KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዳጊ ለሴት ብሎ አልፈልጋቹም አለ 😡ጀማውን አስቀየመ😱😱
37:41
ብዙዎችን ያነጋገረው የነዋንትያ ጉዳይ | የቲክቶክ ላይቭ ቅጣት መዘዝ ይዞባት መጣ | ይቅርታ ጠየቀች | funny videos
22:48
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
ኩላሊቱን ሸጦት ነው በሚል ክስ | አዲሷ አጋሩን አሳወቀ ሀና ትባላለች እና እሳት ያስነሳው የሰይዶ ጉዳይ ወጣቱን አስነሳ
Рет қаралды 47,546
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 319 М.
ድንቃድንቅ Dinkadink
Күн бұрын
Пікірлер: 241
@b.6015
14 күн бұрын
የኔም ባል አለሀምዲሊላህ መልካም ባል አለኝ በ13 አመቴ በቤተሠብ ነው የተዳርኩት አፍቅሮኝ አፍቅሬው አይደለም ግን አለሀምዲሊላህ አሁን የ3 ልጆቸ አባት አላህ መጨረሻችንን ያሳምረልኝ
@user-hj1ho9rj1s
13 күн бұрын
መሻአላህ ❤
@YergaAlem
13 күн бұрын
ፍቅር አብሮ በመኖርና በሠከባበር በመቸሳሰብ ከጊዜ ጋር በፈጣሪ ሓይል ቀስ በቀስ ይመጣል። ቤተሰቦቻችንም እንደዛ ነበር። በዛ በነሱ አካሔድ ብንቀጥል አገራችንም ሆነ ሕዝባችን የት በደረሰ በደረስን ነበር። ሁሉም አግብቶ ከብሮ ተከባብሮ ጥሩ ትውልድ አፍርቶ ይኖሮ ነበር
@nuruabdella5166
12 күн бұрын
ኢማን ካለ ሁሉም አለ አሏህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@KedestA-rk5hq
14 күн бұрын
የህፃናቱ ሳቅእደኔ የሚያስደስተው🎉🎉🎉🎉🎉
@alyayasenshewmolo3632
14 күн бұрын
እኔ
@aregashgebere
14 күн бұрын
እኔም❤
@gd-ny1vb
13 күн бұрын
እኔ እነሱን በጣም ያስቁኛል 😅😅
@AbrahamTaspo
13 күн бұрын
እኔም😂😂😂😂😂
@hageraethiopia513
13 күн бұрын
ሙሉውን ቪዲዮ ጠቁሙኝ❤
@Zade-h7p
14 күн бұрын
ድንቃ ድንቅን የማዋድ ማነው እዳኔ 👍😌😍😍🎉😂😂😂
@Alhimdulilah
13 күн бұрын
እኔም ስለባሌ እባ ነው እሚቀድመኝ ወላሂ ምርጥ ባል አለኝ በቃል መግለፅ ለራሱ ያስበታል የኔ ውድ ባል አላህ ይጠብቅልኝ
@Zaroዜሮ
13 күн бұрын
የኔን ሚስት መግለፅ አልችልም በቃ ልዩና አስተዋይ ናት ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ውዷ ሚስቴ እወድሻለሁ
@user-hj1ho9rj1s
13 күн бұрын
መሻአላህ
@BinaHaylu
13 күн бұрын
እንዲህ ያለባል ይስጠኝ
@Hanaአየለ
13 күн бұрын
@Bአሜን አልኩልሽ ደሞ ይስጠን በይ እራስ ወዳድ አትሁኝinaHaylu
@MOBaRKWenston-qu4bs
13 күн бұрын
የኔ ባል ተመስገን አባት የሆነ ባልአለኝ ክብሩ ይስፋ 2 ልጆች ወልደን 3 ልጃችን መንገድ ላይ ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን
@HMMHHMINE
11 күн бұрын
እንደዉ ባል ሲባል ዘለሽ ገባሽ አትበሉኝና ወላሒ የኔ ባል የሚለቀስለትነዉ ሚዳ አልወጣሁም እንጂ ሁሌምነዉ ማለቅሰዉ ስለባሌ ሣሥብ የኔ ፀባየ ሰናይ❤❤❤
@Rahma-tube-t5u
11 күн бұрын
👌👌👌😭💞💞💞🌹🌹🌹ማሻ አላህ ከስደት መልስ እናውራለን ስለ ባላችን ሁቢ🍫🍫🍫
@HaniMolla
14 күн бұрын
የኔ ውድ ሲስቁ ሲያምሩ ህፃናቶቹ
@Toyba-k5p
13 күн бұрын
የእኔህፃኖቹ ጋ መገልፈጥ ምን ይሉታል ደግሞ ስወዳቸዉ 😂😂😂😂😂😂❤❤🎉🎉🎉😂😂😂
@nefisasemane
13 күн бұрын
እኔ እራሡ የሠፈራችን ልጆች እየመሠለኝ
@RukiaAhmed-s2w
14 күн бұрын
ዝም ያለነጃወጣ አሉ የኛውድ ነብይ ❤❤❤
@alyayasenshewmolo3632
14 күн бұрын
ሠለላሁ አላይሂ ወሰላም ❤
@EkramBushra
14 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🎉❤❤
@NebyuEsayas-w6s
13 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@RiffaBahraini-o4z
11 күн бұрын
ሰ❤❤❤❤ አ❤❤❤❤❤ ወ❤❤❤
@Gtc-bh8yw
14 күн бұрын
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ እስኪ አለን ምን ሆሽ በሉኝ ወላሂ ነው የኔ ኮሜንት አይነበብምደ
@Asia-sz1vr
14 күн бұрын
አይዞሸየኔእህት❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@HelimaHelima-bc7dw
14 күн бұрын
Abshiri ehte ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MerimKassahun
14 күн бұрын
አብሽሪ እህቴ❤❤❤
@b.6015
14 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉👏👏💪💪💪💪💪💪💪💪💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@Samera-kd5nz
13 күн бұрын
❤❤❤❤
@Hdnsosjsjxj
13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Fedilaside-q6m
13 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ የኔ ባል በጣምመልካም ባል ነዉ ሥለሡ ቃል የለኝም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MdKhanmiah-f2o
14 күн бұрын
የምር ድንቃድንቅየ አትጥፋብን እኛ የመዳም ቅመሞችየ አንተ ስትጠፋ ይደብረናል🙏🙏
@MeryemOumer-yf9mc
14 күн бұрын
የኔ ባል እንደናቴ ሚሳሳልኝ እንዳአባቴ ሚጠብቀኝ እንደወድሜ ሚቆጣኝ እንደ እህቴ ሚመክረኝ ነው ወደፊት እኮ ነው በሀሳቤ ስስለው 😅😅😅😅😅
@Alhimdulilah
13 күн бұрын
አንች በሀሳብሽ እኔ በተግባር አላህ ሰቶኛል ምርጥ ባል አላህ ይስጥሽ
@MeryemOumer-yf9mc
13 күн бұрын
@Alhimdulilah አሚን ያረብ
@Dxb-yl4qp
14 күн бұрын
እኔ ማስታውሰው እናቴ ኡርጉዝ ስትሆን አፈር እና ጋዝ ተደብቃ ትጠቀም ነበር ኮመቴን አብበው እዳታልፈው😢😢
@TybaKemal
11 күн бұрын
አልሀምዱሊላሂ የኔባል በጣም አስተዋይ ጠካራ ሁሉነገሩየተሟላ ነው. ረጅም እድሜ ይስጥልኝ በጣምነውእምወደው
@أحمدابوعوده-و6ت
12 күн бұрын
አሁንም.ሰክራ.ነዉ.የምታወራዉ.አረቄያም🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍🏿👍🏿👍🏿
@AebduArhmedi-ye6ik
13 күн бұрын
ምን አገባኝ ፋኖ ያሸንፋል ግን ዘረኛ አይደለሁም እዉነቱ ይኸ ስለሆነ ነዉ❤❤🎉😊
@BinaHaylu
13 күн бұрын
እኔም አይደለዉም ግን ትክክል እና እዉነቱ ይሄ ነዉ
@Hdnsosjsjxj
13 күн бұрын
እውነት ነው ፍኖ ያሸንፋል❤❤❤❤
@AlemituAnjulo
14 күн бұрын
John 10 አማ - ዮሐንስ 11: መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።
@MuluTesfay-z8i
14 күн бұрын
እባካቹ እህቶቼ 400 ኣሰገቡኝ በፈጣሪ በናታቹ❤❤❤❤❤
@ShimeShure
13 күн бұрын
ለምን ዎንድሞቼ አላልሺም? 🤣
@KedirKormecha
12 күн бұрын
Balthazarin malatshi naw
@Libineshdaniel13
13 күн бұрын
ድንቅዬ መልካም ባል ብዞቹ አሉ ያልተነገረላቼው የኔ ባል ባል ብቻ ሳይሆን የልጆቼ አባት ለነም ባል ክብርን ነው በጣም መልካም ባል ነው ሰው አክባርይ ነው
@ديحهسيمو
13 күн бұрын
እኔ ሂወቴ ለጋራቹ የአኔ ብልማለት ሂወቴነዉ አላህ የሰጠኝ ስጣታነዉ ሁሉ ሰዉ የዉስጡ አይቶ ይሰጠዋል ኑፁህ ልብ ይኑራቹ ጥሩ ከሆነክ ጥሩ ይሰጥሀል አላህ ሰጪነዉ❤❤❤
@saraamagreedavid6763
8 күн бұрын
ብል😂😂
@Ab2-tube
10 күн бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂 ያገሬ ጂብ
@Alfi-z3k
13 күн бұрын
የኔ ባል እሱዋም ከገለፀችው በላይ ነው የኡነት ምርጥና ደግነቱ ዘመን የሚሻገር የኔ ንጉስ እድሜውን ረዠም ያድርግልኝ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው😥
@MelkamuMitiku-mq3uz
12 күн бұрын
በእውነት የእኔ ሚስት ትለያለች ፍጹም ገራሚ ነች ውድዬ አፈቅርሻለሁ በቁፋሮ የተገኘች ምርጧ ሚስት እንደ እኔ ይስጣችሁ ትሁት ታማኝ አስተዋይ ድንቅ ነች እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@SADEMADEME
13 күн бұрын
ወላሂ የኔባል ባልብቻአይድለም አባትምጭምርነው ❤❤11አመት ሙሉ አንድምቀንግጭትየለንም አልሀምዱሊላ
@mariouset142
12 күн бұрын
ድንቅዬ እንኳን ደህና መጣህ ስወድህ❤❤❤❤
@SelamAsefa-n2h
14 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ድንቃድንቅ ሃቢቢ 🥰💝💞
@MohamedHussen-t6x
13 күн бұрын
ጀግና ሰይዶ ከጎንህ ነኝ። ይምጡ ይጠራቀሙ።።።
@بلاينشبلاينش
12 күн бұрын
አሜንአሜንአሜሜ❤
@abebaalemu9289
13 күн бұрын
እረ ስንት በእግዚአብሔር ቤት የምትሞሸር ስንት ወንድ ስንት ሴቶች አሉ እና ክብር ነዉ
@AaaujShww
13 күн бұрын
የላገባነውስ😂😂😂
@abayabay3382
13 күн бұрын
😂😂😂😂😂አረ ድንቁ ፈታ አደረከኝ😂😂😂😂😂😂😂ግን ለምንድነው የጠፋህው😢ቅንድብህን እኮ አላደገም ድንቁ😂😂😂ባዝሊን ተቀባው ብለንህ ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂እንወድሀለን እኛ ዘባባወች❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@mmuu-tm2sv
12 күн бұрын
ጎበዝ ቁም ነገርህን ሳላደንቅ አላልፍም
@fitihzegeye5418
13 күн бұрын
You are so amazing ❤❤❤❤❤❤❤
@سميره-ن3ف
13 күн бұрын
ኧር ኮሜታተሮች እንተሣሠብ እጂ ለላጤወች እያሠባችሁ
@WasihunAlie-d1o
13 күн бұрын
ድንቁ እውነት በጣም ነው እማመሰግን ብዙ ትምህርት አዘል ቀልድ ናቸው
@Libineshdaniel13
13 күн бұрын
😂😂😂ምን ያምራቹዋል እኔ ትኩስ አፈር አምሮይኝ ያቃል😅😅😅😅
@asnitelahun650
14 күн бұрын
የእኔቆንጆድንቅልጅአትጥፍትናፍቀናለህ❤❤❤❤
@MeriTesfaye-r6jgeres
13 күн бұрын
ባክ ድንቃ ድንቅ ባለ በጣም 😂😂😂😂😂😂😂
@saraamagreedavid6763
8 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣 ተፈላጊው ድንቃድንቅ
@selamberahane
13 күн бұрын
ባልን ይታደሉታልጅ አይታገሉትም
@InatuNedi
13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂OMG wayooo amazing atee lijiii 😂😂😂😂😂❤❤❤❤😮😮😢
@DgGj-m1i
13 күн бұрын
የኔሥባል አላሀምዲሊላሂ ❤❤❤❤❤❤
@ElsaHanicho
14 күн бұрын
ስለ ድንግልና ያወራኸው አልተመቸኝም ንግግርህን አስተካክል።
@AraqyahA
9 күн бұрын
አዲስ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤
@sewalemhaile1
12 күн бұрын
ወዳጄ ምንሼ😏ሰያ ተጋባዡን ሳታስተናጊዥ እንደገና ሌላ አበሳ😳😴
@SebilewongelMelesse
12 күн бұрын
ትኩረት ፈልገው አይመስለኝ የሆነ መናፍስት ኢትዮጵያ ወሯት ሐበሻ ነታችን ጠፍቷል እግዚአብሔር ይማረን የምር ታመናል😢
@AyelechDola
13 күн бұрын
Yene Bali dedabi newu bak😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂
@hiwetyejimawa
11 күн бұрын
ሀብታሙ ትኩርችሁ ለኔ ብቻ የሚል መሰለበትኮ
@asereshabeshawit8619
13 күн бұрын
እኔ ቃሪያ አምሮኝ በልቸ በልቸ ሆዴ ቁስል ነወ ያለዉ 😢😢😢
@SaraSara-lb2tx
12 күн бұрын
አይጥ ሞት ሲያምራት የድመት አፍጫ ታሸታለጭ አሉ 😂😂😂😂😂 ወይ ዜዶ😅😅
@samlsd9711
13 күн бұрын
6:30 😂😂😂😂😂 Ok that was really funny. 😂😂😂😂😂
@diribekuma7472
13 күн бұрын
Yene gini ya laqisanyali😮😮😮😮
@AstuAstu-eh5fw
13 күн бұрын
የኔ ባል ልክ እንዳንተ ነው አይገርምም ድንቃድቅ😂😂😂😂😂
@Tzta1-m9q
13 күн бұрын
😂😂😂😂አይ ዜዶ😂😂😂
@InfinixHot30-p3h
13 күн бұрын
diqdiq kane naw yazki😂😂😂
@SimranTube-111
13 күн бұрын
Wey ante 🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsfarTradingማሒ
14 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ድንቁዬ❤ወይ ዘንድሮ እኔም ድንቁ የሚባል ሰው አፍቅሪያለሁ😂
@Tzta1-m9q
13 күн бұрын
😂😂😂እኔም እናቴም ድንግል ነን😂😂😂😂በዚ ዘመን ድንግል😂😂😂
@HayatInboybxbzbduee
13 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kidankidankidankidan7031
13 күн бұрын
በዚህ ዘመንም አሉ ክብራቸውን ጠብቀው የሚኖሩ ሴቶችዬ ክብራቹን ጠብቁ ድንቃድንቅ አነጋገርህን አስተካክል
@yenemarGrace1
13 күн бұрын
ጣራ ላይ መውጣት አምሯት ፈተና አብልቶ ባሏ ካስወጣት በኋላ ስትወርድ ወለደች🤔😂😂😂😂😂
@nefisasemane
13 күн бұрын
እእእ😂😂😂 ክክክክክ
@EluMar
14 күн бұрын
እንዴት ነህ? እንኳን አደረሰህ!!! ይኼ ዘንባባ የምትለው ነገር ግን በጣም ይደብራል::
@Brbr-pd6ey
14 күн бұрын
Yeenee wudd bal 1000 ynurliny ke innat belaynew 7 amet abren sininor siddet araraqen ❤❤❤😢😢
@ፋጡማወሎ-ፐ2ኰ
14 күн бұрын
የኔውድ ባል እኔምእደሷ ስለባሌ ሲጠይቁኝ ለቅሶየ ይቀድማል ❤
@khalisamohammed3056
13 күн бұрын
ዜናው በጣም ነው ያሳቀኝ
@aregashgebere
14 күн бұрын
😂ዜናው ይለያል ይመችህ❤
@semirahussen3698
14 күн бұрын
ሳህ 👌👌👌👌👍👍
@californa6827
13 күн бұрын
ስሂዶ ማርሻል ይቅርታ ጠየቀ እሱ በል ብሎኝ ነው
@selamberahane
13 күн бұрын
ስላካችውን ከወላጆቻችው አጣገብ አርቁት😢
@AbebchiiTaddesse
11 күн бұрын
አነ አይቸሃለሁ ወረታው ይከፈላጊ 😂😂
@BezaFantu-or1ie
14 күн бұрын
metake yesaka meche😂😂😂😂
@allahamdulilah-j2x
14 күн бұрын
ቶወዉ የኛን ባጠይቀን
@Hyat-y2u
14 күн бұрын
ዉይ,ዲቅየ,ሥለባሌ,ባልነት,እኔ,ቃል,ያጥረኛል,ከኔዲሜ,ቀንሶ,እዲሜ,ይጨምርለት,የኔዉዲ,የልጆቸ,አባት,ክፍን,ያርቅልህ,በልልኝ
@MilkesaDesta-nt6ns
13 күн бұрын
Dinka dink yet iyetefak new mitmetaw
@selamhaile4267
13 күн бұрын
አትንጫጫ አበሻ ሰይዶ እኛኑ ነው የሚያሸንፈው ወይ ድካም 😂😂😂
@መቅዲጎንደሬዋ
14 күн бұрын
የተመታህ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@MohamedHussen-t6x
13 күн бұрын
እህት የሆነች ናት የኔዋ። ስወዳት ። እወዳታለሁ።።።።!!!!!!!!!!
@Brbr-pd6ey
14 күн бұрын
Wey irguzoch😂😂😂😂
@HelimaHelima-bc7dw
14 күн бұрын
Dkye yelegnm 😂😂😂😂
@HadasTekle-r2d
13 күн бұрын
dinkadink enezihn yemiskut hitsanat yedeste minch nachew shelmachew ebakih
@سارهاثيوبيا-ج3ظ
14 күн бұрын
❤❤❤❤
@የወግድዋ
14 күн бұрын
ደምሩኝ ማሬ❤
@DerejeElias-sp3ju
13 күн бұрын
Seido dengituwal
@alemalemayhualemayhu1485
13 күн бұрын
ኮመንት እምታነብ ከሆነ ዘባባዊያን አትበል ሰዎች ነን
@BinaHaylu
13 күн бұрын
እሱ እኛን አስፈቅዶ ነዉ የጠራንዘባባዊ ማለት በአሁኑ ስአትዉድ ነዉ ጠጋለም ተይ ይጥራን 😅😅😅😅
@alemalemayhualemayhu1485
13 күн бұрын
@ እግዚአብሔር ያለው እኮ ሲፈጥር እደራሳችን እንደ መልካችን እንፍጠር ነው ያለው እዳምሳሉ ፈጥሮን ክብሩ የሆነውን የሰው ልጅ በዘባባ መጥራት አግባብ አይደለም😏😏😏😏
@FatmahFtom-r8e
13 күн бұрын
Yasafral bahlachen Aydalam Ay twled
@اسال-خ8ي
14 күн бұрын
የኔባልውሺነው😢😢😢😢
@Tybatube
14 күн бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ ቅንነት የራሰነወ😢❤🎉
@Nestanet-b6s
13 күн бұрын
Yenee balii mirixii newu
@HabteBiset
14 күн бұрын
ሲወጣ ሲገባ በጥፊ ስለሚመታት ነው ስለባሏ ስታነስ እንበዋ የመጠው
@alyayasenshewmolo3632
14 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@nesremude
13 күн бұрын
ክክ
@Hasna-l9p
13 күн бұрын
😂😂😂,,😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fedilaside-q6m
13 күн бұрын
በር ላይ መቀመጥ ያምረኝ ነበር ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@fasilmulu9454
13 күн бұрын
Butterfly face
@اييبلل
11 күн бұрын
Wanti fedhe yoo bade hama Wali hasa'u miti
@Nimona-t6n
13 күн бұрын
እኛ ጎሮቤት ድንግል አለች
@Zaroዜሮ
13 күн бұрын
ጋዜጠኛው ተመቸኝ ማፈላለጉ ቋንቋው ግን ትክክለኛ የጠፋ ሠው መፈለጊያ ነው😅
@Mar11ydd20
14 күн бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@አስካለማርያም-የ8አ
13 күн бұрын
የኔን ሆድ ይፍጀው 😢
@SadaFiqx
13 күн бұрын
የባል የነበረወ ልጁን በሁለት መቶ ሸብረ የሚሸት ነበረ ማሰታወሰ አልፈልግም ግን ትዝ አለኝ ደንቃ ደንቅ መቸም ወንደን እዳላምን ሁኛለሁ አንደ ቀን ግን ታሪኬን አወራሀለሁ 😢😢😢
37:41
ዳጊ ለሴት ብሎ አልፈልጋቹም አለ 😡ጀማውን አስቀየመ😱😱
remu khan
Рет қаралды 10 М.
22:48
ብዙዎችን ያነጋገረው የነዋንትያ ጉዳይ | የቲክቶክ ላይቭ ቅጣት መዘዝ ይዞባት መጣ | ይቅርታ ጠየቀች | funny videos
ድንቃድንቅ Dinkadink
Рет қаралды 58 М.
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
8:26
ሐረግ ክፍል ( 44 )
ኢክሩ ሀብታሙ tube
Рет қаралды 2,5 М.
19:24
ሽንት ቤት የሚበላበት ሀገር Abel Birhanu Travel
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 176 М.
23:41
ዳኒ ሩታን ከቤት ይዟት ወጣ. ጠብቄው ነበር ግን አልመጣም🥹
Dani Royal
Рет қаралды 30 М.
10:05
ሩሀማና ሀብታሙ ተሞሸረ ከ Seifu on EBS ቆይታ በኋላ አዲስ ህይወት Ruhama Habetamu
Chu YaYe
Рет қаралды 1,9 М.
22:07
ቲክቶከሯ ለቤተሰቦቿም ለራሷም የማይመጥን ጥፋት አጠፋች - Reacting To Tikus Neger Videos And Mereja
Tikus Neger
Рет қаралды 26 М.
41:18
እማማ ዝናሽን፣ቲጂን፣ሮማንን ና ታጁን ወዘተ በማሥመሠል ትወናና ውዝውዜ አስደማሚ ችሎታው ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ተከታዮችን አፍርቷል።
Mese Show
Рет қаралды 274 М.
46:16
ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው! #dinklejoch #comedy #donkeytube #LosAngeles #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 666 М.
8:30
ያየህይራድን ማን ገደለው የፖሊስ አዲስ መረጃ ሳያትን ያስደነገጠ ቪዲዮ
Axum Sound (አክሱማዊ ድምፆች)
Рет қаралды 19 М.
8:09
🔴በተወሰደዉ ዘግ*ናኝ እር*ምጃ ንፁሃን ተገ*ደሉ|ጉዳዩ አለም አቀፍ ወን*ጀል ነው|የጠቅላይ ሚኒስትሩ ስራ አስደ*ንጋጭ ተቃ*ውሞ ገጠ*መው
SEBERTA MEDIA_ሰበርታ ሚዲያ
Рет қаралды 842
11:39
🔴 ህፃናቱ ታጅበው ገቡ! ሄራን እና ሶሊያና የሰሩት ተዓምር ይህ ነው! አለማየሁ እንባ ተናነቀው! እጅግ አስገራሚ!/heran&soliana
Gora Studio
Рет қаралды 116 М.
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН