አኩኩሉ - Ethiopian Movie Akukulu 2024 Full Length Ethiopian Film Akukulu 2024

  Рет қаралды 424,519

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

5 ай бұрын

አኩኩሉ - Ethiopian Movie Akukulu 2024 Full Length Ethiopian Film Akukulu 2024
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 284
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat 5 ай бұрын
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤❤
@BbBb-pe7qg
@BbBb-pe7qg 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@TechaneDaniel
@TechaneDaniel 5 ай бұрын
@Binyam Tamirat፦ እናንተ ፕሮቴስታንት የምትባሉ፡ አእምሮአችሁ አይሠራም። የምትናገሩትንና የምታደርጉትን አታውቁትም፤ ዝምብላችሁ መለፍለፍ፣ መጮህ እንጂ አታስተውሉም። "እየሱስ ጌታ ነው" ትላላችሁ፡ እየሱስን ያከበራችሁ በመምሰል፡ እየሱስን ስትሳደቡ። ለመሆኑ "እየሱስ ጌታነው" ማለት ምን ማለት ነው? እኛ እውነተኞቹ የእየሱስ ልጆች ግን እየሱስ ጌታ ሳይሆን የጌቶች ጌታ ነው እንላለን። በጌታና በጌቶች ጌታ መሀከል ያለውን ልዩነትኳ አታቁም።
@EliyasTesfaye-kl2mn
@EliyasTesfaye-kl2mn 5 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@Rozashife
@Rozashife 5 ай бұрын
ምነው እናንተ ጴንጤወች በየሄድንበት ጩኸታችሁ አሰለቸን
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat 5 ай бұрын
@@BbBb-pe7qg ተባረክ
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 5 ай бұрын
እጥር ምጥን ያለ ቆንጆ ፊልም ነው ይቅር ባይ ልቡና አስተዋይ ሕሊና በቸርነቱ ያጎናፅፈን እናመሰግናለን በርቱልን❤
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
ደምሬኝ ውዴ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 5 ай бұрын
ዋው ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም በተቻለን መጠን ሰው ላይ ክፋትን ባናረግ ባናስብ መልካም ነው መልሶ እራሳችን ነው የሚጎዳው 🤔
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 5 ай бұрын
አንድን ወንድ አፍቃሪዎቹ #ሁለቱም ሴቶች በሚገርም ሁኔታ በትክክል ከአንድ አባትና እናት የተገኙ #እህትማማቾች ይመስላሉ ። ሌላው እባካችሁ የፊልም #ደራሲያኖች ድርሰታችሁ ላይ #የጥንቆላና #የሲጋራ ነገርን ባታሳዩን እንዴት ደስ ይላል ፣ በተቃራኒው ደግሞ #ዘረኝነትን የሚጸየፍ ትውልድ የሚፈጥር ነገርን ብታካትቱ መልካም ነው እላለሁ ። በስተመጨረሻ #ሰው የዘራውን ያጭዳልና ፣ #በሰፈሩት ቁናም መሰፈር አይቀርም #ተንኮለኛዋ ማህሌት የእጇን አግኝታለች ። በአጠቃላይ #ይቅርታ ማድረግ የአምላክ ትእዛዝ ስለሆነ በይቅርታ መቋጨቱ ደስ ያሰኛል ። ደግሞ የፊልሙ ጥራት እጅግ ደስ ይላል ።
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 5 ай бұрын
በአስተዋይነት የተሞላ አስተያየት በትክክል ለትውልዱ አስተማሪ የሆነ ነገር ማስተላለፍ የደራሲያኖች ስራ ነው
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 5 ай бұрын
ባይሞት ደሞ የበለጠ ጥሩነበር ፀሎት እና እምነት ምን ያህል ዋጋ እንዳለው እናይበታለን 😢😢
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 4 ай бұрын
በጣም 😢
@user-rc5jh6ps3c
@user-rc5jh6ps3c 4 ай бұрын
ዋው ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም በተቻለን መጠን ሰው ላይ ክፋትን ባናረግ ባናስብ መልካም ነው መልሶ እራሳችን ነው የሚጎዳው
@samuelsolomon5714
@samuelsolomon5714 5 ай бұрын
አመስግናለው ስለወደዳቹት የፉልሙ ደራሲ እና አዘጋጅ ሳሙኤል ሰለሞን❤❤❤❤
@MartaAbebe-xd1vl
@MartaAbebe-xd1vl 5 ай бұрын
Slam samuel marta ebalalw konjo film nw wedjewalw ena kchalk awragn tyake nbregn
@zdwtube44
@zdwtube44 5 ай бұрын
ፈታ ያለና ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን ❤❤ቅመሞችየ ኑ እንደበርበት😂
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
ዜድ ደምሬኝ
@lidolido3071
@lidolido3071 4 ай бұрын
ዋው ምርጥ እና አስ ተማረ ፈልም ነው ደግነታችን አይወሰድብን❤❤❤❤
@user-bm5ov9cw7t
@user-bm5ov9cw7t 5 ай бұрын
.ኮመንት አንብቦ ፍልም የምያይ እደነ. 😂😂😂
@user-hj9cn3ge2h
@user-hj9cn3ge2h 5 ай бұрын
እኔ😊😂😂
@madenam830
@madenam830 3 ай бұрын
😅😅እኔ
@user-nl8cx3kn3n
@user-nl8cx3kn3n 2 ай бұрын
እኔ
@user-uf5if8qe8x
@user-uf5if8qe8x 4 ай бұрын
በእግዚአብሔር የምታምኑ ከሆነ ምንም አይነት ነገር በናንተ ላይ አይሰራም ❤❤❤
@hayuhayu-gn2lq
@hayuhayu-gn2lq 5 ай бұрын
ቅመሞችእየ ሲደክመን ውሏል ኑ ፈታ እንበል❤❤❤
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
ሃዩ ደምሬኝ
@dgjhd6774
@dgjhd6774 5 ай бұрын
😂😂😂😂ወደሽናል መሠል😂😂😂😂😅
@shalushalu8859
@shalushalu8859 4 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ሰው። የጁን ያገኛል ግን ስራ ክብር ነው ፅዳትም የሁን ደኩተር ሁለቱም ስራ ነው❤❤🌹
@user-gc4ni7hx7b
@user-gc4ni7hx7b 4 ай бұрын
አሪፍነዉ በርቱልን ያሳቀኝነገርስ ያስተማሪዉና ይጆቹ😂😂❤❤
@edanaragaw7465
@edanaragaw7465 5 ай бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው ሄሉዬ በርቺ ገና ከዚህ በላይ መስራት ትቺያለሽ
@user-uu8so1jc1w
@user-uu8so1jc1w 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-gc4ni7hx7b
@user-gc4ni7hx7b 4 ай бұрын
ጠቃይቦትየሚህዱሰወች አይመቻቸዉ😢😢😢
@Ahmed-211
@Ahmed-211 5 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው እናመሰግናለን 🙏💖 በጣም ጥራት ያለው ድምፁ ፡ ካሜራው 🙏💖
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 5 ай бұрын
መልካም ነገር ስትዘሪ መልካም ፍሬ ያፈራል ፍቅርን በፍቅር እንጅ በሰይጣንነት አይተካም
@semira2583
@semira2583 4 ай бұрын
አይ አቤላ ስንት ግዜ በጥፊ ተላሰ ባይሎጂ ሲፈልግ😂😂😂ለማንኛውም አስተማሪነው 👌👌👌👌👌👌
@MareMari-vj1xm
@MareMari-vj1xm 5 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ደስየሚልና ትምህርት ሰጭ የሆነ ነው ።
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
ማሬ ደምሬኝ
@NimonaFufa
@NimonaFufa 5 ай бұрын
Best
@diborayedingilimarayamliji
@diborayedingilimarayamliji 4 ай бұрын
wawoo leyuu film nawu astamare ❤❤❤
@kirubelelias923
@kirubelelias923 4 ай бұрын
Des yemil astemari movie nw 👍👍👍
@hamratallet2651
@hamratallet2651 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@likukebede8440
@likukebede8440 5 ай бұрын
አዎን በትክክለኛው ሰዓት የተሠራ ፊልም ነው ኃገራችን በአሁን ጊዜ የጠንቋይና የሌቦች መፈንጫ ሆናለች 😅😅😅
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 5 ай бұрын
Good
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 ай бұрын
ልጆችን ስለ ጡት ማስተማር በጣም ያስጠላል መልእክቱ ምንድነው🤷🏽‍♀️ ስለ ሞት ስለ ጠላት ምናምን ጠበል ስትጠመቅ እግር ባት ማሳየት 😢ለመሆኑ የምትሰሩትን ታውቁታላችሁ🤷🏽‍♀️ነጮችን መሆን ተያይዛችሁታል
@user-yz4pb4xx2z
@user-yz4pb4xx2z 4 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ😂😂😂😂
@user-mf4xd2ss8c
@user-mf4xd2ss8c 5 ай бұрын
Waw its the beast ....
@user-jd7tj5tq5t
@user-jd7tj5tq5t Ай бұрын
wow👌👌👌👌
@amaamm-hu4ic
@amaamm-hu4ic 5 ай бұрын
ዋውውውውው❤❤❤❤ምርጥነውያዝናናልም ያስተምራልም❤❤❤ እውነትነው ሰውየዘራውንነውእሜጭደው አጨራረሱግንሰሌመሞትአልነበረበትም😢😢😢😢😢😢 ብቻምርጥነው❤❤
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
በጣም ደምሬኝ ውዴ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 5 ай бұрын
አይ ጥንቆላ መልሶ ለራስ መጥፊያ 😒እግዚአብሔር ይገስፅ ከንደዚ አይነት ሰዎች
@user-sz4so7gu6k
@user-sz4so7gu6k 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 5 ай бұрын
ላይክ ብታረጉ ምናቹሁ የ ይጎዳል ፈልም ሰረተዉ አስረከባቹሁ እናምን ችግር አለዉ ላይክ አረጋቹሁ ብታበረታቱ
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
ውዴ ደምሬኝ
@Fevufiker
@Fevufiker 4 ай бұрын
Wow bertu betam konjo neber❤
@user-pc8ri2ud7p
@user-pc8ri2ud7p 3 ай бұрын
ምርጥአሥተማሪነውበርቱ❤❤❤
@bekiazizew
@bekiazizew Ай бұрын
best film to countinuse the feuture
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 5 ай бұрын
ዴቭ 💝አሌክስ 💝ትንሹ ጣፋጭ 💝
@user-lu3gj1jy7n
@user-lu3gj1jy7n 5 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤
@user-wn1uj7hr1v
@user-wn1uj7hr1v 5 ай бұрын
ውዳቸ አይዛችሁ በርቱ
@user-cn2qs3cu1n
@user-cn2qs3cu1n 5 ай бұрын
❤🎉🎉🎉🎉
@GGSMAN
@GGSMAN 4 ай бұрын
Emanda my friend I love you 😍
@rameshshah8861
@rameshshah8861 5 ай бұрын
Sol mamote anbrem😢😢😢
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 5 ай бұрын
የዘመኑን ወንዶች እንደዚህ እያቀመሱመጣልነው
@user-uh6no6ov1y
@user-uh6no6ov1y 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MariamMariam-id9fz
@MariamMariam-id9fz 5 ай бұрын
ወዳኛለች መሠል አ የመቱህን ሁሉ ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-ik7wj9lj2d
@user-ik7wj9lj2d 4 ай бұрын
አሪፍ. ፊልም. ነው
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 5 ай бұрын
በጣም ደሰ እሚል አሰተማሪ ፊልም ነዉ ለሁላችንም ይቅርታ ልቦና ይሰጠን እኛ ይቅር ሰንል ነዉ እግዚአብሔር ይቅር እሚለን
@noornoor3552
@noornoor3552 5 ай бұрын
አሪፍ ይመሥላል ቲኒሁ ሥላለ እድግ በል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
ደምሬኝ ውዴ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 ай бұрын
ትንሹ ባለፈው እጮኛ ምን እንደሆነ አውቆ ባል ሲወጣ እጮኛ ይገባል ያለው ነው ወይጉድ🤔
@user-re1jz1yy3r
@user-re1jz1yy3r 3 ай бұрын
እየተፈራረቁ እያበዱ ዘና አደረጉኝ😂😂 ሰለሞን ባይሞት ደስ ይል ነቀር😢😢
@user-tg3tg8np4r
@user-tg3tg8np4r 4 ай бұрын
ምርጥ ነው
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 4 ай бұрын
ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ይባላል ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው
@ngsti277
@ngsti277 4 ай бұрын
ቆንጆ ፍልም
@user-rv2ec5ti4j
@user-rv2ec5ti4j 5 ай бұрын
ሀይ ውዶች ሰላም ለዚህ ቤት እስኪ እንየው ሰብሰብ በሉ ቅመሞችዬ
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 5 ай бұрын
😊
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
እሽ እማ ደምሬኝ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 5 ай бұрын
እረ ጥፊ 🤣አሌክስዬ she's lovely 😅ወዳኛለች ማለት ነዉ 😂😅😑😊
@BanchFkadi
@BanchFkadi Ай бұрын
በርቱ እሸ
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 4 ай бұрын
ሰው የዘራውን ያጭዳል እውነት ነው ቢዘገይም አይቀርም መልካምነትን የመሰለ ምን አለ በዚህ ዘመን መልካምነት መልካም ልብ ያለው ተበድሎ ይቅር የሚል ልብን ማግኝት ዳግም መወለድ ነው የምር
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 4 ай бұрын
በጣም❤❤❤
@Ggg-kn1xi
@Ggg-kn1xi 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-kp5eu7ef9c
@user-kp5eu7ef9c 5 ай бұрын
የንቺ ፊቅር ሰይሆን እብደትነዉ አንቺ የመትረቢ ቆሸሸ ጡሩ ቤተሠብ ትበጥበጪየለሽ ወይ
@user-gg4ty1kt7y
@user-gg4ty1kt7y 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@eliashaile358
@eliashaile358 5 ай бұрын
በጣም ደካማ ፍልም የወረደ ደርሰት
@leddisplay8293
@leddisplay8293 5 ай бұрын
Hitanatunim yihen qoshasha yenechoch tegbar atastemiru ebakachu beteley alemayehu yemitibal tsimam jilajil sew atiqlel sew tsim kaweta mejajal yastelabetal
@jerrytube1
@jerrytube1 5 ай бұрын
ምርጥ ነው😅😅😅
@ankootube6040
@ankootube6040 3 ай бұрын
Wow betem astemeri yehon dirama
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 5 ай бұрын
ሰዉ የዘራዉ ያጭዳን እወነት ምርጥ ፊልም ነዉ
@MartaAbebe-xd1vl
@MartaAbebe-xd1vl 5 ай бұрын
Ye alemayehu caractr btam yidebral
@lovelovertube507
@lovelovertube507 5 ай бұрын
Alex 😂😂😂 she's lovely 😍😂😂
@orocell2369
@orocell2369 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-nt1yh5yb4f
@user-nt1yh5yb4f 4 ай бұрын
ደስ እሚል ፊልም ሰልየ ግን ባልሞተ 🥺😭😭😊
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 4 ай бұрын
Hasbun yekorejew' Feker astemari weysv Akukulu' ? Andegbawema Feker Astemari layem yetewnal , amomotachewn enkun beshetawn selmun bikeyrut? Betam temsasaye . Aye amarigna film
@foziyashifa9173
@foziyashifa9173 4 ай бұрын
Yewadafitwa mulalem
@leddisplay8293
@leddisplay8293 5 ай бұрын
Qoshasha character new alemayehu yemilut kebahilachin yeweta yeseytanawi nigigir new liyasay yemifeligewim dirgit ebakachu yemanim seytanawi menfes maragefia atargut hizbun bemayreba filmina tera yemender dirgit qoshashoch
@ngsti277
@ngsti277 4 ай бұрын
እየሱስ ይመጣል ንሳህ ግቡ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለንሰሀ ያብቃን😢😢😢
@user-dg8vx1fg9j
@user-dg8vx1fg9j 4 ай бұрын
አዝናኝ ነዉ😂😂😂😂😂
@AlazarDereje-by7uf
@AlazarDereje-by7uf 5 ай бұрын
በጣምነዉ የምታሳፈሩት በጣም ልጆች ምን ይማሩ ብላችሁ ኣታስቡም
@user-lc1xx6rm9t
@user-lc1xx6rm9t 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@9375hreda
@9375hreda 5 ай бұрын
ዛምበባ🎉🎉🎉🎉
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
ውዴ ደምሬኝ
@enatakalu-ep7ov
@enatakalu-ep7ov 2 ай бұрын
ዘጊ ነዉ የምር❤❤❤❤
@user-lx8bc4dn4p
@user-lx8bc4dn4p 5 ай бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@RoseSore-bn7hr
@RoseSore-bn7hr 4 ай бұрын
ውይ እባዬን መቃቃም አልቻልኩም የህፃን አዋቂ እድግ በሉ
@user-yt6oq7mu5s
@user-yt6oq7mu5s 5 ай бұрын
እዚህ ብዙ ተከታዮች የመዳም ቅመሞችዬ ነን እናም እስቲ ዱባይ ያላቹ ስራ በመፈለግ ተባበሩን
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 5 ай бұрын
አይዞሸ
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
እሽ ማሬ ደምሬኝ
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 5 ай бұрын
ስራ ሲገኝ አይገቡ ደሞዝ ማማረጥ ነው ስራቸው እንጂ መቼ ጠፋ
@user-yt6oq7mu5s
@user-yt6oq7mu5s 5 ай бұрын
@@mahiyakiya1050 ሀብቢቲ እነሱ ሌላ እኔ ሌላ አልመርጥም እኔ
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 5 ай бұрын
ካልመረጥሽ አይጠፋም ስራ ደና ነገር እስኪገኝ ባገኘሽው ግቢ ​@@user-yt6oq7mu5s
@ChanakuAdaneDube-zu1rq
@ChanakuAdaneDube-zu1rq 4 ай бұрын
Now
@dubai1280
@dubai1280 5 ай бұрын
ያምራል😂😂❤❤
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
ደምሬኝ ውዴ
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t 5 ай бұрын
ነይ እንደማመር​@@astertube5406
@avip1257
@avip1257 5 ай бұрын
እረገጫው እና ጠፊው የትመችው😂
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
😂😂ማሬ ደምሬኝ
@Seadi-ou3ml
@Seadi-ou3ml 5 ай бұрын
😂😂ቀላል ተመችቶታል😊
@mekdi7550
@mekdi7550 5 ай бұрын
ጥሩ ነው የ አሌክስ Character ግን ይደብራል
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 5 ай бұрын
በስመአብ ጌታ ሆይ ጠንቋይ ቤት
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
ውዴ ደምሬኝ
@burtukalhammuddh9362
@burtukalhammuddh9362 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
ማሬ ደምሬኝ😥
@user-ws8ck2bm4l
@user-ws8ck2bm4l 4 ай бұрын
የመዳም ቅመሞቺዬ አበረታቱኚማ ዩቱብ ከፍቻለሁ😢😢😢😢😢😢😢
@samuelkassa2248
@samuelkassa2248 5 ай бұрын
make fast
@user-bk4mk2qw8h
@user-bk4mk2qw8h 4 ай бұрын
በጣምርጥ ፊልም
@naniadhanom
@naniadhanom 5 ай бұрын
እንደው ግን የፈለገ ኑሮ ቢወደድባቹ በዚህ ልክ ትወርዳላቹ። ግርም የሚለኝ ደሞ ለሕዝብ ከመለቀቁ በፊት እንኳን ምናለ እራሳቹ ብታዩት። ለነገሩ አገር ሲወድቅ ሁሉም ነገር አብሮ አፈር ይበላል።
@user-um6zg8cv5m
@user-um6zg8cv5m 4 ай бұрын
መሪጌታ ተመችተወኛል አይ ሀገሪ
@HanaAlghafri
@HanaAlghafri 2 ай бұрын
manew gin endene hode basha film egage yemigaleqs
@user-pp9yn2gl3s
@user-pp9yn2gl3s 5 ай бұрын
ምርጥ ፊልምነው ቀጥሉበት
@user-jr6db8ge2h
@user-jr6db8ge2h 2 ай бұрын
አረ ሞትኩኝ😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-gc4ni7hx7b
@user-gc4ni7hx7b 4 ай бұрын
ኸረወየዉ በርሰወመጀንአላለይም😂😂😂😂
@MaMa-gd6yh
@MaMa-gd6yh 5 ай бұрын
ግን መዳን ነበር በት ስቶቹ ናቸው ፃበል ህደዉ የዳኑቱ 😒☹️
@raselmrr539
@raselmrr539 4 ай бұрын
የስንት ሰው ሂወት ነው በጠቋይ የተበላሸ በጣም አስተማሪ ፍሊም ነው
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 5 ай бұрын
ወይ ደሰታ ያጣ ድራማነው
@thdhgheh4573
@thdhgheh4573 4 ай бұрын
ጥፊው አሳቀኝ ውይኔ😂😂
የተማ ሪ ፍቅር - Ethiopian Movie Yetemari Feker 2024 Full Length Ethiopian Film Yetemari Fikir 2024
1:24:41
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 210 М.
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 213 М.
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 13 МЛН
አራድዬ 2   ሙሉ ፊልም | Aradye 2 | Ethiopian Film 2023 new Ethiopian movie #Haset Movies
1:27:56
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.36 "ፍቅር አያረጅም"
40:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 755 М.
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,4 МЛН
የ ክትፎ ጁስ ጠጥቻለሁ..Abbay Tv -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:13:28
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 172 М.
Этому парню 35 лет😂 #shorts
0:50
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,3 МЛН
Этому парню 35 лет😂 #shorts
0:50
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,3 МЛН