KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ኮርስ 29፦ ማርያም 7 ልጅ ወልዳለች ? ፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
58:19
ሰበር ዜና - አስደንጋጩ መረጃ ወጣ አለም ጉድ እየሰማ ነው ኤለን መስክ ቀጥሏል
14:31
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
How to treat Acne💉
00:31
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
ኮርስ28 ፦ ስለቅድስቲቱ እንነጋገር ክፍል 3 በመምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 8,528
Facebook
Twitter
Жүктеу
815
Жазылу 272 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 120
@ቦአግዜለኩሉ05
4 жыл бұрын
በስምአብ ወወልድ ወመፈስ ቁዱስ አሃዱ አምላክ አሜን; ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንጋ ይሁን:: በክርስቶስ ክርስትያን የተጠራን የቷህዶ ልጆች የ ቅድስትድንግል ማርየም ወዳጆች በወንድማችን መ/ር ተስፋየ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ,,በአእምሮችን ይፃፍልን አሜን ::
@salamethio2942
4 жыл бұрын
ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች እህት ወድሞቸ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ በጣም ነው ያመመኝ ለቅድስት ሀገሬ አብቅቶኝ ለንስሃ እዳበቃኝ የናፈቀችውን ልጀንና እናቴን እዳያቸው😭😭😭😭😭
@amenamen5819
4 жыл бұрын
አይዞሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትማርሽ ትርዳሽ
@lulabrhane9683
4 жыл бұрын
እመብርሃን ትጠብቅሽ እህቴ
@worektadess1253
4 жыл бұрын
Ayizoshe ehet tselot adirgi eshi egeziabeher yimaresh
@salamethio2942
4 жыл бұрын
አሜን ፫🤲🤲🤲
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ ድንግል ታሳስብልሽ እኔንም አስቡኝ በዛር በአይነጥላ እየተሰቃየው ነው ወለተ ሀና ብላችሁ እባካችሁ እንተሳሰብ እግዚአብሔር ሀጢያትን እንጅ ሀጢያተኛን አይጠላም
@shameershami1017
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እደዚህ አይነት ትምህርት እድንማር ባተላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን የገሰፀን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን አሜን፫ መምህራች ላተም አቅም ጉልበት ጥበብን ጨምሮ፫ ይስጥልን።
@adislasti4907
4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@klovemys7062
4 жыл бұрын
እንኳን ሠለም መጣህልን መምህራችን
@zebenayabebe8569
4 жыл бұрын
ተስፋ ሥላሴ እወዲሀለሁ አዲ ነገረ ልጠይቅህ እፈልጋለሁ ልክ መላከ መክራት መምህረ ግረማ ወዱሙ አባቴን እደምታከብረ ወቅሸት ገብረኤልንም አባ የሆንስንንን ልትመሰክረለት ይገባል የትዉልዱ ብረሀን ገደፋ ነዉ ወቅሸት ገብረኤል ከረታታታዉ አባታችን
@ህይወትኃይሌ
4 жыл бұрын
ሰለ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ የሚመሰክረው እኮ አንድ በሳቸው ላይ አድሮ እግዚአብሔር ሰለ ተፈወሰም ነው ሁለተኛ ለዚህ ሁሉ ያበቁት እሳቸው ናቸው በደቡብ ሰለሚቃቸው ነው ። አባታችን አባ ዮሐንስ ደግሞ ሰለማያቃቸው ነው ማወቅ እና ሰለሳቸው መመሰከር ይለያያል ለዛ ነው እንደውም ባለፈው ተናገሯል አልሰማሸም ይሆናል እንጂ ካጠፍው ግን ይቅርታ እህቴ /ወንድሜ 🙏
@zebenayabebe8569
4 жыл бұрын
@@ህይወትኃይሌ ወቅሸትም አለም ዲንዋል እንመሰክራለን አወ ትክክክል ነሺ
@ብንያምየወለላይቱየድንግል
4 жыл бұрын
ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ በዉኑ የተባረክሽ ነሽ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን፡፡ ቅድስት ሆይ ለምኝልን ከልጅሽ ዘንድ አማልጅን አሜን
@saraT22
2 жыл бұрын
መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ ✝️🙏✝️ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏
@werkiyewonde4310
4 жыл бұрын
መምህር ተሰፍ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር የሚገርመውነገር የማሪያም ቀን ማታ ጉባኤ ላይ ተምረነዋል በጣም ተመሰጨ ነበር የተማርኩት አሁንም አንተ በደንብ በሰፊው ሰላሰተማርከን በጣም ደሰ ብሎኛአል እግዚያብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@werkiyewonde4310
4 жыл бұрын
መምህር በጣም ደሰ ያለኝ ነገር ቢኖር ደግሞ ሰለመናፍቅ የሰጠኸው ትምህርት ደሰ ይላል ተመሳስለው እየገቡ ሰለሆነ ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች እንንቃ እናመሰግናለን መምህር
@classiphone5329
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin
@rozayeslasabarya3467
4 жыл бұрын
እኔ አነበዋለሁ ጥቅሱን አማላጅነቷ በረከቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@samsungjeezes6599
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@muluragasa374
4 жыл бұрын
Ameen ameen ameen 🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐
@azebtewolde364
4 жыл бұрын
Memher Tesfaiye Betam Tru tmhrt neh yemtastemren. Kale Amlsk yasman 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@rozayeslasabarya3467
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@bm-xi7ry
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን ቃል ህይወት የሰማልን አሜን መምህር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እውነት በመፃሐፍ እያያን ስነደምጥ በጣም ደስ ይላል ተስፋ ስላሴ የአግልግልት ዘመንህን የርዝምልህ ፀጋው የብዛልህ
@mesekeremtekle4926
4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@የደንግልማረያምልጀነኝ
3 жыл бұрын
መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን ጸጋው ያበዝልህ ያደንግል ማረያም በረክትው ጸሎትው አምልጀነትው ለህለችን ይደረበን
@ተመስገንጌታሆይ
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የሳኦልን ታሪክ በመንፈሳዊ ፊልም አይቸው በጣም ነው ሚደንቀው የእግዚአብሔር ታምርና ስራ አሳዳጆቹን የወጌል ሰባኪ ያደርጋቸዋል
@dgghdfh3912
4 жыл бұрын
Kalehewetin Yasemalin Kalebereketin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen
@ሄኤሜንየማርያምልጅ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር ፀጋወንያብዛልህ
@twerkkeskes4661
4 жыл бұрын
አሜን፫ መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሕን ያርዝምልን ፀጋዉን ያብዛልሕ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሕ
@sraself7813
4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🇪🇹💞💞💖💖😍😍😍
@addseketemaw5549
4 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ እንኳንደናመጣህ መምህር
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ
4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ሄወት ያሠማልን እመብርሃን እስከቤተሠቦችህ ትጠብቅህ እናመሰግናለን በጣም ብዙ ትምህርቱችን እድዋቅ እራሲን እዳይ አድርገህኛል የአባታች የመምህር ግርማ ትክክለኛው ልጅ ነህ
@solnetu1260
4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ልቦና ይስጣቸው ለማያምኑ ማስተዋሉን ያድላቸው እኛ የድንግል ወዳጆች ግን ሲበዛ እድለኞች ነን እመብርሃን አሁንም ፍቅሯን በልቦናችን ከዚህም በላይ ታብዛልን
@mohihadeendeen6232
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@ferenjohawas7854
4 жыл бұрын
*_በእዉነት ወንድማችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን በቤቱም ያፅልን ተስፉ የምናድርጋት ርስት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ሃይለ አጋንንትን መስታን ከሆኑ መናፍስት ያርቅልን በሰማነዉ 30 🌾60 🌾 100 ፍረ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን_*
@helenengda5349
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@sofiyamessaywondwossen704
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ።እግዚአብሔር ።ቃለህወትንያስማልን።እግዚአብሔር ።አሜን
@sisaysisay8026
2 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@tsghefekd2113
4 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያስማልን መንግሥት ሰማያት ያውርስልን እረጅም እድሜ ኢስጥልኝ
@tarafhtarafh6787
4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን ቅዱስ ጌወርጊሥ ይጠብቅልን
@eldanaeldana9643
4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልን መምህር እግዛብሔር አምላክ ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እህት ውንድሞቸ የድንግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድሃኒለም በያላችሁበት ይጠብቃችሁ በሥደት ያለነውም በሠላም ወደእናት ሃገራችን ወደ ኢትዮጵያ እግዛብሔር አምላክ ይመልሠን አሜን
@እመቤቴመዳኔቴ
4 жыл бұрын
Amen ye emebete ye weladite amlak fqran belbonachin ynurew ::memhr erejim edmen amlak ydlh kale hiwet ysemaln
@ዘነውወለተገብርኤል
4 жыл бұрын
ቃል ህይውት ቃል በርከት ያስማልን መምህራችን
@roosvandermee6678
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meronmeron8872
4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin bdme betena yakoylini ymngstu werashi yadrgilni 🙏🙏🙏
@hanahanitiruneh8160
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@tigistkebede5565
4 жыл бұрын
መምህር እግዚብሔር ይስጥልኝ ዕድሜ ጤና ይስጥልን እግዚብሔር አምላክ።
@sewmehon9860
4 жыл бұрын
መምህራችን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን! ታቦተ ፅዮንና የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን አንድ የሚያረጋቸው ታቦተ ፅዮን የእግዚአብሔር ቃል ማደሪያ ነው ማለትም 10 ቱ ትዕዛዛት ተፅፎበታል እመቤታችንም የእግዚአብሔር ቃል አድሮባታል የእግዚአብሔር ቃል እሱ እየሱስ ክርስቶስ አማኑኤል በመጀመርያም ቃል ነበር የተባለው ስለ ፍፁም ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🤲🏽
@ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
4 жыл бұрын
ቃለህወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@worektadess1253
4 жыл бұрын
Egeziabeher yimesgen kalehiwetn yasemalen memihir 🙏 Amen
@aresamwmeftahgetahoye6275
4 жыл бұрын
Bawenate le memiherachin kail heywotin yasimalin🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ወለተማርያም-በ3ዀ
4 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን ፫
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
4 жыл бұрын
Memihiracen nefesacen mugeba eyagenece nowuna bertalen...❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚
@semegngabresilassie1821
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋና እድሜ ይሰጥልን ቃል ሂት ያሰማልን
@abebahiluf9576
4 жыл бұрын
kale hiwet yasemali memihrachin
@tigistkebede5565
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።
@sndayogebrihans6942
4 жыл бұрын
ሰላምህን ያብዛልን እንኳንም በሰላም መጠሀልን መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን በርታልን
@hermonasfaha5191
4 жыл бұрын
ye dinegile mareyam milejana telote ayeleyene Amen
@ቻይናየኔተንእናትአለማየሁ
4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልም ድንቅ ትምህርት ነው የእመቤታችን እረድኤቶና በረከቶ ይደርብን
@mohihadeendeen6232
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsigesisag7754
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@metawt_kasu373
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@tsedalegera1434
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@godisgreat1630
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መ/ር
@michaelonelove3792
4 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ።በመቀጠል ስልክህን እባክህን አስቀምጥልን
@lulabrhane9683
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ሙሉ ጤና እረጅም እድሜ ይስጥልኝ መምህር ብዙ ነገር እንዳውቅ ረድተህኛልና እወድሃለሁ
@adislasti4907
4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasemlen memeher tsegwun yabzlot egziahber kazi bely mesterwun yegeltlot ewunet le dengel Mariam mesmat ersu metdel nwu ehen mesamt eytemegnu yalsemu sent aluna
@tadelchlemiwhaanaa7050
4 жыл бұрын
Egzaber yemesgen Amen Amen Amen keleyot yesmelen memhirchen
@msarathaile9596
4 жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማልን
@hellinabebe424
4 жыл бұрын
ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡መምሕር
@zamzamzam4317
3 жыл бұрын
Amen.....3
@dr.legessealemayehu9259
4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen memherachin
@ህይወትኃይሌ
4 жыл бұрын
🌻 ት,ኢሳይያስ ምዕራፍ( 60:14)🌻 ```````````````````````````````` "" አሰጨናቂዎችሸም :ልጆች: አንገታችውን : ደፍተው ወደ አንቺ :ይመጣሉ: የናቁሸም ሁሉ:ወደ እግርሸ ጫማ: ይሰግዳሉ; የእግዚአብሔርም ;ከተማ የእሰራኤል;ቅዱስ; የሆንሸ ; ጽዮን ይሉሻል ። 🌾🌾🌾የቃሉ ባለቤት አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏
@ትግስትከበረዉ
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@ayenalmgetahun9708
4 жыл бұрын
#ቃለ ህይወትን ያስማልን#መምህር በዕድሜ በጤነ ይጠብቅልን#አሜን #ለእኛም#ስምተን#ፍሬ#የምነፍራበት#ንስሀ የምንገባ.አይነልቦነችን#የሚበራበ#ያድርግልን#አሜን #እመ አምላክ#በምልጃዋ ትጠብቀን#አሜን#
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
4 жыл бұрын
Kalehiwet yasemalen...
@ganatmakon7600
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ሰላም ፍቅር ከነቤተሰቦችህ የድንግል አማላጅ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@gremahilina7871
4 жыл бұрын
Thank you teacher
@zinashu9679
4 жыл бұрын
Bereketachiw yideribin
@ametemariyaam4137
4 жыл бұрын
Inkwani den metu memihir
@frehiowtgetachew6422
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yordanosagonafer1090
4 жыл бұрын
Tsghawn yabezalh wendeme
@yordanosagonafer1090
4 жыл бұрын
Kalhywet ysemal wendemacn
@redetberhanu434
4 жыл бұрын
kali hiwet yasemalin temirtu terit yali nw edigeban argih nw metasetimerew yageligelot zeminken yarezemilen
@zewdekebede9145
4 жыл бұрын
ENATACHIN EMEBETACHIN KIDIST DINGIL MARIYAM TISTILIGN.
@kbromgiday2211
4 жыл бұрын
commentun እኔ ላግዝክ እችላለኩ አንድ ላይ ሀሳብን ጨምቄ ልልክልክ እችላለኩ
@bm-xi7ry
4 жыл бұрын
ይቅርታ መምህር መዝሙር 128 አለ 129 አይደለም ወይ የኔ መፃሕፍ ቅዱስ ስትት ነው መሰላኝ ዘመኑ አያሰምንም መዝሙር 128/5 / ጽዮንን የሚጣሉ ሁሉ ይፈሩ ወደ ኋላቸውም ይመለሱ መዝሙር 129 //5 አቤቱ ስለ ስምህ ተስፋ አደርገለሁኝ ፣ ነፍሴም በሕግህ ታገሰች ይላል
@ወርቅነሽምትኩ
4 жыл бұрын
አሜን ለምመህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በቅንነት ሰብስክራፕላይክ አድርጉ አዲስቻናልነው
@betybetty9312
4 жыл бұрын
Emebete tmelsegn tadnegn
@milengeberhiot3034
4 жыл бұрын
Temhertu des cel memhrachen tegawen yabzalot ..
@fkeretfkeret4749
3 жыл бұрын
ቀ
@mesekeremtekle4926
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ
4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ሄወት ያሠማልን እመብርሃን እስከቤተሠቦችህ ትጠብቅህ እናመሰግናለን በጣም ብዙ ትምህርቱችን እድዋቅ እራሲን እዳይ አድርገህኛል የአባታች የመምህር ግርማ ትክክለኛው ልጅ ነህ
@saramengustuabitow4204
4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn
@saramengustuabitow4204
4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn
@saramengustuabitow4204
4 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen
@saramengustuabitow4204
4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn
@saramengustuabitow4204
4 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn
@saramengustuabitow4204
4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn
@HgHg-qx3ls
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@eth3816
4 жыл бұрын
ቃለይወት ያሰማልን
58:19
ኮርስ 29፦ ማርያም 7 ልጅ ወልዳለች ? ፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 7 М.
14:31
ሰበር ዜና - አስደንጋጩ መረጃ ወጣ አለም ጉድ እየሰማ ነው ኤለን መስክ ቀጥሏል
Abel Birhanu
Рет қаралды 28 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
39:34
ኮርስ24፦የትንሳኤ ሚስጥር 4ኛ ክፍል ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 4,6 М.
48:34
መዝሙረ ዳዊት ሰኞ - Mezmure Dawit Segno - መዝሙር 1-30
masresham
Рет қаралды 1 МЛН
59:20
ኮርስ 23 ፦መደመጥ የሚገባው ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 14 М.
32:48
ኮርስ 34ኛ ፦ የቅዱሳን ማንነት ፦ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 10 М.
❗️❗️Live የካቲት 3❗️❗️#ጾመ_ነነዌ | 1ኛ ቀን ማክሰኞ ከ5ኪሎ መንበረ ፓትርያርክ ቅድስት ማርያም ገዳም | ኑ እናስቀድስ | @Tsome Nenewe
Mequamiya Media - መቋሚያ ሚዲያ
Рет қаралды 18
1:00:24
ኮርስ 31ኛ ፦የመጨረሻው ክፍል (ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 4,4 М.
1:09:07
የመሐረነ አብ ጸሎት | ይዘት ንባቡን ከዜማው ጋር በአንድነት በዚህ ውስጥ ያገኙታል። ጸሎቱን ለማጥናት ይጠቀሙበት።
Janderebaw Media
Рет қаралды 140 М.
46:42
ኮርስ 10፦ የሥላሴ ምስጢር በትምህርተ ሃይማኖት ክፍል 1 (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 29 М.
44:56
ናይ ንግሆ ጸሎት
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,9 МЛН
55:25
ኮርስ 26፦ስለቅድስቲቱ እንነጋገር ክፍል 1( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 13 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН