ATIGEMETIM Getayawkal and Biruktawit @ Kingdom Sound Worship Night October 2021

  Рет қаралды 159,656

Kingdom Sound

Kingdom Sound

Күн бұрын

Пікірлер: 75
@ribkasamson2481
@ribkasamson2481 11 ай бұрын
አትገመትም በእኔ ቃላት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺህ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ በላይ ነህ (፪x) የችግር ቋጠሮ ውስብስብ ሲልብኝ መግቢያ መውጫ ጠፍቶህ ግራ ሲያጋባኝ አንተ ከሁሉም በላይ ነህ ደግሞ ሲፈታታ ችግር ሁሉ ሲተን የትላንት ጨለማ እንደጉም ሲበተን አንተ ከሁሉም በላይ ነህ አትገመትም በእኔ ቃላት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺህ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ በላይ ነህ (፪x) አንተን እንዳላመልክ ከፍታው ዝቅታ ከቶ አያግደኝም አይጠፋኝ ዕልልታ አንተ ከሁሉም በላይ ነህ ውስጤ ቅኔ ሞልቷል ከገጠመኝ በላይ አምላኬ እግዚአብሔር ነህና ኤልሻዳይ አንተ ከሁሉም በላይ ነህ አትገመትም በእኔ ቃላት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺህ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ በላይ ነህ (፪x) ሁሉም ነገር ጠፍቶ በቤቴ የሚበላ ያልጠበኩት ነገር ሲሆንብኝ ሌላ አንተ ከሁሉም በላይ ነህ ደግሞ በጐጆዬ በረከት ሲሞላ ሁሉም ነገር ሞልቶ ሲተርፈኝ ለሌላ አንተ ከሁሉም በላይ ነህ አትገመትም በእኔ ቃላት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺህ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ በላይ ነህ (፪x) ሲሞላ ዘምሬ ሲጐድል ላላለቅስ በምንም ሁኔታ አምልኮ አልቀንስም አንተ ከሁሉም በላይ ነህ እታመንሃለሁ በምሥጋና ሆኜ ድል እንደምትሰጠኝ በስምህ አምኜ አንተ ከሁሉም በላይ ነህ አትገመትም በእኔ ቃላት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺህ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ በላይ ነህ (፪x)
@simbootube9981
@simbootube9981 11 ай бұрын
Thank you ❤
@EDENKADER
@EDENKADER 5 ай бұрын
Thank u so much❤❤❤
@solsimeneh4473
@solsimeneh4473 Жыл бұрын
አገመትም በእኔ ቃላት ብዛት አትወሰንም በአይምሮ ስፋት አትደሰትም በሺህ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተከሁሉ በላይ ነህ እግዚአብሔር..❤❤
@Etfeben
@Etfeben Жыл бұрын
ሲሞላ ፡ ዘምሬ ፡ ሲጐድል ፡ አላለቅስም በምንም ፡ ሁኔታ ፡ አምልኮ ፡ አልቀንስም አንተ ፡ ከሁሉም ፡ በላይ ፡ ነህ!! እታመንሃለሁ ፡ በምሥጋና ፡ ሆኜ ድል ፡ እንደምትሰጠኝ ፡ በስምህ ፡ አምኜ አንተ ፡ ከሁሉም ፡ በላይ ፡ ነህ!!
@molod9706
@molod9706 Жыл бұрын
❤❤❤ This is organic song, free from cholesterol. Loved it so bad.
@abeldawit7345
@abeldawit7345 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gJ6tdXhsh8mhepo
@linamussie8165
@linamussie8165 5 ай бұрын
ኢ😅
@tsegaorcutt2480
@tsegaorcutt2480 Жыл бұрын
I've been worshipping with this song all week. The more I listened to it the more I get connected to the presence of God. Thank you so much for posting such a powerful son! ጌትሽ እና ብሩክታዊት በብዙ ተባረኩ! ፀጋ ይብዛላችሁ! እግዚአብሔር በእናንተ የጀመረው አሁንም እየደመቀ ይቀጥል! መዝሙሮቻችሁ አሁንም ለብዙዎች መዳን፣ መጽናናት፣ መጠንከር፣ ከመለኮት ጋር መነካካት. . . ይሁን!
@tiktokclassroom
@tiktokclassroom Жыл бұрын
God is never defined by our knowledge that is one thing that makes him God.
@hnk.aberasonofGod
@hnk.aberasonofGod Жыл бұрын
yes
@tsigesedamo4244
@tsigesedamo4244 Жыл бұрын
አትገመትም !!! ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችህ
@peterich1982
@peterich1982 Жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም መንፈስ ታጋባላችሁ::
@emmanuelbuno5625
@emmanuelbuno5625 3 ай бұрын
Almighty God blessed forever and ever amen amen hallelujah hallelujah
@zenazedo7399
@zenazedo7399 10 ай бұрын
አሜንንን ኢየሱስ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ አሜንን ታበራኩ ❤❤❤❤❤❤
@GenetAbuje
@GenetAbuje 3 ай бұрын
አሜንንንንን አንተ ከሁሉም በላነህ 😢😢😢😢😢😢😢
@gospelmusiclyrics
@gospelmusiclyrics Жыл бұрын
አንተ ከሁሉ በላይ ነህ 🙌
@LimelimMikedi
@LimelimMikedi 3 ай бұрын
አንተ ከሁሉም በላይነክ አንተ ከነገም በላይ ነክ 🙏❤
@Obsera7
@Obsera7 Жыл бұрын
Ante Kehulum belay neh 😭😭😭
@abeilmecha859
@abeilmecha859 Жыл бұрын
Getayawkal and Biruktawit ❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯
@holytubeethiopia3495
@holytubeethiopia3495 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብርክክክክክክክክ በሉልን ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው ይህ በእውነት አንናተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ከዚህ በላይ ጌታ ለበረከት ያድርጋችሁ ጌትዬ እና ብሩክቲ በረከታችን ናችሁ። 😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
@dawitshiferaw2826
@dawitshiferaw2826 Жыл бұрын
Amen አንተ ከሁሉ በላይ🙏
@heavenlywisdom1866
@heavenlywisdom1866 Жыл бұрын
Amen ! God id Great above all💯💯💯💯💯💜💜✝️✝️✝️ . I love it
@solomonburudu4226
@solomonburudu4226 28 күн бұрын
Tebarek abate ,adagne eyesus
@lidyaabebe9550
@lidyaabebe9550 Жыл бұрын
Amen.....kehulum kemenm belaye nh abaye tbarku❤❤❤
@edenbeyene9095
@edenbeyene9095 Жыл бұрын
Amen ….this really warmed my heart.Geta yebarkachu❤️🥹
@robelsinger5936
@robelsinger5936 Жыл бұрын
Thnk u & God bless u... G&B ministries ❤️
@dinamengey6393
@dinamengey6393 Жыл бұрын
G&B ብርክ በሉ የቀባችሁ እግዚአብሔር ይባረክ💕💕
@SignoriSolomon
@SignoriSolomon Жыл бұрын
Thank you and God bless you Getayawkal and Biruktawit.
@nebeyetgirmai1138
@nebeyetgirmai1138 Жыл бұрын
Praise be to the Lord God 🙏 Thank you, G & B❤
@havemercyonme2422
@havemercyonme2422 Жыл бұрын
Tebareku G and B . You are blessed
@latikomulugeta9241
@latikomulugeta9241 Жыл бұрын
let God Shine his face upon us.
@etaferhutariku7880
@etaferhutariku7880 7 ай бұрын
amen Hale Hale Luya
@hewanbirhanu5768
@hewanbirhanu5768 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ 🙏
@ethiopiayimer379
@ethiopiayimer379 Ай бұрын
አሜንንንንንንንን
@lydiafantahun5595
@lydiafantahun5595 Жыл бұрын
Geta zemenachun abzto ybark.......እንወዳቹሀለን ❤❤❤
@TigistTadese-u4j
@TigistTadese-u4j 10 ай бұрын
