ሌባ እና ሌባ ሙሉ ፊልም - Leba Ena Leba Full Movie New Ethiopian Movie 2024

  Рет қаралды 2,709,298

Kuru Media

Kuru Media

Күн бұрын

Пікірлер: 1 800
@minyiluteferi2681
@minyiluteferi2681 10 ай бұрын
ተመስገን ቆንጆ አማርኛ ፊልም ማየት ጀመርን
@MussadBedah-mx2kd
@MussadBedah-mx2kd 10 ай бұрын
Ewnat new🎉
@wbeyaseteng7718
@wbeyaseteng7718 10 ай бұрын
Betam 😂
@segenkidane3811
@segenkidane3811 10 ай бұрын
Awo
@hshshshsxbbdbd2867
@hshshshsxbbdbd2867 10 ай бұрын
Betam ene ersu germoiale❤❤❤
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 10 ай бұрын
የሚካበድ አደለም ያው አርቲስቶቹ ነባር ስለሆኑ እንጅ
@GggmshdSldcjdk-mk6pl
@GggmshdSldcjdk-mk6pl 10 ай бұрын
ይሄ የኔ ውድ እህት ታሪክ ነው 😭😭😭 ከፌቅ ወድቃ ሰገራና ሽንቱአን መቆጣጠር አትችልም ነበር በስንት ድካምና ልፋት አሁን ለመውለድም በቃች 🙏ተመስገን
@kaayyoogoota4230
@kaayyoogoota4230 10 ай бұрын
እንኳን ፈጣሪ ሬዳሽ
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ 10 ай бұрын
😢😢😢😢እሰይ ፈጣሪ ይመስገን
@mariamalbadwawe4929
@mariamalbadwawe4929 10 ай бұрын
ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይድረሰው--እግዚያብሄር የሚሳነው ነገር የለም እመኑ ብቻ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@etoadiba
@etoadiba 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ምንም የማይሳነው አምላክ
@super12star
@super12star 10 ай бұрын
በስደት የምትኖሩ ምርጥ እና የዋህ እህቶቻችንን ፈጣሪን ይጠብቅልን 😢
@SenayitDamtew-b1e
@SenayitDamtew-b1e 10 ай бұрын
Amen❤
@mekdi542
@mekdi542 9 ай бұрын
አሜን 🙏
@comceil7126
@comceil7126 9 ай бұрын
❤አሜን አሜን አሜን
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-አ5ቨ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-አ5ቨ 8 ай бұрын
አሜን
@liyan-e3y
@liyan-e3y 8 ай бұрын
አሜን❤❤😢
@mekidaskedistseyi
@mekidaskedistseyi 10 ай бұрын
ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ያላሰባችሁ ደስታ በቤታችሁ ይሙላ ❤❤
@leul-227
@leul-227 10 ай бұрын
ጥሩ ፊልም
@እመንእንጂአተፍራያመነየተ
@እመንእንጂአተፍራያመነየተ 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ላችም እህቴ❤
@samsomtesfa
@samsomtesfa 10 ай бұрын
Amen 😢
@mafiyo1040
@mafiyo1040 10 ай бұрын
amennn
@ahlu-l8o
@ahlu-l8o 10 ай бұрын
አሜን ያረብ ለሁላችንም ❤❤በከፋኝ ሰአት ይችን ኮሜንት ሳነብ ደስ አለኝ❤❤❤ወላሂ
@merawitesfaye8158
@merawitesfaye8158 10 ай бұрын
ውጭ ያሉ እህቶቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን በሙሉ ጤንነት ላገራቸው ያብቃቸው🙏🙏🙏
@mekdi542
@mekdi542 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏😢
@SofiyaDarfta
@SofiyaDarfta 9 ай бұрын
አሚን
@ziiethiopia
@ziiethiopia 7 ай бұрын
Amen
@رحمهحسن-و5ت
@رحمهحسن-و5ت 3 ай бұрын
አሜን ያረብ ያሠብነዉ ተሣክቶ ሁላችንም ወዳገራችን ያብቃን ወቶ ከመቅረት እሡ ይጠብቀን
@RukiyaRukiya-i5b
@RukiyaRukiya-i5b Ай бұрын
አሚን
@mesiambachew6542
@mesiambachew6542 10 ай бұрын
እንደኔ አላይም ብሎ አቁሞ የነበረ የአማረኛ ፊልም ሰሞኑን የሚአይ😂አለፈልን እየተካስን ነዉ🎉❤ የሰሞኑን ፊልሞች በቃ🤌
@aai3499
@aai3499 10 ай бұрын
እኔምከ
@lili-df9nd1212
@lili-df9nd1212 10 ай бұрын
እኔ ማርያምን ትቸነበር 😂
@like-ps9so
@like-ps9so 10 ай бұрын
ena yemir kena kale bet becha nebar meayew😂❤
@sewlesew601
@sewlesew601 10 ай бұрын
አረ እኔ ትቼጠ ነበር
@kedistke5830
@kedistke5830 10 ай бұрын
😂 be tikikil
@SebiroMisgana-fe2fj
@SebiroMisgana-fe2fj 10 ай бұрын
ቴዲ አንተ የፍልም ቅመም ነህ የገበህበት ሁሉ ይጣፍጣል የዓመቱ ምርጥ ፍልም ብየሀለው❤❤
@Blood_is_tdf
@Blood_is_tdf 10 ай бұрын
የእንግዳሰዉ ሃብቴ ኣፍቃሪወች የት ናቹህ ቴዳዬ የኔ ብራንድ የፊልሙ ድምቀት😮
@senysheger
@senysheger 10 ай бұрын
በእውነት አንዳንዴ ዩቱብ እድሜው ይርዘው በውጭ ሆነን ከቅዳሴ ጀምሮ ሁሉን ነገር እናገኛለን ውድ የሀገሬ ልጆች እስኪ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው እንደኔ በሰቀቀን ያለቀ ማነው 😢😢
@GetaAzene
@GetaAzene 10 ай бұрын
የምርጥ ፊልሞች ሳምንት ነው የሚመስለው :- የሱፍ አበባ,ዘጠኝ ሞት ,ወዳጅ እና ይህ ❤ ሁሉም ደስ ይላሉ አስተማሪም ናቸው ።
@tsitatiki2987
@tsitatiki2987 10 ай бұрын
ዘጠኝ ሞት😢😢
@bereketabrham9460
@bereketabrham9460 10 ай бұрын
"አዛምድ"ንም ጨምርበት
@kaduti3235
@kaduti3235 10 ай бұрын
አዛምድና የጠፋ ጊዜ የሚሉትም አሪፎች ናቸው
@kaduti3235
@kaduti3235 10 ай бұрын
​@@bereketabrham9460የጠፋ ጊዜ አሪፍ ነው
@gebrietesfahun5880
@gebrietesfahun5880 10 ай бұрын
@@bereketabrham9460
@mekedesfentaw3864
@mekedesfentaw3864 10 ай бұрын
በዚህ ዓመት የውጭ ፊልም ማየት ቀረኮ የእኛወቹ ምርጥ ምርጥ ስራ እየሰራችሁ ነው በርቱ ❤❤ኮሜንት ውስጤ ነው 😊
@makidadaniel9311
@makidadaniel9311 10 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ሰሞኑን ሀሪፍ ፊልም ማየት እየጀመርን ነው 😅..አይመስላችሁም ❤❤
@abeyerimeys9017
@abeyerimeys9017 10 ай бұрын
yemaselanale😂😂😂😂
@siblisibli6680
@siblisibli6680 10 ай бұрын
Aግዛትል ማማዬ
@asdaassd6265
@asdaassd6265 10 ай бұрын
አዎ ❤❤❤
@ayishukedu
@ayishukedu 10 ай бұрын
Betkekel ❤😂
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 10 ай бұрын
betam❤
@Samiel_tube
@Samiel_tube 10 ай бұрын
እውነት ቆንጆና ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብህ በህይወት ውስጥ የመጨረሻ የሚባል ተስፋ እንደሌለና ሁሌም ቢሆን ኣዲስ ተስፋ እንዳለ የሚያስተምር ፊልም ነው ። 😻😻🤗👍
@Fozita
@Fozita 10 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ሰሞኑን አለፈልን የሚገራርም ፊልሞች ኮመኮምን ❤
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 10 ай бұрын
Ende kelal 😂
@meseretabera8270
@meseretabera8270 10 ай бұрын
123
@mekdi1921
@mekdi1921 10 ай бұрын
እስኪ ለኔም ጋብዙኝ ልየዋ
@moke4925
@moke4925 10 ай бұрын
ምርጥዬ ነው!!!!
@MaruAwel-e4s
@MaruAwel-e4s Ай бұрын
Hi fozi
@Toyba-kg6mz
@Toyba-kg6mz 10 ай бұрын
ያረብ በሰላም ወቶ በሰላም መመለስን አድለን በሰላም በጤና ሀሳባችንን መልቶ ለሀገራችን አብቃን።
@SemiraKedir-z5t
@SemiraKedir-z5t 10 ай бұрын
Aminnn yarbi
@Rነኝከወደመከነሰላም
@Rነኝከወደመከነሰላም 10 ай бұрын
አሚን ያረቢል አለሚን🙏
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ 10 ай бұрын
አሚን❤
@Alnure-y7r
@Alnure-y7r 2 ай бұрын
ምን ጉድ ነሽ እንደ አረብ እናት የለም ችግሩ የኛዉ ሀበሾች ነዉ ፊልም ነዉ ...
@ZekariyasYohannes1313
@ZekariyasYohannes1313 10 ай бұрын
የእውነት የኢትዮጵያ ፊልም ኢንደስትሪ በጣም እየተነቃቃ ነው። ሰው ተመሳሳይ ዘውግ እጅጉን እንደሰለቸው የተገነዘቡ ደራሲወች እየመጡ ይመስላል። በጣም ፅዴ ፊልም ይመቻቹ 🔥🔥
@SameraKader-g5d
@SameraKader-g5d 9 ай бұрын
ገራሚ ነው
@_sheisEthiopian
@_sheisEthiopian 10 ай бұрын
There better be a part 2 for this !! Great movie Thank you to all of you 🙏🏽 ኤጭ የኢትዮጵያ ፊልም ስንል ወንድም አይደለም። ተመሳሳይ የሆኑ ፊልሞች ስለምትሰሩ እንጂ እንደዚህ አይነቱን መውደድ አይደለም እናበረታታለን። again Thank you to all of you who are part of this. Part 2 እንጠብቃለን። 🙌🏽🙏🏽
@nunuye141
@nunuye141 10 ай бұрын
obviously migerm film new yemr gin egna rasachin enchersew new? sertew sertew final lay mn hone enbel egnas zega adelenm medeset aygebanm new?😮‍💨😁 are tewu wegen😪😂😂😂😂wey beka be comment mechereshawn ngerun😜
@_sheisEthiopian
@_sheisEthiopian 10 ай бұрын
@@nunuye141 😂😂😂😂 Enem Part 2 linorew yigebal yalkubet mikiniyat yehe new
@kidaneteshome1117
@kidaneteshome1117 10 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ምርጥ ጥምረት ❤ እኔ ብሆን ግን የልጅቱ መደፈር ቢያመኝም እህቴን ለማሳከም ነበር የምወስነው 😢ግን የኛን ብቻ ሳይሆን የሰውንም እንባ ለማበስ ሁላችንም ቅን ልቦና ይስጠን እናመሰግናለን ❤
@semirasemira2097
@semirasemira2097 10 ай бұрын
ምንም አንኳን በፊልመልኩ ብናየውም በእውነት አለምላይ የሚከሰት ነገር ነውእና እኛየማዳም ቅመሞች እራሳችንን ለቤተሰቦቻችን መስዋት እደምናረው ሁላ አነሱም ችግር ሲጋጥመን ሊረዱን ይገባል በተረፈ በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው ይመቻቹ💓💓💓💓💓💓💓
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 10 ай бұрын
ይችን የምታነቡ ሁላ እግዚአብሔር ወቶ ከሠቀረተ ይጠበቃችሁ❤🤲🤲🤲
@fikirflkir9471
@fikirflkir9471 10 ай бұрын
አሜን❤❤❤😢
@kojo9380
@kojo9380 10 ай бұрын
አሜን
@የራያዋ
@የራያዋ 10 ай бұрын
አሜን/3/🙏♥️
@xcerxcer5908
@xcerxcer5908 10 ай бұрын
አሜን
@abeldesalegn5282
@abeldesalegn5282 10 ай бұрын
Amen🙏🙏🙏
@NatiMan-w1h
@NatiMan-w1h 10 ай бұрын
የተጣሉት ቤተሰቦቼን ፈጣሪ እንዲያስታርቅልኝ ፀልዩልኝ
@ethiotube6460
@ethiotube6460 10 ай бұрын
አይዞን እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@HelenZewdu-l3u
@HelenZewdu-l3u 2 ай бұрын
ቤተሠብ ቢጣላ ሠዉ ከሠዉ ቢጣላ ይታረቃል ሠዉ ከራሡ ጋር ከተጣላ ግን በጣም ከባድ ነዉ አሁን እኔ ከእራሴ ጋር ሠላም አይደለሁም😢
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 10 ай бұрын
ፊልም ባየሁ ቁጥር ታርኩ ባባ ነው ትዝ የሚለኝ በተለይ የበፊት ተዋናይወችን ሳይ ማነው እንደኔ ባባ የናፍቀው 😭😭😭😭😭
@milu-tube18
@milu-tube18 10 ай бұрын
እሱን ሳይም ሳስበውም ነው የማለቅሰው ማሪያምን😢😢😢😢
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 10 ай бұрын
ያጣየዋ ግን ቃናን አታይምዴ ውዴ ያገሬ ልጂ በሁሉም ቦታ አይሻለሁ ግን ቃና ላይ የለሺም
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 10 ай бұрын
@@JdjdBdjjd-uc4wf ጥሎብኝ ቃናን ማየት አልወድም ላልምልበት ትንሹ ባላባትን እከታተል ነበር አለቀብኝ በጣም ሱስ ሆኖብኝ ነበር የቱርክ ድራማ በአርበኛ ነው የምከታተለው በአማሪኛ ተተርጉሞ አይጥመኝም 😫😃😃😃😃😃
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 10 ай бұрын
​@@ያጣየዋየፊልምሱስኛ😂😂😂😂 እኔም በጣም ነበር የምጠላው ግን የኛዎቹ አክተሮች ሲጠፉብኝ ፊልሙሙ ሲጨማለቅ ተስፋ ቆርጥኩ
@ፊርዲአወልመሀመድ
@ፊርዲአወልመሀመድ 10 ай бұрын
😢😢😢ባባዬ ኡፍፍፍ
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 10 ай бұрын
ኧረ እንዲ አይነት ፊልም አሳዩን ሁሌ እንዴት ደስ ይላል እናመሰግናለን🙏🙏❤❤❤❤
@Klfyfe5329
@Klfyfe5329 10 ай бұрын
የድሮ አርቲሥቶች ወደሥራቸው እየተመለሱነው ተመሥገን ❤❤እማየው ጠፍቶ ድሮ ያይሁትን እየደገምኩ ማይት ጀምሬ ነበር😂❤😂😂😂
@Gando-kc5ho
@Gando-kc5ho 10 ай бұрын
እኔም
@mariouset142
@mariouset142 10 ай бұрын
ይህንን ሰሞን የሚለቀቁ ፊልሞች ያበዱ ናቸው እናመሰግናለን በርቱ የቴዲ አድናቂ ነኝ በጣም ነው የሚመቸኝ
@yenetube40
@yenetube40 10 ай бұрын
አረ ሰሞኑን በምቾት አለቅን❤❤❤❤ ገራሚ ገራሚ ፊልሞች እያየን ነው🎉🎉🎉
@semegntefera3607
@semegntefera3607 10 ай бұрын
እርእስ ስጪኝ እስኪ ካየሻቸው❤
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 10 ай бұрын
⁠@@semegntefera3607 ወዳጂ ፣ አዛምድ ፣ ዘጠኝ ሞት ፣ የሱፍ አበባ
@engdaget12
@engdaget12 10 ай бұрын
​@@semegntefera3607 ወዳጅ"9ሞት ""የሱፍ አበባ🎉 ካየኋቸው ሁሉ ምርጥ❤
@kalkidan6147
@kalkidan6147 10 ай бұрын
​@@semegntefera3607Wedaj ❤
@hadratebarek
@hadratebarek 10 ай бұрын
የሱፍ አበባ ወዳጅ ​@@semegntefera3607
@ሄሊቲዮብ
@ሄሊቲዮብ 10 ай бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ የአማርኛ ፊልም ነው በሉኝ እኛ እምናቀው እንደዚ አይነቱን ነው ከከተፋ ፊልም እንኳን ፈጣሪ አተረፈን ደስ ይላል ቀጥሉበት
@LdyaMandefro
@LdyaMandefro 10 ай бұрын
ሁለት ሺ 16የአማርኛ ፍልሞች አሪፍ እየመጡነው ከፍቅር ከሞማዘዝ የወጣቹ ነው ጎበዝ😊
@zuzutubezuzu3893
@zuzutubezuzu3893 10 ай бұрын
ኮመት አይቶ ፊልም እሚይ እዴኔ ማነዉ ላይክ😅
@malaxawondime4669
@malaxawondime4669 10 ай бұрын
Ene😂😂
@Sadasada-y6m
@Sadasada-y6m 10 ай бұрын
እኔ ደሥየሚል ኮሜት ከሌለወ አለህ ይም
@MnajatA-cs7ib
@MnajatA-cs7ib 7 ай бұрын
እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ጰ😂😂😂
@melkamuandualem-td7pj
@melkamuandualem-td7pj 7 ай бұрын
አየጀመርኩት ነው
@WerkneshEndale-v4w
@WerkneshEndale-v4w 6 ай бұрын
እኔ ውዴ
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ከብዙ አመት በሆላ ፊልም አየሆ የድሮወች ተዋናኝ መጠዋል❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
ኤረ ቴዶ በሳቅ ሆዴን አቆሰልከው 😅ምርጥ ጥምረት ሳምሶን እና እንግዳሰው ስወዳቸው 🥰በጣም ገራሚ ፊልም ነው ፓርት 2 ይኑረው ባይ ነኝ 🥰
@abenezerteka7073
@abenezerteka7073 10 ай бұрын
የዚህ ፊልም ድርሰት አንደኛ ነው እንግዳሰው ሀብቴ መስሎ ሳይሆን ሆኖ የሚተውን ምርጥ ተዋናይ ነው
@emawayishwega4665
@emawayishwega4665 10 ай бұрын
እስኪ እንደኔ ሳምንቱ የበራለት👏👏👏👏አዛምድን አይቼ ዞር ስል ወዳጅ ዞር ስል የሱፍ አበባ ዞር ስል ዘጠኝ ሞት ዞር ስል ሌባ እና ሌባ አቤት ፊልም ከነ ተዋናዩ መጣልን የኛ ጀግና ተዋንያን አማረኛ ፊልም በወደቀ ጊዜ እያነሳቹት መሰለኝ ሀደራቹን በዚሁ ቀጥሉ እድሜ እና ጤናውን ይስጣቹ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 10 ай бұрын
እንደ እኔ ሳምንቱ የበራለት አልክ ወንድሜ አትሸወድ ሰው ፊልም በማየት ምንም ነገር አይበራለትም ፊልም የሚያየውም እየኖረ ነው ያላየውም እየኖረ ነው እኔም እኮ ፊልም አያለሁ ግን ፊልም ቀኔን እና ሳምንቴን አያበራውም ቀንህ እና ሳምንትህ የሚበራው ከእግዚአብሔር ህብረት ሲኖርህ ነው ባለህ አቅም የተቸገረ ስትረዳ ነው አንተ ፊልም አይተህ ሳምንቴ በራልኝ ያልክ የመቄዶንያ መስራች እነ ቢኒያም ምን ይበሉ እነሱ እንኳን ይህን ሁሉ መልካም ነገር እየሰሩ ቀኔ በራልኝ ሳምንቴ በራልኝ አላሉም።
@የልጆቿእናትየአማርእናየሃ
@የልጆቿእናትየአማርእናየሃ 10 ай бұрын
Wow አልሃምዱሊላህ አይናችንን ከመቀለጃነት ላዳንከው ጌታ ምስጋና ይገባህ የ ዓመቱ ምርጥ ፊልም 👌😊
@ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ
@ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ 10 ай бұрын
ለፊልም አልሃምዱሊላህ ትያለሽዴ😒🤨
@የልጆቿእናትየአማርእናየሃ
@የልጆቿእናትየአማርእናየሃ 10 ай бұрын
@@ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ ምን አገባሽ አንቺ ራስሽ ከ ወንጀል የፀዳሽ አትመስይም እኔን ስትከራተይ ከንቱ የሰው ከንቱ
@SamsungAs-bp1wg
@SamsungAs-bp1wg 10 ай бұрын
​@@የልጆቿእናትየአማርእናየሃ😢😢😢 sede balga neshe koshasha zeme betey menale belaye whoneshe sedeb dedeb
@የልጆቿእናትየአማርእናየሃ
@የልጆቿእናትየአማርእናየሃ 10 ай бұрын
@@SamsungAs-bp1wg አንቺ ምን እያደረግሽ ነው ቅባት እየቀባሽኝ ነው 🤔🤔🤔
@የልጆቿእናትየአማርእናየሃ
@የልጆቿእናትየአማርእናየሃ 10 ай бұрын
@@ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ እህት አንቺን ግን ይቅርታ 🙏🙏🙏
@Jesus-4721
@Jesus-4721 10 ай бұрын
አረብ አገር ያለች ሴት ፍቅረኛዋ ከዛ የምትልክለትን ብር ብቻ ነው የሚጠብቀው ። ልመጣ ነዉ ካለች አድራሻውን አጥፍቶ ስለምጠፋባት ቤተሰቦቿ ናቸው የምቀበሉዋት ።
@waloywa7506
@waloywa7506 10 ай бұрын
Btikikile
@EnateArsema
@EnateArsema 10 ай бұрын
ትከክል ሁሉም ገንዘባችንን ነው የሚፈልገጉት
@ziiethiopia
@ziiethiopia 7 ай бұрын
Amen
@abebuali
@abebuali 3 ай бұрын
ትክክል ነው
@sewihebite
@sewihebite 10 ай бұрын
በጣም አሪፍ ፈልም እዉነት አማረኛ ፈልም አዲሰ ሰራ ያሳያቸውን ነው እናመሰግናለን በሳቅ እና በለቀሶ ነው የጨረስኩት 🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ 10 ай бұрын
የምርጦች ስብስብ ቴዲ ያሳዝናል ዳግሞ ያስቃል 😢😢😢ክብር ለመዳም ቅመሞች 😂😂😂😂😍😍😍😍😍በርቱልን
@ማርያምማርያም-ኀ4ቈ
@ማርያምማርያም-ኀ4ቈ 10 ай бұрын
በሰላም ወቶ በሰላም መመለስን ያህል ሀብት እኮ የለም ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን በጤና እነደመጣን በጤና ለመመለስ ያብቃን አሜን በሉ ደሞቸ❤❤
@bekeludechassa4547
@bekeludechassa4547 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 10 ай бұрын
ተመሰገን ሄኖክ ዴንቁ የሌለበት ምርጥ ፊልም
@Asteer-de6gx
@Asteer-de6gx 10 ай бұрын
😂😂😂
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ 10 ай бұрын
ይሄንን ያክል አስመርሯችኋል😅😅😅😅
@againhope9751
@againhope9751 9 ай бұрын
😅😅😅😂😂😂
@MukemilAman-b1l
@MukemilAman-b1l 14 күн бұрын
🎉😂❤
@Kedst12
@Kedst12 3 ай бұрын
Wowowoow ምርጥ film ምርጥ ደርስት wowoow kel የለኝም getan ❤
@merimari1959
@merimari1959 10 ай бұрын
ደስ የሚል ፊልም በየ ሀረብ ሀረብ አገራት ያለነውን ፈጣሬ ይጠብቀን
@munirahusain5409
@munirahusain5409 10 ай бұрын
አሚን ይሀው እኛም አረብ ሀገር ከመጣን 5ቀናችን ቢሮ አስቀምጠውን ምግብ የለ አንድ ክፍል ውስጥ ዘግተውብን ልናብድ ነው ስልክ በትራስ ስር ደብቀን ነው ለብዙ ልጆች ተወስዶባቸው ይሄን ፊልም ለዘጠኝ ሆነን ነው የምናየው አላህዬ በዚህ ፈተና አውጣን እህቶቻችን እየታመሙብን ነው በየ ሀይማኖታቹ በፀሎትና በዱአ አግዙን 😢😢😢
@AbitiMolla
@AbitiMolla 10 ай бұрын
አሜን
@አባይ-አ4ፈ
@አባይ-አ4ፈ 10 ай бұрын
ይጠብቃችሁ እህቶቸና ወንድሞቸ ❤❤
@fatuma13
@fatuma13 10 ай бұрын
አሚን
@HaymiHaymi-tx4dk
@HaymiHaymi-tx4dk 10 ай бұрын
Amen
@titisebsbie7190
@titisebsbie7190 8 ай бұрын
Waww Arif film Zena eyarege tmhrt yemtset arif film🌍✌️👈👌😍😍😍🥰🥰🥰
@sameiraf2450
@sameiraf2450 10 ай бұрын
ማነው እደኔ የሰደት የሰው ቤት ስራ ያገሸገሺው አገራችንን ሰላም አረጎ ይመለሰን
@JustYohannes
@JustYohannes 10 ай бұрын
Selam, I love this movie ❤ 🔥
@ነጃትየእምዬልጅ
@ነጃትየእምዬልጅ 10 ай бұрын
ክብር ለማዳም ቅመሞች ❤❤❤🙏🙏🙏
@netsanetdanells3193
@netsanetdanells3193 10 ай бұрын
ማዳምን
@zsoha7418
@zsoha7418 10 ай бұрын
ከማዳም ቅመም ጋር ምን ያገናኘዋል የተወኑት እኮ አርቲስቶች እንጂ የማዳም ቅመሞች አይደሉም ወገን የምንለውን እንለይ እንጂ😂
@Lllllll-m4y
@Lllllll-m4y 10 ай бұрын
ማዳም ቅመሞችኮ የማይሰሩ ሲራ የለም ይማይችሉት ፈተና የለም ኪፉ አይንካን
@EnateArsema
@EnateArsema 10 ай бұрын
አሜን 🙏
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 2 ай бұрын
እዴኔ ኮሜት ሲያነብ ፊልሙ የሚያልፈው😅አይይ ወዴኸላ ልመልስና ልይ ❤ገና አላየሁትም አሪፍ ነው ብለዋል😊😊
@ሠኒYOUTUbe
@ሠኒYOUTUbe 10 ай бұрын
ይህ ኮመት የምታነቡ የመዳም ቅመሞች በሙሉ እግዚአብሔር ሥደት በቃቹ ብሎ ያልታሠበ የማታ እጀራ ይሥጠን ይሥጣቹ❤ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ለ🇪🇹👈 ቅመሞችዬ ደምሩኝ ሥወዳቹ ሥደት መረረኝ😢😢ፕሊሥ
@sara-ew3fw
@sara-ew3fw 10 ай бұрын
አሜን
@Bikeyegetalij
@Bikeyegetalij 10 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ትመህርት ሰጭ ነው ጎበዞች በርቱልኝ ያገሬ ልጅች❤❤❤❤❤
@Haymi-cp7xv
@Haymi-cp7xv 10 ай бұрын
ዋው መርጥና እንቁ ተዋንያኖች የተሳተፉበት ድንቅ ፊልም ከደራሲው ጀምሮ ለሁሉም ሳላመሰግን አላልፍም የምር ከስንት ግዜ ቡሀላ ነው አሪፍ ፊልም አየሁ በጣም ደስይላል አጥፉብን አንደውም እኔ ቀጣይ ቢኖረው ባይ ነኝ ለማንኛዉም እናመሰግናለን 🎉🎉🎉❤
@shamilanesire7344
@shamilanesire7344 10 ай бұрын
🥺🥺አይ ስደት ኡነት ነዉ ስት የተጎዱ እህቶቸችን አሉ አለህ ሆይ በሰለም ሀገራችን ማልሰን እኔም የወገብ እመሚተኛ ኦኛለዉ ብቻ አለሃምዱሉላ
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 9 ай бұрын
እኔም😢😢
@zsoha7418
@zsoha7418 10 ай бұрын
ዋው አምሮታችንን ነው ያወጣቹት እግዚአብሔር ይስጣቹ እዴት አጣጥሜ እዳየውት አረ ቶሎ ቶሎ ኑልን 😂 እደጷግሜ ብቶቆዩም እጠብቃለን ሁፍፍ እዴት ደስስ እዳለኝ ሙያን ለባለሙያተኛው ሚባለው እደዚህ ነው እናመሰግናለን ይመቻቹ እኛ በጣም ተመችቶኛል 🥰🥰
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 10 ай бұрын
Betam enji😅
@zsoha7418
@zsoha7418 10 ай бұрын
@@dagmawitteketel799 temchshi aydele?😋🥰😂😂😂
@kuku3649
@kuku3649 10 ай бұрын
ናፍቆን ነበር ጥሩ ጥሩ የአማርኛ ፊልም እናመሰግናለን❤❤🎉🎉
@መሲ-ዠ9የ
@መሲ-ዠ9የ 10 ай бұрын
ሰሞኑን ዘና እያረጋችሁን ነው እናመሰግናለን 🙏የናዝሊን ድምፅ ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል 😄🥰🥰🥰
@ቲነኝስደተኛዋ
@ቲነኝስደተኛዋ 10 ай бұрын
እስከዛሬ ያየሁት ፊልም ከተባለ ይህ ምን ሊባል ነው 🤔🤔ያበድ የፊልም ያሰላም 💪💪💪💪💪 ከተዋናይን ምርጫ ድርስት የድምፅ ጥራት አረ ስቱ ብቻ ይመቻችሁ 😍 ተውናችሁታል አቦ አትጥፉብን ❤❤❤❤❤❤❤
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ 10 ай бұрын
አረበኛ ስሰማ የመዳም ቅመሞች ትዝ የምትሉኝስ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ላገራችን ያብቃን😢🤲🥰
@MahletGiday
@MahletGiday 9 ай бұрын
ስደት አይኑ ይጥፋ ስንት እህቶቻችን አካል ጉዳተኛ ስንት ህይወት ያለፍበት መከራ ነው ፈጣሪ ሆይ ስደት በቃ በለን በስደት አለም ላለንው አምላክ ይጠብቀን
@susutube2726
@susutube2726 10 ай бұрын
😭😭😭🥺🥺🥺የምር አስለቀሰኝ የእውነተኛ ታሪክ ነው ስንቱ ነው በሌቦች ያለፍትህ ሜዳላይ የቀሩት
@haregbayuh3109
@haregbayuh3109 10 ай бұрын
የለለ ነው ምርጥ አይገልፀውም❤እንደዚህ አንይነት ውብ ስራ ሳይ ሁሌም ለኢትዮጲያ እና ለህዝቦቿ እመኛለሁ ለህዝብ ለለተበዳይ የሚቆም ጀግና ፖሊስ😢❤
@elliyastaddesse6271
@elliyastaddesse6271 10 ай бұрын
ቴዲ አንተ ስራ እኔም ዱቅ ብዬ አይልሃለው! የሰሞኑ ፊልሞች አንደኛ!👌👌👌
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 9 ай бұрын
በስደት ለምትኖር እህቶቼ እግዝያብሔር ከሁሉም ክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 10 ай бұрын
እኔ ምለው መታሰቢያነቱ ለአርቲስት ብርሃኑ ባባ ነው ይሄ ፊልም እስኪ አርቲስቶች በህይወት እያላችሁ ተረዳዱ ተዋደዱ ተሳሰቡ ሰው ከሞተ በኋላ መታሰቢያነቱ ለእከሌ ቲሸርት አሰርተህ የሱን ፎቶ ቲሸርቱ ላይ አሳትመህ ሁል ጊዜ ከልባችን አትጠፋም እንወድሃለን ብትል ዋጋ የለውም በህይወት እያለ አንድ ቲሸርት ሳትገዛለት ሲሞት በስሙ ቲሸርት ታሳትማለህ እረ ማስመሰል እና የውሸት ኑሮ ይብቃን እና የእውነት ኑሮ እንኑር።
@Kalkdan2222
@Kalkdan2222 10 ай бұрын
እኔ ግን ከዚህ ፊልም ቀጥሎ የተመቸኝ ለዛ ቲዮብ ላይ ቤቱ ገበታ አለወጣም ያለችዉ ሴተኛ አዳሪ ሚለዉ ተከታታይ ፊልም ነዉ❤❤
@TigiSisiay-u3h
@TigiSisiay-u3h 10 ай бұрын
ሰሞኑን ምርጥ ምርጥ ስራዎችን እያየን ነው ወደ ረሳነው የሃገራችን ፊልሞች ቀልባችንን ሰብሰብ አርገን ተመልሰናል 😊ሌባ እና ሌባ ምርጥ አስቂኝ አስተማሪ ከመሆኑም በላይ እውነታዎችን የያዘ ነው አርቲስቶቻችን እንዲህ ባለው ሸጋ ስራ ተመልካችን አክብረው ሲመጡ ጥበብ ዋጋቸውን ክፍፍ ታደርገዋለች በተለይ አርቲስት ቴዲ ጆሮ ካንታ ብዙ እንጠብቃለን ‼️
@TsionSamuel-p7d
@TsionSamuel-p7d 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው 🥰🥰😍😍😍
@eammymitikueammymitiku
@eammymitikueammymitiku 10 ай бұрын
ሰሞኑን ምርጥ ፊልም እያየን ነው ይልመድባቹ ባንድ ልብስ ባንድ ቤት ፊልም እየተቀረፀ መከራችንን በልተን ነበር ይልመድባቹ😊😊
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 10 ай бұрын
እንደኔ ታዝበሻል😂😂
@meryemnesru4124
@meryemnesru4124 10 ай бұрын
ባንድ የፀጉር ስራ😂😂😂
@misrakasfaw
@misrakasfaw 10 ай бұрын
አንደኛ አንደኛ ኧረ ቃላት የለኝም ፊልም ሳይመስለኝ እንደ እውነተኛ ታሪክ የጨረስኩት ትለያላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tebabe
@tebabe 10 ай бұрын
የብዙወቹ ሂወት ነውኮ😢😢😢😢 ያረብ አገርዋ ሰው
@EKRAM357
@EKRAM357 10 ай бұрын
እንዴት እንደናፈቃችሁኝ ነበር ስወዳችሁ ❤ፊልሙ በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@rozaroza6847
@rozaroza6847 10 ай бұрын
በጣም ደሥ የሚል ፉልም ነው ፈጣሪ በስደት ያለነው በሠላም ሰርተን ለሀገር ለቤተሰቦቻችን ያብቃን መዳኒያአለም ❤
@yemaryam1616
@yemaryam1616 10 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ደራሲውአንደኛ ነው ተዋናዮቹማ ይለያሉ❤
@LovelyBeachChairs-oo6ru
@LovelyBeachChairs-oo6ru 3 ай бұрын
ገራሚ ፊልም ነው!!! 👏👏👏👏ቀጥሉበት👍👍👍
@amutube2400
@amutube2400 10 ай бұрын
🎉የምወዳቸዉ አርቲስቶች ነቸዉ የተዋኑት ❤❤❤❤
@የእግዝአብሔርቀንቅርብነው
@የእግዝአብሔርቀንቅርብነው 10 ай бұрын
ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ክፉ ነገር ይጣብቀን 😢😢
@AzmarinoAsmera341
@AzmarinoAsmera341 10 ай бұрын
😂😂😂👊🤷
@mekdesgeremew2371
@mekdesgeremew2371 10 ай бұрын
ሳምሶን ታደሰ በጣም የምወደው አርትሲት እንኳን ደና መጣክ ❤❤❤
@dawittedy6146
@dawittedy6146 10 ай бұрын
ፈጣሪ እኛ ስደተኞች ያሰብነው ተሳክቶ ለኣገራችን ያብቃን 🙏❤🙏
@እርስትሀበሻዊት
@እርስትሀበሻዊት 10 ай бұрын
አቦ ይመቻችሁ የሰማ ላልሰማ አሰማ ሌባና ሌባ ተለቋል የማዳም ቅመሞች ኑ እንሹፈዉ ያበደ ነዉ ሰሞኑን አለፈልን ❤❤❤
@Tezeta-p5r
@Tezeta-p5r 8 ай бұрын
በጣም ምርጥ 👍👍😍
@saadaali7864
@saadaali7864 10 ай бұрын
ውይ በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው በተለይ የማዳም ቅመሞች በደብ እዩት እኛ ለገዘባችን ጣጣ የለንም ስንታመም ደግሞ ዋጋ የሚከፍለው ማነው ማንም ገዘባችን ብቻ 😢😢😢 ጡሩ እና አስተማሪ ፊልም ነው
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 10 ай бұрын
በጣም ስንታመምማእደአሮጌእቃ አውጥተውይጥሉናል😢
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 10 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ዋው ደሞ ለኛ ስደትኞቲ ትምርት ይሆናል 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@yordi_gh
@yordi_gh 10 ай бұрын
ይሄን ሰሞን የኢትዮጵያ ፊልሞች ምን ያህል መስራት እንደሚችሉ እያሳዩን ነው ። ከቀረፃ ጀምሮ እስከ ተዋያን መረጣ ከታሪክ ከድርሰት እስከ ታሪክ ፍሰት ምርጥ የሚባሉ ሆነዋል ። ተስፋ አለን ። * እነዚህን አይቼ የትወና ፍቅሬን ይበልጥ ጨመሩልኝ። ከምር 👏👏ይገባቹሀል።
@jesusislord2698
@jesusislord2698 10 ай бұрын
😭😭😭😭አንደዚሁ እህቴ የኛን ህይወት ልቀይር ብላ አረብ ሀገር ሄዳ ስትለፋ ሁለቱም ኩላሊቷ ፌል አድርጎ ወደ ሀገሯ በዊልቸር ገብታ ሀሳቧ ሳይሳካላት ተሰቃይታ ሞተችብኝ የኔ መልካም እህት😭😭😭😭ሁሌም እንደተቃጠልኩ አለሁ ድህነት ክፉ😭😭😭😭😭😭😭
@SenayitDamtew-b1e
@SenayitDamtew-b1e 10 ай бұрын
😢😢😢
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ 10 ай бұрын
😢😢😢አይዞኝ
@fatmahhhhh5447
@fatmahhhhh5447 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@munam75
@munam75 9 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ቤተስብ አይጠገቡም አለን አይሉም ቤተሰብን መርዳት የቅርባቹ ለህይወታችሁ ኑሩ
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tajusulieman9633
@tajusulieman9633 10 ай бұрын
እንደዚ ፀዴ ፀዴ ፊልሞች ማየት ናፍቆን ነበር ሰሞኑን ፈታ እያልን ነው እናመሰግናለን 🙏
@linadani6276
@linadani6276 9 ай бұрын
ቀረፃዉ ,ታሪኩ ,ልብአንጠልጣይነቱ(ዘዉጉ),ተዋናይ መረጣ ጠቅላላ ፊልሙ ምርጥ ነዉ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 10 ай бұрын
እደት ነው ነገሩ ሰሞኑን እኮ አበሸበሹን ጡሩ ጡሩ ተዋናይወች እየመጡልን ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@mihret2121
@mihret2121 10 ай бұрын
ዋውዋውዋውዋው በጣምም ምርጥ ምርጥ አጨራረሱም ያምራል እንደጅምሩ👏👏👏
@israel8201
@israel8201 10 ай бұрын
They work hard! They deserve my time.❤
@Fcgcchb
@Fcgcchb 10 ай бұрын
ኣሁን ምርጥ ፊልም አየን ተመስገን😂💖💖💖ለማንኛው ተድ ያለው ፊልም ይመቸኛል 😍😍😍
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 10 ай бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ ፈጣሪ ያሳካላቹ🙏🙏🙏❤❤
@kebeneregassa2183
@kebeneregassa2183 10 ай бұрын
Amen
@xcerxcer5908
@xcerxcer5908 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@gdggg2692
@gdggg2692 10 ай бұрын
አሜን፫🙏
@hamudi_Hubi
@hamudi_Hubi 10 ай бұрын
ስለ አረብ ሀገር እህቶቸ የሚመለከትን መልእክት አዘል ቪዶ ስለለቀቃችሁልን በአረብ ሀገር ኗሪዎች በሆኑት እህቶቸ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሀ ።
@zebu4271
@zebu4271 10 ай бұрын
የዚ ሰሞን ምርጥ ፊልሞች 1 ወዳጅ🌷 2 የሱፍ አበባ🌷 3 ዘጠኝ ሞት🌷 4 ሌባ እና ሌባ 🌷 ተበሸበሽን😂
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 10 ай бұрын
አዛምድም አለ ሰሞኑን አጥለቀለቁን 🤲
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 10 ай бұрын
እውነት ለማውራት ወዳጅ የሚካበድ አይደለም ያው ለታሪኩ ባባ መታስቢያ ተብሎ እንጅ 😢
@Sarazelalem-r5e
@Sarazelalem-r5e 3 ай бұрын
Ende ባለ ክራር ስ
@tigisttigist8541
@tigisttigist8541 10 ай бұрын
አሁን አሁን ፊልም ማየት ጀምረናል በ ኦሪጅናል አክተሮች የ ፊልም ፍቅራችን አየተመለሰ ነው we love you Guy's
@HasanMt-hh6uz
@HasanMt-hh6uz 10 ай бұрын
በጣም እምወዳቸው አክተሮች ተሰባስበው የሰሩበት ምርጥ ፊልም ግን ስለ አረብ ሃገር ስለሚሰቃዩት ስትሰሩ በፈጣሪ ስም እስር ቤት ስለሚሰቃዩትም ድምፅ ሁኑ ላቸው በጣም እየተሰቃዩ ነው
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 10 ай бұрын
ቴድሻን የምትወዱ እንግዳ ሠው ሀብቴ😘
@ethiofun-sx5xh
@ethiofun-sx5xh 10 ай бұрын
አማርኛ ፊልም ማየት አቁሜ ነበር ዛሬ ግን ደስ ብሎኝ 2ሰዓት ሳይታወቀኝ አለፈ
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 9 ай бұрын
ድንቅ አስተማሪ ጠቋሚ ና ትክክለኛው ኑሮችንንና ማንነታችንን ከሌብነቱ በስተቀር የሚያሳይ ከእረኛዬ ቀጥሎ በልብ መንጠልጠል የየሁት ግሩም ድንቅ ፊልም ነው አልባሳቱ ቀረፃው ድመፅ ሁሉም የተዋጣለት ነው። በዚሁ ቀጥሉበት እናመሰግናለን
@hayu684
@hayu684 10 ай бұрын
ደሬ ቤቢ ቴዲ ማዘሯ ምርጥ ጥምር እናንተ የኢትዮጵያ ፊልም አለ ብለን እንድናምን ከምታደርጉ ሰዎች ናችሁ እና እናመሰግናለን🎉🎉🎉
@ArnoldCarlson-k1m
@ArnoldCarlson-k1m 10 ай бұрын
በጣም አሪፊ ስራነው ቀጥሉበት እንግዳሰው አድናቂህነኛ❤❤❤❤❤❤
@Hananbeharu-q8u
@Hananbeharu-q8u 10 ай бұрын
የድሮ ምርጥ ምርጥ ድራማዎች እና የድሮ ተዋንያኖች እየተመለሱ ነው❤ጥሩ ነው🥰
@የተክልዬልጅነኝ
@የተክልዬልጅነኝ 9 ай бұрын
ዋው ነው በጣም ቆንጆ ግን እኛ የናዝሬት ልጆች እናመልጣለን እንጂ አንያዝም ግን ያው ፊልም ሰለሆነ ጣጣጠየለውም ግን ፈታ ነው ያረገኝ መሳይ 😘😘😘😘
@nuronuro6458
@nuronuro6458 10 ай бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው እዮት❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 9 ай бұрын
ዋውው ምርጥ ፊልም እናመስግናል 😍😍ደሬ ግን ሳያወራ ያስቀኛል😅😅😅
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
Он улетел, но обещал вернуться...
00:30
ПРЕМИЯ ДАРВИНА
Рет қаралды 4,6 МЛН
የሰኔ ግርግር  - Yesene Girgir Full Amharic Movie 2022
1:44:08
Salkan Tube
Рет қаралды 2,9 МЛН
ተነቃቃን ሙሉ ፊልም Tenekakan full Ethiopian film 2021
1:41:35
ሀ እና ለ ሙሉ ፊልም Ha Ena Le full Ethiopian film 2018
1:43:19
Samra ( ሳምራ ) ሙሉ ፊልም 2024 New Ethiopian movie
1:47:41
Blen multi media - ብሌን መልቲ ሚዲያ
Рет қаралды 297 М.
ዥልጥ - Ethiopian Movie Zelet 2019 Full Length Ethiopian Film Zilet 2019
1:42:50
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,7 МЛН