#እኛእኮ

  Рет қаралды 56

ሀዩ tube

ሀዩ tube

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@mesitubehulugeb88
@mesitubehulugeb88 2 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ ሀዩዬ የጠፋ ሠው እንኳን ደህና መጣሽ የባሠ አለ ስራዬን ልለቅ ነበረ እኔም ወይ ስደት የስራህን አየዞሽ የኔ ማር ሁሉም ለቨጎ ነው በርቺ እማ 👍👍👍👍🥀🥀🥀🥀🙏🙏🙏🌹🌹❤️❤️❤️❤️
@FikerBahelaL
@FikerBahelaL 2 жыл бұрын
አሰለም አለይኩም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ ሀዩዬ አለህ የግዛሽ ማሻ አለህ በርቺ ጀግና ነሽ በስራ ጣከር መልት አሪፍ ነው
@wollokombolcha183
@wollokombolcha183 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ የኔ ውዴ እህት እንኳን በሰላም መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ እህቴ ከልብ እናመሰግናለን
@ወሎኮቻ5
@ወሎኮቻ5 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ የኔ ውዴ ከልብ እናመሰግናለን በዚህ ቀጥይበት አሪፍ ቆይታ ነበር በቀጣይ እንጠብቃለን🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻
@zedmurad551
@zedmurad551 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ሀዩ ያንስብናል እኛኮ አንበሶች ነን በርቺ ከስራ ትርፎ አለው
@አይሻ10
@አይሻ10 2 жыл бұрын
አሰላም ዋለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ። አህን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ስራ ክብር። ነው ራሱ ሽ። እየጠበቅሽ ስሪ
@Ekramwollotube
@Ekramwollotube 2 жыл бұрын
Aselemelekem werehemeteleh webereket aihelen wed yemewedesh 🌹🌷🌹
@hikma5
@hikma5 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረህመቱ አልህምዱሊላ ለተከበረዉ የረመዳን ወር ደረስን እሂን እየተመዩ ሳይደርሱበት የተሸኙ ስት አለ አልህምዱሊላ እኳን ሰላም መጣሽ ዉዴ አይዞሽ እኛማ ጉልበታችን አረብ ሀገር አለቀ አላህ ለሀገራችን ያብቃን በሰዉ ሀገር ደስታ የለ አልህምዱሊላ ብቻ 👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቲላሂ ወበረካቱሁ ማማየ መሸአሌህ አላህ ይጨምርልሽማማየ በርች ልኝማማ አላህሀገራችነን ሰላም ያድርግልን
@re5591
@re5591 2 жыл бұрын
allhi yagezehi
@masytube16
@masytube16 2 жыл бұрын
ድብሽየ ሰላምሽ ይብዛ የምወድሽ እንቁም ያስብናል የኛን ስራ ሆድ ይፍጀው አይዞን ብቻ ጤና እንሁን ፈጣሪ ይደግፈን በርችልኝ የልባችን መሻት ሞልቶ በሰላም ላገራችን ያብቃን
@aishatube205
@aishatube205 2 жыл бұрын
አሰላም ዋለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ። አህለን ሀዩ። እንኳን። ሰላም መጣሽ። ያላዩት። አያምኑም። አልኸምዱሊላህ አብሽር። ስንስቅ ስንጫወት ያለ ስራ የምንኖር ይመስላቸዋል። ማሽላ እየሳቀች ታራለች ነው የኛ። ነገር። ራስሽ። እየጠበቅሽ ማማ
@ኡምኸዉለት6
@ኡምኸዉለት6 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ትክክል ማማየ አወለኛ የምትከፈለን ብር ምንም አይደለችም ግን የመጣንበትን አላማ ላለመርሳት ብቻ እየተገፋን እያለቀስን ሂወትን እንኖራለን ምክንያቱም የመጣነዉ ለስራ ስለሆነ
@seadatube8438
@seadatube8438 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ወረህመቱ ሏሂ ወበረካትሁ እኛ ኮ የቤታቸው የልጆቻቸው እረ ስቱ ብቻ አልሀምዱ ሊላህ
@Ekramwollotube
@Ekramwollotube 2 жыл бұрын
Aselemelekem werehemeteleh webereket
@UmhawletTube
@UmhawletTube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበሬካትሁ አህለን ሀዩየ እኳን ሰላም መጣሽ አይይይይ ግን ይህ ሁሉ መከራ ስቃይ እግልት አልፎ ፍትህ በስርም በሀገር ቤትም ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@ኡምኸዉለት5
@ኡምኸዉለት5 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ማማየ አወ እደኛ ስቃይ መከራ በብር አይተመንም ብቻ አልሀምዱሊላ
@susutub17
@susutub17 2 жыл бұрын
የሸዕባን ወር ፆም ~ ~ ~ እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ብላለች፡- “ነብዩ ﷺ ከረመዳን በስተቀር ሙሉ የፆሙት ወር የለም። እንደ ሸዕባን ፆም ያበዙበት አላየሁም።” [ቡኻሪና ሙስሊም] በሌላ የሙስሊም ዘገባ ደግሞ “ሸዕባንን ጥቂት ሲቀር እንዳለ ይፆሙት ነበር” ብላለች። =
@SeYa13579
@SeYa13579 2 жыл бұрын
✍🏼አቡ ሱለይማን አልዳራኒ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል 🪐የተወሰኑ ሰዎች ሃብትን ገንዘብ በማግበሰበስ ውስጥ ፈለጉት:: ሃብት ግን ገንዘብ በማግበስበስ ሳይሆን በመብቃቃት የሚገኝ ነው:: 🪐ምቾትን በብዛት ውስጥ ለማግኘት ፈለጉ:: ግና ምቾት ከብዛት ሳይሆን በትንሽ ውስጥ ነው ያለው:: 🪐ክብር እና ልቅናን ከፍጡራን ዘንድ ፈለጉ:: ግና ልቅና የሚገኘው በተቅዋ(አላህን ) በመፍራት ውስጥ ነው:: 🪐ፀጋዎችን በውብ ልብሶች እና በመልካም ምግብ ውስጥ ለማግኘት ፈለጉ:: ግና ፀጋዎች በኢስላም ውስጥ በመሰተር እና በአፊያ ውስጥ ናቸው ያሉት:: (አዝዝሁዱ ከቢር አልበይኻቂይ) 🪐 ሰዓድ ኢብን አቢ ወቃስ - አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸው - ለልጁ እንዲህ አለው፡- ልጄ ሆይ ሀብትን ከፈለክ በመብቃቃት ውስጥ ፈልገው:: መብቃቃት የማይነጥፍ ድልብ ሃብት ነው:: አደራ ከስግብግብነት ተጠንቀቅ:: ስግብግብነት ድህነት ነውና:: አደራ ተስፋ አትቁረጥ:: አላህ በሱ ላይ ባለፀጋ ያደረገህ ቢሆን እንጂ በምንም ነገር ተስፋ አትቁረጥ:: [ ታሪኽ ዲሚሽቂ - ኢብኑ አሳኪር)
#ተጋብዛችሀል
27:46
ሀዩ tube
Рет қаралды 35
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
#ሂጃብ በሙስሊም ክፍል ሁለት
24:37
ሀዩ tube
Рет қаралды 58
#መልካም ጉዞ# ዜዲ በስላም ግቢ
10:55
ሀዩ tube
Рет қаралды 80
የጭንቅ ጊዜ ዱአ👍📚🌹🌹
11:18
ነጁ Tube
Рет қаралды 2,6 М.
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН