ኪያ kiya (ክፍል ሁለት #2 ) ህይወት በብዙ ፈተና የሞላች ናት

  Рет қаралды 108,895

Etop tv

Etop tv

Күн бұрын

Пікірлер: 682
@Almemehs
@Almemehs Ай бұрын
በጣም እናትን ማንም አይተካትም እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ
@Meron-m4w
@Meron-m4w Ай бұрын
አቤት የእንጀራ እናት ክፋቱዋ እናታችን ሺ አመት ትኑርልን 👍👍👍
@ekru-s3h
@ekru-s3h Ай бұрын
አላህየ ልጄን አሳድጌ. ለቁምነገር እስካበቃ እድሜ ስጠኝ የእንጀራ እናት ፊት እንዳይገርፍብኝ😢😢
@Aalahwek
@Aalahwek Ай бұрын
አሚንንንን
@FantaFanta-s7j
@FantaFanta-s7j Ай бұрын
በጣም እኔም ሁሌ እምፈራው ይሄ ነው አላህ ይጠብቀን ያረብብብ😢😢😢😢
@هاديةهادية-ش4ز
@هاديةهادية-ش4ز Ай бұрын
Yareb
@عبداللهمحمد-ر4ذ
@عبداللهمحمد-ر4ذ 25 күн бұрын
አላህ ያቆይሽ ከባድ ህይወት ነው የእንጀሬናት ህይወት ይሄ ህይወት የኔ ህይወት ነው ተኝቼ ስልክ ስነካካ አጋጣሚ ነው ያይሁት እንባዬ ገደብ አጥቶ ፈሰሰ ትራሴ እስኪረጥብ 😢😢😢😢
@ekru-s3h
@ekru-s3h 24 күн бұрын
@@عبداللهمحمد-ر4ذ አሚንን የኔ ውድ አንች አይዞሽ እህቴእኔ መጨረስ አልችል ብየ አቋርጨዋለሁ ድራማውን
@BayiseKuma
@BayiseKuma Ай бұрын
እናታችሁ ሺአማት ትኑርላችሁ አሜን ባሉ አይ እናት ❤❤❤❤❤❤
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ssss-x1p
@ssss-x1p Ай бұрын
አሚን
@SaneetQwandre
@SaneetQwandre Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@fantanishwoonmagin861
@fantanishwoonmagin861 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShattFvb
@ShattFvb 15 күн бұрын
አሜን❤❤❤ የኔውድ
@KiaPhone-z6n
@KiaPhone-z6n Ай бұрын
አሥመሣይ ሠወችን እግዛብሔር የሥራቸውን ይሥጣቸው ዘራቸው አይባረክ
@Smerah-cn9ww
@Smerah-cn9ww Ай бұрын
ተመስገን አምላኬ እድሜ እና ጤና ለወላጆቼ የእንጀራ እናት እና አባት ፊት ሳላይ በፍቅር ስላሳደጋችሁኝ 🥰 በዚህ ህይወት ያሳለፋችሁ ሰወች እግዚኦ መከራ😓በፊልም ራሱ እንዴት እንደምናደድ🤨
@tsedekemulugeta
@tsedekemulugeta Ай бұрын
ከአስመይ ሰው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይዞህ ልዑል ድሉ የአንተ ነው
@sawa8227
@sawa8227 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@irebektutube2561
@irebektutube2561 27 күн бұрын
Ameeeen
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 15 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@SamrawietSa
@SamrawietSa 25 күн бұрын
እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ እማ የእንጀራ እናት ግን በጣም ከባድ ነዉ ዴቭ ላንተ አይገባም ይሄ ህይወት ከአስመሳይ ሰዎች ይሰውረን ፈጣሪ
@Fikirte-ry4mm
@Fikirte-ry4mm Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እናት ሺ ዓመት ትኑር 😢😢😢
@UhHg-qi4nf
@UhHg-qi4nf Ай бұрын
እንደኔ ዴቭን አይቶ የመጠ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@selamfiker-kn1kk
@selamfiker-kn1kk Ай бұрын
እናት ዘላለም ትኑር ክፉ አይንካት አይ እንጀራ እናት አቃጣዮች ማርያምን ድራማ መሆኑን እረስቸ መቃጠሌ
@HailegebrealTafete
@HailegebrealTafete Ай бұрын
በእንጀራነት መጎዳት ምን ያክል ከባድ እንደሆነ የሚያቀው እንደኔ የቀመሰ ብቻ ነው ፊልምም ቢሆን ለኔ ግን በእውነት የኖሩክት ነው😢😢😢😢😢
@tamimatammi3173
@tamimatammi3173 Ай бұрын
ይችልጂ የተመልካች ልብነዉ የምታቃጥለዉ ባገኛት ኡፍፍፍፍ
@AlimaYsa-b4v
@AlimaYsa-b4v Ай бұрын
ይች ጉጠት እዝህም መጣች
@lubabaseid9897
@lubabaseid9897 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@RahmetKebede
@RahmetKebede Ай бұрын
😂😂😂😂ዘጋችኝእኮ
@samiraTube21-d8b
@samiraTube21-d8b Ай бұрын
😂😂
@Max12qq
@Max12qq Ай бұрын
😂😂😂😂
@fhussen
@fhussen Ай бұрын
አረ አይባልም😅😅😅
@fendsha
@fendsha Ай бұрын
አቤል በህይወት ሲገኝ ማነው እንደኔ ደስ ያለው በዮአዳን ስለገደሉት😅😅
@የመከናሰላሟ
@የመከናሰላሟ Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@fozeadawwd4505
@fozeadawwd4505 Ай бұрын
😂😂
@አልሀምዱሊላ-ወ8ፈ
@አልሀምዱሊላ-ወ8ፈ Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@Tigist-m2j
@Tigist-m2j Ай бұрын
😂😂😂
@ZaburaFantaw
@ZaburaFantaw Ай бұрын
መስረት አምልጦነውመሰል😂
@yeneneshditcha
@yeneneshditcha Ай бұрын
አቦ ሲያአሳአዝን ልዑል 😭😭
@BIRKE-01የናቷ
@BIRKE-01የናቷ Ай бұрын
ኦ ጌታዬ ከንድቺ አይነት እናትነት ይጠብቀን😢
@Fafi11-de6nq
@Fafi11-de6nq 26 күн бұрын
እሄን የምታዩት በሙሉ እናታቹ 1000 አመት ያኑርላቹ❤❤❤❤ያኑርልኝ❤❤😢😢😢😢😢
@Meki-sj9rc5ul7m
@Meki-sj9rc5ul7m Ай бұрын
እናት ሺ ዓመት ትኑር ማነ እንዳ እናተ 😢😢😢😢😢😢ያለ እናት ህዎቴ ጨለማ ናት
@FhFg-sm3rn
@FhFg-sm3rn Ай бұрын
አዎ ማን እንደ እናት እዴሜ ለናቶች የኔኳን አርፈዋለች አላህ ይራህማት😭😭😭😭😭
@Meki-sj9rc5ul7m
@Meki-sj9rc5ul7m Ай бұрын
አላህ ይራህማት 😭😭😭😭😭
@FhFg-sm3rn
@FhFg-sm3rn Ай бұрын
@@Meki-sj9rc5ul7m🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አሚን አሚን
@Hawaii-mi2co
@Hawaii-mi2co Ай бұрын
@@Meki-sj9rc5ul7m አይዞሽ ውደ እኔም እዳችው ነኝ በተወለድኩ 1አመቴ ነው እናቴ ያረፈችው እና ከልጂነቴ ጀምሪ ያየሁትን ስቃይ በጣሪ ያቀዋል ማን እደናት
@RRt-gt3gg
@RRt-gt3gg Ай бұрын
ሁለተኛነኝ ላይክ አርጉኝ ደሥየሚል ነዉ ኪያ
@ፈንትሽቲዩብ
@ፈንትሽቲዩብ Ай бұрын
ኡፉ የእንጀራ እናት እኮ😢😢😢😢 ይች ሊድያ ግን ሁሉም ቦታ ክፍት ነው እሚሰጣት 😢
@Hayt602
@Hayt602 Ай бұрын
ፊቷም ክፉ ነው የምመስለው😢😂💔😥
@BeyaSeya
@BeyaSeya Ай бұрын
ፂሆን ናት
@YadeneGirma-w6x
@YadeneGirma-w6x Ай бұрын
Are Ledeya AYI dala chemi😅😅
@medi-e4e
@medi-e4e 19 күн бұрын
Kkkkkk​@@BeyaSeya
@fatamafatema2339
@fatamafatema2339 Ай бұрын
የተረገሙ እናት እና ልጂ😢😢😢ይድፋችሁ አቦ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Ай бұрын
አይባልም ድራማ ነው ተማሪ በት
@እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ
@እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ 28 күн бұрын
የሰው ልጅ በክፋት በተሞላበት ዘመን እንደዚህ አይነት ድራማዎችን ባታቀርቡልን ጥሩ ነበር ልጅቷ የእውነትም ተንኮለኛ ነው የምትመስለው አሮጊቷም ጭምር 🤔🤔🤔
@ሱላማጢስ
@ሱላማጢስ 19 күн бұрын
እኔም ሳያቸው ሁለቱ የእውነት ነገረኛ ነው የሚመስሉት
@ZAbduHussein
@ZAbduHussein Ай бұрын
መቸም አይቀየር እሱ እነዚህ ሸይጣን እናትና ልጅ ልጁኮ ደቭነው የኔደግሠው❤❤
@ShemsiaDadgaba-w6m
@ShemsiaDadgaba-w6m 4 күн бұрын
ዴቭ
@EfremAnebo
@EfremAnebo 16 күн бұрын
abela&dave betam miwodachu echi qebet tsiyon tebiyowa endt endmtastelagn #shooshiya
@መታገስዋጋአለው-ረ6ጨ
@መታገስዋጋአለው-ረ6ጨ Ай бұрын
ይች ሰይጦን ደሞ በዚህ ምጣች ➢ ልኡል እፍ እዴት እዳሳዘነነኝ😭😭
@hailemariamZ
@hailemariamZ 16 күн бұрын
Ende Mele ye fkr sew I'm so happy 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh Ай бұрын
እናትን ማን ይተካል የኔ ውድ እናት ሁሌ ኑሪልኝ አሚናየ ❤❤❤
@Sofiaያባቷልጅ
@Sofiaያባቷልጅ Ай бұрын
ውይኔ ደሜን አፈሉት ያች ተንከሲስ እና እቼ ባልቴት😂😂😂😂
@Samira-z6x
@Samira-z6x Ай бұрын
እኔስ ብትይ ከበጣገቤ ቢሆኑ አለቀላቸው😂😂😂😂😂
@HanaTube-g5d
@HanaTube-g5d Ай бұрын
ተለቀቃችሁ ወቅታችሁን ጠብቁና ልቀቁ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ዴቭ ባይኖር ኖሮ👊🤛
@MmmmMmmm-ss2vj
@MmmmMmmm-ss2vj 24 күн бұрын
ማን እንደ እናት ማንም ኣይተካትም😥😥ደቭዬ የኔ ምስክን ስወድህ😥❤❤❤
@gdgdrr6458
@gdgdrr6458 Ай бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ማስመሰል እንዲህ ነው አምላክ ይጠብቀነ እናትና ልጅ ክፉ ውይ
@TUBE-zz5ji
@TUBE-zz5ji Ай бұрын
እች አስቀየም እዝም መጠች ሲታሲጠለ😅😅😅😅
@slamh2481
@slamh2481 Ай бұрын
😂😂
@slamh2481
@slamh2481 Ай бұрын
ህህ
@hanatezera-g2z
@hanatezera-g2z Ай бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ሰወች ይጠብቀን
@jdjtwy9829
@jdjtwy9829 Ай бұрын
በርቱልን ቆጆ ነው❤
@Marya-dm6hy
@Marya-dm6hy Ай бұрын
ዲብዬ የኔ አሳዛኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@GfyhgfFuruudy
@GfyhgfFuruudy Ай бұрын
በትክክል እናትን ማንም አይታከትም
@M-xu6ce
@M-xu6ce Ай бұрын
እማ ሺ አመት ያኑርልኝ ❤❤
@Sinorita-q6h
