ኩራዜ ሙሉ ፊልም | Kuraze | Full Length Ethiopian Film 2023 Hamus Media

  Рет қаралды 657,319

Hamus Media

Hamus Media

Күн бұрын

#ኩራዜ #Kuraze
Join this channel to get access to perks: / @hamusmedia #amharic_movies #ethiopia_Films #Hamus_media 🔴ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
• ሺ ፍቅር ሙሉ ፊልም | Shi Fek... • "ጥር 9" |አዲስ ፊልም ማስታወቂያ... 🔴Please don't forget to like . share and subscribe to our channel
• ሳፈቅራት ሙሉ ፊልም | Safekra...
/ channe l/UCMnAL0uw-MT6VRYfUqAXfwg • ሄኖክ ድንቁ ተደባደበ አዝናኝ ፕራን...
#Hamus_media #ሐሙስ_ሚዲያ Hamus
Media is United Kingdom and Addis Ababa based Ethiopian media, entertainment and ecommerce company. Hamus Media broadcast content stream via website Hamus Media produces original Ethiopian movies, drama, sitcom and music clips. We also broadcast entertainment and film premiere videos recorded and edited in our studio. Hamus Media distribute movies and other content on more than 20 million Ethiopians who live in and outside Ethiopia. Most of our viewers are from US, Canada, UK, Ethiopia and Scandinavian countries. #Ethiopian_comedy #Ethiopian_films #Hamus media #ethiopian_movie #ሐሙስ ሚዲያ #አዲስ ፊልም #ኩራዜ #ethiopian_movie #Cinima Film

Пікірлер: 318
@نجاتمحمدآحمد
@نجاتمحمدآحمد Жыл бұрын
ዋይዋይ በጣም አስተማሪ ቁምነገር ያለበት ፅድትያለ ስራነው አወ ብየየለ ይች ልጂ ኖራበት አልባሌ ፊልም አይሆንም ሄኖካችን በርታ ይመችህ አይታማኝነት ንፁህ ፍቅርና እዝነታ በቃ በቲቪ / በዩቴብ የምናየው ፊልምና በልብ ወለድ የሚፃፍ መፃሃፍ ሆኖ ቀረ በእውነተኛው አለምግን የእዛ ተቃራኒነው ሆኖም ግን በፈጣሪ ተስፋ አንቆርጥም ከሚልዬኑ ህዝብ መቶ ቢገኝ ይበቃል እናመሰግናለን
@ftahftft5503
@ftahftft5503 Жыл бұрын
፤፤አ፤አአአአ፤በበ፤፤ሠ
@SabaSamuel-e7p
@SabaSamuel-e7p Жыл бұрын
❤❤❤❤
@Meka-tg3wd
@Meka-tg3wd 6 ай бұрын
ለምን
@yonasalemshet517
@yonasalemshet517 Жыл бұрын
እባካቹ ይሄን ኮመንት የምታነቡ እህት እና ወንድሞቼ በሃይማኖታችን አጥብቀን እንፀልይ በግብረ ሰዶም ኢትዮጵያን አናስደፍርም😠😠🔥❌
@marsofunion
@marsofunion Жыл бұрын
Ewnet nw yehen yemikawemu demo eyetaseru nw
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ Жыл бұрын
ፈጣሪ ይቀበለን ፀሎታችንን 🥺😭🤲
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 Жыл бұрын
እሽ የቻልነውን እንሞክራለን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
@ፋኑየጌታሊጅ
@ፋኑየጌታሊጅ 9 ай бұрын
እሽ ሁላችንም በተቻሉን አቅም በየ ሀይማኖታችን ወደ ፈጣሪ መጸለይ አለብን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bayushbayush320
@bayushbayush320 Жыл бұрын
ግብረ ሰዶምን እቃወማለሁኝ 🥺
@lidacall5422
@lidacall5422 Жыл бұрын
እኔም በጣም እቃወማለሁ
@onelove667
@onelove667 Жыл бұрын
ወቅቱን የጠበቀ ፊልም እኒመሠግናለን
@amaamm9998
@amaamm9998 Жыл бұрын
ከሄኖክ ሌለ አክረር ጠፍቶ ነዉ ፍልሞች ሁሉ እሱ አለበቸዉ😂😂
@lij.Hayuti
@lij.Hayuti 2 ай бұрын
ዜኖክ የራሱን ሂወት እየተወነ ነው😢 ሚስኪን
@DJCJ-afro
@DJCJ-afro Жыл бұрын
I like this girl
@ሪዬነኛትግስተኛዉ
@ሪዬነኛትግስተኛዉ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Жыл бұрын
ተይ ይቅርብሽ ያለሽን እጥብ አድርጎ ላሽ በይ ነው ሚልሽ
@DiSt-mu9vm
@DiSt-mu9vm 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂👌
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs Жыл бұрын
እዚህ ግበረሶዶማይነት ይቁም ምናምን እያላችሁ አታለቃቅሱብኝ ምድረ ንፍርቅ ለሁሉ መፈክር እኛ ኢትዮጲያኖች አማኝ ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች ነን ለማንም ጨምላቃ አናለቃቅስም ደማችን ጠብ ይላል እስከመጨረሻው እኔ በበኩሌ የምሞትለት እምነት አለኝ ግብረሶዶማዊያንንም መግደል እንዳለብን ኢስላም ነገሮናል ቢያንስ እሱ ይቅርና ባህልና ጨዋነት እንዳደገች ኢትዮጲያዊት ይሄን አልፈቅድም ሟች ናችሁ ይሄ ሀሳብ ያላችሁ እርኩሶች የመጨረሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር እኔም ክርስቲያን ነኝ ሀይማኖታችን እነሱን መግደል ይፍቀድ አይፍቀድ አላውቅም ግን ሀይማኖቴ ባይፈቅድ እራሱ ካገኘኋቸው የለምንም እርህራሄ ነው የምገላቸው እደነሱ የምጠላው ምንም ነገር የለም
@سونيا-ه2ط
@سونيا-ه2ط 3 ай бұрын
1:58 ​@@heedssjeedss8369
@SelamMelese-no5le
@SelamMelese-no5le Жыл бұрын
የሄኖክ ድንቁና የሳሮን አየለልኝ ስም ሲያጠፉ እነሱግን ከማንም በላይ ከፍ ብለው አሉ ሳይወድቁ የሰው ለውጥና ጥንካሬ ያስደስተኛል
@ፋፊነኝየሀርቡዋ
@ፋፊነኝየሀርቡዋ Жыл бұрын
ሄኖክን እደኔ ማነዉ የሚወደዉ ወላሂ በርታ ወድሜ
@ethiopialove2158
@ethiopialove2158 Жыл бұрын
Me too
@fatemasaeed9867
@fatemasaeed9867 Жыл бұрын
አትጃጃይ መውደድ መብትሽ ነው መሃለውስ ምን እሚሉት ነው?
@ethiopialove2158
@ethiopialove2158 Жыл бұрын
@@fatemasaeed9867 anchi atijajay mebtuwa bemitamnew mehala
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 Жыл бұрын
የሄኖክ ድንቁ ትወና ሱስ ሆኖብኛል እና አብሮት የሚሰራው ልጅ በጣም እወዳችኋለሁ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ማርቲ ስወዳት ዉበቷ ያለ ሜካፕ ነው ሁሌም የምሰራው በርቺ የኔ ቆንጆ የሴት ሙሉ ብየሻለው 🥰
@fekerkonjo6576
@fekerkonjo6576 Жыл бұрын
Gibra sedowamin ekawemalew 😢filmu mirti new😘🙏🏻
@HayimFiker
@HayimFiker Жыл бұрын
እየሳኩ ነዉ የጨረስኩት እኔ ፊልም ሳይ የሚያስቁኝ ባባ አለምሰገድ ጩባው ናቸው ዛሬ ግን ሄኖክ አሳከኝ
@ትንሻዱርዬ
@ትንሻዱርዬ Жыл бұрын
ሄኖክ ከሰረው ፊልም የተመቸኝ እና ያሳቀኝ😂😂😂😂
@sante-jb2tj
@sante-jb2tj Жыл бұрын
😂😂እኔእራሱ 😂
@BetselotYilma
@BetselotYilma Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ቁምነገር ያለበት ፅድትያለ ስራነው ምርጥ ፊልም❤
@philips5757
@philips5757 Жыл бұрын
እስቲ ማነው እንደኔ ሀገራችን የለችበት ውጥንቅጥ የስጨነቀው የጦርነቱ ሳይበቃ ግብረ ሶዶማዊያን ተጨምረበት
@aishaaisha-rz8ik
@aishaaisha-rz8ik 11 ай бұрын
ሄኖኮ የለለበትን ፊልምማነው እደኔአላይምየሚለው♥♥♥
@Mohamedali-fk9gx
@Mohamedali-fk9gx Жыл бұрын
ግዜውን የሚወክል አስተማሪ ታሪክ እናመሠግናለን በርቱ🙏🙏
@نجاتمحمدآحمد
@نجاتمحمدآحمد Жыл бұрын
ኬኬቅቅቅቅ እረ ደግሞ ዛሬ ሄናችን በጣም አሳቀኝ አትንቦቅቦቅ😂 ወይኔ ልጂቷን ስወዳት እሷ ያለችበት ፊልም ቁምነገር ሳያስጨብጥ አያልፍም።
@zed8332
@zed8332 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የምል አሰተማራ ድራማነዉ በረቱለን❤❤👍👍😔
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ወይኔ 💝ማርቲዬ 💝ስወድሽ 💝ሄኑ 💝💝👌my love 💝
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 Жыл бұрын
ድንቅ ፊልም እውነትን ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ደራሲው ትደነቃለህ ተዋናዮች ሁላችሁ ጥሩ ሰርታችሁታል እናመሰግናለን።
@alexalax1722
@alexalax1722 Жыл бұрын
የሆነ የሚጎድለው ነገር አለ ማለቴ ከተዋናዮች
@ሶልያናማርያም
@ሶልያናማርያም 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ewate naw dagamo በዚ ሁኔታ ብዞ swe የእግር እሳት የሆነበት አለ 😭😭😭
@cjcjiff134
@cjcjiff134 Жыл бұрын
ሄኑክየ ስወድህ❤
@solomonderb1696
@solomonderb1696 Жыл бұрын
Wow.... ልዩ ጣዕም ያለዉ ፊልም
@zadalbchew2231
@zadalbchew2231 Жыл бұрын
ሄንዬ በርታ አተ ጎበዝዝ ነህ😊😊😊
@ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ
@ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ Жыл бұрын
ውሸታሞች ሁሉ ሆነ ተብሎ የወንዶችን ስብዕና ለመበዝበዝ የተደረሰ ስራ ነች ተው ፍትሀዊ አድርጉት እንጂ አባት እንዴት ከልጁ ጋር ይተኛል ?? እንዴትስ ሆኖ እረ ይደብራል ። በጣም ከባድ ነው እንዴ እንዴት ነው
@edulove8171
@edulove8171 Жыл бұрын
ምን ውሸት ነው ስንት ናቸው ባባታቸው የተደፈሩት
@uuyu1613
@uuyu1613 Жыл бұрын
ውድማለት ጭራቅነው ውሻሉላ
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs Жыл бұрын
ወይኔ ሄኖክ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂አሁንማ ሄኒ የሌለበት ፊልም ደስ አይለኝም ይመችህ👍👍❤
@SAlhazmi-n5j
@SAlhazmi-n5j 8 күн бұрын
ድንቅ የሆነ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን በርቱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BachayehuTesfaye
@BachayehuTesfaye Жыл бұрын
ተአምር ነው ደስ እሚል ፊልም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ❤❤❤❤
@josejimenez2753
@josejimenez2753 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ ትልቅ አረም ነዉ ያሶገድሽዉ ትልቅ መልክት ያለዉ ፊልም ነዉ
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
አስተማሪ ነው😢
@firdagegnzewdu-uv8tw
@firdagegnzewdu-uv8tw Жыл бұрын
ለምን አለቀ??!!❤❤❤❤
@ቲነኝስደተኛዋ
@ቲነኝስደተኛዋ Жыл бұрын
ሄኒ 😅😅😅😅😅😅😅 አጀማመሩ ደስ ይላል ልጨርስና እኮምታሁ❤
@bashirwedjine1567
@bashirwedjine1567 Жыл бұрын
😂😂ያች ልጅ ፎርቶ ስያጉረመርም በሳቅ ገደለኝ
@Fcgcchb
@Fcgcchb 11 ай бұрын
በጣም ኣሰተማር እና ቁዉነገረኛ ፊልም ነው ኣቦ ይሞቻቹ ሃገራቺን ሰላም ያርግልን 🙏💞💞💞💞💞💞💞
@ZebiderEgese-kb5is
@ZebiderEgese-kb5is 10 ай бұрын
እውነት በጣም አስተማሪ ነው በርቱልን😢😢😢
@ሂኩነኝየአላህባርያ
@ሂኩነኝየአላህባርያ 4 ай бұрын
ወውበጣም አስተማሪ ፊልም ነው
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ Жыл бұрын
የድንቁን፡ልጅ፡ብዬ፡መጣሁ
@toybaseid7802
@toybaseid7802 10 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በርቱልን❤❤❤❤
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s Жыл бұрын
ሄኒ የኔ አመለ ሸጋ😌
@Frehiwot-r4i
@Frehiwot-r4i 3 ай бұрын
Wow migerm new 🥰
@ፈቲያአሰፋ
@ፈቲያአሰፋ Жыл бұрын
እኔም የምወደው ልጅ ለመርሳት ትግል ውስጥ ነኝ እንዲት እንደማደርግ አላውቅም እንዲትስ ልረሳው
@mekkyajo588
@mekkyajo588 Жыл бұрын
አብሺሪ ይከብዳል ግን በጊዜ ሂደት ትረሻዋለሺ ❤❤
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 Жыл бұрын
እሔ ሕመም ግን እኔጋ ብቻ መሥሎኝ ነበር ሑለቺንም እምመተኞቺ ሑነናል❤
@engdaget12
@engdaget12 Жыл бұрын
😊እኔም የጎረቤቴን ልጅ ወድጀ እሡም ሳያውቅ ማንም ሳይረዳኝ😢 4 ዓመት ሙሉ ስሰቃይ ነበር ከሡ ሌላ አላስብ ከሡ ሌላ ወንድ ያለ አይመስለኝም ነበር ስሙ ሲጠራ ነበር የምበረግገው😂😂አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በጸሎት እመብርሐንን ለምኛት እመቤቴ እረድታኝ ከልቤ ወጥቶልኛል😊🤲መዳኒቱ ፀሎት ነው ከልብሽ ሆነሽ ጸልይ❤
@Hayat1998-c4l
@Hayat1998-c4l 11 ай бұрын
​@@engdaget12የኔቢጤ እኔም እዳች ነበርኩኝ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 10 ай бұрын
ይሄ መቼም በብዙሃኑ የደርስይመስለኛል ግን እራሱ ቀኑን ጠብቆይርሳልግን ግዜ ትንሽ ይወስዳል አይዞኝ ኪኪኪኪ
@seadamohammed-ou2sw
@seadamohammed-ou2sw Жыл бұрын
ዛሬገና ሄኒ አሳከኝ 😂😂
@fuch9239
@fuch9239 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@menberehabete1446
@menberehabete1446 Жыл бұрын
😢አስተማሪ ደስ እሚል ፊልም
@birtukanbirtukan4151
@birtukanbirtukan4151 Жыл бұрын
ደስ ያሚል ፊልም ነው በርቱ👍👍👍👍
@seasea3347
@seasea3347 Жыл бұрын
ሄንየ ሰወድህ ሁሌም ባይህ ደሰ ይለኝን በርታ ወድሜ❤❤❤❤❤❤
@takileermias9215
@takileermias9215 Жыл бұрын
😢አስታማሪና ደስ የሚል ፊልም❤
@መቅደስገብሬ
@መቅደስገብሬ Жыл бұрын
ዋው ነው ምርጥ አስተማሪ ፊልም
@ቤዛ-አ6ኀ
@ቤዛ-አ6ኀ 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@yerusmarshet4729
@yerusmarshet4729 10 ай бұрын
Uuhhh des yemil film!!!
@WORKNESH945kASU
@WORKNESH945kASU 2 ай бұрын
Andegna new good bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BereketBesir-ej2mo
@BereketBesir-ej2mo Жыл бұрын
በጣምቆንጆፊልምነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Mefitamefita-n5i
@Mefitamefita-n5i 8 ай бұрын
ይመቸቹ በጠም አስተመሪ ፍልም ወዉ👍👍👍
@edaede8497
@edaede8497 Жыл бұрын
ያምራል ግን ልብ ይሰብራል😢😢😢❤
@edaede8497
@edaede8497 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹
@belayhabte
@belayhabte 11 ай бұрын
Wow Molalla maru sefara yenok dinku Lija
@ኤዱነኝየደሙፍሬ
@ኤዱነኝየደሙፍሬ Жыл бұрын
አስተማሪ 😢ነው😮
@Fikirte-ry4mm
@Fikirte-ry4mm 5 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው 💖💖💖
@samsungcustomer4387
@samsungcustomer4387 Жыл бұрын
Wow Desi Mel Asitemari Filme❤❤❤❤❤
@yosephwondemu1585
@yosephwondemu1585 Жыл бұрын
wow 😢❤❤❤
@NaeemaAhmed-uf6jo
@NaeemaAhmed-uf6jo Жыл бұрын
ዉይ ልብ ሰባሪ 😢😢😢 የእኔ ማልቀስ ግን የዉሼት ከመኖር መሞት ይመረጣል
@MakdaYemane-n1y
@MakdaYemane-n1y Жыл бұрын
Konjo film ❤❤❤
@meeryymaem166
@meeryymaem166 Жыл бұрын
ይች ልጅ ያለችበት ፊልም ይመቸኛል❤❤
@Linaye05
@Linaye05 Жыл бұрын
ye senayt tarik yasaznal enkwanm wedzachgnawa altemlsk arif nw enamesginaln ❤
@yedonoko6306
@yedonoko6306 Жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ሀሙስ ሚዲያ እናመሰግናለን በርቱ ❤🎉🎉🎉❤
@beenasefa8342
@beenasefa8342 8 ай бұрын
ፖንክ doctor 😅😂
@Hamzattboo-vp4bh
@Hamzattboo-vp4bh Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ጀግናነሸ
@zinashmazna2817
@zinashmazna2817 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም 🥰🥰🥰🙏🙏🙏😢
@ggggggfg9183
@ggggggfg9183 11 ай бұрын
ኣሃሃሃ ሄኒ ኣሳቀኝ ያምራል ቀጥሉበት 👌👌💙💙🥰🥰
@ሀያትየገራጌቀብራራ
@ሀያትየገራጌቀብራራ Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም❤❤❤
@betelhmtamrat6040
@betelhmtamrat6040 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም❤
@atalay1437
@atalay1437 Жыл бұрын
ከምር ትችላላችሁ😍✌️🥰😍💪👍😍
@muhabbathnalam-jl8db
@muhabbathnalam-jl8db 11 ай бұрын
ዋው አሰተማሪ ነወ
@ማህረብ
@ማህረብ 4 ай бұрын
❤❤
@ፎዚፍቅር-በ3ጐ
@ፎዚፍቅር-በ3ጐ Жыл бұрын
ቁበነገር ድራማነው ብርቱ👍👍😍😍
@heyatseid-ly6by
@heyatseid-ly6by Жыл бұрын
ደስ ይላንም ያሳዝናንም
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Жыл бұрын
እየጠበቅን ነው🎉
@kulezaim-lk1uv
@kulezaim-lk1uv Жыл бұрын
enyan
@SmA10-jo8ot
@SmA10-jo8ot Жыл бұрын
😢😢😢wow❤
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my Жыл бұрын
የምወዳቹ ወንዶች ሳሳላ አየውት ዋው አስተማሪ ነው
@AmmmAmm-k8f
@AmmmAmm-k8f Ай бұрын
ወይ ፈጣሪ በጣም ሚገርም ፊልም ነው ሄኒየ ማርቲ እወዳችኋለሁ 💕💕💕💕💕💕💕💕💟💕💖💓💖
@HdNr-zt4di
@HdNr-zt4di Ай бұрын
ሦስት ❤❤❤❤
@ineshabayinesh2225
@ineshabayinesh2225 Жыл бұрын
Beat film 👌
@KalkidanTsegaye-r1g
@KalkidanTsegaye-r1g Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም አስተማሪ ፊልም መሳጭ ልዩ ፊልም
@munamune5759
@munamune5759 Жыл бұрын
Wow 🥰
@HdNr-zt4di
@HdNr-zt4di Ай бұрын
እውነት
@samersaaa3577
@samersaaa3577 Жыл бұрын
😮😮😮😮
@DggyFhio-wx6xg
@DggyFhio-wx6xg Жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
ሰንዬ የፅጉር ስታይልሽና ልብሱ እላይሽ ላይ ነው እንደ የተሰፋው ነው ወይንስ አፍዬ ግዙልኝ እንጅ መግዛት አልለመድም !
@hilove3494
@hilove3494 11 ай бұрын
የአስር አመት ልጅ ከዚህ የበለጠ ትፅፋለች። ከርእልስቲ ጋር አይነካካም።
@abebechtube4392
@abebechtube4392 Жыл бұрын
አንዳኝያ 🥰🥰🥰
@molanmolan6943
@molanmolan6943 Жыл бұрын
እደዛራ የሀበሻ ፊልም አስቆኝ አያውቅም😂😂😂😂😂😂
@ferossalem4081
@ferossalem4081 Жыл бұрын
ኤኒ ❤😂😂😂😂😂በጣም አዝናናኝ
@ፋኖ-የ1ለ
@ፋኖ-የ1ለ Жыл бұрын
አረ ሄኖክ ፂምህን እንኳን የሆነ ፊልም ላይ ቀይር ሁሉም ቦታ ተመዳሳይ ትወና ተመሳሳይ ፊት ገፅታ
@ቢንያምግርማ
@ቢንያምግርማ Жыл бұрын
ሀሙስ ሚድያ ወሳኝ የሆነ ቻናል በርቱልን የሀገሬ ሰው ፎሎ በማረግ እናበርታቸው 🙏🙏🙏🙏 @Chapy
Hareg  ሀረግ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024 #fullmovie #film
1:34:15
የፍቅርሽ ሚዳቆ - Ethiopian Movie Yefekeresh Midaqo 2023 Full Length Ethiopian Film Yefeqeresh Midaqo 2023
1:35:46
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4 МЛН
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
የኔ'ናት ሙሉ ፊልም Yene Nat Ethiopian full film 2018
1:43:01
Addis Films
Рет қаралды 1,8 МЛН
//በስንቱ//Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
ebstv worldwide
Рет қаралды 642 М.
ባለ ራይዷ - Ethiopian Movie Bale Rideua  2024 Her own Full Ethiopian Film movie 2024
1:16:24
በፍቅር ሲኒማ BEFIKIR CINEMA
Рет қаралды 196 М.