ኪሱ ውስጥ ሲጋራ አገኘች🤣 እሚት ዛሬ ልጁን ባትይዝ ሞታ ነበር🤣🤣

  Рет қаралды 13,761

Samicho tv

Samicho tv

Ай бұрын

‪@samichotv‬ ‪@yontube-03‬ ‪@samemu‬

Пікірлер: 177
@fikrtube-dx6mp
@fikrtube-dx6mp Ай бұрын
ሳሚና እሙ ለእሚት ስጦታ ስጧት የምትሉ🥰🥰🥰
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
ወዮ 😂😂😂 እናንተ ልጆች ግን መቼ ነው ለሳሚ ስጦታ የምሰጡት ሁሌ እንዳቃጠላቹት😅😂
@abifiker1221
@abifiker1221 Ай бұрын
እኔም ፆሎቴ ነው😂
@user-jf7vr4fy7y
@user-jf7vr4fy7y Ай бұрын
እኮ አንድ እንኳን ስጦታ አትሰጣጡም 😢
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f Ай бұрын
አር እናንተ ልጆች ሁሌ ከምታናዱት አንድ ቀን እንኳን ስፕራይዝ አድርጉት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 Ай бұрын
ወይኔ ፈትህ ለሳሚ አቃጥለው ሊደፉት😂😂😂😂😂
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw Ай бұрын
በስራ የናድጀ እናተን ሳይ ዘና እላለሁ የኔውዶች. ❤ፍትህ ለሳሚ ጨጎራ😂😂😂
@madeenamadeena5005
@madeenamadeena5005 Ай бұрын
ልጂቷ የመመቻዋ ቀን ነበር ልጂ መያዟ በጃት ክክክክክ
@user-de2ie7tw4u
@user-de2ie7tw4u Ай бұрын
ትንሺዋ ባስች ኮ ሳሚን ለማቃጠል😂😂
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md Ай бұрын
😂😂😂የፈረደበት ሳሚ ትግስቱን ይስጥህ😂😂😂😂
@saadaberhauno8701
@saadaberhauno8701 Ай бұрын
ቁልቋል እራስ አላለም😂😂😂እረወየዉ ገደልከኝ በሳቅ ወላሂ😂😂😂
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ሰአድየ ደምሪኝ
@masarat2998
@masarat2998 Ай бұрын
የወናስንም ደብለቅአርጉት ጨዋተውይደምቃል😂😂😂😂😂😂
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
መሲየ ደምሪኝ
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s Ай бұрын
ኣየ ሳም እንዱህ ምን ይሻልሃል እነዝህ ሁለት ልጆች ኣቃጥሎው ልደፉህ ነው 😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-us5lf4gb8m
@user-us5lf4gb8m Ай бұрын
ሠሚ ለምን አትበቀልም ሁለቱም አንድ ላይ❤❤❤❤😂😂😂😂
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 Ай бұрын
በዚህ አያያዛችሁ ሳሚ ሁለኛልጂአያምረውም ጨጓራውንልጣች ሁልገሉትነውደ
@user-ih9wn6gw6q
@user-ih9wn6gw6q Ай бұрын
ዩቱቤ ተበላሺቶ ነበር እናቴን ለማየት ብየነዉ የከፈቱኩ ❤የኛ ገግኞች ለዘላለም ሳቁ ❤❤❤❤
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 Ай бұрын
የፈረደበት የሳሚ ጨጎራራራ😂😂😂😂😂😂
@fuvj5466
@fuvj5466 Ай бұрын
አሁን ለሳሚ ስጦታ ይሰጠው
@hayathayat1618
@hayathayat1618 Ай бұрын
😂😂😂😂የሳቄ ምጮች መጣችሁልኝ
@user-jr7fx3dd7h
@user-jr7fx3dd7h Ай бұрын
ቆይ እኔ ምልው ሀሰቡ ኬትነው ይምመጣለቹ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@asterbede4961
@asterbede4961 Ай бұрын
ማገኛ ናችሁ የምር ፍትህ ለሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሳሚ የኔ አባት አይዞህ እሺ ቻለዉ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 Ай бұрын
ቁልቋል እራስ አለ ሳሚ😂😂😂😂😂😂
@user-fm5ft3fq5b
@user-fm5ft3fq5b Ай бұрын
ወየኔ ሳሚ 😁😁😁❤❤ስወዳችሁ ግን መዝጊያ ስሩ ok
@user-ks8dp1kj8s
@user-ks8dp1kj8s Ай бұрын
የሳሚ ሰድብ እደኔ የማሰቃችሁ 😂ላይክ😂
@user-zu4bi7kq8s
@user-zu4bi7kq8s Ай бұрын
እሱ ግን ሁልግዜ የበላል አይነቃም እንዴ ነው እይትምካከሩ ነው 😂😂😂
@semirasemira5861
@semirasemira5861 Ай бұрын
ምክክር እማ አለ ሁሉ ል ግዜ ፕራክ ለምን አይነቃም አዉቆ ላለማስነቃት ነዉ ቪደወዉ እዲታይ ኮሜንተሮቸሰ ግን እዊነት ፕራክ እየተደረገ እየመሠላቸዉ ጨጓራዉን አቃጠላችሁት ገለመሌ ይላሉ ቶባ🤣😕😕😕😕😕
@user-hm1ht7ne1y
@user-hm1ht7ne1y Ай бұрын
አረ እሙዬ የሟችሽ በርቱ አንተ ገኝ መቼ ናችሁ ስሚን ወንደሜ አይዞን እሱ የበረታ ህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Hareg.
@Hareg. Ай бұрын
😂😂😂😂በኔ ስምነው ሊላሰው የምጠሪው በሳቅ የዋህነት😆😆😆😆
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Ай бұрын
ሁለተኛ እዳደግም አለች እሚ አደኛ መቸ አጀስሁና😂😂😂😂
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js Ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሣሚ
@adan1376
@adan1376 Ай бұрын
ወይ እናተ 😂😂😂😂እደው ታሞ ሀኪም ቤት አልሂድላችሁ አለ አይ ሳሚ አተም ታምናቸዋለህ
@abifiker1221
@abifiker1221 Ай бұрын
አየ ሳሚ ኣሳዘንከኝ ከውጭ ስትገባ መቃጠል በቃ የኔ የዋህ ኣለመጠርጠሩ እኮ ነው ደሞ ❤በጡቴ ነው እንዴማጭሸው😂እሙ ዝናብ የመታው ውሻ መሰለሽ እንዴ 😂😂😂የፈገግታየ ምንጭች ሁሌ ሳቁሉኝ❤
@Hayu123-z4q
@Hayu123-z4q Ай бұрын
ውይይይይይ ለቤተቹ አድስ ነኝ በጠም ነዉ ምተስቁኝ 😂😂😂😂
@Helenutub
@Helenutub Ай бұрын
😂😂😂😂ውይ ሳሚ ጨጓራህ አለቀኮ😅😅😅❤❤❤❤
@user-lq5qu2ih8g
@user-lq5qu2ih8g Ай бұрын
ወይኔ ሳሚ ቁልቋል እራስ አላለም የምር ጀግናነህ ሳሜ መምህር መሆኔን እረሳሽ አላለም
@naatytube
@naatytube Ай бұрын
አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰርፕራይዝ አርገን 🙏😔 ቅመሞችዬ አበረታቱኝ❤
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 Ай бұрын
😂😂😂😂😂አይ ሳሚ ስታስቅ😂😂😂😂
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm Ай бұрын
😂😂😂😂😂 አቤት የሳሚ ቅናት በኔ ስም ነዉ ሌላ ሰዉ ምጠሪያት አላለም
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
እህትየ ደምሪኝ
@user-pj6xs6wo4o
@user-pj6xs6wo4o Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አራ ዎይኔ 🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤ልጁን አሳበዳችሁ እኮ 😮🥰😂😂😂
@HudyBjgjh-qw2wb
@HudyBjgjh-qw2wb Ай бұрын
የኔ አለሞች ደብር ሲለኝ እናተን ሳይ😅😅😅😅😅😅😅😅😅ጠሽልልእደርሳለሁ የኔ ማሯች እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤
@Hanawubrst
@Hanawubrst Ай бұрын
ውይ ምስኪን ሳሚ
@user-bq2ne4cc3u
@user-bq2ne4cc3u Ай бұрын
ከነዚህ ምርጥ ሰዎች ተማሩ በራሳቸው አይዲያ የሚመጡ በጣም ነው የምወዳቸው አንዳንድ የቱበሮች አላችሁ ሁል ጊዜ ስለሰው የምታወሩ በጣም ነው የምትደብሩኝ ስለዚህ በራሳቸው ብቻ የሚሰሩ ናቸው ስለዚህ አበረታቷቸው እናንተ ወረኛ የሆናችሁ ህዝብ ስለ ሰው የሚያወራ ሰው ብቻ አታበረታቱ በተረፈ በርቱ ጎበዞች
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Ай бұрын
በትክክል
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy Ай бұрын
እረ ተው እሙ ግፈኞች😂😂😂 ሳሚ አታቃጥሉት እኔ ግን ሳሚ ሲናደድ ደስስ ይለኛል😂😂😂😂😂🎉🎉
@HudyBjgjh-qw2wb
@HudyBjgjh-qw2wb Ай бұрын
የኔ ሚሲኪን አዛዘነኝ ሳሚ😊
@user-bk4zl1gx6c
@user-bk4zl1gx6c Ай бұрын
እረ ሳሚ አቃጠሉህ አደል አረ ኡይይይይ በተረፈ እወዳቸዋለሁ
@user-mq2os1lb4p
@user-mq2os1lb4p Ай бұрын
ክክክክክ እዘኑለት ለሳሚ😂😂😂😂😂
@user-qp3lm3xm7x
@user-qp3lm3xm7x Ай бұрын
