እኩል ታለቅሳለህ አንተው ቆንጥጠኸው - ከሐዋሳ የመጡ ወጣቶች አዝናኝ ጭውውት | ጦቢያ

  Рет қаралды 75,079

Arts Tv World

Arts Tv World

9 ай бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 55
@amefke2069
@amefke2069 9 ай бұрын
በጣም በጣም ድነቅ ናችሁ የልቤን አወጣችሁልኝ ተባረኩ ይሄ ነገር ሳ ያንሳልን ፈጣሪ
@woseniayalew5488
@woseniayalew5488 9 ай бұрын
የህዝብ ችግር ለማሳየት ያደረጋችሁት ጥረት መልካም ነው ጥበብ የህዝብ ድምፅ ነው ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም ያድርግልን መገፋት ሀዘን ችግር በቃችሁ ይበለን 🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@asreghanabate3226
@asreghanabate3226 9 ай бұрын
ጀግኖች ናቹህ! ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹህ፡
@user-kd4vo1hc9i
@user-kd4vo1hc9i 9 ай бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ ሐዋሳ እነዚን የመሰሉ ወጣቶች አላቸው ለካ በርቱልን 😁😁😁😁😁❤️❤️❤️
@teshalemezgebu8177
@teshalemezgebu8177 9 ай бұрын
ሞልተዋል ዕድል አጡ እንጂ
@AbebeKasu
@AbebeKasu 9 ай бұрын
ጓዶች ዳግም ስላየኃችሁ ደስ ብሎኛል።በርቱልኝ።
@Simretreact
@Simretreact 7 ай бұрын
የ ሀዋሳዎቹ በርቱልን 🙏❤
@sofyagonderawa8528
@sofyagonderawa8528 9 ай бұрын
የኢትዮጵያ ነገር ሳስብ አለቅሳለሁ የስው ስቃይ ረሀቡ በሀገሩ ባይተዋር ሁኖ የሚስማው መንግስት የለም 30 ሚሌን ህዝብ ርዳታ ይፍልጋል መንግስታችን ኢትየጵያ በእድገት ላይ ናት ይላል አላህ ሲጣላ ብትር አይመርጥም የእናተን ፕሮግራም ሳይ ደስታ ሀሴት ተስፋ ይስማኛል አልሀምዱሊላህ ተመስገን ሌላ ሀገር የለንም ሁላችንም ዱአ ፀሎት እናድርግ
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 9 ай бұрын
I really appreciate you guys keep going and Thank you 🙏🙏❤️❤️💚💛❤️
@seifubelay9256
@seifubelay9256 9 ай бұрын
በርቲ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናችዋለን የኛ ምርጦች ላቭ ኦል😍😍😘
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 9 ай бұрын
የሀዋሳዎች ኮከብ አሪፍ መልእክተ ፖለቲካ ትወና 🤙🥰🥰✌️👋👋👌
@abrhamtadele6125
@abrhamtadele6125 9 ай бұрын
ይች ሀዋሳ ግን ልዩ ልዩ አርቲስቶች ናቸው የሚወጡባት
@coolnassa1420
@coolnassa1420 9 ай бұрын
የኛ ጀግኖች ናችሁ አዎን ያስጮሀል ተጫወቱብን,አገሩን ተጫወቱበት,ሽጡት,አገሙት, ገደሉን,አቃጠሉን,አፈረሱን, አሰሩን,አፈናቀሉን,ኡኡኡኡኡኡኡኡኡይ ኡኡኡኡኡኡይ አዋሳዋች thank you ለኛ ለኢትዮጲያ ህዝብ ለታሰርነው ,ለምንገደለው,ለምንቃጠለው, ለተፈናቀልነው,ለተሰደድነው ድምፅ ስለሆናችሁልን
@serkaddismamo8263
@serkaddismamo8263 9 ай бұрын
እጂግ በጣም ጥሩ ማነቃቂያ ነው እናመሰግናለን
@fekedemoges5002
@fekedemoges5002 5 ай бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹህ፡
@woubeshetbelachew7138
@woubeshetbelachew7138 9 ай бұрын
ውብ ድርሰት እና ትወና:: በርቱ
@impelhabesha632
@impelhabesha632 9 ай бұрын
ትችላላቹ !...ይቺ ገራሚ ሀገር
@betyteyimtube
@betyteyimtube 9 ай бұрын
ምኞቴ ነበር ተሴና ትርፌን ጦብያ ላይ ማየት❤❤❤
@yohanishabite
@yohanishabite 9 ай бұрын
ተአምር ነው።እርቃነ ስጋ ያስቀሩት ነፍስ ይማር።ጆሮ የለም።❤❤❤
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ ኤርትራዊ ነኝ የኢትዮጵያ ሰላም ዕድገት የሚመኝ ጦቢያ ወደ ፊት!
@user-nj2nc3xf1l
@user-nj2nc3xf1l 9 ай бұрын
ጦቢያ ባንዶች ናቸው የኢትዮጵያን ሰንደቅዓላማ አጠፋቸው ነጋዴዎች
@worknshhone6204
@worknshhone6204 9 ай бұрын
እውነትና እውነት
@sulimanendris803
@sulimanendris803 9 ай бұрын
Bezeh medrak yalachhew hulachum techelubatachu thanks
@TigstGetachow
@TigstGetachow 9 ай бұрын
በዚህ ግዜ ይህን ስትናገሩ እውነት ስለሆነ ቀዳሚ ሟች እናት ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 9 ай бұрын
ያማል ቅኔው ያለችው ማነች እውነታው ይህ ነው ቢኖረንም መዋጥ ነው ።ወንበር !!!
@Yonas-1993
@Yonas-1993 9 ай бұрын
Fanoooooo ❤❤❤ 💪💪💪
@makumbowiczmurzynski5732
@makumbowiczmurzynski5732 9 ай бұрын
ይህች ብቅ ብቅ እያረጉ የሚያሳዩት ጭንብል ሚስ ጥርዋ ምንድነው ?
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 8 ай бұрын
ዋው ትችላላቹ
@anabiyaa651
@anabiyaa651 9 ай бұрын
Excellent
@uaeuae8373
@uaeuae8373 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@bewuketshiferaw1824
@bewuketshiferaw1824 9 ай бұрын
best
@berhanudemisse97
@berhanudemisse97 8 ай бұрын
መላው የጦቢያ ክሩ እና አርትስ አመሰግናችዋለው ኢትዮጲያዊነት ስለምታበስሩ።
@HadasGebregziabhair
@HadasGebregziabhair 8 ай бұрын
Hi guys I really appreciate all your video, if you don't mind can I ask you one question? . Where is the one and only guy Dereje Haile? . Where is the lovely and strongest journalist azeb? I am really worried about them
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@weforus21
@weforus21 8 ай бұрын
አብዝተን እንወዳችሁአለን ጥበብ በተገቢው ቦታ
@abrhamtadele6125
@abrhamtadele6125 9 ай бұрын
በስመአቭ አርት ይሉሁል
@zeko-power
@zeko-power 9 ай бұрын
ENKUUUUUUUUU...............
@user-ni2hb6rk6l
@user-ni2hb6rk6l 8 ай бұрын
የጦቢያን ትኬት የት መግዛት እንችላለን ? በተለይ ፍራሽ አዳሽ የሚታየው መቼ መቼ ነው ?
@user-tg4ul6cm4g
@user-tg4ul6cm4g 9 ай бұрын
Esu
@tenad7309
@tenad7309 9 ай бұрын
30 ዓመት? ያማል ቅኔው::
@endalewendimu1518
@endalewendimu1518 9 ай бұрын
Jegenochhh nachu maryamen 120 million hezebe malete enanete nachu endi be 2 sew
@makimaki8517
@makimaki8517 9 ай бұрын
Meglecha silt Malagecha 😅😅
@takeletadesse2353
@takeletadesse2353 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅
@abumaryem
@abumaryem 9 ай бұрын
This comedy is for girma seifu
@kassahundemlash7308
@kassahundemlash7308 9 ай бұрын
Arts ትለያላቹ !!!!
@kingsolomon1724
@kingsolomon1724 9 ай бұрын
No more Ethiopian flag there, sad
@tenad7309
@tenad7309 9 ай бұрын
እኔ ድምፅ የለኝም አለ? የዛሬ (0 ዓመት ስጥቻቸው???? 😢ይገርማል?
@yesewzertamir4961
@yesewzertamir4961 8 ай бұрын
እኔኮ አንተ ስትጮህ ተሳታፊው አብሮ ይጮሀል ብዬ ነበር። ነገር ግን አጨብጫቢ ሆኖ ቀረ
@solf2000
@solf2000 9 ай бұрын
ደረቅና ችኮ ሆነብኝ፤ የጦቢያን መድረክ ፈፅሞ አይመጥንም።
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 9 ай бұрын
Semina werk kalgebash minim madireg aychalim 😂
@teshalemezgebu8177
@teshalemezgebu8177 9 ай бұрын
ጥበብን ለጥበበኞች ተዋት
@biniyamberhane3925
@biniyamberhane3925 9 ай бұрын
ጦቢያዎች አንዳዴ ታበዙታላቹ አሁን ጥበብ ነው የሚባል ወይስ ስድብ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 9 ай бұрын
ትክክል መልእክት ነው ጆሮ ያለው ይስማ...አገሩን ተጫወቱበት,በዚህ 5 አመት ውስጥ ስንቱ ተገደለ,ታሰረ,ታፈነ,ተቃጠለ, ተፈናቀለ,ደሀየ,ቤቱ ፈረሰበት,ንብረቱ ተቀማ,ቤቱ ተቃጠለ,ጡት ተቆረጠ,በየከተማው ንብረት ወደመ,ስንቱን ፅፌው ከነማስረጃና መረጃ....ባለጊዜዎች የሰሩት ግፍ ግፍ ግፍ ግፍ ግፍ ተፅፎ አያልቅም ታሪክ ይዘክረዋል የ80 millions ድምፅ ነው የሆኑትና እናመሰግናቸዋለን ሁልህም ተነስ ዝምታው ግድያው አፈናው እስሩ መፈናቀሉ መተቱ ውሸታምነቱ የዛ ሁሉ ባንክ መዘረፎች መቼ ነው መቼ ነው መቼ ነው በቃ የምንለው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡይ
@Hager123-u9p
@Hager123-u9p 9 ай бұрын
ላንተ አይነቱ ደነዝ ነው መልእክቱ
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 3,3 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 23 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
አዲስ ኮሜዲ|| seifu on ebs
49:54
Fewashu on the beat
Рет қаралды 11 М.
የሐረር ሰው - በገጣሚ ዘውድ አክሊል | Zewd Aklil | Maedot Entertainment 2016
16:08
Maedot Entertainment / ማዕዶት ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 11 М.
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 28 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
0:34
Micky Makeover
Рет қаралды 9 МЛН
Самый странный заключённый😂 #фильм #кино
0:56
Гаджеты вредно!!! ☎️😳😡 #funny #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 2,4 МЛН