@Sinorita-q6h Ай бұрын
አይ ይሄ ድራማ እደዚህ ከሆን እሚቀጥለዉ አላይም ሆሆሆሆ እኔ እምቃጠልበት ነገረ መች አጣሁ ይች ደሞ የሊድያን ካራክተረ ነዉዴ እምትጫወተዉ ወይ ተኮል ቱ ዴቨዬ አይዞህ እዉነት ሁሌም አሸናፊ ናት
@Zizolove-qh1qz
@Zizolove-qh1qz Ай бұрын
ቶቶሎ ይለቀቅ❤❤❤❤❤❤❤ አሪፍ ነው❤❤❤❤
@Mohammad-uz1eg
@Mohammad-uz1eg Ай бұрын
በጣም እናትን የሚተካልን ምንም የለም የጀራ እናት ያው የጀራ እናት ናት😥😥
@Medi-1H
@Medi-1H Ай бұрын
እናት ሺ አመት ትኑር
@ማርያምእናቴ-ኘ1የ
@ማርያምእናቴ-ኘ1የ Ай бұрын
እናት ዘላለም ትኑር ❤አይ እንጀራ እናት የተረገመች😢😢
@GhutgGyygg-wt2wd
@GhutgGyygg-wt2wd Ай бұрын
እናትየዋን ጥርሷን አርግፎ ቢጥላት 🤒😂
@AlimaYsa-b4v
@AlimaYsa-b4v Ай бұрын
@@GhutgGyygg-wt2wd ክክክ የሽማግሌ ወጣትክክክክ
@AmusedCentaur-td1qw
@AmusedCentaur-td1qw Ай бұрын
እቺ ተንከሲስ በዚህ መጣች መናጢ😢😢ዴቭየ አይዞህ😢😊
@AykalJmal
@AykalJmal Ай бұрын
አኡዙቢላህ የእናትያ ከፉ አይሻ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zainat7157
@zainat7157 Ай бұрын
ዴቭየ ስታዘሳዝን የኔመልም እናት ለዘላለም ትኑር
@LLolo-ji5dp
@LLolo-ji5dp Ай бұрын
ሱሲታኛ ናኛ ላይኪ ጊጩኚ
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 Ай бұрын
ይቺ እሾክ ሁሉም ቦታ መዥገር ናት ተኮለኛ
@MekidesWonde
@MekidesWonde Ай бұрын
Enie Emilew Yemiseraw Derama Hulu Tekol ,Kifat,Eshi Min Min Enimar Essitiy Ke Seyitan Sera Wetachew Melikam Ena Asitemariy Derama Siru ❤❤❤
@Meri-x3z
@Meri-x3z Ай бұрын
Tsiyoni/ Lidiya/piyori ማያት ያስጠላል 😢😢😢😢ሁሉም ክፉ ብቻ ኡፍፍፍ
@gelilatadesse-hu5id
@gelilatadesse-hu5id Ай бұрын
የትግስት ጥግ ❤❤❤❤❤
@Muazkedir-k3c
@Muazkedir-k3c 29 күн бұрын
አራ ተዉ የእንጄራ እናት ይህን ክፉ አይደለችም እርግጠኛነኝ ስንት ሸገዎች አሉ❤❤❤❤
@WasKan-pl3be
@WasKan-pl3be Ай бұрын
ይቺ ሉሊ ነው ያሏት ኡፍፍፍፍ እዝሂም መጣች ኤጭ እንደት እንደምጠላት ምነው አንዳንደኳን ህና ብትሰሪ ደሞ ሱሪሽ ዮአዳን ዲራማላይ አለ😅😅😅😅😅😅😅😅
@FatimaAdam-o3k
@FatimaAdam-o3k Ай бұрын
ፊልምም ቢሆን የሚያሳዝን ፊልም ባትሰሩ😢😢😢😢😢
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 29 күн бұрын
የሚያስለቅሱን ነገሮች ሞልተው በተትረፈረፉበት ዘመን በፉልሙ እንኳን ቢያስደስቱን ምን አለበት እውነት እማፈስው እንባዬ አልቆ መቃጠል ላይ ነኝ
@የመከናሰላሟ
@የመከናሰላሟ Ай бұрын
እናት ያላችሁ ዘላለም ትኑርላችሁ😢😢😢😢😢😢😢ያለ ናት ሂወት ባዶናት😢😢😢😢😢😢😢
@SeadaAli-o1g
@SeadaAli-o1g Ай бұрын
ሞጤ ነገር ናት አሮጊቷ ከመልኳ ማስጠላት የ😅😅😅😅😅😅😅😅
@fendsha
@fendsha Ай бұрын
😂😂😂😂
@GGgs-n4h
@GGgs-n4h 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@መዳንበእየሱስብቻነውእንድ
@መዳንበእየሱስብቻነውእንድ 17 күн бұрын
እናት እንጅ አባትኮ ምንም አያውቅም ምንም ብወድም እንደ እናት አይሆንም እግዚአብሔር አምላከ ሆይ ልጅ ከእናቱ አይለይ በእንጀራ እናት እጅ አይወደቅ 😢
@SaifulRana-j9x
@SaifulRana-j9x Ай бұрын
አቤልእኳን መጣህልን ፂወን ግን ባሁኑ እኳን ደህና ሰዉ ብትሆኝምንአለበት😢😢😢
@Meklit-vh6ed
@Meklit-vh6ed 11 күн бұрын
የልዑል ቢጃማ😂😂😂😂😂😂
@bhbh7108
@bhbh7108 Ай бұрын
ትውልድ አይቶ መልካምን ነገር እንድ ማርበት ምን አለበት መልካም ሥራ ብሰሩበት ሁሉም ሜድያውች ላይ ክፋትና ዝሙት ሥራውች ብቻ ነው የምሠሩት ለምድነው መልካም ሥራ የማይሰራው😢
@BascalBas
@BascalBas Ай бұрын
ማነዉ እደኔ ደብን አይቶ የመጣ🎉🎉🎉
@TeybaYemer
@TeybaYemer Ай бұрын
ሸይጦን መገን ልጀ እደዚህ አየተሠቃየሽ ባልሆነ 😢😢😢😢😢
@SalmsalmSalmsalm-j7h
@SalmsalmSalmsalm-j7h 19 күн бұрын
የጀራ እናት ጋር ነው እንዴ 😢😢😢 ያለችው
@Nuriye-uq3im
@Nuriye-uq3im Ай бұрын
አንቺ ተንከሢሥ በዚህም መጣሽ
@FoziWude
@FoziWude Ай бұрын
አዎ 😂😂
@فاطمهاثيوبيا-ق5د
@فاطمهاثيوبيا-ق5د Ай бұрын
ሸር ብቻ ናት
@BietwHaymanot
@BietwHaymanot 24 күн бұрын
እዉነት ነዉ❤❤❤❤
@Anshamohammed-xq2yt
@Anshamohammed-xq2yt Ай бұрын
እማ ዘላለም ኑሪልኝ እናት እኮ መተኬያ የለለሽ
@tsitsi-t9c
@tsitsi-t9c Ай бұрын
አረ ቶቶሎ ልቀቁልን😔😔😔😔አጄማመሩ ደስ ይላል አደራ እንዳታቆርጡት 👌👌👌👌👌
@TheBest-md7gk
@TheBest-md7gk Ай бұрын
አቤል ጅላፎ ይህችን ስስት እወድሻለሁ ይላል እዴ😂😂
@kasahunsintayehu5539
@kasahunsintayehu5539 20 күн бұрын
dave bravo continou
@BurteYilma
@BurteYilma Ай бұрын
Dave ❤️❤️❤️❤️❤️
@Wwre-cn7hn
@Wwre-cn7hn Ай бұрын
ዋዉ ሀሪፍ አስተማሪ የሆነ ስራነዉ በርቱ❤
@Samira-vn9lj
@Samira-vn9lj Ай бұрын
ዴቭ ስላለ ብቻ ደስ ብሎኝነው ማየው🎉🎉🎉😢
@ElsaElsa-w6w
@ElsaElsa-w6w Ай бұрын
አቤል ክ ሞት ታናሳ እንዴ ዎዎዎ ዳስ ይላል እቺ ዳሞ እዚም ማታቺ ዎይኔ ግን ሁሉም ቦታ ላይ ክፉ ናት እንዴ 😢😢😢
@HirutDesula
@HirutDesula Ай бұрын
Enatina lij betam kifu nachu sasitelu benatachu min ayinet sewoch nachu
@AsterFekata
@AsterFekata Ай бұрын
እኛ ሴቶች ግን አንድ አንዴ ቶንኮላችን አይቻልም
@Asee2567
@Asee2567 Ай бұрын
Please dramami bihoni iyabazachiuti now. Dave gini I love you inateni baxaminow miwodiki ❤❤❤❤ Eg/r hagarachinini salami yarigilini 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇿🇦🇿🇦
@KhadizaKsa
@KhadizaKsa Ай бұрын
ኣች ኩፉ ደሞ በዝ መጣሽ ወይኔ ድቭየ ኣሳዘንከኝ 😢😢
@FuaadTamaam-do7ld
@FuaadTamaam-do7ld 28 күн бұрын
Deve yee❤❤❤❤❤❤
@Slam-qj3js
@Slam-qj3js 5 күн бұрын
ማነው እንደኔ ደቪ ኣይቶ የመጣ
@KalyeKalye-l2f
@KalyeKalye-l2f Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MeskeremBahiru-m4u
@MeskeremBahiru-m4u Ай бұрын
Echin jili sixelati
@tgtwahedo1895
@tgtwahedo1895 Ай бұрын
የእናት ነገር ኡፍፍ እኔ እራሱ እንዴት እንደምታሰፈስበኝ😢😢😢
@firakeettube8672
@firakeettube8672 Ай бұрын
deviye yene konjiye yemiwadik❤❤
@MdMajagaku
@MdMajagaku Ай бұрын
በ እጀራ እናት ማደግ ከባድ ነው እኔም ፈተናየን አይቼ ነው ያደኩት ይሄ ትክክለኛ ታሪክ ነው 😢😢😢😢😭😭😭
@ሞም
@ሞም Ай бұрын
Deviye yene miskin❤️❤️🙏🙏🙏
@hawaaAhmad-f7v
@hawaaAhmad-f7v Ай бұрын
እናትናትወለየሰውናት ሰወችየ😢😢😢😢😢😢😢😢
@عبداللهمحمد-ر4ذ
@عبداللهمحمد-ر4ذ 26 күн бұрын
ምነው ባላይሁት በቀረብኝ በጣም አለቀስኩ እንባዬ ገደብ አጣ የኔ ህይወት 😢😢😢ይሄ ነበር አለፈ ግን አልሻርኩም
@ShukriyaHi
@ShukriyaHi Ай бұрын
ያረቢ እናቴን እድሜሥጥለኝ አደረሓንያረቢ 😢😢😢
@عدولعدول-ن9غ
@عدولعدول-ن9غ Ай бұрын
አረ ቶቶሎ ልቀቁልን ❤❤❤ 🎉🎉🎉
@AliHidecha
@AliHidecha Ай бұрын
EGZABEHER ke Asmesay sawoch yitabikachu yeteregemsh sitasteyii 😢😢😢😢😢
@Huda19998
@Huda19998 Ай бұрын
አይ እንጀራ እናት 😢😢😢😢😢
@ሱሱያማራይቱልጅ
@ሱሱያማራይቱልጅ Ай бұрын
እናቶቻችንን ነፍ አመት ያኑርልን ይች መናጢ በዚህም መጣች
@uses-yd6yo
@uses-yd6yo 25 күн бұрын
በትክክል እናትን ማንም አይ ተካትም
@MekidesWonde
@MekidesWonde Ай бұрын
Yichin Yediha Habitam Ezihim Metache😂😂😂😂
@sikosilo488
@sikosilo488 Ай бұрын
ቆይ ግን ይች ልጅ ደህና ነገር መስራት አትችልም ከመጥላቴ የተነሳ ደህናነገር ብሰራም እምወዳት አይመስለኝም ይችና የዩዳን ያጎትዋልጅ
@ስደተኛዋነኝቤተሰቤንናፋቂ
@ስደተኛዋነኝቤተሰቤንናፋቂ 5 күн бұрын
አዬእጀራእናት እናትዎሺአመት ኑሪልኝ
@HailemariamMengistu-s3h
@HailemariamMengistu-s3h Ай бұрын
ዴቢ በጣም መወዴው
@Etegen-xc7fz
@Etegen-xc7fz Ай бұрын
እስኪ15ተኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ😂😂😂😂😂
@WhWd-k2d
@WhWd-k2d Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@JdDs-re3xq
@JdDs-re3xq Ай бұрын
ባጣም እናትን ማንም አይተካትም ❤❤❤❤😢😢😢
@كنفيكن
@كنفيكن Ай бұрын
ፊልሙ ሁሉ አረመኔ የተሞላበት 😏😏😏
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
00:32
Mia Boyka х Карен Акопян | ЧТО БЫЛО ДАЛЬШЕ?
1:21:14
Что было дальше?
Рет қаралды 10 МЛН
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 67 МЛН
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 36 МЛН
GELAGAY ገላጋይ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:44:52
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 647 М.
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
00:32