ዝኩኒ ጥብስ አሰራር(zucchini recipe)

  Рет қаралды 22,623

Mesi መሲ Tube

Mesi መሲ Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 95
@meronwg9509
@meronwg9509 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል መስዬ በጣቆንጆ እርገሽ ነው የስራሽው እናመስግናለን ሼር ስላደረግሽልን
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
Mesiye betam tenam yehonena yemiyamir zucchni aserar new Ejish yibarek🙏❤
@rbkaym1811
@rbkaym1811 3 жыл бұрын
ዎው መስይ በስጣም ቆንጆ አርግሽ ነው ያዘጋጀሽው ጤናማ ምግብ ነው እንም እምክረዎለሁ እናመስግናለን ሼር ስላርግሽልን
@saradawit
@saradawit 3 жыл бұрын
መሲዬ ሰላምሽ ይብዛ ቆንጆ የዝኩኒ ጥብስ ነው የሰራሽው ከለሩ የሚያምር አሰራርሽ ንጵህናው ይበቃል እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌💕
@bestrong7327
@bestrong7327 3 жыл бұрын
መስዬ ሁሌም የስራሽ አድናቂ ነኝ እጅግ የወደድኩት የዝኩኒ አሠራር ነው እንደዚህ በጥብሡ ሲሆን ደግሞ ጣእሙ ልዩ ነው በጣም ያስጎመጃል ከለሩ እራሡ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ😍😍🙏
@niceworld2181
@niceworld2181 3 жыл бұрын
በቀላልና በፈጣን መንገድ የተዘጋጀ ዚኩኒ ነው ከለሩም ያምራል ባጭሩ ቀንጆ አሰራርና ጤናማ ምግብ ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Just wow berchi yene gobez new family
@mesitube5561
@mesitube5561 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማሂየ
@liyutube5836
@liyutube5836 3 жыл бұрын
አሪፍ የዝኩኒ አሰራር ነው ያሳነሽን።በዚ መልኩ ሰርቼው አላቅም እሞክረዋለው።ሁሌም በአዲስ ነገር ስለምትመጪ እናመሰግናለን።
@rbkaym1811
@rbkaym1811 3 жыл бұрын
መስዬ ሰላም ላቺ ይሁን በጣም ጤነኝ ምግብ ነው ያዘጋጀሽው እና መስግናለን ሼር ስላረግሽልን
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
ምርጥና ጤናማ አሰራር ነዉ መሲዬ.እኔም እሞክረዋለዉ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽልን 🤗share
@mesitube5561
@mesitube5561 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማዚየ
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
ጤናማ የሆነ አትክልት ጥብስ ነዉ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ከለሩ በጣም ያምራል እንደሚጣፍጥ አልጠራጠርም፤ ስላጋራሽን አመሰግናለሁ፡፡
@salatesfa5510
@salatesfa5510 3 жыл бұрын
መሲዬ በጣም አሪፍ ነገር ነው ይዘሽልን ዩመጣሽው በጣም ጤነኛ አስራር ነው ይሳየሽን ከእስራሩ እስከ አቀራረቡ ልይ ነው እናመስግናለን ሼር ላረግሽን
@hiyababraham6292
@hiyababraham6292 3 жыл бұрын
መስዬ ውዴዴ በጣም ምርጥ የዝኩኒ ጥብስ ነው አሰራርሽ ልዩ ነው ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ ውዴዴ እናመሰግናለን
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 жыл бұрын
መሲዬ በጣም የሚጣፍጥ ምግብ ነው የሰራሽው ውዴዴ ዝኩኒ በፍቅር ነው የምወደው ቢበላ የማይጠገብ ምግብ አንቺ ደሞ በጣም ጥፍጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው ውዴዴ እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ
@kalkidanethiopia3009
@kalkidanethiopia3009 3 жыл бұрын
መሲዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ! በጣም ቆንጆና ጤናማ የዝኩኒ አሰራር ነው ያሳየሽን መልኩ ሲያምር ይህን የመሰለ ምግብ ሰርተሽ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን🙏👍😍😍
@sarontube1237
@sarontube1237 3 жыл бұрын
ምርጥ እና ጤናማ ምግብ ነው በጣም ቆንጆ የዝኩኒ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን መሲ
@mesei5315
@mesei5315 3 жыл бұрын
ሰላም መሲዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ሲያዬት ያስጎመጃል እጂሺ ይባረክ ሼር ስላደረግሺን እናመሰግነሠለን💚💛❤👍
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መሲ የዚኩኒ ጥብስ ቀለል ባለው መልኩና ሲያዩት ያማረ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን
@lilligera9344
@lilligera9344 3 жыл бұрын
Slam Mesiye ijg btam konjiona tenama yezukini aserar silasayeshn inamesegnaln ijish ybark
@abebech2218
@abebech2218 3 жыл бұрын
ሰላም ላቺ ይሁን መስየ እደት ነሽ እህቴ በጣም ምርጥ የአትክልት አሰራር ነዉ ያለሽን ሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@tinsaemedia8865
@tinsaemedia8865 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ ሰላም ውዴ ምርጥ የስኩኒ አሰራር ነው ለጤናም በጣም ጠቃሚ ሲሆን አበሳሰሉ ጥብስ ብሎ ልዩ ነው ከናቀራረብሽ ዋዉዉዉ 😍👌
@weynitube440
@weynitube440 3 жыл бұрын
ሰላም እዴት ነሽልኝ የኔ ባለሙያ ዋዉ በጣም ልዩ ነው ቆንጆ አሰራር ነው እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከልሽ የኔ መልካም ወድዴዋለው ኑሪልኝ ከለሩ ሚያምር እራሱ ልዩ ነው ብዙ ነገሮችን እናያለን በቤትሽ ወደ ፊት ❤️❤️እሺ እማ ጀንጊት
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
መሰዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ እህት ምርጥ አሰራር ነው ደግሞ ዝኩኒ ለጤናም እጅግ አስፈላጊ ነገር ነው አቀራረብም ልዩ ነው ዋውውው😍👌
@zellitube
@zellitube 3 жыл бұрын
ሰላም መሲ ቆንጆ የዝኩኒ ጥብስ አሰራር ነው ዝኩኒ ለጤናችንም ተጠቃሚ ነው እጂሺ ይባረክ ሼር ስላደረግሺን እናመሰግናለን💚💛❤️🙏
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
መሲዬ ቆንጆ ሥራ ነው ያሳየሽን ጤነኛ የሆነ አስራር ነው ቀለል አርገሽ አሳምረሽ ስርተሽዋል እናመስግናለን የኔ ውድ ሼር ስላረግሽን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ መስዬ የኔ ባለሞያ የሰራሽው ዙኪንና የተጠቀምሽው ግብአቶ ለጤናችን ተስማሚ ነው share ስላደረግሽልን እናመሰግናለን
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሰራ ነው የኔ ውድ እናመሰግናለን በርቺልኝ የምታቀሬቤቸ ነገሮች ሁሉ ገራሜ ናቸዉ 💔❣️🙏
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ መሰዬ 🙏👌👍💖ላይክ
@laylamohammed
@laylamohammed 3 жыл бұрын
ዋው👍👌👌👌
@destayenkemugne3274
@destayenkemugne3274 3 жыл бұрын
Wow ke akerarebu jemero betam new des yemilew le tenam tesemami new zekuni ejeshe yebarek yene balemoye 👏
@serkadistube
@serkadistube 3 жыл бұрын
ሰላም መሲዬ የኔ ባለሙያ ዋው በጣም አሪፍ ነው እጂሽ ይባረክ ውዴ 🥰🥰👍👍
@ሙኒትሞንሟኒት-የ6ጰ
@ሙኒትሞንሟኒት-የ6ጰ 3 жыл бұрын
መሲ ይሄንን ስራሽን እጅግ በጣም ነው የወደድኩት ደጋግማም ነው ያየውት ፍጹም ጤናማ የሆነ ስራ ነው
@abebaadiss5201
@abebaadiss5201 3 жыл бұрын
የያያሚሚ ከለሩ የሚያምር አሰራርሽ ንጽህና ያለው ቆንጆ አርገሽ ጠብሰሽዋል እጅሽ ይባረክ መሲዬ የኔ ባለሙያ👌
@Mayndset
@Mayndset 3 жыл бұрын
መሲየ በአማርኛ ዝኩኒ ነዉ የሚባለዉ ኩሳዉ ለካ ክክክክክ በጣም ቆንጆ አርገሽ የሰራሽዉ መሲ ባለሞያ እጂሽ ይባርክ ሸር ስለምታደርጊን እናመሰግናለን
@marttube4157
@marttube4157 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እዴት ነሽልኝ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው ያሳየሽን የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ወደነዋል እንሞክረዋለን እማምላክ ትስጥልን ጎበዝ በርቺልኝ
@ZemaTube100
@ZemaTube100 3 жыл бұрын
መሲዬ ሰላም የኔ ውድ በጣም ጤኔማ የሆነ አሠራር ነው ያሳየሽን እናመሠግናለን መጀመሪያ አከታተፍሽነሰ እና አቀራረብሽን ወድጄዋለሁ እጆችሽ ይባረኩ
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
መሲ የኔ ባለሙያ ቆንጆ እና ጤናማ የሆነ የዝኩኒ ጥብስ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ አይህን የመሰከ ምግብ ሼር ስላደረግሽን 😋👌
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
መሲዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል በርችልኝ 🙏👍👌
@ሀገሬቻናል-ደ3ዸ
@ሀገሬቻናል-ደ3ዸ 3 жыл бұрын
መሲ እናመሰግናለን እህት 👌
@kiyaethio
@kiyaethio 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ መሲዬ 😍 ዋውው በጣም ሀሪፍ ነው በርቺልኝ 👍👌
@zomazoma6769
@zomazoma6769 3 жыл бұрын
Selam edet neshily betam gerami new bewnt waw argued negroche betam tekami new enam tenant kojo new bewnt kelb enamsgnaln
@HulegebTube
@HulegebTube 3 жыл бұрын
ቆንጆ ጤናማ የሆነ የሆነ የዝኩኒ ጥብስ አሰራር ነው ያሳየሽን , ሲቲይ ከለሩ ሚያምር ሚያስጎመጅ ነው 😍👌
@mesitube5561
@mesitube5561 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ናርዲየ
@simahabesha9273
@simahabesha9273 3 жыл бұрын
ለየት ያለ የዝኩኒ አሰራር ነው።ከሽንኩርቱ ጋር መብሰሉና መጠበሱ ጣእሙን ያሳምረዋል።እናመሰግናለን ስላካፈልሽን።
@bnbettytube
@bnbettytube 3 жыл бұрын
መሲዬ በጣም ጤናማ ምግብ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን ላይክ ሼር🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 3 жыл бұрын
ዋዉ መሲየ እጂሽን ይባርከዉ ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ 👌
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
መሲዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ!! በጣም ቆንጆና ጤኔኛ የሆነ ምግብ ነው የሰራሽልኝ በጣም ነው የወደድኩት ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን🙏👍👌😍😍እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@mesitube5561
@mesitube5561 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ኅብስት
@ተደጋግፈንተደጋግፈን
@ተደጋግፈንተደጋግፈን 3 жыл бұрын
Selamesh yebezaling mesiye yene Mar liyuuu aderigash new yesereishew ejash yeberika sila akefeleshen kalibe enmasegenelen yene Mar
@mideya
@mideya 3 жыл бұрын
ማሻአላ ዋው. አጓጓሽኝ
@RichaFeqer
@RichaFeqer 3 жыл бұрын
Selamesh yebezaling masiye yene Mar wow batem arifa aderigash new yesereishew ejash yeberika sila akefeleshen kalibe enmasegenelen yene malkam
@keludishow
@keludishow 3 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ውድ የት ሄጄ ነበር አመለጥሽኝ ዝኩኒ ለጤና እጅግ ተስማሚ ነው ግን አሠራር ይጠይቃል አንቺም ምርጥ አርገሽ ጠብሠሽዋል እንዲህ ሲሆን ነው የሚጣፍጠው የኔ ባሞያ ሼር ስላረግሽን አመሠግናለሁ እጅሽ ይባረክ መሲዬ😍😍🙏
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
እዴት ነሽ ውድ እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች መሲ ዋውውውውውውውው።።።።።።።።።
@እሙፍቅር-ወ4ጘ
@እሙፍቅር-ወ4ጘ 3 жыл бұрын
yene leyu ehite yene balmuya selameshe bizit tirif yebelilgne brtam konjo aserari nw yasyeshen yene wudi ehite kiberingne
@sarahmichael7412
@sarahmichael7412 3 жыл бұрын
ሲታይ ሚያስጎመጅ ከለሩም ሚያምር ጤናማ የሆነ የዚኩኒ አሰራር ነው ያሳየሽን ከሩዝ ጋርም,ባዶውንም በሹካ ልንመገበው ምንችል አይነት ነው ስላጋራሽን እናመሰግናለን 👌
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መሢየየ እደት ነሽልኝ እግዚአብሔር ይመሥገን ደና ነኝ ዋዉዉዉ የኔ ባለሙያ እደት ያምራል በርችልኝ ብዙ እንጠብቃለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ 💚💛♥️
@-addismeraftube2157
@-addismeraftube2157 3 жыл бұрын
መሲየ እህቴ የጠፋ ሰው የኔ ባለሙያ እንደትነሽልኝ እጅሽ ይባረክ እህቴ ተናፍቀሻል
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
Yummy 😋 betam meret ena leyu yehone aserare zekuni wesete new ejeshe yebarek yene balemoye 👏 mesiye 😘
@ethioalmechannel1527
@ethioalmechannel1527 3 жыл бұрын
መሲ ቆንጆ ስራ ነው ግን ጠፍሽ እህት👌👌
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 3 жыл бұрын
ዝኩኒ እንድትወደድ አድርገሽ ሰርተሻታል። እኔን ጨምሮ ብዙ ሰው ዝኩኒ አይወድም ይህ አሰራር ግን አራፍ ነው ሰው አንዲወደው ያደርጋል።
@tubetikursewtube7253
@tubetikursewtube7253 3 жыл бұрын
መሲ ቃላት የለኝም ለዚህ ስጋን የሚያስንቅ የዝኩኒ ጥብስሽ ፍፁም ጤናማ ስራ ነው👌👌👌👌 ይገርማል አጠቃቀሙን አለማወቅ እንጂ ሀገራችን ሞልቷል እኮ 🤔🤔🤔
@mesitube5561
@mesitube5561 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@HELENTUBE7
@HELENTUBE7 3 жыл бұрын
This is very healthy food I love the way you cook it I can't wait to try it thanks for sharing us always wonderful Channel 👌👍
@tinypremlal6935
@tinypremlal6935 2 жыл бұрын
I have made it. It's absolutely delicious 😋
@nardosgonderawayoutube24
@nardosgonderawayoutube24 3 жыл бұрын
ሠላም መሲዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን ❤❤❤
@mesitube5561
@mesitube5561 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ናርዲየ
@khulumtube3465
@khulumtube3465 3 жыл бұрын
betam aref yezikuni aserar new atebabesum meret new betam wdejewalhu betam aref aderegesh akerebeshewal
@BhhrtGfurf
@BhhrtGfurf Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HowardJonathan-j1q
@HowardJonathan-j1q 4 ай бұрын
Martin Karen Young Nancy Jackson Anna
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 3 жыл бұрын
Selam mesiye econ selam metasi bewnetu began lyu ywene mgb aserar new atakltochen beteleyaye mngdu mesrat edmnchel edmnmegb yasayeshin new enam kelb enamesgnaln
@everythingwithzenasimpson
@everythingwithzenasimpson 3 жыл бұрын
Delicious!! 😋😋😋😋😋
@Tekeltv1
@Tekeltv1 3 жыл бұрын
ሰላም መሲ ዋው በጣም ገራሚ ምግብ ግን ዝኩኒ ማለት ድንች ነው ወይስ ሌላ ነው ሁለተኛ ገጠመኝ ዝኩኒ ስሙን ቀየረ እንዴ 🙄🤔ዋው
@mesitube5561
@mesitube5561 3 жыл бұрын
ዝኩኒ እና ድንች አይመሳሰሉም የደምበጫው አመሰግናለሁ ወንድሜ
@KidistEthiopiankitchen
@KidistEthiopiankitchen 3 жыл бұрын
🙏👍❤️
@eftaheyegeta9262
@eftaheyegeta9262 3 жыл бұрын
ዝኩኒ እንደዚህ ብቻዉን ተጠብሶ አላዉቀዉም ያማረ ከለር ነዉ የያዘዉ ከተጨመረበት ማጣፈጫ እና ካጠባበሱ አንፃር እንዴት ሊጣፍጥ እንደሚችል መገመት አይከብድም፡፡
@greenhabeentertainment5320
@greenhabeentertainment5320 3 жыл бұрын
ሠላም ለዚህ ቤት ... በቅንነት ቤተሠብ እንሁን ✍
@shitugeda1134
@shitugeda1134 2 жыл бұрын
አሠ
@lambakintube5331
@lambakintube5331 3 жыл бұрын
setay erasu belun belun yemil new betam aref new neger gn mabraya eyeteseten besera aref new bedenb endegeban ena enam teredeen bearefu endenesera
@fkirteassefa8187
@fkirteassefa8187 8 ай бұрын
Ye tome new
@mideya
@mideya 3 жыл бұрын
አሰለማሊኩም. ወረህመቱላሂ. ወበረከቱ. እደትናችሁ. ውድ. ቤተሰቦቸ
@RojinaAmla
@RojinaAmla 5 ай бұрын
Williams Brenda Martin Jessica Rodriguez Amy
@CottonChristian-e3r
@CottonChristian-e3r 3 ай бұрын
Smith Michelle Thomas Deborah Lee Maria
@MelvilleAlbert-h2j
@MelvilleAlbert-h2j 3 ай бұрын
Lee Paul Davis John Rodriguez Michelle
@IrisFields-e7o
@IrisFields-e7o 4 ай бұрын
Perez Patricia Young Steven Perez David
@CaraParker-j7n
@CaraParker-j7n 5 ай бұрын
Williams Helen Thompson Charles Robinson Scott
@JennyJohnson-g4e
@JennyJohnson-g4e 4 ай бұрын
Perez Charles White Richard Taylor Joseph
@NsnsisshMkkhzgsy
@NsnsisshMkkhzgsy 4 ай бұрын
Lee Amy Allen Christopher Walker Patricia
@TraceyClinker-o6b
@TraceyClinker-o6b 3 ай бұрын
Walker George Davis Scott Hall Helen
@MarlinMurray-z3g
@MarlinMurray-z3g 3 ай бұрын
Davis Paul Robinson Michael Robinson Angela
@BettyWinfred
@BettyWinfred 4 ай бұрын
Clark Lisa Hall Edward Jackson Helen
@እሙሀያት-ዠ2አ
@እሙሀያት-ዠ2አ Жыл бұрын
ዝኩኒ ማለት ኩሰ ነው😢
@mesitube5561
@mesitube5561 Жыл бұрын
አዎ
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
ድንች ጥብስ አሰራር
8:01
Mesi መሲ Tube
Рет қаралды 4,1 М.
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.