርጋኒስት እዴት ትያለሽ የድርጅቱ ስም ሆራይዘን ይባላል ቦሌ መዳኒአለም አካባቢ ነው
@fatumafatumakader
@fatumafatumakader Жыл бұрын
❤🙏
@amenaraya5566
@amenaraya5566 Жыл бұрын
Kidiye lemeta new men terejignaleshe sera tasgebignaleshe adera
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 Жыл бұрын
ስንቴ instagram ላይ ፃፍኩልሽ መች መልስ ሰጠሽኝ !!!! እኔስ ሀገሪቷ ተቀበለችኝ ትዝብት ነው ትርፉ !!! አንድ ቀን ታሪኬ ለትምህርት ይሆናል ሳልደብቅ ለመድሀኒያለም ክብር እናገራለሁ!!! ግን ሀበሾች Information አትቅበሩ!!!
@bethlehemgirma8816
@bethlehemgirma8816 Жыл бұрын
Eski tell us
@janetmascake6727
@janetmascake6727 Жыл бұрын
ኪዲዬ ከዚህ በፊት ግሪክ ነበርሽ ?
@elfneshkifleyesus9089
@elfneshkifleyesus9089 Жыл бұрын
🎉
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 Жыл бұрын
Memelesu teru new kemalet atemtu lemin atyem chigrun degagmachu tenageru sew endet be genzebu yechawetal
@egirtube3868
@egirtube3868 Жыл бұрын
ኪችነር እኮ ሆምለስ ነው ያለው የኛ ሴቶች ሄደው እንዳለ ከእብድ ጋር እኮ ነው እደሩ እሚባለው ያጨሱባቸዋ እቃ ይሰርቃሉ ኤጃክስ የገብትን ከአንድ ወር በኋላ ትወጣላቹ እያሏቸው ነው ቸርቾች እየተቀበሉ ነው አሁን እኔም እዛ ነው ነኝ ወደ ሼፐርድ አፍሪካዋች ናቸው በብዛት ያሉ ብዙ ሀበሻ እየተንከራተተ ነው
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
tekelakelugn
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ከብርዱ የትም መሆን ይሻላል ስለእዉነት ቀን ያልፋል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@nardosnardos3792
@nardosnardos3792 Жыл бұрын
ሠላም ኪዱ እባክሽን እርጂኝ ሠባት ሺ ሁለመቶ ዶላር ልከን ካናዳ ውስጥ ተጀምሩዋል ብሎን በትንሽ ግጭት ባለቤቴ ፕሮሠሡን አስከንስየዋለሁ ብሎኝ ጨንቆኛል ወረቀት ከገባ በሁዋላ ይከነሠላል እንዴ
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
አልገባኝም ምን አይነት አሰራር እንደሆነ?
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
አዎ Take care የእኔ ቆንጆ በተቻለ መጠን ሰላም ፍጠሪ
@netsanetbekele2803
@netsanetbekele2803 Жыл бұрын
ከ45 ዐመት በኋላ የሚሠደዱት ለልጆቻቸው ብለው ነው። ግራቀኝ ለማየት እንሞክር
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk Жыл бұрын
45 ዐመት ሰዎች ባለንበት ዘመን ገና ጠንካሮች ናቸው። የምግብ እና የጤና የአከባቢ ንፅህና ከዛሬ ሰላሳ አመታት በፊት የተሻለ ሁኔታ ላይ ስላለ ሰዎች በቀላሉ ለበሽታ ስለማይጋለጡ ቶሎ አያረጁም። ስለዚህ አዲስ ህይወት ለመጀመር ችግር የለውም። ዋናው መንፈሰ ጠንካራ እና ለስራ ዝግጁ መሆን ነው። በአሜሪካ ሰዎች በ70 80 አመታቸው ስራ ይሰራሉ መቀመጥ በሽታ ነው። ለብርዱ ከልስ ስር ሚለበሱ ሙቀት ሚሰጥ ተርማል ዌር ሚባል ከነቴራ እና ታይት ለሴትም ለወንድም አለ። እኔ 46 አመቴ ነው። በጣም ብርቱ በጣም ጤናማ ነኝ። ካልተናገርኩ በቀር ሰው ሁሉ 27-32 ይገምተኛል። እኔ የማነሳውን እቃ ወንዶች ከበደኝ ሚሉበት ግዜ ገጥሞኛል። በአጭሩ እድሜ ቁጥር ነው። ዋናው የአዕምሮ ጥንካሬ እና ሰነፍ ዳተኛ አለመሆን ነው። የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።
@elkanastravelling7997
@elkanastravelling7997 Жыл бұрын
ትክከእል
@ngsha
@ngsha 11 ай бұрын
I'm 6 months behind for your advices... I'm already here and exposed🤣🤣
@plotsz
@plotsz Жыл бұрын
Kiduya ena endemetaw alkeshalew lelija sel wate arga alefkut engi lija baynor teya agera neber emgebaw
@wubneshmuche897
@wubneshmuche897 Жыл бұрын
በጣም የተቸገረሰው ሞልተናል ተባበሩን
@HABESHAINSIDER
@HABESHAINSIDER Жыл бұрын
ስደት ጥሩ ነገረ ነው ፣
@amenaraya5566
@amenaraya5566 Жыл бұрын
Kidiye Edmonton neshe adel
@sabaaregawi3684
@sabaaregawi3684 Жыл бұрын
Kideye betam new yemewdesch yrmer gobez set nesch merdat des yelegnal gen keyet endemjemer alawkm
@Jordanjunta
@Jordanjunta Жыл бұрын
Please help me how I can go to Canada 🇨🇦 please help me any one lives in Canada 🇨🇦
@PepEthi3
@PepEthi3 Жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ከሜክሲኮ ወደ አሜሪካ ይሄዳሉ ከችግራቸው ለምን ወደ አሜሪካ አይሄዱም ወይስ አይቻልም
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 Жыл бұрын
Security ale eko aychalem
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky Жыл бұрын
You be careful America immigration is very difficult, They will looked in jail is the worst place,
@amanuelhizkel1570
@amanuelhizkel1570 Жыл бұрын
አይምጣ ነዉ ወይስ?
@hanam3589
@hanam3589 Жыл бұрын
Lol I love my winter
@BirbirsaMekonin
@BirbirsaMekonin Жыл бұрын
minew kidi yemisededew eko 40000 demoztegna eko ayidelem yerasen lingersh 4600 demoz new yeminorew yebet kiray 5500 new yemikeflew nuron lemashenef tidar new mircha yaderekut bezihm mikniyat ene 2 lij alegn gin ahun balehubet nuro sidet eyemokerku nw
@AbuAbu-z6z
@AbuAbu-z6z Жыл бұрын
Yeya awakiwoch zegu
@bekeleyishak
@bekeleyishak Жыл бұрын
hello kidi i got some agent by work can you check for me
@mesleg1631
@mesleg1631 Жыл бұрын
Not only that enviter is one factor to this.
@zeharakassie5384
@zeharakassie5384 Жыл бұрын
I don't think you know the current status of Ethiopia .safety ,inflation ....
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 Жыл бұрын
አይዞኝ ምን ተፈጠረ
@tidenekadungna8576
@tidenekadungna8576 Жыл бұрын
Ere kidi ene memtat felgalew bizu amarach mokerialew gin alsaka alegn yalewt jordan new
@EtaguBeyene
@EtaguBeyene Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AyalneshAbiyeMeshesha
@AyalneshAbiyeMeshesha 4 ай бұрын
nurilign kidye tesfaye anchi bicha nesh
@netsanetzegeye5884
@netsanetzegeye5884 Жыл бұрын
አሁንስ አልተስተካከለም?
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
አልተሰተካከለም ብከፍተውም ይዘጉታል መልሰው ።
@redwave4776
@redwave4776 Жыл бұрын
❤❤❤