ስለመሰወር፣ ስለ ንጉሥ እስያኤል ዲበ ሰብእ (Super Man) በዶክተር ኤልያስ ገብሩ

  Рет қаралды 40,529

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

Пікірлер: 211
@betelhemmengistu3793
@betelhemmengistu3793 3 жыл бұрын
I wish I can push the like button more than once. Glory to God, to have a kind of people like you two existing!
@gashawjebena933
@gashawjebena933 3 жыл бұрын
You got big heart too! Keep up the sprite !
@A14-m1j
@A14-m1j 3 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@genetzeyede9454
@genetzeyede9454 3 жыл бұрын
In this confusing world, it is miracle to see such researchers. be blessed and keep it up, let God help you.
@gunatube12
@gunatube12 3 жыл бұрын
ፐ ዶክተር ይህን የመሰለ ምሁር ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር ይስጥልን!እንደዚህ ትውልድን የሚያነቃ ትልቅ እንግዳ ስለጋበዝክልን! ኢትዮጵያ በልጆቿ ወደ ጥንቱ ክብሯ ትመለሳለች!
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የምታስተምረው እግዚአብሔር አምላክ ጸጋው ያብዛልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@bobmen877
@bobmen877 3 жыл бұрын
Bravo Betam gobez thank you dr👍👍👍
@meseretmekonnen4999
@meseretmekonnen4999 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!! በአገራችን ምርትን በተመለከተ ግን የኳሊቲ የምግብ ደህንነት የመሳሰሉ አስገዳጅ ደረጃዎች በአምራቾች ላይ አይጣልም። እና እንደፈለጉት ያመርታሉ! በተጨማሪ መንግስታችን ያስገባቸው ኢንቨስተሮች ሉሉ ጥሬ እቃ ከውጪ መጥቶ የሚገጣጠም ፋብሪካ እንጂ ከጥሬ እቃ ጀምሮ የሚያመርት የለም! በዛላይ ይህንንም ኑሮ በዘር ልዩነትና በፖለቲካ ይናከሱበታል! እግዚአብሔር ትልቅነታችንን በረድኤቱ ይመልስልን!! አሜን!!
@mekedelawittale3311
@mekedelawittale3311 3 жыл бұрын
ግሩም አገላለጥ ነው እጅግ እናመስግናለን ረዥም እድሜ ለደራሲው እና ላንተም ዶር ሮዳስ ምንግዜም እመኛለሁ
@መዝገበባባ
@መዝገበባባ 3 жыл бұрын
ተባረኩ መምህር ኢትዮጵያ እውነት ፍቅርና ሰላም ያድለን እንጂ ገና ምኗንም አላወቅነውም እግዚአብሔር አምላክ ብዝት ያድርጋቹ መልካም መምህሮች
@A14-m1j
@A14-m1j 3 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@salomon1221
@salomon1221 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ዕንቁ የሆኑ ኢትዮጵያዊያንን ሰለምታቀርብልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁሉ ባለጥበበኞች መምህር እናመሰግናለን።
@christianeshale6621
@christianeshale6621 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍 እውቀትን እየመገቡን በእውቀት እየገነቡን ነው ከምንም በላይ ትልቅ ስጦታ ነው ::እግዚአብሄር ውለታችሁን ይከፈላችሁ::ትልቅ ምስጋና ክብር ለእናተ ይሁን::✍️
@niguseymedia2396
@niguseymedia2396 3 жыл бұрын
ከልብህ ላደረከው ምርምር እና ጥናት ያገኘሀውን እውቀት ሳትሰስይ ለእኛ በቅንነት ስላካፈልከን እናመሰግንሃለን ዶክተር ኤልያስ። ዶክተር ሮዳስም ትእግስትህ ግርምትን ፈጠረልኝ። ጸጥ ብልህ ታዳምጣለህ። ይኽ ነው የምሁር ስነምግባር። ጋዜጠኞቻችን ከዚህ ተማሪ በሰው ሃሳብ ላይ ጥልቅ ብላችሁ አታቋርጡ። መልካሙን ሁሉ ለዓለም ብልጽግና መሰረት ለሆነችው ኢትዮጵያ አገራችን።
@mbsalon2906
@mbsalon2906 3 жыл бұрын
በፀሎት በትጋት የድሮዋን የስልጣኒ እናት ኢትዮጵያ እንመልሳታለን
@tirubirhane962
@tirubirhane962 3 жыл бұрын
እናንተን አይነት በእውቀት እና በእምነት ብሎም በኢትዮጵያዊነት የበለፀጉ ባለ ምጡቅ አዕምሮ ልጆቿን ሳይ ከልቤ አደሰታለሁ!!!እኮራባችሁማለሁ!!!አምጣ የወለደቻችሁ ኢትዮጵያም ትክክለኛ ልጆቼ እነዚህ ናቸው እንደምትል አምናለሁ!!!እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ ከዚህ በላይ ለሀገራችሁ እና ለትውልዱ እንድትሰሩ::💚💛❤️🙏
@ዬቶርደሸት
@ዬቶርደሸት 3 жыл бұрын
መጋቢ ሃዲስ Dr ሮዳስ እውነትም ሮዳስ በእድሜ ጤና ይጠብቅልን
@ዬቶርደሸት
@ዬቶርደሸት 3 жыл бұрын
ግሩም አዋቂ ነህ ወንድማችን በሌላ ጥልቅ የኢትዮጵያ እውቀት እዲስ መፀሃፍ እንጠብቃለን Dr Elyas geberu
@mekedelawittale3311
@mekedelawittale3311 3 жыл бұрын
ኢትዩጵያ ከምንለው በላይ እጅግ ሚስጥር እና ብዙ የሚባልላት አገር ናት የስው መጀመርያ እስከ ሆንን ድረስ የብዙ እውቀትም ጀማሪ በመሃናችን አያጠራጥርም ::የጥንት ንጉሳቻም እግዚአብሔር ን ይዘው ስለሚጋዙ የፈለጉበት ተሻግረው ይገዙ ነበር ::
@eyobregasa9098
@eyobregasa9098 3 жыл бұрын
በጣም ጀግና ተመራማሪ ነክ በእውነት ፈጣሪ ይባርክህ
@orthodoxneg8742
@orthodoxneg8742 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ዶክተር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ ♥♥♥♥♥♥
@Kushaitopia
@Kushaitopia Ай бұрын
Blessings to you both. we need more of your shared knowledge and wisdom thank you.
@gmalmu650
@gmalmu650 3 жыл бұрын
be blessed both of u thank you for sharing
@mamiethiopia5479
@mamiethiopia5479 3 жыл бұрын
ምን ያረጋል ልጆቻንን የውጭ ሸቀጥ ማራገፊያ አደረግናቸው አሉ አሉ መምህር ፈፋንታዬ ዋቄ እውነታቸውን ነው እግዚአብሔር ይርዳን ዶክተር ኤሊያስ በርትተህ ትውልዱን ቅረፅ መምህር በፀሎትም አአግዘን
@etalemabebe3582
@etalemabebe3582 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን መጨረሻችሁን ያሳምረው ኑሩልን
@ሙሉነኝስደተኛዋ
@ሙሉነኝስደተኛዋ 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው እናመሰግናለን መምህር🙏
@Footballhighlights-qv3vb
@Footballhighlights-qv3vb 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ተምሬበታለሁ❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 3 жыл бұрын
God bless you! ታኮሩናላቹ! Thank you!
@biniyamkassahun1277
@biniyamkassahun1277 3 жыл бұрын
ሁልጊዜ እንድንነቃ ተግተህ ስለምትሠራ እጅግ በጣም እናመሰግናለን‼️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lisanabiy9610
@lisanabiy9610 3 жыл бұрын
ውድ መምህሬ መፅሐፎቹን ኤቶዮጵ እና ቢያ ቶኮ / አንድ ሀገር/ አንብቤያቸዋለሁ በእዉነት በዘመኔ እናንተን የመሰሉ ሊቃውንት ለማየት ፣ለመስማት፣ ለመቅሰም፣በመታደሌ አልፋና ኦሜጋ እግዚአብሔር ይመስገን ።እድሜና ጤና ይስጥልኝ።አሜን
@chalachewberihun5884
@chalachewberihun5884 3 жыл бұрын
You are the bridge M.H Dr Rodas thank you.
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠበቃል
@ediegeb4051
@ediegeb4051 3 жыл бұрын
I have given up long time ago. But, whenever I see this I feel alive, specially young researchers bringing real Ethiopian our own real story with evidence...I feel alive. ETHIOPIA 🇪🇹 WILL RISE. AFRICA WILL RISE!
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 3 жыл бұрын
Egziabhier yistilin betam enameseginalen!!!
@hiruthseyoum5969
@hiruthseyoum5969 3 жыл бұрын
Thank you for sharing. Keep it up. 17 out of 23 pharaohs were Ethiopians. Ethiopia is the mother of Egypt. 🙏🙏🙏💕
@abebew364
@abebew364 3 жыл бұрын
Thank you dr Rodase ♥️♥️♥️♥️♥️
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 3 жыл бұрын
ይገርማል ይቺ አገር እኮ ሰው እየፈጠረላት እኮ ነው፣እንዴት ያለ ለወጣቱ የተላከ መልዕክተኛ ነው፣በእውነት ያንተ ሲደንቀኝ መምህር ብዙ ምሁራኖች ስላላችሁ ኢትዮጵያ ን ወጣቱን አድኑልን፣ይህ ሰው ከላይ የተላከ ነው፣🙏🙏🤲🤲❤️
@asnakech7666
@asnakech7666 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ።ዶክተር ሮዳስ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@hailesilase
@hailesilase 3 жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ በጣም እናመሰግናለን በርታ
@ediegeb4051
@ediegeb4051 3 жыл бұрын
Spiritual richness brings material and economical richness.
@mussiea.8390
@mussiea.8390 3 жыл бұрын
May God bless you abundantly bro. At this time such kind of intellectuals are needed. big respect to you and keep it up.
@sahaykabadah6069
@sahaykabadah6069 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@ethiopia2709
@ethiopia2709 3 жыл бұрын
Amen
@kaleymazola9509
@kaleymazola9509 3 жыл бұрын
እኛ በውጭ ያለነው ደግሞ ሜዲን ኢትዮጵያ( ከኢትዮጵያ) የመጣን ነገር በውድ ነው የምንገዛው ምክንያቱም ከሌላው የተሻለ መሆኑን አይተን ስላወቅን :: ስለዚ አትፍረዱባቸው ይኽ ችግር የመጣ ከኢትዮጲያ ቴሌቭዥን ፕሮግርም አቅራቢዎ ነው ሌላውን አጉልተው እያቀረቡ
@mekechasirak9711
@mekechasirak9711 3 жыл бұрын
God bless you.
@fikerselam343
@fikerselam343 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ መምህራችን መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ እጅግ ደስ የሚል ኘሮግራም ነበር ቆይታ ነበር። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን እድሜና ጤና ጋር ይስጥልን። እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ። ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ በምህረቱን ይጎብኘን ቅዱስ እግዚአብሔር። 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
@yewedswatube4705
@yewedswatube4705 3 жыл бұрын
Enamesegnal memhr🙏🙏🙏
@etyealemi2219
@etyealemi2219 3 жыл бұрын
አንገቱ ላይ ያለው ቶ ፊደል ቅርፁ እግዚአብሄር ምስክር ነው ግብፅ ውስጥ በጥንት ዘመን የሚመለኩ አማልክት ምልክት ነው።ፈጣሪ ያስመልጣችሁ ህዝቦች ሆይ ብርሀን ይሁን ያለ እግዚአብሄር የወንጌሉን ፍቺ በልባችሁ ያብራ።ጠንቋይ የምትለዩበት መንፈስፈጣሪ ይስጣችሀ።
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg 3 жыл бұрын
በመሀል ይለቃል እንጂ ተመችተኸኛል ከምታዉቀዉ የማታቀዉ ይበልጣል ጎበዝ በርታ። ያራዳ ልጅ ትህትናህ አርጋታህ ይገዛል።
@mimizewudu8989
@mimizewudu8989 3 жыл бұрын
ዘራችሁ ይባረክ
@brookrosy6777
@brookrosy6777 3 жыл бұрын
ያለመታደላችን አሁንም እንባላለን 70 አመት በህይወት ላንኖር ኢትዩጵያዊነት ሚስጥር ነው እናመስግናለን
@sone8065
@sone8065 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የሚገርም እውቀት ነዉ።
@ephriemasnake3023
@ephriemasnake3023 Жыл бұрын
Thank you!
@abel930
@abel930 3 жыл бұрын
Dr እዴት ሰነበቱ ሰምንን በጣም ቀሪ አብዝቻለዉ አፉ በሉኝ አሁ ካመለጠኝ ቀን ጀምሪ እኮመኩመዋለዉ ክብረት ይስጥልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@eshtaolmobile1364
@eshtaolmobile1364 3 жыл бұрын
መምህር እናመሰናለን
@dagimlema4551
@dagimlema4551 3 жыл бұрын
@Dr Elias,nice start,keep up on it,,,,,,Dagim solomon(MD, ur batch)
@henok7836
@henok7836 3 жыл бұрын
God bless you 🙏❤🙌♥😘💖🙏
@hailshvlog
@hailshvlog 3 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ እኛም ሰከን እንድንል ፈጣሪ ይርዳን አሜን
@travelwithberok7639
@travelwithberok7639 3 жыл бұрын
ኤቶዮጵን አነበቡኩት በመጨረሻ😁። ምርጥ መፀሐፍ ነዉ ። ማለት ሁሉም እዳአኢከፍዉ በሚመስል ዉኔታ ነዉ የተፃፈዉ ። ግን ደሞ እኛነታችን በደቡ እንድናይ ያደርጋል። እኩዋን እዉነት አልወነ ሁሉም የተፀፈዉ ለማለትም ነዉ። የዉነት ቢወን የታሪክ ተመራማራኦች ደሞ ኢጫረሱ ነበር። ለማንኝዉም እናመሰግናለን ወድማችንን ደራሲ ዶክተር ኤልያስን።
@eliasgebru6081
@eliasgebru6081 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@misteredressa5780
@misteredressa5780 3 жыл бұрын
ድንቅ ነው::❤️🙏
@tsegedenboba211
@tsegedenboba211 2 жыл бұрын
I HAVE NO WORD AND DO NOT KNOW HOW TO EXPRESS MY EPHORIA MAY THE LORD BLESS YOU ALL AND ALL THOSE WHO HAVE LISTENED TO THIS EPISODE.THIS DAY IS BLESSED FOR I LISTENED AND WATCHED TO YOU BOTH.
@eliasgebru6081
@eliasgebru6081 Жыл бұрын
Thank you
@DabeTube1
@DabeTube1 3 жыл бұрын
መምሕራችን ይህን የመሰለ ምሁር ስላቀረቡልን እናመሰግንዎታለን.. ዶክተር ኤልያስ ድጋሚ ይቅረብልን
@tadeseasefa9636
@tadeseasefa9636 3 жыл бұрын
ኢትዮጵይ የሚገቧትን ልጆች እየወለደች ነው የትንሳኤዋ ምልክቶች እየታዩ ይመስላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለኛም ልቦና ይስጠን ከእውቀታችሁም ያካፍለን ።
@adefriswolde3484
@adefriswolde3484 3 жыл бұрын
ድንቅ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@ham.h98
@ham.h98 3 жыл бұрын
Betam enamesegnalen memihirochahin. My question is about the pics in our church. Why Old ones are very different from the new ones?
@birukgamer6984
@birukgamer6984 3 жыл бұрын
We love u teacher rodase
@judykalib4257
@judykalib4257 3 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@tgruta6476
@tgruta6476 3 жыл бұрын
Memhrachen Egziabhere yestelen endih selhagrachen tarik betelket yemimrameru yawekuten le teweldu ymiastelalefuten Egziabhere yabzalen. le Dr Eliase rejim edemea ke tena gare yadelelen semeten wed tegebare yemenelewte yadregen.
@YordanosF
@YordanosF 3 жыл бұрын
የሚገርመው እኔ 22 አመቴ ነው በህይወቴ ከማዝንባቸው ነገሮች አንዱ አንዷ በእኔ ተመሳሳይ እድሜ ላይ ያለች ልጅ "ኢትዮጵያ ለእኔ አትመጥነኝም" አለችኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ይሄ ነው ብዬ ለማብራራት ሁላ አንደበቴ ተሳሰረ የማውቀው ሁላ ጠፋብኝ። ምን አይነት ትውልድ እንደሆንን እንጃ ግራ ያዞራል። እናንተን ግን የጠቢባን አምላክ ይስጥልን።
@ሜዳነውሀገሬ
@ሜዳነውሀገሬ 3 жыл бұрын
ሱሪ ለባሽ ምን አውቀሽ
@YordanosF
@YordanosF 3 жыл бұрын
የምር ሜዳይዬዬ 😂😂 ይሄን ያህል እንተዋወቅ ነበር እንዴ ለካ 😂 ያልከውን ብሆን ስድብህ ልቤን ነክቶት ሳለቅስ እውል አድር ነበር 😂 ግን እንደ እድል ሆኖ ስድቡ አላረፈብኝም ተንሳፏል መልሶ እንዳይመጣብህ ጥላ ያዝ ወይ ያዢ። እየገቡ መሳደብ ራሱ ጭንቅላትህን ሰፋ ቦርቀቅቅቅ አርጎ ያሳያል አይ መበደል ቸሩ መድሀኔአለም ሜዳ አዕምሮህ ላይ ዘር ይዝራልህ ፍሬ ያፍራልህ ወዳጄ።
@YordanosF
@YordanosF 3 жыл бұрын
ኡይይ ከመለስኩ ቦኋላ ልቤ ተነካ ለካስ ለሰነፍ ሰው አትመልስ ብለዋል አበው አሂሂ 🙆‍♂️
@ሜዳነውሀገሬ
@ሜዳነውሀገሬ 3 жыл бұрын
@@YordanosF ዮርዲዬ እህቴ አይዞሽ ጎበዝ ልጅ! !!
@JahAdam
@JahAdam 3 жыл бұрын
Good job The 2 doctors
@extrachange8771
@extrachange8771 2 жыл бұрын
Yas E geeptology የኛ ነዉ። በትክክል ሚስጥሩ ይግባን።👍ዓይ ፊ ገር ድ። Very Speachless abt this guy intell🙏😀
@eliasgebru6081
@eliasgebru6081 Жыл бұрын
Thank you
@wfight2155
@wfight2155 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሌላ ግዜ ዶክተርዬ ስለ memnon ታሪክ በናቶት 🙏 ግን ቴስላ ደርሶ ነበር ጥበብን አውቆት ነበር ስለ ገንዘብም ቁሳዊ አይጨነቅም ነበር ግን ብዙ ጥያቄዎች ነው የተመለሱልን
@babyboby1884
@babyboby1884 Жыл бұрын
Dr please etel milewn metsaf pdf
@orthodoxneg8742
@orthodoxneg8742 3 жыл бұрын
ዶክተር ኤሊያስ ገብሩ እንኳን ሰላም መጡ ➕ ♥
@orthodoxneg8742
@orthodoxneg8742 3 жыл бұрын
♥♥♥♥♥♥
@yonasadugna2105
@yonasadugna2105 3 жыл бұрын
✡❤
@tihutmamecha3366
@tihutmamecha3366 3 жыл бұрын
💚💛❤️
@rahilarahila5350
@rahilarahila5350 3 жыл бұрын
መምህር የሁል ጊዜ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ነበረ ለምን እንደዚህ እንደሆንን????? ምን እንደሆንን መልስ ስላገኘሁ በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥልኝ 👏👏
@birukmisrak5265
@birukmisrak5265 Жыл бұрын
ይህንመፅሀፍ የት ነው ምናገኘው ስለ እስያኤል❤
@Arsenalism1
@Arsenalism1 3 жыл бұрын
ውይ ትችላለክ እኮ ዶክተር።ከየት ጎልጉለክ ነው ያገኘከው?ዋውውውው
@eliasgebru6081
@eliasgebru6081 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@orthodoxneg8742
@orthodoxneg8742 3 жыл бұрын
♥♥♥♥♥
@abrhammolla5833
@abrhammolla5833 3 жыл бұрын
hello dr. rodas i was wondering to ask you about to put premiered video about multi verse (parallel universe) and time it self and time travel as well i was interested and i have no any other ethiopian document and theory pls help me out.
@tsionmekonen2203
@tsionmekonen2203 3 жыл бұрын
Tell us about silence. Is the first way to become human. Specially about inside silence.i wish if you see this comment and help me. Thanks.
@mamiethiopia5479
@mamiethiopia5479 3 жыл бұрын
እባካችሁ ትውልዱን እናድን እኛም ወላጆች ግዴታ አለብን
@tizitaasfaw7261
@tizitaasfaw7261 3 жыл бұрын
እያለቀስኩ ነው የሰማውት ኢትዮጵያን አናቃትም ! ይሄም ያልፋል💚💛❤
@gashawjebena933
@gashawjebena933 3 жыл бұрын
እኛ እኮ በአሁን ዘመን ያለን ትውልድ" የተከራይ ሰው ባነሰ ዕውቀት " ነው ኢትዮጵያን የምናውቃት ቤት ተከራይ የቤቱን ውጭያዊ ውበት እንጂ ከምን እንደተሰራ ደረጃውን ላያውቀው ይችላል :: እኛም ማንነታችንን...............
@atirfo4084
@atirfo4084 3 жыл бұрын
እኔ ግን በሊቃውንት አባቶቻችን እና በኢትዮጵያውያን ጥበበኞች ሁሌም በጣም አዝንባቸዋለሁ🥲
@tihutbekele8025
@tihutbekele8025 3 жыл бұрын
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ።
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ እንግዶቻችን።
@abirhamayenew453
@abirhamayenew453 3 жыл бұрын
የሚገርም ፕሮግራም ስላዘጋጀህ ከልብ አመሰግናለሁ። አንድሮሜዳ ቁጥር 2 አማዞን ላይ ብትጭንልን?
@ዬቶርደሸት
@ዬቶርደሸት 3 жыл бұрын
ምምህራችን ሮዳስ ስለ ንጉስ ቲህራቅ (Thirak) በመፀሃፍ ቅዱስ እና በታሪክ ስለሚታወቀው የኢትዮጵያ ንጉስ ብትነግረን
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 3 жыл бұрын
Ethiopiawi mihur ye abatochachinin metsihafitin yemimeremin tiwuld yabzalin🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@christianeshale6621
@christianeshale6621 3 жыл бұрын
ትምህርት ሚንስትር ይሄንን አይ ነት እውቀት በየትምህርትቤቱ ታሪክ ትምህርት ሆኖ ቢስጥ ለትውልዱ ይጠቅማል ::⚖️
@hudamultimedia1980
@hudamultimedia1980 3 жыл бұрын
አረ ዶክተር? አሙን የተባለ የግብፅ ጣኦት ምልክት የሆነውን ነገር አንገት ላይ አስሮ ዶክተር ነኝ ይላል... ኪኪኪኪኪ
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ 3 жыл бұрын
እኔ ግን ያልገባኝ ነገር ቢኖር ቶ መስቀል አይደለም እየተባል ለምንድነው የምታደርጉት
@የኔመድኒያኃለምተመሰገን
@የኔመድኒያኃለምተመሰገን 3 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@zackmack7145
@zackmack7145 3 жыл бұрын
Dr. Rodas, can u please teach us about life after death or is there any way we meet our parents after death ??
@seblewongeltekla3886
@seblewongeltekla3886 3 жыл бұрын
😭😭😭 I wish always
@aynalemafenaw6276
@aynalemafenaw6276 3 жыл бұрын
Jegna lene endenante ayenet muheroch new
@mogesayalneh7043
@mogesayalneh7043 3 жыл бұрын
በጠም አመሠግናለሁ ግን መጽሐፉ ልብ ወለደ ከሚሆን ታሪክም ሥለሆነ የጦፒሥ ታሪክ ቢሠየም የበለጠ ተቀባይነት ያገኛል
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@seifuhaile8952
@seifuhaile8952 2 жыл бұрын
የላሊበላውን ስዋስቲካ ግራም ሀንኮክ የቴምፕላሮች አሻራ ነው ይላል እናም እኔ አሁን ታሪክና ሳይንስ በጣም እያወዛገበኝ ነው
@nhna6183
@nhna6183 3 жыл бұрын
ሰብዓተ ሰማያት ሰብዓተ ማዓሙቕ as above so below! በውነት የኢትዮጵያ Sadhguru ናቹ! ከልብ ነው ሚያመሰግን!
@emaye9786
@emaye9786 3 жыл бұрын
As within so without
@muluambaw2391
@muluambaw2391 3 жыл бұрын
በጣም፡በጣም፡እናመሰግንአለን፡በጣም፡እኮራባቹሁአለን፡እናመሰግንአለን፡፡
@melatafework3032
@melatafework3032 3 жыл бұрын
ስላደረገው ቶ መስቀል ብጠይቀው ጥሩ ነበር
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
እዉየተኛዉን ማንነት መፈለግ በአርምሞ
21:12
Dana's insight / የዳና እይታ
Рет қаралды 3,4 М.
ድብቁ እሳት ሲገለጥ የሰማዩ እሳት በፊታችን
36:27
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 51 М.