Tebarku *10000000000....😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@mekdes3923
@mekdes3923 Жыл бұрын
Hallelujahhhhhhhhhh. 💞💞💞💞💞💞
@tekaligndemissie-one7
@tekaligndemissie-one7 Жыл бұрын
God Bless You!
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ዋው አሜሜሜሜን
@yididiyalo6071
@yididiyalo6071 10 ай бұрын
በላይ ነህ😢😢😢😢
@nehemiah6931
@nehemiah6931 28 күн бұрын
Amen 🙏
@yonasatlaw2873
@yonasatlaw2873 Жыл бұрын
Amen amen amen 💕❤️❤️❤️❤️❤️
@issacibrahim2447
@issacibrahim2447 Жыл бұрын
God bless you💙💙💙
@tihutsolomon8740
@tihutsolomon8740 Жыл бұрын
Egziabher yibarkachu
@JohnYtep-bq7gx
@JohnYtep-bq7gx Жыл бұрын
Aammen
@medhanitmaja7856
@medhanitmaja7856 Жыл бұрын
Tebarku we love you
@elnatube23
@elnatube23 Жыл бұрын
Tebareku!
@amanenoro1567
@amanenoro1567 Жыл бұрын
Wow tebarekuln
@nagayetari1206
@nagayetari1206 Жыл бұрын
God is always good
@kalebtilahun6905
@kalebtilahun6905 Жыл бұрын
Tebarekulegn
@dameshibiru9742
@dameshibiru9742 Жыл бұрын
God Bless You 🥰
@lidiyaadelo7426
@lidiyaadelo7426 Жыл бұрын
Hallelujah!!
@Amni439
@Amni439 Жыл бұрын
Amen ❤
@LaaGitiko
@LaaGitiko 5 ай бұрын
ተባረኩ
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 Жыл бұрын
Hallelujah
@abegyamule7956
@abegyamule7956 Жыл бұрын
1995 EC kawotu mezimuroch yetberkinebet mezimur teberkuuu
@birukfekadu6530
@birukfekadu6530 Жыл бұрын
Amen
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 Жыл бұрын
አንተን እንዳላመልክ ከፍታ ዝቅታ ከቶ አያግደኝም አይጠፋኝ እልልታ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ
@elamysouly2608
@elamysouly2608 Жыл бұрын
Legends❤❤❤
@LiduGam
@LiduGam Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@betheleyasu6838
@betheleyasu6838 Жыл бұрын
Hallelujah 😍
@betelihembekele6812
@betelihembekele6812 Жыл бұрын
💓💓💓💓
@ruthabraham2585
@ruthabraham2585 Жыл бұрын
😇🙌
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 Жыл бұрын
❤❤❤
@ChernetMesfin-b4b
@ChernetMesfin-b4b 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙌🏿🙌🏿🤎🤎
@selamamenu5872
@selamamenu5872 Жыл бұрын
Amen 🙏
@Hildana_mamo
@Hildana_mamo Жыл бұрын
Amen!
@kaltube4817
@kaltube4817 Жыл бұрын
Hallelujah
@sarabenti3750
@sarabenti3750 Жыл бұрын
Amennn
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 14 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,8 МЛН
Amharic gospel song #አትገመትም atgemetem by Samuel tesfamichael and Getayawkal Girma#amharicgospel
6:33
Piniel Asefa | ስንት ጊዜ አነሳኸኝ | Revelation Tv | Prophet Firaol Legesse#worship #revelationtv
22:20
Prophet Firaol Legesse // Revelation Tv Channel
Рет қаралды 7 М.
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26