ሰሚዬዬዬ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fu8wi4po7f
@user-fu8wi4po7f Ай бұрын
ወይኔእደልጂነዉ ስራሒ 😊😊😊
@Hiwot77
@Hiwot77 14 күн бұрын
ሳሚ ተቃጠለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-kw3hy5ch6f
@user-kw3hy5ch6f Ай бұрын
ወይይይሳሚ ጮጓረዉተለጣ ኢሰኪ ስጦታ ሲጡት😂😂😂😂
@ErEe-qf5nv
@ErEe-qf5nv Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እዚህ ቤት ሁሌም ሳቅ 😂😂😂😂😂ኑሩልን
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Ай бұрын
ሚስኪን ነፈረ ሳሚ ብድሩን መልስ ወየሁ😂😂😂😂😂😂መቃጠል
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤ere sami
@wollo2164
@wollo2164 Ай бұрын
😂😂😂እወነት ዝናታደራጋችዋ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ወይኔ
@user-yy9kh6gx4w
@user-yy9kh6gx4w Ай бұрын
ግን ስጦታ አሰጡትም😡😡😡😠
@user-bq4rj8qk7n
@user-bq4rj8qk7n Ай бұрын
ወይኔ ሚስኪን❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@ZambiaHbas-by9ic
@ZambiaHbas-by9ic Ай бұрын
😂የኔ አድረቆይ
@user-lu5zg7is1c
@user-lu5zg7is1c Ай бұрын
Weyi sami besak gedelkegn❤❤❤emu &emit ayalkbachihu❤❤❤
@user-fu8wi4po7f
@user-fu8wi4po7f Ай бұрын
ክክክክ ቁልቋል እራስ አላለም
@HayatHusen-bo9hw
@HayatHusen-bo9hw Ай бұрын
ወንድሜ ሳሚ እረ ተበቀላችው ተው 😂😂😂😂
@oneallahbcha
@oneallahbcha Ай бұрын
እረ ወዳ አባትን አትስደቡ አትካፈቱ ምን ጉድነዉ
@hellenayele1137
@hellenayele1137 Ай бұрын
እረ ሳሚ ንቃ❤❤❤❤
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed Ай бұрын
ሳሚ ምስከን 😂😂😂❤️❤️❤️
@meskiyeneyee3810
@meskiyeneyee3810 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂era sami aszenegna
@user-ly7jh9re3n
@user-ly7jh9re3n Ай бұрын
የአባቶች ቀን ነገ ነዉ በሉ በደንብ አስደስቱት
@user-hi3jx8od6e
@user-hi3jx8od6e Ай бұрын
ላይክ ቤተሰብ እያረግናቸው እኔ ሁሉም ነው የማያችው ዘናነው የሚያረጉት አልኮምትምእጂ
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x Ай бұрын
አየ ሳሚ
@BsnsSus-sl7tk
@BsnsSus-sl7tk Ай бұрын
ፈታ እምታደርጉኝነገርስ😂😂😂😂😂😂😂
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x Ай бұрын
ምንዲን ነው የምቴጓረጉሬው የሚለው ነገረስ😅
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Ай бұрын
ኧረ ሳሚ ጨጓራህ ምን ይጠና ነዉ😢ቁልቋል እራስ😂
@genetyoutube5524
@genetyoutube5524 Ай бұрын
ሳሚን ተው አስቡለት😂😂😂😂😂
@user-ly7jh9re3n
@user-ly7jh9re3n Ай бұрын
ይሄን ልጅ ሊያሳብዱት ነዉ😂😂😂😂
@user-sq7zd5op1m
@user-sq7zd5op1m Ай бұрын
የሳቄ ምንጮቼ ናቹ ግን አንድ ነገር ልለምናቹ እኔ አረብ አገር 10 አመቴ ነው ደከመኝ ጠብ የሚል የለም እኔ የምለምናቹ ብር አይደለም ግን አገር ቤት ገብቼ ምን ልስራ ዩቱብ መስራት እፈልጋለው ግን መክፈቱ አቃተኝ እባካቹ እርዱኝ ደከመኝ 😢😢😢
@user-wp5mj3wd8k
@user-wp5mj3wd8k Ай бұрын
Miskin Sami getan😢😢😢
@hayathayat1618
@hayathayat1618 Ай бұрын
ወላሂ ስወዳችሁ የኔምረጦች❤❤❤❤❤ በረቱልኝ ግን ለሣሚ እዘኑለት አረጬጓራው❤❤❤❤
@ShewayeMikael
@ShewayeMikael Ай бұрын
Maqantaaa raas😂😂😂😂😂😂😂😂😂uuufff I ❤❤❤❤❤
@saraahmed-fy6cc
@saraahmed-fy6cc Ай бұрын
ሳሚ ማርጀቱነዉ ሀኒሁለት እህትማማቾቺ😢
@rihshatekle669
@rihshatekle669 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂uyyyyy sami
@DajaneDadhi
@DajaneDadhi Ай бұрын
Era wuyiiiii😂😂😂😂😂😂😂
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
ኧረ እናንተ ተራ ስጡት እሱም ያቃጥላቹሁ😂😂😂😂😂
@fheyr9610
@fheyr9610 Ай бұрын
ትሪ ትሪ ዳት😂
@bezualemabebe3019
@bezualemabebe3019 Ай бұрын
እኔመቼነውሳሚፕራንክመሆኑንየምታውቀጭ
@user-np7ye6ro4g
@user-np7ye6ro4g Ай бұрын
ስድቡ ሲስቅ😂😂
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Ай бұрын
ፍትህ ለሣሚ😢😁😁ለሁለት ሊገሉት ነዉ😁😁 ዮኒ ለምን የለም ሁሌም ከናተጋ ይምጣ ማርያም አጀቴን ይበሀዋል🥺🥺🥺
@BayeFentalme
@BayeFentalme Ай бұрын
ሳሚ ሲሳደብ ሆዴ በሳቅ ተተርተር😅😅😅😅😅😅😅😅
@WeseneEndale-pd6js
@WeseneEndale-pd6js Ай бұрын
አረ ለዚህ ልጅ ጨጓራ እዛኑለት
@user-tj9rl1fm6g
@user-tj9rl1fm6g Ай бұрын
ጓጉቼ የምጠብቃቹ ዩቱበሮች❤
@SedaMulu
@SedaMulu Ай бұрын
መቀጣ እራሥ😂😂😂😂😂😂
@ShewayeMikael
@ShewayeMikael Ай бұрын
Makashkaash naw inde keesse 😂😂😂😂😂😂😂 ara saami
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
😮መቀጣራስ ምንድነው ዓ 🙄
@user-mq2os1lb4p
@user-mq2os1lb4p Ай бұрын
ለሳሚ ስጦታ ይሰጠው የምትሉ ❤❤❤❤
@user-ly2zb5nn1h
@user-ly2zb5nn1h Ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂siwadachu.
@Fatema-sw5br
@Fatema-sw5br Ай бұрын
መሣየፈለገ እነተጋር
@wasansan5781
@wasansan5781 Ай бұрын
.የልጁ.ጨጓሯ.የለምበቃ
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh Ай бұрын
በጠራቀ
@Fanosai
@Fanosai Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ps7bw9fo6d
@user-ps7bw9fo6d Ай бұрын
ግን አያቅም
@user-zn5hx2fr2m
@user-zn5hx2fr2m Ай бұрын
ዝናብ የመታው ውሻ መሰልኳት አላለም
@Fanosai
@Fanosai Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@nafishabdo380
@nafishabdo380 Ай бұрын
😂😂😂😂❤❤
@aminat9814
@aminat9814 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 11 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 72 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН