ስለዶክተር አብይ መግለጫ መሐመድ አልዓሩሲ ለቢቢሲ የሰጠው ምላሽ

  Рет қаралды 35,129

Kings of Abbay (KoA)

Kings of Abbay (KoA)

Күн бұрын

ስለዶክተር አብይ መግለጫ መሐመድ አልዓሩሲ ለቢቢሲ የሰጠው ምላሽ
Check out these membership perks!
/ @kingsofabbay

Пікірлер: 174
@miliko938
@miliko938 2 күн бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 2 күн бұрын
ይህን ሚዲያ መሸለም ኢትዮጵያን መሸለም ነው።ስንቱ በስሟ እማለ ለጠላቶቿ ሲያስማማት እሱ የሷን ክብርና ጥቅም ብሎ ሲደርቅ ይውላል። ለማንኛም ታሪክ ሰርተሃል አሁንም በርታ ያንተ ክፍያ ከላይ ነው
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ ሐገሬ መሐፀነ ለምለም ነሽ።ይኸው እዚህን ጀግና ሁለት ልጆችሽ ከውጪ ዜጎች ጋር ወጥረው ጠበቃ ሁነው ስላቺ ሢሟገቱ እንኮራለን በሐገራችን።እድሜ ጤና ይስጣቸው ፈጣሪ።
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 2 күн бұрын
ምርጥ የኢቴዬጰያ መከታወች ኑሩልን እንዴት እንደምወዳችሁ ፈጣሪ ጤና ሰላም ኤድሜ ይሰጥልን
@AhmedAbajihad-n5j
@AhmedAbajihad-n5j 2 күн бұрын
ዑስታዝ የኛ ጀግናኖት ኢ/ያ ሀገራችን ታሸንፈለች ሀቅ አላት::
@aynalem7501
@aynalem7501 2 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የኢትዮጵያ ጀግኖች ውለታቹንም እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DotterDgfie
@DotterDgfie 2 күн бұрын
የእኛ ጀግኖች ፋጣር ከእናቴ ጋር ይሁን❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@AlemuShumeye-l2b
@AlemuShumeye-l2b 2 күн бұрын
በእውነት መሃመድ አል አሩሲ ድንቅና አሳማኝ ምላሽ ሰጥቷል ግብጽ እየመረራትም ቢሆን ትዋጠው!!!
@kxwolde5718
@kxwolde5718 2 күн бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ወንድሞቼ ሁለታችሁም!
@ሰብሊ
@ሰብሊ 2 күн бұрын
ድል ለኢትዮጲያ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🇪🇹
@Mdjahid-bg7th
@Mdjahid-bg7th 2 күн бұрын
ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹 ዉድቅ ለጥላቶቻችን
@darumgeen.5932
@darumgeen.5932 2 күн бұрын
አልአሩሲ & ኡስታዝ እናከብራቸዋለን!የሀገር ባላውለታዎች
@susansusan3329
@susansusan3329 2 күн бұрын
ኑሩልልል ወንድሞቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfayehabtamu2873
@tesfayehabtamu2873 2 күн бұрын
ሁለታቹም ክብር ይገባችኋል።
@TemamMusa
@TemamMusa 2 күн бұрын
አለህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁለታችሁንም ሆነ ሌሎችም በፍፁም ኢቲዮጲያዊነት ለሀገራቸው ሽንጣቸውን ገትረው ለሚከራከሩና ጠላትን አንገት ለሚያስደፉ ሁሉ ታላቅ ምስጋና ይገባችኋል በተቃራኒው ደግሞ ኢቲዮጲያዊ ሆነው ሀገራችንን ለማጥፋት ሌተ ቀን ከሚዳክር ሀገሮች ጋር አብሬ ሰራለሁም ፍላጎቴ ኢቲዮጲያን ማስተዳደር ነው ለሚሉት ያፈረስከውን ሀገር ምኗን ለማስተዳደር ይሆን ስለዚህ ወገን አሰብ አድርጉ እላለሁ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ እላለሁ ሀገራችንን ክፉ አይካት።
@hailemariamkinde6548
@hailemariamkinde6548 2 күн бұрын
Long live the Kings of Abay
@adugna2835
@adugna2835 2 күн бұрын
ጀግኖች ❤❤❤
@ColonelShemsedinHussien-vk7iv
@ColonelShemsedinHussien-vk7iv 2 күн бұрын
የሀገራችን ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግኖች ናችሁና በርቱ ፈጣሪ /አላህ ይጠብቃችሁ ። ግብፆች ብንጫጩ ምንም አያመጡም ። ታሪካችንን ጠንቅቀው ያውቁታል ።
@DaveShume
@DaveShume 2 күн бұрын
Ethiopian muslime ye hager bale weleta ❤❤ Yenate weleta aleben.. Amelak yakurachou 🎉🎉🎉🎉🎉
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 2 күн бұрын
እድሜ ጤናይስጣችሁ የሐገሬ ልጆች።
@AmirYassin-c9w
@AmirYassin-c9w 2 күн бұрын
የግብፅ ጠላትነት እጅግ በጣም የከፋ ነው!! ግብፅ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር እንድትኖር በጭራሽ አትፈልግም ለዛም በፍጥነት እየሰራች ነው- Long Live Ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌️
@gemedagidisatura8048
@gemedagidisatura8048 2 күн бұрын
God bless you 🙏
@user-ln4kn2ts6z
@user-ln4kn2ts6z 2 күн бұрын
ለኢትዮጵያ ቀንከሌት የሚደክሙጀግኖች በርቱልን
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 2 күн бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ ውስታዝ የኛ ጀግኖች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪✅✅✅
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 күн бұрын
We thank you both 🙏 ❤
@ZainevAbdurehaman
@ZainevAbdurehaman 2 күн бұрын
Thank you for standing up for Ethiopia.
@ZenawMokonen
@ZenawMokonen 2 күн бұрын
አንተ የኢትዮጵያውያን ጀግና ፈጣሪ ነፍ አመት ከጤና ጋር ያኑርሕ
@gemedagidisatura8048
@gemedagidisatura8048 2 күн бұрын
One Ethiopia 🇪🇹
@burtedokti6613
@burtedokti6613 2 күн бұрын
Habesha king of king
@IssacAbigial
@IssacAbigial 2 күн бұрын
Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ExtraAcct-t8o
@ExtraAcct-t8o 2 күн бұрын
በርታ ወንድሜ
@melatcode4111
@melatcode4111 Күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብራችሁ ወድሞቼ በርቱልን ኢትዮጵያውያን ሁሌም ኩራታችን ናችሁ
@taibataiba9361
@taibataiba9361 2 күн бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ
@GreaseFromGod
@GreaseFromGod 2 күн бұрын
ተባረኩ🙏
@befekadukelbi6345
@befekadukelbi6345 2 күн бұрын
thank you for all
@Danielaragaw-ru7oh
@Danielaragaw-ru7oh 2 күн бұрын
Hero Our strong Mohammed Al Arussii May God bless you.....what can I say his confidence and his braviness Amazing
@KamilJemale
@KamilJemale 2 күн бұрын
❤❤❤ሰለም ለኢትዮጲያ ❤❤❤ውርደት ለመሰሪዎች
@anwaralemseged7884
@anwaralemseged7884 2 күн бұрын
Hustaze Jemal 🎉🎉
@MukemilMohammed-ij9kj
@MukemilMohammed-ij9kj 2 күн бұрын
ዉዶች አላህ ይጠብቀቹ ❤️❤️❤️❤️
@امزهيركتون
@امزهيركتون 9 сағат бұрын
ሰላም ለሀገሬ ለዞሮ መግቢያዬ ለመከበርያዬ ለመቀበርያዬ ❤ጀዛክላሁ ከይረን ጀዛ በዚሰዓት አገራቸውን አሳልፎ የሰጠ በበዛበት ወቅት ለሀገሬ ስትከራከሩላት ሰምቶና አይቶከመደሰት በላይ ምን ያስደስታል❤
@taibataiba9361
@taibataiba9361 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃችሁ
@MohammedS-z5i
@MohammedS-z5i 2 күн бұрын
Wow! My hero! HE Muhammad al Arusi has replied courageous responses to all forwarded questions.
@miliko938
@miliko938 2 күн бұрын
ሰላም ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Dani-soniHarbe
@Dani-soniHarbe 2 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ የሀገረ ልጅ
@etshiwotmulatu1298
@etshiwotmulatu1298 2 күн бұрын
God Bless you both of you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@shekurmuzeyen7031
@shekurmuzeyen7031 2 күн бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ የሁልጊዜ ተማጓቾቻችን
@ExtraAcct-t8o
@ExtraAcct-t8o 2 күн бұрын
በርታ
@tsemee9653
@tsemee9653 2 күн бұрын
የምታደርገውን ነገር ታሪክ ይመዘግበዋል ሀገርን ለመጥቀም መንግስት መሆንም ሆነ ፖለቲከኛ መሆን አያስፈልግም እንደ ግለሰብ ያለንን ጠጠር ብንወረውር የት በደረስን ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን
@سعيدحسنعادم
@سعيدحسنعادم 2 күн бұрын
አላህ ብርታቱን ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤
@AhmedAbajihad-n5j
@AhmedAbajihad-n5j 2 күн бұрын
አሳ ወ ዎ ዑስታዝ ❤❤❤❤❤
@kindieadmas3011
@kindieadmas3011 2 күн бұрын
Two of our heros, May God bless you!
@user-ot2ve8ug6b
@user-ot2ve8ug6b 17 сағат бұрын
mubshaw gunner negn እትዮጵያን የምወድ ሰው እናንተን ልወድ ግድ ይለዋል አላህ ይጠብቃችሁ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ረበል ዓለሚን ይስጣችሁ!!❤
@SaraFeleke-gg9io
@SaraFeleke-gg9io 2 күн бұрын
Geta Eyesus mogese Gulebeti Bajeti yihuni yixebikachuw kifwu Ayikachuw 🇪🇹 jegenoch wudoche ❤❤
@abdumuhammad6125
@abdumuhammad6125 11 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን እነውዳቾሃለን
@ethiopiahaile6815
@ethiopiahaile6815 Күн бұрын
Thank you brothers.
@seadaabdullahi4185
@seadaabdullahi4185 2 күн бұрын
Ethiopia ❤❤❤❤❤
@gudetaedao245
@gudetaedao245 2 күн бұрын
Ustaz jeza kumulahu keyri
@berekettameratofficial
@berekettameratofficial 2 күн бұрын
ዋው ወንድማችን እናመሰግንሀለን።
@hamo112
@hamo112 2 күн бұрын
جزاكم الله
@MGETHIOPIA
@MGETHIOPIA 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@derejetefera7747
@derejetefera7747 2 күн бұрын
ምርጥ መልስ ነው።
@121416BAA
@121416BAA 2 күн бұрын
እንደተለመደው በተገቢው ልክ ልካቸውን ነግሯቸዋል። ብራቮ መሓመድ አልዓሩሲ ! አንጀት አርስ ነህ!!
@user-xt8yp7rw4p
@user-xt8yp7rw4p 2 күн бұрын
ከዝ ቅድም ሰመልየ መንግሥት አልበ ሆነ ስትኖር ምስር ስለም አስከበር ለምን አልከችም ለምን ለሱመልየ ህዝብ የለሰበችም ዘሬ ለጥቅም ሟ ወይሥ ለሱመልየ ህዝብ ኡዝተዝ አእምሮ አለቻው እነዝ መርዎቻቻው በክፉ ግብፀውየንን የምየስጮው
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA 2 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@zeynuakmel1251
@zeynuakmel1251 2 күн бұрын
🇪🇹💪
@getachewkefe9992
@getachewkefe9992 2 күн бұрын
We proud of you both ❤❤
@zeynuakmel1251
@zeynuakmel1251 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@aminaa9040
@aminaa9040 2 күн бұрын
አሠላመአለይኩም ውድ የሀገሬ ልጆች
@rhmazno8417
@rhmazno8417 2 күн бұрын
Ethiopia la zelhalalem tenure kefkefe tebele ❤❤❤🎉🎉🎉 telatuw ba egeruw sere ye udeqee
@MeazaZewide
@MeazaZewide 2 күн бұрын
ግብጾች ግን ጆሮአቸው ገልብጦ ነው እንዴ የሚያሰማቸው?
@habibulrhahman6734
@habibulrhahman6734 2 күн бұрын
Baki awuko new yala wokaba ayihonilachow
@sabamengesha9547
@sabamengesha9547 Күн бұрын
Thank you for standing ❤Egypt always-trouble maker
@HhjskjKckxjxnxn
@HhjskjKckxjxnxn 2 күн бұрын
❤❤Mohammad arusii👍👍💞
@nebamark4301
@nebamark4301 22 сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
@tesg9551
@tesg9551 2 күн бұрын
💚💛❤ 🙏🙏
@AdamHUSSEN-o7e
@AdamHUSSEN-o7e 2 күн бұрын
Masha,alla ALLAH kante gar yihun ya ustaz Jamal
@alemgenaadugna2656
@alemgenaadugna2656 2 күн бұрын
እኔ አንድ ጥርጣሬ አለኝ። ለመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትራችን አምስተኛ የውሃ ሙሌትን በተመለከተ የተናገሩት ነገር ትክክለኝስውን ትርጉም አውቀውት ይሆን? ምክንያቱም ከተላለፈው መልዕክት ጋር የማይገናኝ ነገር ነው እያወሩ ያሉት።
@UstazAhmed-yd1yp
@UstazAhmed-yd1yp Күн бұрын
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته ياأخي الحبيب بارك الله في عمرك وفي ذوريتك جزاك الله خير الجزاء
@Seyoum-fb1cm
@Seyoum-fb1cm 14 сағат бұрын
Good Job Ustaz
@ggvideonow1
@ggvideonow1 2 күн бұрын
I don’t speak and understand Arabic but I can understand from the intent they listened to Mohammed Al-Arusie in this discussion, I feel the command of his talent in fluency and debate is remarkable. I am inspired by Mohammed Al-Arusi! His point about Sudan 🇸🇩 is intelligent!! Is there an Egypt hand in the sad events happening in Sudan???!?
@shamesukingeofkinge
@shamesukingeofkinge 2 күн бұрын
kinge of aby aby is my dame ok የአበይ ልጂ ነኝ ላዘውም ኩሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
@messya7125
@messya7125 2 күн бұрын
እነዚህ ሰዎች እንደማይጎዳቸዉ ያዉቁታል ግን አባይን የነሱ ብቻ አድርገዉ ስለሚያዩ ነዉ ቅናት በጣም አጨርጭሯቸዋል አሁን ተገድቦ አልቆ ዉሀ መያዝ ከጀመረ ምንዉ እንደዚህ ቆረጣቸዉ ገደል ይግቡ መጥፊያቸዉ ደርሷል ቅናትና ራስ ወዳድነት ነዉ አባይ የኢትዮጵያ መሆኑ አሁን ነዉ በዓለም ደረጃ የታወቀዉ የነሱ ነበር የሚባለዉ ይዟቸዉ ይሂድ
@MeazaZewide
@MeazaZewide 2 күн бұрын
ወንድም መሐመድ አልአሩሲ በጥበብ ስለምትመልሰው አመላለስ እንዲሁም ለሁሉም ጥያቄ በቂ መልስ ስለምትሰጥ እናመሰግናለን።
@melatcode4111
@melatcode4111 Күн бұрын
መሀመድ አሩሲ ክበርልን
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 2 күн бұрын
ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ
@عليعمر-س9د
@عليعمر-س9د 2 күн бұрын
الله يحفظك محمد العروسي
@KamilJemale
@KamilJemale 2 күн бұрын
የግብፅ ተወካይ የኢስራኤሉን ጠመመውን ኔታኒየሁን ይመስለል ሚድረ የሁደ ሁለ ከሀዲዎች
@ExtraAcct-t8o
@ExtraAcct-t8o 2 күн бұрын
Berta
@TekliliShiketa-we3rr
@TekliliShiketa-we3rr 4 сағат бұрын
ጀግኖች
@TesfayeNegussie-j3q
@TesfayeNegussie-j3q 2 күн бұрын
ጅግና አልሩሲ
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 2 күн бұрын
እሰይ ንገሯቸው ኢትዮጵያ ማን እደ ሆነች።
@misganalemma305
@misganalemma305 2 күн бұрын
Our HERO
@AlMohran-f8p
@AlMohran-f8p 2 күн бұрын
💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jombamanship2789
@jombamanship2789 2 күн бұрын
شكرا استاذ محمد على راسي جمال بشر شكرا جزاك الله
@teshataw
@teshataw 2 күн бұрын
We are kings of abay nothing other than this.
@sophieabye8869
@sophieabye8869 2 күн бұрын
Why Somali would be involved when Egypt was talking about the DAM. at least they tried with Sudan who can be affected but why Somali??? Bravo Al-Arussi with clear conviction and explanation.
@jimmykebede7121
@jimmykebede7121 2 күн бұрын
Defending the truth!
@EliasDerie-vg3cl
@EliasDerie-vg3cl 2 күн бұрын
እባክ የሰውን ሐገርን፡ ልወቅስ፡አደለም፡ወይንም፡መግስትን፡ህዝብንም፡አደለም፡ስልጣን፡ያሉ፡አስመሳይ፡፡ሐገር፡ከሐገር፡የሚያጣሉት፡ሰዎችን፡የሚነካ፡ችግር፡ደርሶብኛል፡እርዳኝ
@fetenloubatieres5659
@fetenloubatieres5659 2 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@JYtyyuyt-si5xh
@JYtyyuyt-si5xh Күн бұрын
Allaha agezain
@مريمجديد-ه7ج
@مريمجديد-ه7ج 2 күн бұрын
ምን አይነት አንጀት አርስ ነው አላህ ይጠብቅህ
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 126 МЛН
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 24 МЛН
Semere Bariaw| just for your smile
5:40
Semere Bariaw
Рет қаралды 9 М.