ኩኩ ሰብስቤ እና ዳዊት ፅጌ "እንግዳዬ ነሽ " - በዝክረ አለማየሁ እሸቴ ዝግጅት ላይ

  Рет қаралды 532,243

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 161
@martahailemariam8784
@martahailemariam8784 Жыл бұрын
ዘመኑ እሩቅ ነው በጣም ደስ ይላል ዳዊት ፅጌ 100%
@abe60608
@abe60608 Жыл бұрын
ዳዊት ሁሉ ነገር የተሰጠው ድንቅ ድምጻዊ
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w Жыл бұрын
ዘመን የማይሽረዉን ታላቁን የሙዚቃዉን ንጉሱን አለማየሁ እሸቴን ሁሌም በልባችን ዉስጥ ለዘላለም ታትሞ ይኖራል!!! አሌክሶ ተማር ልጄን የመሳሰሉትን እጅግ ዘመናት ተሻጋሪን ሙዚቃን ሰርቶልን እድሜዉን በአግባቡ ተጠቅሞበት አልፏል! ሞት ለሁላችንም አይቀርም አሌክስ ግን በመልካም ስራህ ሞትን አሸንፈህዉ በእኛ ልብ ህያው ሆነህ ትኖራለህ!!!
@hayatassefa2675
@hayatassefa2675 Жыл бұрын
ዴቭ & ኩኩ በጣም የምወዳቸው❤️❤️🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign ❤
@masalt1424
@masalt1424 Жыл бұрын
የዳዊት አስደማሚ ብቃት የኩኩ ለዘመናት ያልቀነሰ አቅም ይገርማል I have no words, I looked again and again in amazement.......wow
@abiyafework7810
@abiyafework7810 Жыл бұрын
ኩኩዬ የኔ የሁል ጊዜ ምርጥ ስል በምክንያት ነበር፡፡ ፈጣሪ ጤና ሰላምሽን እድሜ ይስጥሽ ፡፡ ውድድድድድድድድ!!!!
@merci1093
@merci1093 Жыл бұрын
ለዚህ ውብ ኘሮግራም መሳካት ጉልበታችሁን ጊዜያችሁን ለሰጣችሁ ለደከማችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ🙏🙏🙏 ጋሽ አለማየሁ እሸቴ የኢትዮጵያ ባለውለታ ነውና ኢትዮጵያም ባለውለታወቾን ባከበረች ቁጥር የተሻለ ሀገር ትሆናለች በድጋሚ እግዚአብሔር ያክብራችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@Azx260
@Azx260 Жыл бұрын
Egzabhar Zfnachu blo nw Wleta ymikflachew Er Ande Ande Eyasbn
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 Жыл бұрын
True much much respect
@babifibabifi5100
@babifibabifi5100 Жыл бұрын
​@@Azx260ዘፈንስ አዳምጥ ብሎሀል እንዴ ይሄ የጥበብ አፍቃሪዎች ኮሜንት ነው መንፈሳዊዎቹ ጋር ሄደህ ኮምት
@babifibabifi5100
@babifibabifi5100 Жыл бұрын
እንዴት ውብ አገላለፅ ነው የንግግር ችሎታ እንዳለሽ ያስታውቃል❤❤
@danielabebe6420
@danielabebe6420 Жыл бұрын
Dawit Tsgie ,the gifted guy 👍
@mesiymesiy5229
@mesiymesiy5229 Жыл бұрын
የኔ ልእልት ኩክሻ አርጅና የለ የድምጽ መቀየር የለ ሁሌም ዘመናዊ የኔ ምርጥ
@vengeanceismineiwillrepays9016
@vengeanceismineiwillrepays9016 Жыл бұрын
Those good days are gone. I missed those peaceful times.
@gktube9786
@gktube9786 Жыл бұрын
ምን ማለት ይቻላል NO WORDS TO DESCRIBE THIS. OH WOW WHAT A PERFORMANCE
@SolianaNegussie
@SolianaNegussie 11 күн бұрын
ኩኩዬ የኔ ሴት ወይዘሮ ጨዋታ አዋቂ በአካል ስላወኩሽ በጠም እድለኛ ነኝ. እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሽላሁ❤
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
በስማም 🤔ጋሼ ዓለማየሁ ነፍስ ይማር። ኩኩዬ ና ዴቨ እጅግ እጅግ ድንቅ ስራ ነው በርቱ።❤❤
@eliastefera8574
@eliastefera8574 Жыл бұрын
You can see their chemistry! They really adore each other! ❤
@bahruatnafu3509
@bahruatnafu3509 Жыл бұрын
ደስ ይላል የሃገር ባለውለታዎች እንዲህ ሲታወሱ ሃገር ትቀጥላለች።
@passenger8683
@passenger8683 Жыл бұрын
ኩኩሻ የኔ አንደኛ ሰላምሽ ይብዛ! የዴቭ ችሎታም ይገርማል፥
@beamengetahun5489
@beamengetahun5489 Жыл бұрын
ለዛ ላላቸው የቀደሙ ኢትዮዽያዊ ዘፈኖቻችን ዳዊት ፅጌ እንኳን ተፈጥረህ ደረስክላቸው፣የዘፈኑ ባለቤቶች ዘፈኖቻቸው ከሚረሳ ዳዊት ፅጌን አንኳኩተው እንዲሰራው ቢነጋገሩበት አትራፊዎቹ ሁላችንም ነን
@Starxx233
@Starxx233 Жыл бұрын
Family members
@Starxx233
@Starxx233 Жыл бұрын
The new study found
@Starxx233
@Starxx233 Жыл бұрын
Line up with a good one and then
@Starxx233
@Starxx233 Жыл бұрын
Trying out what you need
@Starxx233
@Starxx233 Жыл бұрын
Sd you can so much quicker with
@Nati-vi8sr
@Nati-vi8sr Жыл бұрын
ይቲዩብ ባለበት ዘመን መወለዴ ደስ ብሎኛል :: ገራሚ ስራ ነው
@merrymesfin8647
@merrymesfin8647 Жыл бұрын
This is a master piece sending love to both of you 💚💛❤️
@emranbedru7425
@emranbedru7425 Жыл бұрын
Haha
@joyaku3078
@joyaku3078 Жыл бұрын
አንጋፋው ዘፋኝ ሀለማየሁ ህሸቴ ትታወሳለህ ሁሌ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የአዲስአበባ ልጆች በጨቅላ ዘመናችን በየሰፈራችን አዲስአበባ ቤቴን ዘፍነናል በየሻይቤቱም በራድ ይዘን ሲዘፈን አብረን ዘፍነናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ምንግዜም አትረሳም
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል መቀናጀት ትችላላቹ ኩኩዬ እንዳለ ነው የቀድሞ ድምፅ
@user-he7ys8kl1r
@user-he7ys8kl1r 22 күн бұрын
This is my favorite music from kuku and alemayehu eshete
@biruktawitabera763
@biruktawitabera763 Жыл бұрын
I am obsessed with your voice Deva
@wondwosenmelak1238
@wondwosenmelak1238 Жыл бұрын
እፉ ቃላት የለኝም ታምራላችሁ!
@ruthbeyene7111
@ruthbeyene7111 Жыл бұрын
Oh My God his voice!!!!
@weretawmola3705
@weretawmola3705 Жыл бұрын
ኩኩ የሁልጊዜም አደኛ!!
@hailumelaku2639
@hailumelaku2639 Жыл бұрын
እባካችሁ ባለሙያወችእንደዚህ ኑልን ጭንቀት ረሀብ ሰላም ማጣት ሽብርጦርነት ሰደት ተስፋማጣት ተጭኖናል እናንተ አፅናኑን ደክሞናል
@marry6186
@marry6186 Жыл бұрын
ዘፈን አላይም የድሮዘፈኖች ግን የሚገርም መንፈስ ነው ያለባችው የዚህ ልጅ ደምፅ ደግሞ የሚገርም ነው ልጅ ሆነን በብላክ ቲቪ አምሳያየ ኩኩሻ አለማየሁ ህብርተ ትርኢት ላይ የምናየው ግዜ ውስጥ ከተቱን
@user-uo9yz6ev5o
@user-uo9yz6ev5o Жыл бұрын
በጣም ሜሪ የሚገርም ትዝታ ውስጥ ነው የከተቱን
@amaregebru6560
@amaregebru6560 Жыл бұрын
Excellent piece of work which is eternal. RIP AleX!
@ermula1345
@ermula1345 Жыл бұрын
እንዴት ነው የሚያስደስተው፣ ኩኩዬ እና ዴብ የሚገርም ጥምረት፣ጋሽ አሌክስ ኘብስ ይማርልን ...የሀገሬ ልጆች ውድድ አደርጋችኋለው
@luel8814
@luel8814 Жыл бұрын
የዚህ ልጅ ድምጽ እኮ... መታደል የሚሉት እንዲህ ነዉ
@AbdukaderAbay-ne3hf
@AbdukaderAbay-ne3hf 6 ай бұрын
አልሞተም ተተኪው ትውልድ ያኮራዋል❤ ኮምበልቻ እንዴት መታሠቢያ ሳታደርጉለት አዘንኩባችሁ💔
@masalt1424
@masalt1424 Жыл бұрын
ከሀገሪቱ ህዝብ 25 ሚሊየኑ ሊያየዉ የሚገባ ምርጥ ስራ ነዉ
@hiwot6862
@hiwot6862 Жыл бұрын
Omg 😳 የሚገርም ድምፅ ❤️❤️
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign mar
@thebalager
@thebalager Жыл бұрын
Great mixed two legend playing great 👍
@tsehayshiferaw3395
@tsehayshiferaw3395 5 ай бұрын
የሚገርም ድምፅ ነው ዳዊት ያለህ ኩኩሻ ሁልጊዜም ምርጥ ነሽ
@Pazionbatch2K23
@Pazionbatch2K23 Жыл бұрын
Magnificent performance with legendary music!!! 💯🔥
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign bro
@user-ig4ji6cl6x
@user-ig4ji6cl6x Жыл бұрын
ዋው, በጣም ጣፋጭ ዘፈ ን
@user-jp5hw4kx2z
@user-jp5hw4kx2z Ай бұрын
ዳዊት ሁሉ ያምርብሀል ተባረክ
@withucie
@withucie Жыл бұрын
Well organised incredible tribute. One of Alemayehu Eshete's timeless song. Kuku looks as young as the lovely Dawit Tsegie. I'm wondering why the musicians didn't get any credit? Would be great if stated!
@purewater9479
@purewater9479 Жыл бұрын
More than perfect… beautifully done
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 Жыл бұрын
ኡፍ ውርር........አረገኝ
@abiyseife1752
@abiyseife1752 Жыл бұрын
ኩኩሻ ድንቅ ሴት ድምጿን ጠብቃ በትውልድ መሀል ያለች ድልድይ።
@alishaalisha6141
@alishaalisha6141 Жыл бұрын
WEYNE ALEMAYOHE ESHETE KURT DMTSE 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@livanstand8213
@livanstand8213 Жыл бұрын
😦😦❤❤ i can't even close my eye.... what a performers....wooooow ...wooooow.
@seeall9020
@seeall9020 Жыл бұрын
Much respect for the bands also ✊🏿
@user-lr8nj9mx3u
@user-lr8nj9mx3u Жыл бұрын
Very Very interested and I am Ethiopia 🇪🇹dera dawa 🇪🇹very Very quality voice tanekeyou
@user-gw3ly1vd3z
@user-gw3ly1vd3z Жыл бұрын
ዳውይት ፅጌ ኩክ ሰብስቤን ቁርጥ በአለማየሁ እሼቴ ዘመን እንዳለችበት ኢትዮጵያን አይዶል ትልቅ ስጦታ ዳውይት ፅጌ!!
@meskeremtadesse5940
@meskeremtadesse5940 Жыл бұрын
WOW WOW Just WOW. Amazing.
@jamilakingdom2664
@jamilakingdom2664 Жыл бұрын
Kuku the great. You are the favorite of our house. My dad loves Kuku Music
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
ደስ ይላል
@yonasabebe
@yonasabebe Жыл бұрын
Ziggy magna. Loved every bit of your performance. 👍
@HA-yb1nj
@HA-yb1nj Жыл бұрын
Please do Mahmud Ahmed Never know tomorrow no one granted at least he will be happy ❤please don’t take time Thanks
@luel8814
@luel8814 Жыл бұрын
ኩኩየ.... ድምጽዋ እንዳለ ነዉ
@bekalukindalem9714
@bekalukindalem9714 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሥራ ነው ዴቭ
@fraolmtf
@fraolmtf Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@medinahusen9089
@medinahusen9089 Жыл бұрын
My forever favorites
@getasewletarik6525
@getasewletarik6525 Жыл бұрын
Daveye you are best of best
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign mar
@heranitsegaw2572
@heranitsegaw2572 Жыл бұрын
Wow !!!! Kukuye
@menamukebil9225
@menamukebil9225 Жыл бұрын
This oll about dire story i love my city 😍
@sami-rs8of
@sami-rs8of Жыл бұрын
waw waw deve
@rihanamohammed8904
@rihanamohammed8904 Жыл бұрын
ይህን አለማድነቅ ይከብዳል ..ዳዊት 100%
@afroet69
@afroet69 Жыл бұрын
wawwwwwwwwwwwwww betam new yewededikut ewnet betam deve deve deve 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@melkamtadese4807
@melkamtadese4807 Жыл бұрын
ዋውውው በጣም ታምራላቹ ስወዳቹ
@yaredgetachew7556
@yaredgetachew7556 Жыл бұрын
Wow!!!
@kelemualemayehu2189
@kelemualemayehu2189 Жыл бұрын
wow excellent
@salahergualaseb4021
@salahergualaseb4021 Жыл бұрын
Abet dimx mechem yemayberez🥰🥰
@etioshadow
@etioshadow Жыл бұрын
Nice Performance
@Amangebereyesus
@Amangebereyesus 10 ай бұрын
ምን አይነት ባንድ ነዉ sharp sound🎉🎉
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 7 ай бұрын
ማሮች ፍቅር ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fififofo8155
@fififofo8155 Жыл бұрын
👌 👏
@eliasergetie1187
@eliasergetie1187 Жыл бұрын
great
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 Жыл бұрын
Alexye aleh almotikm!!
@chuchuTsehay
@chuchuTsehay Жыл бұрын
Betam mewedew Lane liyu bota yalew music yhe becha nw lmn endehune gn aleteredahutm gn beka wedewalhu❤
@mulermi9021
@mulermi9021 8 ай бұрын
Legends ❤
@binibenja7834
@binibenja7834 Жыл бұрын
ዋውውውውው
@tigstalemu4080
@tigstalemu4080 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fikrteakele
@fikrteakele Жыл бұрын
Kukuyi💚💛❤️Dave 💚💛❤️
@fitsum89
@fitsum89 Жыл бұрын
Wow
@onelove6536
@onelove6536 Жыл бұрын
wow dawit tsgaaa
@YoniMengeshwi-eh3vx
@YoniMengeshwi-eh3vx Жыл бұрын
Woww good job dawit
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 Жыл бұрын
I am 18, Endet endemikochegn yane balemenore😢
@RegimeChangeEritrea
@RegimeChangeEritrea 10 ай бұрын
Best
@addisestateagent1354
@addisestateagent1354 Жыл бұрын
Kuku number one
@mikimika6024
@mikimika6024 Жыл бұрын
Betami yemwodaw music naw dawit tsege arpi naw
@netsanetgetachew6313
@netsanetgetachew6313 Жыл бұрын
1ኛ እኮ ነክ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ኩኩዬ ንግስቷ
@muhammedbin885
@muhammedbin885 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@Ninaru119
@Ninaru119 Жыл бұрын
Everything is perfect except lightning is so disturbing
@glory3954
@glory3954 Жыл бұрын
Dawit tsige👌
@user-xk6hm9vx8m
@user-xk6hm9vx8m 9 ай бұрын
betammm mert sera new
@biruktemechew
@biruktemechew Жыл бұрын
Wow deve masdememun ketlual
@tsehaywoldgiorgise2995
@tsehaywoldgiorgise2995 Жыл бұрын
beravo dive gobezi kuji almayhun
@BehailuTaye-ov3de
@BehailuTaye-ov3de 11 ай бұрын
Kukuyeee
@samersaaa3577
@samersaaa3577 Жыл бұрын
ዘመጌእሩቅነውበጣምደስይላል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🕊🌻🕊🌻🕊🌻🕊🌻🕊🌻🕊🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👍👍ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ajeyimer8201
@ajeyimer8201 Жыл бұрын
Kukkuyeeee
@kidus_kd
@kidus_kd Жыл бұрын
አለማየሁ በህይወት ኖሮ ተተኪውን እንዲህ ቁጭ ብሎ ቢያው
@kinasfaw9075
@kinasfaw9075 Жыл бұрын
Nefes yemar almayehu 😢
@moktad6722
@moktad6722 9 ай бұрын
ዴፍ ከቨር የናፈቀው 2016❤
@michaelfekadu2419
@michaelfekadu2419 Жыл бұрын
Kukuye des sityi eko yene arada
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
Dawit sega 100%.
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 28 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
እትቱ: አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ በዳዊት ፅጌ
5:04
ዳዊት ጽጌ ምርጥ ሶስት-Dawit Tsige Mert 3
17:02
Brefuka
Рет қаралды 1,1 МЛН
УНИТАЗ В ЛЕСУ?? #shorts
0:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,6 МЛН
ПОХОДУ ОН БУДЕТ СИДЕТЬ ДОМА ДО СТАРОСТИ
0:18
Didiya hume wo chidiya dila do na 🦜🦜 #shorts #comedy 😜
0:34
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 54 МЛН
DESAFIO IMPOSSÍVEL #trending
0:16
O Mundo da Ágata
Рет қаралды 17 МЛН