ኩክየለሽ ማርያም || ተአምር || ደጇን ስትረገጥ ከመቅጽበት ዳነች | ክፍል አንድ

  Рет қаралды 16,308

ሞገስ ቲዩብ Moges Tube

ሞገስ ቲዩብ Moges Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 76
@saramamo5332
@saramamo5332 3 жыл бұрын
ኩኬለሽ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ ከስደት መልሰሽ ስለቴን ሰምሮ ሀሳቤ ተሳክቶ ለምስጋና አብቂኝ
@የድግልማሪያምልጅ-ጠ1ዸ
@የድግልማሪያምልጅ-ጠ1ዸ 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እናቴ ለድጅሽ ያብቃኝ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ፍቀጅልኝ እና መጥቼ ቤትሽን ልሳለም ።
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 2 ай бұрын
💚💛❤👏
@misrakasmare136
@misrakasmare136 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ድንግል ማርያም ለጀጂዋ ታብቃን
@tebletsfantahun6936
@tebletsfantahun6936 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ። እናቴ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ ።ክብርና ምስጋና ለስም አጠራሩ ይሀን
@AbaynehTamene
@AbaynehTamene 11 ай бұрын
እናቴ እምዬ ኩክየለሽ ቅድስት ድንግል ማርያም ባለውለታዬ ሁሌም አመሰግንሻለሁ ።በድጋሜ ደጅሽን እንድንረግጥ መልካም ፍቃድሽ ይሁንልን አሜን።ይቅር በይኝ እምዬ እናቴ።
@addisabate8447
@addisabate8447 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውይ ታድላችሁ እናንተን የሰማች ኩክ የለሽ ማሪያም እኔንም ትስመኝ እንደቸረነቾ !!!!!!❤❤❤❤❤❤
@rahelkifle8829
@rahelkifle8829 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏 ለደጇ ያብቃኝ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባሽ 🙏 🙏 🙏 🙏
@MrMos4l
@MrMos4l 3 жыл бұрын
ጎበዝ አስተውለሻል..አሜን..👏
@DemisAbebe-l1y
@DemisAbebe-l1y 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወትያሠማልን ። እናመሰግናለን ።ያገልግሎት እድሜዎን ይባርክልን ።
@metugatu7089
@metugatu7089 Жыл бұрын
የኔም የምህረት ተራይ ይሁን አሜንንንን
@WagayeAbebe-rk1gd
@WagayeAbebe-rk1gd 11 ай бұрын
የኔ እናት ማርያም ደጅሽን ለምርገጣ ያብቃኝ ኩክ የለሽ ማርያም
@Caalaa-w5y
@Caalaa-w5y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን 🤲🤲🙏🙏
@me-12.abatie
@me-12.abatie 6 ай бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን ወንድማችን 👏🙏💖💙💙💙
@metugatu7089
@metugatu7089 Жыл бұрын
እሚጥል በሽታ አለብኝ ምህረት ይደረግልኝ ተራይ ይሁንንንንንን
@ሙራኤልየማርያምልጅነኝ
@ሙራኤልየማርያምልጅነኝ 2 жыл бұрын
እናቴኩኬለሽ ቅድስትድንግልማርያም ሆይ ከነቤተሰቦቼ ለደጅሽ አብቂን 💠
@አይነግዳየድንግልልጅ
@አይነግዳየድንግልልጅ 2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ሆይ ለ ደጅሽ አብቂኝ። ታድለህ ወንድማችን።በርታ።
@ወለተሰንበት-ጸ1መ
@ወለተሰንበት-ጸ1መ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን ቃልህይወትን ያሰማልን
@Tesfayehailuhailu
@Tesfayehailuhailu 3 ай бұрын
አመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ኩክ የለሽ ማርያም ሰሚ ነች እኔም ምስክር ነኝ ባለቤቴ በፊት እምነቷ ፕሮቴስታንት ነበረች ለእመቤቴ ማርያም ኩክ የለሽ ማርያም መጥቼ እሷ ወደቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት እንድትከተል እና እንድትድን ነገርኳት እመቤቴ ማርያምም ሰማችኝ አሁን አብረን በትዳር ልጅ ወልደን በፈጣሪ ፍቃድ አብረንእየኖርን ነው እኔን የሰማች የ ኩክ የለሽ ማርያም እናንተንም ትስማችሁ ።
@mrraffjeeran4627
@mrraffjeeran4627 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እመቤቴ ድግል ማሪያም ለደጅሽ አብቂኝ❤❤❤❤❤
@mariemarie3899
@mariemarie3899 3 жыл бұрын
ለደጂሽ አብቂ እመብርሀን
@YeshiNegash-x1b
@YeshiNegash-x1b Ай бұрын
ኩክ የሌለሽ ድንግል ማርያም በውስጤ ካለው መከራ ችግር አውጥተሽ ዳግም ለተቀደስው ደጅሽ አብቂኝ እናቴ 🤲🤲🤲
@Asde-s8i
@Asde-s8i Ай бұрын
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኔ ስቱን ችግሬን የፈታችልኝ የኩኬለሿ ንግስት❤❤❤
@slmena9603
@slmena9603 3 жыл бұрын
እውነት ድንቅ ገዳም ነው ሄዱ ተባርኩ ገና ወደቤተክርስትያኑ ልትገብ ስትሉ የገበሬው ነጭ በሀርዛፈ ሽታው ያውዳል ቦታው እራሱ ልዩ ነው ደርጃው የቤተክርስትያኑ አቀማመጥ ብቻ ሁሉም ልዩ ነው ሄዱ ተባርኩ።
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሶልያናእማፍቅር
@ሶልያናእማፍቅር 3 жыл бұрын
Inate imamyee imabete ladajishi yabkan
@MengistuDuresa
@MengistuDuresa 11 ай бұрын
ኩክ የለሽ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ ተ/ፃዲቅ
@roserosephone
@roserosephone Жыл бұрын
😭😭😭 እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ግን ይህ ሁሉ ማስተዋልን ይስጠን ።እባካችሁ እንዳትበተኑ። ይህን...
@ቲጂዎለየዋ
@ቲጂዎለየዋ 2 жыл бұрын
ወለላይቱ ማሪያም ለደጅሽ አብቂኝ
@alemshetkefyalew7662
@alemshetkefyalew7662 2 жыл бұрын
እናቴ ኩክ የለሽ ማርያም ለምኜሽ ፍቃድሽ ሆኖ አሜሪካ እንድመጣ ረድተሽኛል እናቴ አሁንም ፍቀጅልኝና የጎደለኝን ሞልተሽ ደጅሽ ስለቴን ይዤ እንድመጣ እርጂኝ
@tizetayitages6994
@tizetayitages6994 3 жыл бұрын
Amen Egziyabher ymesgen
@alemenatennafaki3465
@alemenatennafaki3465 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@netsanetsebsibew5531
@netsanetsebsibew5531 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@workenehermws
@workenehermws 11 ай бұрын
@workenehermws
@workenehermws 11 ай бұрын
እናቴማርያምየሰዉ ልጅየምትፈዉሺ
@betihele5388
@betihele5388 2 жыл бұрын
Qale hiwot yasmaln wendeme enamesgnaln
@alemneshwolde9950
@alemneshwolde9950 5 ай бұрын
እናቴ ኩክ የለሸ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ❤❤❤❤❤
@ወለተሰንበት-ጸ1መ
@ወለተሰንበት-ጸ1መ 2 жыл бұрын
እመብርሀን ለደጅሽ አብቂኝ
@alemmamo204
@alemmamo204 2 жыл бұрын
የእኔ እናት ለደጅሽ አብቂኝ
@handle3771
@handle3771 Ай бұрын
Emebrhan kuk yelesh enate le silet abkign
@ገብርኤልአባቴ-ከ1ቈ
@ገብርኤልአባቴ-ከ1ቈ 2 ай бұрын
ኩኬ ለሽ ማርያም እናቴ የተፈወስሁብሽ ቦታ
@sarayoutube9968
@sarayoutube9968 3 жыл бұрын
እናቴ ኩኬለሽ ለደጅሽ አብቂን
@KidestBayu
@KidestBayu 5 ай бұрын
የገዳሙ ጉዞ የለም ስልክ ቁጥር ብሰጡን
@lidacall4468
@lidacall4468 Жыл бұрын
እናቴ፡እመቤቴ ለደጂሺ አብቂኝ እናቴ ታምርሺ፡ተነግሮ አያልቅም እና፡፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@romadimered3771
@romadimered3771 8 ай бұрын
የት ነው ግን ሚገኘው በማርያም❤
@zeharaali9937
@zeharaali9937 2 жыл бұрын
ketay samnt metahu
@bettydamasaa1919
@bettydamasaa1919 5 ай бұрын
dajuwan lamarigati asibu enji darajawin endatayuti batam kalali new
@MariyAap-lh5ee
@MariyAap-lh5ee Жыл бұрын
እናአቲ ኩኪ ነሽ ማአርአያአም አንቺ ፈጥነሽ ድረሺልኝ ለልጆቼንም ጠብቂልኝ እኔንም ለደጅሽ አድርሽኝ
@MrHaymanot
@MrHaymanot 2 жыл бұрын
Tebrek wendimachen
@orthodoxethiopianorthodoxm4582
@orthodoxethiopianorthodoxm4582 Жыл бұрын
ትክክል አደለክም እርዕስክ እና መልክትክ አብሮ አይሄድም ። ለ ዩቱብ መሳቢያ አስመሰለብክ
@MrMos4l
@MrMos4l Жыл бұрын
እስከመጨረሻው ያድምጡት ..
@eliasekebede4743
@eliasekebede4743 Жыл бұрын
የት ቦታ ነው
@mas-masdanimasdani747
@mas-masdanimasdani747 2 жыл бұрын
የት ነው ቦታው እመብርሃን ፍቀጅልን
@mahelatmahemahelatmahe2298
@mahelatmahemahelatmahe2298 2 жыл бұрын
የት አካባቢ ነው
@alemshetkefyalew7662
@alemshetkefyalew7662 2 жыл бұрын
ሰሜን ሸዋ ዞን ከደብረብርሀን 5km ርቀት ላይ ነው ባጃጅ ይገባዋል ከባጃጅ ትንሽ የግር መንገድ አለው
@selinaadenew4573
@selinaadenew4573 2 жыл бұрын
እመቤቴ ለደጂሽ አብቂኝ
@SelamSisay-mq6ie
@SelamSisay-mq6ie 6 ай бұрын
የሚገርማቹ ገና ዛሬ ከዚያ መምጣቴ ነው ለደጇ ታብቃቹ
@KidestBayu
@KidestBayu 5 ай бұрын
ስልክ ቁጥር የገዳሙ ጉዞ
@mendaabebe6472
@mendaabebe6472 3 жыл бұрын
እናአቴ ማአርአም ኮኦለአሺ አንች አበርእችእኝ
@mahitube3690
@mahitube3690 3 жыл бұрын
በየት ነው የሚገኘው የምታቁ ንገሩኝ
@ADwaMoviesandMusicsproduction
@ADwaMoviesandMusicsproduction 2 жыл бұрын
ደብረብርሀን ነው፣ ወደ ቀይት መስመር ከከተማው መውጫ ላይ፣
@samrawit-e.2385
@samrawit-e.2385 2 жыл бұрын
@@ADwaMoviesandMusicsproduction የቤት መኪና ይገባል እንዴ እስከ ቤተክርስቲያኑ?
@kidsit462
@kidsit462 Жыл бұрын
እናቴ ኮኬለሽ ድግል ማሪያም ለደጅሽ ያብቃኝ
@አብነትወለተሚካኤል
@አብነትወለተሚካኤል 2 жыл бұрын
እናቴ ኩኬለሸ ማርያም ሰለቴ ሰምሮ ለደጅሽ አብቂኝ
@hanaberhane2095
@hanaberhane2095 2 жыл бұрын
እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ
@leoasefa9188
@leoasefa9188 2 жыл бұрын
እናታ አንቺ ደግመሽ ጥሪኝ
@nuhaminbezabeh8851
@nuhaminbezabeh8851 2 жыл бұрын
Amennnnn
@hannahanouna2024
@hannahanouna2024 2 жыл бұрын
እናቴ ከስደት መልሰሽ ለቤትሽ አብቂኝ
@zainabkalba2807
@zainabkalba2807 Жыл бұрын
እናቴ እመጣለው
@feteletilahun1013
@feteletilahun1013 2 жыл бұрын
ለምስክርነት አብቄኝ እናቴ ለስለትሽ አብቄኝ
@kalkidanselafikos2921
@kalkidanselafikos2921 2 жыл бұрын
Elias.elias.elias.24.25
@ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ
@ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ 11 ай бұрын
Amen amen amen
@habtomsereke2648
@habtomsereke2648 Жыл бұрын
Amen amen amen
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 85 МЛН
#ፃድቃኔ_ማርያም_የሆነዉን_ተመልከቱ@Mahbermedia- ማህበር ሚዲያ
30:03
Mahber Media- ማህበር ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
በንብ የምትጠበቀው ተአምረኛዋ ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ገዳም አጭር ታሪክ
18:03
እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት
Рет қаралды 13 М.
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3 МЛН