ኮሜዲያን ደረጄ ሃይሌ ከኮሜዲያን ልመንህ ታደሰ ጋር ያደረገው ቆይታ

  Рет қаралды 230,274

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 164
@MalcolmProduction
@MalcolmProduction 6 жыл бұрын
ልመንህ ሙሉ ለሙሉ ድኗል ይሄ የአነጋገር ለዛው እድሜውን ሙሉ ሲናገርበት የነበረ ነው ሀገራችን ካፈራቻቸው ምርጥ ኮሜድያን አንዱ ልመንህ ነው እኖድሀለን ልመንህ
@አርሳናልምርጥ
@አርሳናልምርጥ 6 жыл бұрын
የትነበርሽ ንጉሴ Yetnbersh Negusa እንወድሻልን
@adanemaru9688
@adanemaru9688 6 жыл бұрын
የትነበርሽ ንጉሴ Yetnbersh Negusa እጅግ ደስ ይላል ድኖ ከማህበረሰቡ ተቀላቅሎ እንዲህ በጥበብ ሰው ሲያዝናና ማየት ለመጀመርያ ግዜ ያየሁት እሴት ሬስቶራንት ነበር ይበል ያሰኛል እኛው በእኛ መሆኑ ግዜና ሰአታቸውን ተጠቅመው ለዚህ ላበቁት ላመሰግናቸው እወዳለሁ::
@yimershumye1032
@yimershumye1032 6 жыл бұрын
Yetnebrsh asteway bemhonish ewdeshalhu
@mule-ethiopia8497
@mule-ethiopia8497 6 жыл бұрын
ሎሬት የትነበርሽ እንወድሻለን እናከብርሻለን የኛ ኮከብ!!
@sabrinamichael3200
@sabrinamichael3200 6 жыл бұрын
ልመንህ ታደሰ ለእኔ ምርጥ እና አንደኛ ልጅነቴን የሚያስታውሰኝ አለቤ እንዲሁም እንግዘርን ጨምሮ ነብስ ይማር ለልመንህ ደግሞ ቀሪውን ዘመንህን ይባርክልህ
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 6 жыл бұрын
ልመንህ የምንግዜም ምርጥ ኮሜድያን እረጅም እድሜ ከጤናጋር እንመኝልካለን
@redwanarebo5485
@redwanarebo5485 6 жыл бұрын
ልመንህ የኮሜዲያኖች ንጉስ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኘሁልህ
@demx123
@demx123 6 жыл бұрын
ታኛሁኛኛሁው ጦሽሽሽ በእውነት በእውነት ካሁኑ ካሉት "ቆሽመዲያኖች" ያንት ከልብ ያስቃል።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።ደሬም እግዚአብሔር ያክብርህ።
@tootzytoot9668
@tootzytoot9668 6 жыл бұрын
This man is a real legend! He should be respected by all the comedians. Let's get him back to make movies. He's way better than the new so called "comedians."
@amilamil1889
@amilamil1889 4 жыл бұрын
እድል ሆኖ ያልሰራው ይሼለማል የለፍው ይዋድቃል ልመንህ በርታ ፈጣሪ አይጥልም
@Aligaz1909
@Aligaz1909 6 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ዝግጅቱ ልመንህ እንወድሀለን ወደ መድረክ በመመለስህ ደስ ብሎናል ወደፊት ደግሞ ድሮ የሰራሀቸውን ድጋሚ አጥንተህ ወደ ህዝብ ብታቀርብ ደስ ይለናል
@yohannesnebise2998
@yohannesnebise2998 6 жыл бұрын
ልመንህ አሁንም ድንቅ ኮሚዲያን ነው! አሁንም መድረክ ላይ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!
@gizachewabebe3795
@gizachewabebe3795 6 жыл бұрын
እባካችሁ ዓመት በዓል በመጣ ቁጥር መነጽር አድርገው የሚፈላሰፉብንን፣ ቁም ነገርም የማይናገሩትን የዘመኑን የፊልምና የዘፈን ሰወች ከምንታንጋጉብን ልመንህን እንዲህ እየጋበዛችሁ እንዳልተረሳና ዋጋ እንዳለው ይሰማው ዘንድ እርዱት። ደረጃ ለዚህ ግብዣህ አምላክ ብድሩን ይክፈልህ!
@Hegruso
@Hegruso 6 жыл бұрын
The two legends....👏🏼
@kylohuski4351
@kylohuski4351 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ምን ይሳነዋል አሁንም ህይወትህን አስተካክሎ ያሳየን። የምህረት አምላክ ይክበር ይመስገን!!!አሜን አሜን አሜን ።
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 6 жыл бұрын
እውነት ለናገር የተረፈ አለ ብዬ ስፈልግ አጣሁ ሲያስቅ እነ ፍልፍሉ አሉ እጂ ቀልድ አይሉት ምን አሁንማ ማሰቅ አቁሟል ምክንያቱም ዝም ብሎ ነው የሚቀባጥረው ዋው ብያለሁ ለዚህ ይመቸው
@derartutola2579
@derartutola2579 6 жыл бұрын
በጣም ያስቃል እድሜና ጤና ይስጥልኝ ተባረኩልን
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 6 жыл бұрын
ኡይይይይ ዛሬ አስደሰታችሁኝ ልመንህ እንኳን ለዚህ አበቃህ በናትህ ቃል ግባልን ከመድረክ ላትጠፋ ፈገግ ልታስብለን አንተንም ሁሌ እንድናይህ ። ትዝ ከሚለኝ ነገር በፍጹም ነጣጥለን ልንጠራቸው አቅሙ እንኳ የሌለን አለባቸው እና ልመንህ ደረጄ እና ሃብቴ ። የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማርልን ያላችሁትንም የእድሜ ጸጋውን ይስጣችሁ እናከብራችሁዋለን ኑሩልን
@nabuteyimer1557
@nabuteyimer1557 6 жыл бұрын
Amen! Amen!
@77861022
@77861022 6 жыл бұрын
ደረጄ ጥሩ ፕሮግራም ነው ከአንተ የሚበልጡ ሰዎች ሲመጡ በተቻለህ መጠን ብድግ ብለህ ተቀበላቸው አኩርፈህ ሲያዩህ ጥለውህ ነው የሚሄዱት!በመቀጠል እባካችሁ ቅርቡ ያላችሁ ሰዎች ልመንህን መነፅር እንዲጠቀም ምከሩት ጎበዝ ሰው ነህ በርታ አይዞህ ህይወት ትግል ናት እየወደቁ እየተነሱ ነው ሰው የሚኮነው በርታ!!!ቡና የምታፈላው ልጅ ደም ነው የምታፈላው ፈገግታ የሚባል የላትም መቼ ይሆን ለመጨረሻ ጊዜ ፈገግ እንኳን ያለችው???እሷም ትዝ የሚላት አይመስለኝም!!!!
@maranata2865
@maranata2865 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ልመንህ እግዚአብሔር ይመሰገን እንክዋን ለዚህ አበቃህ🌹
@kefyalewfente1884
@kefyalewfente1884 6 жыл бұрын
When it comes Ethiopian comedy, Limeneh and Tesfaye Kassa are the best of all!
@NatiTurner
@NatiTurner 6 жыл бұрын
Kefyalew Fente ሪ hi please support me by subscribing to my channel thank you!!
@KoolKool-dj8zu
@KoolKool-dj8zu 6 жыл бұрын
ልመን.በጣም ደስይላል.እግዚአብሔር ጤና.እድሜ. ይስጥክ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 6 жыл бұрын
My hero Artists Lemeneh ,I am glad to hear your voice. I love you,I respect you.I don't have words to huge you,but you are number one from all comedians 100+
@jolememeru471
@jolememeru471 6 жыл бұрын
I am sooo happy to see Limenehe back on stage
@albertcamus5976
@albertcamus5976 6 жыл бұрын
I saw a real comedy from our legendary man, Limenih. I appreciate all people who help him in many ways. He remains one of the few assets of Ethiopia. Don't you see originality from those comedies today ? They are real of reals.
@mulualemkahssay6833
@mulualemkahssay6833 6 жыл бұрын
He is the best ever comedian and legendary
@timeislikeariver.6753
@timeislikeariver.6753 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ጨርሶ ምሮክ ድንዲህ ለመድረክ ስራክ ያብቃክ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@saraoumer1171
@saraoumer1171 6 жыл бұрын
ኮመዲያን ልመንህ ታደሰን በድጋሚ መድረክ ላይ በማየቴ ደስ ብሎኛል አለባቸው ተካና እሱ የማይጠገቡ ነበሩ መቼም ሁሉም ነገር በጌታ ፈቃድ ሆነ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ደርዬ ስላቀረብከው ደስ ብሎናል
@ለእውነትእሞታለሁ
@ለእውነትእሞታለሁ 6 жыл бұрын
አስር ጊዜ እ/ር ይማርህ እ/ር ይማርህ አትበሉት ምክንያቱም እሱ እንዳመመው ላያውቅ ይችላል ወይም ለማስታወስ አይፈልግ ይሆናል እ/ር ይማርህ ማለት ከፈለጋችሁ በሆዳቹ እ/ር ይማርህ ብላቹ ስለስራው አስተያየት ደሞ በጹፍ ብትገልጹ አሪፍ ይመስለኛል.. ግን ይሄንን ስል እግዛብሄር ይማርህ ማለት ጥቅም የለውም ለማለቴ አይደለም እግዛብሄር ምንም ነገር ማድረግ እንደሚችል በራሴ አይቻለሁ ።
@sev7634
@sev7634 6 жыл бұрын
what a comedian! we shouldn't ever lose you❤
@samuelmengesha6691
@samuelmengesha6691 5 жыл бұрын
The legend Limeneh.💝
@የትምተወለድመገናኛእደግ
@የትምተወለድመገናኛእደግ 6 жыл бұрын
እረ አሳጠራችሁት ምርጥ ቀልደኛ ነህ ስራህን በጉጉት እየጠበቅን ነው በቃ አንተ ለቀለድ ስራ ነው የተፈጠረከው አለ አይደል ፍልፍሉ አዝግ ያለ ቦታው ገብቶ የሚዘባርቅ ለማንኛው አፍጥነው
@serkalemtegenu528
@serkalemtegenu528 6 жыл бұрын
የሚገርም ሰው ነው ጎበዝ
@በጌምድርጎንደርዘብሔረአማ
@በጌምድርጎንደርዘብሔረአማ 6 жыл бұрын
ይች ሀገር ለዋለላት የማትሆን ብኩን ነች ለዛ ነው ልጆችዋ የትም ተበትን የቀረነው አገር ቤት እዳንሰራ ጉቦ ዘረኝነት ነፃነት ጠፋ ወይኔ ልመንህ እግዚያብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የጥበብ ሰዋች ሊታገዙ ይገባል እንኳንም ተሻለክ
@solomonkebede1464
@solomonkebede1464 6 жыл бұрын
ልመንህ ለዚህ ላበቃህ እ/ሔር ይመስገን መድረግ ላይ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል የልጅነቴ ትዝታ ቀሰቀስከው በርታ
@maligebre7937
@maligebre7937 6 жыл бұрын
i am from eritrea i love limenhe he is best comdian.
@eliasgetachew2146
@eliasgetachew2146 6 жыл бұрын
ልመንህ ታደሰ የአምሮ መመቃወስ ደርሶበትና ከሙያዉ ለብዙ አመት ተለይቶ ቆይቶ እንኳን ዘመኑን ኮልኮሌ ከሜድያን ተብየወች በብዙ ርቀት ይበልጣቸዋል
@LDZ-cy6mn
@LDZ-cy6mn 6 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ሙሉ መዳን ያድርግልህ::
@onelove4324
@onelove4324 6 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሄር ምህረቱን ላከልህ ከዛ አውጥቶ ለዚህ ያበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን
@tinadesta744
@tinadesta744 6 жыл бұрын
ወይኔ ጎዳና ወቷል ተብሎ ነበር እኳን እግዚአብሔር ማረክ ጨርሶ ይማረክ ትዝ ይለኛል መሰረት ደፋር ናት ከወደቀበት እናሳው ስትል የነበረው
@girmagashu7280
@girmagashu7280 6 жыл бұрын
ጨዋታ ባንተ ጊዜ ቀረ ከጤና ጋር ተመለስልን
@samuellambebo9157
@samuellambebo9157 6 жыл бұрын
ልመነህ በጣም ደስ ይላል after long time
@simretmengistu6203
@simretmengistu6203 6 жыл бұрын
Lemenhe, YOU ARE A LEGEND!!!!!
@halemuhalemu
@halemuhalemu 6 жыл бұрын
Lemneh, you are amazing comedian!!
@HLMekli-Tube
@HLMekli-Tube 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረካችሁ አስታውሳችሁ ወደቀድሞ የጥበብ መስመሩ ላመጣችሁት ለመነህን በ1980ዎቹ ለትንሽ ጊዜ ከአለቤ ጋ ሆነው በ120 ፕሮግራም አየው ነበር አሁንም ወደሚወደው ቦታ ተመልሶ ስላየሁት ደስ ብሎኛል።
@achildofgod9954
@achildofgod9954 4 жыл бұрын
If you had lived in his prime , you would know he is the Boss.
@makonnentsehaye7952
@makonnentsehaye7952 6 жыл бұрын
Eseye enquan lezehe abekahe Egziabehare yemesgen. Merry.
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 6 жыл бұрын
እገራችን መዳኒት ናት ከመንኛውም ሀገር
@Libanos
@Libanos 6 жыл бұрын
if this guy's comes back to the comedy non of them will be funny like him May GOD give him quick recovery let him one settled down and focus on the comedy thing
@ልቤበእግዚአብሔርጸና
@ልቤበእግዚአብሔርጸና 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እሰይ እልልል
@1001-nurowoch
@1001-nurowoch 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ፡፡ ኮሜዲነት ማንነትህ እንደሆነ መጋረጃውን ስትገልጥ ነው የተረዳሁት፡፡ ድሮ ቴሌቪዥን ባለባቸው ጠጅ ቤቶች በር ላይ ተኮልኩለን የምናየውን ልመንህ በደንብ አስታውሰኸኘኛል፡፡
@elnadnadel2551
@elnadnadel2551 6 жыл бұрын
Abrham Yiheyis tej betu temechegn....enem yetej bet tv tetekami neberku
@martateklit2033
@martateklit2033 6 жыл бұрын
የኔ ጌታ ፈጣሪ ይጠብቅክ
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 6 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ እበቃህ ልመንህ ጨርሶ ይማርህ
@hanagetachw2073
@hanagetachw2073 6 жыл бұрын
ልመንህ ታደሰ በጣም የሚየስቀኝ ስወደው
@henichoelisho60
@henichoelisho60 4 жыл бұрын
ይሄ እውነተኛ ታሪክ ነው። ልመንህ ታክሲ እየጠበቀ ነበር እና አንድ ላዳ ታክሲ ስተመጣ ያስቆም እና ከፊት ቦታ ስለነበር ጋቢና ይቀመጣል።ከጏላ የተቀመጠ አንድ አድናቂው ገንዘብ አውጥቶ ለታክሲ ሾፌሩ የእኔ እና የልመንህን ብሎ ሲከፍል ልመንህ ዞር ብሎ ልብ ካለህ አትጋብዘኝም? ብሎ እንዳሳቃቸቸው ሰምቻለሁ። ልመንህ ዕድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ!
@asfawtibebu6402
@asfawtibebu6402 6 жыл бұрын
ቡና የምታፈላው ልጅ ግርም አለችኝ; አይገርማት ፣አይደንቃት። ደመ-ቀዝቃዛ!
@mengistuadghie6532
@mengistuadghie6532 6 жыл бұрын
Love you so much lemnew old is gold for over.
@trustbroken7115
@trustbroken7115 6 жыл бұрын
The one and the Only!
@hagosdebesay8380
@hagosdebesay8380 6 жыл бұрын
ልመንህ ጎበዝ ኮሜድያን ነዉ
@viva8589
@viva8589 6 жыл бұрын
Lemeneh number one comedy in ethiopia
@beytulayasin2335
@beytulayasin2335 6 жыл бұрын
Ethiopia hero came back so happy
@betyabera9644
@betyabera9644 6 жыл бұрын
ልመንህ እድሜህ ይርዘም አረ ልመንህ መድረክ ላይ ስራ እንዲ ጀምር አርጉልን
@zumrasuliman2300
@zumrasuliman2300 6 жыл бұрын
Kkkkkk ፍልፍሉምኮ ቀለድኩ ይላል
@ommm7670
@ommm7670 6 жыл бұрын
wawwwo bwenet betam new dse milew a.a bakale agnchew neber ahon dena honoal
@70ysfk
@70ysfk 6 жыл бұрын
ልመነህእዬ በርታ ብዙ ትሰራለህ
@tigisweet2947
@tigisweet2947 5 жыл бұрын
LEMENEH BETAM FUNNY !!!! Kemayerba keldegna ante beste neke
@ayubyassin9736
@ayubyassin9736 4 жыл бұрын
Albachew teka gar yeserschew yenberew keldoch betam des yelu neber k ahun zemed commady ye esu commady leza alew derja telke sew selkarbklne des belonale ahunm mediya biyagej wow yehon comady yasaynale
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 6 жыл бұрын
Nice to see you again limenh
@mg-yf6cw
@mg-yf6cw 6 жыл бұрын
Gize lekulu! God be with you lemeneh
@sofiawodajoali6377
@sofiawodajoali6377 6 жыл бұрын
ዋው ክክክክክክ ታኛው ኛኛው አንተ ቻይና።
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 6 жыл бұрын
Happy to see you Lemenhe
@ዘለቀባንጀቴ-ዘ3ጘ
@ዘለቀባንጀቴ-ዘ3ጘ 6 жыл бұрын
ቻይናው ጉአደኛው ሰብሰብ ብሎ አሳየኝ ማለቱ ሰውነቱን ዘርግቶ እያሳሳበ ነበር እንዴ? "ኦሆ ኛኛው ኛኛው" ልመንህ በጣም አዝናኝ ነው ቀልድህ ተመችቶኛል።
@alemayaliaw8919
@alemayaliaw8919 6 жыл бұрын
እዳተ አይነት ኮሜዴ እያለ ያ ፍልፍሉ ያዳርቀናል ለወፍጮ አስፈጭነው እኳን አይበቃ
@yonasasrat5704
@yonasasrat5704 6 жыл бұрын
He is a legend
@ትንሳኤለሀገሬይሁን
@ትንሳኤለሀገሬይሁን 6 жыл бұрын
ልመንህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ የእኔ ምስጌን ኡፍፍ
@lulumhammed4796
@lulumhammed4796 6 жыл бұрын
hello ልመነህ ሰላም ነው እንደት ነህ ወሏሂ አተን እግዳዘርን አለቤን አስታወስከም ነገር ግን ኩሉነብሲ ዛቀተል ሞት ሁሉም ነብስ ሞትን ትቀምሳለች ይህ ደግሞ የአሏህ ውሳኔ ነው
@خالدالقحطاني-ض8ن
@خالدالقحطاني-ض8ن 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ልመንህ በጣም ጎበዝ
@גזאצואדמה
@גזאצואדמה 6 жыл бұрын
ኸረ ደረጀ ብሀላችን አታጥፋ ተነስተህ እንግዳ አስቀምጥ ባለፈው ታገል ሰይፉንም እንዴህ ስትቀበል አየሁህ
@خالدالقحطاني-ض8ن
@خالدالقحطاني-ض8ن 6 жыл бұрын
gzachw ademe ምንድነው ባህል ያጠፋው ለማሳቅ ያህል እኮ ነው
@meta8314
@meta8314 6 жыл бұрын
Super super comedian
@yonasgirma1172
@yonasgirma1172 6 жыл бұрын
Filfilu ayeh comedian malet yihe new ante welaka kemis lebseh endeset ketema tizoraleh lezah temoato alkoal lela sira felig tiragi
@abumutesima7460
@abumutesima7460 6 жыл бұрын
Dereje menew megareja asmeseluha!
@NatiTurner
@NatiTurner 6 жыл бұрын
Abu Mutesima ሪ hi please support me by subscribing to my channel thank you!!
@habtemariam782
@habtemariam782 6 жыл бұрын
Welcome Limenih!
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 6 жыл бұрын
Ye abi abat besak gedelekeghn.you see this is comedy in a unique way.
@ለአላህብለንእንዋደድ
@ለአላህብለንእንዋደድ 6 жыл бұрын
የሆነ ነገር ትዝ አለኝ አንድ ሰውየ እንድህ መጸሃፍ እያየዘ አየዋለሁና እንጅናጅን ነበር የሚያነብ መስሎኝ ደብዳቤዩን ጻፍ አርጌ ስጥት የማነው ሲለኝ አፍሬ እከሌ ነው ብዬ ነግር ያው መቼም ሲያነበው ያውቀዋል ብዬ ነው አጅሬው ወረቀቱን ይዞ አንብቢልኝ ብሎ እጎረቤት ህድት ወረቀቱ ሲነበብ አማቱ ስምት ከዛማ ምን ተፈጠረ መስላችሁ. . . . . . . . . . . . . . . . . በሪፕሌይ ጠይቁኝ ማወቅ የፈለገ. . እናንተ ሚስቱን ብትሆኑ ምን ታረጉኛላችሁ?
@mekdesmitiku7421
@mekdesmitiku7421 6 жыл бұрын
Lemeneh THE best man
@hanageremayayenaabeba4551
@hanageremayayenaabeba4551 6 жыл бұрын
hulame anedega edema yesete
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 6 жыл бұрын
kkkkkk thanks he make my day he is great
@lizalimichael1346
@lizalimichael1346 6 жыл бұрын
Dereje Haile. You should respect stand up and receive your guests. Mankiya liyametalih yelakew lij aynet minew????
@amanuelkidane7382
@amanuelkidane7382 6 жыл бұрын
Kesu belay comedian yelem
@tayealemu3890
@tayealemu3890 6 жыл бұрын
yaszenal
@asterayele8390
@asterayele8390 6 жыл бұрын
Yeahhhhhhh lemeneh the great
@amanuealgirma4599
@amanuealgirma4599 6 жыл бұрын
Just WOW!
@workineshteka3269
@workineshteka3269 5 жыл бұрын
Lemenhe tadse Enqan dehena mtahe Workinesh teka
@obsaasbo7664
@obsaasbo7664 6 жыл бұрын
እንደሁ ነጌታ ብዙ መድረኮች ስጡት ለዚህ ስው
@አልሚየማሪያምልጅ
@አልሚየማሪያምልጅ 6 жыл бұрын
ዋው ደስስትሉ
@nasir3906
@nasir3906 6 жыл бұрын
ወይኔ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ አይዞክ ወንድሜ
@NatiTurner
@NatiTurner 6 жыл бұрын
ተሙ ያላንቺ ህይወቴ ባዶ ነው Nasir ሪ hi please support me by subscribing to my channel thank you!!
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 6 жыл бұрын
What do you mean anchinu yimarish
@bkbee5010
@bkbee5010 6 жыл бұрын
Doma ras
@adambizunehbizuneh1028
@adambizunehbizuneh1028 6 жыл бұрын
Derie wher is lemeneh he is lost please we need lemeneh!!!
@sofiabalkere
@sofiabalkere 6 жыл бұрын
He is the best😅😅😅😅
@mulualemkahssay6833
@mulualemkahssay6833 6 жыл бұрын
I couldn’t stop laughing 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sblasbla8098
@sblasbla8098 6 жыл бұрын
ውይ ደሬ ደሬ ጎድህ ፈላ በየ በግሊዘኛ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 6 жыл бұрын
enedet nesh beyi
@simrettsefaye302
@simrettsefaye302 6 жыл бұрын
እሩ ልሜ ሙድ ያዝክበት እኮ
@meskeltube5531
@meskeltube5531 6 жыл бұрын
ደረጀ መጨረሻ ላይ የተናገርካት ላይ እርምት አርግ ለመጭው! የአፍ ወለምታ አይታሽም
@bbgl5736
@bbgl5736 6 жыл бұрын
ልመንህ እብደቱም ሙድ አለው ስንት አለ በባዶ ጭንቅላቱ የምያብድ kkkkkkk wow
@mariyadagnew9761
@mariyadagnew9761 6 жыл бұрын
DoBenni xx2 ልቦና ይስጥክ
@Libanos
@Libanos 6 жыл бұрын
he is not ebd limeneh is smart
@muleassefa1373
@muleassefa1373 6 жыл бұрын
እህተ ማ
@tees1045
@tees1045 6 жыл бұрын
Weyen miskine bekate alhe eko!! wa ,,, life shefafa !!!!!
ጥበብ በፋና በዚህ ሳምንት
1:09
Fana Television
Рет қаралды 4 М.
Ethiopian comedy Alebachew and Limeneh
58:52
Ambassel Tube
Рет қаралды 67 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
32 ATAM ՂԱՐԱԲԱՂՑԻ ՄՈՒԽՈ - XARABAXCI MUXO - Banak 21 amyak -
8:49
32ATAM - Comedy Official Channel
Рет қаралды 176 М.
ፍልፍሉ በሳቅ ገደለን  - ክፍል-1 ሊታይ የሚገባ ፍለፍሉና ጥሌ
19:42
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 853 М.
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 21 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 21
27:25
EBC Entertainment
Рет қаралды 309 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН